ራሳችሁን ቁጠሩ…….ወጣቶች 1.2 በፓ/ር ቸሬ

  Рет қаралды 6,120

Epaphras Christ church

Epaphras Christ church

Күн бұрын

Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe everyone is bought with the precious blood of Jesus Christ and so everyone is expensive and has a price.
Raise your eyes to the Lord !!!
ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም በኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተገዛ እናምናለን እናም ስለዚህ ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስተምራለን።
ዓይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ !!!
For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
Facebook፡www.facebook.c...
Website፡epaphraschrist...
Mobile: +251921664858
All mankind is as precious as the blood of Christ
EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA
#የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።

Пікірлер: 24
@enenegn5719
@enenegn5719 3 күн бұрын
ገና ሳልሰማ የምስቀዉ ነገርስ። ሴንስ ኦፍ ሂዩመር ያለዉ ፓስተር❤❤❤❤❤አለመሳቅ አይቻልም
@DerejeAsefa-f3b
@DerejeAsefa-f3b 3 күн бұрын
ተባረክ
@maryahailugebry717
@maryahailugebry717 3 күн бұрын
አሜን እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው አሜንንንን❤❤
@almazhilu979
@almazhilu979 2 күн бұрын
God bless you pestariyee thank very much ❤❤
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 3 күн бұрын
ቸርዬ ወንድማችን ቃለህይወትን ያስማህ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
@lizs4142
@lizs4142 3 күн бұрын
ሳልሰማ Like ማረገው ነገርስ ቸርዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ❤
@luluyimer6891
@luluyimer6891 2 күн бұрын
Zemenken egziabher amlak ybarkelik
@w.h167
@w.h167 Күн бұрын
Amen 🙏
@tsedaytube
@tsedaytube 3 күн бұрын
❤❤❤❤ቸርዬ ኑርልን እያንዳንዳ ከአንደበትህ ይየምትወጣውን ቃል ህይወት እየሰጠሁ ነው የሰማሁዋት እውነት እኔ እንደገባኝ እሱ እራሱ ቸርዬ የሚያወራውን ገብቶታል እያልኩኝ ነበር ቸርዬ ክብር በልልኝ ፀጋህ ይብዛ ❤❤❤
@hanabelayneh4345
@hanabelayneh4345 2 күн бұрын
ቸሬ ረጅም አመት ኑርልን
@messya7125
@messya7125 3 күн бұрын
አሜን ተባረክ
@mahletteklemariam9318
@mahletteklemariam9318 3 күн бұрын
Amen! Egziabher yebarkeh pastor Chere. Yesemanewen belebonachen Kale hiwot yasemalen mengste semay yawerselen
@MihretKidane-x3n
@MihretKidane-x3n 2 күн бұрын
Men aynet migerm tebarek
@MihretKidane-x3n
@MihretKidane-x3n 2 күн бұрын
Ewnet tenagerh
@zaincell6175
@zaincell6175 3 күн бұрын
EBBIIFAMII ABBAAKOO ❤❤❤❤
@tsedaytube
@tsedaytube 3 күн бұрын
ስለዚህ ወገን ክርስትና የሚኖር ነው እራሳችንን ቀድሰን የጌታን መምጫ እናፋጥን
@lelisewakjira1523
@lelisewakjira1523 3 күн бұрын
Mezmur yemanewu, please share litadergu tichilalachwu? Thanks a lot for the words of God.
@OppoA-fu8et
@OppoA-fu8et 2 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@heven5524
@heven5524 2 күн бұрын
Hi!! 😭😭😭😭😭😭😭
@HoratioTheobald
@HoratioTheobald 2 күн бұрын
12103 West Streets
@bereketgm1136
@bereketgm1136 3 күн бұрын
መግቢያ ላይ ያለው "እኛ ምናምነው" የሚለው መዝሙር የት ይገኛል?
@TarikeKuma
@TarikeKuma 8 сағат бұрын
AMEN AMEN EBIFAMAA ❤❤❤❤😢😢😢
@herokeabusheher4415
@herokeabusheher4415 3 күн бұрын
እና ራሳቹን አጥፉ ብለህ እየመከርከን ነው? ለነገሩ ልክ ነህ መሄዱ ይሻለናል።ራስን ወግቶ መግደል ግን ያስቸግራል። አጉል መነካካት ነው። መታነቅ ወይም የተለያዩ ሃይለኛ መርዞች መጠጣት ይሻላል።
Please Help This Poor Boy 🙏
00:40
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 7 МЛН
大家都拉出了什么#小丑 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 101 МЛН
WORLD BEST MAGIC SECRETS
00:50
MasomkaMagic
Рет қаралды 52 МЛН
/በስንቱ/ Besintu EP 54 "ሰው ምን ይላል"
45:24
ebstv worldwide
Рет қаралды 82 М.
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 642 М.
ስሙ ከስሞች ሁሉ በላይ ነው ፓስተር ደረጀ ሞገስ
56:32
Haya Hulet Emmanuel United Church
Рет қаралды 1,8 М.
"ሰው ሁኑ...!" ፓስተር ቸሬ  | የዘመን ድልድይ  | ሀገሬ ቴቪ
1:14:49
ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV
Рет қаралды 10 М.
አትታወኩ____በፓ/ር ቸሬ የ2017 ዓ.ም የቀረበ መልዕክት
21:04
🛑 NEW || ደመናው አይቀደድም || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan New Sibket 2024
2:30:16
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 200 М.
Please Help This Poor Boy 🙏
00:40
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 7 МЛН