ኦርቶዶክሳዊነት እና የሰይጣን መንግስት…………መምህር ፋንታሁን ዋቄ

  Рет қаралды 199,065

ET ART MEDIA

ET ART MEDIA

Күн бұрын

Пікірлер: 524
@MasreshaAyele
@MasreshaAyele 4 ай бұрын
እርሶን የመሰለ መምህር ካገሬ ማጣቴ በጣም ያስቆጨኛል አንድ ቀን ሀገራችን ለይ እንገናኛለን ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ጤና ከእድሜ ጋር እመኝሎታለሁ
@alextakele
@alextakele 2 жыл бұрын
በጣም ጥልቅ እውቀትና ማስተዋል የተሞላበት ንግግር ነው :: እግዚአብሔር እንዲህ ያሉ አባቶችን ያብዛልን::
@Mashquke
@Mashquke 10 ай бұрын
የማይጠገብ አንደበት ነዎት መምህር ፈንታሁን ዋቂ ኑሩልን ረጅም እንወዶታለን እንከተለዎታለን።
@lalaolala7612
@lalaolala7612 9 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ኢትዮጵያንና ነፃ ለሚያወጡ መሪዎችህ መሰአትነት ቀን ከለሊት ካልጠበቀ ትጠፉለህ
@Mashquke
@Mashquke 9 ай бұрын
@@lalaolala7612 ምንድነው አማርኛ ነዉ የፃፉት???
@Yotor
@Yotor 2 жыл бұрын
ወድ መምህራችን ፋንታሁን ዋቄ። ሁሌም በብዙ ታስተምረናለ። እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን።
@meseretwerke77
@meseretwerke77 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@seblewongelshiferaw5360
@seblewongelshiferaw5360 2 жыл бұрын
Lol s
@FasikaBemni
@FasikaBemni 3 ай бұрын
ሀቀኛና አገር ወዳድ
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 Жыл бұрын
መምህር ብዙ እያስተማሩን ነው፡ የማይሰለች፡ ማር ማር የሚለው ንግግረዎን ደስ እያለኝ ነው የማዳምጠው፡ አይጥፉብን፡ ዘመነዎ ይባረክ፡
@rahelgetahun9795
@rahelgetahun9795 Жыл бұрын
ይህን መምህር እድሜ ጤና ከነመላው ቤተሰብ ይስጥልን ትውልዱን ይባርክለት
@behabtudemissi5828
@behabtudemissi5828 2 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ስለሆንኩ ሳይሆን ኢትዮጵያዊ በመሆኔ ብቻ ሳይሆን ስለምንም ሐሳብ ሲያወሩ ወይም ሲያስተምሩ በጣም ደስ በሚል እና ቀለል ባለ ሁኔታ ሲለሚያስተምሩን በጣም ግልፅ እና አስተማሪ ነው ። እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ።በጣም እናመሰግናለን
@seblewongelshiferaw5360
@seblewongelshiferaw5360 2 жыл бұрын
Poliukity
@seblewongelshiferaw5360
@seblewongelshiferaw5360 2 жыл бұрын
pjmask
@abiotredahegne7070
@abiotredahegne7070 2 жыл бұрын
ምን እናድርግ???? ይህ እጅግ አስፈላጊ ግን ያጣነው እሳቤ ነበርና ይህንን ይዘው ስለመጡልን፣ እግዚአብሔር ስላስነሳዎ የዚህ ትውልድና የነገዋ ኢትዮጵያ ባለውለታ ነዎት። እግዚአብሔር በጥበቡ ይጠብቅልን!
@መዊዕ
@መዊዕ 2 ай бұрын
አሜን።
@sarasolomon2002
@sarasolomon2002 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ጨምሮ እውቀቱን እና ጥበቡን አብዝቶ ይግለጥሎዎ እድሜ ከጤና ይስጥዎ
@fisehamaryam5983
@fisehamaryam5983 2 жыл бұрын
መምህር ፈንታዉን ዋቄ ሲበዛ ሙሁር እኮ ነዉ ❤ እግዚአብሔር ያቆይልን
@dereje1476
@dereje1476 Жыл бұрын
ፋንታሁን ጌታዬ አንተ ፋንታህ ከሰው ሳይሆን የመሰከርከው የጌታህ የጌታችን መድኃኒአለም እሱ ፈንታህን ይከፍለሀል። አንተ ለዚህ አልጫ ለሆነው አለም ቅመም ሀነሀልና ልዑል እግዚአብሔር ሀይል አና ከለላ ይሁንህ። አቲ አርት ❤
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
መ ምኽራችን ፋታሁን ዋቄ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ከጤና አብዝቶ ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ይባርክ አሜን አሜን አሜን
@Fano316
@Fano316 2 жыл бұрын
I'm a neurologist MD educated in the USA but believe me I admired and appreciated Memhir fantaun much much better than the professors who educated me in Arizona med school, I hope our ppl pay attention to his amazing lecture for the benefit of themselves and our mother land Ethiopia, our current politicians have psychopath tendencies!! God bless you all!!
@jonastefera8093
@jonastefera8093 2 жыл бұрын
እመነኝ ወንድሜ መምህሩ ያስተማሩት ነገር የገባህ አልመሰለኝም ቢገባህ ኖሮ ባማርኛ ሰምተህ በእንግሊዘኛ አስተያየት አትፅፍም ነበር። ለጠላት አልበገርም ባይነታችን አንዱ መገለጫ በቋንቋችን፣በባህላችን፣በማንነታችን እና ሀይማኖታችን ኮርተን በአደባባይ ስናሳይ ነው። የነሱን ባህል ነሱን ቋንቋ የነሱን ትምህርት ብቻ እየተጠቀምን ጠላትን መታገል አይቻልም።
@ፈገግ
@ፈገግ 2 жыл бұрын
እና ለምን አላደጋቹም?🤣😂🤣 ቅዠት
@bluefanalex7326
@bluefanalex7326 2 жыл бұрын
@@jonastefera8093 hasabih altemechegnim
@የማማጠባቂየበርሀውመናኝ
@የማማጠባቂየበርሀውመናኝ 2 жыл бұрын
ሀገራዊ ቋንቋን ብትጠቀም ፤
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 Жыл бұрын
A mhara Leba naw fantahun waqqe lenient astemarut
@fitfiteasrate2792
@fitfiteasrate2792 2 жыл бұрын
መምህራችን እረጅም እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን ብእወነቱ የሚያስተምሩን ትምህርት ሁሉ እጅግ ድንቅ የሆነ ትውልድን ከጥፋት የሚታደግ ሀገርንና ህዝብን የሚያድን ነው ቃለ ሂወት ያሰማልን
@frehiwotrube2762
@frehiwotrube2762 2 жыл бұрын
Religion, History, outstanding knowledge!!!!! Really really Thank you for your service !!! ! God bless you and your family !!
@menaze4203
@menaze4203 2 жыл бұрын
ውድ መምህር ፋንታሁን ቃለህይወት ያሰማልን የድግል ማሪያም ልጅ ከክፉ ይጠብቅህ ከነቤተሰብህ እንግዴ ያንተን ትምህርት ሰምተን ለመጠበቅ ያብቃን አሜን::
@samsafegacho4956
@samsafegacho4956 2 жыл бұрын
መምህር እንደርሶ ያለ ጠንካራ የተዋህዶ አባቶች ያብዛልን!
@jolyrics5166
@jolyrics5166 2 жыл бұрын
እንደርሶ ያሉትን አባቶች ያብዛል ክፉ አይንካብን እረጅም እድሜ ይስጥልን።
@rabehcall3651
@rabehcall3651 2 жыл бұрын
እድሜ ይስጥልን መምህር 🙏 ትውልዱ ግን ይሄን ሰምቶ ካልተለወጠ አለቀለት ማስተዋሉን ይስጠን!!︎!
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
ብሰማቸው ሁሌም የማልጠግባቸው መምህር ረዥም እድሜ ከሙሉ ጤና ከሙሉ ቤተሰብ ጋር እመኝልወታለሁ መምህር 🤲🏿😘እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ያስብልን ወደ ቀልባችን ይመልሰን እግዚኦ 😭😭😭
@martayedingilllgimartayedi9353
@martayedingilllgimartayedi9353 2 жыл бұрын
በእውነት መምሕር ሁሉ እንዳተ ነቅቶ ሕዝቡን ቢያድን ምን አለ 😭😭😭👍👍👍👍 በሰማይ ርስቱን በምድር በረከቱን ያድልልን 👏👏👏👏🌿🌿ኢቲ አርቶች እናመሠግናለን ክብር ይስጥልን በርቱ መምሕር ግሩሜ ፀጋውን ያብዛላችሁ 👍👍👍👍👍🥀🥀🥀🌷🌷🌷 ዳቆን ያረጋል አበጋዝን በቀጣይ ብትጋብዙን 👏👏👏👍👍🌹🌹🌹🌹🌹
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 Ай бұрын
መምህር ፈንታሁን ዋቄ በጣም ድንቅ አስተማሪ ነህ በእውነት እኔ አዘውትሬ እሰማለሁ እግዚአብሔር ወድአእምሮዬ እንድገባልኝ የሚሉት እንድገባኝ መቼም ለእኔ የሚናገሩት ነገር ትግት ነው የሚሆንብኝ ይህን የመሰለ ወርቅ አእምሮ ያላቸው መምህር እያሉን ለምን እራሳችን አጣን?? እግዚአብሔር አእምሮዋችን እባክህ በጥሩ ነገር መልስ ልብ💚💛❤🙏💚💛❤🙏🌺💐
@abdimuleta138
@abdimuleta138 2 жыл бұрын
መምህር እንደርሦ ያሉ የተዋህዶ ልሂቃን ልጆች ፈጣሪ ያብዛልን
@GetahunLemlemu
@GetahunLemlemu 7 ай бұрын
መምሕር እጅግ በጣም አድናቂዎት ነኝ !!! ፈጣሪ አምላክ ለሠለሞን ጥበብን እንገለጠ ለርሰዎም እንደዚሁ ጨምሮ ጨማምሮ ግልጥልጥ ያርግልዎ እንዲሕ ዘመናዊ ትምሕርት ተማርን ብለው በየፊደል ሐዋርያ ነን ባዬችን እራቁት ሰለአሰቀሩል ን ከምሥጋና ጋር ቃለሕይዎት ያሠማልን አሜን እድሜ ዘመንወን ከጤና ጋር ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን .... :- ❤❤❤
@hanamelku264
@hanamelku264 2 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን እርስዎ እና መምህር መጋቢ ሐድስ እሹቱን በጣም ትለያላችሁ በእውነት 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@aderawlema9113
@aderawlema9113 2 жыл бұрын
Ageligilotihnyarzimlin
@wubalemtadese2293
@wubalemtadese2293 2 жыл бұрын
አሜን
@droneber2024
@droneber2024 2 жыл бұрын
እንዲህ ከማለት በፊት አዚሙ ከተወ ቁጭ ብሎ ቅዱሱን መጽሐፍ ማንበብ ተገቢ ነው፣።እውነተኞች ከሆኑ መጽሐፍ ቅዱስ እንዲነበብ ሲያበረታቱ ይታዩ፣አያደርጉትም።ለዚህ ውሸታቸው ደግሞ በየጊዜው እየከለሱ ሌላ መጽሐፍ እያመጡ ናቸው።ቀደም ሲል በጃንሆይ መንግሥት ጊዜ ቅዱሱ መጽሐፍ እንዳይሰበክ የሚሉት ሌላ ነበር፣ሲያሳድዱና ሲያሳስሩ ነበር።በዘረያዕቆብ ጊዜ የተሠራው ግፍ የአረመኔ ሥራ ነው።ቀረብ ሲል ደግሞ የወንጌል ተከታዮችን መናፍቅ በማለት ሲሆን፣በሁለት ሺህ ዓ/ም ጀምሮ ቅዱሱን መጽሐፍ መከለስ ጀምረዋል።ሕዝቡ እያነበበ ሲሄድ ምን እንደሚውጣቸው እንጃ።መጽሐፍ እንደሚለው መዳን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እንጂ በማንም የለም ከዚያም ክርስትና የክርስቶስንና የሐዋርያትን ትምህርት ተከትሎ በእግዚአብሔር ፀጋ መኖር ነው።ሥራቸው ሁሉ እውር እውርን ቢመራው ዓይነት ነው።የሚያስተምሩት ሁሉ የትኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ውስጥ እንደሚገኝ ሊጠየቁ ይገባል፣የዚያን ጊዜ መዘባረቅ ይጀምራሉ
@tigistfissaha4269
@tigistfissaha4269 2 жыл бұрын
@@droneber2024 እስኪ አቅምህ የፈቀደዉን ጠይቅና ሞከራቸዉ
@liasol8518
@liasol8518 2 жыл бұрын
​@@droneber2024 Esachewum eko medan begeta Iyesus kirstos bicha endehon nw eyetenageru yalut, menfesawi edget kelele alemawi edget bicha maseb goji nw eyalu nw, teketatay video ale eyew. weyis ante yemigebah Iyesus be Protetstant bicha ketesebeke nw? Jesus Christ be Orthodoxim be Chatolicm yisebekal amagochum Geta Iyesusin belibachew amnew be afachew yimesekralu. Ante Protestant Churchin nw yemitamelkew weyis yetesekelewun yemotewun motin dil adrigo yetenesawun be abatu kegn yetekemetewun temeliso yemimetawun Jesus Christ? be Orthodox Tewahido yemisebekew Jesus Christ yihe nw. lela ale? Metsihaf kidus lay Jesus be Protestant Church bicha ketesebeke tikikil nw yemil ale? protestant ketemeserete 500 amet nw keziya befit yeneberut sewoch bemulu gehanem gebtewal malet nw? Hawryatim chimir?
@getnetmolla895
@getnetmolla895 2 жыл бұрын
😳ይሄን ሁሉም ኢትዮጵያዊ መስማት አለበት .....ቢቻል በሌሎች ቋንቋዎች ተተረጉሞ የእውነት
@mesidesign12
@mesidesign12 2 жыл бұрын
ትክክል ።በሌላ ቋንቋ ቢተረጎም ጥሩ ነን። ማን ያውቃል ከ1ሺዎቹ አንዱ ይነቃ ይሆናል።
@dagnachewberedded9598
@dagnachewberedded9598 2 жыл бұрын
Bexam
@ጉናቲዩብ
@ጉናቲዩብ 2 жыл бұрын
መምህር እንዲህ ሚለፉላት ሚደክሙላት ኢትዮጵያ እና ኦርቶዶክስ ሰላሟ ተመልሶ ለማየት ያብቃዎት😢😢😢💔💔💔
@mulatwaabate6327
@mulatwaabate6327 2 жыл бұрын
Thank you. God bless you
@mulatwaabate6327
@mulatwaabate6327 2 жыл бұрын
I promise I will share
@kidusyosef21
@kidusyosef21 Жыл бұрын
​@@mulatwaabate6327?ሰሷስሱ፤ስሳሴሴሴሴስሰሠሠ
@kidusyosef21
@kidusyosef21 Жыл бұрын
​።ዠ፤፣በመቶ
@asnku5333
@asnku5333 Жыл бұрын
በጣም በእውነት በጣም ደስ እሚሉ አባት ሲተነትኑ ያላቸው ንግግር ጉሮም ነው በእውነት ለሃገር የሚታገሉትን ለሃይማኖት የሚታገሉትን ለእውነት የቆሙትን ያቆይልን መድሐኒአለም
@sebezbez166
@sebezbez166 Жыл бұрын
እርሶ እና የሰውነት ትርጉም የገባቸው ምሁራን ሀገራችንን ቢያስተዳድረሯት የት በደረስን ነበር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት ለእኛ ሲል በጥበቡ ይጠብቆት መምህር።❤❤❤❤
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 2 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ይባርክልን ሀገራችንን ይጠብቅልን ህዝባችን ያሻግርልን
@woldeberihun7193
@woldeberihun7193 2 жыл бұрын
ምንአለ ፈጣሪ እንደርስዎ ያሉትን እውነተኛ በአምሮ የበሰሉ ጥበበኛች አባቶን አብዝቶ ቢሰጠን እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ።
@sablesaron2679
@sablesaron2679 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ህዝብ እንዳይጠፋና ጠፍተን እንዳንቀር ብዙ ሙሁራኖችን እየሰጠን አብዘሀኛዉ ከቴኔክሎጅ ከመጣዉ ሁሉ የኢተርኔት መምጣት ብዙ እየዳንበት ነዉ እንድንጠፋበት ሳይሆን እንድንድንበት ስላረገን የሰማይ የምድር አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው መምህራችን የምወደው እና የማከብረው እንቁ የኦርቶዶክስ ሀይማኖት አባት ንሩልን እውነት መፅሓፉ በጣም አነቃቂ ነው ነው እና ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር 🤲🤲🤲
@bekelemolla117
@bekelemolla117 2 жыл бұрын
አባታችን ቆዩልን ኦሮ እደሰዎ አይነት ታፍራ
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 2 жыл бұрын
ብርህ ምርጫ ምህራችን በእውነቱ እኔ ብዙ ነገር እንዳስተውል ረድቶኛል ለሁሉም ልቦና ይስጥልን ። ጠላትን ማወቅ ትልቅ ነገር ነው መፅሐፊን እስካነበው ቸኩያለሁ አንብበን ለማወቅ ያብቃን ። ተወዳጆች መምህሮቼ እርሶ እና ዳክተር ሮዳስ ታደስ እውቀቱን ፀጋውን ጨምሮ ያብዛላችሁ እረጀም እድሜ ከጤና ጋር ያቆይልን ትልቅ ውለታ ነው የዋላችሁልን እግዚአብሔር አምላክ ይስጣችሁ። አሜን አሜን አሜን አዘጋጅና አቅሪያባችንንም ከልብ እናመስግናለን ቃል ህይወት ያስማልን። ።
@meazamamuye7400
@meazamamuye7400 Жыл бұрын
መምህር አባታችን በጣም ምርጥ ውድ እና ተናፋቂ ሁሌም አትጥፉብን አስተምሩን አንወድዎታለን እረጅም እድሜና ፀጋ ያድልልን አሜን።
@fk3365
@fk3365 Жыл бұрын
የሰውን ልጅ ክብርና እኩልነት ነፃነት ፍቅርና ወንድማማችነትን የያዘች በሠላም በአብሮነት ለመኖር ዕውነትን ይዛ የተገኘች እውነተኛ የአምላክ መንገድ ትውልድን በቅንነት እየመራች የምታሻግር የዕውቀት ቤት ናት ።
@melkamumitkue2990
@melkamumitkue2990 2 жыл бұрын
መምህር ሁሌም እከታተላለሁ የእርስዎን ቃለመጠይቅ በጣም ደስ እያለኝ ነው የምሰማዎት እግዚአብሔር እንደርስዎን ያሉ ሰዎች ያብዛልን
@Adisu-i3u
@Adisu-i3u 3 ай бұрын
እርእሱ መቀየር የለበትም ። ጥሩ ትምህርት የሚሰጥ ስለሆነ መምሕራን እርእሱን አይቀይሩት ለማለት ፈልጌ ነው። እድሜና ጤናን ይስጦት መ፣ ፍንታውን ዋቄ
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 7 күн бұрын
"የሚሰማ ጆሮ ያለው ቢኖር ይስማ " ማር ፬:ቁ፳፩-፳፬ መምህር ልዑል እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን ።
@TsegayeabebeGuremesa
@TsegayeabebeGuremesa 10 ай бұрын
እጅግ አስተማሪና መካሪ የበሰለ ጥልቅ እውቀት የተደረገበት ትንተናና ነውና እድሜና ጤና ይስጥልን ድካሞ ፍሬ አፍርቶ የኢትዮጵያ አምላክ ለማሳየት ያብቃዎት
@mekdesworku4765
@mekdesworku4765 Жыл бұрын
እንዴት ያለ ሚዛናዊ ዐዕምሮ የተሰጣቸው የእውቀት ባለ ፀጋ ናቸው። ምሕራችን ፋንታሁን ዋቄ። ዕድሜና ጤና ይስጥልን።
@zewduaddisu7966
@zewduaddisu7966 Жыл бұрын
አሜን + አሜን + አሜን +=+ አባታችን ቃለ ሂወትን ያስማልን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሁሌሞ ተመስገን አባታችን ጌታይ + ተመስገን አመላኬ 🙏🌹🤲🌹🤲🇪🇹🤲🌹📚🌹📚🌹📚🤲🌹🙏
@hailumengesha7845
@hailumengesha7845 Жыл бұрын
መምህር ፋንታሁን ዌቄ :- እርስዎን እና መሰል ሊህቆቻችንን ልዑል "እግዚአብሔር" ፀጋውን ያብዛላችሁ ዘሮቻችሁንም አብዝቶ ይባርክ...ዓሜን !!! ::
@kelemeworkadmassu1961
@kelemeworkadmassu1961 2 жыл бұрын
ኢቲ አርቶች ሚዲያችሁን ያስፋ ተባረኩ መምህራችንን ስላቀረብህልን እጅግ በጣም የምወዳቸው መምህር እውነተኛ እና ደፋር በጣም ያኮሩኛል፡፡
@Y.e5309
@Y.e5309 Жыл бұрын
መምህር ፋንታሁን ዋቄ እግዚአብሔር እኛን ልጆቹን እንዳልተወን ማሳያ የሆኑ ኢትዮጵያዊ ሰው እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏
@Mekdes-ts2ho
@Mekdes-ts2ho 7 ай бұрын
መምህር እድሜ ጤና ይስጥህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ አቅራቢዎቹም ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣቹ ለኛ ለሰው ልጆች በሙሉ ፈጣሪ የምንማርበት ያድርግልን።
@Adi-p7b
@Adi-p7b 10 ай бұрын
🔴 መምህር ፋንታሁን ዋቄ እውቀት የተሞሉ እውነተኛው የመንጋው ጠባቂ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር
@AsdAsd-ly7bg
@AsdAsd-ly7bg 2 жыл бұрын
ድንቅ ነህ መምህር በቃ ቃላት ያንስብኛል ለኦርቶዶክሳዊ መምህራን በሙሉ ትምህርቶቻቹ ሁላ ተስፋ የቆረጠን በአንዴ ተስፋ ይሞላል እኔ እንደዛ ነው የተጠቀምኩት እግዚአብሔር ክብረት ይስጥልን!!!
@mekdestf
@mekdestf Жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቆ የአገልግሎትዎ ዘመን ይባርክልን ልጆቻችንንም ከዘመኑ ሰይጣናዊ ወጥመድ ይጠብቅልን🙏🙏🙏
@serkalemeshetu4634
@serkalemeshetu4634 2 жыл бұрын
መ/ር ስለ ልጆች አስተዳደግ የሰጡት ቃለ መጠየቅ አይረሳኝም ፈጣሪ ይጠብቆት
@AyechelumWoreku
@AyechelumWoreku 10 ай бұрын
ሰው በነጻነት ከዘረኝነት ነጻ ሆኖ በሙሉ ኮፊደስ በእውቀት ሲናገር ማየት በጣም ያሰደሰታል። እናመሰግናለን ክቡር አገር ወዴድ አቶ ፋታሁን ዋቄ።
@WubeBaysa
@WubeBaysa Ай бұрын
መምህር በእውነት ረዥም እድሜ እመኝሎታለሁየኢትዮጵያ ታሪክ ትረክት ሆኗል ያን ሳስብ ተስፋ እቆርጣለሁ ብቻ የእርሶን አይነት አዋቂ ያብዛልን አዋቂ ነው እየጠፋ ያለው
@MesheshaAyechew-rw8mx
@MesheshaAyechew-rw8mx Жыл бұрын
መምህር ተስፋሁን ዋቆ። በጣም ሙሉ እውቀት ያላቸው ክቡር ሰው ናቸው። እንግዲህ ውድ ተተኪ ወጣቶ በተለይ ዘመናዊ ትምህርት ያላችሁ ኢትዮጵያዊያን አስቡበት አደራእላለሁ። ተማሩ በችኮላ ከልተማራችሁ። ዓለምን የምትመለከቱበት መነፀር ተበላሽቷል። አፍሪካ በኤንጂዎ ከመሸጥ እንዳን።
@BlenMasfin
@BlenMasfin Жыл бұрын
ስለእውነት ለማሳወቅ የሚያደርጉት ጥረት የሚገርም ነው። ጥልቅ እውቀትና እምነታቸው ጸጋቸው ነው የኢትዮጵያን ሰላም ያሳዮት።
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 2 жыл бұрын
መምህራችን፦እግዚአብሔርእረጅምእድሜእናጤና፤ይስጥልን
@AyechelumWoreku
@AyechelumWoreku 10 ай бұрын
አቶ መምህር ዋቄ ለደረጉት መካሪ የሆነ አስተምሮት እውቀት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን በእውነት እደናተ ያል ምሁር ያብዛልን።
@ewawa11412
@ewawa11412 Жыл бұрын
እንደርስወያሉትን ያብዛልን ድንቅኢትዩጲያውይ እርስወለመግለፅ ቃላትያንሳል እድሜጤናይስጥልን
@ፍቅርሐይሉ
@ፍቅርሐይሉ 2 жыл бұрын
መምህር በጣም ነው የምንወዶት 🙏🏾
@gedamtafere2954
@gedamtafere2954 2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን። በእውነት ግሩም ነው።ለእኛም ልቦና ይስጠን
@xohszgd
@xohszgd 3 ай бұрын
የተዋሕዶ ቤተክርቲያን ትኑርልን እኔ ሌላ ብሆ በጣም ነው ደስየሚሉኝ ስትጨነቅ እሱን ከዳመጥ ትረጋጋሕ ሽሕ አመት ኑሩልኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@shitayehabteyes1689
@shitayehabteyes1689 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን ።መምህር ፋንታሁን ዋቄ እግዚአብሔር አምላክ ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት እድሜ እና ፀጋውን ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን አሜን።
@zomaneshtiruneh4084
@zomaneshtiruneh4084 2 жыл бұрын
እረጅም እድሜና ጤንነት ይስጥልን እናመሰግናለን
@derejedemissiew1795
@derejedemissiew1795 Жыл бұрын
ሥንፈጠር ሠው መሆንን ነው እኔ ከእርሥዎ የተማርኩትና የኔ አባት እ/ር ይህን ልቦና ይጨምርሎት ለእኛም ይህን አሥተውሎት ያድለን።
@Helenita27
@Helenita27 Жыл бұрын
መምህር ፋንታሁን ዋቄ ምርጥ ኦርቶዶክሳዊ ጀግና ኢትዮጰያዊ መድሀኒአለም ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ❤
@romalover6851
@romalover6851 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላካችን ይመስገን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ እረጅምእድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ✝️✝️✝️⛪⛪⛪🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏
@Tube-nj2hq
@Tube-nj2hq 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ። እግዚአብሔር አምላኬ ይመስገን ።
@kebebenefso7940
@kebebenefso7940 2 жыл бұрын
Put
@yenas6355
@yenas6355 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማዎት መምህር በጣም የሚያበረታ ድንቅ ትምህርት ነው
@rutaendalamaw8809
@rutaendalamaw8809 2 жыл бұрын
በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ልኡል እግዚአብሔር
@maryamemne
@maryamemne 2 жыл бұрын
መምህር ፋንታሁን አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅልን
@Tek805
@Tek805 Жыл бұрын
ይህን ቤተ መጸሃፍ ሲናገር ስሰማው አለማንቤን እወቅሳለሁ
@wagayeaddis
@wagayeaddis Жыл бұрын
ፈጣሪ ጨምሮ እውቀቱን እና ጥበቡን አብዝቶ ይግለጥሎዎ እድሜ ከጤና ይስጥዎ እናንተንም ሰላማችሁ ይብዛ እምነታችንን በደንብ የምናውቅበትና የሚያወቁት እንዲያውቁ ያደርጋል....
@Fano316
@Fano316 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር ፋንታሁን አዘጋጆችንም እናመሰግናለን
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ Жыл бұрын
እጅግ የማከባርቸው መምህር እግዚአብሔር በእምነተወት ያፅናወት በተቻለወት አቅም በሚያውቁት ቋንቋ ሁሉ ወጣቱን ያንቁልን ህዝቡ እጅፍ ግራ ገብቶታል' የመጣው መንግስት ሁሉ ትውልድን አበላሽቶታል እና አባከወት ያድኑልን
@mekdibelete3611
@mekdibelete3611 2 жыл бұрын
በጣም ልዩ እና አስተዋይ ናቹህ የዚህ ዩቱብ በረ አዘጋጆች እናመሰግናለን 🙏🇪🇹🥰
@sebeletamrutamru8956
@sebeletamrutamru8956 2 жыл бұрын
ዉድ መምህራችን ፋንታሁን ዋቄ እርሶዎ ነበሩ ኢትዮጲያን ማስተዳደር ያለበዎት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት
@emdatemdat8657
@emdatemdat8657 2 жыл бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችነ🙏🙏🙏
@ትእግስትብዙ
@ትእግስትብዙ Жыл бұрын
መእምህር እግዚአብሔር እውቀትና ጥበብ ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር ይስጥልን
@merikonjo798
@merikonjo798 2 жыл бұрын
በትክክልመምህራችንእግዚአብሔርእረጅምእድሜ
@abaelias6530
@abaelias6530 2 жыл бұрын
መምህር ፋንታሁን ለኢትዮጵያ የተሰጠህ ሰው ነህ ኢት አርትንም አመሰግናለሁ
@ወለተፃድቃንነኝየድንግልማ
@ወለተፃድቃንነኝየድንግልማ 2 жыл бұрын
ባለምጡቁ አዕምሮ መምህራችን ፈንታሁን ዋቄ እናመሰግናለን 💡ቃለሂወት ያሰማልን እረጅምን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 2 жыл бұрын
ዕድሜህን ዘርህን ያብዛልን እውነተኛ ሰው
@hagosmokonnen9799
@hagosmokonnen9799 2 жыл бұрын
ክብረት ይስጥሊኝ (ይስጥልን)የዘመናችን ፃዲቅ እና እውነተኛ ነጋሪም ንት እንደ እርስዎ ሉትን ይተካልን
@birhanieayalew8908
@birhanieayalew8908 Жыл бұрын
እጅግ ደስ የሚል ሁሉም ሊያዳምጠዉ የሚገባዉ ጥልቅ ትምህርት ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር
@bitalfhailu3078
@bitalfhailu3078 Жыл бұрын
መምህር እድሜና ጤና የምታመልኩት ፈጣሪ ያድሎት ድንቅ አስተምሮ መሰጠት ነው
@dagemhilu1458
@dagemhilu1458 2 жыл бұрын
በእውነት እውቀቶ አይጠገብም ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@hailealiasenawgaw2218
@hailealiasenawgaw2218 2 жыл бұрын
ወድ መምህራችን ፋንታሁን ዋቄ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን።
@none5917
@none5917 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥወት ውድ መምህራችን መንግስተሰማይትንም ያወርስልን
@מלכהגויאדה
@מלכהגויאדה 2 жыл бұрын
ዋዉ ዋዉ በጣም እውነቱን ነው እሚነግሩን አይ ምን አለ ሁላችን ይሂን ሀሳብ ብንገነዘበው እናመስግን አለን በእውነት በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ለመከተል አለመቀበል ፈጣሪ ብቻ ይርዳን እስካሁን ያወቀውም አላውቀውም ግራ ተጋብቶ ነው እሚኖር ትንሽ የገባቸው ሳስረዱ አልተቀበልነም. ያሳዝናል ፍጣሪ ይቅር ይበልን ወደልቦናችን ለመመለስ ይርዳን እሜን እሜን እናመስግን አለን
@tsigemengistu8006
@tsigemengistu8006 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን መምህር ፋንታውን ዎቄ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንወዶታለን።
@bemeshimkenalwu6344
@bemeshimkenalwu6344 2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ያገልግሎትህን ዘመንህን ይባርክልን ።ኦርቶዶክሳዊያንን እንድንማርበት እግዚአብሔር ይርዳን።
@HanaHana-zz6cl
@HanaHana-zz6cl 2 жыл бұрын
ባለአዉለአታአችን ዘርማአዘአሮት ይባአረአክ የርሶአይነአት አባአት ያብዛአልን እዉነአት ተናአጋሪ አባአታአችን
@מלכהגויאדה
@מלכהגויאדה 2 жыл бұрын
ፈጣሪ. ይባርካችሀ ምሁሮቻችን እናመስግን አለን ላሁኑ ትውልድ ማሳለፍ ግድ ነው እንደኔ
@shottellfit
@shottellfit 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊው David Icke.የበሰለ በእውቀት ያበደ ትንተና።እናመሠግናለን መምህር።መጽሀፍህን አግኝቼ ባነብ ብዬ ጉዋጉዋሁ።ኑርልን።ጋዜጠኛውም በጣም ጎበዝ ነህ።በዚሁ ቀጥል።
@amaredesalew-mo1rq
@amaredesalew-mo1rq Жыл бұрын
ይህንን የመሰለ እውቀት ያለቸው አባቶች እያሉን ባለአዋቂዎች ሀገራችን ለመፍረስ እየተንገዳገደች ነው
@bezateshome7798
@bezateshome7798 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሰጥልን መምህራንች በፀጋው ይተ ጣብቅልን እግዚአብሔር ወድመች እናመሰግናለን
@tesfayeberecha2829
@tesfayeberecha2829 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ትምህርት ነው፡፡Etrt በርቱልን እንደዚህ አይነቶቹን መምህራን እባኮካችሁ በርቱና አቅርቡልን፡፡እናመሰግናለን፡፡
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ Жыл бұрын
መምህር ፋንታሁን ዋቄ ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥዎት እግዚአብሔር ኢትዬጵያን እና ህዝቦቿን ከዲያብሎስ አጀንዳ አራማጆች ሴራ ይጠብቅልን🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤ET ART ሚዲያ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ኑሩልን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለሕይወትን ያሠማልን እድሜ ጤና ያድልልን
@wakeup9847
@wakeup9847 2 жыл бұрын
አስተማሪ ዝግጅት ነው። ፈንታሁን ዋቄ የአለም የአስተዳደር ስርአት እንዴት ያለ እንደሆነ እና አላማውም ምን እንደሆነ ከተገነዘቡት ጥቂቶች መካከል ነው በዚህ ላይ ሀሳቡን በሚገባ መንገድ የማስረዳት ችሎታ ያለው ሰው ነው ። ጠያቂውም በጣም ጎበዝ ነው እንዲብራራ የፈለገውን ሃሳብ ያነሳል በፀጥታ ያዳምጣል ይህ ተናጋሪው በርጋታ ሃሳቡን እንዲናገር ያስችለዋል። አመሰግናለሁ ።
@sarabereket2129
@sarabereket2129 2 жыл бұрын
መምህር እናመሰግናለን እዉነትን ገልጸውታል ለዝ ሐደነዘዘትውልድ አምላክ ለዝሙን ያንሳልን ፈጣራ ለኢትዮጵያ የገባውን ቃልኪዳን በረከት ለኛም ይፈጸምልን💚💛❤️
@MeleMama
@MeleMama 11 ай бұрын
መምህር የላቀ ትንታኔ ችሎታ እውቀት ስላለህ እንዳተ ያሉትን ይብዛልን አመስግናለሁ
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች! Unexplained Truth | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
28:48
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 400 М.
እኔ እና ባለቤቴ ነን።
54:04
Ramadan Birhanu
Рет қаралды 6 М.
#new🔴ጸሎትን አትናቁ || ሊቀ ሊቃውንት ስምዓኮነ መልዓክ ||#kendil_media #ቀንዲል_ሚዲያ
43:34
Анаконда келін 2 | Шешімі бар
45:55
Телеканал Алматы / Almaty TV
Рет қаралды 234 М.
great comedy very nice video👻🧚‍♂️♥️
1:01
Gültekin Ailesi
Рет қаралды 5 МЛН
ЛАГЕРЬ  VIBES  2 | ҚАЗАҚША КИНО | КОМЕДИЯ
27:12
OSCAR Kazakhstan Films
Рет қаралды 66 М.
Запаска қайда? | 7 серия | Аниматор
13:34
Danyar Bekzhanov
Рет қаралды 145 М.