📌ምርጥ መላ እንደኔ ብረት ለሚያንሳችሁ📌እንዴት በቀላሉ እነደምናዘጋጀው‼️ | EthioElsy | Ethiopian

  Рет қаралды 51,610

EthioElsy LifeStyle

EthioElsy LifeStyle

Күн бұрын

Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
#EthioElsy #Ethiopia #habesha
/ elsa_fusion_lifestyle
/ elsa.getu22
EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Feta Daily, Abel Birhanu, Ethioinfo , Eyoha Media , Seble Bekele, Dallo| Entertainment ,Rakeb ALEMAYEHU,

Пікірлер: 226
@feriwottesfay8236
@feriwottesfay8236 3 жыл бұрын
ኤልሲ በኔ ዘመን ልባም ሴት ቤታን ትሠራለች ይባላል በአሁኑ ዘመን ላይ ደግሞ የራሳን ጨርሣ የሌለውን ለመስራት ልምዳን በማካፈል የምታነቃን አህት ማየት በመቻሌ ተደስቻለሁ በርቺልን ጨዋ ሲኞር
@nebneb9326
@nebneb9326 3 жыл бұрын
እኔኮ ኤልሲየ ጉበት እንደዚህ ብቻውን በልቼ አላውቅም ከዱለት ካልሆነ በስተቀር ግን እሞክረዋለው thanks ቆንጆ ተባረኪ
@Mimimimi0201
@Mimimimi0201 3 жыл бұрын
እኔም እዲ ነው ምሰራው ግን ቃርያ አስገባለው ክሪክ አገር የነጮች ምግቤት በልቼ በቃርያ ሞክሪው በጣም ይጥማል ልጄም ትወደዋለች በርቺ ኤልስዬ ቆጆ
@roserose1663
@roserose1663 3 жыл бұрын
I learn always something from you .bless you Elsyea
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Amen 🙏 Amen ማሬ🙏♥️🙏
@ainiaini3794
@ainiaini3794 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል ኤልሲ እጂሽ ይባረክ
@tegistbale9574
@tegistbale9574 3 жыл бұрын
የኔ ሞልቃ መጣሽ 😍ሞልቃቃ እንዳልልሽ አይደለሽም አንቺ ስኬታማ ልበልሽ ጠንካራ እኔጃ ብቻ ለኔ አረአያ ነሽ በቃ ጎበዝ ነሽ ረዥም እድሜና ጤና ይስጥሽ 🙏እና ደግሞ እርሾ እቤት ማዘጋጀት ነው ለምሳሌ እኔ አውሮፖ ከገባው ስድስት አመቴ ነው እንጀራ ለመጋገር ሳስብ እኔና ባለቤቴ እርሾ በዚህ መልኩ ነው ያዘጋጀነው ይህው እሱ ነው እስካሁን ያለው እንዴት አዘጋጀነው ሁለት ኪሎ ሚሆን ጤፍ በሰባት ግራም ካሜራ ወይየፈረንጅ እርሾ ተጠቅመን ካቦካን በዋላ ቀጠን አድርገን አስቀመጥን በሶስተኛው ቀን ውሐ አጥሎ ጠበቀን ከዛ እሱን ደፍተን ሌላ ውሐ ጨምረን ሌላ ሶስት ቀንተውነው እንደገና ደፋነው እንደዛ እያደረግን አስራ አምስት ቀን ሲሆነው ተጠቀምነው ይህው እስከዛሬ እሱን ነው ምጠቀመው ጋግሬ ስጨርስ እርሾዬን ፍሪጅ ውስጥ አስቀምጣለው በቃ ዳቦም ከሱ መጋገር ይቻላል እንደገና ደግሞ ነጭ እምትፈልጉ በበቆሎ ዱቄት ትንሽ ፍርኖ ዱቄት በመጠቀም እርሾ ሰርታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ ደግሞ እርሾ መስራት ቀላል ነው ሌላኛው ዘዴ ደግሞ ሎሚና ስኳር በመጠቀም እርሾ አዘጋጅተን ማስቀመጥ እንችላለን እኔ በሳምንት ሁሌም እንጀራ ስለምጋግር የኔ እርሾ እንደ ሐገራችን ነው ኤልሲ ግን በጣም አመሰግንሻለው ምክንያቱም ታበረታቻለሽ በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ ።ደፈርሽኝ አትበይኝ እና ባለቤትሽ እንኳንም ሐበሻ አልሆነ ይህን ስል የራሴ ምክንያት አለኝ !በርቺ እስቲ ደግሞ ስለ ወሊድ መቆጣጠሪያ ልምድሽን አካፍይን ፡እኔ ምንም አይነት መደሐኒት ተጠቅሜ አላውቅም አሁን ግን የ 12 ሳምንቱን ለመጠቀም ፈልጌ ጎግል ሳደርግ የጎንዬሽ ጉዳቱን ላይ አስደነገጠኝ ማርያምን አካል እና ጤና ላይ ችግር አለው ሴቶች ምን ያህል ይህን አስተውለዋል ?ጉበትዋን ልክ እንዳንቺ ሰርቼ ካየው በዋላ ኮመንት አደርጋለው ከዛ በፊት ግን ጉበቱን ስትሰሪ አንድ ነገር ተምሬአለው ሽንኩርት መጥበስና ማቁላላት መሐል ያለውን ልዩነት !ቭኔገር ለማታገኙ ወይ እቤት ለግዜው ከሌላችሁ ሚጢጢ ስኳር ሚጢጢ ጨው አንድ የሾርባ ማንኪያ ሎሚ በማዋሐድ መጨመር ትችላላችሁ ስትጨምሩ ግን ኤልሲ ቭኔገሩን በጨመረችበት ሰአት
@bruktayetmanayeendale1796
@bruktayetmanayeendale1796 3 жыл бұрын
ጠቃሚ ነገር ነው ያሳየሽን በርቺልን ሁሉ የሚያምርብሽ ውድ ኢትዮጵያዊ እህታችን 👍👌
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 3 жыл бұрын
Wow 😮 looks beautiful 😍 delicious and yummy 😋 too thank you 🙏🏾 so much for sharing my dear and be safe
@muluhabeshawit9232
@muluhabeshawit9232 3 жыл бұрын
ዋዉ እሚያምር ነዉ ጉበት አንች ስትሰሪው ነዉ ያማረኝ እጅ አልወደውም ነበር የሰሩ እጆች ይባረኩ
@netsanetnetsanet6557
@netsanetnetsanet6557 3 жыл бұрын
አቤት ስወድሽ እኮ መልካም ሴት
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 3 жыл бұрын
Looks beautiful 😍 and delicious 😋 thanks 🙏🏾 for sharing my dear and be safe
@nebneb9326
@nebneb9326 3 жыл бұрын
ኤልሲየ ስነስርአት 100%+
@alemkassa5205
@alemkassa5205 3 жыл бұрын
Thanks for sharing Your knowledge! You are the best! Keep it up
@yedingil
@yedingil 3 жыл бұрын
ኤሉዬ የኔ ሁለገብ እጆችሽ ይባረኩ♥️👸😘⭐️
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
አሜን 🙏አሜን ማሬ🙏♥️🙏
@merryassefa4018
@merryassefa4018 3 жыл бұрын
ኤልሲያ የባረክሽ መጣሽ በአንቺ ትምህርት ብዙ ተጠቅሜሀለሁ ተባረኪልኝ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Merrye እንዴት ደስ አለኝ ብርክ በይልኝ ማሬ 🙏♥️🙏
@lidyanyong2598
@lidyanyong2598 3 жыл бұрын
You are a very smart woman elsiye everytime I see you I get inspired by your knowledge keep up the astonishing work
@naninilsson8015
@naninilsson8015 3 жыл бұрын
ሁሌም በርች ተባረኪ መልካም ሠው ኤልሲዬ❤
@SaraSara-cq1yl
@SaraSara-cq1yl 3 жыл бұрын
ጎበዝ ባለሙያ ነሽ በርቺ
@zaharaahmed
@zaharaahmed 3 жыл бұрын
ኤልሲ ቆንጆ አንቺኮ የተሟላሽ ሴት ነሽ!!
@marty1045
@marty1045 3 жыл бұрын
Elsi❤️You’re the best! I absolutely love it with አዋዜ. Thanks for all your fabulous and wonderful recipes.
@MettiJewellery
@MettiJewellery 3 жыл бұрын
Thank you sis, as always healthy and delicious recipe 😍 God bless you abundantly 🙏🏿😍💟💟💟
@ethiopiamosisa8120
@ethiopiamosisa8120 3 жыл бұрын
You always passionate me oooohhh thank you so much sharing your good experiences. Honestly you are going to change my life style.....loool. thank you stay blessed.
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 3 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ እጆችሽ ይባረኩ ኤልሲዬ
@selammekonnen3781
@selammekonnen3781 3 жыл бұрын
ሰላም ኤልሲ እኔም አልፎ አልፎ እሰራዋለሁ ከአንቺ የሚለየዉ ሽንኩርት ና ቃሪያ እንዲሁም ቅቤ አረግበታለሁ ባለቤቴ ና ልጄ መጀመሪያ አንበላም ይሉ ነበር አሁን ማንችሏቸዉ ❤
@Selameta912
@Selameta912 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ኤልሲ ግን በማይሆን ሰዓት አመጣሽው😃 ትልቁ ችግሬ ነው የአይረን እጥረት በሳምንት 2ግዜ ቀይ ስጋ ታዞልኝ ነበር እኔ ግን ብዙ የበሬ ስጋ አይመቸኝም ያለሁትበት ሀገር ግራ ቢገባኝ ብረት ልብላ እንዴ ብዬ ነበር😀😀 ጉበት ለደፈረው ጥሬው👌 እናመሰግናለን እጆችሽ ይባረኩ ሙያ በየቤቱ ይለያያል በርቺ🙏
@nardostewolde7524
@nardostewolde7524 2 жыл бұрын
ዘመንሽ ይባረክ! ♥️
@nejatabdella4725
@nejatabdella4725 3 жыл бұрын
WoW MasAllah የብረት. ማነስ ስላለቢኝ. ኢሺአላህ. እስራዋለው አመስግናለው ቆንጆ።
@IT_4class
@IT_4class 3 жыл бұрын
Thank you elsiye so helpful as always. Bless your family ❤️
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Mahiye thank you ማሬ 🙏♥️🙏
@Solzna
@Solzna 3 жыл бұрын
Looks healthy and delicious 🤤 thank you for sharing I will give it a try ❤️
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Maziye plz then let me know ማሬ 🙏♥️🙏
@filimonagetachew8609
@filimonagetachew8609 3 жыл бұрын
Yne konjo tebareki brrrrrrrrk bey.i can see Jesus in you.
@mennadesta7955
@mennadesta7955 3 жыл бұрын
Thank you for sharing ❤️
@misrakaragaw7930
@misrakaragaw7930 3 жыл бұрын
ኤልሲዬ የኔ መልካም እንዴት እንደሚያስጎመጅጅ ጉበት በባዶ በልቼ አላውቅም ከዱለት ጋር ነው እሞክረዋለሁ ጥቁር ልብስ በጣም ያምርብሻል ውብ እኮ ነሽ አመሰግናለሁ🙏🙏
@hanitamitta7758
@hanitamitta7758 3 жыл бұрын
ቪዲዬሽን ደስ እያለኝ ነው ማየው 👍
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Hanitaye ማሬ 🙏♥️🙏
@be8cab
@be8cab 3 жыл бұрын
እኔም ቅመሜ
@addisabebaasmera6672
@addisabebaasmera6672 3 жыл бұрын
Shalom ያገሬ የወንዜ ልጅ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Addisye ማሬ Shalome ውዴ🙏♥️🙏
@fikirdesta
@fikirdesta 3 жыл бұрын
Thank you Elseye for your wonderful video it’s just on time on my situation for sure I will try it soon and let you know.🙏🙏🙏🙏
@almazderesse3287
@almazderesse3287 3 жыл бұрын
ኤልሲዬ እኔ እማቀው ጉበት እሳት ከነካው ጥቅሙ ይሄዳል ነው ሳድግ ከቤተስቦቼ የተማርኩት
@yematialemayehu3315
@yematialemayehu3315 3 жыл бұрын
Oww so good video thanks my dear !!!
@MM-pp9hq
@MM-pp9hq Жыл бұрын
የበግ ነው የበሬ🙏
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg 3 жыл бұрын
የኔ ውብ ሰወድሺ በርቺ ጎበዝ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Betye ማሬ ተባረኪልኝ 🙏♥️🙏
@lorenzrediate4073
@lorenzrediate4073 3 жыл бұрын
Woow ahun new yamiseraw,,,betam yamerale. Thank u elisyi
@abebechkinduabebdchkindu2624
@abebechkinduabebdchkindu2624 3 жыл бұрын
አልሲየ በረደእኮ እኔ እምበለዉ ነዉ የመሰለኝ ያምራል
@ruftagtsadik580
@ruftagtsadik580 3 жыл бұрын
የኔ መልካም እናመሰግናለን ፆም ሲፈታ የመጀመያሪያ ቁርሴ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@alemaman9746
@alemaman9746 3 жыл бұрын
Thank you. Elsi Ene betam echegeralew be iron low ejesh yebarek 😍😍
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 3 жыл бұрын
ኤልሲ እጅ ይባረክ ብለናል🙏🙏🙏
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Ggye ማሬ አሜን 🙏አሜን ማሬ 🙏♥️🙏
@forgotemail594
@forgotemail594 3 жыл бұрын
ኤልሱ💝 የኔ ቆንጆ!!! 😋 ዋው👌
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
ብርክ በይልኝ ማሬ 🙏♥️🙏
@soliyanatadesse96
@soliyanatadesse96 3 жыл бұрын
Thank you konjo. You are motivating me!
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Soliyanaye extremely happy to share positive energy and motivate you my amazing people specially in this difficult moment 🙏♥️🙏
@korebmount1203
@korebmount1203 3 жыл бұрын
Webit Egeshen yebark betam melekameneteshn ewedewalehu asetesasebeshe yemarekegnal tebarekilegn
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
ተባረኪልኝ ማሬ 🙏♥️🙏
@ZiniTube
@ZiniTube 3 жыл бұрын
Thank you for sharing yene ወርቅ❤️
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Ziniye ማሬ ተባረኪልኝ ቆንጅዬ 🙏♥️🙏
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 3 жыл бұрын
አከብርሻለው
@selamyehuni8452
@selamyehuni8452 3 жыл бұрын
ኤልሲ ከሳሽ ታድልሽ ! ፊቴ እንደ አንቺ ቶሎ ይከሳል ከዚህ በላይ ግን አትክሺ የኔ ምክር ነው 😍
@lemtube9931
@lemtube9931 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ተባረኪ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Lemlemye ብርክ በሉልኝ ማሬ 🙏♥️🙏
@meronkeleme8660
@meronkeleme8660 3 жыл бұрын
Thanks Elsiye, this is such a great information. I do use the yeast you talked about. Indeed it is great. 😘❤️
@saramoh3731
@saramoh3731 2 жыл бұрын
Tankw
@lovepower1440
@lovepower1440 3 жыл бұрын
Thank you Wede 🥰
@babyflower5176
@babyflower5176 3 жыл бұрын
የኔ ባለሞያ ስወድሽ እኮ 😍😍
@selenahaile1027
@selenahaile1027 3 жыл бұрын
wow አልስዬ ያስጓመጃል 😘
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Selenaye በዛላይ ቶሎ ነው የሚደርሰው ማሬ 🙏♥️🙏
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 3 жыл бұрын
Elsiye grazie mille cara buon appetito አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏ውዴ
@bettysolo3226
@bettysolo3226 3 жыл бұрын
Thank you Sis; be blessed
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Bettye Amen 🙏 Amen ማሬ 🙏♥️🙏
@hanayonas1885
@hanayonas1885 3 жыл бұрын
U are so useful !!! Konjo
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Hanaye ማሬ thank you 🙏♥️🙏
@tgethiopia381
@tgethiopia381 3 жыл бұрын
ያምራል በጣም በርቺ።
@lkonjo104
@lkonjo104 3 жыл бұрын
Elsy konjo 💚💛❤️💚💛❤️👏👏👏👏👏
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
ውዶቼ 🙏♥️🙏
@bethelhemhabte920
@bethelhemhabte920 3 жыл бұрын
Thank u konjo.
@freweynitesfay472
@freweynitesfay472 3 жыл бұрын
It looks yummy
@OTHTUBE
@OTHTUBE 3 жыл бұрын
Neutrogena sunscreen is that good for us please suggest your idea , I have acne prone oily skin and it's very sensitive. Please tell which one is best for me and without a white cast. Thank you!
@assefachekun9788
@assefachekun9788 3 жыл бұрын
እረ ፆም ነው የኔ ውድ ተይ ሌላ ነገር አሳይን ኦርቶዶክስ አደለሽ ተይ እናቴ እንፁም እንፀልይ ሁሉም አላፊ ጠፊ ነው
@MT-ii4hl
@MT-ii4hl 3 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ አትመስለኝም አንገቶ ላይ መሀተብ የለም
@chuchumike3286
@chuchumike3286 3 жыл бұрын
ኦርቶዶክስማ አይደለችም ኦርቶዶክስ በዚህ በፆም ይሄን ያሳያል ብለሽአታስቢ
@mekdesababa6161
@mekdesababa6161 3 жыл бұрын
የምታደሪጊቸዉን እያዳዱ ልገባኝ ስልቻልሁ ባማርኛ ብታስረጅን ደስ ይለኛል እህቴ
@bethelembayu1491
@bethelembayu1491 3 жыл бұрын
Amarega ayedele ende yemetawerewe elesye
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Mekdesye ልክ ብለሻል ግን አንዳንዴ ቪድዮዬ እንዳይረዝም ቶሎ ቶሎ ሳወራ እሳሳታለሁ አስተካክላለሁ ማሬ 🙏♥️🙏
@ferehiwottaye9062
@ferehiwottaye9062 3 жыл бұрын
??
@meronaron7829
@meronaron7829 3 жыл бұрын
Thanks for sharing
@senaittesfay2718
@senaittesfay2718 3 жыл бұрын
Thank you I didn’t know about yeast. I will try to find Chemical free yeast . 👍
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Senaitye 👏👏👏Much easier to find it in Bio Store ማሬ 🙏♥️🙏
@LgG-sd6om
@LgG-sd6om 3 жыл бұрын
Wiy Elsye asgomezzeshin be tsomu yegena tsomu sefeta enmokiralen...lelaw Elsye ye potassium etret alebjgn ....banana and orange endwesid tenegrognal. Medhanet mekam alwedim merfe emertalew ke meat makwt new ena ke absha hone ke ferenju min migib libla ....be lela video kech beyilin.❤
@rahelbullo6586
@rahelbullo6586 3 жыл бұрын
ምርጥ አበሻ ባለሙያ ኤልሱ
@senayetedema5238
@senayetedema5238 3 жыл бұрын
አይ ቁመና ስምንት ቁጥር እኮ ነሽ አንቺ ጉበት ትጠብሻለሽ እኔ ሸንቃጣነትሽን እያደነኩ ነው ጎበዝና ዘናጭ ነሽ በዚሁ ቀጥይ
@laelnaam7539
@laelnaam7539 3 жыл бұрын
Thank you!! yene wude Looks yum I will try and. God blessed you ❤️💞🙏🙏🙏
@silhagerbelew1929
@silhagerbelew1929 3 жыл бұрын
Abet kareya benorew any way thanks konjo
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Laelye plz let me know ማሬ 🙏♥️🙏
@laelnaam7539
@laelnaam7539 3 жыл бұрын
Eshi yene mar I will 💞
@hiwetshow3016
@hiwetshow3016 3 жыл бұрын
Thanks for sharing sis share Like 👍😘
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
You’re welcome ማሬ 🙏♥️🙏
@meskibalcha720
@meskibalcha720 3 жыл бұрын
elsy balemuya eko neshe yene konjo sewedeshe enamsegenalen stay bless 😘😘😘😘😘😘
@teklaydalawit6865
@teklaydalawit6865 3 жыл бұрын
የምወድሽ ተባረኪ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Teklaye ተባረኪልኝ ማሬ 🙏♥️🙏
@spicyinstantnoodles8082
@spicyinstantnoodles8082 3 жыл бұрын
Menew Elseye Konjo Be Besome Ahune ekow yegena some new 😘😘😘
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
ፖለቲካው አሳብዶኝ ከቀልቤ አይደለሁም እረረ አምላክ ቸሩን ያሰማን ተባረኪልኝ ማሬ 🙏♥️🙏
@spicyinstantnoodles8082
@spicyinstantnoodles8082 3 жыл бұрын
@@ethioelsylifestyle9486 Eleseye Mare betam ewedschalw tebarekelign 😘😘😘😘
@askalekefelegze9636
@askalekefelegze9636 3 жыл бұрын
Thank you 🙏
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Askaleye ማሬ 🙏♥️🙏
@abebina4362
@abebina4362 3 жыл бұрын
Elsy konjo grazie bravissima 👍😍
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Abebina Grazie tesoro 🙏♥️🙏
@bonitagebs7935
@bonitagebs7935 3 жыл бұрын
በጣም ማወቅ አፈልግ ነበረ አሰራሩን እኔም አይረን እጥረት አለብሽ ብለውኛል አንቺ የሰራሽበት መንገድ ቆንጆ ነው እናመሰግናለን ግን ደቂቃው ምን ያህል ይጠበሳል
@ekramweleyuwa1207
@ekramweleyuwa1207 3 жыл бұрын
ብዙ አይቆይም ስትቀምሺዉ ያስታዉቃል እደሳትሽ ነዉ ከዛቱ ከቆየ የሆነ እደመድረቅ ነገር ስለሚያመጣ 4 ወይም 5 ደቂቃ አብስይዉ
@bonitagebs7935
@bonitagebs7935 3 жыл бұрын
@@ekramweleyuwa1207 እሺ የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 3 жыл бұрын
የኔ በሽታ anemiya /Iron deficiency ያሥፈልገኛል
@mariaqibttiya1405
@mariaqibttiya1405 3 жыл бұрын
ኤልሲ ትህትናሽ እና ስርአትሽ wow
@genettefera2653
@genettefera2653 2 жыл бұрын
Else Banatesh Banatesh Yanche Meker Bagel Yasefaleganyele Ya27 amet Watate Nanye Ebakesh Awerenye
@lelabelete7905
@lelabelete7905 3 жыл бұрын
yummy
@kidisthaile5544
@kidisthaile5544 3 жыл бұрын
Grazie mille Elsi
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Kidistye ማሬ 🙏♥️🙏
@selamyedu2656
@selamyedu2656 3 жыл бұрын
Ene gubet cherash alodm gen tebareki❤
@azebassefa270
@azebassefa270 3 жыл бұрын
Elsi sei bravissima. Insegni benissimo. Il vestito è favoloso e ti dona moltissimo!! God bless you!
@winniekifle6705
@winniekifle6705 3 жыл бұрын
Thank you Elsi
@elsaabraha7684
@elsaabraha7684 3 жыл бұрын
Wow good job
@kidiethiopia
@kidiethiopia 3 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ 😘
@rr6529
@rr6529 3 жыл бұрын
Tebarki enqu nesh
@hiayabyesus2011
@hiayabyesus2011 2 жыл бұрын
ተባረኪ፡ ሎሪን ምን ዓይነት ቅጠል ነው። እጆችሽ ይባረኩ።
@ELove-2025
@ELove-2025 3 жыл бұрын
Hei Elsy. If you er ortdox, fasting is already started. but if you er not ortdox its ok.
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
ከበጣም ብዙ ይቅርታ ጋር አምላክ ይለመነን ፖለቲካው ከጠዋት እስከማታ ተቆጣጥሮን እኔማ ነገር አለሙ ተዛብቶብኛል thank you ማሬ ተባረኪልኝ 🙏♥️🙏
@hjjj8740
@hjjj8740 3 жыл бұрын
ቆጆ በጣም ሙያ አለሽ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
ተባረኪልኝ ማሬ🙏♥️🙏
@NetsaMereja
@NetsaMereja 3 жыл бұрын
Elsye Quando vengo a venzia mi fai assaggiare.😍
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Netsaye con molto piacere tesoro 🙏♥️🙏
@amanmebrahtu7421
@amanmebrahtu7421 3 жыл бұрын
Wow enamsegnalen
@yeabseratube3527
@yeabseratube3527 3 жыл бұрын
ኤልስዬ ስወድሽ በርቺ
@nekdosalmoun7274
@nekdosalmoun7274 3 жыл бұрын
Watching Elsy konjeye
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Nekdoye ማሬ ♥️
@אימונהאימונה
@אימונהאימונה 3 жыл бұрын
Yemer betam new mewedeshi ❤️❤️❤️❤️❤️
@weletademisse4231
@weletademisse4231 3 жыл бұрын
Tebarki konjo💖💖
@mimimimi-zp1cd
@mimimimi-zp1cd 3 жыл бұрын
God bless you elesey 🙏❤
@New-zd9lp
@New-zd9lp 3 жыл бұрын
ስጋ:ለማይበላ:ለአይረን:የሚሆን:ነገር 🙏
@abelplays2632
@abelplays2632 2 жыл бұрын
lentil and beans, those are source of iron
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
Ամենահամեղ Ձուկը Զատիկի Սեղանի Համար/Իշխան ձուկ
12:21
Аза Геворгян На Армянском Языке
Рет қаралды 515 М.
Traditional Azerbaijani Flatbreads: Karabakh Ketesi
22:58
Kənd Həyatı
Рет қаралды 4 МЛН
Fresh Trout Cooked in a Wood Fired Oven | A Traditional Delight
26:49
Kənd Həyatı
Рет қаралды 2,3 МЛН
Kufta Bozbash | Authentic Azerbaijani Dish with Meatballs
29:24
Kənd Həyatı
Рет қаралды 2,3 МЛН