ምን ዋጋ አለው እራሳችንን ጥለን ብንለፋ‼️| EthioElsy | Ethiopian

  Рет қаралды 83,588

EthioElsy LifeStyle

EthioElsy LifeStyle

Күн бұрын

Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
#EthioElsy #Ethiopia #habesha #ethiopiantiktok #እንዴት #በቀላሉ # #ገናጥበብ
Song from KZbin Audio Library:
Gemini - half.cool
/ elsa_fusion_lifestyle
/ elsa.getu22
Music from KZbin audio library: 'Ice & Fire - King Canyon
Music from #InAudio: inaudio.org/
Milk-MokkaMusic
EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Abel Birhanu, Egregnaw Media - እግረኛው , Eyoha Media , የገነት ቤተሰብ Reality Show , Dallo| Entertainment ,Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2, EBC, Abbay TV Entertainment, elsy lifestyle, SHEGER INF

Пікірлер: 225
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 ай бұрын
የከበረ ሰላምታዬን ለሁላችሁም በያላችሁበት እያቀረብኩኝ ከዚህ በታች የገና ጥበብን የተለያዩ አድራሻዎቻችን አስቀምጠንላችኋል ለተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ ኮንታክት አርጉን ክብር ይስጥልን በ Europe ላላችሁ ገና ጥበብ ሊንክ genatibeb.co.uk/? 🇮🇹 +39 3808966138 🇪🇹 +251913287952 🇬🇧 +447864660296 በስራ ምክንያት ሁሌ ጥሪ መቀበል ስለምንቸገር ቶሎ እንድንመልስላችሁ በ WhatApp መልክት አስቀምጡልን በኢትዮጵያ ላላቹ Gena Tibeb Telegram - t.me/GenaTibeb Gena Tibeb Website genatibeb.co.uk Gena Tibeb Instagram instagram.com/genatibeb?r=nametag Facebook facebook.com/ELSA.GETU22 Instagram instagram.com/elsa_fusion_lifestyle?igshid=MzMyNGUyNmU2YQ== Tik tok www.tiktok.com/@elsy4ever?_t=8fuBKJHMoW
@memeaweke5363
@memeaweke5363 2 ай бұрын
Etihopa ስልክ አይነሳም😌
@helenhailu7827
@helenhailu7827 2 ай бұрын
የኢትዮጵያ ስልክ እይነሳም
@marimamarima6303
@marimamarima6303 2 ай бұрын
ኤልሱ ዱባይ ታመጫለሽ ሽአ ቤተር እና ካስተር oil
@Lilalala-1
@Lilalala-1 2 ай бұрын
Which link should I use to order from U.S?
@nebiattesfa5056
@nebiattesfa5056 2 ай бұрын
Hi
@AlebachewTadie
@AlebachewTadie 2 ай бұрын
ለራሱ ፍቅር የሌለው ለሌሎች የእውነት ፍቅር አይኖረውም። በጣም እናመሰግናለን
@tadeluasegedew2208
@tadeluasegedew2208 2 ай бұрын
ኤልሲ አንቺን ያገባ ታድሎ ልጆችሽ ታድለው ቤተሰቦችሽእማ? የነሱ ውጤት ነሽ። ይሔ አኗኗር ጥበብ ነው መሰጠት እግዝአብሔር የአኗኗርን ጥበብ ይስጠኝ።
@finot8668
@finot8668 2 ай бұрын
elsi የሚገርምሽ 26 ዓመቴ ነው አላገባሁም ወደፊት ፈጣሪ ሲፈቅድ እንዳንቺ አይነት ጀገና ሚስት ጠንካራ ሴት ነው መሆን ምፈልገው truly you are my inspiration beyond I'll see my self in you who I'll become..... ❤❤
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 2 ай бұрын
እደሷ ለመሆን ነጭ ማግባት አለብሺ አለበለዛ😅😅😅😅😅😅😅😅😅 ህልም ነው ከሀበሻ ጋር😅😅
@mimizerom3158
@mimizerom3158 2 ай бұрын
Exactly!
@kmloveadamaa8214
@kmloveadamaa8214 Ай бұрын
ታድለሽ እኔ እና22አመቴ ወልጄ. አሁን የኬጂ2 የማሪ ልጅ አለችን. እእእ. በራሴ አዝናለሁ. መቸኮሌ
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A Ай бұрын
@@kmloveadamaa8214 ዋጫየው😂😂😂😂😂 እና የኬጂ ቸኮልሺ ማለት ነው አሯ ወገን ወደት እየሄድን ነው
@ebrahit55
@ebrahit55 Ай бұрын
😂😂🤣​@@Lesewe-hm2fe1sv9A
@shewa4245
@shewa4245 2 ай бұрын
ልዩ ሴት ነሽኮ ኤልሲ። ጣልያን ብመጣ እግዚአብሔር ፈቅዶ ሳላገኝሽ አልመለስም። እኔም እራሴን መውደድና መንከባከብ እንዳለብኝ ከቆረጥኩ ሰነበትኩ። መፅሀፉም የሚለው ባልንጀራህን እንደራስህ ውደድ ይላል። ራስን መውደድ ሃጢያት አይደለም። ❤
@YenebilEnat
@YenebilEnat Ай бұрын
ጀግና ሴት ነሽ እኔም ከዛሬ ጀምሮ እራሴን ሳላስቀድም ማንንም አላስቀድምም 😂😂 ቅድሚያ እራሴን ተንከባክቤ ነው ከዛ ወደ ሰዎች የምሄድ
@azalechkebede251
@azalechkebede251 2 ай бұрын
በቃ ነገ ጠዋት ተነስቼ እንዳንቺ ቅብትብት ዝፍዝፍ አጥብጥብ ነዉ የምለዉ ለቅዳሜ ግብዣዬ ፏፏብዬ ነዉ እምዉለዉ ኤልስዬ መቼም ካንቺ ብዙ ነገር ነዉ የተማርኩት የኔ ሴት ወይዘሮ❤💐 ሻበቴር ከ ለንደን ይዤ መጥቻለሁ
@debbietefera3718
@debbietefera3718 2 ай бұрын
ጎበዝ, ቆንጆ, ታታሪ, ትሁት, ዘናጭ, ኩንስንስ ማስረዳት ስትችይ! ውይ በረንዳሽ! ካስተር አዲስ አበባ መቼ እንጠብቅ ❤❤❤
@EyerusalemEyu-nb4ep
@EyerusalemEyu-nb4ep 2 ай бұрын
የቤቲ ሺያን ነው የምጠቀመው ገራሚ ነው ግን 34 አመቴ ነው ግን ተጎሳቆልኩ ወዜ ጠፋ ደመና መልክ ያዝኩ የክረምቱን ማለቴ ነው አንቺን ሳይ ግን update አረጋለሁ እራሴን❤
@ወለላደረሰየቬሮኒካእናት
@ወለላደረሰየቬሮኒካእናት 2 ай бұрын
❤❤❤
@EnuyeYaregal
@EnuyeYaregal 2 ай бұрын
Ethiopia ale ?
@haymanotahmedahmed1474
@haymanotahmedahmed1474 2 ай бұрын
Me too. I am 32, but I look like 50
@RahelMamo-zn3ww
@RahelMamo-zn3ww 2 ай бұрын
አዎ አለ​@@EnuyeYaregal
@mahi-qr2pu
@mahi-qr2pu 2 ай бұрын
በእናት ሽ የት ነው አአ
@marthat6031
@marthat6031 2 ай бұрын
እሺ ኤልስዬ እኔም ፊቴን ሳየው የተጎሳቆልኩ መስሎኛል ነገ የእረፍት ቀኔ ስለሆነ ከቤቴ ጀምሬ እስከራሴ ለመንከባከብ እስኬጅዋል ይዛለሁ ተባረኪ የኔ መለኛ ምርጥ እመቤት 😍💕😘
@tenubekele5553
@tenubekele5553 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቆንጅዬ ሙዚቃ ምርጫሽን በጣም ነው የወደድኩት አጋጣሚ ዛሬ እረፍት ነበርኩና ሺያ በተሩን ባሳየሽኝ መሰረት በቡና ተጠቅሜ ጸጉሬን ስቲም እያደረኩ ነው የማይሽ እኔ ጋ አሁን 5:45pm ነው ( US)
@rama369-i6t
@rama369-i6t 2 ай бұрын
ሀበሻ ልብስ ብቻ ነው መግዛት የሚወደው ብሉ ጠጡ ለራሳችሁ ኑሩ እናመሰግናለን ውድ ነው ማደርግሽ ❤
@Alemye777
@Alemye777 Сағат бұрын
የ ሰውነትሽ ቆዳ እንዴት በጥሩ ሁኔታ እንደተንከባከብሽው ያስታውቃል👏
@kakinadia7454
@kakinadia7454 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን Elsy 💚💛❤
@almazworkneh8255
@almazworkneh8255 2 ай бұрын
ጎበዝ ሴት ነሽ በጣም ደስ ይላል day off እስክሆን ነው የቸኮልኩት
@luwimeb5963
@luwimeb5963 2 ай бұрын
Elsiye mearey mrt seb ... you are such an inspiration. How I love you and respect you. We need more people like you.❤
@רותאנילו
@רותאנילו 2 ай бұрын
ዋዉ እኔ የተቀባሁ መሰለለኝደስሲል ልክነሽ ለራስ ጊዜመስጠት ያስፈልጋ የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤
@uaeuae9958
@uaeuae9958 2 ай бұрын
ዋዉዉዉ ታድለሽ ኤልሲዬ ፈታ ያልሽ ይመችሽ በርችልኝ ኢትዮ አለ ሻ በተር???
@SewmehonTubeሠውመሆን
@SewmehonTubeሠውመሆን 2 ай бұрын
ራሷን የምትከባከብ ሴት ውስጤ ናት ራሳችሁን ተከባከቡ ተራስ በላይ ንፋስ የለም ራሳችሁን ስትከባከቡ ደሞ በተፈጥሮ ነገሮች
@ayounayoun4473
@ayounayoun4473 2 ай бұрын
አረ ተው እኛ ኢትዮጵያውያን ወዴት ወዴት እየሄድን ነው? "ክብር ይስጥልን " ማለት ምን ማለት ነው ለምን የእግዚአብሔር ስም መጥራት ተውን? 😢የእግዚአብሔር ስም የማይጠራበት ምንም ክብር የለም ::
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 ай бұрын
ምክሮት እምጋራው በጣም ትልቅ ሀሳብ ስለሆነ እኔ እተገብራለሁ አመሰግናለሁ 🙏❤️🙏
@ayounayoun4473
@ayounayoun4473 2 ай бұрын
@@ethioelsylifestyle9486 ኤልስዬ አንቺ መልካም ሴት ነሽ የምትለቂውንvideo እከታተላለሁ ግንይህን ብዙ ሰው ጋር እያየሁት ነው ማለቴ" እግዚአብሔር ይስጥልኝ " እንደማለት "ክብር ይስጥልኝ" በምንም ነገር የእግዚአብሔር ስም ነው መቅደም ያለበት!!ክብር ለሱ ነው በሱ ነው 🙏 ከተሳሳትኩ ይቅርታ እታረማለሁ😌
@negabe7417
@negabe7417 2 ай бұрын
​​@@ayounayoun4473 እራስሽን ፍጹም አታረጊ ጎተት 🤣🤮 ምትፈልጊው ብቻ አዳምጪ 🤣🤮
@ayounayoun4473
@ayounayoun4473 2 ай бұрын
@@negabe7417 ከወረደ ጋር ወርጄ ምላሽ አልሰጥም::🙌
@negabe7417
@negabe7417 2 ай бұрын
​@@ayounayoun4473 ዋጥ አርጊው እንግዲህ 🤣
@kakogebremedhin4735
@kakogebremedhin4735 Ай бұрын
ኤልሲ ጠፋሽ እኔማ ፓሪስ ኦሎምፒክ ላይ እየፈለኩሽ ነው😂😂😂❤❤❤
@eyesusfikir9501
@eyesusfikir9501 2 ай бұрын
ፍቅር ወንድምን እህትን ከመውደድ ነው የሚጀምረው it’s good to take care of ourselves I do appreciate that too ! But the Bible said love your neighbor first Tebareki!
@nuale23
@nuale23 2 ай бұрын
ያንቺ ደግሞ ማሞ ሌላ መታወቂያዉ ሌላ የተባለውን ሆንሽ
@Tinchi9
@Tinchi9 2 ай бұрын
@@nuale23😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እውነት ነው ስንቱን እናስልጥን
@bettyhussen1723
@bettyhussen1723 2 ай бұрын
ማቲ 22፡39 ሁለተኛይቱም ይህችን ትመስላለች እርስዎም ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ የምትለው ናት
@SintayehuEshetu-hg8us
@SintayehuEshetu-hg8us 2 ай бұрын
መፀሀፍ ቅዱስ ባልንጀራህን እንደራስህ ውደድ ነው ሚለው አንቺ ያነበብሽው እዮ ጩፋ ያቀናበረውን መፀሀፍ ነው😂😂😂
@bettyhussen1723
@bettyhussen1723 2 ай бұрын
@@SintayehuEshetu-hg8us አንዳንዴ ከመጽሀፍ ቅዱስ ሳይሆን ከራሳችን ወደ መጽሃፍ ቅዱስ የምናነበው እግዚአብሔር ማስተዎልን ይስጠን
@ke3018
@ke3018 2 ай бұрын
ይሚገራምው አንቺ ብልሽ የልሙከራኩት ነገር የለም ከቀለም ውጪ ግን ብዝ አትራፍልው(ተጠቅሚልው ተበርኪ የዘመናችን ጅግና❤❤
@lidyanyong2598
@lidyanyong2598 2 ай бұрын
please elsy make a video about multivitamins most people don't even understand the use
@djdjkriri4o367
@djdjkriri4o367 2 ай бұрын
እናመስግናለን❤❤❤❤❤
@sarsamiaer1719
@sarsamiaer1719 Ай бұрын
Thank you 🎉
@AlkelimatuTeyebaSedeka
@AlkelimatuTeyebaSedeka 2 ай бұрын
ኤልሲ ፍቅር ❤ የሴቶች ፅናት ❤
@yodit
@yodit 2 ай бұрын
Elsiye yetegosakolech enat man yefelgatal lek nesh! eniem rasien menkebakeb betam new yemwedew! besera mkniat gzie biatregnm endemnm biya new rasien yemtebkew. setoch bertu ❤
@bettyzeyede8840
@bettyzeyede8840 2 ай бұрын
Yes sis ❤
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 ай бұрын
🙏❤️🙏
@mihretmoges6500
@mihretmoges6500 16 күн бұрын
“ኤልሲዬ ካስትር ኦይል ኢትዩጵያ ውስጥ የሚመጣው ፋርማሲ ላይ የሚሸጡልን ኦርጅናለ አይመስለኝመ በምን መለየት እንዴት በምን መለየት እንችላለን???
@SelamawitYemiru
@SelamawitYemiru 2 ай бұрын
Ebakesh Elsie Oliver gel linkun betaskechelen. Betammmm enamsgnalen tebareki
@ruthhaile7030
@ruthhaile7030 Ай бұрын
Your hair can recover if you stopped applying heat and color. Simply use flex gel, Kebea and Jasmin rice boiled. This is the best method for hair recovery I found works for me. Also braid your hair often no heat.
@mamaafrica4275
@mamaafrica4275 2 ай бұрын
Thank you 😊 Elisiye , my motivater !! Please please keleli yale yefit moisturizer tekumign (normal skin) 🙏 elisi ebkish betam nw yetechegerkut .
@genetaragaw6031
@genetaragaw6031 2 ай бұрын
ኤልሲ ጠፋሸ እኮ እንደበፊቱ አትታይም❤❤❤
@Meserettesfaye-v9y
@Meserettesfaye-v9y 2 ай бұрын
Yana kama me alsy encwn Yahwehs bads btm wddd argshlw!gltnatshn btm slmwdw naw mctatlsh barchln Yana wbe!ftare ytbksh!❤❤❤❤❤❤
@meseretzenebe3481
@meseretzenebe3481 Ай бұрын
♥️❤❤❤❤ Bettam Bettam dese yelale mesereyachew videos I appreciate your life style
@kellydavid7646
@kellydavid7646 2 ай бұрын
Thank you for sharing it’s really important self care we habash women we take care of everyone but ourselves we put last . after we become mom and wife ❤
@hanitamitta7758
@hanitamitta7758 2 ай бұрын
Ufff elsiye lanchi yenem anjet rase 🥰😀
@genetwoldeyohannes8191
@genetwoldeyohannes8191 2 ай бұрын
Elsa I love your backyard. Oh my goodness so beautiful.💕💕💕
@mayaye8892
@mayaye8892 2 ай бұрын
Hi Elsi, can you please put the Amazon link for the al9vera gel that you are using? Am in US , if you think i can't find it in Amazon- US, can you recommend me one that i can get in Amazon - US?
@semawitjaffihailu
@semawitjaffihailu 2 ай бұрын
Same here I need the link to order the Aloe vera gel. Thx
@SoliAna-vt6ds
@SoliAna-vt6ds 2 ай бұрын
ካስተር ኦይል ለፀጉር 👌👌👌 ግን ለቆዳዬ ልቀባው ቀርቶ ፀጉሬን ስቀባው እንኳን ግንባሬ ትንሽ ከነካ ሽፍታና ቡግር ይወረኛል። መፍትሔ አለው ይሆን ??
@samridesta5080
@samridesta5080 2 ай бұрын
ኤልሲዬ እወድሻለሁ የኔ ጎበዝ❤❤❤❤❤ተባረኪልኝ🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@rahalekiros1470
@rahalekiros1470 2 ай бұрын
Elsi ande gize ande itali mne alghe meslshe etiopia che la avete belle balsmo di capali Kemer algbaghe esw gn super boune yelale Koyto nwevyegbaghe kibyeaaa i love it 😅😅
@tigisetegn7254
@tigisetegn7254 Ай бұрын
ኤልሲ ጎበዝ ግን ኢትዮጵያ ላለነው ትንሽ ይከብዳል፡፡
@melorsolomon6178
@melorsolomon6178 2 ай бұрын
ኤልሲ የኔ ውድ በርቺ ❤
@meronkeleme8660
@meronkeleme8660 2 ай бұрын
Thank you dear Elsieye! God bless you.
@TiruzerTadesse
@TiruzerTadesse 2 ай бұрын
Hi ኤልሲ ለፊቴ ተልባዉን ከእሩዝ ጋር ፈጨሁት ጥሩ ነዉ ??
@melatfitsum6136
@melatfitsum6136 2 ай бұрын
እንዴት እንደምወድሽ ካንቺ ብዙ ተምሬያለሁ በርቺ❤
@asgedettesfai1470
@asgedettesfai1470 2 ай бұрын
ስላም ኤልሲ በጣም ነው ይማደንቅሽ ተከታታይ ነኝ ካንቺ ልመግዛት ይፍለጎት ነገሮች ስላሎ መጀመርያ ልጠያቅሽ ብይነው 1ኛ ሽፈነቾ ነው ሮዞና ቀይ ነው ይፈለኮ ግን እኒ ግን ብጣም ረጀም አልውደም ጫማይ መታይት አለበት እና ምን ባርግ ትመክርኝ እና ምክረሽ እጠብቓለህ ለመግዛት ስለ ጋአግሆ
@sraayele840
@sraayele840 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ብርቱ እሴት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@Meserettesfaye-v9y
@Meserettesfaye-v9y 2 ай бұрын
Alsy ygnancw ayidelem endatco fzez by endmys Yana konjo lej blala video escmgnsh tnfknlsh!😢😢😢❤
@saditube8617
@saditube8617 2 ай бұрын
ምርጥ የምትይዉን ሺያ በተር ፎቶ አሳይኝ ስወድሽ በአቅርቢዬ የማገኘዉን የኔ ልባም
@ajsdnxn7941
@ajsdnxn7941 2 ай бұрын
😂😂😂😂ትክክል ነሽ
@hilinasolomon3007
@hilinasolomon3007 Ай бұрын
Wawe endet endwadedkute tebarke
@tinawoldaregay1032
@tinawoldaregay1032 Ай бұрын
Thank you. I love it
@ፈትያጉራጌ
@ፈትያጉራጌ Ай бұрын
ጀግና ነሽ ውድ
@bogalebeyene413
@bogalebeyene413 2 ай бұрын
Elsi Ewent New
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 ай бұрын
እረረረረ ተቃጠልን ሙቀቱ 🙏❤️🙏
@hanatilahun9039
@hanatilahun9039 Ай бұрын
ጥያቄ አለኝ የኔ እህት ከሪቱጋ ሻበተሩ ለፊት ቡግር አያመጣም እንዴ?
@ElsaHailu-id3ub
@ElsaHailu-id3ub 2 ай бұрын
I am sorry Elsi, I am tired of Alovera Gel, every recipe it includes Alovera. If I use it should be fresh so I need to go shopping, in that case YELFEGN Elalehu.
@JimmaworkWaktole
@JimmaworkWaktole 2 ай бұрын
የተፍጥሮ ፀጉሪሽ ያምራል::
@FikreTeka
@FikreTeka 2 ай бұрын
አረ ኤልሲ London Holland & Barrett የሚባል Shop Castor oil 100 ፐርሰንት ኦርጋኒክ ነው የሚለው ፀጉሬ ከግዜ በዋላ የገባ ስለነበር ለገባ ፀጉር ስለተባለ እሱን መቀባት ጀመርኩ ፀጉር እንኳን ሊያወጣ ጭራሽ መለጠኝ ፀጉሬ ከግንባሬ ጋ መላጣ ሆኛለው ለምን ይሆን ዘይቱ በጣም ወፍራም ነው እስኪ መላ በይኝ 🙏🏾
@እስቴርመኮንን
@እስቴርመኮንን 2 ай бұрын
ሮዝመሪን ዘይት ሆላንድ ባርንት አለልሽ እሱን ተጠቀሚ. ውሃውም ጥሩ ነው ,oliv oil ጥሩ ነው ቀይ ሽንኩርት ፈጭተሽ ውሃውን ,የሩዝ ውሃም ጥሩ ነው ለውጥ በራሴ ላይ ስላየሁ ነው,ከስተርድ ኦይል እያሳከከኝ አልተስማማኝም youtube ውስጥ ገብተሽ እይ!
@mahlet6809
@mahlet6809 2 ай бұрын
Tru Mgib bye bedenb enklf tegni chinket asogji wbet kewst new eni chinket skens new tseguri yetemelesew
@kmloveadamaa8214
@kmloveadamaa8214 Ай бұрын
ሺያ በት ከኢትዩ አስመጥቼ. እንዴት ታጠቀመው እያልኩ ነቡር. ቡቃ አሁን. ልሞክረው
@mesayayenew2060
@mesayayenew2060 2 ай бұрын
Anchi yesera sew nesh moralachin nesh wedeshalew❤
@dglmaryamwahsey8562
@dglmaryamwahsey8562 2 ай бұрын
Thank you sister ❤
@bdhf9370
@bdhf9370 2 ай бұрын
ዋዋዋዉ አገሩ ሲያምር
@Gelila67
@Gelila67 Ай бұрын
ጥርስሽ እንዳ መብራት ነው የሚያበራው ዋው
@rahelsolomon6470
@rahelsolomon6470 2 ай бұрын
Elsi shea butter ke coconut oil gar debaleka lejan kebechat satebat alek alegn men ladereg?
@mercyme8703
@mercyme8703 2 ай бұрын
ሰላም ኤልሲ እንዴት ነሽ እባክሽ የሺያበተሩን እና የካስተር ኦይል ዘይት ዋጋውን ብትነግሪኝ ከኢትዮጵያ ነው
@AtkiltMamo
@AtkiltMamo 2 ай бұрын
Thank you
@rufu3986
@rufu3986 2 ай бұрын
ጎበዝ❤❤❤
@RainaAbdala
@RainaAbdala Ай бұрын
ካስተር ይል ኳልድ ፐረስ ኢትዮጲያ ስንት ነው
@kemalefatuma1665
@kemalefatuma1665 Ай бұрын
ኤሊሲ፣የኔ፣ቆንጆ❤❤❤❤❤
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 2 ай бұрын
አሰቀናሸኝ
@Rlli54
@Rlli54 2 ай бұрын
Batami naw dass emitege yana wede yana makare 🎉🎉🎉🎉nureline
@ጓልኣጉላዕ
@ጓልኣጉላዕ 2 ай бұрын
ሽያበተር በኣረብኛ ምንድነው በማርያም ንገሩኝ መዳሜ እንድታመጣልኝ
@AyuAyelech-xd4vx
@AyuAyelech-xd4vx 2 ай бұрын
አሊሲ ካስተሪ ኦይል ከባዚልን ብናዋህደው ችግሪ አለው
@arsemaworkineh4949
@arsemaworkineh4949 2 ай бұрын
Yen enat catering bemn ligzawu belton le mader enkuan kebdongal eko
@መድኃኒቴጌታመድኃኒቴ
@መድኃኒቴጌታመድኃኒቴ 2 ай бұрын
ኤልሲ ሽያ በተር እስራኤል ላሊልኝ እናቱ እንዴት እንደሚደርሰኝ አላውቅም እና አንድ በይኝ
@MuluAbreha
@MuluAbreha 2 ай бұрын
የስ❤❤❤
@oooooo9254
@oooooo9254 2 ай бұрын
ኤልሥየ ጀግና ሤት❤
@ameleworkbekele7052
@ameleworkbekele7052 2 ай бұрын
ውቢት ኢትዮጵያዊት ነሽ አንች እናቴ ሲሆንልሽ ጎበዝ❤
@ኣደዋይይፈትወኪእየH
@ኣደዋይይፈትወኪእየH 2 ай бұрын
ኤልስየ❤
@Sellu5956
@Sellu5956 2 ай бұрын
Yene konjo yene mar siwedishhhhhh❤❤❤❤❤
@rahelmehari1057
@rahelmehari1057 2 ай бұрын
Thx elsi ❤️❤️🙏😊
@sophiagrant8435
@sophiagrant8435 2 ай бұрын
Your life is good our Habesha husband is they borne you
@zeynebmohammed6458
@zeynebmohammed6458 2 ай бұрын
አቦ ይመችሽ ምርጧ
@Reemahimed
@Reemahimed 2 ай бұрын
Swedsh eko❤
@אטקליטדמאס
@אטקליטדמאס 2 ай бұрын
❤❤❤🎉 ‏‪2:25‬‏
@GeatchewSelam
@GeatchewSelam 16 күн бұрын
ምን ይበላላል
@edilandsena7681
@edilandsena7681 Ай бұрын
Ewenat naw betam
@ገነትታመነ
@ገነትታመነ 2 ай бұрын
ኤልሱ እንዴት ነው የሚቀልጥልሽ እኔ በሞቀ ውሐ አቅልጨው ፀጉሬን ከተልባ ጋር ስቀባው እንደረጋ ታጠብኩት ማሸት አለብኝ ማለት ነው ? ተባረኪ
@yikerta0006
@yikerta0006 2 ай бұрын
ኤልሲ አንድ ሰው ስለሬት ሲናገር ፊት ላይ ፀጉር ያወጣል ለፊት አይሆንም ሲል ስምቻለሁ እውነት ነው?እባክሽን አስረጂኝ ሌላው ካስተር ኦይሉን ከክሬም ጋር ተቀቡት ያልሽው ከምን አይነት ክሬም ጋር ነው ኤልሲዬ ካላስቸገርኩ መልስ ስጪኝ አመሰግናለሁ
@haregmengsha5657
@haregmengsha5657 2 ай бұрын
እንኳ ደና መጣሽ ❤
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 ай бұрын
እንኳን ደህና ጠበቃችሁኝ🙏❤️🙏
@genettessema8777
@genettessema8777 2 ай бұрын
Wow!
@saraabraham504
@saraabraham504 2 ай бұрын
Adnakish negn ❤❤❤
@mahykiya5334
@mahykiya5334 2 ай бұрын
elsi ye gena tibeb cold pressed castor oil Ethiopia lay endet magignet echilalehu ... pls say something
@bezaasrat5624
@bezaasrat5624 2 ай бұрын
ኤልሲ አዲስ አበባ ሽያ በተርና ካስተርኦል ትልኪለሽ ውይ
@makdawood2161
@makdawood2161 Ай бұрын
Where is your shop in the UK I'm in Manchester please late me know
@nadyhenok2816
@nadyhenok2816 2 ай бұрын
Elsay ❤ konjo ewnat nowei
@fozyaahmed6588
@fozyaahmed6588 2 ай бұрын
ይህን ሽያ በተር እዴት ላገኝው
From Small To Giant Pop Corn #katebrush #funny #shorts
00:17
Kate Brush
Рет қаралды 35 МЛН
Or is Harriet Quinn good? #cosplay#joker #Harriet Quinn
00:20
佐助与鸣人
Рет қаралды 59 МЛН
From Small To Giant Pop Corn #katebrush #funny #shorts
00:17
Kate Brush
Рет қаралды 35 МЛН