ESAN TV አድማጮች በቀጥታ የሚሳተፉበት መድረክ | Fri 05 Jul 2024

  Рет қаралды 27,082

ESAN TV

ESAN TV

23 күн бұрын

#ESANtv #anchormedia #derenews #evntv #menaleshmeti
ESAN TV አድማጮች በቀጥታ የሚሳተፉበት መድረክ | Fri 05 Jul 2024

Пікірлер: 116
@muluafessa
@muluafessa 21 күн бұрын
የአማራ ሕዝብና በአጠቃላይ መላው የኢት.ሕዝብ ለፋኖ አጋር የሚሆኑ ጀነራሎች በመቀላቀላቸው ትልቅ ድል ነው።እንኳን ደሰ አለን።
@mesfinyeshi2454
@mesfinyeshi2454 21 күн бұрын
የጀዋር ደጋፊ ነኝ ሲልኮ ነገሩ አበቃ።ጀዋር ከዚህ በፊት ያስፈፀመዉ ወንጀል ሳያበቃ አሁን ላይ በአርሲ እያስፈፀመ ያለዉ ማፈናቀል ግድያ እና እገታ ኦሮሞ ብሎ ክርስቲያን የለም ኦሮሞ ማለት ሙስሊም ነዉ በሚል ሚሊዮኖች መከራ ላይ ወድቀዋል በዚህ መሠረት ከጃዋር ደጋፊ መልካም ነገር መጠበቅ ከዝንብ ማር እንደመጠበቅ ነዉ።
@TyaufiohgdxCcynlg
@TyaufiohgdxCcynlg 21 күн бұрын
ሁለታችሁም ታላቅ ሰወች ናችሁ በእናተ እንኮራለን ።
@Tamrattaye-xn2cp
@Tamrattaye-xn2cp 21 күн бұрын
ደሬ እሱ የሚደግፈው ጀዋር ያለውን ለምን አታስታውሰውም እኛ ጋር አንድ ክርስቲያን አንገቱን ቀና አረገለሁ ቢል አንገቱን በሜጫ እንለዋለን ያለውን ሾርት ሚሞሪ አይደለንም እውነተኛ ፍርድ ቢኖር ጀዋር ተከበብኩ ብሎ ላስጨረሰው ሰው እድሜ ልክ እስር ቤት ውስጥ መበስበስ ነበረበት
@brunolotenzetti3335
@brunolotenzetti3335 21 күн бұрын
Viva Fano popolo del Amhara Ethiopian 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@antenehbelay7296
@antenehbelay7296 21 күн бұрын
ፋኖ ወደፊት!!!
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 21 күн бұрын
Thank you so much Fano Gashe Tedla you are right
@manalebishegesseseggoodbla3747
@manalebishegesseseggoodbla3747 20 күн бұрын
ድል ለፋኖ በእግዚዓብሔር ሐይል
@bobmarleyrastamanvibration1273
@bobmarleyrastamanvibration1273 21 күн бұрын
ድል ለነበልባሎቹ ፋኖዎች!!!💪💪💪🐯🐯🐯🔥🔥🔥
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 21 күн бұрын
ፋኖ ይችላል 💪💪💪 💚💛❤️ ፋኖ ያሸንፋል 💪💪💪 💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪 💚💛❤️
@MudinBerta
@MudinBerta 21 күн бұрын
ደሬ እንህወድካለን
@user-jp7oh7ss8f
@user-jp7oh7ss8f 21 күн бұрын
በትክክል አቤ ልክ ነህ ያኔ ለም ደገፍከዉ አሁን ደሞ ለምን ነቀፍከዉ ግልጽ ነዉ ኢሄን ጥያቄ ሚጠይቅህ ራሱ ያኔ ቀንደኛ ደጋፊዉ ነበር ሁላችንንም አታሎን ነበር በምላሱ ያኔ ደግፈነዉም ነበር ኧረ እንደዉም ሙሴያችን አምላክ የላከል መለአካችን ብለነዉ ነበር ነግርግን አሁን ለምዱ ተገፎበታል እኛም ተኩላ እንደነበር አሁን ተረድተን በቃህ እያልነዉ ነዉ እናመሰግናለን ኢሳኖች
@ZenaSemhagn
@ZenaSemhagn 20 күн бұрын
ማህተብ በአማራ ክልል ከሃይማኖቱ መገለጫ በተጨማሪ ሃቅ እና እውነታንም እንዲሁም ፍትህን ለምግለጽ የሚጠቀሙት ስለሆነ ሳናቅ እንናገር የጃወር ደጋፊ ነኝ ያልከው ወንድማችን።
@nikotekabe5702
@nikotekabe5702 21 күн бұрын
ደርየ አሁን የተናገረው የጅዋር ደጋፊ ነኝ ግን ህገ መንግስቱን ለመናድ ከሆነ ከአብይ ጋር እንሰለፋለን ነው እኮ ያለው ልብ በሉ አብይን የምቃወሙ የኦሮሞ ልጆች በሙሉ በአማራና ኦርቶዶክስ ላይ ምን አይነት ጥግ የለለው ጥላቻ እንዳለውና ፋኖ ገፍቶ ከመጣ እንደምዋጋ ነው የተናገረው እግዚአብሔር በቸርነቱ ብልፅግና ብልግና ያጥፋለን
@asdrasdr7357
@asdrasdr7357 20 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጀግኖች..የአማራ.ልጀች..የኢትዮጵዮዉይ..ጀግኖች..አላህ..ባላችሁበት..ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 21 күн бұрын
Thank you Dereje you are right Dr Daneal did great service to our country
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 21 күн бұрын
Tikikil thank you Ato Fikremariam God bless you. We are proud of our Jegnoch
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 21 күн бұрын
God bless you Fano Gashe Tedla you are absolutely right. Lets do our part
@janemoha4420
@janemoha4420 21 күн бұрын
Selam le Ethiopia. Medemer wed meqens sil telewte yasazinal lela medemerin eunt yemiyareg meri Amlak le Ethiopia yisit. Let God select the true leader to Ethiopia.🎉
@eskedardesta5197
@eskedardesta5197 20 күн бұрын
ለምታረጉት ሁሉ እናመሰግናለን
@ZenaSemhagn
@ZenaSemhagn 20 күн бұрын
ለማህተሜ ነው ምሰራው ማለት ለእምነቴ ወይም ለሃይማኖቴ እሰራለው ሳይሆን ለ ሀቅ ወይም ለእውነት እሰራለው እታገላለው ማለት እንደሆነ ተረዳልን የጀዋር ደጋፊ የትርጓሜ አፈታት ሳታቅ አትዘላብድ
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 21 күн бұрын
Thank you so much Jegnochachin God bless you both. Bertulin Kiberulin
@zamzamsuri6446
@zamzamsuri6446 21 күн бұрын
በርቱ 💚💛♥👍👍🙏🙏🙏🙏
@MudinBerta
@MudinBerta 21 күн бұрын
አቢ አናከብርአለን
@tewodrosgudeta5252
@tewodrosgudeta5252 20 күн бұрын
Thank you both
@janemoha4420
@janemoha4420 21 күн бұрын
Dil le Fano.🎉🎉🎉 ameraru siltan masrekb alebt. As his wife told him better he may resign as soon as possible, to save Ethiopia.
@sadorberi1532
@sadorberi1532 21 күн бұрын
ወገኖቼ አገራችን በአብይ አህመድ የማፍያ ቡድን በከፍተኛ ችግር ውስጥ ገብታለችና ወገን ከተኛንበት እንነሣ በተለይ በመላው አለም የምንገኝ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን በአይን የሚታይ ብዙ መከራ እየደረሰባት ነው አሁን ደሞ በጣም የከፋ ነው እንቅልፍ የሜሠጥ አይደለም በየተራ ከመበላት በአንድነት እንነሣ !!!
@kefayzeleke1571
@kefayzeleke1571 21 күн бұрын
እለም በሙሉ ተታሎ የሽለመውን ስው በምን ይጠርጠር
@negesukasse2585
@negesukasse2585 20 күн бұрын
Welcome our heros
@derejegebre4037
@derejegebre4037 20 күн бұрын
ወንጀለኞች ከእንግዲህ በኢትዮጲያችን ለእውነተኛው ፍርድ የሚቀርቡበት ቀን እየመጣች ነው።
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 21 күн бұрын
Thank you wogenachin. God bless you
@user-pu7nc8mg5w
@user-pu7nc8mg5w 21 күн бұрын
ሰላም
@kefayzeleke1571
@kefayzeleke1571 21 күн бұрын
እባካችሁ ደሬ እቤ ለእንደዚህ እይነት ጥያቄ መልስ ብትስጡ ጥፋቱ የናንተ ብቻ ነው እደራ የምላችሁ እንደዚህ የሚጠይቁእችሁን እንተ በዚያን ጊዜ ምን እደረክ ብላችሁ እዚያው መስመር ላይ እያለ ጠይቁት
@fekadunucha3188
@fekadunucha3188 21 күн бұрын
ደረጀ ሁል ጊዚ የተወገዘ ሰው አንቱ ስትል ምን ማለትህ እንደሆነ ትገነዘባለህ ? አተዘባርቅ።
@bunakuma874
@bunakuma874 20 күн бұрын
ሰላም ኢሳን !!! ብዙ ግዜ የማየው ነገር ድል ለግዜው 2 ነገር ልግለፅ 1 . ትችትን አትፍሩ ህዝብ የተለያየ አስተያየት ሀሳብ አለው ስትጠየቁ አብሪሩ አስረዱ እየደጋገማችሁ ዛሬም ነገም መቼም ያ ፖለቲካ ነው ። 2.አንዳንድ ኦሮሞ ነን ብለው ኢትዮጵያዊነት ሲያጣጥሉ ይህ አገር የኔ ብቻ ነው ሲሉ ላንተ ብቻ ማን ሰጠህ ብላችሁ ተጋፈጡ አትሸማቀቁ ትህነግ በሰጣችሁ ካርታ አትሸማቀቁ ።ድል ለ ጋራ ኢትዮጵያዊነት !!!!
@HappyAlpineSkiing-wp4bs
@HappyAlpineSkiing-wp4bs 21 күн бұрын
ኮለኔሉ አሁን ከስልጣን አልፎ የጨነቀው የወንጀሉ ክምችት መውጫ መግቢያ አሳጥቶታል
@bisratwoldesenbet4052
@bisratwoldesenbet4052 18 күн бұрын
10/08/2016 - 01/11/2016 ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡ Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils. አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
@mesfinmesea1479
@mesfinmesea1479 20 күн бұрын
ደረጄ ሠባዊ መብት ተሟጋች ሠውዪ ተሳስተሃል። ዳንኤል ትግሉ የፋኖ ወይም የአማራ ባይሆን ኖሮ ፋኖ ጀግና ባይሆን ኖሮ ዳኔል አሁን ይህን አማራጭ አይወስድም ። ለምን ይመስልሀል ከ Est የተከፈለባቸው ?
@piealpha795
@piealpha795 21 күн бұрын
#Abiymustgo
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 21 күн бұрын
Thank you Abe you are right too. It is sad cadres took woyanes false rhetoric without any historical facts and still trying to dictate
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 21 күн бұрын
Tha k you Ato Fikremariam. No need to explain
@habtamu4106
@habtamu4106 21 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@emiMulu3610
@emiMulu3610 21 күн бұрын
ዉቮች ጮኸው ይናከሳሉ። Be aware that angry dogs better than Lion. Abiy must go. For the sake of Ethiopian 💚💛❤️
@sabramohammad1138
@sabramohammad1138 20 күн бұрын
አቤ ዛሬ ትንሽ ደከም ያልክ ትመስላለህ ወይ እቅልፍ አልተኛህም ?
@gashawfiseha2491
@gashawfiseha2491 21 күн бұрын
ንግግሩ ልክ እንደ ሰው አስተሳሰቡ እንደ ውሻ!!!ኧረ ውሻ ይሻላል!!!
@Kafu-toronto
@Kafu-toronto 21 күн бұрын
እንኳን እናንተ የኖቤል ኮሚቴ እንኳ ተሸውደዋል አቢቹን በተመለከተ በዚህ ምክንያት ልትወቀሱ ኣይገባም እላለሁ
@Nexflix367
@Nexflix367 20 күн бұрын
Fano yashenfal Del le FANO ❤❤❤❤❤
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 21 күн бұрын
Egziabhere yakbirwo
@Ethiopia.257
@Ethiopia.257 21 күн бұрын
2 ተኛ ጀነራል ፋኖን ተቀላቀለ እንኳን ደስ እለን
@Gossaye-vk4pz
@Gossaye-vk4pz 21 күн бұрын
Salayese behone Taretere
@sanetamsgan3655
@sanetamsgan3655 21 күн бұрын
እብይ: እኔ: ኢትዮጵያን:ካልገዛሁ: ኢትዮጵያ:እንደ: ሱዳን:ትሆናለች: ብሎ: ፓርላማው: ላይ: ሲያስፈራራ: ነበር:: ነገር: ግን: እሁን: እየፈራረስች: ካለችው:ኢትያጽያ:ሱዳን: ትሻላለች:ሌላው: ቀርቶ:እብይ: ኢትዮጵያን: ከሚገዛ: ኢትዮጵያ:እፍጋኒስታንም: ብትሆን:ምርጫችን: ነው::
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 21 күн бұрын
God bless you Dereje tha k you
@HappyAlpineSkiing-wp4bs
@HappyAlpineSkiing-wp4bs 21 күн бұрын
Focus on what is to be done
@henoktaye4788
@henoktaye4788 21 күн бұрын
ኦባክህ ዝጋው
@hibreworkbogale4370
@hibreworkbogale4370 21 күн бұрын
A lon we can do so little, together we can do so much. Fano?Mr Abey Ahmed and regime, should be out of power near future. Ethiopia no more ethnic groups. We are one different ethnic.
@emiMulu3610
@emiMulu3610 21 күн бұрын
Free Amhara students 💚💛❤️
@hasenguyo
@hasenguyo 18 күн бұрын
Yes abyi igiruni ixabach
@user-bd6dq9eq5m
@user-bd6dq9eq5m 18 күн бұрын
Where about our beloved Messay Mekonon please?
@fekadunucha3188
@fekadunucha3188 21 күн бұрын
ጃልመሮ ቢሆን ያልከው በጣም አስደንጋጭ አስተያየት ነው።
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 21 күн бұрын
Welcome Fano Gashe Tedla
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 21 күн бұрын
Welcome Jegnoch
@Xestra37490
@Xestra37490 21 күн бұрын
We need to pray 🙏🏼 so hard the next man or woman taking over. Will respect citizens, not flashy, invest in education, public hospitals…no more borrowing for a while until the public and the parliament agrees whether it’s necessary to take a loan. No ethnic federalism unity respect for citizens.
@mekonentekleyohanes4529
@mekonentekleyohanes4529 18 күн бұрын
What is your flag
@Hagere-he4sf
@Hagere-he4sf 21 күн бұрын
Who's I am going to believe
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 21 күн бұрын
This one is funny. There is o ly one souverienity that is Ethiopia for all of us. THERE HAS NEVER BEEN A PLACE CALLED Oromia in our country THERE HAS NEVER BEEN A PLACE CALLED Amhara too. Oromo is a race amongst many and Amhara is a race amongst many Ethiopian races. The country is for all of us no minority race and no majority race we are all equal
@viber907
@viber907 21 күн бұрын
ሀሳቡን የማይቀይር ስቱጲድ ብቻ ነፈው።
@mesfinmesea1479
@mesfinmesea1479 20 күн бұрын
ተረ።ት ተረት መሳይ የለም አነከር እሱ ነው ጀግና አቤ ደህህና ሁን
@ffm377
@ffm377 19 күн бұрын
2genebo Tuletula😂😂
@aytegebkibret7685
@aytegebkibret7685 21 күн бұрын
ደሬ በጣም ጥረለ
@ffm377
@ffm377 19 күн бұрын
Tuletula hodamoche yani takateru nuber😂😂
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 21 күн бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ነፃነት በነፃ አይገኝም ማልቀስ አቁም 😡😡 ከኬኒያ ተማሩ
@HappyAlpineSkiing-wp4bs
@HappyAlpineSkiing-wp4bs 21 күн бұрын
አንቱነቱን ተወው እንኳን ለኔ በኔ ስር ላለ አንድም ጋንግስተር እንደ ሰው አንተ ለመባልም ያሳፍራል ኮለኔል አብይ አህመድ
@emiMulu3610
@emiMulu3610 21 күн бұрын
ወንድሜ አብይን ከመጀመርያው የተቃወሙት ሰወች Because of his background and some people know him well his intentions.
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 21 күн бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ማን መቶ ነፃ ሊያወጣህ ነዉ የምትፈልገዉ 😡ነፃነት በነፃ አይገኝም 😡 ከኬኒያ ተማሩ
@EnyewBegashaw-jr2cc
@EnyewBegashaw-jr2cc 21 күн бұрын
የቆነጠጠክን ዘንጥለው
@orit4787
@orit4787 20 күн бұрын
ደሬ አብይ አህመድ ሰው በላው ደምጠጭውን ሰው እሳቸው ያሉት እያልክ ስታወራ ይደብራል ታረም።😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@EnyewBegashaw-jr2cc
@EnyewBegashaw-jr2cc 21 күн бұрын
ፋኖም እርምጃ ውሰድ
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 19 күн бұрын
በአዴን አማራነት የለለዉ ጫካ ዉስጥ የተቸነፈ ሙርከኛ ስብስቦች ናቸዉ እንኩዋን ለአማራ ህዝብ ሉራሳቸዉ ዩማይሆኑ ልቅምቃሚዋች ናቸዉ።
@wondimukassa8295
@wondimukassa8295 21 күн бұрын
Are those for Ethiopia or individuals??
@sadorberi1532
@sadorberi1532 21 күн бұрын
ይህን ወረበላ ቡድን ገዳዩ አብይ አህመድ አሊን መንግሥት በማለት መዘገባቹን አቂሙ ይህን ቡድን በየሚዱያው ንፁሐንን መግደል አቊም ልንለው ይገባል ገዳዩ ወረበላው የሸኔው መሪ አብይ አህመድ አሊ በቂጥጥር ሥር መዋል አለበት ለፍርድ መቅረብ ይኖርበታል ::
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 21 күн бұрын
Egzio Meharene Kiristos this satan it is him no shene
@kirubealbekele4955
@kirubealbekele4955 21 күн бұрын
ከኢትዮጵያ የሚደውሉት ፣ የአቢይ አህመድ ካድሬዎች ናቸው። አየር ላይ ከመውጣታቸው በፊት ፣ ይጣሩ።
@wellotube9039
@wellotube9039 21 күн бұрын
ለማንኛውም አባታቺን ከፋኖ ተቀላቅሎል በ ኢትዮ ህዝብ ዴም ና ግፍ ❤❤❤❤
@shobgshobhaa7964
@shobgshobhaa7964 21 күн бұрын
سلام❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@wellotube9039
@wellotube9039 21 күн бұрын
ልማንኛውም አባትቺን ከፋኖ ተቀላቅሎል በ ኢትዮ ህዝብ ዴም ና ግፍ ❤❤❤❤
@user-gy4vi3wd6e
@user-gy4vi3wd6e 21 күн бұрын
Llke
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 21 күн бұрын
ኢትዮጵያ በጅሎች እጅ ወድቃለች 😡😡😡 ከንቲባ አብይ እንደ ህፃን ልጅ ብልጭልጭ ይወዳል ጅል
@SuperTherocketman
@SuperTherocketman 20 күн бұрын
ደረጀ የሚሉህ lightweight ዝምብለህ ትቀባጥራለህ ዳንኤል በቀለ የሚስራው ሲሰራ የኖረው ለአብይ አህመድ ነው! ልክ አዲስ አበባሄደህ ቃለመጠይቅ ስትስጥ አብይ ያሻግረናል አለቀ ደቀቀ ያልከው አይነት! Opportunist ቢጤ ነህ
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 21 күн бұрын
ከንቲባ አብይ የአማራን ህዝብ አታሸንፈዉም 💪💪💪💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪
@wellotube9039
@wellotube9039 21 күн бұрын
እኔ ከዚህ ብበሆላ አቤን እና መቲን ነው የምረዳው ሌሎቻቺሁ ተውት እዝናለሁ
@iam-amhara
@iam-amhara 21 күн бұрын
በርቱ ደሞቼ አብይኮ ነቅሎል😂😂😂
@abiyalemubelay359
@abiyalemubelay359 21 күн бұрын
ትናንት 50 ሰው ሲሞት ሳታለቅስ ዛሬ 02 ሰው ማልቀስ ነውር ነው ማለት አግባብ ያለው ወቀሳ አይደለም ። ወዳጄ ንቃ
@takelegemechu7003
@takelegemechu7003 21 күн бұрын
ትንፋሽ አለቀበህ እንዴ?
@user-tu5kv3fq8r
@user-tu5kv3fq8r 21 күн бұрын
ጋሽ ተድላ ሁላቺሁም
@richzeleke4594
@richzeleke4594 21 күн бұрын
ውሾች ይጮሀሉ አብይ ወደፊት
@wellotube9039
@wellotube9039 21 күн бұрын
እግዜር ይፍረዳቺሁ እናተሆዳም ባንዳዎች አሳፋሪ😢😢😢
@sabramohammad1138
@sabramohammad1138 20 күн бұрын
በአብይ የበላ ይጫሃል ግን ተንሽ ቀርቶታልእደጋዳፌ ይጋተታል
@ZenaSemhagn
@ZenaSemhagn 20 күн бұрын
ሰላም ነው ውስጥህ
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 21 күн бұрын
ፋኖ ይችላል 💪💪💪 💚💛❤️ ፋኖ ያሸንፋል 💪💪💪 💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪 💚💛❤️
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 13 МЛН
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 60 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 34 МЛН
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 13 МЛН