ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR. 32 AL SEJDAH

  Рет қаралды 2,538

Quran Amharic - ሰይፈዲን አበሻ

Quran Amharic - ሰይፈዲን አበሻ

Күн бұрын

መግቢያ
ይህ የቁርአንና የፍቺውን ትርጉም በአማርኛ የተዘጋጀው የተለያዩ የተፍሲር ኪታቦችን ዋቢ በማድረግ ነው። የተጠቀምኩት የትርጉም ስልት ቀጥተኛ የቁርአኑን ትርጉም ከቅንፍ ውጪ በማድረግ፤ የቁርአኑን ፍቺ ትርጉም በነጠላ ቅንፍ ውስጥ በማስገባት ሲሆን በተጨማሪ ማብራሪያዎችን በድርብ ቅንፍ ውስጥ በማስገባት፤ የያንዳንዱን የቁርአን አንቀፅ መልክቱን አንባቢ በቀላሉ እንዲረዳ የሚቻለኝን ሁሉ ጥረት አድርጊያለሁ።
የተለያዩ የቁርአን ኢእራብ ኪታቦችን በመጠቀም ከአማርኛ ሰዋሰው ጋር በማጣጣም የሁለቱንም የቋንቋ ስርአት በተናጥል በመገንዘብና በማዋሃድ እያንዳንዱ የቁርአን መልክት ሳይዛባ ለማስቀመጥ ከፍተኛ ጥረት አድርጊያለሁ። ቁርአን ከአለማቱ ጌታ አላህ በጅብሪል መልክተኛነት ለነብዩ መሐመድ (ሰ.ዓ.ወ.) ከወረደላቸው ዘመን ጀምሮ ለ1400 አመት ቁርአኑን ለመረዳት የአረብኛ ቋንቋ ሊቃውንቶችና ሙፈሲሮች የደከሙባቸውን አስር አይነት የተፍሲር፤ ሶሥት አይነት የኢእራብ፤ እና የአረብኛ የአማርኛ የእንግሊዘኛ መዝገበ ቃላቶችን በመጠቀሜ ይህ የቁርአን ትርጉም ሥራ የተዋጣ ሊሆን ይችላል የሚል ከፍተኛ ጉጉት አሳድሮብኛል ።
ለረዥም አመታት በአእምሮዬ ይሽከረከር የነበረና ካልተወለድኩኝ ብሎ ይጎተጉተኝ የነበረው የቁርአን ትርጉም ከፊሉ ሥራ እነሆ ተወልዶልኛልና፤ በመጀመርያ ለዚህ ሥራ ለገፋፋኝና ለረዳኝ አላህ ምስጋና ይገባው። በመቀጠል በሕይወት ዘመኔ የዲንና የአረብኛ ቋንቋ እውቀት እንድቀስም ሰበብ ለሆኑ ኡስታዞቼ ሁሉ አላህ ለመልካም ሥራቸው ምንዳውን በጀነት ይክፈላቸው በማለት ዱዓ አድርጊያለሁ። የሰው ሥራ ምንግዜም ቢሆን ለስህተትና ለሰይጣን የተጋለጠ ነውና፤ በዚህ የትርጉም ሥራ ስህተት ካለበት ከኔና ከስይጣን በመሆኑ ከወገን የሚሰጠኝን በመረጃ ላይ የተደገፈ እርምት እቀበላለሁ። በዚህ የቁርአን ሥራ የሚንፀባረቅ ስኬት ካለ ከአላህ ነውና በስኬቱ እኔም ሆንኩኝ ሕዝበ ሙስሊሙ ተጠቃሚ እንዲሆን ጌታዬን አላህ በዱዓዬ እማፀነዋለሁ።

ሰይፈዲን ሐበሻ ያሲን ሻፊ
1434 አመተ ሂጅራ (2013 ዓመተ ልደት)
WWW.HABESHAMUSLIMS.COM

Пікірлер: 27
@ትዝታነውቤቴ
@ትዝታነውቤቴ Жыл бұрын
ማሻ አላህ ጀዛኩም እላህ ከይር
@محمدحبشي-ش8غ
@محمدحبشي-ش8غ 11 сағат бұрын
شاء الله مشاء الله بركلحوفق
@umarismail-uj3zl
@umarismail-uj3zl Жыл бұрын
መሻአላህ
@የፍቅርምርኮኛነኝ
@የፍቅርምርኮኛነኝ Жыл бұрын
ማሸ አላህ ማሻ አላህ ጄዛኩም አለሁ ኸይራን
@Ligbitekelile
@Ligbitekelile Жыл бұрын
ጃዘኩም አለሁ ኸይራን👏👏👏👏👏
@zakutuyb3229
@zakutuyb3229 Жыл бұрын
አሰለሙ አለይኩም ወራማቱለህ ወበራከቱ ማሻ አላህ ماش اللهማሻ አላህ ماش الله🌸🌸🌸🌹🌹🌹💎 ማሻ አላህ ماش اللهማሻ አላህ ماش الله🌸🌸🌸🌹🌹🌹💎💎💎 ማሻ አላህ ماش اللهማሻ አላህ ماش الله🌸🌸🌸🌹🌹🌹💎💎💎💎በርቱ አላህ የግዛቹ
@hannankonjo7106
@hannankonjo7106 Жыл бұрын
🎉❤❤❤❤
@saedamohammed9955
@saedamohammed9955 Жыл бұрын
ما شاء الله
@EthioHabesha54
@EthioHabesha54 Жыл бұрын
Shukren slemetek beselam new tefta yemetehew slemetek des blognal jeza kela allha yekoyln edmena & tena allha beduniyem bekeyr sra & bejenet yegenegnn a a w wb
@habebaandres4996
@habebaandres4996 Жыл бұрын
መሸአለህ❤❤❤
@طيبهإدريس-د2ن
@طيبهإدريس-د2ن Жыл бұрын
ጀዛከላህ ከይር
@rahmatetube7176
@rahmatetube7176 Жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይራ አላህ ይጠብቅ ያረብ
@wollo-zt8vx
@wollo-zt8vx Жыл бұрын
☝☝ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ
@zenatalseed5123
@zenatalseed5123 Жыл бұрын
وجزكم الله خيرا
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 Жыл бұрын
ማሻአላህ❤
@Zeynuube2559
@Zeynuube2559 Жыл бұрын
አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ያረብ
@AzizaTahir-mo7hs
@AzizaTahir-mo7hs 3 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ እወቀትህን ይጨምርልህ አሚን
@sekinatube1816
@sekinatube1816 Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ የብርተቹ ውድ ሙስሊሞች የት ነን ፕራንክ ሙዚቃ የሚያስተላልፉ ሰዎች ቤት እነጨነንቀለን ቁርአንን የመሰለ ነገር የአላህን ቃል የሚያስተላልፍ ቤት ግን በዶ ነው ምን ለይ ነን
@kaliyattammeembiriyani4712
@kaliyattammeembiriyani4712 Жыл бұрын
በጣም የሚገርመዉ የአላህ ቃል ላይክ ሸር እይታ አለመኖሩ ነዉ ሱበሀን አላህ
@Baayiisee
@Baayiisee 8 күн бұрын
Baayiisee 1:35 ❤
@saedamohammed9955
@saedamohammed9955 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረክላህ በረታ ወንድም ሚዲያ ያላችሁ ሸር አረጉ ለኛው ነው
@kaliyattammeembiriyani4712
@kaliyattammeembiriyani4712 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ጀዛከአላህ ኸይር
@hawaseid-v5x
@hawaseid-v5x Жыл бұрын
Jezak Allah #share❤
@nejuneju6086
@nejuneju6086 Жыл бұрын
ማሽኣላህ❤❤
@mmmmmbjjjd7250
@mmmmmbjjjd7250 Жыл бұрын
masha.allah
@tube-vz2lo
@tube-vz2lo Жыл бұрын
ጀዛኩመላህ ኸይር
@ahmedmuhammedahbab582
@ahmedmuhammedahbab582 Жыл бұрын
አንዳንድ የአማረኛ ትርጉምህ ላይ ስህተት አለበት አስተካክል እንጅ ሌላው አሪፍ ነው ተራ ቁጥር 5,ላይ
ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR. 21 SURAH AL ANBIYA
38:17
Quran Amharic - ሰይፈዲን አበሻ
Рет қаралды 8 М.
DID A VAMPIRE BECOME A DOG FOR A HUMAN? 😳😳😳
00:56
小路飞嫁祸姐姐搞破坏 #路飞#海贼王
00:45
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 29 МЛН
Kluster Duo #настольныеигры #boardgames #игры #games #настолки #настольные_игры
00:47
إخفاء الطعام سرًا تحت الطاولة للتناول لاحقًا 😏🍽️
00:28
حرف إبداعية للمنزل في 5 دقائق
Рет қаралды 80 МЛН
THE MOST POWERFUL RUQYAH REMOVES Djinn IN THE HUMAN BODY AND BLOODSTREAM
1:40:25
ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR. 33 AL AHZAB
39:42
Quran Amharic - ሰይፈዲን አበሻ
Рет қаралды 7 М.
ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR. 20 SURAH TEHA
40:32
Quran Amharic - ሰይፈዲን አበሻ
Рет қаралды 11 М.
ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR. 30 AL ROOM
25:42
Quran Amharic - ሰይፈዲን አበሻ
Рет қаралды 5 М.
ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR. 31 LUQMAN
15:39
Quran Amharic - ሰይፈዲን አበሻ
Рет қаралды 2,6 М.
ETHIODURUS QURAN AMHARIC 22 SURAH AL HAJ
38:49
Quran Amharic - ሰይፈዲን አበሻ
Рет қаралды 7 М.
DID A VAMPIRE BECOME A DOG FOR A HUMAN? 😳😳😳
00:56