አለምን ያስደመመው ዝማሬያችን.....አንድ ሚሊየን እይታ የሚገባዉ

  Рет қаралды 506,707

ET ART MEDIA

ET ART MEDIA

Күн бұрын

Пікірлер
@etartmedia
@etartmedia 4 ай бұрын
ቀጣይ መርሐግብራችን ጳጉሜ 3 በቦሌ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ትልቁ አዳራሽ 9ኛው ማዕዶት ለኢትዮጵያ ልዩ ኦርቶዶክሳዊ የኪነጥበብ መርኃግብር ጳጉሜ 3 በቦሌ መድኃኔዓለም ትልቁ አዳራሽ አዘጋጅ - ኢቲ አርት ሚዲያ መግያ ዋጋ 200 ብር በቴሌ ብር በአሐዱ ባንክ ቅርንጫፎች - ጊዮርጊስ ምንሊክ አደባባይ ቅርንጫፍ - አያት አያት ቅርንጫፍ - ቦሌ ማተሚያ አፍሪካ ጎዳና ቅርንጫፍ - ሣርቤት አፍሪካ ሕብረት ቅርንጫ አምስት ኪሎ መንበረ ፓትሪያርክ ቅርንጫፍ - ቦሌ መድኃኔዓለም ቅርንጫፍ - ፊላሚንጎ መስቀል አደባባይ ቅርንጫፍ - ማዐድን ሚኒስቴር አጠገብ ሰአሊተ ምሕረት ቅርንጫፍ - መገናኛ ቤተልሔም ፕላዛ ካንጋሮ ጫማ - 6 ኪሎ ቅዱስ ማርቆስ ቤተክርስቲያን በር ላይ መድኃኔዓለም መዝሙር ቤት - 4 ኪሎ ቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርስቲ 1ኛ ፎቅ hanny mobile - ልደታ ቤተክርስቲያን ጽናጽል መዝሙር ቤት - አስኮ ኪያ በርገር - መርካቶ ራጉኤል ልዳ( ዘአብ) መዝሙር ቤት - ዑራኤል ቤተክርስቲያን ቤተ መርቆሪዎስ መዝሙር ቤት ከአሁኑ ቀጠሮዎን ያስተካክሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ በ ዌብሳይታችን www.etartmedia.com እና የቴሉግራም t.me/maedot1212 አድራሻዎችን ይጎብኙ መርሐግብሩን ማገዝ እና መደገፍ ለምትፈልጉ በበ 09 03 41 12 12 / 0905 30 13 13 ወይንም በ 0938 60 61 62 ይደዉሉ ወይንም በቴሌግራም ያናግሩን፡፡
@AtnafwaHaile
@AtnafwaHaile 4 ай бұрын
Egzeabher utmsgene Yehune
@Arrivo-tr6es
@Arrivo-tr6es 4 ай бұрын
የምንዘምረው ‹‹አለም ለማስገረም›› አይደለም፤ ዝማሬ ሰማያዊ ነው ማለት መንፈሳዊ ነው፡፡ ምስጋና፣ ውዳሴ፣ ምልጃ ወዘተ ለቅዱስ እግዝአብሄር፡፡ ዓለምን ማስገረም የምንችለው ክርስቶስን በመምሰል መኖር ነው፡፡ ሌላው ህዝብ/ሃይማኖት ለማስቀናት/ለማስገረም መሆን ዬለበትም፤ በሥራችን በተግባራችን ሁሉ የክርስቶስ ተከታዮች ናቸው የምያስብለን ድርግት በመፈፀም አለም(ዓለማዊያን) ይገረምብን፡፡
@የቁርጥቀንልጅኢትዮጵያሀገ
@የቁርጥቀንልጅኢትዮጵያሀገ 4 ай бұрын
ዝማሬፀሎት ነው “a person who sings prays twice” ወንድሜ የሚጀምርበት ሰአቱን ብትነግረን ለቴሌ ብር ከፍያ ቁጥሩን ብትገልፅልን
@የቁርጥቀንልጅኢትዮጵያሀገ
@የቁርጥቀንልጅኢትዮጵያሀገ 4 ай бұрын
ዝማሬፀሎት ነው “a person who sings prays twice” ወንድሜ የሚጀምርበት ሰአቱን ብትነግረን ለቴሌ ብር ከፍያ ቁጥሩን ብትገልፅልን እኔ በፀጥታ ውስጥ ያለው ዝማሬ ተመችቶኛል። እግዚአብሔርን በፀጥታ ውስጥ ጩኸት በሌለበት ውስጥ አገኘዋለሁ። ይህ ዝማሬ ብዙዎቻችን ወደውስጣችን እያየን እንድንዘምር እድል ይሰጠናል። ሁሉም ይዘምራል። እሽቅድድም የለ ጩኸት የለ ፀሎትና ዝማሬ ብቻ በቃ!!! በሌለበት ውስጥ
@ErFiraolAwekeEjita
@ErFiraolAwekeEjita 4 ай бұрын
አለም የተደመመበት ምናምን እያላቹ የቅዱሳኑን ስዕለ አድኖ ከማሳየት እና ቤተክርስቲያን አፀድ ውስጥ መርሀግብር ከማካሄድ ይልቅ አዳራሽ የማለማመድ ታሀድሶአዊ አካሄዳችሁን ብትተው መልካም ይመስለኛል ❗️
@ShumeteWeldeyes
@ShumeteWeldeyes 4 ай бұрын
እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ በጣም ነው በውጭሀገር ሁኜ የኦሮቶዶክስ መዝሙር ስስማ ቤተስቤን ና ሀገሬን ሚያስታውስኝ በእውነት ተባረኩው ሀገራችን ጌታ ይባርክ ይጠብቅ።
@segenetbantie3675
@segenetbantie3675 4 ай бұрын
Yene enat amen
@ECHONEWS480
@ECHONEWS480 4 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀገር ናት ምንለው ለዚህ ነው:: ባህላችንም: ማንነታችንንም የሰጠችን: የቀረፀችን የጥንቷ እናታችን ተዋህዶ ናት:: ለሀገርሽ ያብቃሽ
@Theotokos-tube12
@Theotokos-tube12 4 ай бұрын
ጌታችን ወደ እዉነተኛይቱ ሃይማኖት (ኦርቶዶክስ ) እንድ ትመጪ ይርዳህ/ሽ
@Almanal-q5b
@Almanal-q5b 4 ай бұрын
አሜን እህቴ
@selamawitabel1136
@selamawitabel1136 4 ай бұрын
አሜን! አንተንም/ቺንም ከክፉ ጠብቆ ለሀገርህ/ሽ ያብቃህ/ሽ!
@KetemaGetachew-h7p
@KetemaGetachew-h7p 4 ай бұрын
በዚህ እለት በዚህ ስዓት ይህን ዝማሬ ያሰማኝ አምላክ ህያው እግዚአብሔር ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን። አሜን።
@selammesele6817
@selammesele6817 4 ай бұрын
አጥንትን የሚያለመልመውን የመላዕክትን ጣዕመ ዜማ ያሰማልን
@KidistDemeke-sx3lz
@KidistDemeke-sx3lz 4 ай бұрын
አሜን
@salmgetachew612
@salmgetachew612 4 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ላደረከኝ ልዑል እግዚአብሔር አመሰግንሃለሁ ❤❤❤ አቤት ውበት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን👏👏👏👏👏👏
@Meron-ry5ui
@Meron-ry5ui 4 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊
@adanechdinka210
@adanechdinka210 4 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤
@Arrivo-tr6es
@Arrivo-tr6es 4 ай бұрын
የምንዘምረው ‹‹አለም ለማስገረም›› አይደለም፤ ዝማሬ ሰማያዊ ነው ማለት መንፈሳዊ ነው፡፡ ምስጋና፣ ውዳሴ፣ ምልጃ ወዘተ ለቅዱስ እግዝአብሄር፡፡ ዓለምን ማስገረም የምንችለው ክርስቶስን በመምሰል መኖር ነው፡፡ ሌላው ህዝብ/ሃይማኖት ለማስቀናት/ለማስገረም መሆን ዬለበትም፤ በሥራችን በተግባራችን ሁሉ የክርስቶስ ተከታዮች ናቸው የምያስብለን ድርግት በመፈፀም አለም(ዓለማዊያን) ይገረምብን፡፡
@bezamariyamwondmu2095
@bezamariyamwondmu2095 3 ай бұрын
Ena selmsln nw yamarbn kertosen mesln yemiltnma aynachw bado nachw endgnea heywet yelachem😊​@@Arrivo-tr6es
@godanatube5013
@godanatube5013 4 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ ላጣ ማግኘትን ለታመመ ጤንነትን ላላገባ ትዳርን ላልወለደ ልጅን የተሰደደውንም ወገናችን ለሀገራቸው ያብቃልን። አገራችንን ሰላም ያድርግልን። አሜን🙏🙏🙏
@woinshetalemu770
@woinshetalemu770 4 ай бұрын
Amenn Amenn Amennnnnn🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@biruktawittilahun
@biruktawittilahun 4 ай бұрын
amen amen amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hanatedla6105
@hanatedla6105 4 ай бұрын
አሜን
@ፍቅርጌታቸው
@ፍቅርጌታቸው 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ተስፋ-fv6hx
@ተስፋ-fv6hx 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@robelgetachew1824
@robelgetachew1824 4 ай бұрын
እንዴት ያምራል...ይህ ውበት ከላይ የፈሰሰ ነው...አቤት ስርአት ! ለልኡል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው። በአለንበት በቤቱ ያጽናን ያጽናን!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@JustNow-er8lp
@JustNow-er8lp 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
@selamawitabel1136
@selamawitabel1136 4 ай бұрын
አሜን!
@yashigebrahot1259
@yashigebrahot1259 4 ай бұрын
Amen3 zemare melaket yeasemalen Egzabehere
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 4 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@TsagawDadiTakila
@TsagawDadiTakila 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@AysonaAysona-t4q
@AysonaAysona-t4q 4 ай бұрын
ወላጆቼን አመሰሰግናለሁ ይሂችን ንፅእት ዕመነነት ስላወረሱኝ❤❤❤😢😢😢
@HanaBissa
@HanaBissa 4 ай бұрын
😂😂
@fisehamengistu4645
@fisehamengistu4645 4 ай бұрын
😂😂😂😢😮😅😅
@Tadiosman
@Tadiosman 17 күн бұрын
Eneme endew MN metadel nw
@masreshategene1790
@masreshategene1790 4 ай бұрын
ዋው እኔ ከትወል እሰከ አሁን እሰከ አሁኝ እምኔቴ አድቬንቲስት አማኝ ነኝ ነገር ግን በውጭ አለም ከኖርኩበት ጀመሮ የኦርቶዶክስ ሰነሰራቱ መዝመራቸወን ዜማው ቡዙን ግዜ በጣም ነው የምከታተው ምክኒያቱም የኦሮቶዶክስ የሀገራች አረሰት እርሰት ሠለሆነች ትልቅ ክብር አለኝ❤❤
@tadeluasegedew2208
@tadeluasegedew2208 4 ай бұрын
ስርአቱ ብቻ ሳይሆን ኦርቶዶክስ ማለት ቀጥተኛ ማለት ነው በ ግሪክ ቋንቋ እውነትን እንድትመረምሩ ፈጣሪ ይግለጽላችሁ ፈጣሪዬ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖትን ውስጥ ልጅነትን ስለሰጠኸኝ አብዝቼ አመሰግንሐለሁ።
@samihaile2706
@samihaile2706 4 ай бұрын
አድቬንትስት ምንድነው? 🤔🤔🤔
@KidistDemeke-sx3lz
@KidistDemeke-sx3lz 4 ай бұрын
👍
@AlmazTube-ns5qp
@AlmazTube-ns5qp 4 ай бұрын
Amen amen amen​@@tadeluasegedew2208
@aberashtamiru2369
@aberashtamiru2369 4 ай бұрын
kibr kaleh ibakh naaaa temeles
@sunflower-i9o
@sunflower-i9o 4 ай бұрын
አቤት አቤት አቤት የሰማዩ አባታችን ይህችን ሀይማኖታችንን ጠብቅልን❤
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 4 ай бұрын
ኑ በእግዚአብሔር ደስ ይበለን ኑ በድንግል ደስ ይበለን ለታላቁ ክብር ለዚህ ላበቃን ከሞት ወደ ህይወት ላሽጋገረን ኑ በእግዚአብሔር ኑ በድንግል ደስ ይበለን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤
@BisratTegegn-m3e
@BisratTegegn-m3e 5 күн бұрын
ተመሰገን የኔ ጌታ ኦርቶዶክስ ያረከኝ ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ ነው❤❤❤ እማምላክ እሚያስጨንቀኝን ታውቂያለሽ እና ከሚያስጨንቀኝ ነገር አውጪኝ እናቴ❤❤
@BisratTegegn-m3e
@BisratTegegn-m3e 5 күн бұрын
አሜን
@alemgebreyesus8814
@alemgebreyesus8814 4 ай бұрын
እልልልልልል ኦርቶዶክሰ መሆን መታደል ነው ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@Eff-wd7mr
@Eff-wd7mr 4 ай бұрын
ምስጉን ነው የተመሰገነ ባሪያውን እኔን ይቅር ያለ ይመስገን ይመስገንልኝ ጎጆዬን አምላክ ሞላልኝ ኦርቶዶክስ ስላደረከኝ በጣም ነው ደስ ያለኝ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሁሌም ከፍ ከፍ በይልን ድንግል ማርያም ከልጅሽ ጋር ምስጋና ይገባሻል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@Fretube
@Fretube 4 ай бұрын
በምድር እንዲህ ያመረ በሰማይማ እንዴት ያምር ይሆን? ተዋህዶ ❤
@Habtam-sz2mi
@Habtam-sz2mi 4 ай бұрын
እዉነትነዉ
@Arrivo-tr6es
@Arrivo-tr6es 4 ай бұрын
የምንዘምረው ‹‹አለም ለማስገረም›› አይደለም፤ ዝማሬ ሰማያዊ ነው ማለት መንፈሳዊ ነው፡፡ ምስጋና፣ ውዳሴ፣ ምልጃ ወዘተ ለቅዱስ እግዝአብሄር፡፡ ዓለምን ማስገረም የምንችለው ክርስቶስን በመምሰል መኖር ነው፡፡ ሌላው ህዝብ/ሃይማኖት ለማስቀናት/ለማስገረም መሆን ዬለበትም፤ በሥራችን በተግባራችን ሁሉ የክርስቶስ ተከታዮች ናቸው የምያስብለን ድርግት በመፈፀም አለም(ዓለማዊያን) ይገረምብን፡፡
@mekdesayalew3142
@mekdesayalew3142 4 ай бұрын
የአምላክ እናት በችግሬ ጊዜ ደርስሽ ከወዳጅሽ ከልጅሽ የምትማልጂኝ እምቤቴ በአሁኑ ጊዜ በአገራችን በኢትዮጵያ ውስጥ በመከራና በ ስቃይ ውስጥ ያለውን ሕዝብ ምሕረት እንዲያመጣለትና እንዲያድንልን እናታችን ለምኝልን🙏🏾🙏🏾❤❤❤ ንሴብሆ ለእግዚአብሔር ❤ስላም ለኢትዮጵያ ሕዝብ 🙏🏾🙏🏾
@medihanitbelete8001
@medihanitbelete8001 4 ай бұрын
አሜን
@AnaafSeenaa
@AnaafSeenaa 4 ай бұрын
Ameen(3)
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 4 ай бұрын
ተዋሕዶ ሀይማኖቴ የጥንት ነሽ የእናት እና አባቴ ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም 👏👏👏👏👏👏💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@whaile4124
@whaile4124 4 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘለዓለም ትኑርልን እዩት እስቲ ሥርዓቱን አቤት እንዴት እንደሚመስጥና ልብን በሃሴት እንደሚምላ የተዋህዶ ልጆች ኩሩ በሃይማኖታችሁ እልልል
@mimia7202
@mimia7202 4 ай бұрын
I am proud to be Orthodox Christian🙏🙏🙏
@habtamneshbeyenh1351
@habtamneshbeyenh1351 4 ай бұрын
አቤት ምን መታደል ነው ውዷ ሀይማኖቴ ተዋህዶ የሚሏት እግዚያብሔር ሆይ የጠፉትን በጎችህን እባክህ እንዲመለሱ አንተ ግባና ከመንጋው ቀላቅላቸው ተመስገን ውዷ ስስቴ ሀይማኖቴ
@RozaTafese
@RozaTafese 4 ай бұрын
ሁሌም ይሔን መዝሙር ስሰማ አለቅሳለሁ ምክንያቱም ሁሌም ሲከፋኝ የምታፅናናኝ እሷ ስለሆነች ዝማሬ መልአክት ያሰማልን
@SulamatistamesgenSulamatisulam
@SulamatistamesgenSulamatisulam 4 ай бұрын
እንዲህ ያበዛን መድሀኒያለም ከዚህም በላይ ያብዛን በቸርነቱ እሰይ እልልልልል የቅድስት ድንግል እናታችን ማርያም ከልጇ በመቀጠል ክብር ይግባት አሜን።
@alemgebreyesus8814
@alemgebreyesus8814 4 ай бұрын
እልልልልልልል ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን በሰማያዊ እየሩሳሌም በመንግሰቱ በመያቋርጥ ዝማሬ ያሰባሰበን
@AhmadKadi-o1z
@AhmadKadi-o1z 4 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BdMs-ci3dp
@BdMs-ci3dp 4 ай бұрын
አሜን😢
@emebettomass
@emebettomass 4 ай бұрын
በሰምኑ በጠላቶቻችን አዳራሽ ይዘመራል አልጠራጠረም ደጅ ፀናዉ ቆይቼ
@bahran1221
@bahran1221 4 ай бұрын
።💒 ✝️✝️✝️ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሀይማኖት ኩራቴ ኪዳነ ምህረት እናቴ ይጭንቅ አማላጄ
@yohannesbekele1265
@yohannesbekele1265 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እሙ ለአዶናይ እማ ድንግል ማርያም የጌታዬ እናት የኢየሱስ ክርስቶስ እናቱ እናቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@birukgesit4653
@birukgesit4653 4 ай бұрын
ተመስገን ተመስገን ተመስገን ኦቶደክስነት እንዴት ደስ ይላል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tsehayalyou3864
@tsehayalyou3864 4 ай бұрын
እልልልልልል አቤት የዝማሬ ሰረአት በተዋህዶ ተወልድገን የደግን ሁላችን እሰከዘላለሙ በቤቱ ያፅናን ስናምር እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏🙏🙏🙏
@sintayehuassefa2067
@sintayehuassefa2067 4 ай бұрын
አቤት መታደል የዚህ ውበት አንድ አካል መሆን ! ክብር ምስጋና ለመድሃኒአለም ይሁን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@KidistDemeke-sx3lz
@KidistDemeke-sx3lz 4 ай бұрын
አሜን
@KidistKidist-f6i
@KidistKidist-f6i 4 ай бұрын
እልልልልልልልልል ክብር ምስጋና ይሁን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን አሜን አቤት ውበት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆን መመረጥ ነው በቤቱ ያጽናን ዝማሬ መላክትን ያሰማል
@honeymoges8221
@honeymoges8221 4 ай бұрын
አንተ ብቻ ንጉስ አንተ ብቻ ዳኛ ተመስገን እየሱስ የነፍሴ መዳኛ
@annapetter2777
@annapetter2777 4 ай бұрын
ተዋሕዶ ሀይማኖቴ የጥንት ነሽ የእናት እና አባቴ ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም !!!!
@shitayehabteyes1689
@shitayehabteyes1689 4 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን በእድሜ በጤና በፀጋው ያቆይልን ለኛም ለምናምን በረከታቹ ይደርብን አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@KebereDejene
@KebereDejene 3 ай бұрын
ኦርቶዶክስ እምነቴ እንዲሆን ፈጣሪያቸው መጀመሪያ ለረዳቸው እናትና አባቴ ነፍሳቸውን ከአፀደ ገነት ያኑርልኝ !
@mikiyasmulugeta6316
@mikiyasmulugeta6316 4 ай бұрын
ልቤ ያውቀዋል ያደረክልኝ ነገር የስራህልኝ ስራ መድኃኒዓለም27 አወጣኸኝ ከመከራ በቃል ጉልበት አይወራ እልል…. በጣም ደስ ይላል እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖቴ
@tadelesahle5058
@tadelesahle5058 4 ай бұрын
ይህን ያረገውስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናሁ
@mulu4422
@mulu4422 3 ай бұрын
ይኤንን ውቡ የተዋህዶን ስረአት ውበት ሳይ የሚስማኝን ስሜት በቃል መግለፅ ይከብደኛል አምላክ ሆይ እኔን ባሪያህንም ሀገሬ ገብቻ የዚህ ስርዓት ዝማሬ ምስጋና ተሳታፊ እንድሆን አድርገኝ 🙏🏽 ተዋህዶ ማንንቴ።❤️
@aschutegeng3340
@aschutegeng3340 4 ай бұрын
መዝሙር የነፍስ ምግብ ነው...እንደዚህ ባማረና በተዋበ ያሬዳዊና በቤተክርስትያን ስርአት ሲሆን ደግሞ በሠማይ በአባታችን በስላሴ ዙፋን ፊት የሚቀርብን የመላእክትን ዝማሬ የሚተካ ይሆናል....ቃለ ህይዎት ያሠማልን.አሜን.
@shitayehabteyes1689
@shitayehabteyes1689 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዛሬ እመቤታችን ቅድስት ብፅእይት ድንግል ማርያም ወርሀዊ መታሰቢያ በዐልዋ ነው በምልጃዋ አትለየን ልጆቻችንን እኛንም ህዝበ ክርስቲያኑን ሀገረ እግዚአብሔር ኢትዮጵያንም ከክፉ ሁሉ ትጠብቀን ትጠብቃቹ ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@berhanuzeleke5163
@berhanuzeleke5163 4 ай бұрын
ኢትዮጵያን እግዜኣብሔር ከተነሳባት ጠላት ይጠብቃት
@AmanuelNigusu-c1v
@AmanuelNigusu-c1v 16 күн бұрын
ዝማሬ መልአክ ያሰማችሁ አሜንንንንንንን
@achumatirunew8510
@achumatirunew8510 4 ай бұрын
ክብርና ምስጋና ለድንግል ልጅ ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን ☝️🙏
@NigestTesfaye
@NigestTesfaye 4 ай бұрын
እንኳን ኦርቶዶክስ አደረግከኝ ጌታ ሆይ የሀማኖት ጥያቄዬን ሁሉ ስለመለስክልኝ አመሰግንሀለሁ
@TsegayeAbel
@TsegayeAbel 4 ай бұрын
የአግልግሎት ዜመን ይባርክልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን ❤❤❤❤
@Melaku-ws9us
@Melaku-ws9us 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤የጌታዬ እናት ድንግል ማርያም ክብርና ምስጋና ላንቺ ይሁን❤❤❤❤❤
@BetyKebde
@BetyKebde 4 ай бұрын
ምስጋና ለወላጆቼ ይቺን ንፅህት ቅድስት የሆነች እምነተ ስላወረሱኝ እነሱ ከዚች ምድር ቢያልፉም ሁሌም በልቤ አሉ ሲመሽመ ሲነጋም ከልቤ አስባቸዋለሁ ነብሳቸውን ከደጋጎቹ ጋር ያሳርፍልኝ
@addissumekonnen7522
@addissumekonnen7522 4 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖታችን ውብ ናት የድንግል ልጅ በቤትህ አቆየን በረከትህ ይብዛልን፣
@KidistDemeke-sx3lz
@KidistDemeke-sx3lz 4 ай бұрын
አሜን
@Ethiopiaidntity
@Ethiopiaidntity 4 ай бұрын
ናፍቆት ፣ፍቅር ፣ትህትና የተሞላበት የምስጋና መዝሙር እንዴት እናምራለን ለሁሉም የህይወት ቃል ያሰማልን! ደጅ ጠናሁ ......
@TsegayeFikadu-w2i
@TsegayeFikadu-w2i 4 ай бұрын
ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ❤ ተዋህዶ መሆነ መመረጥ ነው ምንኛ ደሰ ይላል በእውነት አምላካችን አገራችን እና ተዋሕዶ ይጠብቅልን አሚን❤❤❤❤
@YeshiNegash-x1b
@YeshiNegash-x1b 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ZhraAhmed-xs9wg
@ZhraAhmed-xs9wg 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂውት ያሠማልን😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ መሰጉ ነው የተመሰገነ ባርያውን ኤኔ ይታደገ😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤
@hava39
@hava39 4 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😢❤ Orthodox Tewahdo forever ✝️💒
@Eluelyema
@Eluelyema 4 ай бұрын
😊
@Eluelyema
@Eluelyema 4 ай бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@YasiMariyam-u2c
@YasiMariyam-u2c 13 күн бұрын
እግዚአቤሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ላደረከኝ ከሞት ወደ ህይወት ላሸጋገርከኝ ክብር ምስጋና ላንተ ደስ ይበን በጣም ደስ ይበለን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@asnakechbeyene8026
@asnakechbeyene8026 4 ай бұрын
እልል እልልልእልልል እልልልዝማሬ ምልክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን በጣም ደስ ይላል ኦርቶዶክስ በመሆኔ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤❤
@jinkaprinting8009
@jinkaprinting8009 4 ай бұрын
እሰይ እሰይ ተዋህዶ ለዘላላም ትኑርል ፤በንፁህ እንድንጠብቃት የድንግል ማሪያም ልጅ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን።🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉
@tizitaYimer-y3o
@tizitaYimer-y3o 4 ай бұрын
ስለ ፅድቅ ፍቅርህ በቀን 7 ጊዜ አመሰግንሀለው ተዳዊት መዝ 118፥164 እምነታችን ውበታችን ከቤቱ አይለየን ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይጠብቅልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@selamawitzoeb880
@selamawitzoeb880 4 ай бұрын
እናቴ ኪዳነምህረት ድረሽልኝ ችግሬን መከራዬን አንቺ ታዉቂዋለሽ እርዳታሽን እፈልጋለሁ ከከበበኝ መከራ አዉጪኝ እናቴ ኪዳነምሀረት❤🎉❤
@asegedechatumo6078
@asegedechatumo6078 4 ай бұрын
እልልልልልልልል ዝማረ መላዕክት ያስማለን
@shitayehabteyes1689
@shitayehabteyes1689 4 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የእመቤታችን ንፅህይት ብፅእይት ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃዋ አይለየን አሜን አሜን አሜን ፣🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ZhraAhmed-xs9wg
@ZhraAhmed-xs9wg 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤እግዝአብሐር ይመሠገን ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@BizualemStotaw
@BizualemStotaw 4 ай бұрын
እልልልልልልልልልል ክብር ለድንግል ልጅ ይሁን ዝማሬ መላክት ያሰማልን አባታችን
@biruktawittilahun
@biruktawittilahun 4 ай бұрын
እንዴት ያምራል..ኦርቶዶክስ ተዋህዶ 🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌻🌻🌻🌻🌻ላደረከኝ ልዑል እግዚአብሔር አመሰግንሃለሁ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀🥀🥀🥀
@DanielBelete-y3p
@DanielBelete-y3p 3 ай бұрын
ኢትዮጵያ ንእናህዝቦቾን ቤተክርስቲያንችንን መላውአለማችንን ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kirostasew2843
@kirostasew2843 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በረከታችሁ ይድረሰን።❤❤❤
@MdBalleta
@MdBalleta 16 күн бұрын
ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናችሁ የኛ እንቁዎች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@aragawgebremedhin2532
@aragawgebremedhin2532 3 ай бұрын
ተዋህዶ የሁሉም መሠረት ነች ወደፊትም እንዲሁ ከፍ ትበል ፈጣሪ ኢትዬጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ ሰላሙን ያምጣልን.....!!!!
@AnbeseAdugna
@AnbeseAdugna 4 ай бұрын
ክብር ለድንግል ልጅ ይሁን ያገልግሎት ዘመናችሁ ይባርክላችሁ
@SamA-wk2jq
@SamA-wk2jq 4 ай бұрын
እልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መላእክት ዝማሬ ያሰማልን ❤❤❤
@KemeruWorku-gt4ze
@KemeruWorku-gt4ze 4 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ የኦ/ተዋህዶ አማኝ ስላደረከኝ አመሰግንሀለሁ ።
@etfghhghghg8200
@etfghhghghg8200 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልል ለሁላችሁም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫
@bayuhundie5782
@bayuhundie5782 14 күн бұрын
ለመዘምራኖቻችን ዝማሬ መልአክት ያሰማልን። የአገልግሎት ዘመናቹ ይባረክ። እኛ ምህመናንም በዚ ለስለስ ባለና ልብን ሰርስሮ በሚገባ ጥዑም ዝማሬ የምንኖር ያድርገን ሁሌም በቤቱ ያፅናን አስተዋይ ልቦናን ይስጠን። ፍቅሩ ይደርብን።
@mahiletmoges-dc8dl
@mahiletmoges-dc8dl 4 ай бұрын
አባቴ ዘመንኦ በቤቱ ይለቅ
@MekdesAsmar
@MekdesAsmar 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዛሬእመቤታችን ቅድስት ብፅእይት ድንግል ማርያም ወርሀዊ መታሰቢያ በዐልዋነው በምልጃ ዋ አትለየን ልጆቻችንን እኛንም ህዝበ ክርስቲያኑን ሀገረ እግዚብሔር ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZhraAhmed-xs9wg
@ZhraAhmed-xs9wg 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እግዝአብሐር የተመሰገነ ይሁን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ተዋህዶ ተኑር ለዘላለም😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@selamlehagere7692
@selamlehagere7692 4 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 🙏👏❤ በሀማኖታችን ፀንተን እንድንኖር ለረዳ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው 🙏🙏🙏❤❤❤
@FreeCell-m4y
@FreeCell-m4y 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማራ መላኣክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@samsongetachew7647
@samsongetachew7647 4 ай бұрын
🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏🙏🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏 እምዬ ኦርቶዶከስ🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏
@LiyuAsefa-z8u
@LiyuAsefa-z8u 4 ай бұрын
አባቴ ስወዳቸው ለማየት እደጓጓሁኝ በቅርቡ ጅጅጋ ኪዳነምህረት መጥተው አይቻቸዋለው ቀሲስ እግዳወርቅ በቀለ ረጀም እድሜና ጤና ይስጥልን ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን 😘😍❤
@EthioipiaEthioipia
@EthioipiaEthioipia 4 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክተሰን ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@biruk-hm8ou
@biruk-hm8ou 4 ай бұрын
ያእማሪያም ፊቅር ባሳው ሁሉ ላይ ይዳራባት ታማስጌን አምላክችን ክባርልን
@alebachewkassie1332
@alebachewkassie1332 4 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። ሁላችንም በቤቱ ያፅናን። ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ቤተክርስቲያናችን ይጠብቅልን። እናታችን እመቤታችን የአምላክ እናት ድንግል ማርያም ጣዕሟን ፍቅሯን በልባችን ታሳድርልን። አገራችን እና ህዝባች ፈጣሪያችን በምህረቱ ይጎብኝልን።
@ZamzamAbdo-m5m
@ZamzamAbdo-m5m 4 ай бұрын
የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️💞💞💞💞💞💞💞💞🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@nodthil6934
@nodthil6934 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 4 ай бұрын
"እናቴ ስምሽን ስጠራ አለፈ ያ ሁሉ መከራ እምባዬ ከፊቴ ፈሰሰ እምዬ በአንቺ እየታበሰ" ❤❤❤❤❤❤❤ 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏🙏🙏
@hirutkebede1319
@hirutkebede1319 3 ай бұрын
ማዕዶትን ከልብ አመሰግናለሁ።ወጣቶቻችን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናልን፤ የጠፉትን ወደ ቤቱ ይመልስልን። እኛንም ያፅናን። ይህንን መንፈሳዊ ድግስ subscribe, like, share ማድረግ የያንዳንዳችን የኦርቶዶክሳዊያን ግዴታ ነው። እግዚአብሔር እጃችን ለበጎ ነገር ይዘዝልን። አሜን !!!
@fasikabera
@fasikabera 4 ай бұрын
እሄን ላደረገ እግዚአብሄር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏 በእዉነት አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሰላም ለኢትዮጵያ ይላክልን ቸሩ አምላካችን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 4 ай бұрын
አዎ. አለን ጠፉ ሲሉን በእግዚአብሔር ሃይል በዝተን በእመቤታን በረከት አንድ ሁነን
@meseretkidane6943
@meseretkidane6943 4 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላካችን ይክበር ይመስገን:: እኛን በዚህ ነፍስን በሚያስደስት ዝማሬ እንደባረካችሁን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማችሁ:: ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር::
@Banቺ
@Banቺ 4 ай бұрын
ሰላምለኪ ደስ ይበልሽ የጌታዮ እናት ድንግል ማርያም የስራት ሀገርሽን ተመልከችልን ዙሮ መግቢችን እምባችን ይታበስልን ሰላምለኪ ዝማሬ መላዕትን ያሰማልን ፀጋው ያብዛላችሁ ሀ❤❤❤❤❤
@yewashetwalelegn
@yewashetwalelegn 9 күн бұрын
እልልልልል ገና እንበዛለን ልሱ ክብር ይሁን
@tigistsarahnew3305
@tigistsarahnew3305 4 ай бұрын
ዝማሬ መልዓክት ያሰማልን እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SusuRankan
@SusuRankan 4 ай бұрын
ሁሉሌም እንድሁ ያ ብ ዛ ን አሜን!
@GfgftGfgft-t9j
@GfgftGfgft-t9j 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አቤትውበት ተወዋህዶ ሀቢቴ ኪራቴ ዚማራ መላክት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abahabteweldhabtemariam1078
@abahabteweldhabtemariam1078 4 ай бұрын
እግዚኣብሔር ኣምላኻችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ። የቅዱሳን መላእክት ዜማ ብሰርዓት ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን ያኖር እግዚኣብሔር ኣምላካች ይክብር ይመስግን ።
@SintayehyZewda
@SintayehyZewda 4 ай бұрын
ፈጣዬን ክብር ምስጋና ይድረሠው አሰባስቦ ዝማረውን ላሠማን
@GATA-r5m
@GATA-r5m 4 ай бұрын
አቤቱ አምላክ ሆይ ኤልሻዳይ አዶናይ አልፋ ኦሜጋ የሆንከው አማኑኤል ጌታየ በዘመኔ ሁሉ አመሠግንህ ዘንድ ነፍስና ስጋዬን በሰማያዊ እና ምድራዊ በረከት ስለ እመአምላክ ብለህ ባርክ ። አሜን !!!
@almazshawaye3792
@almazshawaye3792 4 ай бұрын
እግዚያብሔር እንዲህ ለምሰጋና የሰበሰበን ክብር ምሰጋና ይሁንዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@Mirfa123-q3h
@Mirfa123-q3h 4 ай бұрын
እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ወንድማችን ❤❤❤
@chalanebirt
@chalanebirt 4 ай бұрын
ኢርቶዶከስ ላደረከኝ ልፁል እግዚአብሔር አመሰግንለሁ አቤት ዉበት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🤲🤲🤲❤❤❤❤
@alemituhailemariam761
@alemituhailemariam761 4 ай бұрын
እልልልልልልል ፈጣሪ ይህንን ፀጋ ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን እሜቤታችን ወላዲት አምላክ እባክሽ እኗቴ ከልጅሽ ከወዳጅሽ አማልጅን ሀገራችንን ህዝባችን የአለም ህዝብን በሙሉ ሰላም እንዲሆን
@chongayifru5124
@chongayifru5124 4 ай бұрын
እንዲህ ዓይነት ጣዕመ ዝማሬና ዉብ ዝግጅት ከልዑል እግዚአብሔር ካልሆነ በስተቀር ከሌላ ከየትም ሊመጣ አይችልም ዝማሬ መላእክት ያሰማችሁ !!! ኦርቶዶክሳዊ መሆን ያኮራል
@عايشهابراهيم-س4ن
@عايشهابراهيم-س4ن 4 ай бұрын
ተመስገን ለዘለአለም ከእናትህ ጋር አሜን አቤቱ ሀገራችንንም ኢትዮጵያን ጠብቃት
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 8 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН