No video

ኤርትራ የኢትዮጵያ አየር መንገድን አገደች! //በአማራ ክልል የሀገር ሽማግሌዎች ተረሸኑ! //ለአዲስ አበባ የመጠጥ ውሃ መፍትሔ ተገኘ!//

  Рет қаралды 11,335

Haq Ena Saq ሃቅ እና ሳቅ

Haq Ena Saq ሃቅ እና ሳቅ

Күн бұрын

Пікірлер: 88
@edenethiopia9901
@edenethiopia9901 Ай бұрын
ያግድ ተገላገልን
@yh4es
@yh4es Ай бұрын
ሺህ ጊዜ ያግድ ከነሱ የተረፈን በመቶ ሺህ የሚቆጠር ስደተኛ ማጅራት መቺ ነው በዚህ ላይ ፋኖ የተባለውን አሸባሪ የጦር መሳሪያ ማስታጠቅ ነው ገርጨጭ ውስጥ የተረሸኑት ንፁሀን በሙሉ የተገደሉት ኤርትራ ሄደው ሰልጥነው በመጡ ፋኖዎች ነው
@selamgeleyessus799
@selamgeleyessus799 Ай бұрын
እኛ ኢትዮጵያውያን ስትመጡ እንቀበላለን ስትየዱእንሸኛለን
@genetabebe8526
@genetabebe8526 Ай бұрын
ተገላገልን
@woldefantu75
@woldefantu75 Ай бұрын
በመጀመሪያ የአለበትን እዳ ይዝጋ የኢትዮጵያን አየርመንገድ ከማገዱ በፊት
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale Ай бұрын
ከዛሬ ጀምሮ አይልም ምን መስከረም ሀያ ድረስ ማለት ያስፈልጋል ተገላገልን የነሱ ዘራፊዎች ወንበዴዎች ሌቦች ሰካራሞች አስቸግረዉናል
@mametohem7990
@mametohem7990 Ай бұрын
ፈጣሪ ኢትዮጵያ ሰላምአድርግልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale Ай бұрын
እነ ፋሲል ደረጀ 360 መሳይ ከዉጭ ሆነዉ ፋኖን በማዘዝ የአማራን ህዝብ እያስጨፈጨፉብን ነዉ ፈጣሪ የሰሩትን ሴራ ሁሉ ወደራሳቸዉ ይመልስባቸዉ አሜን 🙏🙏🙏
@lovenature4241
@lovenature4241 Ай бұрын
AMEN!!!!
@abdurahmanmohammedsani343
@abdurahmanmohammedsani343 Ай бұрын
ባቄላ አለቀ ፈስ ቀለለ አሉ!
@fautunegusse3042
@fautunegusse3042 Ай бұрын
tekkl tekkl
@selamgeleyessus799
@selamgeleyessus799 Ай бұрын
እኛ ነን መዝጋት ያለብን
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p Ай бұрын
ፋኖንም ሸኔንም ጁንታንም አሏህ እልም ያድርግልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ጦርነት በቃን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@MelkamsewAyal
@MelkamsewAyal Ай бұрын
🚩ከጃውሳው፦ ዘመነች ካሴ የገዳሟ አይጥ፤ ከሸኔ፥ ጃልማሮ isis፤ ከጁንታው፥ ሴሰኞቹ ሽማግሌዎች የህውሀት ጉልበተኞቹን፤ ከምድር ላይ እስካልተወገዱ ድረስ ምንም ሰላም አይገኝም።
@Samitrghh
@Samitrghh Ай бұрын
የአብይ ድራማ ነው የራሱ ሸኔ የራሱ ፋኖ የራሱ ወያኔ የራሱ ሽማግሌም የራሱ አጋች ገዳይ ዘራፊ አፍራሽ ቤት አቃጣይ አለው በወያኔ ጦርነት ጊዜ የትግራይን መሪዉችን የኢትዮዺያ ህዝብን ያጃጃለበት ሽምግልና ሽማግሌ የተባሉትን እንኮን አታለላቸው የሱዳኑን መሪ አልቡራሀንን ጦርነቱ ከመጀመሩ ከ8 ወር በፊት አንደኛ ከትግራይ ጋር ከዛ ከአማራ ጋር ቀጥዬ ከኤርትራ ጋር ልዋጋ ነው እኔ የጎደርን መሬት እሰጥሀለው አንተ ደሞ በምላሹ አማራን ትግሬን ኤርትራን በስደት እዳይመጡ ያዝልኝ ግደልልኝ ህፃናት ወጣት ሽማግሌ እዳትል ብሎ ተስማምቶ አአ የሚክል መሬት ሰቶታል እንግዲ ከዛ ነው ሽማግሌ ሰሜን እዝ እያለ ድራማ የጀመረው እየቀረፀ አለምንም የኢትዮዺን ህዝብን ያጃጃለው ከዛ በፊት የትግራይን ህዝብን ለማስቆጣት ያላደረገው ጥረት የለም አንዴ መንገድ ሲዘጋ ሲያዘጋ አንዴ ከስራ ሲያባርር ወዘተ አሁን ድራማውን በአማራ ቀጥሏል ከዛ በዙር ኤርትራ ደቡብ ኦሮሞ ለስልጣኑ ሲል ሙሉ ኢትዮዺያ ቢጠፋ ችግር የለበትም
@seait840
@seait840 Ай бұрын
@@Samitrghh ድንጋይ እራስ
@milionephrem489
@milionephrem489 Ай бұрын
#የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ ባከበራቸው ባስጠለላቸው ባጎረሳቸው ህዝቦች ዘላለም የሚነከስ የሚዋረድ ገራሚ ህዝብ ነው። ወዳጁንም ሆነ ጠላቱን የማይለይ ምስኪን ህዝብ ነው። ጥቂት ኤርትራውያን ለኢትዮጵያ ጥሩ አመለካከት ቢኖራቸውም አብዛኞቹ ምቀኞች ናቸው። ጣሊያን ቀጥቅጦ በባርነት ስለገዛቸው ሁሌም በበታችነት ስሜት በሽታ የሚሰቃዩ ናቸው። ለኢትዮጵያ ነቀርሳዎች ናቸው። ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በንጉሱ ዘመን ጀብሃን በንግግር ወደሰላም እንዲያመጣ ተመልምሎ በወቅቱ ሰላሳ ሺህ ብር ተሰጥትት ቢላክ በሲአይኤ ተጠልፎ የጀብሃ አመራሮችን በመርዝ ገሎ ኤርትራን ከኢትዮጵያ ለመገንጠል ሻዕብያን የመሰረተ ከሃዲ ነው። የኢትዮጵያን እድገት የሚጠላ ክፉ ሰው መኾኑን ለማወቅ የቀደመ ታሪኩን ማወቅ ተገቢ ነው። ያኔ ወያኔን አደራጅቶ አሰልጥኖ እና አስታጥቆ ኢትዮጵያውያንን በወያኔ ግፍ አገዛዝ እንዲማቅቁ ያደረገ ኦነግን ግንቦት ሰባትን አስጠልሎ የኢትዮጵያን ስም ያጠለሸ ያንቋሸሸ ሰው ነው። ኤርትራን ከኢትዮጵያ ገንጥሎ ኢትዮጵያን የባህር በር አልባ ያደረገ አሁን ደግሞ የአማራ ሽፍታዎችን እያደራጀ እያስታጠቀ ኢትዮጵያን የሚያተራምስ ሰው ነው። ኢሳያስ አፈወርቂ ማለት የማይወደውን የኤርትራን ህዝብ በግድ አፍኖ የሚገዛ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ነፃ ሚዲያ ፍርድ ቤቶች እና ጠበቃዎች የሌሉባት ኤርትራን የምድር ሲዖል ያደረገ ሰው ነው። ምስኪኑ የኢትዮጵያ ህዝብ በወያኔ ዘመን በኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ጊዜ ኢሳያስ ገንጣይ አስገንጣይ እንዳላለው ሁሉ እርቁ በተፈፀመ ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ ሲመጣ የአዲስ አበባ አጎራባች ህዝቦች እና አዲስ አበቤዎች ግልብጥ ብለው በመውጣት ከቦሌ እስከ ቤተመንግስት ያለው መንገድ በከፍተኛ ህዝብ ተጥለቅልቆ በበርካታ የሰላሌ ፈረሰኞች አጀብ ወደ ቤተመንግስት ሲያቀኑ የነበረው ደማቅ የህዝብ አቀባበል የቅርብ ጊዜ ትዝታ ነው። በተጨማሪም ከአዲስ አበባ እስከ አዋሳ በኢትዮጵያ ሰማይ ስር ኢሱ ኢሱ የሚል ስም ገዝፎ ሲጠራ ነበር። የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ ገራሚ ህዝብ ነው። የአንዳንድ ክልል ህዝቦችማ ለፕሬዛዳንት ኢሳያስ ቡልኮ ጋቢ አልብሰው ገንፎ እያጎረሱ ጣቱ ላይ ወርቅ እያጠለቁ ፈረስ ከነኮርቻው ጋሻ ከነ ጦሩ በስጦታ ያበረከቱ ህዝቦች ናቸው። ሰሞኑን የወደብ ጉዳይ በሰጥቶ መቀበል መርህ ከሶማሌላንድ ጋር የመግባቢያ ሰነድ መፈረሙን ተከትሎ የኢሳያስ መንግስት ከፍተኛ ተቃውሞ አሰምቶ ከኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች ጋር አብሮ ጦር መስበቅ ጀምሯል። የኢሱ ስልጣን ዘመኑ ከነ ክፉ ስራው ማብቂያው የደረሰ ይመስላል። ኤርትራውያንም ከፕሬዘዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የግፍ አገዛዝ ነፃ መውጫቸው የቀረበ ይመስላል።
@sarajoh313
@sarajoh313 Ай бұрын
We love Esu🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️🙏
@milionephrem489
@milionephrem489 Ай бұрын
@@sarajoh313 አዝላችሁት ዙሩ ይሄን ነቀዝ ባንዳ
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p Ай бұрын
@@milionephrem489 ኤርትራም ሆነች ሱማሌ ሱዳንም ሆነች ጅቡቲ ሁሉም የግብፅ ተላላኪ መሆንን ከመረጡ እና ኢትዮን ለመቀራመት አፋቸውን ከከፈቱ እኛ ኢትዮጲያኖች ሴት ወንድ ትልቅ ትንሽ ሙስሊም ክርስቲያን እጅ ለጅ በመያያዝ ከብረት ጠንክረን አፋቸውን እስከመጨረሻ መዝጋት አለብን እመኑን ከትልቅ ፈተና በሆላ ትልቅ ድል አለ ይሄ ሁሉ ፈተና የተጋረጠብን እንድሁ አይምሰላችሁ ፈተናወችን በአንድነት እና በጥንካሬ መወጣት ከቻልን ድሉ የኛ ነው በርግጥ ከችግር በሆላ ምቾት አለ እናማ ቆራጥ እና ጠንካራ መሆን ያስፈልጋል ሀገራችን ከውስጥም ከውጭም ጅቦች እና ባንዳወች የምትፀዳበት ዘመን የቀረበ ይመስላል ኢትዮጲያ ታሸንፋለች ምክነያቱም ፈጣሪ ከኢትዮጲያ ጋር ነው ኢትዮጲያን ለማፈራረስ ያልደከመ ያልዳከረ የለምኮ ግን በፈጣሪ ድጋፍ እዚ ደርሳለች ዛሬም ነገም ታሸንፋለች ጠላቶቿ ያፍራሉ ኢንሻ አሏህ
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p Ай бұрын
@@milionephrem489 እኛ ኢትዮጲያዊያኖች አንምበረከክም
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm Ай бұрын
@@ser278: when you flying to Addis, you are coming with one suitcase. However, when you fly back to Asmara, you are returning with six suitcases. That forced the Airline to abandon some people suitcases to avoid over weight for lift off. Since, your mentality and believe about Ethiopia and the citizens , “we are more special people than down south” , your government make a decision based on political rather socioeconomic benefit!. Good luck to them! There is nothing to be stolen the thing you purchase from Ethiopia!.
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale Ай бұрын
ኢሄ ሴረኛ ሽማግሌ የቆረቆዘች ከተማዉን እናሞቅለት ነበር
@kokebsisay2055
@kokebsisay2055 Ай бұрын
እሠይ ተገላገልን
@helenayele6541
@helenayele6541 Ай бұрын
ሽሮና በርበሬአችን ጤፋችን አረፈ ባቄላ አለቀ ፈስ ቀለለ
@kefetatube3338
@kefetatube3338 Ай бұрын
ይሄ ለኢትዮጵያ ትልቅ እረፍት ነው ኤርትራውያን አይምጡብን አገራቸው ይቀመጡ ከአሁን በሆላ የአይናፍር ፖለቲካ አይሰራም እልልል ደሰ ብሎናል No more shabia in Ethiopia!!!
@sarajoh313
@sarajoh313 Ай бұрын
😂😂😂😂
@Abichu-eg7qh
@Abichu-eg7qh Ай бұрын
Ethiopian 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 Ай бұрын
እንዴውም ኑሮም ይረክሳል ቤትክራይም ይረክሳል :: ጤፉና ቡናው ይጏዝ ነበር እፎይ ኢሱ ተገላገልንህ :: ኢሱ የምልህ ባወደስኩበት አፌ እንዳልሰድብህ ነው ምክንያቱም ጨዋ ነና እኛ እኮ ከነመሪያችን ጨዋዎች ነን ሲነኩን ግን ይደብረናል እናም ኢሱ ተረጋጋ ገና ምን አይተህ ኢትዮጵያችን ከፍፍፍፍ ትላለች :: እደግመዋለሁ እድሜ ሰጥቶህ ያሳይህ::
@kukulu99
@kukulu99 Ай бұрын
እኛኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራ በሰላም ብንኖር ለሁላችንም መልካም ነበር ለማንኛውም ነገ ሌላ ቀን ስለሚሆን መጥፉ ነገር ባትናገሩ ጥሩ ነው
@mvab3252
@mvab3252 Ай бұрын
ኤርትራ ግን #ግብፅ ናት እንዴ ? ሁሌ #ክፋት ማሰብ #አጃይብ ነው #ልቦና ይስጣቸው 🙏🏽🕊🇪🇹🔥
@christianeshale6621
@christianeshale6621 Ай бұрын
ባቄላ አለቀ ቢሉት ፈስቀለለ ነው መልሲ ለኤርትራው መሪ ::✍️
@miliyonbuzuna938
@miliyonbuzuna938 Ай бұрын
ሰላም ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ZebBur-jv5wi
@ZebBur-jv5wi Ай бұрын
የአግድ መን ያመጣል
@meseretgebretekle5301
@meseretgebretekle5301 Ай бұрын
ኤርትራውያንን ከኢትዮጵያ ለቅሞ ማስወጣት ነው ከውጭም ቫኬሽን የሚመጡትን መከልከል ነው እነሱ ኢትዮጵያን አይወዱም አረብን ነው የሚወዱት የአረብ አሽከር።
@ehetekarega3640
@ehetekarega3640 Ай бұрын
አሑኑኑ ማቆም አለባቸው ኢትዮጵያ ውስጥ በኢርትራ ምክንያት ነው ሕዝባች እየሞተ ያለውን ሕዝብ ማወቅ አለበት እንጀራ እያበላን ነው የኢትዮጵያ ሕዝብ የሚገድሉ ናቸው እሳያሽን ማስወገድ ይለናል
@wondimagegnesaji772
@wondimagegnesaji772 Ай бұрын
ማን ሊጎዳ
@noahnoah1454
@noahnoah1454 Ай бұрын
አሰብን አስምልስ። ስለሌላው አያገባኝም። እንደለመደው በሸበጡ ይሂድ
@joeldejene7621
@joeldejene7621 Ай бұрын
ኢሱ ጭሱ ምን ነካው? ትግሬዎችን ለማጥፋት ነበር አላማው?
@EtalemahuAssefa
@EtalemahuAssefa Ай бұрын
ኤርትራዬ ባሌን ጎዳሁ ብላ 😜😜😜😜
@SofiaN552
@SofiaN552 Ай бұрын
Minew ahun yemitlutin yane weyane Debre Birhan sitders alalachihum, aff endameta mekfet lemanim ayebejim, Selam Lemidrachin!!
@noahnoah1454
@noahnoah1454 Ай бұрын
ኢምባሲውንም ነቅሎ ቢወስደው፣ ያሉትን ስደተኞችም ከአዲስ አበባ ቢያስወጣቸው
@EchelonOmega
@EchelonOmega Ай бұрын
ኤርትራ። ባሌን ጎደዉ ብላ ሴትዮዋ ምን አደረገች ያያችዋት ሰዎች??
@user-px7vw5su6b
@user-px7vw5su6b Ай бұрын
እባካችሁ፡ለሚያልፍ፡ቀን፡የማይሆን፡የማይረሳ፡ኽፉ፤ፀያፍ፡ንግግር፡አትጻፉ።እባካችሁ።ከፈጣሪያችን፡ጋርም፡ያጣላናልና።
@user-dl3of2zx5u
@user-dl3of2zx5u Ай бұрын
ሲጀመር ኤርትራውያን አገራችን ምንያደርጋሉ ምቀኞች እና ተንኮለኞች አስመሳዮች ቂመኞች ናቸው አያስፈልጉም
@noahnoah1454
@noahnoah1454 Ай бұрын
ስደተኞች ናቸው
@user-dl3of2zx5u
@user-dl3of2zx5u Ай бұрын
@@noahnoah1454 አንተ እራስህ ኤርትራዊ ነክ ውጣ ካገሬ
@noahnoah1454
@noahnoah1454 Ай бұрын
@@user-dl3of2zx5u ተረጋጋ ሰውዬ። እንዴት ተብሎ እና በምን አቅጣጫ ነው ኤርትራዊ የሆንኩት ?
@yaneterhardsson2914
@yaneterhardsson2914 Ай бұрын
Eritrain they must live us alone.. የኢትዮጵያውያን ኤርላይንስ ስም ሲይጠፍ ነው!!
@Tamgn
@Tamgn Ай бұрын
ኤርትራ የአገራችን ቀደኛ ጠላት ከወያኔም የከፉ ጠላቶቻችን ናቸው
@abeyeyemera2345
@abeyeyemera2345 Ай бұрын
አይ ኤርትራ ምን ይሉሽን በሰማሽ አሉ ደሀ ሲያክ ይኖራል ግልግል ነው
@SeidAbera-h4t
@SeidAbera-h4t Ай бұрын
ኤርትራ ኢትዮጵያን በመጉዳት ለውጥ ልታመጣ አትችልም አላመጣችምም
@user-ct7zz7hc8r
@user-ct7zz7hc8r Ай бұрын
Selamehi yebeza
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 Ай бұрын
እንኳንም የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደኤርትራ መብርሩን አገደ ውይውይ ቅናት እንዲህ ነው እንዴውም እረፍት ነው :: ኢትዮጵያ የጋራ ኤርትራ የግል የለማ ! ምነው ኢሱ ቅናት እንዲህ ያደርጋል? አይ አንተ ! ለካ ውስጥህ እርር ብሏል በል ጭሱ ኢሱ ወደ ኤርትራ መብረር ኢትዮጵያን ኢኮነሚ በቃ ጎዳን ምስኪን ስታስቅ !!! ኢሱ እግዚአብሔር እድሜህን ሰጥቶህ የኢትዮጵያን ከፍታ ከዚህ በበለጠ ያሳይህ ::
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p Ай бұрын
@@mogesgebreyes8766 እናንተ ኢትዮጲያዊያን ሆይ ወሏሂ ጌታየ ምስክሬ ነው የሆነ ፈተነ ሲበዛ ከፈተናው በሆላ የሚመጣው ድል አጥጋቢ ነው እናማ እናንተ ኢትዮጲያን ሆይ አሁን እጅ ለጅ ተያይዘን ተደጋግፈን አፋቸውን ከፍተው ኢትዮን ለመብላት ያሰቡ ጅቦችን ሁሉ መከላከል እና አፋቸውን እስከመጨረሻው መዝጋት ያለብን ጊዜው አሁን ነው አይዞን ኤርትራም ሆነች ሶማሌ ሱዳንም ሆነች ጅቡቲ ሁሉም የግብፅ አገልጋይ መሆንን ከመረጡ እና ኢትዮን ለመከፋፈል ሲዳክሩ እኛ እጅ ለጅ ተያይዘን ከብረት ጠንክረን ኢትዮን ማትረፍ አለብን አይዞን እመኑ እንጅ አትፍሩ ኢትዮጲያ ታሸንፋለች
@bayisagada684
@bayisagada684 Ай бұрын
We develop by cooperation! Eritrean Government need to reduce Jealousy as evil person.
@seait840
@seait840 Ай бұрын
አይ ኤርትራ ምናላትና ነዉ ተሰረቅሁ የምትለው የድሃ ቅንጡ እኛ ተገላገልን ቡናችን ጤፋችን የአበሻ ልብሳችን ባቄላው አለቀ በቃ ምቀኞች እዝያው ይቀመጡ
@sarajoh313
@sarajoh313 Ай бұрын
😂😂
@WubituAragaw
@WubituAragaw Ай бұрын
ሀገር ሻጭ አፍራሽ እስስቶች እስካልጠፉ ህዝብ እና ትውልድ ተረጋግቶ መኖር አይችልም
@biratuolika574
@biratuolika574 Ай бұрын
tesafariw tengelataw, tewededebign kaale erasu tesafariw metew yitchilal, Eritrea mengist ezih wusit min agebaw🤔
@MelkamsewAyal
@MelkamsewAyal Ай бұрын
👉ሃቅና ሣቅ፦ ለኤርትራው ሞት እምቢ በልልኝ😂
@gemechuuberiisoo698
@gemechuuberiisoo698 Ай бұрын
አሁንም በድጋሚ ገሙ ጎፋ ላይ የደረሰዉ ዕልቂት በጣም ያሳዝናል ክቡር ጠቅላይ ሚንስተር ከእርሶ የበለጠ አላዉቅም በቦታዉ ይጝኙ ሐዘኑን ይካፈሉ ሕዝብ መሀከሉ መገኝቱና ሐዘን መካፈል ባሕላችንም ያስገድዳል የመሪም ግዴታ ነዉ የደረሰዉ አደጋ ክብደትም ያገኛል ዕርዳታም በወጉ ይሆናል
@tigstseboka6987
@tigstseboka6987 Ай бұрын
ግን ኤርትራ አይሮፕላን አላት እንዴ?
@tirsitlammatessema3519
@tirsitlammatessema3519 Ай бұрын
ወይ ነገር???
@tezitube1877
@tezitube1877 Ай бұрын
Did the Eritreans pay all their debts?
@derejetefera7747
@derejetefera7747 Ай бұрын
ይሄ የኤርትራ ውሳኔ ከፋኖ ተብዬዎች የመንደር መደዴዎች እጅ መስጠት ጋር የተያያዘ ነው። ውንብድናው አላዋጥም ስላላቸው ነው
@sarajoh313
@sarajoh313 Ай бұрын
😂😂😂
@sarajoh313
@sarajoh313 Ай бұрын
Wastem
@destaergano3121
@destaergano3121 Ай бұрын
የኢትዮያ አየር መንገድ ወደ ኤርትራ እንዳይሄድ ማድረግ ያለባት የኢትዮያ መንግስት እንጂ ኤርትራ አልነበረም።
@sarajoh313
@sarajoh313 Ай бұрын
😂😂😂
@amensisa3648
@amensisa3648 Ай бұрын
Shabia qolash betam 😅😂😂
@amiromar3861
@amiromar3861 Ай бұрын
ኢትዮጵያ እርኩስ ወራሪ የ 150 አመት ያላት ሴጣን ናት
@EtalemahuAssefa
@EtalemahuAssefa Ай бұрын
ኧሯዋ ለዛ ነው ኤርትራውያን አዲስ አበባን ያጨናነቁት 😅😅😅😮😢😢😢😊😊😂😂😂😂 ኧረ ወየው አይኔን አታስቁት ጥርሴስ ልማዱ ነው 😂😂😂😂😂😂
@joeldejene7621
@joeldejene7621 Ай бұрын
በቅርቡ እውነተኛ ወረራ ታያለህ
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm 4 күн бұрын
@@amiromar3861 : እንታይ ህልካ ህግደፍ መንድፍ? ይሄ የሱማሌ ላንድ የወደብ ስምምነት መንግስታችሁንም እናንተንም አሳበዳችሁ እኳ? 🤣🤣
@WubituAragaw
@WubituAragaw Ай бұрын
ባንዳ ምንግዜም ባንዳ ነው::
@sarajoh313
@sarajoh313 Ай бұрын
😂😂😂
@WubituAragaw
@WubituAragaw Ай бұрын
@@sarajoh313 ሰው መሳይ እስስቶች
@EmanAbdurezak-li1lb
@EmanAbdurezak-li1lb Ай бұрын
አባቴ እኔም ሰበር መረጃ ኤርትራ 1300 ኪሎ ሜትር የባህር በር የመጠበቅ አቅም የለውም ስለዚህ የአሰብ ወደብ ለይ 10ሚሊየን ኢትዮጵያዊ ዜጋ ልናሰፍር ነው አባቴ የሰፈረው ህዝብ እንደ አንድ ክልል ተጠቃሚ ይሆናል ኤርትራ 7ሚሊየን ዜጋ ናቸው ያለ አቅማቸው ነው በእነ ግብጽ ሴራ ቀይ ባህር የዋጡት ውጠው ግን መጉረስ አልቻሉም ለምን ቢባል 10 ሚሊየን የማይማላ ህዝብ 1300ኪሎሜትር ባህር አይጠቅማትም ቀይ ባህር ጥንትም በኢትዮጵያ ልክ እንጂ በቁጭራ ኤርትራ ልክ 1300ኪሎሜትር አይገባትም እኛ አሰብን ውጠን ጭጭጭ እንጂ ኤርትራ ጎረቤት ሀገርነቷ ይቀጥላል
@selamgeleyessus799
@selamgeleyessus799 Ай бұрын
ተገላገልን
Nurse's Mission: Bringing Joy to Young Lives #shorts
00:17
Fabiosa Stories
Рет қаралды 14 МЛН
He bought this so I can drive too🥹😭 #tiktok #elsarca
00:22
Elsa Arca
Рет қаралды 43 МЛН
Пройди игру и получи 5 чупа-чупсов (2024)
00:49
Екатерина Ковалева
Рет қаралды 4,7 МЛН
Glow Stick Secret Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 18 МЛН
Nurse's Mission: Bringing Joy to Young Lives #shorts
00:17
Fabiosa Stories
Рет қаралды 14 МЛН