🔶 ኤርሚ አሁንም እሳት እንደጎረሰ ነው | ኦርቶዶክስ ሁሌም መልስ አላት | ኤርሚ | Ermi HD | orthodox

  Рет қаралды 5,649

አሐቲ ድንግል - Ahati Dingle

አሐቲ ድንግል - Ahati Dingle

Күн бұрын

Пікірлер: 45
@yekiteawowsonicetanks4612
@yekiteawowsonicetanks4612 6 күн бұрын
የተዋህዶ ልጅ ያደረከኝ ፈጣሪዬ ክብር ይግባህ
@TigistmanTegboshi
@TigistmanTegboshi 5 күн бұрын
ከዚህ በሗላ አንድ ጥቅስ ጠቅሰህ የምታታልለው ኦርቶዶክስ የለም የተዋህዶ አርበኞች አኬ፣ ልደተ,መዝሙር ያሬድ ዘማርያም ፣ፈለገ ፣ዬሐዴ፣ጋድሳ፣ክርስቶፎሮስ፣እዬባ፣ናታኔም ፣ባሩክ፣ተመስገን የጌታ ልጅ ፣እፎይ፣አቡ፣ኤርሚ፣ትንሿ ፣HD፣ወዘተ ጨምሩበት የኔ እንቁዎች ናቸው ቃል የለኝም
@asna7836
@asna7836 2 күн бұрын
እርም አግዚአብሔር ይስጥልኝ ምን እናረጋለን አግዚአብሔር በቃሉ, ይመራችሁ የእግዚአብሔሪን ቃል ያጣመማሉ, እናመሰገኛለን ዎንድማቺን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ueuri3r
@ueuri3r 6 күн бұрын
የኔባለማህተቦች ኦርቶዶክስ በመሆኔ ደስስስስስስስስስይለኛል እናተንስሀይ
@melekeKetema
@melekeKetema 5 күн бұрын
እጅግ በጣም ደስተኛ ነኝ እኔም
@AynalemSefu
@AynalemSefu 3 күн бұрын
ዋው ኦርቶዶክሶች❤❤❤
@Adis2023-q2u
@Adis2023-q2u 6 күн бұрын
ኤርሚ የኛ እንቁ❤ ውድ እህት ወንድሞች ኦርቶዶክስ መሆን በጣም ደስ ይላል እውነት እና እውነት ብቻ በመጮህ ሳይሆን በእምነት መኖርን ከተዋህዶ ተማሩ ❤❤❤❤❤❤❤
@ጎዶልያስቱዩብ
@ጎዶልያስቱዩብ 13 сағат бұрын
እፍፍፍ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በማሆንየ በጣም እደለኛ ነን
@BayushFetene
@BayushFetene Күн бұрын
ኤርሜየ እግዚያብሄር ይባርክህ
@MmAa-jq1zx
@MmAa-jq1zx 5 күн бұрын
ኑበብርሀኑ ተመላለሱ
@AlemneshAdane
@AlemneshAdane Күн бұрын
ኦርቶዶክስ እምነቴ💚💛❤⛪✅
@TigstZewide
@TigstZewide 3 күн бұрын
ኤርሚ ጀግና በቤቱ ያፅናክ ❤❤❤
@teshaletefera1781
@teshaletefera1781 6 күн бұрын
ኤርም በጣም ግሩም ሰው ነህ፡፡ ክርስቶስ እውነቱን እንድገልጥላቸው ፈቃዱ ይሁንልን፡፡
@Desta-zx5nf
@Desta-zx5nf 4 сағат бұрын
ኤርሚ ጀግና የተዋህዶ እንቁ ልጅ ነው በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አይ ጼንጤ ወሬ ብቻ መልስ የላቸውም ሁሉም ክርክር ትዋረዳለች ቱቱቱቱቱ😅😅😅😅😅😅😅
@tsiyem
@tsiyem 5 күн бұрын
እግዚያብሔር ብርታት ይሁንህ ወንድሜ
@genettesfaslase6340
@genettesfaslase6340 5 күн бұрын
ኑ በብርሀኑ ተመላለሡ❤❤❤
@etu819
@etu819 5 күн бұрын
አይ ኤርሚ የኔ ጠንበለል አላለም😂😂😂😂😂 ኤርሚሻ የኔ ጀግና❤❤
@yekiteawowsonicetanks4612
@yekiteawowsonicetanks4612 6 күн бұрын
ፈጣሪ ካንተጋር ይሁን ወንድሜ በርታ
@InnocentWheatField-et1uc
@InnocentWheatField-et1uc 5 күн бұрын
Yene wendem Kal hewet yesmalin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alemwoldeyoans6730
@alemwoldeyoans6730 6 күн бұрын
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ መናፍቅ የራሱን ቤት ሳያፀዳ የሰዉ ቤት ቆሻሻ ነዉ ይላል ፀዳት ከቤት ይጀምራል
@الدوسري-ي4ه
@الدوسري-ي4ه 5 күн бұрын
Bertuln wendmochacn❤❤❤❤❤❤
@TigestEndaylalu
@TigestEndaylalu 3 күн бұрын
ኤርሚዬ የኔ ሎጋ ማለት ነበረ 😂😂😂 ጎበዝ
@EtalemWorku-r8s
@EtalemWorku-r8s 2 күн бұрын
Kelibu kamene lebetu adu yibeqali inesu mifliguti midinw tawqalachu weber idi mo,lalachw new mifelgut wedimoche ihtoche kezi chelema idi woxu irdu wede biranu yimelalsu hyizoki wedme atenmi aseqyek berta❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@سعود-ن1ش
@سعود-ن1ش 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@GrmaMan-nk5ir
@GrmaMan-nk5ir 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤🌺🌺🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@woinshetayalew5181
@woinshetayalew5181 6 күн бұрын
እግዚአብሔር የሱን ቋንቋ ሳያውቅ ቀርቶ ነው በሌላ ቋንቋ ያናገረኝ በሚስጥር ነው የሚለን ይሄ ልጅ እረ እነዚህ ሰዎች ጉዳቻው መብዛቱ ልሳን ቋንቋ ነው አለቀ።
@MalouEthiopia
@MalouEthiopia 5 күн бұрын
👍👍
@Fentefe
@Fentefe 3 күн бұрын
ባለ ዛር የሚባሉ አሉ ዛሩ ሲነሳባቸው ይዘላሉ ይንፈራፈራሉ የሚናገሩትም ማንም የማይሰማው ንግግር ይናገራሉ ።
@ማርኮታኬ
@ማርኮታኬ 5 күн бұрын
የሚቀያየር ልሳን? አዲስ ፖስተር አዲስ አሳብ
@SihinTigabu-q8n
@SihinTigabu-q8n 4 күн бұрын
ልሳን ጥቅሙ ምንድን ነው?
@momethio3664
@momethio3664 2 күн бұрын
ልሳን ማለት ቋንቋ ነው። ቋንቋ ደሞ ለመግባባትና ለመማማር ነው።
@نورهالشهراني-ج2ذ
@نورهالشهراني-ج2ذ 2 күн бұрын
መልስ ልስጥ ብሎ ተምሮ ወጣ😂😂😂😂😂😂😂
@ethiopiawit4171
@ethiopiawit4171 5 күн бұрын
ትርጉም ከሌለዉ የአንዱን ተናጋሪ ልሳን ሌላዉ ሰዉ ካላዳመጠዉ ከመጽሐፍ ቅዱስ ህግ ዉጭ ነዉ።
@MalouEthiopia
@MalouEthiopia 5 күн бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤🎉
@nebiyatn8739
@nebiyatn8739 5 күн бұрын
ህፃን ልጂ ሲጀመር ሀጢያተኛ ነው ሀጢያቱ የአዳም ዘር ስለሆነ ነው ልጁን እድል አልሰጠኸውም አውቀህ ሞተሀል መጀመሪያ ማመን ይቀድማል ስለጥምቀት ከመጠየቅህ በፊትእንደምትሸነፍ ስለምታውቅ ተቅለበለብክ በጣም ቁጭ በልና አንብብ የማሀይም ምእመን ፎሎ ያወክ መሥሏቸው ፐ ይላሉ ወይ አለማፈራችሁ እግራቸው ስር ቁጭ ብላችሁ ተማር
@nebiyatn8739
@nebiyatn8739 5 күн бұрын
ጠከመፅሀፍቅዱስ ውጭ በፍክክር የሚገኝ ድል የለም ወሬ ለምንድነው ያላነበበ ከጣኦት ቤት የሚኖር ጌታን የካዱ የኢየሡሥ ጠላቶች የግብፅ ጣኦት አምላኪዎች መፅሀፍ ቅዱሥ ሥለማያነቡ ክርክር ይወሉ እነሡ ለማምታቻ የሚጠቀሙበት ዘዴ ነው ስለዚህ ከፈሪሣውያን ሽሹ እንቋችሁን እሪያ ላይ አትጣሉ ከቤታቸው ገብታችሁ ሠላማችሁን ካልተቀበሉ የእግራችሁን አቧራ አራግፉና ውጡ ይላል ጨለማ ከብርሃን ጋር ህብረት የለውም በግድም በውድም ቢሆን ከቃሉ በጨመር መቀነስ ስለማይቻል ነግሮ መተው ጥበብ ነው ለማያውቁ ላላነበበ ወቶ ቢናገር እውቀት ለሌለው ምን ይጠቅመዋል ክክክክክክ😂😂😂😂😂
@YaredAyalew-jn1rp
@YaredAyalew-jn1rp 2 күн бұрын
Wy stasaznu ennten eko lemasreat and yaltemare mehaym ybekachuhal wshet beemnager atleflfu
@Fentefe
@Fentefe 3 күн бұрын
ህፃን ቢሞት የት ነው የሚገባው? ስለ ልጆቻቸው ምንም አይገዳ ቸውም? አንድ ነን ይሉሃል ግን ለ3ሺ የተከፋፈሉ ናቸው መጀመሪያ እዛው አንድ ሁኑ።
@lemlemyilma5356
@lemlemyilma5356 4 күн бұрын
Lesan Malet qunequ new tirgum yalew yemisema new bro
@mehariart
@mehariart 4 күн бұрын
babilon besalon
@yemariamalubel5663
@yemariamalubel5663 6 күн бұрын
protestant mn yeshalachew yehon
@heratenegusa1673
@heratenegusa1673 5 күн бұрын
እናንተ መናፍቆች ምን ልታደርጉ ነው የምትገቡት ያማችዋል ውጡ መመለስ የማትችሉ ከሆነ
@eteneshaugereau3246
@eteneshaugereau3246 6 күн бұрын
Full Kidase Geez, Amharic and English kzbin.info/www/bejne/nHqyoZtsZbF4eKM
@Eden-b4b
@Eden-b4b 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
ኤርሚ አፋጠጣቸው| FELEGEATNATYOS | ERMI HD  |
ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ Orthodoxawi media
Рет қаралды 14
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН