ethio nurse,Post Op care, ethiopian, ከሰርጀሪ በኃላ Amharic.

  Рет қаралды 26,640

ethio nurse, Seifu ebs, donkey tubes, Ethiopia

ethio nurse, Seifu ebs, donkey tubes, Ethiopia

Күн бұрын

Post Op instructions, after you transfer from PACU to floor or discharge home,
First 24 hours:
Assessment; vital sings, L.O.C, C.M.S, and incisions site for any bleeding every 2hours, specially bleeding , patient dies from hypovolemic shock.
Perform lung exercise, cough and deep breathing, use a pillow for split. use SI as instructed. Must voids within 8 hrs of surgery, need to sit up at the adage of the bed unless contraindicated, put on extra blankets, your thermoregulators not yet kick
After 24 hours,
Assessment, patient is stable v/s q 4-6 hrs
first dressing will be changed by surgeon or might be instructed to do so.
** wash hand and put gloves before touching the surgical site. infection is the most things you have to worry about.
s/s of infection ,redness, sit hot compare to other part of the body drainage with odors. present of small swelling and mild pain is expected apply ice for 10 min.
Leave steri strips in place. Shows after 2days is OK. You have to be up sitting in a chair and ambulating in you room by now.
Complications:
Pain and swelling of legs sings of DVT.
Difficulty of breathing sings of PE.
Surgical site dehiscence.
Food, start with soup and crackers advance as tolerated,
Exercise, don't drive for a week or after taking pain killers. Don't left heavy object, don't perform intensive exercise
Medication, can resume all home medication as instructed by your doctor, special attention on aspirins ,blood thinner.
Constipation, expected do you to less activity and being on pain medication, drink plenty of water, consume more fiber, exercise and talk to your doctor.

Пікірлер: 58
@reeemamniel7322
@reeemamniel7322 Жыл бұрын
ጎበዝ አሰተማሪነህ ጌታ ይባርክህ ይጨምርልህ ጊዜህን ወሰደህ ያሰረዳህው
@akiberhe2555
@akiberhe2555 Жыл бұрын
Thank you infinite
@DsetAbta
@DsetAbta 28 күн бұрын
Thank you ❤❤❤❤❤❤❤❤ doctor
@ethionurseseifuebsdonkey6725
@ethionurseseifuebsdonkey6725 26 күн бұрын
Most welcome
@djagape-s7p
@djagape-s7p Күн бұрын
❤❤❤❤
@AmanSisay-w6r
@AmanSisay-w6r 18 сағат бұрын
👍👍👍👍👍
@lhem-ri4zk
@lhem-ri4zk 7 ай бұрын
Thank you.
@Haimi-Haimi5g
@Haimi-Haimi5g 6 ай бұрын
Thankyou Dr🎉🎉🎉
@ጠቅላላእዉቀት
@ጠቅላላእዉቀት Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@SeifeselassieTadesse
@SeifeselassieTadesse Ай бұрын
አመሠግናለሁ
@momihabibam912
@momihabibam912 2 жыл бұрын
Thanks
@BerukFeseha-s6b
@BerukFeseha-s6b 3 ай бұрын
የጭንቅላት ሰርጀሪ አለ በተፈጥሮ ጭንቅላቴ ትልቅ ነዉ ዶክተር
@debritunanecha6080
@debritunanecha6080 9 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@fre7613
@fre7613 4 ай бұрын
Sele EYE surgery seralin
@ለምራሸረፋ
@ለምራሸረፋ 3 ай бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
@marYam-w7w4z
@marYam-w7w4z 3 ай бұрын
ሠላም ዶክተር እባክህ መልስልኝ እኔ ህፃን እያለሁ አንድኛዉ መቀመጫየን በጣም ታምሜ ነበር እናም ብዙ ደም እናም ብዙ መርፌ ተወግቸ ነበር እናም አሁን መቀመጫየ ጥብስ ብሏል እናም ሠዉነቴ በሡ አካባቢ ያለዉ ጉድል ያለ ነዉ እናም በጣም እንሳቀቃለሁ ሠርጀሪ መሰራት እችላለሁ ?? ብሩስ በምን ያክል ግምት ይወስድብኛል እባክህ ዶክተር እንዳታልፈኝ አብራርተህ አስረኝ በጣም እያሥጨነቀኝ ነዉ
@ethionurseseifuebsdonkey6725
@ethionurseseifuebsdonkey6725 2 ай бұрын
በጣም ይቅርታ በመጀመሪያ፣ እንደነዚህ አይነት ችግሮች ምናልባት ክፕላስቲክ ሰርጀኖች ጋር መመካከር ሳያስፈልገው አይቀርም ፣ የጉዳቱ ጥልቀት፣ ስፋት፣ መታየት አለበት። ዩትዩብ ላይ የሚቀርበው ለኢንፎርመሜሽን እንጂ መፍትሄ አይደለም ፕሊስ።
@HayathusseinAli-ng9kz
@HayathusseinAli-ng9kz Ай бұрын
please doctor can i do breast reduction ምን ያክል ጊዜ ይወስዳል
@ethionurseseifuebsdonkey6725
@ethionurseseifuebsdonkey6725 Ай бұрын
ከፈጠነ 3 ሳምንት ያለዛም ከረዘመ ከ 3-6 ወር ይወስዳል። ከስራ ወይም ትምህርት በትንሹ አንድ ሳምንት እረፍት ፣ ከኤክሰርሳይስ ደግሞ ለአንድ ወር እረፍት መውሰድ ያስፈልጋል።
@kidukidu2116
@kidukidu2116 Жыл бұрын
Postmoreteam care siralen plz
@nimonateressa7224
@nimonateressa7224 4 жыл бұрын
bexam arif ena astemari video new esti ke chalk ye nursing tutor bitjemrlin arif new
@ethionurseseifuebsdonkey6725
@ethionurseseifuebsdonkey6725 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ!!! እስኪ ለጊዜው እንደዚህ ልቀጥልና ለወደፊቱ አስብበታለሁ።
@nimonateressa7224
@nimonateressa7224 4 жыл бұрын
@@ethionurseseifuebsdonkey6725 eshi dr hagerachin ethiopia wusx endi ye hikmina temariwoch tutor be amarigna yelam biye new 10q
@SerkbuzeHaile
@SerkbuzeHaile 5 ай бұрын
ሰርጀሪ አድርጌ 7ቀኔ ነው እራስ ምታት እያስቸገረኝ ነው
@ethionurseseifuebsdonkey6725
@ethionurseseifuebsdonkey6725 5 ай бұрын
ሠላም፣ ራስምታት ከሰርጀሪ በኃላ ሊያጋጥም ይችላል መንስኤዎቹ፣ የሰርጀሪ ጭንቀት፣ ከዚህ በፊት ማይግሪን ወይም ራስምታት ያምህ ከሆነ፣ ሰርጀሪው ይህን ሊያስነሳ ይችላል፣ የሰርጀሪው አይነት ጭንቅላትን፣ ፊትን ወይም ስፓይናልን የሚጨምር ከሆነ፣ ድርቀት በቂ ፈሳሽ ሰውነት ውስጥ አለመኖር ፣ የምንወስደው መድሃኒት ሳይድ ኢፌክት፣ ሊሆኑ ይችላሉ። ምን ማድረግ እንችላለን ለሚለው፣ የህመም ማስታገሻ መድሃኒት መውሰድ፣ ለድርቀት /dehydration/ በቁ ፈሳሽ መውሰድ ቡና /caffeine/ የመጠቀም ልምድ ካለ መውሰዱ ሊረዳ ይችላል ፣ በቂ እረፍት እና እንቅልፍ መውሰድ ፣ ቅዝቃዛ ፎጣ /cold compress ራሳችን ላይ ማድረግ ህመሙን ሊያስታግስ ይችላሉ። ነገር ግን ህመሙ እየፀና ከሄዴ ዶክተርህን ማማከር አለብህ። ፈጣን የሆነ ማገገምን እመኛለሁ።
@marYam-w7w4z
@marYam-w7w4z 3 ай бұрын
የት ነሽ በፈጣሪ
@alemtsehaikassahun9696
@alemtsehaikassahun9696 2 ай бұрын
ከሲኤስ በኋላ ራስምታት ግዴታ ይኖራል?
@ethionurseseifuebsdonkey6725
@ethionurseseifuebsdonkey6725 2 ай бұрын
ከምን በኃላ ? ጥያቄው ግልፅ ቢሆን?
@hime6686
@hime6686 Жыл бұрын
ሰላም ከተሰራው 2 አመት ሞላኝ ግን እረጅም መንገድ ስሄድ ወይ ሂል ጫማ ተደጋጋሚ ካደረኩ እረጅም ሰአት ከቆምኩ በቃ በቃ ቀና ብዬ መነሳት ነው የሚያቅተኝ ከእንብርቴ በታችም በላይም ቁስል ነው የሚሆነው በምን ላክመው እችላለሁ እባክህ ዶክተር ምክርህ ያስፈልገኛል እንደልቤ ስራ መስራት አልቻልኩም
@ethionurseseifuebsdonkey6725
@ethionurseseifuebsdonkey6725 Жыл бұрын
ሠላም ከተሰራሁ አልገባኝም
@hime6686
@hime6686 Жыл бұрын
ኦፕራሲዮን ከተሰራው 2 አመት አልፎኛል
@elunigusu
@elunigusu 2 ай бұрын
እባክህ መልስልኝ እራሥምታት ልሞት ነው ከወለድኩ 3ቀን ነው
@ethionurseseifuebsdonkey6725
@ethionurseseifuebsdonkey6725 2 ай бұрын
40% የሚያክሉ ወላዶች በተለያየ ምክንያት እራስ ምታት ሊያጋጥማቸው ይችላል ለምሳሌ፣ የውሆርሞን መጠን መቀነስ፣ የኢፒዱራል መርፌ። ነገር ግን ፣ማንስጠንቀቂያ የሚሆነን፣ እይታችን ብዥታ ወይንም ለብርሃን ሴንሴቲቭ መሆን፣ የአእምሮ መሳት፣ የእጅ ፊት እብጠት፣ ማጥወልወልና ማስታወክ፣ የጎድን አጥንት አካባቢ ህመም፣ የአየር እጥረት እና ማንቀጥቀጥ የመሳሰሉ ምልክቶችን ካየን ፣ ዶክተር ማየት አለብን።
@shewittesfay-sl1fk
@shewittesfay-sl1fk 9 ай бұрын
ke surgery befet memolaw form asyen patientu OR ke megebatu befet memolaw ፎረም
@ethionurseseifuebsdonkey6725
@ethionurseseifuebsdonkey6725 9 ай бұрын
በመሠረቱ surgical consent ፎርሙ የተለያየ ቢሆንም ይዘቱ ግን አንድ ነው፣ ለምሳሌ እኔ ኤኬሌ dr ኤኬሌና ባልደረቦቹ ፣በቀኙ፣ በግራው፣ሁለቱንም (አንዱ ይመረጥና) ቀዶ ጥገና እንዲያደርግ ፈቅጃለሁ በመጨረሻው መስመር ላይ እንዲህ ይላል፣ I am signing this to say I understand and agree to all the above statements, I have been given the chance to ask questions and to have my questions answered. I am authorized as the patient or the patient's representative to agree to these things. I have received a copy of this agreement. ይልና ፊርማ፣ ምስክር፣ እና ቀን ይርፍበታል። አጥጋቢ መልስ እንደሚሆን ተስፋ አለኝ።
@SaliAmar-c8x
@SaliAmar-c8x 9 ай бұрын
ሰላም ዶክተር እደትነህ እዲምትመልስል ተስፍ አረጋለሁ የኔ ጥያቄ ሳቀብጠኚ ማሳጂ አረጋለሁ ብየ በተደጋጋሚ አፍጫየ ወደ ጉን ዞረ አሁን ምን ላዲርግ ስረጀሪ ባደረግ ይስተካከላል እደ ያለሁት አረብ አገረነው እባክህ መልስልኚ
@ethionurseseifuebsdonkey6725
@ethionurseseifuebsdonkey6725 9 ай бұрын
Deviated Septum ማለት ነው፣ ባይገርምሽ 80℅ የምንሆነው አለን፣ የአንዳንዶቻችን በግልፅ ይታወቃል የሌሎቻችን ደግሞ በተቃራኒው ነው። ብዙውን ጊዜ outpatient የሆነና ከ 39-90 ደቂቃ የሚፈጅ septoplasty ይደረጋል፣ ይህም ሰርጀኑ የአፍጫችንን የመሃል አካፋይ reshape ያደርገዋል። ለመተንፈስ ፣ለመተኛት ወይም ሌላ ችግር ከፈጠረብሽ በአስቸኳይ ዶ/ር ማየቱ ጥሩ ነው። ግን እንደዚሁ ልሰራው ወይ ከሆነ ጥያቄው፣ ያንቺው ሠውነት ስለሆነ አንቺው ብቻ ነሽ የምትወስኚው።
@stenurhussen3318
@stenurhussen3318 7 ай бұрын
Dr ene cs nw yweldkut ena mejemerya perede eyefesese nber ke 5 ken bohala gn ende nift aynet huno shita yalew fesash eyefesesegn nw ebakih mnde nw ngeregn😭
@ethionurseseifuebsdonkey6725
@ethionurseseifuebsdonkey6725 6 ай бұрын
ያልተለመደና መጥፎ ጠረን ካለው ኢንፌክሽን ሊሆን ስለሚችል መታየቱ ይመከራል።
@Haimi-Haimi5g
@Haimi-Haimi5g 6 ай бұрын
እህት የትነዉ ያለሽዉ ዱባይ፡ወይስ ሳዉድ እኔም እዳችዉ ሆኖብኝነዉ እና በጣም ከባድነዉ ይላሉ ብሩ በዉጭ አገር ደግሞም ህጋዊ መሆንም አለብን ግን ከቻልሽ ብታወሪኝ
@HSad-sk2uf
@HSad-sk2uf 10 ай бұрын
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ Жыл бұрын
ወንድም እስኪ ለኔም ንገረኝ የሀሞት ጠጠር የኩላሊት ጠጠር ይዞኝ አስወጣሁኝ ግን አሞኛል ገና 5 ቀኔ ነው ምን ላድርግ መቸ መቸ ነው የምንቀይረው ፋሻውን😢
@ethionurseseifuebsdonkey6725
@ethionurseseifuebsdonkey6725 Жыл бұрын
ይቅርታ መልዕክትህን ከቆየ በኃላ ( late) ነው ያየሁት ።
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ Жыл бұрын
@@ethionurseseifuebsdonkey6725 ችግር የለውም
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ Жыл бұрын
በርታ😢❤❤
@Tsegaye-u7d
@Tsegaye-u7d 3 ай бұрын
Snte bsergre mwelde.ychlale
@ethionurseseifuebsdonkey6725
@ethionurseseifuebsdonkey6725 3 ай бұрын
የተወሰነ ቁጥር ባይኖረውም ውሳኔው ከሰው ሰው ይለያያል፣ሪስኩም እንደዛው እየጨመረ ይሄዳል፣ ማየት ያለብን ነገሮች፣ የናትየው አጠቃላይ ጤና፣ የቀድሞው የሰርጀሪ ሁኔታ፣ በቀድሞው ሰርጀሪ የተከሰቱ ችግሮች የመሳሰሉት ከግምት ውስጥ ይገባሉ፣ ስለዚህ ከዶክተርሽ ጋር ላንቺ specific, የሆነውን ጉዳይ መመካከር ትችያለሽ።
@hawuletmekonnen9375
@hawuletmekonnen9375 2 ай бұрын
Reply
@hawuletmekonnen9375
@hawuletmekonnen9375 2 ай бұрын
Selam Dr ene be operasiwen new yewldkyte ke weldkute 1 amet ke 5 were honognl hultegn keji argzeyalhu ena bemete yemewlde edel algn weye
@HaileMariamBirhanu-d7v
@HaileMariamBirhanu-d7v 10 ай бұрын
surgical room muluwn sraln
@ethionurseseifuebsdonkey6725
@ethionurseseifuebsdonkey6725 10 ай бұрын
ችግር የለም ፣ ግን እስከዛ ድረስ address የማደረገው ነገር ካለ?
@FrdosNasir
@FrdosNasir 4 ай бұрын
ሰርጀሪው አብጦ ደም እናምግል አወጣ ወደሀኪምቤት ልሂድ
@ethionurseseifuebsdonkey6725
@ethionurseseifuebsdonkey6725 4 ай бұрын
እብጠት፣ ፈሳሽ እና ቁስሉ ሽታ ካለው ፣ ኢንፌክሽን ሊሆን ስለሚችል ፣ ሃኪም ማየቱ የግድ ነው።
@debritunanecha6080
@debritunanecha6080 4 ай бұрын
🙏🙏🙏
@HaileMariamBirhanu-d7v
@HaileMariamBirhanu-d7v 10 ай бұрын
surgical room muluwn sraln
@ethionurseseifuebsdonkey6725
@ethionurseseifuebsdonkey6725 10 ай бұрын
ደስ ባለኝ ነበር ግን ጊዜው ኬት ይምጣ? ፣ But do you have any specific question I can answer?
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
Stroke, ስትሮክ፣ ethio nurse, Ethiopian, Amharic.
9:52
ethio nurse, Seifu ebs, donkey tubes, Ethiopia
Рет қаралды 15 М.
Does GBS screening in pregnancy do more harm than good?
8:45
Melanie the Midwife
Рет қаралды 18 М.
ADD/ADHD | What Is Attention Deficit Hyperactivity Disorder?
28:15
Understood
Рет қаралды 10 МЛН
Think Fast, Talk Smart: Communication Techniques
58:20
Stanford Graduate School of Business
Рет қаралды 44 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН