ESAN TV እየከፋ የመጣው የሰብአዊ መብት እረገጣ | Wed 19 Jun 2024

  Рет қаралды 17,085

ESAN TV

ESAN TV

9 күн бұрын

#ESANtv #anchormedia #derenews #evntv #menaleshmeti
ESAN TV እየከፋ የመጣው የሰብአዊ መብት እረገጣ | Wed 19 Jun 2024

Пікірлер: 54
@emiMulu3610
@emiMulu3610 7 күн бұрын
አማራ ሲወርድ ሲዋረድ የመጣ ስልጣኔ የወረሰ እና አሁን ይተገብረዎል። ድል ለፋኖ ለአማራ ሕዝብ 💚💛❤️
@jofhkjs2177
@jofhkjs2177 7 күн бұрын
እረባካችህ በሰሜን ሸዎ ደራ ወረዳ መከላከያ ሚባዉ አርየ እና ኦነግ ሸኔ በደራ አማራን እየገደለነዉ ሰልልኩላ በሚባለዉ አካባቢ ስድት ግለሰቦችን ገለዎል
@bekeleshibru6190
@bekeleshibru6190 7 күн бұрын
ጋዜጠኛ ዘውዱ : እየሰጠ ያለው ትንታኔ የሚገርም ብቻ ሳይሆን እውነትም ጭምር በመሆኑ በርታ እንላለን
@Gtlprrpeek
@Gtlprrpeek 7 күн бұрын
የኢትዮጵያ ኩራቶች
@jejdjxndndmd3362
@jejdjxndndmd3362 7 күн бұрын
እናመሰግናለን
@YusufKemal-bm7ec
@YusufKemal-bm7ec 7 күн бұрын
ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ሞት ለአብይ አህመድ
@makdessolomon6799
@makdessolomon6799 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እባክህ የተሻለ ቀን አምጣ መቼ ነው ይህ መከራ የሚቆመው 🙏🏽🥵💔💔🥵😱😱😱
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 7 күн бұрын
Welcome again Jegnochachin
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602 7 күн бұрын
Fano 💚💛❤️💪💪💪
@SelamBekele-li4xr
@SelamBekele-li4xr 5 күн бұрын
ጀግኖቹ በርቲልን💚💛❤️ ፋኖ ያሸንፋል 💪🏾
@muluafessa
@muluafessa 7 күн бұрын
በአማራ ሕዝብ ላይ አየተካሄደ ያለው አጆግ የከፋ ሰብአዊ መብት ጥሰት ላይ ሁሉም አማራና አገር ወዳድ ጩኸቱን ለአለም ያሰማ እሪ በሉ!!!!
@endewatirfe2171
@endewatirfe2171 7 күн бұрын
ሰላም ወገኖች ሰላም ለናንተ ይሁን
@saidFeleke
@saidFeleke 7 күн бұрын
እነዚያ የድሮዎቹ ህዝብ ተጋብቶ ተዋልዶ በደም ተሳስሮ በአብሮነት ሀገር ለማፅናት ባላቸው እውቀት የህዝብ ትስስር ለመፍጠር ነው ለዚህ ነው አማራ ዘረኛም አይደለም ተንኮለኛም አይደለም አሁን ሰዓት ላይ የሚደረገውን ተንኮል ተመልከቱ ስግብግብነት ዘረኝነት ህዝብን እርስ በእርስ እያገዳደሉ ነው እውነተኛ ኢትዮጵያኖች ከሁሉም ዘር በፅናት ይህንን ዘረኛ መንግስት መታገል ግድ ነው በርቱ ወንድሞች !!!
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu 7 күн бұрын
አዳነ አዲስ አበባ ምኑ ነው ይቺ ባላገር ከሱሉልታ መታ ብልጭልጭ ነገር ብርቅ የሆነባት ገረድ ናት
@gebrudare6954
@gebrudare6954 6 күн бұрын
ZEWDU...ትክክል ብለሃል==ኣማራ ብቻ ሳይሆን ትግሉ የጋራ ስላሆነ ሁሉም ኢትዮጵያዊ በእኩል ደረጃ ማቆም ኣለበት==
@martadesta341
@martadesta341 7 күн бұрын
Del le fanno ❤
@bisratwoldesenbet4052
@bisratwoldesenbet4052 7 күн бұрын
10/08/2016 - 13/10/2016 ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡ Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils. አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
@GeorgiaMan-js9ex
@GeorgiaMan-js9ex 7 күн бұрын
The arrogant Abyi Ahmed is continuing ditching Ethiopian deep to poverty
@miniararsa-xn5pf
@miniararsa-xn5pf 7 күн бұрын
Like adrgu
@RadiyaaliyuDetebo
@RadiyaaliyuDetebo 7 күн бұрын
I south Allaa give
@kijanalomala6063
@kijanalomala6063 7 күн бұрын
Meti cute presenters how are you
@abiyekubay9249
@abiyekubay9249 7 күн бұрын
fano king
@emiMulu3610
@emiMulu3610 7 күн бұрын
200 አማራዎች ? በጣም ያማል አረመኔዎች።
@abrahamtafesse8454
@abrahamtafesse8454 5 күн бұрын
አይገልፃቸውም!!! አይናቸውን አጥበው ኦሮሞወች ጥያቄ አልተመለሰም እያሉ ያላዝናሉ ጩህት ለመንጠቅ:: ኦሮሞዎችም ተገለውል ልክ እንዳአማራ እያሉ ሚዛን ለማሳሳት እንዲህ የሚሉ ከገዳዬች እኩል ናቸው::
@samuelwoldemilchael4834
@samuelwoldemilchael4834 6 күн бұрын
D M Z 👍👍👍
@MekonnNegashNegash
@MekonnNegashNegash 7 күн бұрын
የ ኢሳን ውድ ጋዜጠኞቻችን ... ስለትግላችሁ እናመሠግናችኋለን ... ግን መከላከያ ሰራዊት አትበሉ ... ስንት የሚጥም ስም እያላቸው ... ስልጣን አስጠባቂው፣ ኦሆዲዳዊው፣ መናጆው፣ አልሠዋዊው ... ወዘተ ሠራዊት ብትሉ እራሳቸውም ይመርቋችኋል
@user-pu7nc8mg5w
@user-pu7nc8mg5w 7 күн бұрын
Sime
@Gtlprrpeek
@Gtlprrpeek 7 күн бұрын
ዘራፊ ዎች በአረጋ ከበደ እና ተመስገን ጥሩነህ ያደራጇቸው በፍኖ ስም የሚነግዱ ባንዳዎች ናቸው
@abiyekubay9249
@abiyekubay9249 7 күн бұрын
Meti Dera & zawdu bertu gagna nacho Deal la gagnaw Amhara fano fano fano
@afransultan7842
@afransultan7842 7 күн бұрын
መቲ፡ለማን፡አቤት፡እንበል፡ትናንት፡ማታ፡መብራት፡አስጠፍቶ፡ቈራ፡አካባቢ፡በኮሪደሩ፡መስመሩ፡ሰውላይ፡አጠሩባቸው፡ትክክለኛውን፡ማወቅ፡አልቻልንም።
@abiyekubay9249
@abiyekubay9249 7 күн бұрын
Deal la gagnaw Amhara fano fano fano
@user-pc4oq7cv8t
@user-pc4oq7cv8t 7 күн бұрын
Please don’t say honorable mention about Abiye . He doesn’t deserve to have this kind of mention. Ty✌️
@yohanishabite
@yohanishabite 7 күн бұрын
ወንድሞቼ በፀጥታ ይጠብቁኛ ብዬ ከሚተማመን ቡቺዬ ውሎ ይግባ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 7 күн бұрын
Egzio Meharene Kiristos
@user-bg5kc7dx4t
@user-bg5kc7dx4t 5 күн бұрын
Telemedeweleh
@yosephpetros2353
@yosephpetros2353 7 күн бұрын
አሁን ይሄን ጀነራል ለጥቂት አመለጠ የሚለውን ዜና የሚያምን ሰገጤ አይጠፋም
@danielamare8280
@danielamare8280 7 күн бұрын
Del Le Amhara Fano. Mingezem!
@geremewlideti1784
@geremewlideti1784 7 күн бұрын
ሰውየው ሲንብ የስፖርት ዘጋቢ ይመስላል
@berketbefkadu9385
@berketbefkadu9385 6 күн бұрын
❤😂🎉😢😮😅😊hi
@KeffyalewGebremedhin
@KeffyalewGebremedhin 7 күн бұрын
ይህ ሁሉ የዐብይ አስተዳደር ወንጀል አሁን መደራረብ: የፍጻሜውን መቃረብ አመላካች በመሆኑ ዜጎች በሃገር ውስጥም ሆነ በውጭ ተቃውሞውን ማፋፋም አራጭ የለውም!
@yosephpetros2353
@yosephpetros2353 7 күн бұрын
ህወሀት ከክልሉ ወጥቶ አማራ ክልል ውስጥ ተዋጋ ፋኖ ከክልሉ የማይወጣ የራሱን ክልል ህዝብ የሚያሰቃይ ከህዝብ መሀል ሆኖ የሚረብሽ ሁል ጊዜ መከላከያን በዩቱብ ሲደመስስ የሚውል መሬት ላይ አድራሻው የማይታወቅ የራሱን ቤትና ቀዬ እያቃጠለ በዩቱብ የገዘፈ አሳዛኝ የልብ ወለድ ድርሰት
@bethtes6133
@bethtes6133 7 күн бұрын
Amarah forget about Ethiopia and focus on self survival and create own independent country
@love-bz4ik
@love-bz4ik 7 күн бұрын
ድንቄም ቀዳሜዊ ዝናሽ እቺ ውሻ ጭገራም
@heleneshetu8266
@heleneshetu8266 7 күн бұрын
ይቅርታ እኔ ነኝ ያልገባኝ ወይስ ደሬ ቲዩብ በትግራይ ጦርነት ጊዜ አንተ አልነበር እንዴ ጠቅላይ ሚንስተሩን ስትገልፃቸው የነበረው አገላለፅ እኮ የነበረው ጊዜ ሰድስት አመት ውስጥ ነው እና ዘ ላስትስድስት አመት ብለህ ስትናገር ስላልገባኝ ነው ለ ሌላህ ጊዜ ወይ ጥሩ አገዛዝ አለመሆኑን ከገባኝ ጊዜ ጀምሮ ብትል ይሻላል እነጂ 😂😂😂😂😂😂
@heleneshetu8266
@heleneshetu8266 7 күн бұрын
አይ እናንተ ዘንድሮም ከበበው አልከበበው ያዘው ጀስ ላይ ናችሁ ??? ለሞተችው ህፃን ፍትህ ይገባል ሰውዬው ዜና ነው እያነበበ ያለው አይ ደሬ እና ተረቱ 😂😂😂😂😂
@alemayehudesta2529
@alemayehudesta2529 7 күн бұрын
ርዕሳችሁ የሚገርም ነው 200 ህዝብ መጨፍጨፉን እየነገራችሁን ነገር ግን " የሰብአዊ መብት ረገጣ " እያላችሁ ወንጀሉን ትሸፍናላችሁ
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 38 МЛН
PINK STEERING STEERING CAR
00:31
Levsob
Рет қаралды 23 МЛН
ROCK PAPER SCISSOR! (55 MLN SUBS!) feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 38 МЛН