ESAT Eletawi Thu 28 June 2018

  Рет қаралды 101,127

ESATtv Ethiopia

ESATtv Ethiopia

Күн бұрын

ESAT Eletawi Thu 28 June 2018

Пікірлер: 122
@yohanesfekadujohnifrankfur7868
@yohanesfekadujohnifrankfur7868 6 жыл бұрын
ዋው ኤርሚያስ በጣም የሚገርም ትንታኔ ነው አይንን መክፈትና መታገስ ያስፈልጋል
@Yesqwertyuiop109
@Yesqwertyuiop109 6 жыл бұрын
Long live ESAToch,,,,,,,, messay,sis,Abe, menalachew,ermi,and other
@ፀደይቴዎድሮስ
@ፀደይቴዎድሮስ 6 жыл бұрын
እውነት ለመናገር እንደ ኤርሚያስ ምርጥ ገምጋሚ እና እውነቷን አበጥሮ የሚናገር የለም... ኤርሚ የሚያነሳቸው ሀሳቦች ልባችን ውስጥ ያሉ እውነታዎች ናቸው። ለዶክተር አብይም የሚሰጣቸው አስተያየቶች የሚደግፉ እና ትክክለኛውን መንገድ የሚያሳህ ምልክቶች ነው so ኤርሚያስ በጣም በጣም አሪፍ ሀሳቦች ስለምታነሳ ከልብ እናመሰግናለን የፃፍካቸው መፅሃፎች ብቻ ገራሚ ናቸው ....
@tsegagebrezgi9977
@tsegagebrezgi9977 6 жыл бұрын
አያቹ ኢሣቶች ይህ የእኔ አመለካከት ነው አንደ ኤርምያስ ያሉ ብዙዎች ህውሓትን በደንብ የሚያውቃቸው በ ግፍ ከአገር ወደ ሰደት የወጡ ገብተው ከእሳቸው ጋር መስራት አለበት ይህንን ደግሞ ውስጥ ለውሰጥ መስራት ትችላላችሁ ብዬ አገምታለው በወያኔ ተገፍቶ የወጣ ምሁሮች ብዝዎች ናችሁ ተደራጅታችሁ ጠይቁ ማሽቃበጥ ሊመስል ይችላል ፓለቲካ ለማይገባን ከእኔ ጀምሮ ቁም ነገሩ አገር ማዳን ነው እንግዲህ እንዲህ ይለኛል ውስጤ
@dmarkos963
@dmarkos963 6 жыл бұрын
ህወሃት ቢሰነጠቅ ባይሰነጠቅ በቅቶታል።ትግራይ ገብቶ ይቀረቀራል።የትግራይ ህዝብም አንቆ ለፍርድ ያቀርባቸዋል።ምንም ስጋት አያስፈልግም።
@jesusislord3719
@jesusislord3719 6 жыл бұрын
Sesay Agena you are Amazing wonderful journalist
@ተክላይገመድህን
@ተክላይገመድህን 6 жыл бұрын
ምናላቸው ስማቸው ሽመልስ ሃብቴ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሶስተኛ ክፍል አካባቢ ሳይንስ አስተምሮኛል ጎበዝ መምህር ነበር::
@biniammulugta1336
@biniammulugta1336 6 жыл бұрын
ermeas 100% rationalist person good politicization analysis
@dmarkos963
@dmarkos963 6 жыл бұрын
ከቻይናው ድርጅት ጀርባ ኤፈርት ላለመኖሩ ምን ማረጋገጫ አለ???????
@GoPromaster24
@GoPromaster24 6 жыл бұрын
My favorite Crue🙏👍🏼👌🏼
@meskelhailachin844
@meskelhailachin844 6 жыл бұрын
BRAVO!!ESAT YE ETHIOPIA LIJOCH EGZIABHER YIBARKACHU!!! IT IS GOOD INSIGHTED IDEA..ENAMESEGNALEN!!!
@ተዋህዶሀይማኖቴየጥን-ረ1ጰ
@ተዋህዶሀይማኖቴየጥን-ረ1ጰ 6 жыл бұрын
ትክክል ነህ ኤርሚያስ ግጭት በተነሳ ቁጥር ዶክተር አብይ መሄድ አስፈላጊ አይመስለኝም አመራሩን መቀየር ና ዘብ ጥያ መጣል ነው አለበለዚያ ኢትዮጵያ እረፍት አታገኝም
@tibelyahud1656
@tibelyahud1656 6 жыл бұрын
Then, if you christian belief is not based on your personal conviction of Jesus as your saver, your are not christian. there is not inherited Christianity but religion. I appeal to you brother receive Jesus as your personal saver.
@tsegagebrezgi9977
@tsegagebrezgi9977 6 жыл бұрын
ኤርሚያስ ሕገ መንግሥቱ መቀየር በጣም ትክክል ነው ሁኖም ዶ/ር አብይ 90% ብቻቸውን ናቸው ማለትም በአካባቢያቸው አጠገባቸው በምናያቸው ሰዎች የተሰነጠቁ ሊሆን ይችላሉ የስራ እምነት የሚሰጣቸው ግን አይደለም አየህ ሲሳይ የተናገረው ሰልፍ ላይ የሚደርሱበት ሰዓት መቀያየር ነው ያተረፈችው ስለዚህ በአጥር የተከበቡ ናቸው ሰለዚህ ወከት የተፈጠረበት ላይ ሄደው ማረጋጋትን አንደ አማራጭ ወስደውት ይሆናል
@tamiratgezahegn7408
@tamiratgezahegn7408 6 жыл бұрын
ESAT tv .it is the time to move foreward , because love is the great power in the universe!
@masti1612
@masti1612 6 жыл бұрын
Ermias: I agree with you most of the time but do not underestimate the impact of Dr. Abiy's visit to the affected regions. It is part of his overall strategy and I believe he knows what he is doing. Can't you see how he won the hearts of almost everyone? that is his strength. He is creating a platform that allows the people to participate. He will do more by visiting than sitting in AA. "Strength in numbers" from warriors fan. Love what you guys are doing, keep the good work👌
@Mike-ci5io
@Mike-ci5io 6 жыл бұрын
Masti ..what if he is tplf's fabricarion to calm the youth
@masti1612
@masti1612 6 жыл бұрын
Mike that is simple paranoia. He is not, trust me
@luluhagos9228
@luluhagos9228 6 жыл бұрын
Wawww Ermias ke Dr Abeye angager ketelo mesmat mefelegew antene new 👏👏👏👏👏👏
@chanieayehutsega8468
@chanieayehutsega8468 6 жыл бұрын
እነዚህ የሀገር ጣር የህዝብ ጠሮች ለጥፋት መቼም አያንቀላፉም! ትንተናችሁ በጣም ጠቃሚ ነው፡፡
@tigisttadesse6179
@tigisttadesse6179 6 жыл бұрын
ዋው ኤርሚ በሳል ትንታኔህ በደንብ ገብቶሀል የወያኔ ሴራን
@ethiopiahagera1647
@ethiopiahagera1647 6 жыл бұрын
እነዚ ሽማግሌ አመራሮች በሁሉም ክልል ያሉት ተጠርገው እስር ቤት መግባት አለንባቸው ያለበለዝያ ስላም ማስፈን ይከብዳል
@tsegagebrezgi9977
@tsegagebrezgi9977 6 жыл бұрын
ደቡብ አፍሪካ ነፃ ለማውጣት አገራቸው ውስጥ በደንብ የተደራጁ ድርጅቶች በብዛት ነበሩ ወደ እኛ ስንመጣ በገንዘብ ለማበልፀግ ከህውሃት ጋር ተወሻሽቀው የነበሩ ናቸው በዝች ጥቂት ቀናት ልታይ ልታይ የሚሉ በTV የምናያቸው ጠ/ሚ በተገኙበት ቦታ ሁሉ መታየት የሚጥር ነው የምናየው ስለዚህ የአናንተ መደመር ነው እንጂ አዛ ባለው ሆዳም ተስፋ መጣል የማይሆን ይመስለኛል
@hdbeluastgfirullahggtmoham9065
@hdbeluastgfirullahggtmoham9065 6 жыл бұрын
Tsega Gebrezgi.hasabh yemidegef nw i agree with u
@abebe53
@abebe53 6 жыл бұрын
Tsega Gebrezgi nxu mo
@dmarkos963
@dmarkos963 6 жыл бұрын
ዶ/ር አርከበ እቑባይ የለውጥ አራማጅ ለመሆናቸው በይፋ ጋዜጣዊ መግለጫ መስጠት አለባቸው።
@selamworku8060
@selamworku8060 6 жыл бұрын
You guys are the best journalism ever❤️😍🙏❤️
@seblewengaldagne3217
@seblewengaldagne3217 6 жыл бұрын
Mengam sis yebesal aemelekakt!zera aerimiyas berasu wow
@zhx3400
@zhx3400 6 жыл бұрын
የሕውሃት የሽብር ተግባራት በምን መልኩ መቀልበልበስ እንዳለበት በመምከር መንግስት ኣስቸኳይ የእርምጃ ተግባር መወለድ እንዳለበት ሁለም የኢትዮጵያ ዜጋ ልብ ሊለውና ተጽእኖ ማሳደር እንዳለበት ይጠበቃል!
@zestatchali6536
@zestatchali6536 6 жыл бұрын
እኔ ግን አርከበን ፈራሁት? ለምን ተለጠፈ?
@masti1612
@masti1612 6 жыл бұрын
zestat Chali me too
@Mike-ci5io
@Mike-ci5io 6 жыл бұрын
Be merz ligelut asibewal PM Abiy egziabiher yitebikih
@masti1612
@masti1612 6 жыл бұрын
Mike bemin awok be merz ligelut masebachewin?
@waffiki
@waffiki 6 жыл бұрын
u are right to worry about Arekabe. woyanne befriended to destroy you. arkebe brought the woyannes from tigre to Addis Ababa & displaced the Oromos, Gurages, Amharas........
@munibalhaj5741
@munibalhaj5741 6 жыл бұрын
zestat Chali Political togetherness frm each ethic group he is young and have political effectiveness around tigray generation so the right decision bring around dr abiyi to defeat tplf and need more tigray guys to bring membership of the new team lke getegew rada soloman alula keria ibrahim saere mokenen so on
@meronwordofahabeshawettama457
@meronwordofahabeshawettama457 6 жыл бұрын
ጥሩ ትንታኔ ነው በርቱ
@ritamarliy7426
@ritamarliy7426 6 жыл бұрын
በለው አስማት አስማትየሆኑና በሙያቸው አንቱ የተባሉ ሰዎች ስብስብ ነው የዛሬው ፡፡፡፡፡፡
@yigebahalgirmagirma8310
@yigebahalgirmagirma8310 6 жыл бұрын
አሳት ዳር ዳርየምየል ወርይ አንፈለገም ነገሩአም ጠንካራ መረጃ
@abrahamtanto7115
@abrahamtanto7115 6 жыл бұрын
Guys the instablity is fully rotating the nation as the Renaissance cup
@elsageorge1821
@elsageorge1821 6 жыл бұрын
የተነሱትን ብቻ እንኳን በቁጥጥር ስር አውለው ከምርመራ በኋላም እንደሰራቸው ።ቢያንስ ይቀንሳል
@mahletberhanu4403
@mahletberhanu4403 6 жыл бұрын
ኤርሚያስ ስለ የሕዝብን ትግሉን ድርጅቶች ይቀበሉት ያልከውን ተቀብዬልኃለሁ። መሆን መቻሉን ግን እጠራጠራለሁ። ምን ድርጅት ነው ያለን። ደሞ ከተፈጠሩም ሕዝቡን ይበታትኑታል እንጂ ፤ባንድ ላይ መታገል የሚችሉ ኣይመስለኝም።
@nagediro7589
@nagediro7589 6 жыл бұрын
xuru astasasab
@abiyzeleke5157
@abiyzeleke5157 6 жыл бұрын
አቦይ ፀሐዬ ወደ ቤኒሻንጉል በመሄድ በአከባቢው ላይ ረብሻና ብጥብጥ በማስነሳት ሃገሪቷን ወደ ለየላት የጦር ቀጠና ለማድረግ እየጣሩ ይገኛሉ እግረ መንገዳቸውን በዛው ከሐገር ለመውጣት ሲሞክሩም በዶ /ር አብይ ቀጥተኛ ትዕዛዝ ከሐገር እንዳይወጡ ለክልሉ መንግሥት ከባድ ማስጠንቀቂያ ሰጥተዋል !!! በአዲስ አበባ ላይ ፍንዳታውን ካደረሱ በኋላ በተመሳሳይ በአማራ ክልል ውሰጥ በረከት ስምዖን እና ህላዊ ዬሴፍ ወደ ሰቆጣ ወደ ላሊበላ ወደ ደብረታቦርና ወደ ከሚሴ በመጓዝ በአማራ ክልል ላይም እረብሻ ለመፈጠር ሲንቅሳቅሱ በፌቶ ምስል ሰሞንን መዘገቡና መታየቱ ይታወሳል:: ድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ!!
@deberabelay4823
@deberabelay4823 6 жыл бұрын
ከህውሃት ስልጣን የለቀቀ አማ አለ አባይ ፀሐዬ የሚባል የቀን ጅብ በ18 ቀን 2010 በአንድ መስመር መልእክት በጡረታ ተባራል መባረረ ብቻ ሳይሆን መረጃ የዞ ዘብጥያ መውረድ አለበት፡፡፡፡፡፡
@MN-xf8xu
@MN-xf8xu 6 жыл бұрын
ወይ ውያኔ ሽብርተኛነቱን ለአለም እያስመሰከረ ነው እርምጃ ካልተወሰደባቸው ብትያዙም በምህረት ትወጣላችው እያለ ይሚያሰማራቸው ቅጽበታዊ እርምጃ ክልተወሰደ እና እርምጃውም በምድያ ወድያው ቢገለጥ ወያኔ የምያሰማራቸው ያጣና የሰረቀውን ይዞ ይጠፋ ነበር አለዝያ ሽብርተኛ እየተበራከተ ንጹሀን ልያልቁ ነው ማለት ነው የመሳርያ ፍተሻ መደረግ አለበት
@betelehimadmassu6323
@betelehimadmassu6323 6 жыл бұрын
Dr Abey yetemare new Ke weyaney gar Abero selenore Ebabenetachewen yawekachewal yesu yeken ke lelit hassabu Ethiopia Enna deha hezebochewa nachew yesajalettal tenkolegna selalehone yessakalettal.
@walleabate1280
@walleabate1280 6 жыл бұрын
ኤርሚያስ ለገስ በጣም አሳቀን አቤ ጉበኛ ሲል አቤ ጎበኛለማለት በኋላ በለደረቦቹ እንዴት ይስቁ !
@whatismyname5754
@whatismyname5754 6 жыл бұрын
Good information
@abelgirma1
@abelgirma1 6 жыл бұрын
Ermias will be a good consultant for pm Abiye so you need to have such kind of predictive persons who have enough information about the country
@elsageorge1821
@elsageorge1821 6 жыл бұрын
መቼ አጠፋን አሉ እንኳን ይቅርታ ሊጠይቁ
@zeinuko
@zeinuko 6 жыл бұрын
Enkirdadochu kaltsedu selam aynorim
@abrahamtanto7115
@abrahamtanto7115 6 жыл бұрын
I personally agree with Ermias the dissolution among them needs to be carried among them..if Pr. Abiy took actions for all pretexts being happening here and there because of the evil seeds grown and deepen for the last three deacades needs time unless the reaction will previlage the fallen angels.
@abdukedir8349
@abdukedir8349 6 жыл бұрын
ምናላቸው ያልከውን መረጃ የሰጠህን ግለሰብ ማንነትና አድራሻ ለሚመለከተው የመንግስት አካል በመስጠት የችግሩን ምንጭ አውቆ ለውጡን ለማዳን አስተዋፅኦ አድርግ
@eishbalu7527
@eishbalu7527 6 жыл бұрын
Thanks
@birhanuteshale7681
@birhanuteshale7681 6 жыл бұрын
Ermias ahun enantem metachuh ethiopian yemitredubet gize new
@saydegeseaytalame5276
@saydegeseaytalame5276 6 жыл бұрын
Menekachu sewoch agere memeratena artisteneten leyeten eneweke kechale demo yewedadere sewe kemeretewe demo memerate yechilale eskezawe derese gene serawe artisti endehone atezengu yemiamerbetini yemimatenewen bota yemiaweke esu newe lepoletika mukete belachu tedi mengeste yehun belachu aterebeshu
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 6 жыл бұрын
Sisay is The best !!!long live
@samuelabraham5980
@samuelabraham5980 6 жыл бұрын
ESAT IS DOING FANTASTIC JOB አስታየቱን ከመንፈሳዊ በኩልስ ምን ይመስላል? Psalm 146 1 Praise the Lord! Let all that I am praise the Lord. 2 I will praise the Lord as long as I live. I will sing praises to my God with my dying breath. 3 Don’t put your confidence in powerful people; there is no help for you there. 4 When they breathe their last, they return to the earth, and all their plans die with them. 5 But joyful are those who have the God of Israel[a] as their helper, whose hope is in the Lord their God. 6 He made heaven and earth, the sea, and everything in them. He keeps every promise forever. 7 He gives justice to the oppressed and food to the hungry. The Lord frees the prisoners. 8 The Lord opens the eyes of the blind. The Lord lifts up those who are weighed down. The Lord loves the godly. 9 The Lord protects the foreigners among us. He cares for the orphans and widows, but he frustrates the plans of the wicked. 10 The Lord will reign forever. He will be your God, O Jerusalem,[b] throughout the generations. Praise the Lord!
@ayubdebebegizaw7997
@ayubdebebegizaw7997 6 жыл бұрын
ኤርሚ እኮ you have an inquisitively speculative mind. Have you ever read Sherlock Holmes?
@bzuneshbelayneh5899
@bzuneshbelayneh5899 6 жыл бұрын
ኤርምዬ በጣም ይገርመኛል የምትናገረው መስረት ያለው ነው ምክንያቱም ወያኔዎቹን በደንብ አውቀሃቸዋል
@fathimafathimw3128
@fathimafathimw3128 6 жыл бұрын
እኔኮ ኢርሚያስ ደስ የሚለኝ ለዚህ ነወ
@Selam11
@Selam11 6 жыл бұрын
Dear ESAT,Ermias is correct. The lasting peace in Ethiopia is to abolish Ethnic Federalism crafted by Woyane Visionary leader , Meles Zenawi. Continue your struggle, woyane is on last coffine.Your Eritrean Brother.
@betelehimadmassu6323
@betelehimadmassu6323 6 жыл бұрын
Bereget Assasasbiy bimeselem yeselamu balebet Hizebu new Esekemechey bedehenet Enna belemenna Enenoralen serra sifeter sellam simetta sew bisuy sihon beged leselamu yettagellal yeselam Etot Erasu sera fet Ayemerro new.
@melakuseifu843
@melakuseifu843 Жыл бұрын
Tarik
@chuchu1732
@chuchu1732 6 жыл бұрын
ESATOCH BERTU, ayin gelach yehone wuyiyt newu .
@johngoodman2762
@johngoodman2762 6 жыл бұрын
Ethiopians have to do neighborhood watch 24 \ 7 by turn.
@herokeabusheher4415
@herokeabusheher4415 6 жыл бұрын
ኢሳቶች ለምንድን ነው ሃምሳ ጊዜ ዩቱብ የምትቀይሩት..የአይቲ ባለሙያ የላቹም እንዴ?
@mebrahtuweldemichael5178
@mebrahtuweldemichael5178 6 жыл бұрын
ኢትዮፕያ ብቻ ሳትሆን መላው ምስራቅ አፍሪካ እንዳይታመስና ሰላም በቀጠናው እንዳይኖር ለማድረግ እነማን እንደሆኑ ኤኮኖሚውን ሚሊትሪውን ደህንነቱን የተቆጣጠሩት በስዕል ሚድያዎች ላይ ይታዩ ነበር እነዚህን ሰዎች አዲሱ የዶ/ር አብይን መንግስት የሕዝብ መንግስት ስለሆነ ከመዘግየቱ በፊት ሁሉንም ስብስቦ እስርቤት ማስገባት ነው፡ ኢትዮፕያን ለማዳን!
@meronwordofahabeshawettama457
@meronwordofahabeshawettama457 6 жыл бұрын
Mebrahtu Weldemichael ትክክል ምርጥ ሀሳብ ነው እኔም እጋራለሁ
@tobeprovided8566
@tobeprovided8566 6 жыл бұрын
Ermias you are in USA, and I think you understand how new administration changes and abandons the old structure because it doesnt go alone with the new admin's objectives/ policy. It is unwise to advice to keep people who have committed crime and lacks political credibility (using your own words). Look in to your previous comment about this, you talked about "Political credibility". It is not good to be tossed around by the wave of your own thoughts.
@kibriemerzo1232
@kibriemerzo1232 6 жыл бұрын
ኤርሚያስ ነጋጁን አስመልክቶ የሰጠኸው መላምት በጣም አሪፍ ነው በዚሁ ጉዳይ ላይ ሃብታሙን ይዘክ ብትመጣ አሪፍ ነው
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 Жыл бұрын
አይነዳጅ ይህን ዜናከ5ዓመት በኃላም ሣየው መቼምኢትዮጵያውስጥ ተጠያቂነትአሁንምእንዴሌለነው።ኢሣትም እንደዚ መበታተናቸው ሁሉምከአንድ የተለያየሃሣብይዘው ጠፋነውየምለው😮
@ethiopianmuslimfromaxsum6360
@ethiopianmuslimfromaxsum6360 6 жыл бұрын
.............allah ethopian yetebekate
@JoJo-uz3qb
@JoJo-uz3qb 6 жыл бұрын
Ermais ene behon ydoctru amakiriy adergeh nber wellahi elehalw mirt bota tagenalhu tinsh becha tibek wellahi
@ተክላይገመድህን
@ተክላይገመድህን 6 жыл бұрын
ኧረ እባካችሁ ምናላቸውን ከእነ ኤርሚያስ ጋር አስቀምጣችሁ አስተያየት እንዲሰጥ አታድርጉት የሆነ ጎታታ ሰጎን ፊት ነገር ነው::
@አሜንአልኩኝዛሬምጌታዬ
@አሜንአልኩኝዛሬምጌታዬ 6 жыл бұрын
የወልቄጤውን ሰለፍ ዘግቡ እንጂ
@hallohallo3499
@hallohallo3499 6 жыл бұрын
Sofi Konjo ተዘግቧል እህት
@tsebelaygese6133
@tsebelaygese6133 6 жыл бұрын
Hwahtoch lihonu ychlalu eyalachuy kale techebach masreja saynorachuh atleflfu sewnm degmo mislead atargu Esat
@eliabeanbesawo7144
@eliabeanbesawo7144 6 жыл бұрын
እሳቶች እባካችሁ እዬንን ስርሀት የሞተ ናው በመፍራገጥ ላይ ናው አታግዝፉት መቃብሩን: ብቻ ማሰቆፍር ናው ።
@fasilokid3703
@fasilokid3703 6 жыл бұрын
In this panel, I give the kudos to Sisay, Ermias & Menalachew in their respective orders. Abebe Gelaw is a bit pessimistic !
@ተክላይገመድህን
@ተክላይገመድህን 6 жыл бұрын
ኤርሚያስ በጣም ብቃት ያለው ትንታኔ እና እይታ የሚያቀርብ ብቁ ጋዜጠኛ ነው::ምን ዋጋ አለው ምናላቸው ስማቸው በጣም የደከመ ትንታኔ እያቀረበ ፕሮግራሙን እያደበዘዘው ነው እንጂ::
@ethiopianewnew3763
@ethiopianewnew3763 6 жыл бұрын
አስናቀ አስታጥቄ esti zm bey betam bku new
@ebefekadu898
@ebefekadu898 6 жыл бұрын
ምን አለ ትሉኛላችሁ, የሚቀጥለው የህወሓት ሴራ ወልቃይት አካባቢ ትግራዮችን አርዶ አማራ ትግሬን አረደ ማለት ነው
@Chuchuatl
@Chuchuatl 6 жыл бұрын
Yenante were selechegn ...talking about the same topic all day everyday no incite about different issues or perspectives ... I hope Abiy don’t give a fraction of his time. Most of you came from the same ethnic background except few & have no constructive criticism. your opinion is biased already so ... you all need to find something to do for living other than politics. Actually you can’t do that cuz Ke amaregna wuchi lela atarifum
@yemesrachhaile499
@yemesrachhaile499 6 жыл бұрын
why not they are criminals ! they should go to prison! justice has to be served!
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 6 жыл бұрын
ከማናጀራችሁ ውጪ እናንተ የሰማያዊ ፓርቲ አባል ናችሁ እንዴ ሸሚዛችሁ አንድ ዓይነት ሆነብኝ
@wendwesensebsebea6197
@wendwesensebsebea6197 6 жыл бұрын
ፍቅር ነው ጎዳናዬ selam new qumna lebs kemtayee joroshn kefechee
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 6 жыл бұрын
+Wendwesen Sebsebea 😆😆😆😆
@ethiopiaenate1490
@ethiopiaenate1490 6 жыл бұрын
Weyane yemotena yemote yetigre budin new neger gin kene minamintew eskitefa dires nitshanin yemigelu yemeles buchila tigrewoch mesaria siletesetachew andim ethiopiawi memot yelebetim silezih doctor abiy degmo legna ledegafiwochachew mesaria yistun Ena yihen Banda yebanda zer tigre ginbar ginbarun eyalin kenehod aderochachew enatfa
@helenabera2307
@helenabera2307 6 жыл бұрын
ይቀለበሳ
@yerosanethiopia3115
@yerosanethiopia3115 6 жыл бұрын
Enmesgenalen ebakachu ke Dr Abiy ga hunu Ethio ke chenek anwetat enanyn ye ken gebochi enasogedachew
@helenabera2307
@helenabera2307 6 жыл бұрын
የወያኔ ብሮፐጋንዳ እየደጋ ገማቹ የአ ሶ ሳም ችግር ማነውየሚያቀሳቅስስው ደሞ የ ወያኔ መንግስትእንደረመጥ ተደፋፍኖዋል ወያኔ ሁለት መንገድ ይዞ መጥተእዋል። የአብይ መንግስት ሂዶ ሂዶ መስቀለኛ ጋ ሲደርስ ይቀለ በሳል
@tsehaywoldemariam7066
@tsehaywoldemariam7066 6 жыл бұрын
አውነት ነው የቁም እሥር ያሥፈልጋል
@ahmedomahmued3547
@ahmedomahmued3547 Жыл бұрын
አንተ እንዳሰጠላሃን ምንም ነገር አያሰጠላም አሰመሳይ
@zestatchali6536
@zestatchali6536 6 жыл бұрын
ሚነው ኤርምያስ ባለፈው በአርበኞች ግንባር ላይ ንግግር ስታቀርብ ቃል በቃል ስም እየጠራህና በግለሰብ ደረጃ ትደምርና ትቀንስ አልነበረም እንደ! ዛሬ ምን ተገኝቶ ነው አሳብህ የቀየርከው።
@berahnugetahun3677
@berahnugetahun3677 6 жыл бұрын
አርክበን ትውደዋለክ
@getinetkifle3341
@getinetkifle3341 6 жыл бұрын
Tgre T tilam G gmatam Re resa I say this whenever these daylight hyenas boiled my blood with their greedy actions
@kaifiazam6276
@kaifiazam6276 6 жыл бұрын
ከተጀመረ የማያልቅነገር የለም
@yigebahalgirmagirma8310
@yigebahalgirmagirma8310 6 жыл бұрын
አርመያስ ተናገር በተለይ ሲሳይ በርምያሰ በጣም የቀናል በደንብ ያስታወቃል መከንያቱ አትምአስ የበለጥ እንፎርማትዖንያለው temehert ያለው ሰለሆነ በገለስትህ ሲሳይ ደስተኛ አይደለም አስትዬ በደንብ ተከታተሉአይ
@ethiopianewnew3763
@ethiopianewnew3763 6 жыл бұрын
Yigebahalgirma Girma ante weyane sew lematalat atmokr sisym betam gobez lelochu endezaw
@አባይማደሪያውንአግኝቶል
@አባይማደሪያውንአግኝቶል 6 жыл бұрын
አይ መሳይ ማን ላይ እረግተህ ትቆማለህ ፔዱለም ይመስል በየ ሀሳብ እየተጋጨህ ...ግን ኢሳት ወዴት እየሄደ ነው ስለ አድነት ሲጮህ ዛሬ ያ አንድነት ፊት ገጭ ሲል ማንገጫገጭ ምድነው ....ኤርሚያስ ምፅአት ....ቢመጣ ምኞቱ ነው ምናላቸውም እደዛው ......
@ethiopianewnew3763
@ethiopianewnew3763 6 жыл бұрын
Kidanemariam Haileeyesus zm bel ante weyane esat hulem sleandnet new miweraw
@nomoredrama2992
@nomoredrama2992 6 жыл бұрын
Yezer gitchet aydelem, ye biher new. zerachin 1 new.
@nomoredrama2992
@nomoredrama2992 6 жыл бұрын
That is the most barbaric yekelel hege mengest. over 50% of the peopulation has no right in the region and has never seen in the world. Very stupid even to have consitution gives ownership of the land for this and that ethnic
Ethiopia - Esat Amharic Night Time News 8 February 2025
18:59
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 14 М.
ESAT Eletawi Thu 13 Sept 2018
1:24:35
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 80 М.
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
ESAT Eletawi Mon 02 July 2018
1:11:16
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 89 М.
ESAT Eletawi Tue 02 Oct 2018
1:10:54
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 63 М.
ESAT Eletawi Fri 29 June 2018
1:32:58
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 57 М.
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН