Ephrem Tamiru - ጽድት ያሉ የ ኤፍሬም ታምሩ ለስላሳ ዘፈኖች

  Рет қаралды 965,285

Sir Nathan

Sir Nathan

Күн бұрын

Ephrem Tamiru

Пікірлер: 338
@AbdulmenanSeifu
@AbdulmenanSeifu 3 ай бұрын
ይሄ ዘፈን የወጣበት ጊዜ ኢትዮጵያዊነት እንዴት ደስ እንደሚል ነበር የሰው መተሳሰብ ክብር አይ ጊዜ
@aminsileshi4808
@aminsileshi4808 4 жыл бұрын
ኤፍሬም ታምሩ ለኔኮ ዓምዕሮየ ልዩ ዕርካታን የሚያገኘው ባንተ ሰራወች ነው እውነት ለመናገር ሲከፋኝ ዓምዕሮ የማክመው በኤፍሬም ዘፈኖች ነው የፍቅር ሂወቴም የተቃኘው ብቻ ልዩ ክብር አለኝ ለኤፍሬም ታምሩ ሰላምህ ብዝት ይበልልኝ
@shulemanshamshu7294
@shulemanshamshu7294 4 жыл бұрын
በትክክል
@phillymuhammad4170
@phillymuhammad4170 2 жыл бұрын
Me to 😍🥰
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 2 жыл бұрын
እውነት ነው የኤፍሬም ሙዚቃኮ ቋንቋ ለማይስማው ሑሉ ፍቅር ነው የኔ ዘመዶች ኤርትራ ያሉት እንዳት እንደሚወዱት እኔም ጨመርኩላቸው በጣም እድናቂው መሔኔን አክስቴ ካሴቱን ገዝታ አዲስ የወጣውን አል በምን የዛን ግዜ ገዝታ የስጠችኝ ኤፍሬም ዘፈኖቹ
@helentessema7380
@helentessema7380 2 жыл бұрын
Ene demo hagere tasazngalce ena lebe yerbsebgal ufffff
@yiheyisgetachew1474
@yiheyisgetachew1474 2 жыл бұрын
A
@sarahana7929
@sarahana7929 3 жыл бұрын
የግጥሙ የዜማው መልእክት ልብን እንዴት እንደሚጎትት እንደው የናንተ ዘመን ምናለ ቢያመጣልን እርግት ያላችው በላይፋችው በስራችው በስነምግባር የተሞላችው የኛ ዘመን ሙዚቃ ጩህት ብቻ ወይ መልእክት የለው ወይ ትምህርት አይሰጥ መመናቀር ብቻ ህይወትን እናንተ ኖራችውት አቦ ሰላምህን ያብዛልህ ኤፍዬ የናንተን ዘመን በሙዚቃችው ሳስበው እቀናላው ቴዲ ታደሰ ኤፍሬም ታምሩ አረጋሃኝ ወራሽ ነዋይ ፃሃዬ ጥላሁን ገሰሰ ቴዲ አፍሮ ጎሳዬ ታምዬ አስቴር አወቀ ጂጂ ሌሎችም,,,,,,,,,,,,,,በጣም ነው እምወዳችው እማከብራችው
@munahamiltn6458
@munahamiltn6458 Жыл бұрын
Teddy Tadesse Yeleyal
@sarahana7929
@sarahana7929 Жыл бұрын
@@munahamiltn6458 Exactily Munayaa he is Nbr 1 Ethiopian king of king Lukin like St.Yared he is Our Hero and May king forever 🎶🎶 Tewodrose Taddse❤❤❤
@mintesnottekola5588
@mintesnottekola5588 3 жыл бұрын
"እልፍ አእላፍ " የሚለውን ሙዚቃውን @ 28:00 ላይ እስቲ እንደኔ የሚወደው። Wow ከባድ ግጥም ከምርጥ ዜማ ጋር። Thanks & love you for ever ኤፍሬም, ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ቘ4ገ
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ቘ4ገ 3 жыл бұрын
እኔም። በጣም ነዉ
@lirensoteshome9885
@lirensoteshome9885 2 жыл бұрын
@@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ቘ4ገ wow I am also addicted!!
@belaynehsisay6328
@belaynehsisay6328 Жыл бұрын
አንተም/አንቺም ሙዚቃን እንደኔ በጆሮ ሳይሆን በልብሽ ነው የምታደምጭው!
@solomonmeseker1034
@solomonmeseker1034 Жыл бұрын
በጣም እጅግ በጣም አድናቂው ነኝ፣ከማይረባ ቁርስ የኤፍሬምን ሙዚቃ ማድመጥን እመርጣለሁ
@MnothoZikhali-ml6rw
@MnothoZikhali-ml6rw 7 ай бұрын
Why?😂
@1ትኢትዮጵያ
@1ትኢትዮጵያ 7 ай бұрын
ዘፈንን ማዳመጥ አልወድም ግን የዚህን ዘፈን (ዋልሽሳ ባይኔ) የሚለውን ስለ ሀገር የዘፈነውን ዘፈን አለመስማት አልቻልኩም። 😢😢😢😢ማርያምን ያስለቅሳል በተለይም አሁን ላይ ለተመሰቃቀልን ኢትዮጵያዊያን በሙሉ😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@SmilingCherryPie-hz8nj
@SmilingCherryPie-hz8nj 3 ай бұрын
ኤፋርየ ዘፈኖችህ ሁሌ ይማርኩኛል ከራሴ ጋር እንዲኖር ያጉዙኛል ናቲ ከኤትራ❤❤❤
@አጣ-ሙዲ
@አጣ-ሙዲ 3 жыл бұрын
የድሮ ዘፈን ባይኖር ኖሮ ምን እንሰማ ነበር ግን
@habeshaw3d
@habeshaw3d 3 жыл бұрын
ያሁን ዘፈኖችን ነዋ lol
@wintatesfalem3486
@wintatesfalem3486 3 жыл бұрын
Ewnet new ye'efrem yleyal
@tewodrosyohannes105
@tewodrosyohannes105 2 жыл бұрын
Alubalita!!!!
@topgarement3348
@topgarement3348 2 жыл бұрын
የአሁን
@JamilaBizri-sc8bx
@JamilaBizri-sc8bx Жыл бұрын
😂
@seadawerku7029
@seadawerku7029 Жыл бұрын
ኤፍሬምን ስሰማ ወላሂ ውስጤ ይረበሻል ምንእደማስብ እራሱ አላቅም እደቀውስ ያደርገኛል 😢😢😢😢
@habiibjacam-of4vg
@habiibjacam-of4vg Жыл бұрын
ayzon esh lbego nwi 😢
@1ትኢትዮጵያ
@1ትኢትዮጵያ 7 ай бұрын
me too😢😢😢😢
@behabtukaza7258
@behabtukaza7258 4 жыл бұрын
የኤፍሬምን ዘፈኖች በጣም ነው የምወደው✌✌✌✌✌✌✌✌
@1ትኢትዮጵያ
@1ትኢትዮጵያ 7 ай бұрын
ባይኔ ላይ ዋልሽሳ ባይኔ 😢😢😢😢ስለ ሀገር😭😭😭ሁሉም ያልፋል
@FanomektYe
@FanomektYe 6 ай бұрын
ኤፍሬምዬ ድምፅ መረዋ ❤❤❤❤
@satnawgonderw21
@satnawgonderw21 Жыл бұрын
ኧረ ተው ኤፍሬም ግን ተው ግን ልኑርበት እድሜ ዘመንህን ኑርልኝ ግን ልኑርበት የት ፕላኔት ነው የመጣኽው ግን
@happy-f8j
@happy-f8j Жыл бұрын
እያለቀስኩ ምሰማው ሙዚቃ 😢
@mdabdu904
@mdabdu904 4 жыл бұрын
አፍሬምየ ቀላትየለኝም ረጅም እድሜ ከጤናጋ እዎድሀለሁሁሁሁሁ
@teddyorthodox
@teddyorthodox 2 жыл бұрын
እነዚህ የድሮ ወርቅ ስራዎች ባይኖሩ ምናባቴ ይውጠኝ ነበረ በኔ በዘፈን መመረዝ
@ንለውጢንቓለስ
@ንለውጢንቓለስ 3 жыл бұрын
ከዘፈኖች ኩሩ ኤፍሬም ታምሩ ተብለዋል
@AAa-yc8sq
@AAa-yc8sq 3 жыл бұрын
E.lp
@WoynshetLulu
@WoynshetLulu Жыл бұрын
ምን እንደነካኝ አላውቅም ሰው አበሳጨኝና ይኸው በኤፍዬ ዘፈን ተውጬ ዉዬበት ከምሽቱ (7)ሰአት ሆነ አልተኛሁም ኤፍዬ እባክህ ሁሌም ዝፈንልን በማይሰለቸው ድምፅህ
@belaynehsisay6328
@belaynehsisay6328 Жыл бұрын
አይዞን!
@yoninigussie3069
@yoninigussie3069 4 жыл бұрын
ዘመን የማይሽረው ምርጥ ዘፈን !!
@abrhamgizaw9619
@abrhamgizaw9619 5 ай бұрын
የመጀመሪያ ፍቅሬን ሳስታውስ ኤፍሬም ታምሩ አብሮ ይታወሰኛል❤❤
@selamethio1707
@selamethio1707 3 жыл бұрын
Wow. Tizita gedelgn. Just want to go back home. Thank you Ephrem.
@GGg-yt2tf
@GGg-yt2tf 4 жыл бұрын
የኤፍሬም የፍቅር ዘመን በትዝታ በህር ያሰምጣል
@የአብስራ-ተ1ጨ
@የአብስራ-ተ1ጨ Жыл бұрын
የእናቴ ማስታወሻ😍😘
@dribatura9610
@dribatura9610 6 ай бұрын
በኤፍሬም ዘፈኖች በጊዜዉ በጣም ተደስተንበታል። አሁንም አጅግ ተወዳጅና የማይጠገቡ ናቸዉ። ኤፍሬምን ከልብ እናመሰግናለን። ዕድሜና ጤና ይስጥልን!
@nathysonbelayneh1800
@nathysonbelayneh1800 9 ай бұрын
Efrem's songs are penetrating deep into my soul since my highschool time back in the 80's. I still listen to his exhilarating songs in my car, home, walking etc..wow!!
@solobrand100
@solobrand100 9 ай бұрын
Lol, where are you living ?
@JohnJohn-tb6nu
@JohnJohn-tb6nu Жыл бұрын
Tium gize halifu 1995-2000 Barat Tesheribuwoo Asmera Eritrea, Good time passed long live ledgent Efram Tamru
@እግዚአብሔርመልካምነ-ዐ6ሐ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ዐ6ሐ 3 ай бұрын
ኤፍዬ ለምን ይሆን አንተ ስሰማ ፍቅር የሚዘኝ 😥
@jamalherato5841
@jamalherato5841 3 ай бұрын
ልክ እንዳኔ
@abdifatha4251
@abdifatha4251 2 жыл бұрын
ኤፍ ለስረዎችክ ልዩ ቦታአለኝ
@satnawgonderw21
@satnawgonderw21 Жыл бұрын
ኤኔ በህይወት እያለሁ የኤፍሬም ሙዚቃ በተለያዩ ቋንቋወች ተተርጉመው ለአለም መዳረስ አለባቸው እንዴ እኛ ኢትዮጵያውያን ብቻ በትዝታ አናልቅም ወገኖቸ ኤፍሬም ግን ከሌላ ፕላኔት ነው የመጣው አይደል
@ታመነ
@ታመነ 6 ай бұрын
በትክክል
@DLETEY291
@DLETEY291 3 жыл бұрын
-8:43 anchi nesh hmeme love you Efrem from Eritrea song lovers keep listening
@zeritessema9182
@zeritessema9182 5 ай бұрын
Humm ❤
@የድንግልማርያምልጅነ-አ7ሠ
@የድንግልማርያምልጅነ-አ7ሠ 4 жыл бұрын
ቃላቶች የማጣልህ ዝም ብዬ ልውድህ ኑርልኝ ኤፉዬ❤️❤️❤️
@abrahamdemsie3636
@abrahamdemsie3636 3 жыл бұрын
even if listening musics is sin I never stop listening you because your musics are food for my life,really I like your works. I wish long life for you with healthly and happily.ef you are really excellent singer.
@zeritessema9182
@zeritessema9182 2 жыл бұрын
OMG!!! I miss that blessed time I miss my friends my COUNTRY 😍😍😍😍
@makhdatesfamichael7356
@makhdatesfamichael7356 Жыл бұрын
me too 😢💔
@mehamedahmed1785
@mehamedahmed1785 9 ай бұрын
ዘመን የማይሽረው ምርጥ ድምፃዊ ኤፍዬ
@officialteshetube
@officialteshetube 3 ай бұрын
ስጓዝ ስደሰት ሲከፋኝ ስተኛ ስነሳ . . . ኤፍሬም ኤፍሬም
@temesgendemeke5748
@temesgendemeke5748 2 жыл бұрын
Ephrem is a true legend with immortal / monumental works. I pray for healthy and long life to my brother!!
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
Long Live Efrem Tamru
@amanuelhabte7506
@amanuelhabte7506 Жыл бұрын
Efi the best artist, I am from Eritrea 🇪🇷
@binyamendalkachew7295
@binyamendalkachew7295 5 ай бұрын
😂 Efrem I m from Ethiopia Ok
@amanuelhabte7506
@amanuelhabte7506 5 ай бұрын
@@binyamendalkachew7295 Do you think.
@mulutsehaylisanework1830
@mulutsehaylisanework1830 Жыл бұрын
ኤፍሬም ታምሩ ማለት ምን ብየ እንደምገለጸዉ እራዉ አላዉቅም ንጉስ ነህ ሽህ አማት ንገስ አተ ለሰዉ ልጅ እርጋታን አስተምረሀል የአሁን ልጆች እብደትን አስተምረዋል ማለት ይቻላለ፤ ከምር እረዠም እድሜ ይስጥህ ነገር ግን አትጥፋ አልበሞችን እንጠብቃለን፡፡
@mengieayalew9164
@mengieayalew9164 9 ай бұрын
ኤፍሬምን ስሰማ በትዝታ እነጉዳለሁ
@amanuelgebrezgiabiher1525
@amanuelgebrezgiabiher1525 3 ай бұрын
ቃላት የማይገልፀው ድምፃዊ!!! ኑርልን
@zinetabdosh6088
@zinetabdosh6088 Жыл бұрын
የኔ ነፈሴ መፅናኛዬ ነህ
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 3 жыл бұрын
Thise songe Love all African as mache as i know their is love in the at mosfear thanks for all of you! It's perfection heven 🙏💋💋💋💋💋💋💋🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍❤️🇫🇷🇪🇷🍿🎁🥰🤗
@esayaskidane7787
@esayaskidane7787 3 жыл бұрын
Good Selection! Thank You! Sir Nathan
@sirnathan9752
@sirnathan9752 3 жыл бұрын
You' re welcome bro 😊
@fgfg5829
@fgfg5829 2 жыл бұрын
ኤፍዬ የዘፋኝ ኩሩ ትለያለክ አተ የውስጤን የሚዘፍነው የሚመስለኝ እህ 😭😭😭
@weneshetdebash3561
@weneshetdebash3561 4 ай бұрын
ኤፍዬ አንተ ብቻ ዝፈን 😘😊😘😘😘
@WoynshetLulu
@WoynshetLulu Жыл бұрын
እኔ ምን እንደምል ሁሉ አላውቀውም ተፈጥሮዬ ወሬ አይወድም ነገርግን በእነ ኤፍሬም ሙዚቃ ሳልታክት (24)ስራ እሰራለሁ እነሱን የሰጠንን አምላክ ንም አመሰግናለሁ እድሜም አንዲሰጣቸው❤እፀልያለሁምክንያቱም ከአላስፈላጊ ወሬዎችና ሀሜት ስለሚያድኑኝ እግዚአብሔር ይመስገን
@zaleking5712
@zaleking5712 3 жыл бұрын
Thank you Efrem to give us all those music with good memories, respect efrem from dire dawa
@nura2317
@nura2317 3 жыл бұрын
I am Eritrean and I remember 1997 in Asmera lessening your song
@sewiteyob833
@sewiteyob833 3 жыл бұрын
I wonder how the words you can't understand gives u such a fulfilling enjoyment. He doesn't just sing the words, he sings the emotions behind them. He is incredibly awesome.
@tedlagetachew8489
@tedlagetachew8489 2 жыл бұрын
Iiiiiil
@temesgendemeke5748
@temesgendemeke5748 2 жыл бұрын
Yes, music is universal language.
@samson2247
@samson2247 Жыл бұрын
​@@tedlagetachew8489 . . M. M.. MO . . . .. . M .
@JamilaBizri-sc8bx
@JamilaBizri-sc8bx Жыл бұрын
@samiababu185
@samiababu185 8 ай бұрын
ኤፍሬም አንደኛበህይወቴ ዘመኔ ሌላዘፍኝ አላቅም ለኔ1ኛነህ በቃ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mamowondie-uj4rc
@mamowondie-uj4rc Жыл бұрын
አርቲስት ኤፍሬም ታምሩ የኔ ታላቅ እና ክቡር አርቲስት አንተነህ እወድሃለሁ። ቅር አለኝ...
@CHEKOLAYTENEW-xt1we
@CHEKOLAYTENEW-xt1we Жыл бұрын
My favorite and long lasting musician...Ephrem I wish u a long life
@debishgrimay683
@debishgrimay683 3 жыл бұрын
I am from eritrea efi I Iove you bero . god belss you in your lifeeeee miss you ..........
@MesfinAsrat-w2g
@MesfinAsrat-w2g 8 ай бұрын
Switzerland የብቸኝነት ህይወት
@CAFEVENUS
@CAFEVENUS 8 ай бұрын
I have been listening to this amzing artist for many years and I am not from ERITREA.Who cares.
@kokitsegaye-j6b
@kokitsegaye-j6b 3 ай бұрын
My favourite singer all the time
@noreyyaibrahim7190
@noreyyaibrahim7190 3 жыл бұрын
ኤፍሬም ዘመን የማይሽረው ድምጽ ረጅምና እድሜ ይስጥህ
@promobile1202
@promobile1202 Жыл бұрын
እዉነት ያማል በተለይ ሲከፍ ያንተ ሙዚቃ ማዳመጥ በጎደሎ ቀኔ ተሰድጀ ወይ ከራሴ አልሆንኩ ወይ ከድሜየ አልሆንኩ ሁሉ ነገሬ የጠመመብኝ ከዉልደቴ እስከእድገቴ
@BileneZeleke
@BileneZeleke 4 ай бұрын
አይዞን እግዚአብሄርን ያዝ አጥብቀህ ለምነው ነገርህ ሁሉ የቀና ይሆናል
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 3 жыл бұрын
You rember me my parents dans in thise musique what a good job now i uderstade very well it is love.thakes for evere ❤️❤️❤️❤️❤️👃👃🇪🇹👍🤗🥰
@እኔየበረከትእናት-ወ4ሐ
@እኔየበረከትእናት-ወ4ሐ 4 жыл бұрын
ኤ ፍ ውስጤ !!!! መጽናኛየየየየየየ ነፍ አመት ይኑርልኝ ።
@samsongerma3611
@samsongerma3611 4 жыл бұрын
ምርጥ ዘፋኝ ጥርት ያለ የድምፅ አቀራረብ 👍👍👍👍
@TajUddin-rv4wo
@TajUddin-rv4wo 4 ай бұрын
ዘመን ተሻጋር ሙዚቃ የአእምሮ እርካታ የምርጦች ምርጥ ነህ እድሜነ ጤነ ይስጥህ
@optimisticvlogs
@optimisticvlogs Жыл бұрын
ቃላት የማይገልፁት ሙዚቀኛ ።
@hadasfis5600
@hadasfis5600 4 жыл бұрын
አፈየ ዉሲጠ ነህ እዉነት ዲምፅህን ይማረካል
@YeshitilaLegesse-u7e
@YeshitilaLegesse-u7e 9 ай бұрын
የሙዚቃን ጣዕም የምረዳው ባንተ ነው ንገስበት።
@habelsolomon1085
@habelsolomon1085 2 жыл бұрын
Yenbes megeb ❤ yehan zafan sadamete abata tize yelagale hulam betam yewdaw naber zara be hiwta yalm 😭 abata ewdehalaw belelege menaw antan beyakoyelege
@KadraGebreAmlak7
@KadraGebreAmlak7 9 ай бұрын
OMG! so so sweet ! Translation is not even necessary. Thank you Ephram!! you are bringing 2024 real nice for me
@gerumlema2098
@gerumlema2098 9 ай бұрын
ለኔ ኤፍ ከማንም ዘፍኝ በላይ ነው
@MimiMimi-ye8po
@MimiMimi-ye8po 3 жыл бұрын
የኔ 1ኛ
@yohannesketema6907
@yohannesketema6907 3 жыл бұрын
Wow Ephi song's always bring such a wonderful memory of the people specially my parents and friends as well as my school friends. God bless you all.
@BirhanNigatu
@BirhanNigatu 10 ай бұрын
ኤፊዬ ይለያል ያንተ ሙዚቃ❤❤❤
@ashantiiottore
@ashantiiottore 4 ай бұрын
አዎ ዘመን ተሻጋረ ስራዎች ናቸው።ሁሌም በፍቅር ይደመጣሉ ረጅም እድሜ ለኤፍሬምና ለጋሽ ይልማ ገአብ
@AidaMeles
@AidaMeles 4 ай бұрын
Efremn betam new yemiwedew nurlign
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 3 жыл бұрын
Wow longe laife bothe of you 🙏🤗🇫🇷🇪🇹🇪🇷🇫🇷💋💋💋💋👍🙏
@marufzinab266
@marufzinab266 3 жыл бұрын
My hero ! Forever !
@saifulrana1552
@saifulrana1552 Жыл бұрын
Ephrem your sogns all l Like am Not forget so amazing God bless your from in l Love you 😥💔❤️❤️👂🏻👈💯
@hunegnawtesfa3894
@hunegnawtesfa3894 Жыл бұрын
እረጅም እድሜ ፤ላንተ አቦ ኑርልን
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 3 жыл бұрын
You are ambsder for all of US 🇪🇹👍🤗
@TigistBezabih-dz6mr
@TigistBezabih-dz6mr 4 ай бұрын
ኤፍሬም የኔ ምርጥ..!
@hellotube4433
@hellotube4433 9 ай бұрын
I fall in love when I listen Ephrem songs 😊👂
@fantastic1231
@fantastic1231 2 жыл бұрын
Simply said, the best ever Ethiopian singer!!! I grew up in beautiful Finote Selam, Gojjam listening to wonderful Ephrem's songs and other great Ethiopian songs!!! My family had a bar and I have been absolutely in love with Ephrem's mesmerizing and beautiful songs ever since my childhood there!!! In my view, he's definitely the best singer ever!!! Long live our beloved brother 🙏
@abdifatha4251
@abdifatha4251 2 жыл бұрын
አለህ ያሳልኝ በጣምነው ምወደው
@cameranguytrang.sieunho
@cameranguytrang.sieunho 4 жыл бұрын
ውስጤ ነሕ እኮ ኤፍሬም ❤️❤️❤️
@selamethio1707
@selamethio1707 3 жыл бұрын
I love Ephrem. I was listening to his song since my teenage life back in 1980s.. I called my son's name Ephrem. ..he is 9 now. Every time his song is up, my son is excited to say he popular and has celebrity name. My son doesn't even understand the language much.. I want to to meet you brother one day. Love from Virginia
@ashenafidama4239
@ashenafidama4239 4 жыл бұрын
Endless memories endless love when I lesson ephrem music
@ferealemtadse4512
@ferealemtadse4512 Жыл бұрын
ድምፅ ድልድል ብዙ ትዝታ አለኝ
@ethiopiaethiopia7735
@ethiopiaethiopia7735 4 жыл бұрын
1996~99ሆሳዕና ፍቅር ከትምርት ጋር ማትሪክ ኢንተራንስ ብቻ በኤፊ ...
@lulalula7120
@lulalula7120 3 жыл бұрын
1997
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 2 жыл бұрын
እና ውጤት አመጣሽ መቸም ጥሩ ነገር ስምተሽ እእምሮሽ እየተደስተ ስቅለሽው ይሖናል ውጤቱን
@ethiopiaethiopia7735
@ethiopiaethiopia7735 5 ай бұрын
​@@senaittesfamichael3635 በሚገባ ግን ትዝታው አይለቅም
@natiatme8016
@natiatme8016 2 жыл бұрын
His slow musics are restless not boring even milion times if you hear it and you can hear it any where in transport or house or alone any time vibe
@simongoytom9743
@simongoytom9743 2 жыл бұрын
oh yess
@amanuelsolomun898
@amanuelsolomun898 Жыл бұрын
eninja yhone selam alewu zefenochi wust yemiasdest ❤❤❤
@AleneMulu-uo7fe
@AleneMulu-uo7fe Жыл бұрын
ሙዚቃ
@AleneMulu-uo7fe
@AleneMulu-uo7fe Жыл бұрын
ኤፍሬም አድናቂህ ነኝ
@dagimmisganaw5861
@dagimmisganaw5861 2 жыл бұрын
እኔ ለማግኘት የምናፍቀው ሰው ነው ኤፋ ድምፁ ግጥምና ዜማው አንጀት አርስ ናቸው
@kakamhari1433
@kakamhari1433 6 ай бұрын
I used to litsen efrem in eritrea. Our brothers
@SamsungSamsung-nu6hx
@SamsungSamsung-nu6hx 4 жыл бұрын
ኡ ፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የዘዱሮ ቀን ያልፍ ይሆን
@sarawelasma9455
@sarawelasma9455 4 жыл бұрын
Yemayalef yelem wanawu metages new
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
Yalfal Ayzwuachu Kegizibher Gar
@batistutabatigoal7382
@batistutabatigoal7382 3 жыл бұрын
የኤፍሬም ዘፈን መኪና እየነዳቹ እባካቹ እንዳትሰሙት.......ኤፍሬም ታምሩ ኤሪትራዊያን እንወድሃለን 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 !!
@ገናልጅነኝብላቴናስለፍቅር
@ገናልጅነኝብላቴናስለፍቅር 3 жыл бұрын
🇪🇹 ❤ 🇪🇷
@eyobbelayneh9017
@eyobbelayneh9017 3 жыл бұрын
True
@ታመነ
@ታመነ 2 жыл бұрын
በትክክል ኤፍሬም ታምሩ ከኤርትራ በጣም ነው የሚወዱት
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 2 жыл бұрын
እውነት በጣም እንወደዋለን እኔም ምስክር ነኝ ወድ ስብ ይላል ያክቴ ልጅ ሲጠራው
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 2 жыл бұрын
ኤፍሬም በዘፈንሕ ስውን ትዝታ ከተትከው
@ራኤይዮውሃንስርኣዩ
@ራኤይዮውሃንስርኣዩ 4 жыл бұрын
በጣም ሃሪፍ ደስ የሚል ዘፎንች 🙏💯🙏
@ethiopiantube6125
@ethiopiantube6125 Жыл бұрын
Efu king always tsedet yalu sefen nachew yalut aba kesu lakla sefen ena zefagne erasu yale aymeselegnem s😙orry long live eferaem🥰🥰🥰🥰🥰 my everything love and meaningful mus😭😭😭😭ician attached my life u music too no one can replace u in music
@mukubanti6778
@mukubanti6778 3 жыл бұрын
Never gets old
@SartT-h6d
@SartT-h6d 8 ай бұрын
አሣድጌዉ ነበር ፉቅርሽን ኮትኩቸ አልታዴልኩምጂ ለመብላት ቆርጨ 😢😢😢😢😢😢 ኤፉየ
@ferealemtadse4512
@ferealemtadse4512 Жыл бұрын
ቃል የለኝም
@princebinyamdesalegn1405
@princebinyamdesalegn1405 Жыл бұрын
my soul is just crazy when hear/listen this music lyres .
@alemgebremariam8906
@alemgebremariam8906 2 жыл бұрын
የምን ግዜም ምርጫዬ በዚህ ቆሻሻ ፖሎቲካ ያልተነካካህ የጥበብ ሰው ምርጥ ድምፃዊ ኤፍ በጣም ነው ማከብርህ። ሁሌም ከተወዳጅ ዘፈኖችህ እወድካለው
@JohnMengstaeb
@JohnMengstaeb 4 ай бұрын
Efi zegrid i love you
@genizemzem7910
@genizemzem7910 2 жыл бұрын
sewdke ahnme mzika ale yeble yehnale enamsegnalen
@hiwothabte8811
@hiwothabte8811 3 ай бұрын
gere alegne my favorite
🍉😋 #shorts
00:24
Денис Кукояка
Рет қаралды 3,3 МЛН
My daughter is creative when it comes to eating food #funny #comedy #cute #baby#smart girl
00:17
Win This Dodgeball Game or DIE…
00:36
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 34 МЛН
መልካሙ ተበጀ- ወጌሻዬ Melkamu Tebeje- wegeshaye
4:23
Old Ethiopian music's ቆየት ያሉ ዜማዌች
Рет қаралды 25 М.
Ephrem Tamiru - best songs collection
1:20:53
Art 102 @
Рет қаралды 143 М.
Ethiopian best nonstop - #teddy afro #gosaye tesfaye #mesfen bekele #abdu kiar..
1:44:53
BE EGNA EYITA በእኛ እይታ
Рет қаралды 572 М.
ephrem tamiru
3:03:58
Ethiohope
Рет қаралды 2,1 МЛН
🍉😋 #shorts
00:24
Денис Кукояка
Рет қаралды 3,3 МЛН