Esubalew Yetayew - Chaw Tilina | ቻው ትልና - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)

  Рет қаралды 26,757,440

Hope Music Ethiopia

Hope Music Ethiopia

2 жыл бұрын

Ethiopian Music : Esubalew Yetayew (Yeshi) | እሱባለው ይታየው /የሺ/ - Chaw Tilina | ቻው ትልና - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)
________________________________________________________________________________________________
ግጥም
ቻው ትልና
ቀን ሲያልፍ አመረረች በቃ አትመጣም
አንሶባታል የፍቅሬ ጣዕም
ከእንግዲ እኔም ልተው ከተወቺኝ
ፍቅሬን ትታ ከረሳችኝ
በአደባባይ ቆሜ ስለምናት
ማሰብ ከብዶኝ እሷን ማጣት
ጭላንጭል ተስፋ እንኳ በሷ ጉዳይ
የሚያሳየኝ በር ባላይ
ቻው “ቻው ቻው” ትልና ተሰናብታኝ ሄዳ
ደሞ ትመጣለች ያለ’ኔ አልችል ብላ
ቻው “ቻው ቻው” ትልና በቃህኝ በቃህኝ
ደሞ ትመጣለች አይንህ ላፈር ብላኝ
እረ ጉድ ናት !
ዞሬ ከእግሯ ስር ስር ከደጇፏ
አይደለችም ልክ እንዳፏ
ስትመጣ ተቀባይ ሸኚ ስትሄድ
ሆኗል ልቤ አሽከር መንገድ
ምን እንደሚያለያየን አላውቅም
ስትመጣም አልጠይቃትም
መውደድ አስሮ ገዝቶ ለጉሞኛል
እንደ ግዑዝ አስቀምጦኛል
ቻው “ቻው ቻው” ትልና ተሰናብታኝ ሄዳ
ደሞ ትመጣለች ያለ’ኔ አልችል ብላ
ቻው “ቻው ቻው” ትልና በቃህኝ በቃህኝ
ደሞ ትመጣለች አይንህ ላፈር ብላኝ
እረ ጉድ ናት !
ልቤን በ’ጁ ፍቅር እየዘወረው
ትንፋሽ ውስጤን እያጠረው
እኔ እያልኩ ለሰዎች አሸማግሉኝ
እሷ እያለች ውይ ገላግሉኝ
ከዚኃላ ብዬ ተገዝቼ
ስትርቅ ካ’ይኔስንት ዝቼ
ገብቷት ማጠፊያ መዘርጊያው ልቤ
አልውል በሷ እንዳሳቤ
አሄሄ አሃሃ
አሄሄ አሃአሃአሃ
ጎራ እያለች ስዘጋጅ
እንዳለምድ ሌላ ወዳጅ
ሃሳቤን ስትሄድ አስታኝ
ወይ ትታ እረስታኝ
ዳኙኝ አዋዩኝ ‘ባካችሁ
የምታውቁ አፍቅራችሁ
እሷ ብልጥ የቆቅ ዘመድ
እኔ ያለኝ አንድ መውደድ
ቻል ቻል ቻል አድርጌው እንጂ
ባጣ ሰው አስረጂ
ቻው ቻው ብሎ የሄደ ሰው
መመለሱ ምነው ?
ቻው “ቻው ቻው” ትልና ተሰናብታኝ ሄዳ
ደሞ ትመጣለች ያለ’ኔ አልችል ብላ
ቻው “ቻው ቻው” ትልና በቃህኝ በቃህኝ
ደሞ ትመጣለች አይንህ ላፈር ብላኝ
እረ ጉድ ናት !
________________________________________________________________________________________________
Subscribe: goo.gl/vdthqb
Facebook : / hopemusicethiopia
Instagram : / hope_music_ethiopia
Twitter : / hopemusicent
Google+ : plus.google.com/+hoplessable
Get The Latest Brand New Ethiopian Musics and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
#HopeMusic #EthiopianMusic #HopeEntertainment
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Hope Entertainment

Пікірлер: 5 000
@mametube491
@mametube491 2 жыл бұрын
እዚ የምታነቡ ሁሉ በየ አላቹበት ፈጣሪ ይጠብቃቹ አገራችን ሠላሙን ይብዛ ምርጥ ሥራ ነው
@asterabebaw1332
@asterabebaw1332 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen🤲
@mesigent4827
@mesigent4827 2 жыл бұрын
AMne AMne AMne 🙏🙏🙏
@thaquestmajaz350
@thaquestmajaz350 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@afroethio7066
@afroethio7066 2 жыл бұрын
አሜን ለሁላችንም !!!
@user-vk9ro6vh8w
@user-vk9ro6vh8w 2 жыл бұрын
አሜን፫
@yakobhassen4226
@yakobhassen4226 2 жыл бұрын
ግን ለምንድ ነው የሚጣፍጥ ሙዝቃ ቶሎ የሚያልቀው ❤️❤️❤️💓💓🙏 ምርጥ ግጥም እና ጥኡም ዜማ ከነርእሱ #1👌
@hiwotshumbeza8914
@hiwotshumbeza8914 2 жыл бұрын
ደከሐ❤❤❤1000$ 🙏🙏🙏
@ethiopiahagre3502
@ethiopiahagre3502 2 жыл бұрын
Exactly!!!!!
@melkamutaffsse4415
@melkamutaffsse4415 2 жыл бұрын
Betam
@user-ju5sn2po5m
@user-ju5sn2po5m Жыл бұрын
እጅግ በጣም የወደድኩት ዘፈን እናመሰግናለን እሱባሎው ከ ኤርትራ🇪🇷👍❤
@natijoel2318
@natijoel2318 2 жыл бұрын
““በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስከ መስጠት ድረስ ዓለምን እንዲሁ ወዶአልና፤” - ዮሐንስ 3፥16 🙏🙏በጸሎታችን ሀገራችንን 🇪🇹 እናስባት
@bezagebremedhine5102
@bezagebremedhine5102 Жыл бұрын
❤✝️
@user-rr3ed7qs8b
@user-rr3ed7qs8b Жыл бұрын
@@bezagebremedhine5102 አሜን
@jollyestheriradukunda3593
@jollyestheriradukunda3593 Жыл бұрын
I really like Ethiopian's and your songs too but the issue is i do not understand the language , it's some how fun but real . Think i need to learn your language! Anyone to help??😇
@melkamubekele1208
@melkamubekele1208 4 ай бұрын
I am from weliso west south shewa zone I love Ethiopian music
@easypoultry6747
@easypoultry6747 3 ай бұрын
የአንተን/ቺን አለመሞት አረጋግጥ
@hayathagos2988
@hayathagos2988 2 жыл бұрын
ዋው ይህ ዘፈን 💔 ለኔ ነው እሚገባው ገልብጠህ ስማው ስም አይጠሬ 8 አመት እዴ ቀላል በዚህ ስሜት አይከብድም ♥️ ቃላት ይለኝም ብቻ ቻው ቻው ብላ ደግሞ ትመጣና.. 💔
@user-zg4nt4gk5e
@user-zg4nt4gk5e 2 жыл бұрын
አብሽሪ እህቴ አሏህ የተሻለዉን መርጦልሽ ነዉ በዱአሽ በርች 💐🌷
@user-xp7jw5un1p
@user-xp7jw5un1p 2 жыл бұрын
me too😣
@medatube3218
@medatube3218 2 жыл бұрын
በቀን በቀን አንድ አቮካዶ ብትበሉ ከወር በኋላ ምን ትሆናላችሁ? 👇👇 kzbin.info/www/bejne/pqLRfqxubbCVm9E
@frpfix8722
@frpfix8722 2 жыл бұрын
ቀን ሲያልፍ አመረረች በቃ አትመጣም አንሶባታል የፍቅሬ ጣዕም ከእንግዲ እኔም ልተው ከተወቺኝ ፍቅሬን ትታ ከረሳችኝ በአደባባይ ቆሜ ስለምናት ማሰብ ከብዶኝ እሷን ማጣት ጭላንጭል ተስፋ እንኳ በሷ ጉዳይ የሚያሳየኝ በር ባላይ ቻው “ቻው ቻው” ትልና ተሰናብታኝ ሄዳ ደሞ ትመጣለች ያለ’ኔ አልችል ብላ ቻው “ቻው ቻው” ትልና በቃህኝ በቃህኝ ደሞ ትመጣለች አይንህ ላፈር ብላኝ እረ ጉድ ናት ! ዞሬ ከእግሯ ስር ስር ከደጇፏ አይደለችም ልክ እንዳፏ ስትመጣ ተቀባይ ሸኚ ስትሄድ ሆኗል ልቤ አሽከር መንገድ ምን እንደሚያለያየን አላውቅም ስትመጣም አልጠይቃትም መውደድ አስሮ ገዝቶ ለጉሞኛል እንደ ግዑዝ አስቀምጦኛል ቻው “ቻው ቻው” ትልና ተሰናብታኝ ሄዳ ደሞ ትመጣለች ያለ’ኔ አልችል ብላ ቻው “ቻው ቻው” ትልና በቃህኝ በቃህኝ ደሞ ትመጣለች አይንህ ላፈር ብላኝ እረ ጉድ ናት ! ልቤን በ’ጁ ፍቅር እየዘወረው ትንፋሽ ውስጤን እያጠረው እኔ እያልኩ ለሰዎች አሸማግሉኝ እሷ እያለች ውይ ገላግሉኝ ከዚኃላ ብዬ ተገዝቼ ስትርቅ ካ’ይኔስንት ዝቼ ገብቷት ማጠፊያ መዘርጊያው ልቤ አልውል በሷ እንዳሳቤ አሄሄ አሃሃ አሄሄ አሃአሃአሃ ጎራ እያለች ስዘጋጅ እንዳለምድ ሌላ ወዳጅ ሃሳቤን ስትሄድ አስታኝ ወይ ትታ እረስታኝ ዳኙኝ አዋዩኝ ‘ባካችሁ የምታውቁ አፍቅራችሁ እሷ ብልጥ የቆቅ ዘመድ እኔ ያለኝ አንድ መውደድ ቻል ቻል ቻል አድርጌው እንጂ ባጣ ሰው አስረጂ ቻው ቻው ብሎ የሄደ ሰው መመለሱ ምነው ? ቻው “ቻው ቻው” ትልና ተሰናብታኝ ሄዳ ደሞ ትመጣለች ያለ’ኔ አልችል ብላ ቻው “ቻው ቻው” ትልና በቃህኝ በቃህኝ ደሞ ትመጣለች አይንህ ላፈር ብላኝ እረ ጉድ ናት !
@hermibeseltan5061
@hermibeseltan5061 2 жыл бұрын
Gexamiwe ate neke eda 😯😊
@user-bs2rg2xz9o
@user-bs2rg2xz9o 2 жыл бұрын
ይሄ ሁሉ ፅሁፍ ኡ😃
@Et_sapien
@Et_sapien 2 жыл бұрын
ስራ አጥ
@adugnawacho5200
@adugnawacho5200 2 жыл бұрын
Wow..esubi
@mohammedlelamo928
@mohammedlelamo928 2 жыл бұрын
Abo yemecheh
@صداممحمد-غ3ق
@صداممحمد-غ3ق 9 күн бұрын
رغم إني لا افهم اللهجة الإثيوبية الا انه اغنيه مؤثره واحببته جدآ ❤ سوداني مرة من هنا تحياتي لشعب الاثيوبي والارتري ❤
@punkyangel4410
@punkyangel4410 Жыл бұрын
Am a South African … I can’t understand the language but I love Ethiopian music so so much ❤❤❤❤❤❤much love from South Africa
@dawittemesgen8558
@dawittemesgen8558 3 ай бұрын
We love you too😍
@gedetube
@gedetube 2 жыл бұрын
እሷ ብልጥ የቆቅ ዘመድ፣ እኔ ያለኝ አንድ መውደድ። 👏👏
@zwelloyoutube3217
@zwelloyoutube3217 2 жыл бұрын
ሰውሁላ ያንጀቱን ተዘፈነለት😂😂😂😂😂😂😂
@gedetube
@gedetube 2 жыл бұрын
@@zwelloyoutube3217 አዎ፣ ሰው ያሻውን የተነካበትን ነቅሶ ያወጣል።
@user-mk5nc4qh9d
@user-mk5nc4qh9d 2 жыл бұрын
@@zwelloyoutube3217 እኮ ሀሀሀሀሀሀ
@abrarsolaiman8031
@abrarsolaiman8031 2 жыл бұрын
@@zwelloyoutube3217 ነገረኞ🤣🤣🤣🤣
@YeneshDabaso
@YeneshDabaso Ай бұрын
​@zwelloyoutube321÷.😂😂😂😂😅😅😅😅😢😢😢😢😢😢😢😢😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤7
@aamirbashir2780
@aamirbashir2780 Жыл бұрын
I am indian, listened this on my girlfriend's phone. I don't understand a single word but I am addicted to this song... Love Ethiopian music..
@eastworld5974
@eastworld5974 Жыл бұрын
Hello Bhai . I am Ethiopian who speaks perfect Hindi. He says ''She goes with out any explanation and she says I will never see you again. But then she comes back also without explanation, and I don't even as why she came back because I love her. She is wise like a fox and i have only my love I don't know what to do'' Something like this
@helinaabowork8810
@helinaabowork8810 Жыл бұрын
@Aamir yene mar😍❤
@mohamedyusuf7400
@mohamedyusuf7400 5 ай бұрын
She is leavin u be careful lol
@a.s.944
@a.s.944 Жыл бұрын
Love Ethiopian music and Ethiopia from Armenia 🇦🇲🧡🇪🇹
@GenesisD-xz7nl
@GenesisD-xz7nl Жыл бұрын
Armenia our oldest brothers😘🥰
@nebhalabir1201
@nebhalabir1201 Жыл бұрын
@@GenesisD-xz7nl ☦️❤️
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 2 жыл бұрын
እሱባለሁ አንተ እኮ musical genius ነህ! ጎበዝ...በርታልን። ገና የበለጠ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ።ስላከበርከን እናከብርሀለን🙏
@joshiated8597
@joshiated8597 2 жыл бұрын
አዋጅ አዋጅ አዋጅ መዳን በእርግጥ በጌታዬ በእየሱስ ብቻ ነዉ ። እኔንስ ከአላመናችሁኝ መፅሀፉ ሚለውን ተመልከቱ "፤ መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።" (የሐዋርያት ሥራ 4: 12)
@orotiktokshow7872
@orotiktokshow7872 2 жыл бұрын
Video quality %100 Graphics%100 Melodie%100 Transition %100 *All overall everything is amazing I love ❤️ it!*
@fekareted
@fekareted 2 жыл бұрын
Another genious spotted ! Indeed Fiker ከሁሉም ይበልጣል።
@joshiated8597
@joshiated8597 2 жыл бұрын
@@fekareted Jesus saves!
@makdanuguse7924
@makdanuguse7924 2 жыл бұрын
ከህፃናቱ ሞት ታድመሽ በሙዚቃ ትደሰቻለሽ የህፃናቱ ሀዘን ከቤትሽ ይግባ
@princessfula-mf7hc
@princessfula-mf7hc 2 ай бұрын
One of the most beautiful and wonderful songs I have heard and I have become a favorite for me, your sister from Sudan 🇸🇩 🔥
@zakariakaroo4623
@zakariakaroo4623 Жыл бұрын
Ithiopian music is elite ♥️ God bless ithiopian people💥love from 🇸🇴
@orginalsilentkiller5723
@orginalsilentkiller5723 Жыл бұрын
Esube leba lij ayidelek lemin tiseralek
@kedussolomon8184
@kedussolomon8184 2 жыл бұрын
ከነእንትና ጋር የማይወዳደር #የአመቱ_ምርጥ_musica ድምፅ 100% ግጥም 100% ዜማ 100%... እሱቤ በቅርቡ #አልበም እንጠብቃለን ..በርታልን ወንድማችን
@dawitmengis9249
@dawitmengis9249 2 жыл бұрын
I am from Eritrea I like it Ethiopian music Enwedachiwalen one love 🇪🇷🙏🇪🇹
@abelomariam6389
@abelomariam6389 2 жыл бұрын
Egnam enwedachuhalen 🇪🇹❤️🇪🇷
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 2 жыл бұрын
እኛም እንወድሀለን 💚💛💞
@abyssiniank7153
@abyssiniank7153 7 ай бұрын
Love you back. Godbless Ethiopia, Eritrea
@alemtaye7372
@alemtaye7372 6 ай бұрын
am also love Eritrean
@lina9514
@lina9514 4 ай бұрын
@delnero-1897
@delnero-1897 Жыл бұрын
Love this song I can't stop listening 🎧 it. Love from Yemen,🇸🇴🇾🇪+🇪🇹=❤️
@dhdbb
@dhdbb Жыл бұрын
10Q
@fotimaazimova2681
@fotimaazimova2681 6 ай бұрын
Me too I'm so like it song❤❤❤🇺🇿
@mxolisihlongwane7036
@mxolisihlongwane7036 Жыл бұрын
I'm Zulu from south Africa , I love African people and their culture Africa unite .
@mustefashoge1711
@mustefashoge1711 Жыл бұрын
I am fufuzela🎷 from Ethiopia 🇪🇹 i love s.African 😂😊
@AddisVibes20
@AddisVibes20 Жыл бұрын
@@mustefashoge1711 🤣😂😂
@Black-lioness
@Black-lioness 11 ай бұрын
@@mustefashoge1711😂😅🎉Aybo
@ekram0007
@ekram0007 2 жыл бұрын
Fun fact: It's impossible የእሱቤን ስራዎች አለመውደድ። እሱቤ ...እንኳን ዜማ ተቃኝቶ ዘፍኖና ቃላት ደርድሮ ገጥሞ... እንዲሁ ኦክስጅን ሲያስገባ ካርቦን ሲያስወጣ(ሲተነፍስ) ተቀርፆ ቢለቅ የምሰማው የዘመኑ ብቸኛ ምርጥ አርቲስት !!!! አንተ አትሳሳትም !👍👍👍👍👍👍
@27forlife
@27forlife 2 жыл бұрын
Dedicated fan here
@ethioontime
@ethioontime 2 жыл бұрын
በነሱ ቤት አዲስ ሲትኮም ሁለት ወጣት ባለትዳሮች ህይወት ላይ ታሪኩን ያደረገ አስቂኝ ድራማ ቅድመ እይታ kzbin.info/www/bejne/bKWcqIavirijo9E subscribe
@MsScarygoat
@MsScarygoat 2 жыл бұрын
Excellent feedback
@dia2266
@dia2266 2 жыл бұрын
እውነት ለመናገር ኢትዮጵያ ውስጥ ከ ሙዚቃ የቅርብ ትውልድ ጥበበኞች እናዳንተ ክብር የተነፈገው የለም ! ስራዋችህ ትልቅ ክብር ይገባቸዋል የእውነት ትልቅ ባለጥበብ ነህ በዚህ ጥበብን በናቀ ሙዚቀኛ መሀል አንተ የምታበራ ኮከብ ጎበዝ!!!
@hananaliebrahim6250
@hananaliebrahim6250 2 жыл бұрын
እውነት ነው የእሡቤ ሥራወች የተለዩ ናቸው ራሡ ከሠራቸው በላይ ለሠው የሠጣቸው ሥራወች ትልቅ ቦታ ላይ የሚያሥቀምጡት ሥራወች ነበሩ ግን ምን ታደርገዋለህ
@tesfishigame4199
@tesfishigame4199 2 жыл бұрын
right
@bettybetty5976
@bettybetty5976 2 жыл бұрын
leke belehal zemen teshagari serawoche new yeseraw
@Explorer0425mdhs
@Explorer0425mdhs 2 жыл бұрын
Underrated 💯
@henoksirak2021
@henoksirak2021 2 жыл бұрын
Tikekel
@ninamina9582
@ninamina9582 Жыл бұрын
رغم اني لا أعرف ما يقوله لكنني أستطيع أن المس المعنى مثل هذه الفتاة يوجد كثيراً في حياتنا لا تستطيع أن تتوقع متى ياتي او يرحل 💚🍓
@mohammednuredin9220
@mohammednuredin9220 Жыл бұрын
هذه هي الاغنيه من الإثيوبية
@fozeyatgestu
@fozeyatgestu Жыл бұрын
😍😍😍
@huniegetachew2890
@huniegetachew2890 Жыл бұрын
በጣም ጥሩነውቀጥልበተ
@marietedla9997
@marietedla9997 3 ай бұрын
You didn’t miss anything, that is what he singing about.
@hamzeali8456
@hamzeali8456 Жыл бұрын
Im from djibouti 🇩🇯 i like éthiopien music💯
@hellucafasil3602
@hellucafasil3602 2 жыл бұрын
የብዙ ሰው ታሪክ ዘፈንክ ጀግና ወንድሜ በርታ
@jebatube1604
@jebatube1604 2 жыл бұрын
ወለጋ ላይ ለሞቱት አማራ ወሎየዎች ፈጣሪ ምህረት ያድርግላቸው ዘንድ በዱአ እና በፀሎት አርሷቸው😢😢😢😢😢😢
@joshiated8597
@joshiated8597 2 жыл бұрын
Jesus saves!
@yohansmelaku2845
@yohansmelaku2845 2 жыл бұрын
እውነት ነው ዘፈኑ ስለ ጥንዶች ፍቅር ነው እውነት እናንተ ፍቅርን የምትፈልጉ ከሆነ ወደ ሀያሉ እግዚአብሄር አልቅሡ። ልብ ያለው ይሄንን ዪተገብራል ልብ የሌለው ግን ከንቱ ሆኖ ይቀራል።
@marmar803
@marmar803 2 жыл бұрын
አላግባብ መርጠው ባልተወለዱት ዘራቸው ብቻ ተለይተው ለሚገደሉት "አማሮች" ከተባለ በጣም ከበቂ በላይ ነው አንዳንድ ሀሰተኛ የውሸት የፌስቡክ ባለቤቶች የማይሆን እጅግ የጠበበ ገለፃ ይገልፃሉ አትስሙዋቸው ተከፋይ ጥላቻን ሰባኪ የጠላት መልክተኞች ናቸው !!!!
@megersagudina5691
@megersagudina5691 2 жыл бұрын
Yes we never supoort the death of any human being In reality I'm oromo but i dont support those who are killing human being In oromia region bc of being amhara In amhara region bc of being oromo No more May God help all Ethiopian people
@clubm1795
@clubm1795 2 жыл бұрын
የተወዳጇ ድምፆዊ Fikir Yitagesu ዩትዩብ ቻናል❤ kzbin.info/www/bejne/qGjceYWud7SasNE
@mistadnb8492
@mistadnb8492 2 жыл бұрын
Lovely and fascinating project.. May Allah bless our brothers 🇪🇹… much love from Sudan 🇸🇩
@Eshettesfya
@Eshettesfya Жыл бұрын
,
@kasahungrande2057
@kasahungrande2057 Жыл бұрын
@alimahamat3632
@alimahamat3632 Жыл бұрын
I have already listened to a lot of Ethiopian music. But this is completely different from other music. Much love from Chad 🇷🇴.
@SamuelMekango-kp7fy
@SamuelMekango-kp7fy Жыл бұрын
❤❤❤How is there chad
@mohammedamin7374
@mohammedamin7374 2 жыл бұрын
I am somalian who love ethiopian music specially esubalew ..dude got talent 🇸🇴🇪🇹🇪🇹🇸🇴🇸🇴
@helens3677
@helens3677 2 жыл бұрын
Love from Ethiopia ❤️❤️❤️
@farhanabdi1237
@farhanabdi1237 2 жыл бұрын
In Adeer ku salamay ሰላም
@hantiileabdi6882
@hantiileabdi6882 2 жыл бұрын
❤️🇸🇴
@edentendoh5761
@edentendoh5761 2 жыл бұрын
yes he does💋🥰
@clubm1795
@clubm1795 2 жыл бұрын
የተወዳጇ ድምፆዊ Fikir Yitagesu ዩትዩብ ቻናል❤ kzbin.info/www/bejne/qGjceYWud7SasNE
@beletuabera5430
@beletuabera5430 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣክልን አባቴ ብታስነጥስ እሰማሃለው እንኳን እንዲ ሚያምር ሙዚቃ ለቀክ በርታልን
@fafewollodame6478
@fafewollodame6478 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ
@alainheart2685
@alainheart2685 Жыл бұрын
😂😂
@_suheir22
@_suheir22 Жыл бұрын
I love Ethiopia and the people,song's and the culture....ዝም ብለህ ግጭ ከዚው ነኝ
@kingnakhlan674
@kingnakhlan674 Жыл бұрын
I am somali and I liked the song😘👌🇸🇴
@lemlemabraham8904
@lemlemabraham8904 2 жыл бұрын
የሚገርም ግጥም የሚደንቅ ዜማ ባታ መረጣ ከለር.... በርታ ወንድም 😗😗😗😗😗🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷
@adikomel5780
@adikomel5780 2 жыл бұрын
ሙዚቃ እንዲ ከሙዚቀኛው ጋር ሲዋሓድ ደስታን ይፈጥራል.... የዜማ አወቃቀሩ.... የግጥሞቹ አረማመድ.... በጣም ደስ የሚል ስራ ነው እሱቤ..... 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-hb8nw7jp9b
@user-hb8nw7jp9b 4 ай бұрын
Big love to ethiopian music your brother from sudan🇸🇩🇸🇩
@howtotieatie5845
@howtotieatie5845 Жыл бұрын
I love Ethiopians unconditionally, love from Eritrea.
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r Жыл бұрын
😘❤❤❤❤
@tureture5178
@tureture5178 Жыл бұрын
@@user-zh4eb1kq5r ኣ
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r Жыл бұрын
@@tureture5178 አቤት?
@rosegetu5085
@rosegetu5085 Жыл бұрын
Wposa
@rosegetu5085
@rosegetu5085 Жыл бұрын
@@user-zh4eb1kq5r wposa a Aaaal A!!a!wllw
@hanashenkut1973
@hanashenkut1973 2 жыл бұрын
ይሄንን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ባላቹበት ይጠብቃቹ ሰላም ለሀገራችን 🇪🇹💚💛❤️🇪🇹ፍቅር 💚💛❤️🇪🇹አንድነት 💚💛❤️🇪🇹ለሁላችን ይሁን 🙏🙏🤣
@tsegayemikellelij7857
@tsegayemikellelij7857 2 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏
@Et_sapien
@Et_sapien 2 жыл бұрын
ቀድሜ ቲክቶክ ላይ ቅንጭቡን ሰምቸው ነው የመጣሁት…አሪፍ ነው። we are waiting for your album
@ekramibrahim2793
@ekramibrahim2793 2 жыл бұрын
እደኔ
@user-wm7vq9zc3k
@user-wm7vq9zc3k 2 жыл бұрын
እኔስ ተጋብዤ ነው ለኔ ብጤ ሴት ነው የተዘፈነው
@haileyesuseshetu8854
@haileyesuseshetu8854 2 жыл бұрын
ስንት ቀን ፈጀብህ😁
@nebhalabir1201
@nebhalabir1201 Жыл бұрын
God bless 🙂😍ethiopia 🇮🇷☦️❤️❤️❤️
@NatiMan-uj7om
@NatiMan-uj7om 25 күн бұрын
☦🦅
@ahmedosokobar7155
@ahmedosokobar7155 Жыл бұрын
What a song 🎵 that touches my heart ❤️ love it ur brother from somalia 🇸🇴
@user-dk5xw4to6o
@user-dk5xw4to6o Ай бұрын
Everyway front somalia
@MohamedHassan-2020
@MohamedHassan-2020 2 жыл бұрын
This is a beautiful song and I love Ethiopia so much I love you from Sudan ❤🤍 إثيوبيا يا أخت بلادي 😍🇸🇩🇪🇹🤍
@rachelgebreabezgi7397
@rachelgebreabezgi7397 2 жыл бұрын
We do love Sundance music tooo..
@MohamedHassan-2020
@MohamedHassan-2020 2 жыл бұрын
@@rachelgebreabezgi7397 ❤🤍
@BOSSeditz0
@BOSSeditz0 2 жыл бұрын
Im from mars and I love earth's music especially Ethiopians.
@hlinadegu3208
@hlinadegu3208 2 жыл бұрын
are
@wezotube6382
@wezotube6382 2 жыл бұрын
Say hello to UFO 😀
@shalom8462
@shalom8462 2 жыл бұрын
Your neighbor from Pluto and we feel the same
@RBNN69
@RBNN69 2 жыл бұрын
We don’t claim u
@BOSSeditz0
@BOSSeditz0 2 жыл бұрын
@@wezotube6382 hello humans
@adrianaarin652
@adrianaarin652 Жыл бұрын
I love Ethiopian music more love from Eritrea 🥰🇪🇷🇪🇹🥰
@tigraweyti192
@tigraweyti192 Жыл бұрын
Killers...lier eritrian
@tigraweyti192
@tigraweyti192 10 ай бұрын
Guhafat eritrians....we don't need you lementi wetsu
@sarakonjo8318
@sarakonjo8318 Жыл бұрын
ቋንቋው ባይገባኝም ይሄ ሙዚቃ በጣም ወድጄዋለው
@solojacke5211
@solojacke5211 3 ай бұрын
ምናዊ መሽ
@HaymnotMatogos
@HaymnotMatogos 21 күн бұрын
❤❤​@@solojacke5211
@hiwetbehayilu5678
@hiwetbehayilu5678 2 жыл бұрын
እሱቤኮ ይለያል 👌👌ኡፍፍፍ የልቤን ነው የዘፈንከው አልፈልግም ይለኛል ደግሞ ተመልሶ ይመጣል አይ መጨረሻየ😢😢😢😢😢😢
@milanabood5582
@milanabood5582 2 жыл бұрын
😁😁😁😁አይዞን
@Kiyavlog33
@Kiyavlog33 2 жыл бұрын
ፅድት ብሎ የተሰራ ስራ በቃ እንዲ ነው ከተሰራ ምንም ማይወጣለት እሱቤ እናመሰግናለን አሪፍ ስራ ስላደረስከን ምንም ተጨማሪ አልልም ያምራል❤️❤️❤️💯
@user-co2zw4xt8v
@user-co2zw4xt8v Жыл бұрын
Six months later I found this gem 💎 loads of support from an 🇪🇷’n fan
@LAmusic4all
@LAmusic4all 8 ай бұрын
Ethiopian singers are awesome. Don't understand Ethiopian language but music is universal . ❤ from Los Angeles
@shitayeaboye9622
@shitayeaboye9622 2 жыл бұрын
ፍቅርን ከባድ የሚያረጉት እንዲህ አይነት ሰዎች ናቸው ሄደ ብለን ተስፋ የማንቆርጥበት እለ ብለን ተስፋ የማይድረግባቸው.
@jorgbehailu9491
@jorgbehailu9491 2 жыл бұрын
በጣም ትክክል ግን ሴቶች ጋር ይበዛል
@milanabood5582
@milanabood5582 2 жыл бұрын
በጣም ደሞኮ ጋብዞኝ እርፍ🤔😍
@shitayeaboye9622
@shitayeaboye9622 2 жыл бұрын
@@jorgbehailu9491 ፆታ አልጠቀስኩም በሁለቱም በኩል ያለ ችግር ነው የምን የሰው ስሜት ላይ መቀለድ ነው
@fankiki14
@fankiki14 2 жыл бұрын
I am from eritrean 🇪🇷🇪🇷 and a love ethiopian music 🎶
@etuytu3m750
@etuytu3m750 2 жыл бұрын
Atashkabt
@Yakobtv
@Yakobtv 2 жыл бұрын
Etu yanchi mashkualet aybsm😂
@hfjuiminrybb1289
@hfjuiminrybb1289 2 жыл бұрын
@@etuytu3m750 ገገማ
@azmarinopress9628
@azmarinopress9628 2 жыл бұрын
@@etuytu3m750 eyashkabetn sayhon ጥሩ የሰራን ዘፈን ድሮ ቀረ ስንል እነደ እሱቤ አይነቶች ደሞ አለን ሲሉን ጥሩ ስራ ሲሰጡን አለማድነቅ ምቀኝነት አና ንፉግነት ነው ኤርትራውያን በዚ አነንታማም የለፋን የሠራን ማድነቅ ባህላችን ስለሆነ ነው ካልተመቸሽ ቤቱን ለቀቅ አርጊው jun...... መቼም አልልሽም
@JA-mn3re
@JA-mn3re 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/pqLRfqxubbCVm9E
@troyanthony1095
@troyanthony1095 Жыл бұрын
Much love from 🇯🇲 this riddim is very catchy I can tell this is heart break song and the music video scenery remind of Indian Movies 🎥 Big Kudos to the Director
@pendulumlife6963
@pendulumlife6963 Жыл бұрын
I'm Fulani from Guinea West Africa. We're great people spread across Africa and in the world. My greetings to my fulani brothers and sisters in Ethiopia
@abirahamshiferew3871
@abirahamshiferew3871 Жыл бұрын
😂😂😂 What is fulani we don't now in Ethiopia
@demisedamtew1242
@demisedamtew1242 Жыл бұрын
Hey, greetings from 50 million strong Oromo brothers of yours in the Horn of Africa
@redseayouth9119
@redseayouth9119 11 ай бұрын
I don't think there are any Fulani in Ethiopia. Maybe next door in Sudan
@samu2673
@samu2673 2 жыл бұрын
ምርጥ ሐሳብ ያለው ሙዚቃ ነው👌 እርሷ ብልጥ የቆቅ ዘመድ እኔ ያለኝ አንድ መውደድ።
@ZiYooEntertainment
@ZiYooEntertainment 2 жыл бұрын
❤️❤️
@sammyzewdie4249
@sammyzewdie4249 2 жыл бұрын
I love this part too btmmmmm
@mlove4025
@mlove4025 2 жыл бұрын
🌹❤️🌹✅
@melkm2733
@melkm2733 2 жыл бұрын
ቃላት የለኝም አሪፍስራነው👏👏👏👌
@acmpro5735
@acmpro5735 Жыл бұрын
Omg I love Ethiopian music so crazy from Somalia our neighbour🇸🇴🇪🇹🥰
@dagabgaz3129
@dagabgaz3129 Жыл бұрын
many thnakd and much appriciated one love!
@Tatianovaa
@Tatianovaa Жыл бұрын
Viva Somalia and viva africa man
@mawamawaelfaki
@mawamawaelfaki Ай бұрын
I am from sudan but I lisant this songe one time ,, and touche my hart 🥺❤️❤️
@mulugetworke9096
@mulugetworke9096 2 жыл бұрын
አልበምህን እሱቤ ግጥሞችህ እኮ የበረቱ ናቸው። አንተም በኛ ዘመን 90s እንደሚባለው የሚሊኒየም ስጦታችን ነህ በርታ ❤❤❤❤
@27forlife
@27forlife 2 жыл бұрын
melody -100% lyrics -- 100% voice -- 100% overall , splendid work 👍👍👍
@medatube3218
@medatube3218 2 жыл бұрын
በቀን በቀን አንድ አቮካዶ ብትበሉ ከወር በኋላ ምን ትሆናላችሁ? 👇👇 kzbin.info/www/bejne/pqLRfqxubbCVm9E
@salih1471
@salih1471 2 жыл бұрын
Iam from Eritrea 🇪🇷but l love ethiopian music🇪🇹🥰
@TomJerry-dc2dq
@TomJerry-dc2dq Жыл бұрын
Wir sind Gleich, Egal bist du Eritrea oder Ethiopian
@Lonlif8221
@Lonlif8221 2 жыл бұрын
I am from Eritrea but I’m not really understand I love it 🇪🇷❤️🇪🇹👍
@simoneritrea9223
@simoneritrea9223 2 жыл бұрын
am Eritrea 🇪🇷 no amharic but i feel this great music keep going brother🇪🇷❤️❤️❤️
@worldwide4987
@worldwide4987 2 жыл бұрын
We speak the same dialect amharic and tigirigna are uses the same geze dialects am 100 % sure u undrstand some of the lirics if u r real Eritrean 🇪🇹❤️🇪🇷
@worldwide4987
@worldwide4987 2 жыл бұрын
But if u don't undrstand it Highlight translation After she said good buy and I think she gots enough of me, she lost the test of my love and after I deicide to leave her alone she returns back while I try to forget her When she returns I can't ask her why she go at first place b/c my mouse will got shut by love, my hurt becomes a servant which let's her go when she wants go and accepts her when she wants to return I don't know how to get ride of her if anyone knows the answer pls help me She knows how to manipulate me she know how my heart works and she is playing with it She makes me to do not get near other heart just help me if anyone knows how can I do that
@madhuk9096
@madhuk9096 2 жыл бұрын
I am an Indian, I don’t know any meaning.. but I really falling in love this music ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@abelashenafi6291
@abelashenafi6291 2 жыл бұрын
Let me break it down for you as best I could. It's about a girl saying farewell to her lover and always coming back which makes the man desperate as when he's about to move on to other girls, she always comes back repeatedly. He is always confused as both of them have some kind of undying affection towards each other. Hence, the man is desperate about what he should do as he also loves her but simply can't move forward because she is the one that always breaks up and the one that comes back.
@ashenafitilahun1633
@ashenafitilahun1633 2 жыл бұрын
Thank you so much Also we Ethiopian like an Indian film
@onlyforjenah5972
@onlyforjenah5972 2 жыл бұрын
It's like ኩች ክች ሆታሄ 😜😅
@tegestberhan1602
@tegestberhan1602 2 жыл бұрын
@@onlyforjenah5972 ታሄ😁
@onlyforjenah5972
@onlyforjenah5972 2 жыл бұрын
@@tegestberhan1602 😂😂😂
@la7saXD
@la7saXD Жыл бұрын
All love from saudi arabia 🤍🤍🤍🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦 Great music
@gediontefferi6025
@gediontefferi6025 Жыл бұрын
ችግች199ትዮልልክ
@Etovan-xn4wl
@Etovan-xn4wl Жыл бұрын
كيف تفهم لغتنا؟
@mustafemohamed3666
@mustafemohamed3666 10 ай бұрын
I Am From Somalia 🇸🇴 I love Ethiopia 🇪🇹 Music
@yaredteshome4911
@yaredteshome4911 2 жыл бұрын
ማር እኮ ነሽ እሱቤ የጆሮአችን ሀኪም ማንም እየተነሳ መቀለጃ አረገን እኮ አንቺን ባይሰጠን ኖሮ አንደኛ ነሽ 💚👏💛👏❤️👏
@nidhi8775
@nidhi8775 2 жыл бұрын
don't understand the language but its good to hear this song love from 🇮🇳india
@nasmarlley3771
@nasmarlley3771 2 жыл бұрын
we ethiopians also love indian music & movies!
@solomonteffera9691
@solomonteffera9691 2 жыл бұрын
Glad you like it. I listen to indian music, the old and the new. And a fan of Bollywood. Ethiopian songs are rich in lyrics just like Indian. The lyrics have to be in the form of a poem. I will try to translate into English. It may not rhyme like the Amharic language as is the music but will see if I can explain the meaning.
@onlyluvkpop
@onlyluvkpop 2 жыл бұрын
R U Once, Army and Blink?
@maneshbelu9768
@maneshbelu9768 Жыл бұрын
ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*) kzbin.info/www/bejne/r6ibn4dnitFqnas kzbin.info/www/bejne/r6ibn4dnitFqnas
@HowhyTube
@HowhyTube Жыл бұрын
Indians own the best brain in z world. I admire Osho!!!
@muradfitness5705
@muradfitness5705 Жыл бұрын
I don't know the meaning but I love this music may Allah bless my Africa
@dagabgaz3129
@dagabgaz3129 Жыл бұрын
amen!
@Tatianovaa
@Tatianovaa Жыл бұрын
Amin bro i love Africa man❤❤❤
@betanyaselam8481
@betanyaselam8481 Жыл бұрын
@@dagabgaz3129 ከአክወ
@mahadabdullahi1021
@mahadabdullahi1021 2 жыл бұрын
I am somali this song best song in history love 💔 so i sey [ ayso safanyaa 💔🙏 ]
@solomondagne3994
@solomondagne3994 2 жыл бұрын
ቆንጆ ስራ ነው አከጊዜ ወደ ጊዜ እያደክ የመጣህ በሳል የሙዚቃ ሰው!!!
@selinahabshawit1414
@selinahabshawit1414 2 жыл бұрын
እሱዬ በጣም ቢሰሙት የማይሰለች ስራ ነው። ለሃገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ለሞቱት ወገኖቻችን ነፍሳቸውን በገነት ውስጥ ያኑርልን አሜን።
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
የአፍሪካ ቁጥር አንዱ ቢሊዮነር ኢትዮጵያዊ ናቸው? | አምስቱን የአፍሪካ ቢሊየነሮች 🔥🔥 kzbin.info/www/bejne/gImkXoeQjMl2j9k
@Inasaid56336
@Inasaid56336 Жыл бұрын
Thanks you Ethiopia for this pleasure from Djibouti 🇩🇯🇩🇯🇩🇯🇩🇯🇩🇯🇩🇯🇩🇯🇩🇯🇩🇯🇩🇯🇩🇯🇩🇯🇩🇯🇩🇯🇩🇯
@awadallaadam5720
@awadallaadam5720 2 ай бұрын
I am from Sudan. This song affects me so much and I can't stop listening to it. No, I don't understand the language. A greeting of love and appreciation from Sudan to Ethiopia 🇸🇩🇪🇹
@CattTv
@CattTv 2 жыл бұрын
Wow ግጥም wow ዜማ wow ቅንብር ለየት ያለ ስራ 👏👏👏
@yordanostijani6442
@yordanostijani6442 2 жыл бұрын
Liyrics100% melody100% video 100%beka techelalh👏👏👏👏
@yonasataklti6942
@yonasataklti6942 2 жыл бұрын
Yordi
@Ifnaaf
@Ifnaaf 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/bn3Cao2pqsiMjrM lyrics
@bekaluwudu6631
@bekaluwudu6631 2 жыл бұрын
Oh God, the music is real. የዜማዉ ፍሰት 🎼 የግጥሙ ጥልቀት.. በቃ ጭልጥ አርጎ የወሰደኝ ድንቅ ስራ ነዉ
@mulugeta4743
@mulugeta4743 2 жыл бұрын
I can’t stop listening ❤️😍🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹Love
@abdalleraul2861
@abdalleraul2861 2 жыл бұрын
I'm from Somalia ❤🇸🇴 I like this song ❤
@user-wc2rw3qg8t
@user-wc2rw3qg8t 2 жыл бұрын
የዚ ትውልድ ምርጥ ዘፋኞች አንተና ዳዊት ፅጌ ናችሁ
@abrhammekuant2319
@abrhammekuant2319 2 жыл бұрын
Enas Astewl Engi bro
@user-wc2rw3qg8t
@user-wc2rw3qg8t 2 жыл бұрын
ንጉስ ከ ህዝብ ጋር አይወዳደርም "Teddy afro" ንጉስ ነው የምናወዳድረውን እንወቅ እንጂ!!! ራስህ በሽተኛ 🤣🤣🤣
@teddyafroofficial8912
@teddyafroofficial8912 2 жыл бұрын
Are mashkabte
@alemumekonen7887
@alemumekonen7887 2 жыл бұрын
@@kjr1061 bro ቴዲ አፍሮ የዚህ ትውልድ አይደለም የቆየ ነው አስብ
@tifbeagam3986
@tifbeagam3986 2 жыл бұрын
@@kjr1061 ለምን ለስድብ ትሮጣለህ የዚ ትውልድ ነውኮ ያለው እሱ
@mahmoudelsir3048
@mahmoudelsir3048 Жыл бұрын
Idon't understand the meaning of the song , but i love it & the ethiopian people & ihope to learn your language over time ❤️🇸🇩
@adesuabreham3549
@adesuabreham3549 Жыл бұрын
I was watching the comments 👀 i saw many comments the are from another countries and continents they don't even know what he saying but they like it😍, I'm so proud of Ethiopian music and i like this music so much it's good job🤗, You must continue እሱባለው ✌️ ሰላም ለሀገራችን 💚💛❤️🇪🇹
@weditiravoloweditiravolo8368
@weditiravoloweditiravolo8368 2 жыл бұрын
Done it again!!! This guy is so talented. RESPECT!!!
@dandewsirbello
@dandewsirbello 2 жыл бұрын
I didn't know he had another music?
@JA-mn3re
@JA-mn3re 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/pqLRfqxubbCVm9E
@weditiravoloweditiravolo8368
@weditiravoloweditiravolo8368 2 жыл бұрын
የኣቡካዶ መጋዘን👈
@samiwesab3306
@samiwesab3306 2 жыл бұрын
I am from eritrean🇪🇷 and love ethiopian music
@fkr834
@fkr834 2 жыл бұрын
Wedi adgi
@redietblessed1400
@redietblessed1400 2 жыл бұрын
@@fkr834 kondaf agame
@abelabi6782
@abelabi6782 2 жыл бұрын
@@fkr834 hhhhhh
@fkr834
@fkr834 2 жыл бұрын
@@redietblessed1400 ተረፍ ዓሳ
@eyubkfela8982
@eyubkfela8982 2 жыл бұрын
@@fkr834 jealousy 🐑😂
@djassayearistideehoussou3965
@djassayearistideehoussou3965 Жыл бұрын
From Côte d'Ivoire. Love Mother Africa. much Beautiful Music .
@choicenbrian8832
@choicenbrian8832 Жыл бұрын
This is so wonderful I feel in love with this music one love from 🇺🇬
@dayahjaama8589
@dayahjaama8589 2 жыл бұрын
since 2011 i have been watching ethiopian songs and i liked one love from somalia 🇸🇴🔥❤️
@Atronos21
@Atronos21 2 жыл бұрын
ቃላት እራሱ ልገልፁት በማይቺሉት ሁኔታ ነው ያስገረምከን,እሱቤ በርታልን 🥰🥰🥰🥰
@munaibrahimshafec7101
@munaibrahimshafec7101 Жыл бұрын
Big love for Ethiopian people and all about them from Somaliland. Tek,Temoo, sarity,mulle,million,FM♥️🥰
@walwal2953
@walwal2953 Жыл бұрын
ውድ ደንበኛችን እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሰዎ! በዓሉ ብሩህ ተስፋን የሰነቀ፤ የሰላም እና የደስታ እንዲሆንልዎ እንመኛለን! ኢትዮ ቴሌኮም
@serene7848
@serene7848 Жыл бұрын
Much love to you back ❤❤❤❤
@user-jp8xw4lh2l
@user-jp8xw4lh2l Жыл бұрын
Our brothers from Ethiopia , big love ❤️ from 🇸🇩 , I really love Ethiopian music as I don’t understand the meaning , I hope if there is English translation ( lyrics) so people can understand more , thank you ❤❤❤ All the best dear brothers, 🇪🇹🇸🇩
@Lata-1
@Lata-1 Жыл бұрын
As the days passed, she became bitter, she just didn't come I picked up the taste of my love So if you leave me too If she leaves my love and forgets me Because I stood in public It's hard to think about losing her Even a glimmer of hope in her case Look at the door that shows me Chow said "Chow Chow" and said goodbye to me She will come and say, 'I can't live without me.' Chow "Chow Chow" and say "I've had enough, I've had enough". She will come and tell me to put your eyes to shame She is bad! I turned around and slammed the door under her feet It's not like her When you come to the reception desk when you go It has become the way my heart drives I don't know what separates us I didn't ask her when she came Love has bought and sold me He kept me as inanimate Chow said "Chow Chow" and said goodbye to me She will come and say, 'I can't live without me.' Chow "Chow Chow" and say "I've had enough, I've had enough". She will come and tell me to put your eyes to shame She is bad! Turning my heart with his love Shortening my breath I'm telling people to scare me When she was there, they saved me I bought it from here When you are away, I will leave you Enter the fold opener my heart I don't think about her Ahehe ahaha Ahehe ahahaha When I prepare while Gora As usual, another friend When you leave my mind, deceive me Or forget me The judge told me, 'You're wasted Love you who know She is a smart cousin I like the one Yes, yes, yes, but I did it Prove it to someone who lost it The person who said chow chow What is the return? Chow said "Chow Chow" and said goodbye to me She will come and say, 'I can't live without me.' Chow "Chow Chow" and say "I've had enough, I've had enough". She will come and tell me to put your eyes to shame She is bad!
@muhurieemanuel6365
@muhurieemanuel6365 2 жыл бұрын
Ohhhh what an amazing art is it🙂🤔 Underrated legend Appreciated!!!!😌 🇪🇷 fun
@ereyman3251
@ereyman3251 2 жыл бұрын
M from Eritrea 🇪🇷 ❤️, I love this music 🎶 coz of Ethiopian deserves love and peace ✌️ ❤️.however tigrian leadership doing the same thing like this music.
@Merana10632
@Merana10632 2 жыл бұрын
Mushmush nejs
@MsScarygoat
@MsScarygoat 2 жыл бұрын
That is very funny and so true
@genygen5351
@genygen5351 2 жыл бұрын
This a love story/song. Sick enough to bring poletics in it , Wow, which world are you living in. Feel sorry for you.
@addiszemen1485
@addiszemen1485 2 жыл бұрын
Kkkkkkk ekoo😁😁
@simi118
@simi118 2 жыл бұрын
How about our own dictator? Praying the music to get rid of the propaganda they feed you.
@Solomonmoloto
@Solomonmoloto Жыл бұрын
I'm from south africa even if I cannot hear the lyrics 🔥🔥🔥✊🏾
@Lilly_70
@Lilly_70 Жыл бұрын
Best song ever Love from Eritrea 🇪🇷🇪🇷🇪🇷 I really like ur voice ❤❤❤🇪🇷
@nyiramarizasuzana8526
@nyiramarizasuzana8526 2 жыл бұрын
Ethiopain Music Made me love Ethiopian Culture, people and contry! Much love from Rwanda
@Drwho7610
@Drwho7610 2 жыл бұрын
Human to human
@ashenafitilahun1633
@ashenafitilahun1633 2 жыл бұрын
Thank you so much
@bamlakfekadu5461
@bamlakfekadu5461 2 жыл бұрын
Respect I&I
@eth123ish
@eth123ish 2 жыл бұрын
We love you too
@sadorteddy4204
@sadorteddy4204 2 жыл бұрын
Beautiful people/ 🇷🇼. Greetings from Ethiopia 🇪🇹
@mikesisay7156
@mikesisay7156 2 жыл бұрын
የተራቀቀ ግጥም ከሚገርም ብቃት ጋር ❤️
@firehiyotayalew1072
@firehiyotayalew1072 2 жыл бұрын
iwunet ye zefagnim ye artistim adinaqi adelehum isubalew gin yileyali betm new zirawochih des yilali bertaaa isubalew mnm bitizefin yamiribihall👏👍👍👍
@stevenkaiellie5821
@stevenkaiellie5821 Жыл бұрын
My love for Ethiopia is beyond measure, I transited there once on my way to China the people are so kind and accommodating, I wish to visit there one day.
@hopetube4450
@hopetube4450 2 жыл бұрын
I am from Eritrea lots of love to you Ethiopia people
@africanhabesha9650
@africanhabesha9650 2 жыл бұрын
@doliio volay ክክክክ ምንድን
@tesemabekele1108
@tesemabekele1108 2 жыл бұрын
R U shabeya lover?
@addiszemen1485
@addiszemen1485 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️Ertrawiyan
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 2 жыл бұрын
💚💛💞💒💒
@herben3013
@herben3013 2 жыл бұрын
Dembya
@ashokjohn3962
@ashokjohn3962 2 жыл бұрын
I am from japan and i love ethiopian music
@tharakasilva2791
@tharakasilva2791 Жыл бұрын
The voice of the truest love heard from the land that was the beginning of the human race in the world. Love you brother.❤
@dawitmezgebetsegaye7442
@dawitmezgebetsegaye7442 Жыл бұрын
Music with the CRYSTAL CLEAR MESSAGE!!!!!!!!!!!!! Everything is perfect, Respect!!!!!!!!!!!
@z1zz954
@z1zz954 2 жыл бұрын
ደራሲ ግጥም ና ዜማ የሺ ኣንደኛ we love u from eritrean country
@aberudeen50
@aberudeen50 2 жыл бұрын
ergitegna neh kekuas meda adelem
@etsegentmelese4344
@etsegentmelese4344 2 жыл бұрын
ምርጥ ግጥም ምርጥ ዜማ ምርጥ ቀረጻ በጣም ቆንጆ ስራ ነው እናመሰናለን እሱቤ
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 39 МЛН
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 17 МЛН
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 23 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 7 МЛН
Всегда проверяйте зеркала
0:19
Up Your Brains
Рет қаралды 18 МЛН
Толстый солдат всем отомстил #shorts
1:00
The FAST and FURIOUS Table Hack 😱
0:29
LosWagners ENG
Рет қаралды 19 МЛН