KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
00:10
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
SHK TV - We have a new robot - Be nice to people around you #shorts #sadstory #SHK
00:46
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
00:10
Dereje Degefaw: Ayehut Megnoten (SUBSCRIBE! For More)
Рет қаралды 1,613,367
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 47 М.
GojoBET
Күн бұрын
Пікірлер
@sosoali553
Жыл бұрын
የዘርጌ ቀን ማስታውስበት ባሌጋር ኬክ ስንቆርስ አላህ እስከመጨረሻ ያዝልቀን መርቁኝ❤
@Ethio50
Жыл бұрын
Yazlkacihu!
@ZxZx-h7b
8 ай бұрын
አላህ ያዝልቃቹህ የኔውድ
@semirabeshir-i8b
5 ай бұрын
bale yegabezegn yezaren ayargew ena yaberahut shama mok ale gojjoye berase temameku korahu bemrchay❤❤❤
@ጃማነውሀገሬ-መ9ኈ
5 ай бұрын
አላህ ያማረ የሠመረ ትዳር ያድርግላችሁ
@habeshaw3d
2 жыл бұрын
እውይ ይሄ ዘፈን ስወደው 😍 ሰው ተምሮ፣ ሰርቶ ትልቅ ሰው ተብሎ ሲያገባ እንዴት መታደል ነው! ያገሬ ልጆች ሆይ ለዚህ ይብቃችሁ!
@የራያዋያውምዋጃጥሙጋ
2 жыл бұрын
አሜን
@muluken3266
2 жыл бұрын
iii
@muluken3266
2 жыл бұрын
@@የራያዋያውምዋጃጥሙጋ i
@muluken3266
2 жыл бұрын
oi
@filebarfayisa5342
Жыл бұрын
Amen 🙏🙏
@Tube-nn3xe
10 ай бұрын
ደስ እሚል ህይወት ይታየኛል ይሄንን ስሰማ😢😢😢
@ZxZx-h7b
8 ай бұрын
ትዳርን የመሰለየለም ጅሎችን አትዪ ጥሩምብዙ አለ
@TofikAli-p5y
2 күн бұрын
እኔ እራሱ
@حبيبةسعيد-غ9ف
6 жыл бұрын
ይህን ሙዚቃ ስሰማው በጣም ነው የማለቅሰው ምክንያቱም በራሴ ምርጫ አግብቼ ስላተሳካልኝ እስኪ አይዞሽ በሉኝ
@nayeemphone3843
8 ай бұрын
ሥላልተሣካልኝ ወይሥ ሥለተሣካልኝ ውዴ?
@ZxZx-h7b
8 ай бұрын
አይዞሽ የኔውድ
@BereketChaneBiruk
4 ай бұрын
ይሄን ዘፈን ስሰማው የራሴ ታላቅነት ጎልቶ ይታየኛል 👍
@زمزممحمد-ت1ه
Жыл бұрын
😭😭ምኑንም ሳላውቀው ይሄን ሙዚቃ ስሰማ ውስጤ ይረበሻል በጣም አለቅሳለሁ ኡፍፍፍፍ ምክኒያቱ ምን ይሆን😢
@ZxZx-h7b
8 ай бұрын
አይዞሽ የኔህት
@FeruIi-f2h
4 ай бұрын
Ane arasu betamm ❤
@danielnagado4647
2 жыл бұрын
በጣም ነዉ እምወደዉ የደረጀ ሙዚቃ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥህ ያገር ሰዉ
@zeharamohammed4618
5 жыл бұрын
የመልክ ቆጆ ሳይሆን የልብ ቆጆ የሆነይውን ያርብ አላህ አተ ስጠኝ
@ZxZx-h7b
8 ай бұрын
ትክክል አላህ ይስጥሽ የኔውድ ትዳር እሚወዱት ጋር በጣምደስ ይላል ❤❤❤❤❤
@menberekonjo8904
6 жыл бұрын
ውይይይይ እኔ ከ7 አመት ብሀላ የልጂነት ፍቅረኛዬን ጋር ተገናኘን .እና ለዳግማይ ትንሳኤ ልንጋባ ነው ....ተመስገን ምን ይባላል የእኔ ና እሱ ሚስጥር አለው .በዚህ ዘና ልንልበት ነው ..ተጥርታችሁል.
@kalkal85
6 жыл бұрын
ዋዉ ደስ ይላል
@koolkool9736
5 жыл бұрын
Menbere
@ወይነሸትሙሉ
5 жыл бұрын
ዋውደስ ይላል
@syazedafkari3324
4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@ሀዩነኝየባሌአፍቃሪM
4 жыл бұрын
ዋው ደሥ ሢል ወልዶ ለመሣም ያብቃችሁ
@godisgood2274
6 ай бұрын
This is my wedding song! 13 years ago
@monafatma9577
6 жыл бұрын
የሰው ሁሉ ምኞት ተሳካ ያረቢ የኔ መቼ ይሆን
@ሰአዳየእናቶልጅእንየውዝም
6 жыл бұрын
Mona Fatma። አብሽሪ ማር አንድ ቀን ሰብሪ ጅሚላ
@fgyygggg6906
6 жыл бұрын
Mona Fatma wow
@aykaalaykaal342
6 жыл бұрын
አይዞሺ ማር አንድቀን ይሆናል በሶብርጠብቂ
@ካአተተስፋአልቁርጥምያረብ
5 жыл бұрын
አብሽሬ አንደቀን ይሳካል
@makbelwowamen957
5 жыл бұрын
Ay aut yhein alme. Tgshe not sure if you are you today. Today will be strong 💪 alos OK
@learnconline3235
11 ай бұрын
ይህ ዘፈን የ ኤፍሬም ታምሩ ይመስለኝ ነበር ፤ ለካስ ኢትዮጵያ የብዙ አርቲስቶች ሃገር ነበረች፣ ምን ያደርጋል ዛሬ የትናንቱ ከፍታችን የለም።
@እሙየየመርሳዋ-ገ3ዠ
4 жыл бұрын
ትዳር ትርጉም ያለው በቃልኪዳን ፀንተው ሲዘልቁ ብቻነው እውነት ነው አቦ ይመችክ ደረጀ ደገፋው እንደስምክ ያማረ ነው ዘፈንክ ማነው እንደኔ ይሄን ዘፈን እሚወደው
@enatyelove2027
6 жыл бұрын
እባካችሁ ዉድ የሀገሬ ልጆች ለትዳር ይባቅሽ በሉኝ የኔ ማሮች
@gadinagad6609
5 жыл бұрын
yabeks
@sgsgdhhddbhddh341
5 жыл бұрын
በጣም የምወደው ሙዚቃ
@ወይነሸትሙሉ
5 жыл бұрын
ያብቃሽ እህቴ
@etseyemaryamelij8891
5 жыл бұрын
ፈጣሪ ያማረ የትዳር እይወት ይስጥሽ የኔ ውድ
@cfhggg5042
5 жыл бұрын
አላህ ጡሩ ባል ይወፍቅሽ ከሙዚቃ መስማት እሚያወጣ ባል ይስጠን ከኔው ጀምሮ
@susumuleta5726
8 жыл бұрын
ወንድሜን ያስታወሰኛል ይህን ዘፈን ይወደዋል በጣም የኔ ቆንጆ ሁሌም ትናፍቀኛለህ እወድሀለሁ
@tawguttsegaye8891
7 жыл бұрын
susu Muleta to
@almerialmeri-bw1yp
7 жыл бұрын
ደረጀ በጣም ነው እምወደው
@sdgezxfddgrcvhrt8784
7 жыл бұрын
susu Muleta በጣምነምወድህ
@KiflomDaniel
9 ай бұрын
በሆነ ብየ ሁሌ እፀልይ ነበር ተመስገን ያሰብኩት ተሳክቶ 10 ዓመት ሞላኝ ። ልዪ መልእክት ያለው ውብ ዘመን የማይሽረው ዘፈን።
@khuludlood6611
7 жыл бұрын
ደርየ ምርጥ ስው ስወድህህህህህህህህ ሙዚቃወችህ ሁሉም እውስጤ ናቸው ምርጥ ስው እግዚአብሔር ፍቃዱ ይሁንልኝ ከ2 ወር በሁዋላ አገባለሁ የመጀመርያ የስርጌ መክፈቻ ይሄ ሙዚቃህን ነው የማደርገው ስወድህ እግዚአብሔር ስላምና ጤና ይስጥህ
@rewudareshad8908
6 жыл бұрын
እንደዚ ምዘፍንለት ሰው ባይኖርም ይህ ዘፈን ግን ዉስጤ ነዉ ደሬ በጣም አድናኪህ ነኝ ሁሉም ስራዋች ስሜቴ ናችው
@fatumaahmed7340
6 жыл бұрын
ደሬ በጣም ነዉ የምወዲህ እናቴ ሁሎም ታዳምጠዉ ነበር እረጂም እድሜ ይስጥህእናቴ እወድሽ አለሁ ባለሽበት ፈጣሪ ይጠብቅሽ የኔ ዉድ እናት
@mikyethiop7892
6 жыл бұрын
ዋውውውውው ስፈልገው ያጣሁት ሙዚቃ ዛሬ አገኘሁት በጣም እማልሰለቸው ልጅ ሆኜ ነበር ይሄን ሙዚ እምሰማው ዋው
@yonasalexsander623
2 жыл бұрын
My wedding song ! I can't get enough from listening.
@atertsega8086
6 жыл бұрын
ኡፍ ደሬ ዘፈንህን ስሰማ የመጀመሪያ ፎንቃ ትዝ ይለኛል እግዜር ፈቅዶ ካገባሁ ይሄን ዘፈን ነው የምሰማው
@giveyaneshnagussie9738
6 жыл бұрын
Ater Tsega አይዞን እህት አንድ ቀን
@meseretnegusu9494
5 жыл бұрын
የልጅነት ህልሜ መቼ ይሆን የሚሳካው እድሜዬን በመባዘን ጨረስኩት በምናቤ ውስጥ ስስላት የነበረችው ማንነትን አጣኃት ግና አንድ ቀን እግዚአብሔር መልስ አለው የማከብረውንና የምመኘውን የህይወት ምእራፍ አየው ይሆናል ቢታንያ የምትባለውን የምናቤ ልጄን ወልጄ እስማት ይሆናል እና ይህንን የዘፈን መልክት አየው ይሆንን እስቲ እሱ ያውቃል
@kalkidanewuntu6250
4 жыл бұрын
I know u are righ one day u ambition is goal OK
@hawlattajo5824
3 жыл бұрын
M ande Kan ayekerm yenena yante hulam wedekalew insheallah demo hulum asebekalew bazeh zefen ameroben betachen enegebalen ande ken 😩💔💔💔💔
@adugetanh3424
Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ይህንዘፈንየሰርጋችን ቀን እደሚዘፍንልኝ ስነግረኝ ስለማመድ የኔበረው የልቤንጉስ ዛሬላይ የሌላኝዋ ልዑልቢሆንም እኔግን ሁሌአዳምጠዋለው ሁሌበእባታጅቤ😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@ማሪፋወሎየዋ
4 жыл бұрын
የኔስ ምኞት መቸ ይሆን የሚሳካው እባካችሁ በዱአችሁ እህት ወንድሞች ኡፍፍፍ😭😭😭😭😭😥😥
@meri5519
3 жыл бұрын
አይዞሽ ማማዬ
@ZxZx-h7b
8 ай бұрын
ያሰብሽውን ያሳካልሽ
@rozaalemehyw7357
Жыл бұрын
አባዬለእማዬ የጋበዛት ሙዚቃ አባቴ ነብሰክን ይማረው😢😢😢
@ZxZx-h7b
8 ай бұрын
አይዞሽ
@selamjo2193
6 жыл бұрын
ይህንን ዘፈን ስሰማ ሆድ ይብሰኛል 😭😢😭
@ሀዩነኝየባሌአፍቃሪM
4 жыл бұрын
አፍ ይሄን ሥሠማ ትዝታየ ባሠ ተሾመዋ ተው እንታረቅና ተጋብተን እኑንር እስኪ ዱአአድርጉልኝ ተጣልቸ ነው ሠሞኑን እድታረቅ እና የግሌ እድሆን
@samiramohammad9011
2 жыл бұрын
መቸነው ከስደትጨርሽ አገሬ ገብቸ ልጅ እሚኖርኝበጣም እምወደው ዘፈን እንባየ ይመጣል ይሄን ሰሰማ
@zelekebekele4163
6 ай бұрын
ከኔ ውለጅ
@muletaamare1339
3 жыл бұрын
የደረጀ ደጋፋ ዘፈኖች አይጠገቡም ሁሌም እደ አዴስ ዘፈን ደጋግሜ አዳምጠዋለሁ መልካም ቀን
@mahratlove3981
9 жыл бұрын
aberahugn shama moki ale gojoye bersa temamenku korahu bemirchaya wowww nice music thnk u so mache
@lubelube1006
3 жыл бұрын
የልጄ አባት የጋበዘኝ ሙዚቃ ነው ከስንት ግዜ በኋላ እሄው ቀለበት ሊያረግልኝ ነው በጣም ደስ ብሎኛል
@zenayitayeh7358
4 жыл бұрын
እስኪ ላይክ ግጩን አየሁት ምኞቴን እምለው derse ትርጉም አለው ትዳር ትርጉም አለው !!!!!!!!!! ደኤረጀኤ ደገፋዉ በጣም የምወድህ የማደቅህ አርቲሥት ሥራወችህ ሁሉ ያምራሉ ደሬ ክፊህን አያሠማኝ ፈጣሬ ይጠብቅህ
@እምወድሽ-ገ4ኸ
3 жыл бұрын
zena yitayeh
@SUNSPOTHOTEL
3 ай бұрын
Yesereg masetawesha. I love this song❤
@elsageto5070
5 жыл бұрын
በጣም የምወደው ሁሌም የማዳምጠው የልጅነት ፍቅር የጀመርኩት የደረጀ ሙዚቃ ሁሌም ውስጤ ነው
@zedtube_5578
5 жыл бұрын
አላህ ሆይ መልካሙን ትዳር ስጠኝ ከኔ ምኞት የአንተ ምርጫ ይበልጣል ና ያሰብኩት ባየሳካም ኸይሩን ምረጥልኝ ትዝታ አለብኝ ስደት ላይሞላ ለያዬኝ
@emmhammdi7672
4 жыл бұрын
አብሽሪ ማር አላህ ያለው የትም አይቀርም
@ZxZx-h7b
8 ай бұрын
አይዞሽ የኔውድ አላህ በሰላም ላገራችን ያብቃን ❤❤
@yonasatle
13 жыл бұрын
One of the beautiful songs about marriage; may we all know and realize the deep mystery of marriage and enjoy it in depth; God bless you brother Dere.
@samirasamira1000
6 жыл бұрын
እኔም በራሤ ተማምኜ ፈጣሪ ይመሥገን የመዳምን ቤት ከታች ከላይ እያልኩ ነው ክብሩ ይሥፋ። ለሁሉምነገር አምላክ አንድ ቀን መልሥ አለው። አገር ገብቼ ምኞቴ ተሣክቶ እንደማይ ተሥፋ አለኝ
@Tube-dq5cj
6 жыл бұрын
ልክእንዴኔ አብሽሪ እህት ይሳካል
@مريمٱختمحمد
5 жыл бұрын
አይዞን ማር
@سعيدامام-ح7ط
5 жыл бұрын
@@Tube-dq5cj ሀያቲ
@سعيدامام-ح7ط
5 жыл бұрын
ሀያቲ
@workeketem6692
5 жыл бұрын
Samira Samira አይዞን ሁሉም የሣካል ሣምሪ
@mulalemzingbong
Жыл бұрын
ደረጀ ነፍስህን በገነት ያኑሮው አባቴ አምላክ በቀኝ እጁ ይቀበልህ
@hirutgebre3715
5 ай бұрын
እረ በሂወት አለ
@የወዴዴህልቤሁሌየምአይረሳ
7 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ እምወዴውን እሚወዴኝ ስላገባሁ እሄን ሙዚቃ ስሰማ ዴስ ይለኛል አየሁት ምኞቴን ተሳክቶልኝ ማታ አይ ልጅነት እዴሜ በግዜ ተፈታ አብረሁኝ ሻማ ሞቅ አል ጎጆየ በራሴ ተማመንኩ ኮራሁ በምርጫ .....ማሜዋ የኔ ውድ ኑርልኝ ስዴት እንዴለያየን አንድ ቀን አብረን እንሆናለን የኔ ናፍቆት
@እናቴእወድሻለሁ-ዐ1ዐ
7 жыл бұрын
የወዴዴህ ልቤ ሁሌየም አይረሳህ ኢሻአላህ..በሠላምያገናኛችሁ
@meremgobezia9792
7 жыл бұрын
የወዴዴህ ልቤ ሁሌየም አይረሳህ
@زامزمياسين
7 жыл бұрын
የወዴዴህ ልቤ ሁሌየም አይረሳህ አላህመጨረሻየን አሳምርእጅ እኔስ ትዳሬምስቅልቅ ብሏልሀደየሁለተየ ግንደስእሚለኝነገር አድልጅአለኝአላሀምዱሊላ
@መድናየመሀልአባልጅነኝ
6 жыл бұрын
ታዲለሽማር
@AsifAsif-gk5rd
6 жыл бұрын
የወሎልጅ የመአፍቃሪነኝ ልኑርላትብቻ
@mihretrago9695
7 жыл бұрын
አቤት እጅግ የምውደው ሙዚቃ አቦ ስላማቹን ያብዛላቹ ፍጣሪ ለሀገሬ ዘፈኞች እወዳችዎለው
@مرحباالسلام-ف8ز1ب
9 жыл бұрын
ደኤረጀኤ ደገፋዉ በጣም የምወድህ የማደቅህ አርቲሥት ሥራወችህ ሁሉ ያምራሉ ደሬ ክፊህን አያሠማኝ ፈጣሬ ይጠብቅህ
@sultanseida6567
4 жыл бұрын
Semagnow yenorkut nager naber telantena meta ayehut megnoten tasaketolegn
@vucuc5260
4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ አግብቼ ነበር እና የወዲያው እደተገባን ይሄን ዘፈን መጣም ቤት ውስጥ እከፍተው ነበር እና 1 ልጅ ወልደን ተለያየን እኔም ስደት መጣሁ አይ እድል
@tinawoldaregay1032
2 жыл бұрын
Thanks dereje I love your music and you have an amazing voice nationality
@fakihamahamed3823
6 жыл бұрын
Eraaa lakuleeng bezu tewusta alebang era wayinee inbayee betafesawuu mine tagenglek wayineeeeeee
@bsratyohne309
22 күн бұрын
ልዑሌ 25/12/2019 ታውቃለህ አይደል አንተ ልትተካ አትችልም😢❤ miss you 🍫🍫
@tuba563
6 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ ፈታሪ ይጠብቅህ 🙏🙏
@sameerasameera9678
4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እኔም እምወዴውን እሚወዴኝ ሰቶኝ ለፍሬ በቃን ።።
@salamjashaw6779
7 жыл бұрын
ይሄን ሙዚቃ የማዳምጥበት ን ቀን እናፍቃለው
@anchulngi6596
5 жыл бұрын
Enem😢😢
@amenasaeed495
2 жыл бұрын
እኔም ወላሂ 2014 ገባ
@Nega-21
4 ай бұрын
እስካሁንማ አድምጠሽው ይሆናል
@walte3994
4 ай бұрын
@@Nega-21haha
@helenlema1943
4 жыл бұрын
እኔስ አልተሳካልኝም ያው ከሰሉን ጨምሬ ቤቱን በከሰል ሞቅ አረገዋለሁ ይሁን ተመስገን ጌታዬ ሂወት ትቀጥላለች
@tirualemadane7246
4 жыл бұрын
እውነት ነው ደሬ ወንድሜ እጅግ በጣም ሚስጥር አለው ........አድናቆቴ ከልብ ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ
@bezaalemt5612
Ай бұрын
Yene mache new haleme mefetawa😢 gize yemasheraw zefana l hope one day
@ፍቅርከራያልጂ
5 ай бұрын
2009 የልጅነት ባሌ ጫጉላ ቤት የጋበዘኝ ሙዚቃ እኔም ስደት ትቸው መጣሁ😢እሱም አግብቶ ወለደ😊ግን በዚህ ሙዚቃ ሱ ትዝታ አለበኝ😢
@iloveyoumama-bi7sz
6 жыл бұрын
Ayehu mangt Teskatleng mat ye lijnet hlim be gaze Tefata Aberhung Shema maq Ale Gegye Bersa Temamenkng karhu be marsye
@EnanaZola
4 ай бұрын
የኔ ውድ ወንድም ምን እንደምልህ አላውቅም የህይወቴንን መሰረት ያገኘሁበት ሙዚቃ ነው። ቤቴን ብታየው ድባቡ ደስ ይላል ግን ደሃ ነኝ ግን የጣፈጠ ኑሮ ነው የምንኖረው። ማርያምን
@eyerusalemtadessearaya4806
3 жыл бұрын
This was my wedding song...beautiful and great memory.
@walte3994
10 ай бұрын
እንግዲህ ይህንን ዘፈን እየሠመሁ ያለሁበት ሁኔታ ነው ያለው 24/6/2024 ተፈፃፀመ
@mimilovemimilove5550
4 жыл бұрын
ለታደሉት 😭😭😭😭 አይ ዘመን እንደቀልድ እያለፈ ነዉ
@ethiopiafirst4187
5 жыл бұрын
ባላገባም በዚህ ዘፈን ሁሌ አለቅሳለሁ የኔ ሄዋን የት ነሽ
@gudayemohammed6244
4 жыл бұрын
Ezi negn lol
@tesfaygebrekirosadhana7552
4 жыл бұрын
the best Amharic song what i have been seen in my live ever.
@mastootmerry9615
6 жыл бұрын
ወይኔ ይህ ዘፈን በኢትዮጵያ ለእኔ ከሁሉም ድምፅዊያን በለይ ነው የምወደዉ ከልብ ነው የምወድዉ
@EphrataMekonnen-v7i
7 ай бұрын
And ken yenem yisakal🥺❤️❤️
@rehimaarebu5702
3 жыл бұрын
ደርየ የሚገርመው ይህን ሙዚቃ ለባሌ የጋበዝኩት እኔ ነኝ አፍቅሬው አፍቅሮኝኮን ይለየኛል ብየ ሳላስብ። አገባኝ ያኔ ደሞ ከጎኔ ሰው ስላገኘሁ በደስታ ተሞላይ ህይውቴ። እህትና ውድም የለኝም ነበርና ሁሌም ይከፋኝ ነበር ግን መልካሙን ሰው ሲሰጠኝ ይህ ሙዚቃ ይገባዋል ብየ ነው። ስንወድልህ። ሙዚቃህን
@hadeiahmohammed6149
3 жыл бұрын
አልሀምዱ ሊላህ ተሳክቶልኛል ያውም በዚሁ ሙዚቃ ታጅቤ ወደፊትን ያሳምርልሽ በሉኝ
@endod8708
8 жыл бұрын
ይህ ዘፈን ሰርጌ ላይ መኖር አለበት
@tgisteeedishalhu7815
8 жыл бұрын
hiahmed
@tgisteeedishalhu7815
8 жыл бұрын
hiahmed
@yommilataaguyyaniyadatamu9234
8 жыл бұрын
want now❤👍
@nardosnardos7174
7 жыл бұрын
Amen Inem Endeza Eyasebkun Yergilin Abo
@HanaHana-xe5km
6 жыл бұрын
Amen በጣም ነው የምወደው የህን ዘፍን ትዝታ አለብኝ
@Mastesha-m5q
Ай бұрын
Wowo nice music tazetaaw aleng
@tegsttgest5657
7 жыл бұрын
ወይኔ በጣም የምወደው ሙዚቃ ነው ሳልፈልግ በልጅነት እድሜየ በትዳር ነበርኩ በትዳሬ መኖር ስፈልግ ዛሬ በስደት ነኝ አይይይይይይይይይይ 6 አመት ትዳሬን በስልክ እመራዋለሁ አየሁት ምኞቴን ተሳክቶልኝ ማታ የልጅነት ህልሜ በትዳር ተፈታ እስከምል ለባሌ ትሁትና ጥሩ ሚስት እንድሆን ምኞትና ህልሜ ነው እግዚአብሔር ይርዳኝ ትዳር ሚስጥር አለው ያውም የልጅነት .......... ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@Loveyou-qg1bt
7 жыл бұрын
Tegst Tgest wow
@ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ኀ3ጐ
7 жыл бұрын
አይይ በዚህ ሙዚቃ የሰፌሬን ልጅ አስታውሰዋለሁ በአጋጣሚ እፍ ያለ ፍቅር ይዞን አረብ አገር አለያየን በዚያው ተለያየን ሚስኪን ሁሌም ይጋብዘኝ ነበር እድሜ ለቻይና ሞባይል
@selametmulgeta9145
7 жыл бұрын
እማየ የኔ ሁሉ ነገር ኑሪልኝ ዘላለም እወድሻለሁ ማሚዋ ኪኪኪኪኪኪኪ
@av6bf636
7 жыл бұрын
የእናቴ አፍቃሪ የደጋጎች ዘር ነኝ 7
@diyabadhar3412
7 жыл бұрын
ለታደሉትለንስየለም
@Eiman-bd3nr
4 ай бұрын
እህህ የኔስ እድል 💔💔😢😢ህመም፣ድካም፣ስቃይ ብቻ መቸይሆን ቀና እምለው ኢላሂ ኧረተስፋ ስጠኝ ደከምኩ💔💔
@YirgeduNigatu
3 ай бұрын
ዉይ በጣም ነዉ የምወደው ለዚህ ያብቃሽ በሉኝ❤❤
@mekonnenshumye328
2 жыл бұрын
so goooooooood my moms favorite
@Ritu-f6y
7 ай бұрын
ወይ በጣም ደሰ የምል ሙዝቃ ነው ሰወደው💞💞
@mollademamu-xk6rx
Жыл бұрын
ይህ ሙዚቃ ለኔ የተገላቢጦሽ ነው የሆነብኝ
@selametmulgeta9145
7 жыл бұрын
የውነት አዳዴ ሳስበው ለመልካም ነው እላለሁ ያሁኑ ፍቅረኛዬ ሰፕራይዝ ያረገኝ በዚ ዘፈን ነበር እወደዋለሁ በህይወቴ እማረሳው ቀን ቢሮርይህ ቀነው ፕሮሚስ ያረገልኝ❤️❤️❤️😍ስለዚ ደሬ አመሰግናለሁ
@ghhhhggfg7603
7 жыл бұрын
Selamet የባቷ ልጅ mulgeta በጣም የምራል እወደሀልሁ
@selametmulgeta9145
7 жыл бұрын
Ghhh Hggfg በተለይ ትዝታው ላለበት
@tarikwa7467
7 жыл бұрын
Selamet የባቷ ልጅ mulgeta Congratulations 🎈
@ፍቅርፍቅርያሸንፋል-ዘ2ጐ
7 жыл бұрын
Selamet የባቷ ልጅ mulgeta በጣም ደስ ያላል እግዚአብሔር በፍፃሜው ን ያሳምርላቹ የኔ ደሞ ሁሌ በጭቅጭቅ ሰብራይዝ ያደርገኛል
@adebabaygoshe5779
6 жыл бұрын
ዋውውው ደስ ይላል ማርየ
@tubeb7035
6 жыл бұрын
Dereye edeme ena tena yisteh yihan muzika befeker new mewedew bezalay kelebet asere tenesaw zendero ametu yene new
@betigebre1795
11 жыл бұрын
wow Ilike this song thanks for upload.
@zemzemmohamed9118
4 жыл бұрын
ይህንን ሙዚቃ ከምወደው ልጅ ሁኝ አዳምጠው ነበር አሳባችንም ተጋብትን መኖር ነበር ግን ስህድ አግብቶ አገኝሁት 😢😢😢😢😢😢😢
@fatumaomrem8491
3 жыл бұрын
Tada anches atagabem..naber ena agabto agagahu kazaw kasafarachen enam..gebet gen sayaw leba ter ter yelale
@zelekebekele4163
7 ай бұрын
ለምን ሄድሽ?
@helenseyfu8279
5 жыл бұрын
ይሄን ሙዚቃ የሠፈማደጥብት ቀን አናፍቃለው
@zenabAlmare
Ай бұрын
40አመት እሥኪሞላኝ ተሥፍ አልቆርጥም😢😢😢😢😢😢😢
@EndaleWdu
2 ай бұрын
እበድ እበድ ይለኛል ስሰማው ሙዚቃዉን
@ydhdhfjf8798
5 жыл бұрын
ደሬ አድናቂህ ነኝ ምርጥ ጎንደሬ አንተንና ፋሲል ደመወዝ ለሰርጌ ትመጣላችው ❤💌💔
@WerekyeMolla
9 ай бұрын
ደርጀምርጥ❤❤ስው
@michealekahsay3278
Жыл бұрын
This music is my father favourite so I love it ❤❤
@finangebre47
6 жыл бұрын
beken 3 gze new msemaw beautiful song
@yewbdaralemu-d9w
Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ሙቃ
@fikrejejaw7674
8 жыл бұрын
ufffffffff dere betam new lib minekaw zefenih yemejemeriya fikregnaye gar singenagn ehen never yegabezegn lesergem ehen new mazefnew amlak fekdo hagere kegebahu
@Naanal-df7qn
6 ай бұрын
Yhene zefene sesemaw lebe bedeseta......
@fatemata5152
7 жыл бұрын
ሚስጥር አለው ትዳር በቃልኪዳን ፀንተው ሲኖሩ ብቻ ነው እውነት ነው ትዳር ክብርአለው ሀቢቢ ሰያው እዋ እንደማንለያይ ተስፋ አለኝ ምንግዜም እንደምወደው ምንግዜም እንደሚወደኝ አውቃለሁ ያውቀዋል ሀቢቢ የኔ ልዩ ።አበራሁሽ አማን አስባልኩበት እኮ እኔም በተራየ
@halemayaseen1313
7 жыл бұрын
ወይኔደርየየልብአድርስእኮነህምልርየእድሜናጤናጀባሀያቴ
@selamasafa536
5 жыл бұрын
የልጅነት እልሜን ገና በ16 አመቴነዉ ያጨለምኩት ለነገሩ በዛ ሁሉ ዉጣ ዉረድ አድ ሰዉ አግቼለዉ ልጄ ያብ ስር አተ ለእኔ ከራሴም በላይ ነክ
@haymitubeme672
5 жыл бұрын
የእህቴ ባል ሁሌም ይህን ይዘፍንላት ነበር በጣም ነው ደስ የሚላት በስንት ስቃይ ነው ያገባት በቤተሰብ ምክንያት የሳ ጦስ ለኔም ተርፎኛል ለሳብየ ዋሽቸ ተገርፋለው ።መፍቀዳቸው ላይቀር ሲግዘረደሩ ክክክክክክክ
@sosilove4499
4 жыл бұрын
ዉይ ማሬ
@ምንዋጋአለውአለምጎዶሎናት
4 жыл бұрын
ደርጀ ደግፈው ሁሌም ስራህ አድናቂህ ነኛ
@betelhemwerkubetelhem7095
6 жыл бұрын
ዛሬስ ቆጨኝ አግቢ ስባል እንቢ እያልኩ አሁንስ ተስፋ ቆረጥኩ መዳም ቅንጭላቴን ጨርሰውአለች
@ydhdhfjf8798
5 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ልዑል እግዚአብሔር ላንተ ያለው የትም አይሔድም ፀሎት አርጊ⛪🍀💓💌💐
@rahmarr3851
5 жыл бұрын
አይዞሺ ማማየ
@Sara-ju9ex
4 жыл бұрын
አይዞሽ
@jimmaworkurgessa8247
4 жыл бұрын
Ayizosh tesfa atiqurechi.Nage leelaa qen naw.Igiziabiher qen alew laanchi.
@sisisisio585
4 жыл бұрын
እኔ ም
@Rahma04a
4 ай бұрын
ያሰብኩት ተሳክቶ የምሰማው ያድርገኝ😢❤
@nardosnardos7174
7 жыл бұрын
Uufffff mache agbiche nwu yihenin zefan lesarge yemihoniligni wayi sidet
@raheelrahel4906
6 жыл бұрын
Mache yehun mamercheye yemkorawu uuuuuuffff amelk kasedet tolo malsgn
@mominayosef8501
6 ай бұрын
አይይይይ አህንን ሙዚቃ ስሰማ ሆድ ይብሰኛል😢😢😢
@genetterefe7134
6 жыл бұрын
ይህን ዘፈን ሥሠራ ያመኛል አምላክ ግን ለምን እኔ እኮ ለራስ ሣይሆን ለቤተሠቤ የምኖር ሠዉ፡ ነኝ አንተ ደግሞ እባክህ ፡እርዳኝ፡ እኔን ካሠኝ፡እሥቲ፡ፈጣሪ፡የሚወደኝን፡ሠዉ፡ሥደት፡አሣጣኝ፡ሆኖም፡አልከፋኝም፡የቤተሠቤን፡ችግር፡አልሠማም፡ተመሥገን፡አምላክ
@giveyaneshnagussie9738
6 жыл бұрын
Genet terefe አይዞን እህት እኔም እፍፍፍፍለቤተሰብ የምኖር ሠው ነኝ
@tamer8965
4 жыл бұрын
ደርዬ እፍፍፍፍፍ ስወድህ የኔማር የኔምርጥ ማርየ ደገፋውና ደርዬ 1ኛ ስወዳቺሁ ወደር የለም ለስራቺሁ ለድምፃቺ የኔውዶቺ ብርቱልኝ ወገኔ ባትሆኑ ይቆጨኝ ነበር ያገሬ ልጆቺ የእናቴ ዘሮቺ ውድድድድድድድድድድድድድድ
00:10
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
Kate Brush
Рет қаралды 45 МЛН
00:53
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
00:41
Don’t Choose The Wrong Box 😱
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
00:46
SHK TV - We have a new robot - Be nice to people around you #shorts #sadstory #SHK
SHK TV
Рет қаралды 14 МЛН
00:10
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
Kate Brush
Рет қаралды 45 МЛН