ESAN TV “የሰላም ካውንስሉ” እና የፋኖ ምላሽ | Mon 01 Jul 2024

  Рет қаралды 36,381

ESAN TV

ESAN TV

Күн бұрын

#ESANtv #anchormedia #derenews #evntv #menaleshmeti
ESAN TV “የሰላም ካውንስሉ” እና የፋኖ ምላሽ | Mon 01 Jul 2024

Пікірлер: 169
@wawagobie9755
@wawagobie9755 3 ай бұрын
አሁንም ያልገባው አማራ ብዙ ነው፥ይገርመኛል፥፥ የትም ብትኖሩ ፋሺስት መንግስት ማናችንም አይምርም፥ የግዜ ጉዳይ ነው፥፥ለምን አንድ ላይ ተነስተን ጠላትን አንታገልም፥፥ ማልቀስ እናቁም፥ ባገኘነው ነገር እንታገል፥ ነፃ ሞት ማቆም አለብን፥፥ ገዳይ ብዙ ነፍስ የለውም፥፥
@helenmanna4743
@helenmanna4743 3 ай бұрын
ቁጭ ብሉ መለፍለፍ ማን ያቅተዋል የደሀን ልጅ እያስጨረሱ
@Rame-c9b
@Rame-c9b 3 ай бұрын
አይ አረቄ
@saidFeleke
@saidFeleke 3 ай бұрын
ሆዳም ካድሬ የወገኑ በዘረኞች መጨፍጨፍ መሳደድ ትንሽ የማይቆረቁረው በተለይ የወሎ ህዝብ የታረድክም የተገደልክም የተዘረፍክም የተፈናቀልክም አንተው ነህ እንደ ጀግኖቹ ሜዳ መውረድ ልብህ ቢፈራ ግፈኛን ከመተባበር ብትታቀብ እንካ ምን አለ ? የሚሞተው ወገንህ አያሳዝንህም ?
@jemijemi2710
@jemijemi2710 3 ай бұрын
በአብይ የሚሸወድ አማራ የለም
@jerusalemseleshi1318
@jerusalemseleshi1318 3 ай бұрын
መቲ ሁሌ እዚህ እንዴት ደረስን? የምትያት ነገር የልቤን ነው የሚገልፅልኝ አዎን ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚል ሁሉ አቺ አገር እንዴት እዚህ ደረሰች? እኛስ እነዴት ዝም አልን? ብሎ እራሱን መጠየቅ አለበት ❤❤❤መቲ
@yohanishabite
@yohanishabite 3 ай бұрын
እጅግ በጣም ኢትዮጵያ ና ኢትዮጵያዊ ተዋረድን።የህዝቡ ሰቆቃና መከራም በዛ።በጅሎችና በአላዋቂዎች ገደል እየገባን።
@et2507
@et2507 3 ай бұрын
ጥቅስ ===== በናይጀሪያ እግር ኳሥ ታሪክ ኳሥን እንደ ጄይ ጄይ ኦኮቻ የተጫወታት ወይንም የተጠበባት የለም:: ኮምሬድ የኪኒም ታወሳል::
@mekonnenmulugeta108
@mekonnenmulugeta108 3 ай бұрын
አረጋ:የሚባለው:ሰውዬ:የሚያወራውን:የማያውቅ:ቱልቱላ:ስለሆነ:እባካችሁ:ተውት:አረቄውን:ይጠጠ::
@jemijemi2710
@jemijemi2710 3 ай бұрын
አረ ተው ደሬ አንቱ አትበል ይህንን አውሬ
@solomonbaruda5957
@solomonbaruda5957 3 ай бұрын
I'm agree with you it's very annoying when dere is always called fascist abiy's name with respect .
@et2507
@et2507 3 ай бұрын
፵፩ዱ ኣመት ========= ጨቡዴ በትግል ፍሬ.... እርምጃቺን.... ወዴፊት.... ደንጊያውን በሃይል መታው:: ኣርባ ኣመት ኳላ በኣትላንታ ዳርቻ ቲዴርሱ... ተሃረረ በኣንክሮ ዋዛ ኣያቸ:: Atlanta ፎሊሶቹ ባዮለንት ክሪሚናል ኣይዶሉም..... እንግዳ ንብ ሰራዊት ናቸ..... ለሰባት ወን ታገሧቸ ብለው በኣመል ማጥኛው ኢሞሪ ዩኒቨርስት ት ዛ ዛ ት ኣወጁ:: ሰፈሩን ኩሉ በእንግዳ መኪኖች ፓርኪንግ ኣፈኑት:: ኣሙስ ማታ ኣመለኛው ጠጅ AZURIT ነገሰ:: ኩሉም ፈረንጂ ኣበሻ ጡዘት ኣዴረጉ:: ሰለሞን እንቶኔን ኣወቃት :: ማን ይወለድ ይሆን?? ኦዌ.. ኦዌ... ኦዌ... ኦዎዋ ባንዴራውን ቀስሮ Rhythm is Gonn'a Get You! ኣስጀመረ.... ቱናይት.....
@selam9871
@selam9871 3 ай бұрын
ደረጀ እንኳ ሊሞት በድምፁ እያስቀዘናችሁ ነው ጉዳችሁን እያወጣ ገና ይቀብራችኅል ::
@TummeeTujuuba
@TummeeTujuuba 3 ай бұрын
አንበሣ ጥርሱ ከወለቀ ጠፍሩ ከተቆረጠ ማን ከመጤፍ ይቆጥረዋል ? ምክክር ኮሚሽን ተብዬዎች ሞኛችሁን እዚያዉ ብልጥግና ሠፈር አፈላልጉ ።
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 3 ай бұрын
Tikikil Gojam Fanos God bless you. Focus on your campaign. God bless you make you victorious.
@takkeletaddese7474
@takkeletaddese7474 3 ай бұрын
የኢትዮጵያ ነገር ሁሉ ዝብርቅርቅ አለብኝ።
@alazarshalom2198
@alazarshalom2198 3 ай бұрын
እኔ ቆየዉ ዝብርቅርቀ ካለብኝ
@ethiohagar4253
@ethiohagar4253 3 ай бұрын
ምን ያድርግ አይቷል ሰው ጎልፍ ሲጫወት ታዲያ ምን ይሁን ምን ይስራ
@tamenezewdu4594
@tamenezewdu4594 3 ай бұрын
ደሬ አብይን ተወው ስለዎፈፌ ብዙ ጊዜ አታጥፋ
@kezira4
@kezira4 3 ай бұрын
ደሬ እባክህ: አብይንና ገዳይ ባለስልጣኖችን : አንቱ እያልክ ክብር አትስጥ
@brussjhon645
@brussjhon645 3 ай бұрын
Yes we are watching the game , how come you guys facing against your country? Shame on ya , this is not a news , you guys have complex
@alembetremariam5366
@alembetremariam5366 3 ай бұрын
እረባክህ ደሬ ለአነሱም ጊዜ ስጣቸው
@nikotekabe5702
@nikotekabe5702 3 ай бұрын
ባህርዳርና ደሴ ሄዶ እንደፈለገ ደንፍቶ መመለሱ ነው እንድህ የምቀልድብን
@menelikjanhoy2053
@menelikjanhoy2053 3 ай бұрын
" When it comes to idiots, Ethiopia got more than its fair share. If idiots were energy ,it would be a source that would never run out " Aleka Gebrehana
@abmttmba4065
@abmttmba4065 3 ай бұрын
አሉባልታ ተዉ ብዙ የምትዘግቡት እዉነት አለ ግን መረጃ ከብዙሀሳብ ይገኛል አብራችዉ አትዉረዱዱ እባካችሁ ።
@zinabudessie7000
@zinabudessie7000 3 ай бұрын
ደሬ ቀጸላ ቢያንስ ቢያንስ ለሰላም ዋጋ ስጡ ሰላም ለብልፅግና ሰላም ለአንድ ተራ እርካሽ ፖለቲካ አይደለም ሰላም ለተጨነቀች ነፍስ ነዉ ሰላም ለሚታጠባ እናት ለሕጻናት ለነፍሰ ጡር ለሽማግሌዎች ለሐይማኖት ተቋማት ለአገረ መንግስት ለተማሪዎች ,,,,,ወዘተርፈ ነዉ ብዙጊዜ ስለ ሰላም ሲመገር የብልፅግናን መንግሥት ሰለማስቀጠል ይመስላችሗል መሰለኝ እንደዛ አይለለም እባካችሑ ስለ እግግዚአብሔር በሞትና በሕይዎት ስላሉ እሕት ወንድሞቻችን ትንስ ቆምምምም ብላችሑ አስቡ የሰላም ኮንፍረሱ የመጨረሻ መግለጫዉን ሰምታችሗል ከዚሕ በላይ ለአማራ ሕዝብ መቃዎስ ምናለ መንግሥት አንደፈለጋችሑት ተቹት ከፈለጋችሑ ነገርግን ለሰላሟ ግን ትንች ዋጋ ስጡት
@teshome-yl9bu
@teshome-yl9bu 3 ай бұрын
ሲጀምር ዘረኞች ናቹ በጣም ታዳላላቹ ለመንግስ የአማራና የትግራይ ተወላጆች እኩል ልጆቹ ናቸው ካጠፉ ሁለቱንም ይቀጣል መልካም ሲሰሩ ያሞግሳል ይሾማል የመጨረሻ ጋጠ ወጥ መሆናቹሁን የሚያሳየው መሪያችንን ማንጓጠጣቹ ነው ምንም ብትሉ አብይ ለእኛ ለኢትዮጵያ ድንቅ መሪያችነ ነው ፋኖ ፋኖ ብላቹ የምታላዝኑለት ነገ ሲፈረካከስ ምን እንደምትሉ ለመስማት እንጠብቃለን
@TedrosTumizgi
@TedrosTumizgi 3 ай бұрын
ደረጀ እንዴት አደርገህ ነው ከነ ኦባማ ጋር የምታወዳድረው ? ይሄ ከንግግር ጀምረህ ሁሉንም ነገር ኮፒ ነው የሚያደረገው ...ኮፒ አድርጎ ደግሞ ዝም እንዳይል የራሱ ፈጠራ አድርጎ ፍጥጥ ይላል ...
@vftygyyi4799
@vftygyyi4799 2 ай бұрын
ፋዶ ወንድ ከሆነች ሱዳንን ታስለቅቅ ፈስ
@ሀገሬሰላምሽይብዛ-ዠ9ቸ
@ሀገሬሰላምሽይብዛ-ዠ9ቸ 3 ай бұрын
ወይኔ ደሬ በጣም ኮሜዲ ነህ😂😂😂😂😂
@solomonbdr9061
@solomonbdr9061 3 ай бұрын
ብልፅግናፈሪ ስለሆነ እና አቅም ስለለለው ትጥቅ ትግል ይፈራል ማሽነፍ ስለማይችል ለዚህ ነው ትጥቅ ፍቱና እንደራደር የሚለው ካስፈታ በሆላ እየሰበሰበ ሊያስረው ሊረሽነው
@zika2024-o9y
@zika2024-o9y 3 ай бұрын
ኮሪዶር የእግረኛ መንገድ ያለሲሚንቶ የተሰራ በመሆኑ እየፈራረሰ ነዉ፡፡መብራቱ ብልጭልጭ የሆነዉ ከቻይና በብድር የመጣ ነዉ፡፡
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 3 ай бұрын
ሳታመሀኝ ብላኝ ሰዉበላዉ አብይ አህመድ ብሎ ትጥቅ የሚፈታ ፋኖ በምድር ላይ አይኖርም:: ይሄን ነዉረኛ ወንጀለኛ የአገርኔ ህዝብ ጠል በሀይል ማስወገድ ብቻ ነዉ ያለዉ ምርጫ:: ፋኖ ያቸንፋል::
@MartaMarta-pi5ke
@MartaMarta-pi5ke 3 ай бұрын
Anichi .enigiliz ..gebashi ..gudigadi. gibina. Yedahawini. Liji. gini. Melemeniga. Argishiw ..beseferuti. Kuna. Meseferu .Ayikerimi. Wey. Be. Lijochishi. Ategenigiwaleshi. Ayikerimi. Metaseba. Egizabiheri ..Amilaki. Bidiri. Melashi..new.
@YeethiopiaNethanet
@YeethiopiaNethanet 3 ай бұрын
❤❤❤እያለገጠባትን ፣አናርኪስትነቱን ግልጽ ዕያሣየን ነው ፣ ይህ ደግሞ ከአሮገንቶች የሚጠበቅ አምባገነኖች ሠገለጫ ነዎ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@yohannesketema707
@yohannesketema707 3 ай бұрын
እረ አቤ እና ደሬ ወደ አይምሮአቸሁ ተመለሱ በለው ትላላችሁ እንደጋዜጠኛ ሁኑ እንጂ ላገር እሚበጅ ሀሳብ አፍልቁ እውነተኛ ሰላም ፈላጊ ከሆናችሁ
@Ja-yu7sg
@Ja-yu7sg 3 ай бұрын
🔴 መንግስት ተብዬው ትጥቅ አስፈቺ ከሆነ ህወሃትን ለምን አያስፈታም ከነትጥቁ ህጋዊ ድርጅት ከሚያደርገው..😅😅
@samuelwoldemariam4996
@samuelwoldemariam4996 3 ай бұрын
ፋኖ ተራ ሽፍታ አይደለም! ድሮ በንጉሱ ጊዜ በተለያየ ምክንያት የሚሸፍቱ ሰዎችን በሽማግሌ ችግሩን ለመፍታት ይሞከር ነበር ! ይህ ግን የህዝብ ትግል ስለሆነ በሽማግሌ የሚፈታ አይደለም! መጀመሪያ ፋኖን እውቅና ከመስጠት ጀምሮ ንቀታቸውን ማስወገድ አለባቸው!
@danielazeze
@danielazeze 3 ай бұрын
እኔ፡እምለው፡ከመካከላቸው፡ዋንጫውን፡ማን፡በላ፡እየተከታተልኩ፡እያለ፡በመካከል፡መብራት፡ጠፋ፡
@aliamin2669
@aliamin2669 3 ай бұрын
የአፋርና የሶማሊ ጦርነት ብዙ ንጹሃን እያለቁ ነው።
@gm3419
@gm3419 3 ай бұрын
አማራ የበለጠ ማምረር ብቻ ነው ያለው አማራጭ::
@vftygyyi4799
@vftygyyi4799 2 ай бұрын
ፋዶና ለቅሶዋ አልቃሽ
@nikotekabe5702
@nikotekabe5702 3 ай бұрын
ደርየ የአማራን ፋኖ ድርድር እንድህ የሚያናንቀው በአደን የተባለ ባንዳ በብዛት የአብይ አጃቢና ዳይፐር ቀያሪዎች ስለሆኑ በቃ የአማራ ባንዳ በአደን ገና ያስጨርሰናል
@daniel4799
@daniel4799 3 ай бұрын
እኛ ምርጡ መሪያችንን አግኝተናል እናንተም ከመሪያቹ ከ ባይደን ራሺክ ሱና እና ማርክ ሩት ጋር ተነታረኩ!!!
@vftygyyi4799
@vftygyyi4799 2 ай бұрын
ቆማጣና ለቅሶዋ
@nikotekabe5702
@nikotekabe5702 3 ай бұрын
እየገደለን እውቅና እየተሰጠው ካባ አልብሰው አይዞህ በርታ ግደለን እየተባለ ታድያ ምን እንጠብቅ በሽታው ቤታችን ውስጥ ነው በብር የተገዙ ፋኖች ሌቦቹ አስመሳዮቹ ከዳተኞቹ ልደራደሩለትና እውነተኞቹን ልያስዙለት የተዘጋጁ እንዳሉ እየሰማን ነው
@tilayewendimageng
@tilayewendimageng 3 ай бұрын
በዘረኝነት ያበዱ የሽፍታው አክቲቢስቶች እንደውሻ ያላዝናሉ
@vftygyyi4799
@vftygyyi4799 2 ай бұрын
ፋዶና ውሸቷ
@nikotekabe5702
@nikotekabe5702 3 ай бұрын
ደርዪ የተወሰኑ ፋኖዎችን ማርከው በምድያ እያሳዩ ነበር በውጥ ባንዳ እየተበሉ ነው ጥንቃቄ ያድርጉ ብአደን እስካለ የትም መድረስ አይቻልም
@JemalYimam-c9l
@JemalYimam-c9l 3 ай бұрын
ውሸት አያልቅባችሁ እነመርዝ በትን ሴቷነ ማን ቀፀላን አይመለከትም ❤
@reshid1122
@reshid1122 3 ай бұрын
This guys are living in comfortable Apartments & living peacefully in USA & Europe . Amhara poor people need peace & food to eat You guys are rejecting peace & inviting Amhara people to War You didn’t learn from Tplf War after hundred thousand died Tplf come to negotiate . So my question are you waiting until Thousands are dying from Amhara & destroyed all infrastructure in Amhara like Tigray??
@MartaMarta-pi5ke
@MartaMarta-pi5ke 3 ай бұрын
Anichi ena. Dereje. Yemibali .kadi. Ena. Ye .melike. Tifu. Mesayi. Beteleyi .mesayi. Yemitibali. Erikusi. Anite. Shasheme . nehi .ye Abatihin ..nuro. Enikani. Mekeyeri. Yakatehi. Lemanig . .sew. Eko. Serito .yikeyerali .Anite. Zelalemihin. Enidamediki .. mechemi. Bihoni .Anite. Ayalifihim. MikiniyAtumi. .Ayimirohi. .netsa..Ayidelimi. Yemitagenigew .biri. Yedemi. Biri..new. Egizabiheri ..Be. Liji .yikitahi..Anite. Kifu..
@Xestra37490
@Xestra37490 3 ай бұрын
People are fainting from schools to government offices from starvation and disease. The narcissist guy want attention so much people inside Ethiopia are so distraught. The only company that was generating income was Ethiopian airlines today Ethiopian airlines suffering from debt and unqualified Oromo’s looting the company. Ethiopia never have been humiliated under so many bad rules as Abyi Ahmed. He’s destroying the country Ethiopians silence disintegrating bc of their silence;(
@epheramwondmu3601
@epheramwondmu3601 3 ай бұрын
ሼር ላይክ ሼር ላይክ በማድረግ ትውልድ አትርፋ ይህ አይከብድም❤❤❤❤❤❤
@Tkkj73
@Tkkj73 3 ай бұрын
It is down right below human decency to degrade and to make a spectacle of his obsequious clowns into expecting them to cheering and lullabying him to mollify his childish behavioral wishes.
@abrahammelse8447
@abrahammelse8447 3 ай бұрын
Is a big lie according to Pretoria thing going in Amhara and Tigry going good.The Somalia president invite The president of Somalia invite the minister invite Dr.Abyi to use the port. Fano is in big yrouble.
@zekariyaszeleke9016
@zekariyaszeleke9016 3 ай бұрын
የበሻሻ ዋንጫ( ቢባል አይመጥነውም ትላላችሁ )😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@tezitube1877
@tezitube1877 3 ай бұрын
Abe! you said Fano has got suppuririty in the region, what is its indication or evidence to believe you? Why Fano failed to grip at least one town or city like Debre markos, or Finoteselam leave alone Bahirdar. Why is all that lie?
@segededemissie3505
@segededemissie3505 3 ай бұрын
ሜቲዬ ...? ማን እንዳገር...? ❤️
@DekitiSeyoum
@DekitiSeyoum 3 ай бұрын
መቲ ሥለቴዲ ኮንሰርት በቂ ነገር አላላችሁንም ምነዉ ትትልቅ ኩነት እኮ ነው
@tube4653
@tube4653 3 ай бұрын
አቤ አብይን ብታገኝው ማስደገጥ ሳይሆን ግንባሩን ነው ምትለው
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 3 ай бұрын
Jegnoch its satan Abiye plan giving away Amhara land. We will see the consequences
@JemalYimam-c9l
@JemalYimam-c9l 3 ай бұрын
ምህረት አድርጎላችሀል ግቡ እና ድርድር አተውቅም እንዴ
@solomonbaruda5957
@solomonbaruda5957 3 ай бұрын
Please dere stop ✋️ calling fascist abiy's name with respect, it is very annoying
@yenesew4092
@yenesew4092 3 ай бұрын
እውነት ነው!!!
@anrspesfa7353
@anrspesfa7353 3 ай бұрын
እድሜ ልክ እስኪሞቱ እስኪዛዙ ድረስ ፖለቲካ ያሳዛናል፡፡
@emebetyesfaye4853
@emebetyesfaye4853 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤ በርቱ ሞት ለብልፅግናና ጀሌዎቹ
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 3 ай бұрын
VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!
@dagmawimussie8764
@dagmawimussie8764 3 ай бұрын
YE 47 AMET EDME HITSAN KIKIKIKI SEW LEKA BEEDMEW LIK EYEBESELE AYIHEDIM BABY BOY ESSEY BEL KUWASS TECHAWACH BAYIHON BESU BISALALIK
@SelamSelamEthiopia1
@SelamSelamEthiopia1 3 ай бұрын
ቆማጣ ጽንፈኛ ሁሉ!!!!!አረ ደረጀ አትቀደድ።
@wubeshetweldemichael4260
@wubeshetweldemichael4260 3 ай бұрын
አህያ ድሮም ቢሆን ወደ ኃላ ነው የሚራገጠው
@jerusalemseleshi1318
@jerusalemseleshi1318 3 ай бұрын
ደረጀ ይህን አገር ገዳይ ሰውዬ አንቱ አትበል የጥወለውላል ምነው ቆፍጠን በል እንጂ።
@meba1792
@meba1792 3 ай бұрын
በጣም ትክክል እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር የሚያናድደኝ😡
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 3 ай бұрын
You sre simply wasting to much time for this useless meeting.
@SolomonTsehay-hs4mm
@SolomonTsehay-hs4mm 3 ай бұрын
Ekoane ኢትዮጵያ ategebume
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 3 ай бұрын
Welcome Jegnochachin
@GenetAbraha-d1j
@GenetAbraha-d1j 3 ай бұрын
Abebe Balew gabi lbes betekrstiyan hid bekah magachet
@DesalegnAssefa-e1d
@DesalegnAssefa-e1d 3 ай бұрын
ለዚህ ሁሉ ምስቅልቅል የከተታችሁወት አገራችን እናንተ ናችሁ።
@meba1792
@meba1792 3 ай бұрын
እዛው ያን ሌባ የብልግና መርውን ጠይቅ
@Apollon-z2s
@Apollon-z2s 3 ай бұрын
Tekatel sinfenia olou. Kebele wore hone iko
@Liyayonas-g4r
@Liyayonas-g4r 3 ай бұрын
Weshoch yechohalu gemloche yeramedalu
@mesimesi998
@mesimesi998 3 ай бұрын
አንደኛ ሰሙዬዉ እንደ ኢትዮጵያዊያን ልጆች ሁሉንም የጨዋታ አይነት ተጫዉቶ አላደገም ሰለዚህ አሁን አጋጣሚዉን ለመጠቀም ነዉ
@muluafessa
@muluafessa 3 ай бұрын
ደረጀ መታሰቢያ አበበ በአሁኑ ጊዜ የሸዋ ፌኖ መከፋፈል የውዮይት መድረክ ከሌሎች ጎዛት የፋኖ አመራሮች ጋር በማዘጋጀት በህዝብ በሚቀልደው አመራር ላይ አሰቸኳይ እርምጃ ይጠበቃል
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 3 ай бұрын
This satan must be told no cadre diridir
@ewnetugetachew5432
@ewnetugetachew5432 3 ай бұрын
haha.. dere alfatat alk
@mesimesi998
@mesimesi998 3 ай бұрын
የኛ ጀግኖች ❤❤❤❤ ሰዉየዉ ኢትዮጵያን አይመራም አይችልም ያልነዉ በምክኒያት ነዉ !! የአመቱ የጨለለ ከንቲባ ሰራ ፈት ነዉ
@badrihassan6642
@badrihassan6642 3 ай бұрын
Ye Ethiopia yabebete kemaloje najo
@abmttmba4065
@abmttmba4065 3 ай бұрын
ገብቶናልላ አላችው አሁንም ዋጋ አትስጦቸዉ ሕዝብ ሁሉን ያዉቃል በማይገባ ገዜ አታጥፉ የማየው ቅ ማነው
@Maryg05
@Maryg05 3 ай бұрын
አብይ የበሻሻ ሰገጤ ቁጭ በሉ 😂
@AbeebaDubai
@AbeebaDubai 3 ай бұрын
እናመሰግናለን 🎉🎉❤❤❤
@tg7368
@tg7368 3 ай бұрын
ሰላም መታሰብያ ቆንጆ ❤
@tezitube1877
@tezitube1877 3 ай бұрын
Kaltederaderachiuko kelal new, 4kilo mehed, mashenef..... wore atabzu dere!!!
@BetiBe-sf6vi
@BetiBe-sf6vi 3 ай бұрын
ዋዋዌ ቀልድ
@ayalewgebrhiwot1935
@ayalewgebrhiwot1935 3 ай бұрын
ወንጀለኛው አብይ አህመድ የደሴውን ካባያወለቀው ካባው ላይ ያለው ሰም ከብዶት ነው😂😂
@Chacha2024-z1
@Chacha2024-z1 3 ай бұрын
Who made and why.the Pretoria pact? Don't you think the West pressured Abiy Ahmed? Why the UN security Council hosted emergency meeting on Ethiopia? Why the West hated or have been hating Amhatas despite the truth of Wolkite and Raya? Elaborate on things of these? What would you do if you are in his shoes?
@Hayat-qn5iq
@Hayat-qn5iq 3 ай бұрын
እደው ጉድነው ግን ህዝባቺን ሰቀቀኑበዛበት ያረብ መፍቴውን አምጣልን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 3 ай бұрын
He has to be forced Dereje for his crime and terrorism. He must face justice
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 3 ай бұрын
Thank you Jegnoch. God bless you😊
@kirubelhailu8023
@kirubelhailu8023 3 ай бұрын
Thank you ESAN!! Please, don't focus too much on Abiy. He is like a baby who always need attention.
@zika2024-o9y
@zika2024-o9y 3 ай бұрын
meti ahahahahaaaaa
@DanelAschenik
@DanelAschenik 3 ай бұрын
Hi
@genzebabate2133
@genzebabate2133 3 ай бұрын
ደርዬ በምን ያዩታ እቤት እያወራዋቸው ነበር መብራት ጠፍቷል አሉኝ
@RadiyaaliyuDetebo
@RadiyaaliyuDetebo 3 ай бұрын
Zetan yeftu
@RadiyaaliyuDetebo
@RadiyaaliyuDetebo 3 ай бұрын
Zetan yeftu
@takkeletaddese7474
@takkeletaddese7474 3 ай бұрын
ፖለቲካዊ በአማርኛ ስነ መንግሥታዊ ተብሎ ቢነገር ቃሉን ያለማምዳል
@AbeebaDubai
@AbeebaDubai 3 ай бұрын
😂😂😂😂
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 3 ай бұрын
Please invite people who has ideas and priviledges of inclusive interim administration as it is mandatory and no other way to bring peace to our country.
LIFEHACK😳 Rate our backpacks 1-10 😜🔥🎒
00:13
Diana Belitskay
Рет қаралды 3,9 МЛН
ДЕНЬ УЧИТЕЛЯ В ШКОЛЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 2,4 МЛН
哈莉奎因怎么变骷髅了#小丑 #shorts
00:19
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
🛑 NEW || ደመናው አይቀደድም || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan New Sibket 2024
2:30:16
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 209 М.
#ethiopia #የጋራ እሴት የለንም? #ethiopianews #july 1, 2024
49:39
Agelgil TV አገልግል ቴቪ
Рет қаралды 10 М.
LIFEHACK😳 Rate our backpacks 1-10 😜🔥🎒
00:13
Diana Belitskay
Рет қаралды 3,9 МЛН