🟥 ኤርሚያስ ላይቭ ላይ ሲዋሽ ዮሃዴ መረጃዉን አወጣበት | Mezmur Yared | Lidetekal | Krstofores | Ermias Abebe | Yohad

  Рет қаралды 22,784

እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian

እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian

Күн бұрын

Пікірлер: 176
@lainlain3241
@lainlain3241 Ай бұрын
እውነት እውነት ቲክቶክን ለኦሮቶዶክሳዊያን በጣም ጠቅሞናል ደግሞ ጀግና ልጆች አሏት ተባረኩ እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ
@TigistyegechmoTigistyegechmo
@TigistyegechmoTigistyegechmo Ай бұрын
Betammm
@MadinaAli-c7m
@MadinaAli-c7m Ай бұрын
ውይይቱ ጠቅሞናል ኦርቶዶክሶች በርቱ።።
@GetachewTeketel
@GetachewTeketel Ай бұрын
እውነት እውነት ቲክቶክን ለኦሮቶዶክሳዊያን በጣም ጠቅሞናል ደግሞ ጀግና ልጆች አሏት ተባረኩ እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘
@GetachewTeketel
@GetachewTeketel Ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰የኦርቶዶክስ ፍቅር ያለበት ሰው ላይክ ያርግ😍😍😍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@yosefasfawe2227
@yosefasfawe2227 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በርቱ እኔ እናተን ማግኘት እፈልጋለሁ እንዴት እንደማገኛችሁ ግን አላውቅም ቲክቶክ ብዙም አላውቅበትም አንዳችሁን ባገኝ ደስ ይለኛል ትምህርታችሁ ሀይማኖቴን እንዳውቃት አርጎኛል
@EtesgenetGebemskel
@EtesgenetGebemskel Ай бұрын
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ🙏🙏🙏
@SarahAskal-z3b
@SarahAskal-z3b Ай бұрын
ኤርምያስ ላይ ያለው የምፍቅና ጅኒ ጅኒወች ከነ ልጅ ልጆቻቸው ነው የሰፈሩበት አማላጇ ድግል ማርያም ታሳልሕ 😢😢😢
@Yeshmebat
@Yeshmebat Ай бұрын
😂😂😂😂
@behailuasgdom1101
@behailuasgdom1101 Ай бұрын
ዮሐድ ጀግና የወንጌል አርበኛ ነህ ተባርክ
@kedestblaye1146
@kedestblaye1146 Ай бұрын
ኤሪሜ እና ትዝታው የሚወዱት እንደሴት አልባለታ ነው የሚወዱት እውቀት ወፈ
@azeb9433
@azeb9433 Ай бұрын
እንደሴት አይባልም ❤
@rahelnegash7638
@rahelnegash7638 Ай бұрын
ብትታገስስ ቀለሜ ፉን ፉን ያረግሀል በትግስት ተማር እወቅ ትዕግስት
@eskatube3056
@eskatube3056 19 күн бұрын
አቤት ኮንፊደንስ አቤት እርጋታ አቤት ትህትና እናቴ ተዋህዶ ብዙ ተዘባብተውብን ነበር ተባረኩ ኦርቶዶክሳውያን።❤❤❤❤
@banuengida7539
@banuengida7539 Ай бұрын
ኤርሚያስ ያለፈ አልፏል መናገር ብዙ ቀነስ ብዙ ለመስማት ሞክር
@ahanamesert6742
@ahanamesert6742 14 күн бұрын
fact
@RedietHebistu
@RedietHebistu Ай бұрын
ቀለሜ ድርሳናትን በቤቱ አጭቆ ይዟል😂😂😂 አንድ ቀን ልብህን ያበሩታል
@mekdi1921
@mekdi1921 Ай бұрын
ቀለሜ መች ታግሶ ይሰማል ያቁነጠንጠዋል
@ahanamesert6742
@ahanamesert6742 14 күн бұрын
መንፈሱ ወዶ አይደለም
@MebratuTsegaye-i8y
@MebratuTsegaye-i8y Ай бұрын
አይይይ፣ድንቁርና፣ፈጣሪ፣ከምንፍቅና፣ይሰዉረን
@SnakAbandh
@SnakAbandh Ай бұрын
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@danielfirew9402
@danielfirew9402 18 күн бұрын
ወንድሞቼ ደስ ስትሉ ቃለህይወት ያሰማልን ::
@WaseGetaneh
@WaseGetaneh Ай бұрын
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ❤❤❤
@RomanGenet
@RomanGenet Ай бұрын
ዉይ ኤርምያስ ልቦና ይስጥህ
@ShewitKebede-z3b
@ShewitKebede-z3b Ай бұрын
ቀለሜ ና በብርሃኑ ተመላለስ
@Addigirma-j7p
@Addigirma-j7p Ай бұрын
ቀለሜ መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ፆመኛ ነው ጩወት ብቻ እኔ ላንተ ተከታዮች አፈርኩ😔
@عبدالرحمنمكين-ق9ج
@عبدالرحمنمكين-ق9ج Ай бұрын
እናመሳግናለን ወንድሞቻችን
@Mulu-ut7ep
@Mulu-ut7ep Ай бұрын
ቀለሜ መጀመሪያ በወንጌል መች አመነና ነው ወንጌልን ከገድል ጋር የተጣረሰ አድርጎ የሚሞግተው። መጀመሪያ በወንጌል ቃል ማመኑ ይፈተሽ ያጣመመውን ወንጌል መጀመሪያ ያቃና
@samerkebede9390
@samerkebede9390 Ай бұрын
መናፍቀን ምንፍቅናቸው ከወደቀው ከግል ስብዕናቸው የጀምራል። ጩኸት ክህደት... ረባሽነት
@banuengida7539
@banuengida7539 Ай бұрын
ቀለሜ መተቸት እንጂ ስለወንጌል ማስረዳት አይችልም
@banuengida7539
@banuengida7539 Ай бұрын
የእግዚአብሔር ታምር ላይ ካልተከራከርኩ የሚል አይ ቀለሜ
@Endale-yn9qv
@Endale-yn9qv Ай бұрын
የገድላት መፃሕፍት ካላመተበት ለምን በመፅሐፍ ቅዱስ ስለነገረ ድህነት መልስ ሰሌለው ነው ቀለሜ ብዙ ጊዜ እየገባ የሚጨቃጨቀው
@frehaymanot2324
@frehaymanot2324 Ай бұрын
ተአምር ተብሎ እኮ የተፃፈው ለዛ ነው ።ተአምር ማለት ኡተለየ ነው እግዚአብሔር ያደረገው ድንቅ ነው❤
@emano5974
@emano5974 14 күн бұрын
ወይኔ ቀለሜ ቌንጣ የእውቀት አለመኖርህ ክብር መስቀሉን
@etaferahusisay7927
@etaferahusisay7927 10 күн бұрын
I wish to see the debating between Keleme and Mkanysus on the issue of peptize. please Kelem take the initiative. If you are really in need of the Truth pls do it.
@shewatsehay1
@shewatsehay1 Ай бұрын
የአባታችን አቡን ጊዊርጊዎስ መጸሀፋቸው የትነው የሚገኘው
@muluye-bc4kt
@muluye-bc4kt Ай бұрын
አይ ኤርሜ ሁሌም የእናቴ መቀነት አደናፈኝ😂
@ElsabetTessema
@ElsabetTessema Ай бұрын
በናታችሁ የኤርምያስ ስም ገድላት ድርሳናት ይሁን
@kokobeworku
@kokobeworku Ай бұрын
ሳይሻል አይቀርም😂
@GetahunTekola-b2n
@GetahunTekola-b2n Ай бұрын
Ermias enameseginalen betekristiyanachinin silasaweken thanks bante bet aqaqir mawutatih nw egna gn ende alet eyetenekerin nw .....thanks qalame qalmiye
@alemesoratube9648
@alemesoratube9648 Ай бұрын
Egzabeher salamachu yebezalen wademochachene❤❤❤❤
@fbmobike3296
@fbmobike3296 Ай бұрын
አቶ ኤርሚያስ መጀመሪያ እውቀት ይኑርህ መለፍለፍ ህውቀት አይደለም እባክህ አትበጥብጥ
@DinkuawubeteShewaerkabih-d4x
@DinkuawubeteShewaerkabih-d4x Ай бұрын
ኑ በብረሃኑ ተመላለሱ❤❤❤
@tadw
@tadw Ай бұрын
ኤርሚ በፊትህ እንደማይቆሙና ምክንያት ፈልገው ድቤትህን እንደማይቀበሉ ምንም ጥርጥር የሌለው ነገር ነው:: በቃሉ ከመወያየት ይልቅ መካነ ኢየሱስ እያሉ መደበቂያ ይፈልጋሉ:: ከቃሉ ውጪ የመካነ ኢየሱስን ለድቤት አመጣለሁ ባሉ ጊዜ እኔም ስለ ጥምቀት የቤተክርስቲያናችሁን መጽሃፍ ላምጣ ስትላቸው ወገቤን እንዳሉ ይሄው ሰማን::
@KinduShimelis-k8x
@KinduShimelis-k8x Ай бұрын
ከመጽሐፍ ቅዱስ ብቻ ሲባል እኮ እምቢ አለ አይችልም ማለት ነው።ማስመሰል ማወናበድ ድሮ ቀረ አሁን ወንድሞቻችን ፊት መቆም አትችሉም
@ahanamesert6742
@ahanamesert6742 14 күн бұрын
አሱን ሰው ይፍረድ ከኪሳችው እያወጣችው የምትሰብኩት ጉዳችው ወጣ እንደ ዘንድሮ መናፍቅ የተዋረደበት ዘመን የለም አታይም እየገባክ/ሽ/ ሲንተባተቡ እውነታን መደበቅ አይቻልም ስንቱ እየተመለሰ ነው አምላከሰ የረዳው
@binyamtadesse9387
@binyamtadesse9387 18 күн бұрын
የ"ወንጌል አማኝ"ነኝ እያለ በወንጌል መወያየት ለምን ይፈራል ?
@banuengida7539
@banuengida7539 Ай бұрын
ድንግል ማርያም አረገዘች ወለደች ክርስቶስ ልጇን ይዛ ተሰደደች ሲል መፀሀፍ ቅዱስ በሌላ መንፈሳዊ መፃሀፍ ደግሞ ስለውልደቷ ከዛም በኃላ ስላለው ሊገለጽ ይችላል ይህንን አለማስተዋል ስለምንድን ነው፡
@lemmazewdu9043
@lemmazewdu9043 Ай бұрын
ዝም ብሎ መቀባጠር ብቻ ነው። ቀለሜ አልቻለም።
@mahletlemma2804
@mahletlemma2804 Ай бұрын
እንደው ኤርሚያስን የምትከተሉ ሰዎች መቼ ነው የምትነቁት 🤔🤔🤔
@ahanamesert6742
@ahanamesert6742 14 күн бұрын
አሁን ለምትጠየቀው ነገር ሁሉ የምትመልስበት ዘመን ነው አይን ፍጥጥ የለም አቶ ኤርሚያስ ብዙ ማውራት ለምን ታመልጣለክ መልስ ካለክ ለሁሉም ጥያቄ መልስ ስጥ ጥያቄክን ከምታጣምም ለነገሩ ተባኖብካል የማምለጫክ ስልት ነው አሁን ማንንም አትሸውድም ከእውቀት ነፃ ነክ አይተናል
@SeliNaa502
@SeliNaa502 Ай бұрын
እግዞ ቀለሜ ግን እረ ኡ ያተስ ሰይጣን በግልፅ እየታየ ነው ባተላይ ምን ጉድ ነህ😮😮😮
@makdaabate1385
@makdaabate1385 Ай бұрын
እኛ ታሪክ ሳይሆን ቅድስናውን ነው የምናምነው
@ShewitKebede-z3b
@ShewitKebede-z3b Ай бұрын
ውይይት ለቀለሜ ዲቤት ዲዲዲዲዲ 😂😂😂😂😂
@selometibebe2215
@selometibebe2215 28 күн бұрын
እውነቱን ነው. ገድላት : ድርሳናት, ለመወያያ አይሆኑም ብሎ መድረክ መዝጋት ገድላትን አንቀበልም ብሎ ማመን ነው:: ምክንያቱም ሁሌ በኪዳን በሰዓታቱ እየተሰበከ ልክ መፅሃፍ ቅዱስ ብቻ እንደሚከተል ሃይማኖተኛ መሆን ከባድ ነው ::
@beleteshiferaaw4660
@beleteshiferaaw4660 Ай бұрын
ለመሆኑ ታሪካዊ ድርጊቶችን በምን መልክ ነው ሀሰት መሆኑን ማረጋገጥ የሚቻለው?
@yasmalblooshi6939
@yasmalblooshi6939 Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@makdaabate1385
@makdaabate1385 Ай бұрын
ኑ በብርሃኑ ተመለሱ
@DemKingsOfEthiopia
@DemKingsOfEthiopia 14 күн бұрын
Why don’t you have two separate conversations, one on the Bible and the second on the supplemental books?
@EmebetTesfamichael
@EmebetTesfamichael Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏
@makdaabate1385
@makdaabate1385 Ай бұрын
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ
@sosinaaklog8395
@sosinaaklog8395 Ай бұрын
ለሰው ሁሉ የሚያበራው እውነተኛ ብርሀን ወደአለም ይመጣ ነበር:: በአለም ነበረ አለሙም በእርሱ ሆነ አለምም አላወቀውም:: የእርሱ ወደሆነው መጣ የገዛ ወገኖቹም አልተቀበሉትም:: ለተቀበሉት ሁሉግን በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ስልጣንን ሰጣቸው እነርሱም ከእግዚአብሔር ተወለዱ እንጂ ከደም ወይም ከስጋ ፈቃድ ወይም ከወንድ ፈቃድ አልተወለዱም:: የዮሐንስ ወንጌል 1: 9-13
@WwAa-bh9ov
@WwAa-bh9ov Ай бұрын
ታቦተ ፂሆን ቅዱሰ መሰቀሉ አመጣጡ ላይ መወያየት እፈልጋለሁ ብለህ ድርቅ የምትለው ኣጣራልኝ ተብለህ ከነጮች የተቀበልከው ገንዘብ አለእዴ😂😂😂
@Kidusk.T
@Kidusk.T Ай бұрын
የርሚያስ የሚሉት በሽተኛ።ሀይማኖት የሚመሰረተው በመፅሐፍ ቅዱስ ነው።በመፅሐፍ ቅዱሱ መወያየት ስለማይችል ገድል ገድል ይላል።
@GechKef
@GechKef Ай бұрын
የመፅሐፍ ቅዱስ ፆመኛው
@lidulidiya5529
@lidulidiya5529 Ай бұрын
ከእውቀት የፀዳ ነው ቀለሜ
@tigistm3849
@tigistm3849 25 күн бұрын
Who is Ermias after all???????
@ahanamesert6742
@ahanamesert6742 14 күн бұрын
tiktok ለኦርቶዶክስ ወንድሞቻችንና እውነትን ለሚፈልጉ ሁሉ ጠቅሟል የመናፍቅ ጉድ የወጣበት ነው አምላክ እነዚህን ድንቅ ትልቅ ፀጋ ያላቸው ወንድሞችን የሰጠን አምላክ ይመስገን እንደፈለገው ከደረት ኪሱ ከኋላ ኪሱ ከፊት ኪስ እያወጣ ሰውን ሲያታልል የነበረበት ዘመን አብቅቷል ኦርቶዶክስን ስትሳደብ የነበርክ መናፍቅ አሁን ስትጠየቅ አይን ፍጥጥ ጥርስ ግጥጥ ሆነ ሲጀመር የተለያየ አስተምሮት ካላቸው መናፍቅ ምንም ትከከለኛ መፅሐፋዊ መልስ አይኖራቸውም ሲሸነፉ ይሳደባሉ ይበጠብጣሉ በውይይቱ የምናየው ነው በውነት ጰንጤ መሆን ያሳፍራል በዚህ ዘመን እውነትን ለገለፀልን አምላክ ይክበር ይመስገን ህዝቡን ስሸውዱ በውሸት ት/ም ያሳዝናል የሚገርመው ደግምሞ ምላሳቸው አይሸነፉም ልከሰ እንደ ሜሎስ ኑአሚን አንዳዋረደችው ለሷ እንኳን መልሰሰ መስጠት የማይችሉ ናቸው እንኳን ለኛ መምህራኖች ንቁ እነሱን የምትከተሉ አምላክ የላቸው ቅዱሳን የላቸው ጌታ ይርዳችው እመአምላክዬ ትርዳችው
@DagnachewDemisew-fs5un
@DagnachewDemisew-fs5un Ай бұрын
አይ ቀለመ ወርቅ አይተንፍሱ!. ስለ ታሪክ ከታሪክ ባለሞያ ጋር አውራ! ኦርቶዶክስን ለመክሰስ ብለህ አገር እየካድክ ነው!
@SamuelBelhu
@SamuelBelhu Ай бұрын
በጣም ይቅርታ ወንድሞቼ እባካቹ ይሄ ሰው ምንድነው ጥቅሙ በውነት በጣም ይገርመኛል ተክልዬን እውቀቱ አይገባኝም ከስድብ ውጭ ሌላ ነገር አያቅም እስኪ አለም አቀፍ ዲ ቤት እይ ኦርቶዶክስ ያካዬዱትን ተመልከት መሰረታዊው ነገር የሰው ልጆች ሁሉ የሚያምኑበት መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ተወያይ ያ ነው የሰው ልጆች የሚያምኑበት እኛ ግን መጽሐፍቶቻችን ገድላቶቻችን ጥንካሬዎቻችን ናቸው እና አንተ በመጽሐፍ ቅዱስ ተወያይ እውቀት ካለክ እውቀት ማለት መጽሐፍ ቅዱስን ለማስተማር ጥረት አድርግ
@mollaabate9463
@mollaabate9463 Ай бұрын
የአባታችሁን ስራ ነው ሁሌ የምታደርጉት እንጂ ኤርሚያስ እነዳንተ አይደለም።
@mhretwelde-zc4qj
@mhretwelde-zc4qj Ай бұрын
አይ ቀለሜ😂😂😂😂😂😂ያሳዝነኛል
@yeshwerk8097
@yeshwerk8097 Ай бұрын
Ene gen yhe sew Aydekemwem msadbe Adkemwe
@endalkacheweshetu336
@endalkacheweshetu336 Ай бұрын
ከ ጥንቆላ ኑ ወደ ብርሃን
@BirukDaniel-y4h
@BirukDaniel-y4h Ай бұрын
Erimias enidet tiketayochun enidemifoger of course yakiwale
@ethioeri1550
@ethioeri1550 Ай бұрын
Eree yehen awko abed lemendenew metgabezut? Anfelegewum
@robeldebrezion4866
@robeldebrezion4866 Ай бұрын
Wishet minim aytekmim.awnet gin wede hiwet wede kurustos yadersal.please temelesu kurustom ayetebekechu new.
@tehunget3830
@tehunget3830 Ай бұрын
እንደው መድአንያለም ክርስቶስ ምን እያጨሱ ነው እነእዚህ ጴንጤዎች አንዱ እንኩዋን በስእተት እርጋታ ያለው ይጥፋ ቆይ በመፅሀፍ ቅዱስ ላይ እንቢ ያልከው ገባን እውቀቱ ስለሌለክ ነው ግን ለምን አልችልም ማለት ፈራች ቀለሜ ሲጀመር የምናውቃት ስትሳደብ እና ስትሽለጠለጥ እንጂ ስታስተምር አይደለም
@solomonjima2097
@solomonjima2097 Ай бұрын
ታሪክን ማረጋገጥ ይቻላል እንዴ? በጣም እኮ ከባድ ነው እንዴት አድርጎ ስህተት መሆኑን ያሳያል? ሳይንቲስቶች ራሱ ብዙ ዶክመንቶችን አይተው ብዙ የተጻፈለትን እና የቁፋሮ ማስረጃ የተገኘለትን አመሳክረው ይህ ሊሆን ይችላል የሚል ግምት ይሰጡ ይሆናል እንጂ በአካል እንደነበረ ሰው በእርግጠኝነት መናገር ይችላሉ ብዪ አላምንም።
@naturalrelaxtion583
@naturalrelaxtion583 Ай бұрын
Orthodox bemehone betam aferku ye ewnet endet be metshafochachen mels endet yelenem
@dani-nx9oq
@dani-nx9oq Ай бұрын
Ye Yuhadn Mels Ayeshiwa..
@henokshimels8997
@henokshimels8997 Ай бұрын
ዝም በል አጭበርባሪ ኦርቶዶክስ አይደለህም ፣ እዚ ጋር ስለኦርቶዶክስ ኔጋቲቭ ነገር ከማውራት ውይይቱን ለመረዳት ብትሞክር ጥሩ ነው
@tigistselashi8431
@tigistselashi8431 Ай бұрын
አጭቤወ😂😂😂😂
@kokobeworku
@kokobeworku Ай бұрын
ኦርቶዶክስ አይደለህም😅
@AbebawEshetu-h3g
@AbebawEshetu-h3g Ай бұрын
አሱ እኮ የሚያቀው ዶ/ር ዘበነን መስደብነው የሚያቀው እንጅ ወንጌሉን የት ያቅና ነው።
@MeskeremMeta-oq2if
@MeskeremMeta-oq2if Ай бұрын
እናንተ የመሳሰሉ ልጆች በዚህ ሚድያ መምጣት በራሱ ለሱ እራስ ምታት ነው ብቻውን ሲሳደብ አይ ባይ ሳይኖረው ስንት አመት ኖረ እኛም እያየነው ከመቃጠል ሌላ አማራጭ አልነበረንም ዛሬ በእናንተ እፎይ ብለናል ከሚያስታቸው ሰዎች ደርሳችኃል እሱ ከበቂ በላይ ለሱ እራስ ምታት ነው ስድብ እንጂ ወንጌል ጥማቱ አይደለም ከዚህ ሰው ጋር ክርክር አቁሙ እሱ ተዋህዶ ብትጠፋለት ደስታው ነው ቃልቻ እንኳን እንዲ አይቃወምም እሱ ለወንጌል ቀንቶ መሰላቹ ጆሮዎንም ልብንም ድፍን ለምን ትደክማላችሁ እሱ ፀቡ ከቤተክርስቲያን ጋር ነው
@HalewiyaIssa
@HalewiyaIssa 16 күн бұрын
እረ ይሄ ሰውዬ ብዙ ነገር የምንማርባት ውዱን ሰአት እየበላብን ነው እረ በቃ ይገለል በጸሎታችን ብቻ እናስበው ወንድሞች አሁን መማር ብቻ እፈልጋለን ክርክሩ አሁን ምንም ጥቅም የለውም ለኛ
@solomona6221
@solomona6221 Ай бұрын
አንድ ሰው ድርሳናት እና ገድላትን ባይቀበል ኦርቶዶክስ መሆን ይችላል ?
@ተስፋብሩ
@ተስፋብሩ Ай бұрын
ይችላል ፥ቀድሞውንስ ብዙዎቹን ጭራሹንም አናውቃቸውም
@tekemet1698
@tekemet1698 Ай бұрын
​@@ተስፋብሩ አይችልም። ከየት ነው የተማርከው። በመጀመሪያ ገድል እነሱ ስላጥላሉት አይደለም ተማር መጀመሪያ ። የተለየ ነገር ስላለ አይደለም ገድላትን አያቁም ብለው ስለሚያስቡ ስለሆነ ነው።
@avivagedamo1587
@avivagedamo1587 Ай бұрын
አምንበታለሁ ለሚለውም ያሳፍራል አደለም ለኦርቶዶክስ
@banuengida7539
@banuengida7539 Ай бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መጽሀፍ ቅዱስን እንጂ መመሪያዋ ገድላት መፀሀፍ አይደሉም ኤርሚያስ/ቀለሜ/ ስለንጉሱ እናውራ ሲባል ስለተመሪው ህዝብ ካልሆነ እያለ ነው
@BulukoTextile-e9u
@BulukoTextile-e9u Ай бұрын
Arrmyas Eko Kewuket Yasda Sew new Wndmocha Atdekemu Bewket Sayehon Bemuket new yamyawora Ysedeb Temhert Bat New Ytmarew !!
@HalewiyaIssa
@HalewiyaIssa 16 күн бұрын
እረ ተጫወተበት ጊዜአችንን ኡኡ ኡኡ ይሄን ሰውየው 😂😂😂😂😂😂😂
@SebkeberDamene
@SebkeberDamene 2 күн бұрын
Meskel kibr kalelew lamin beye charchachu meskel taregalachu inam metsaf kidus layis lamin taregalachu ??ante ina tizitaw abdachuhal zemed yelachum inde
@sosikassahun2190
@sosikassahun2190 Ай бұрын
አቤት ቀለሜ እኔነኝ ያለች ነገረኛ ሴት እንኳን የሱን ያህል አሉባልታ አትችልም እንደወንድ ወጥቶ ሰርቶ አያውቅም በአሉባልታ ይተዳደራል
@ሰላም-19አባቴ
@ሰላም-19አባቴ Ай бұрын
ውይ ጉድ😂 ቀለሜ እየሮጠ አሰችገርን እኮ ኦርቶዶክስያን😂
@ShewitKebede-z3b
@ShewitKebede-z3b Ай бұрын
እናንተ የተዋህዶ እንቁዎች ወደ ፊት
@LiliTesfaye-y9x
@LiliTesfaye-y9x Ай бұрын
Ende Ermiyas yemebalew swye telk sw neki tananashocheki betmona seyadametu anhiti gin enye becha nigei awakeye lemn telaleki ende ar Shem of u
@asfaw8603
@asfaw8603 Ай бұрын
መጵሐፍ ቅዱስን ከፍሎ እያመነ ገድላትን አይረደም አያምንም
@Teklemichael
@Teklemichael Ай бұрын
Ermias Setup serto Dingle Mariamn Enamelkalen asblo siyasmesekr neber weshetam yehone sew new
@heranabreham4075
@heranabreham4075 7 сағат бұрын
Ermeyasen befgom atechelotm
@eyobtilaye5233
@eyobtilaye5233 Ай бұрын
አቶ ኤርሚያሰ በመፅሀፍ ቅዱስ ብቻ ለመወያየት ፈራህ? ሰነፍ ተማሪ መላ ያበዛል
@BenyamMekuria
@BenyamMekuria Ай бұрын
አይ ቀለሜ ቀነኒሳ እንኳን አይቀድመውም😂😂😂😂
@mesfinayele4337
@mesfinayele4337 Ай бұрын
ይሄን የሚከተሉት ናቸው የሚያሲያዝኑኝ
@HelenZeleke-gi3cg
@HelenZeleke-gi3cg 17 күн бұрын
ምን አገባህ ገድላንት ብናምን ምን አገባህ
@GechKef
@GechKef Ай бұрын
መፅሐፍ ቅዱስ ብቻ ከሰረ። ውሀ በላው
@YerosenDinku-l4k
@YerosenDinku-l4k Ай бұрын
Badanib anibib liyunatun atidabalik
@Fentefe
@Fentefe Ай бұрын
ቀለሜ ቅዱስ አይደለም ለማለት ነው? ይሄ ሁሉ መጋጋጥ ውይይቷን የሚያፈርስበት ነጥብ ያገኘ መሰለው
@Ssssss-c1i
@Ssssss-c1i Ай бұрын
ታድሎ ኤሪሚያስ መሀላ የዱርዬ ደረት ያሳፋል አቤት አደፋፈር ትምለዋለህ አረ እግዚአብሄር ከዚሂ ከተቃውሞ በሽታ ያውጣህ
@samerkebede9390
@samerkebede9390 Ай бұрын
ምን አይነት ድፍረት ነው እናንት ጼንጤዎች መናፍቃን ያላችሁ ልባችሁ አብጦ አምላክን የተገዳደረ ድፍረት ውስጥ ገብታችሁ በፍፁም ቅድስት የሆነች የኦርቶዶክስ መፃሕፍትን የምትተቹ?
@Yeshmebat
@Yeshmebat Ай бұрын
አኩቻ ቁጥር 3ት😂😂😂
@genetgirm3649
@genetgirm3649 Ай бұрын
ላይቭ ላይ በኖር እዉነት የመሰለኝ ነበር አሁን ግን የዮቲቭ ያቅራቢው ውሸት ነው ያየሁኑ
@sirgut168
@sirgut168 Ай бұрын
የኤርምያስ ጉዳይ እኮ የጉድ ነው።ታሪክ መች የመዳን ጉዳይ ሆነ።ኢትዮጵያ ሆነ አልሆነ ቅድስናውን አያሳጣውም!!!
@ayalewasres-l3x
@ayalewasres-l3x 14 күн бұрын
ወይ ፔንጤዎች ከዚ ቀደም ኦርቶዶክሳዊያን ምንም መጸሀፍ ቅድስ አያነቡም እዉቀት የላቸዉም ስትሉ ቆያችሁና።አሁን እናንተ በምትሉት በመጸሀፍ ቅድስ መሠረት እንወያይ ስትባሉ ተገልብጣችሁ በመጸሀፍ ቅድስ ላይ አንከራከርም ስትሉ ግዜ ደጉ ሁሉን ያሳያል ከማለት እና እግዜር ይመስገን ከማለት ዉጪ ምን ይባላል።
UFC 287 : Перейра VS Адесанья 2
6:02
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 486 М.
Какой я клей? | CLEX #shorts
0:59
CLEX
Рет қаралды 1,9 МЛН
lemlem  chanal  ለምለም ቻናል is liveኣዶ ሂወት እያ❤
27:39
lemlem chanal ለምለም ቻናል
Рет қаралды 43
አኬ እና ኤርምያስ ፊለፊት ተፋጠጡ
1:31:01
Orthodox 24-ኦርቶዶክስ 24
Рет қаралды 4,5 М.
ጴንጤው ሰገደ | ዲያቆን ፈለገ አትናቴዎስ, ዲያቆን ዘማርያም
1:49:39
ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan
Рет қаралды 15 М.
አኬ በገዛ ቤታቸው አስተማረልን | Apostoloc Answers | | EPHREM BALEGIZE | ake |
1:27:21
ሶፊያ ወደ ኦርቶዶክስ ልትመጣ ይሆን ?  | sofiya | Binyam shitaye | zemaryam |
1:05:44
ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ Orthodoxawi media
Рет қаралды 17 М.