"መጋቢት ላይ እሳት ይዘንባል".......መጋቤ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ

  Рет қаралды 39,267

ET ART MEDIA

ET ART MEDIA

Күн бұрын

Пікірлер: 48
@Meme-gq9iu
@Meme-gq9iu 5 ай бұрын
መምህራችን አገልግሎት ዘመናቸዉ እግዚአብሔር ይባርክልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Saif-bw9tx
@Saif-bw9tx 4 ай бұрын
አቤቱ ማረን ❤️❤️❤️❤️🙏
@TemesgenTemu-wo7mn
@TemesgenTemu-wo7mn 7 ай бұрын
አባታችን በረከቶ ትድረሰን:: አቤት መታደለዎ የኔ አባት❤❤❤
@AsdAsd-p9d
@AsdAsd-p9d 7 ай бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለትንሳኤው አደረሳቹ ❤❤❤ አባታችን ፀጋውን ያብዛላቹ ❤❤❤
@ጠዓመመንገሻ-ሐ2ኀ
@ጠዓመመንገሻ-ሐ2ኀ 7 ай бұрын
መምህራችን ኣገልግሎት ዘመናቸው እግዚአብሔር ይባርክልን።
@tsebelutemuari2056
@tsebelutemuari2056 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@selamsileshi6733
@selamsileshi6733 7 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን
@hellenabraha5786
@hellenabraha5786 7 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@abesalatene5859
@abesalatene5859 7 ай бұрын
አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 7 ай бұрын
ቃለ ሂዎት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሄር ይመስገን❤
@hailealemayehu364
@hailealemayehu364 7 ай бұрын
መጋቢ ሀዲስ እሸቱ እድሜ ይስጥዎ 🙏🙏🙏
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 7 ай бұрын
Amen amen amen
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 7 ай бұрын
ኮመንት ሰጪዎች ግን ምንድን ነው እምትሉት ግማሱ ለምን አዳራሽ ሆነ ግማሹ ስዕል አድህኖ ዳር ሆነ ግማሹ ምናምን ለምን ዝም ብላችሁ ትምህርቱን ወደ ልባችሁ አትከቱም በቃ ማውራት እችላለሁ ተብሎ አይወራም የትም ይሁን ምንም ይሁን ወጣቱ መያዝ መማር አለበት አለቀ ይሄ ሁሉ ወጣት ስታዪት የትስ ቢማር ምንስ ችግር እንዳለባቸው ምን ታውቃላችሁ እግዚኦ የእኛው ምዕመን እኮ ነው ደግሞ ተቺው ሁፍፍፍፍፍፍፍ ዝምምምምም በማለት ተባበሩዋቸው ይስሩበት
@esayasweldemichael7509
@esayasweldemichael7509 2 ай бұрын
😂🤔🫥
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 7 ай бұрын
Egziabher Yimesgen
@melkamumitkue2990
@melkamumitkue2990 7 ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልኝ አሜን አሜን አማን
@HbdFfx
@HbdFfx Ай бұрын
❤❤❤
@kenandinku439
@kenandinku439 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@NatanDopre
@NatanDopre 7 ай бұрын
Amazing ❤❤❤
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ 7 ай бұрын
ግን ትምህርቱ ቤተ ክርስቲያን ላይ ቢሆን ደስ ይላን❤❤❤
@bayushetarekgn150
@bayushetarekgn150 7 ай бұрын
ቅድሥት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ውሥጥ ነው
@WoseneYiheyis
@WoseneYiheyis 7 ай бұрын
የኦርቶዶክስ ሚዲያ ነው ምን ችግር አለው
@gebremariambeyene6969
@gebremariambeyene6969 7 ай бұрын
ምቀኝነት በወስጥህ እንዳለ ይነበባል። የክርስቲያን ቤት። ወሶበ ሀዳሪ ይፄዋእ ማህደር። ይልብሀል መጣፋ።
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ 7 ай бұрын
@@gebremariambeyene6969 መልካም ነገር መናገር ቀረ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
@NeHase16
@NeHase16 7 ай бұрын
@@gebremariambeyene6969 እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ!
@eyobalemayehu4328
@eyobalemayehu4328 7 ай бұрын
አዳራሹ ሁሉ "አዳራሽ" አይደለም። ይህ አዳራሽ ንብረትነቱ የቤተክርስቲያን ነው። መርሐግብሩን በቤተ ክርስቲያን እንዳለ አዳራሽ ልንወስደው እንችላለን። የኔ ጥያቄ ግን በመድረኩ ላይ ቅዱሳት ስዕላትን ያውም የጌታችንና የእመቤታችንን ከዳር እና ከዳር አድርጋችሁ የራሳችሁን ሎጎ መሃል ላይ ማድረግ ተገቢ ነውን? ይህንን ነገር በተደጋጋሚ መድረክ ስታዘጋጁ ተመሳሳይ ነገር እያደረጋችሁ ታዝቤያችኋለሁ። ከእናንተ ማህበር አስቀድማችሁ ክብር ለሚገባቸውን አስቀድሙ!
@kalyemom3540
@kalyemom3540 7 ай бұрын
Wanawe kalune mesemate newe masetewale yesetahewe
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 7 ай бұрын
Kela Hiwot yasemelahen abetchen Egziabher Edimena ten yasemelahen
@sisaytadesse3947
@sisaytadesse3947 7 ай бұрын
ቦታው ቅድስ ስላሴ ዩኒቨርስቲ አዳራሽ ነው
@SbeleSentayhu
@SbeleSentayhu 5 ай бұрын
.መጊቢአዲስ፡ስልኮትን፡እፈልጋለዊ
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 7 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 7 ай бұрын
ለምን። አደራቨ ሂን። የኔም። ጥያቄ ነዉ ?
@abebewendater
@abebewendater 7 ай бұрын
ፕሮግራሙ ጥሩ ነበርግን ግን በተደጋጋሜ አዳራሽ ሆነ ለምን??ሊሉችን አይሆን እያልን እናተዉ ደሞ ጀመራችሁት
@elroitube27
@elroitube27 7 ай бұрын
ምን ችግር አለው የእግዚአብሔር ቃል ቦታን ሁሉ ይቀድሳል
@abebewendater
@abebewendater 7 ай бұрын
@@elroitube27 ችጅሩ ከቃልጋ አድለም አዳራሽ የሜሆን ቃለ ጉባኤ የለም ቅጥረ ቤቴክርስቲያን ቡቻነዉ መኳሄድ ያለበት እየተባለ ሰወች የሜቃወሙት አዳራሻ የሜኳሀድ ጎዛኤ እነ በጋሻዉን አስፈግዞል አ
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 7 ай бұрын
አኔም። ደሰ። አላልኘም
@michaelyemariamlij2633
@michaelyemariamlij2633 7 ай бұрын
​@@elroitube27ምኑ ገር ነው ቦታ ሁሉ እኩል ነው የሚል ምን ጋር ነው ያነበብከው። ሆቴል እና ቤተክርስትያን እኩል ነው?
@MesiTade-g1v
@MesiTade-g1v 7 ай бұрын
​@@abebewendater ቅድስት ስላሴ ቅጥረ ቤተክርስቲያን አይደለም? በቤተክርስቲያን ንብረት ልጆቿ ቢገለገሉበት ችግሩ ምን ለይ ነው? አዳራሽ ለይ ለምን እንደ ተዘጋጀ አላማውስ ገብቶክ ነው ኮመንት የሰጠከው?
@YonasZeleke-r2s
@YonasZeleke-r2s 7 ай бұрын
Ineko ihe memhr debrognal😔😔
@abebewendater
@abebewendater 7 ай бұрын
ለምን አዳሽ ሆነ ግን???
@yeshiworkmerkebu5872
@yeshiworkmerkebu5872 7 ай бұрын
የየቤተክርስቲያን አዳራሽ ነው
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 7 ай бұрын
አደራቨ ላይ። ምነው። ሌላ። ተሰደባላቾ። እንተ ግን። ሁሉ። ለክነው
@MesfinDerbie21
@MesfinDerbie21 7 ай бұрын
ለምን አዳራሽ ሆነ
@temesgenmululem
@temesgenmululem 7 ай бұрын
እና ምን እንዲሆን አማረህ
@MesfinDerbie21
@MesfinDerbie21 7 ай бұрын
@@temesgenmululem ቤተ ክርስቲያን ላይ
@deborahabte5353
@deborahabte5353 7 ай бұрын
Be polite please
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
ድንቅ ስብከት | በመጋቤ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ | በቀበና ቤዛዊተ ዓለም ቅድስት ኪዳነ ምሕረት
11:46
ወዮላቸው......ዲያቆን ሔኖክ ሐይሌ..henok_haile
1:05:33
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 34 М.
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН