3ቱ ለፊታችን ጥራት ዋነኛ መዳኒት ናቸው ‼️ | EthioElsy | Ethiopian

  Рет қаралды 152,171

EthioElsy LifeStyle

EthioElsy LifeStyle

Күн бұрын

Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
#EthioElsy #Ethiopia #habesha #ethiopiantiktok #ፊታችን #ቆዳ #እንዴት #ገናጥበብ
Song from KZbin Audio Library:
Gemini - half.cool
/ elsa_fusion_lifestyle
/ elsa.getu22
Music from KZbin audio library: 'Ice & Fire - King Canyon
Music from #InAudio: inaudio.org/
Milk-MokkaMusic
EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Abel Birhanu, Egregnaw Media - እግረኛው , Eyoha Media , የገነት ቤተሰብ Reality Show , Dallo| Entertainment ,Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2, EBC, Abbay TV Entertainment, elsy lifestyle, SHEGER INF

Пікірлер: 352
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 8 ай бұрын
የከበረ ሰላምታዬን ለሁላችሁም በያላችሁበት እያቀረብኩኝ ከዚህ በታች የገና ጥበብን የተለያዩ አድራሻዎቻችን አስቀምጠንላችኋል ለተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ ኮንታክት አርጉን ክብር ይስጥልን በ Europe ላላችሁ ገና ጥበብ ሊንክ genatibeb.co.uk/? 🇮🇹 +39 3808966138 🇪🇹 +251913287952 🇬🇧 +447864660296 በስራ ምክንያት ሁሌ ጥሪ መቀበል ስለምንቸገር ቶሎ እንድንመልስላችሁ በ WhatApp መልክት አስቀምጡልን በኢትዮጵያ ላላቹ Gena Tibeb Telegram - t.me/GenaTibeb Gena Tibeb Website genatibeb.co.uk Gena Tibeb Instagram instagram.com/genatibeb?r=nametag Facebook facebook.com/ELSA.GETU22 Instagram instagram.com/elsa_fusion_lifestyle?igshid=MzMyNGUyNmU2YQ== Tik tok www.tiktok.com/@elsy4ever?_t=8fuBKJHMoWO&_r=1
@AyalechYeshitila-uv8ze
@AyalechYeshitila-uv8ze 8 ай бұрын
Tky
@elizabethasrat8271
@elizabethasrat8271 8 ай бұрын
እንዴት ነሽ ኤልሲ? ስለ ቆዳ እንክብካቤ ያለኝን አመለካከት ስለቀየርሽኝ በጣም አመሠግናለሁ ። እዚህ ውድ ነገር ካልተጠቀምን ቆዳችንን የጎዳነው እንዲመስለን አድርገውናል። እቤት ምንም እሳት ያልነካው የተጨመቀ ወፍራም ካስተር ኦይል ነበረኝ ነገር ግን ፊቴን ስቀባው አይኔ ሊጠፋ ደርሶ በህክምና ነው የዳንኩት። የገዛሁበት ቦታ ስጠይቅ እሳት ሳይነካው የተጨመቀ ስለሆነ ነው አሉኝ። አንቺ አይንሽ ስር ስትቀቢ ስላየሁ ጉዳት የለዉም?? እባክሽን ግልፅ አድርገሽ ብታብራሪልኝ። 🙏
@ayaha3449
@ayaha3449 8 ай бұрын
እኔ ዱባይ ነዉ ያለሁት መላክ ትችያለሽ???
@Tube-zu5ff
@Tube-zu5ff 8 ай бұрын
እኔ ሳኡድ ትልኪለሽ ወይ??
@HadhraHadhra
@HadhraHadhra 8 ай бұрын
እኔሳውዲ,ነኝእቃለገዛት,እልጋለው,ቁኝር,ዋትሳፖ,ላኪልኝ
@mayaalgaw12
@mayaalgaw12 8 ай бұрын
ይህን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እኔጀራ ይስጣችሁ ❤❤❤
@dhfg336
@dhfg336 8 ай бұрын
Amennn
@yordanosissac9408
@yordanosissac9408 8 ай бұрын
አሜን
@HewanMengiste
@HewanMengiste 8 ай бұрын
Amen
@fritahaylurodas8374
@fritahaylurodas8374 7 ай бұрын
Amin ❤❤
@elsagetaneh
@elsagetaneh 5 ай бұрын
Amen
@lacomgaga
@lacomgaga 8 ай бұрын
እምትገርምና ደስ የምትል ሴትዮ ... ከቤተሰቦቿ ጋር የምታወራ ነው እሚመስለው! clever, straightforward and plesant!
@bisratayele2826
@bisratayele2826 8 ай бұрын
ጎበዝ ነሽ ! ቅን ነሽ ! በተለያዪ ሙያ እንዳንቺ አይነቶች ብዙ ሁኑ ! ይሳካላችሁ !
@saraamharawitethiopia
@saraamharawitethiopia 8 ай бұрын
ኤልሲ አሁን እኔ ፊቴን እንዲህ ስጠፈጥፍ ቢያዩኝ አስረው ወደ ፀበል አበደች ብለው ቤተሰብ😳Castor oil is great for skin quality. it can moisturize ለማዲያት ግን ምንም አልሰራልንም....ስለዚህ እስከዛሬ ተጠቅሜው ስላልሰራልኝ የአንች ማዲያት ሲለቅ እንደገና እጀምረዋለሁ ኤልስዬ❤ስለ በጋ ሽቶ ለምን አትስሪም ግን summer መጣ እኮ😢
@hibesttekachew
@hibesttekachew 8 ай бұрын
🤣🤣🤣
@MayoshaTa
@MayoshaTa 8 ай бұрын
🙆🤣🙆🤣🙆🤣🙆🤣ልክነሽ
@doniyaberekt9113
@doniyaberekt9113 8 ай бұрын
እኔምልሸ አና ቺራሰሸ ልቅም ያልሸ ቆጆነሸ ሣላደንቅሸ አላልፍም ግን ፊት የዉሰጥ መቸም ግር ይሰልኛል ለምሳሌ የምታለቅሴት የምትጨነቅ አየር እራሱ እተዋፆ አለዉ ፊት ቶሎ አይቀበልም አመጋገብ ና ባጠቃላይ ደሰታ ከሌለ ምንም ለዉጥ አይመጣም አንቺ በየጊዜዉ ለምታሰተምሪነ ተቀብለናል በርቺ
@nursespage2016
@nursespage2016 8 ай бұрын
100% true, life stress is the dangerous one.
@ተስፋኛዋቢንትኑረዲን
@ተስፋኛዋቢንትኑረዲን 8 ай бұрын
ትክክል እኔ ውስጤ ሰለም ከሆና ፃጉሬ አይረግፍም ፊቴ ፋ ይላል ግን ቡዙ አስለቀሽ ነገሮች የገጥሙኛል እከፋለው
@ገጠሪቷኢትዮጲያቻናል
@ገጠሪቷኢትዮጲያቻናል 8 ай бұрын
እውነት ነው እህቶቸፈጣሪ በቃችሁ ብሎ በሰላም ወደሀገራችን ይመልሰን እዛው ብንሆን ብዙ ነገር ይቀልልናል ከዚህ ጭቀቱ እቅልፍ ማጣቱ እኔ ሶስት አመት ሊሞላይ ነው ዬትም ዎጥቸ ተናፍሽ አላቅም ሁሌ ቤት እፍፍ ከዛም አልፎ ሰላም ያለው እልተኛ ሁሌ ቅዠት በቱ ችግር አለበት በጣም ነው ያስጠላይ በፆለታችሁ አስቡይ😢😢😢😢😢​@@ተስፋኛዋቢንትኑረዲን
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit 8 ай бұрын
በትክክል እኔ ያች ሴት ነኝ ፊቴ ጭልማ ሁኗል ፀጉሬ እንደጉድ ይረግፋል😢😢😢
@ንማጀ
@ንማጀ 8 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ነሽ
@ghenetbelay5080
@ghenetbelay5080 7 ай бұрын
Thanks so much Elsy ❤️ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@welotube463
@welotube463 8 ай бұрын
እናመሠግናለን ሀሪፍ ነገር ነው ያስተማርሽን የኔ ፊትኳ ከባዝሊንና የህጻኑቹ ኑኑ ኦይል ነው እምቀባው አለቀ ተጠናቀቀ😂 ማክፕ እንኳ ከምን ተጀምሮ ከምን እንደሚያልቅ አላቅም 😂 እንደኔ ሜካፕ እንደት እንደሚቀባ እማታቁ😅
@wynitomohy1775
@wynitomohy1775 8 ай бұрын
እኔአለሁልሽ ፊቴን እኳንሜካብ እና ቫዝሊንአላስነካም
@haderamohammed2344
@haderamohammed2344 8 ай бұрын
እረ እኔም ነኝ ይሕንንም ሌላውንም አያለሑ ግን አልሞክርም😂
@ክሰምረለይእዩ
@ክሰምረለይእዩ 8 ай бұрын
አረ እኔም አለሁልሽ 😅
@ElsaHailu-id3ub
@ElsaHailu-id3ub 12 күн бұрын
Elsi, I have been using organic, cold pressed, hexane free but It didn't remove anything from my face
@Nbcom490
@Nbcom490 8 ай бұрын
My number one youtuber elsyeeee love you 😍
@lw2086
@lw2086 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 ኤልስዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ ዛሬ ግን በሳቅ ገደልሽኝ የድብደባው ነገር በተለይ የጭንቅላት ድብደባ እኔላይ አይሰራም እራስ ምታት ነው ሚደፋኝ እንዲሁም ሰበበኛ ነው አናቴ❤😘
@edushge8228
@edushge8228 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ተባረኪ ❤❤❤
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 8 ай бұрын
ኤልስዬ እናመስግናለን በርች 👌👍👍
@Lilalala-1
@Lilalala-1 8 ай бұрын
Disclaimer: Castor oil can trigger breakouts for those with oily skin. She said she has dry skin, so I assume this video is for those with dry skin.
@tinawoldaregay1032
@tinawoldaregay1032 8 ай бұрын
Thank you so much ❤❤❤
@smeneshasefa3782
@smeneshasefa3782 8 ай бұрын
Grazie mille Elisy konjo ❤
@betelehembelete9341
@betelehembelete9341 7 ай бұрын
ወይ ኤልሲ ማስመጥ የግልሽ ነው ❤😂
@Amhara-tube9051
@Amhara-tube9051 7 ай бұрын
የሴጣን ሽንገላም ሔዋንን እንዲህ ነው ያሰመጣት
@ተስፋኛዋቢንትኑረዲን
@ተስፋኛዋቢንትኑረዲን 8 ай бұрын
ያኔ ጀግና ቆፍጠን ብለሽ ስትማክሪን እንዴት ደስ ይላል ❤❤❤❤
@rahelmehari1057
@rahelmehari1057 7 ай бұрын
Elsi betam new metamrew thx ❤️❤️❤️❤️😀🙏
@hablefikirwolle1733
@hablefikirwolle1733 8 ай бұрын
ኤልሲ ሜካፕ እኮ ከፊታችን ካረፈ ጀምሮ ወደ ሲስተማችን ነው የሚገባው።ይልቅ፣እንደ ድሮው በራሳችን ውበት ብንጠቀም እና ብንከባከበው እራሳችንን ከብዙ በሽታ እራሳሽን እንከላከላለን
@Tube-zu5ff
@Tube-zu5ff 8 ай бұрын
ጎበዝ በርች ❤❤
@CaterinaBettioni
@CaterinaBettioni 8 ай бұрын
🙏🏽 very useful 👍🏽
@geneteden4343
@geneteden4343 8 ай бұрын
ጎበዝ እኔ እንካን የምንም ሜክአብ አርተፍሻል ተጠቃሚ አይደለሁም ዞማ ፀጉር የልጅ ፊት የመሰለ የፊት ቆዳ አለኝ ምክንያቱ ጃፓን ነው የምኖረው ውበት ሳሎን የለም እንዲሁም የጥቁር ሰው ሜክአብ ቤት ይሁን ሜክአብ የለም ከውጭ ማስመጣትም ላኩልኝ ማለት አልፈለኩም ምክንያቱም አንዴ ሁለቴ ላኩልኝ ማለት እችላሎህ ቀጣይ ማለት ስለማልችል ከዚህ የተነሳ ፊቴ ፀጉሬ ምንም አይነካዉም ምንም አልሆነም 😄🙏
@Jojogeb1
@Jojogeb1 8 ай бұрын
ጃፖኖችማ ጥሩ ጥሩ ክሬሞች አሏቸው አየሩስ ቆንጆ ነው እንዴት ነው? እኔ የጃፓን ሴት ማድያት ያለባት አይቼም አላውቅ እህቴ
@SameraSamira-ge2bk
@SameraSamira-ge2bk 8 ай бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤
@tsigeredatedela9856
@tsigeredatedela9856 8 ай бұрын
የጨነቀዉ እርጉዝ ያገባል ሲብስበት.......ጨርሱት ወገን
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 8 ай бұрын
ኤልሲሻዬዬ ውድድ🥰🥰🥰
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 8 ай бұрын
ወዬ ማሬ 🙏❤️🙏
@embeteendale5497
@embeteendale5497 8 ай бұрын
Thank you Dr Elat
@direharerej
@direharerej 8 ай бұрын
ኤልስይ ካስተር ኦይሉን አዲስ አበባ ላለነው እንዲት ልናገኘ እችላለን ተባበሪን ኤልስይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MekoninBelay
@MekoninBelay 8 ай бұрын
Moltoal
@destakeremela5137
@destakeremela5137 8 ай бұрын
ፋርማሲ ውስጥ ታገኛላችሁ ሞልቷል ከድሮ ጀምሮ የጉሎ ዘይት ነው በአማርኛ
@yalemzeleke
@yalemzeleke 7 ай бұрын
Thank you 🎉
@rosamussa8619
@rosamussa8619 8 ай бұрын
Wooooow dear like the way you says
@hewotdabab5751
@hewotdabab5751 8 ай бұрын
Thank you❤️❤️
@genetaragaw6031
@genetaragaw6031 8 ай бұрын
Elssi konjjo thanks❤❤❤
@genetdejene4180
@genetdejene4180 8 ай бұрын
I like ur approch
@meazamekonnen9487
@meazamekonnen9487 7 ай бұрын
Please custor oil የት አገኛለሁ እህቴ እባክሽ ያለሁት አዲስአበባ ነው
@ritahaile1787
@ritahaile1787 5 ай бұрын
Ereee ale
@Meseret-ut6qo
@Meseret-ut6qo 8 ай бұрын
Hi Elsy please im living Manchester how can I get caster oil in your shop or to order please thanks
@meronkeleme8660
@meronkeleme8660 6 ай бұрын
thank you dear sister
@hshhssbhs4429
@hshhssbhs4429 7 ай бұрын
Hi elsy thank u for everything . I have a question I never ever use in my face in my life now almost going to age 50 but still my face beautiful every body say ur face is look like young I always take cold water even shower but if I start now is it ok ????? Please give me some advice thank u .
@አለለኔየተሻለነገር-ኀ7ዘ
@አለለኔየተሻለነገር-ኀ7ዘ 8 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ኤልሲ❤
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 8 ай бұрын
እንኳን ደህና አገኘኋችሁ ውዶችይ 🙏❤️🙏
@azeb2809
@azeb2809 7 ай бұрын
የቅንድብሽ ንቅሳት ያምራል ስላካፈልሽን እናመስግናለን
@hanny7217
@hanny7217 8 ай бұрын
Elsye yene konjo ❤guant argo metegnat yalshiw ngr besak nw yegedelshign iko😅
@rutaabraha6882
@rutaabraha6882 8 ай бұрын
Tebareki Elsiye ❤❤❤
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 8 ай бұрын
Amen 🙏 Amen ውዴ 🙏❤️🙏
@yorusaliemrussom7406
@yorusaliemrussom7406 8 ай бұрын
Elsie adiss yalen bemn nagenew alene caster ❤❤❤
@Mulu-z9s
@Mulu-z9s 7 ай бұрын
እናመሰግናለን እህታችን በርች ❤❤❤❤ ለወዛም ፊት ምን ይሻላል
@selamwondimu5568
@selamwondimu5568 8 ай бұрын
የልጅነት ፊትና ቆዳ ይሆናል ያልሽው አያስኬድም.። በእድሜ የሚመጣውን መቀልበስ አይቻልምና።
@Beniyas33333
@Beniyas33333 7 ай бұрын
📌በቡጉር ለጠቋቆረ ፊት ፣ ለሰዉነት ክሪስታል ዉሃ ቢያንስ ሁለት ሊትር በቀን መጠጣት በተጨማሪ 90%በቫይታሚን ሲ በሆነ የፊት ሳሙና መታጠብ የዉስጥ ምንም አይነት ህመም እንደሌለብን ቼክ መደረግ
@samrawitadmasu2871
@samrawitadmasu2871 8 ай бұрын
አበረታች እህት ስለሆንሺኝ አመሰግንሻለሁ በርቺልኝ💚💛❤️💐💐💐💐💐💐💐💐
@fioriselihom6506
@fioriselihom6506 7 ай бұрын
Tbareki Eht ❤
@ethiodelu9928
@ethiodelu9928 8 ай бұрын
እናመሠግናለን
@MekdesGebremedhn
@MekdesGebremedhn 8 ай бұрын
Hi do you have Shea butter in websites sold out how can I get it?
@destakeremela5137
@destakeremela5137 8 ай бұрын
ebay ወይም አማዞን ላይ በተሻለ ዋጋ ትገኛላችሁ
@nitsuhgeta694
@nitsuhgeta694 8 ай бұрын
Kedebsh gin kanch gar ayhedem anchi konjo nesh
@Freweyni555
@Freweyni555 8 ай бұрын
Thank you
@hananbedru-us9zm
@hananbedru-us9zm 8 ай бұрын
elsy please caster oil addis abeba gebtual bewign wde
@bethlehem43
@bethlehem43 8 ай бұрын
Ye gulo zeyit new eko. Ale
@shewatsehay1
@shewatsehay1 8 ай бұрын
ሜካፕ የማትቀቡ ካላችሁ ጠዋይ በውሀ ታጥባችሁ መጀምሪያ ካስተር ኦይሉብ ተቀቡት ከዛ የጸሀይ ክሬሙን ተቀቡት ለማታው ከአልመን ኦይልጋ ወይም ከኮናት ጋር ቀላቅላችሁ ተቀቡት በጣም ምርጥ ነው
@weinnysissay659
@weinnysissay659 8 ай бұрын
ስውራ ቀላል ነው መሰለኝ ።ውስጥሽ ጣና ከሌለሽ ምንም ብትቀቢው ብታሸሞነሙኝው ይው ነው
@wardewarde9415
@wardewarde9415 8 ай бұрын
Beautiful ❤️❤️❤️❤️
@senaitsemere2515
@senaitsemere2515 7 ай бұрын
Where is the link caster oil please send in comment
@mimiAtena
@mimiAtena 8 ай бұрын
እናመሰግናለን
@habibasualih6686
@habibasualih6686 8 ай бұрын
ምክርሽ ጨዋነትሽ ደስ ምትይ ሴት ነሽ ከይቅርታ ጋ ቅድብሽ ብታስተካክይ ውበትሽን ቀንሶታል እንደ አስተያየት ውሰጅው
@BezaShiberu
@BezaShiberu 8 ай бұрын
ቅንድቧ የሚለቅ አይመለኝም እንደ ታቱ ነገር ይመስለኛል በቃ ተዋት
@hilinafisseha8381
@hilinafisseha8381 8 ай бұрын
ኤልስዬ የኔ ቆንጆ እርጉዝ ነኝ እና castor oil መጠቀም እችላለው ወይ pls tell me thanks
@Maria-p3x5o
@Maria-p3x5o 8 ай бұрын
አይ ኤልሲ ውድ እኮ ነው ከየት አባቴ አምጥቼ ገዛለው
@bruknigatu997
@bruknigatu997 8 ай бұрын
Hi Sister, I have a quick question. I’m sorry I don’t have time to read all the comments maybe the answers is on the comment, but my question is do you have a store here in US? so I don’t have to pay the shipping money which is $15I believe please let me know. I was trying to buy the C oil. Please let me know. Thank you.
@destakeremela5137
@destakeremela5137 8 ай бұрын
አሜሪካ Walgreen ውስጥ በጣም ቆንጆ ኦርጋኒክ ኮልድ ፕሬስ አለ
@Selam-uc1gr
@Selam-uc1gr 8 ай бұрын
Hi ይሄ Castor oil ምነው ውድ ሆነብኝ shipping expensive ጠቅላላ ዋጋው $37 dollar to expensive ሆነብኝ አንቺ ያልሽን $19 እና እንዴት ላገኝሽ ወደ USA 🇺🇸 ነው እምፈልገው አመሰግናለሁ ኤልስየ
@destakeremela5137
@destakeremela5137 8 ай бұрын
castor oil አሜሪካ ሞልቷል እኮ Walgreens, cvs walmart amazon ebay ታገኛላችሁ
@IemlemGebeya
@IemlemGebeya Ай бұрын
Yehulu sew medhanit nesh mearey
@senaithailu5415
@senaithailu5415 6 ай бұрын
ፊትሽ በጣም ቆንጆ ነው ዘወትር ምንድነው ምትጠቀሚው ክሬምና ካስተር ለሁሌም ነው ኤሊሲ ክሬም ምን ቢሆን ጥሩ ነው
@leyoutibeb
@leyoutibeb 8 ай бұрын
Elesiye 👉 Castro oil እንዴት ማዘዝ እችላለሁ? አሜሪካ መላክ ትችያለሽ? ❤️🥰
@Abisnya104
@Abisnya104 8 ай бұрын
Amazon እና iHerb Lay ማዘዝ ትችያለሸ
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 8 ай бұрын
አሜሪካ በየቦታው አለልሽ ግን በባዶ ውሀ መታጠብን የመሰለየለም
@Degie-t8l
@Degie-t8l 8 ай бұрын
Wallmart ሞልቷል በየ አይነቱ
@leyoutibeb
@leyoutibeb 8 ай бұрын
Thank you for info. ❤️ እዚህ እንዳለን አውቃለሁ ነገር ግን የሷን ምርት መሞከር እና መደገፍ ፈልጌ ነው . 🙏🙌🏾❤️
@destakeremela5137
@destakeremela5137 8 ай бұрын
​@@leyoutibeb😂😂😂 ታስቂአለሽ እሷ የተለየ አሜሪካ ካለው የበለጠ መሰለሽ?
@shewagirma5459
@shewagirma5459 8 ай бұрын
አኤልሲ አመሠግናለሁ
@haronwcherkos4015
@haronwcherkos4015 8 ай бұрын
ኤልሰዬ እንዴት ነሸ የእኔ ቆንጆ ልንገረሸሰ በማርያም መልሺልኝ የፀጉረ እና የፊት ካሰተርኦይል ይተለያየ ነው
@liasium6325
@liasium6325 8 ай бұрын
Organic yehun ingi lehulum yehonal
@Mitselal
@Mitselal 8 ай бұрын
its the same
@destakeremela5137
@destakeremela5137 8 ай бұрын
ሁሉም ይሆናል
@mimiAtena
@mimiAtena 8 ай бұрын
ጌታዬ እረ ሀብት ስጠኝ እራሴን ልከባከብ
@user-Weynua
@user-Weynua 8 ай бұрын
😂😅😅
@Aster-o1v
@Aster-o1v 7 ай бұрын
😅😅😅😅
@KmUr-xy7ur
@KmUr-xy7ur 7 ай бұрын
Amen lenem
@fatumaibrahim5507
@fatumaibrahim5507 7 ай бұрын
Kkkk
@HaregAbboy
@HaregAbboy 6 ай бұрын
ክክክክክ ለኛም አሜን ዝም ብዬ ማየት ሆኖል ሰራዬ
@helenyemane8787
@helenyemane8787 8 ай бұрын
Selam Elsiye shfon cherk alesh wey?
@MimiMimi-si1kv
@MimiMimi-si1kv 7 ай бұрын
how long it takes to get the products anybody knows?
@etsegenetmuhe6109
@etsegenetmuhe6109 8 ай бұрын
How much is it and where can we find?
@rosamussa8619
@rosamussa8619 8 ай бұрын
Well done
@ሰላምለኢትዮጵያዬ-ኀ9ጘ
@ሰላምለኢትዮጵያዬ-ኀ9ጘ 8 ай бұрын
ኤልሲ እኔ በጣም ጥንቁቅ ነኝ ፊቴን ሳልታጠብ በፍጱም አልተኛም ጰሃይም አልዳፈርም ግን ማዲያት አስቸገረኝ ።
@alem7474
@alem7474 8 ай бұрын
ስክራብ የምትጠቀሚ ከሆነ አቁሚ እሱም ማድያት ያመጣል፣
@fikertefikadu7367
@fikertefikadu7367 8 ай бұрын
ውዲቱ, ውሀ በቀን ከ1ሊትረር በላይ ጠጪ,ጭንቀት አቁሚ,ፍሩት ሳትበይ አትዋይ,ፀጉር ሁሌ ይፅዳ,ኦርቶዶክስ ከሆንሽ የዮሀንስ ፀበልና እምነት ተቀቢ,❤❤❤❤❤
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 8 ай бұрын
የጥቅል ጎመን ውሀ ጠጭ በባዶ ሆድሽ ጠዋት ጠዋት አንድ የሻይ ስኒ
@KeyaTibebe
@KeyaTibebe 8 ай бұрын
Kaster öil edat agaglaw?? Pls
@eleniassefa5425
@eleniassefa5425 8 ай бұрын
ኤልስዬ አዲስ አበባ እነዴት እናገኛለን
@destakeremela5137
@destakeremela5137 8 ай бұрын
ፋርማሲ ውስጥ
@hanahailu1890
@hanahailu1890 8 ай бұрын
ኤልሲዬ ሙቀት ያልነካው ማለት ምን ማለት ነው
@umuayub4868
@umuayub4868 7 ай бұрын
Selam edet nesh en yemnorw siwez new Edet new yemagegw kaster oyl 🙏
@addiss5360
@addiss5360 8 ай бұрын
Do you ship to the USA? If so, pls I need more info
@ፈነሁዩቱብ
@ፈነሁዩቱብ 2 ай бұрын
የት ነው የሚገኘው ዘይቱ
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 8 ай бұрын
ካስተር ኦይሉን በየፋርማሲ ቤቱ እናገኛለን ወይ የምታውቁ ካላችሁ እባካችሁ
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 8 ай бұрын
አሜሪካ ከሆሽ Walmart ወይም በየቦታውአለ Amazon
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 8 ай бұрын
@@asnabelayneh7228 እኔ አሜሪካን አይደለሁም
@SenayitMitiku-e3n
@SenayitMitiku-e3n 7 ай бұрын
ሰላመም ዉዴ ክሬሙ የማታ መሆን አለበት እና ደሞ ለወዛማ ፊት ይሆናል
@lydiayamane1232
@lydiayamane1232 6 ай бұрын
❤❤❤❤Love is
@hiwotgirum7737
@hiwotgirum7737 8 ай бұрын
ኤልሲ እኔ ብታይ ፊቴ በጣም ተበላሸብኝ በበጉር ካስተር ኦይል እንዴት ላግኝ ዱባይ ትልኪያለሽ ?❤️❤️❤️
@GizachewAbera-br8bm
@GizachewAbera-br8bm 8 ай бұрын
ኮጅክ አሲድ ሳሙና ተጠቀሚ በተጨማሪ የዶክተር ሠይፈ ትምህርት ተከተይ
@GobeneGoja
@GobeneGoja 8 ай бұрын
እናት እባክሽ ለፊት የሚኦን ክሬም እንዴት አገኛለሁ አርጂኝ እብስክሽ
@brighttube4me
@brighttube4me 5 ай бұрын
Your skin is very nice. Why do you use make up on your face?
@AlkelimatuTeyebaSedeka
@AlkelimatuTeyebaSedeka 8 ай бұрын
ኤልሲ♥️ፍቅር ♥️
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 8 ай бұрын
ወዬ ማሬ 🙏❤️🙏
@በላይበላይ-ዠ5ኀ
@በላይበላይ-ዠ5ኀ 8 ай бұрын
ብርትት ብይ ቆንጅይ
@frehiwotmengistu7021
@frehiwotmengistu7021 8 ай бұрын
100% true
@frehiwetyonas22
@frehiwetyonas22 8 ай бұрын
ኤልሲ እንደው ምናለባት ከመለስሽልኝ, እንድት ማግኘት ይቻላል?
@Jojogeb1
@Jojogeb1 8 ай бұрын
ከላይ እኮ አለልሽ በቴሌግራም በኢኒስትግሬም የተዘረዘረ አለ እንዴት እንደምታገኚ እህት
@MignotBelay-e5x
@MignotBelay-e5x 8 ай бұрын
Hoho tewu enji ande masaj ande metu minew shewa
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg 8 ай бұрын
ኤሊሲ ቆንጃ ካሰተር ኦይል እንዴት ላግኝ ዋጋው ሰንት ነው የምኖረው uk ነው መላ በይኝ ሰልክ ቁጥርሺሰ የት አገኞለሁ ❤
@nicebeautiful5830
@nicebeautiful5830 7 ай бұрын
Yes How we found your fhon no please
@Diboraethio21
@Diboraethio21 8 ай бұрын
እሄንን ፊት መምታት ከዶክተር ማንዴላ ቲውብ ላይ ተምሬያለሁ ግን ደፍሬ አልተገበርኩትም
@kinamelekaketoch613
@kinamelekaketoch613 7 ай бұрын
Ethiopia lalenew endet new prodactun maggnt yemnchilew?
@Zara-k5j
@Zara-k5j 8 ай бұрын
ኤልሲዬ ቆንጆ አረብ አገር ላለን መላክ ትችያለሽ መልሽልኝ እህቴ
@MekoninBelay
@MekoninBelay 8 ай бұрын
Coold press yemlewen caster oil yaleshebte hagere al.megezat techyaleshe . Ye hendocho. Arefe newe.gamaica.100% natural yheunewen gezhy
@destakeremela5137
@destakeremela5137 8 ай бұрын
ኧረ አረብ አገር ፋርማሲ ውስጥ ትገኛላችሁ
@hasnag3161
@hasnag3161 8 ай бұрын
ዌብ ሳይት የማንጠቀም ሰዎች በምን እናግኝ እኔ አረብ ሀገር ነኝ ንፁ ሺያ በተር እና ካስተር ኦይል እፈልግ ነበር
@anshaadem9264
@anshaadem9264 8 ай бұрын
Elsiy ken lay endit enkebaw pleas betnegrin des yelenal
@liasium6325
@liasium6325 8 ай бұрын
Ken layi atkebeiwu ,mata lay new yemtekebiwu
@mercy2243
@mercy2243 7 ай бұрын
Wanaw westschun tenkebakebu, enkelfachun tegnu, megbachun belu ketechale juice ( smoothie) tetu, sekuwar akumu, , ke stress eraku .. keza webet ke west wede wechi new.. keza ketelo elsiye yalchew yeredal
@Mub351
@Mub351 2 ай бұрын
Ewnet nw beteleye beki enklf ena wuham metetat
@tadeluasegedew2208
@tadeluasegedew2208 7 ай бұрын
ኤልሲ ቀና ሰው ነሽ ከራስሽ አልፎ ለሰው ታስቢያለሽ የደም አይነትሽን ሳስበው O+ ይመስለኛል ልክ ነኝ ንገሪኝ ባሕሪሽ የ O+ ነው እኔም ኦ ፕላስ ነኝ
@RediatRedu-bt7ss
@RediatRedu-bt7ss 7 ай бұрын
Eseki be tefexero yemizegaj ngr negerin endena deha lehonut
@HelenEfrem-h4c
@HelenEfrem-h4c 8 ай бұрын
Im in Ethiopia where can i get the Castor oil,please
@destakeremela5137
@destakeremela5137 8 ай бұрын
ኢትዮጵያ ፋርማሲዎች ውስጥ አለ በተለይ ከአረብ አገር የሚመጣው ምርጥ ነው
@hirutkidanemariam5364
@hirutkidanemariam5364 8 ай бұрын
Elesu well come. anche ko accsesu alesh" egna ko be ferjed aleken!!!!
@hirutkidanemariam5364
@hirutkidanemariam5364 8 ай бұрын
soapu mene ayenet behone yemeretal?
Вопрос Ребром - Джиган
43:52
Gazgolder
Рет қаралды 3,8 МЛН
GIANT Gummy Worm #shorts
0:42
Mr DegrEE
Рет қаралды 152 МЛН
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Music Video)
2:50
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 2 МЛН
Вопрос Ребром - Джиган
43:52
Gazgolder
Рет қаралды 3,8 МЛН