❤️ውብ አመትበአል በውቢቷ የዘበዝር ክፍለሃገር📌 | EthioElsy | Ethiopian

  Рет қаралды 32,151

EthioElsy LifeStyle

EthioElsy LifeStyle

Күн бұрын

Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
#EthioElsy #Ethiopia #habesha
/ elsa_fusion_lifestyle
/ @ethioelsylifestyle9486
/ elsa.getu22
EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Zehabesha, EthioInfo, Abel Birhanu , Eyoha Media , Seble Bekele, , Kana Television

Пікірлер: 106
@tadutadesse2823
@tadutadesse2823 3 жыл бұрын
ለወደፊቱ አንቺም ሂጂና እየዉ የጉራጌ ማሕበረሰብ እንግዳ ወዳጅ ነው የተንቢ እያለ ነው የሚቀበለው እይህን የመሰለ ቪዲዮ ሰለአሣየሸን እናመሰግናለን
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
አቤት ሲያምር አረንጉአዴነቱ እግዚአብሄር የዛ ሰው ይበለን 🙏♥️🙏
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 жыл бұрын
@@ethioelsylifestyle9486 ኤልስየ እኔ sponsor , እሆንሻለው 😊 ደግሞ ምንም ያልተበረዘ እንደወረደ የገጠሩን ባህል ስላሳየሸኝ🙏 ሆዴን በዛ ክትፍ ሰላጮህሸውም😂
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
@@solianasoliana4052 በጣም በደስታ ውዶቼ የዛሰው ይበለን 🙏
@be8cab
@be8cab 3 жыл бұрын
አንቺ አንደኛ ነሽ። ምርጥ ኢትዮጵያዊ የሁሉም አክባሪ ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Eliye thank you ማሬ በፍቅር እና በመከባበር አገራችንን ወደቀድሞ ክብሩአ እንመልሳታለን 🙏Amen 🙏♥️🙏
@be8cab
@be8cab 3 жыл бұрын
@@ethioelsylifestyle9486 አሜን የኔ ማር
@helenlemma4514
@helenlemma4514 3 жыл бұрын
የኛ ውዶች ደጎች እንዳ ተቀባዬች እዚህ ቤት የታደመ ሰፈሩ ላይ የተገኘ ምን የታደላችሁ ናችሁ ክብር ለእናቶች ለአባቶች ለዘመድ አዝማድ ኢትዬጲያ ባለ ብዙ በሀል ውይ ይህን ባህል ደስታን ሊያጠፉ የሚሯሯጡ እግዜአብሄር ልቦና ይስጣቸው እንኳን አደራሳችሁ ሰላም ለሁላችሁ ሰላም ለኢትዮጵያውያን ድል ለኢትዮጵያ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 መልሶ እግዚአብሄር በፍቅሩ እና በምህረቱ ይጎብኘን 🙏♥️🙏
@merryassefa4018
@merryassefa4018 3 жыл бұрын
ሰላም ለሀንቺ ይሁን ኤልሲዬ መልካም የመስቀል በሀል ይሁልሽ የኔ መልካም
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 ውዶቼ 🙏♥️🙏
@kalkidantesfaye2518
@kalkidantesfaye2518 3 жыл бұрын
ኢትዮጲያ ሀገሬ ኢሄን የመሳሰሰ ባህል አላት እግዚያብሄር ጠላቶቿን እግሯ ስር ያዉልላት
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Amen 🙏 እንደጦርነት የሚያስጠላ ነገር የለም 🙏♥️🙏
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Wow በጣም ያምራል ኤልሲዬ እናመሰግናለን ጎደኛሽን በሚቀጥለው አንቺም ሂጂ👍👍🥰
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Frye የዛሰው ይበለን አገራችንን ከጥግ እስከጥግ ሰላም ያርግልን Amen 🙏♥️🙏
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
@@ethioelsylifestyle9486 Amen 🙏🙏
@በትእግስትያልፋል
@በትእግስትያልፋል 3 жыл бұрын
ዋዉ ክትፎ በቆጮ አስጎመጀኝ መልካም አዲስ አመት የሁሉም ባህል ያለትን አገር ሰላሟን ያምጣልን
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 አምላክ በቃችሁ ይበለን 🙏♥️🙏
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላልጉራጌዬ ከአይን ትረፊ ጉራጌ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
ፅዳቱ እንዴት ደስ ይላሉ 🙏♥️🙏
@memehaile1183
@memehaile1183 3 жыл бұрын
hello Elsy, welcome back! 🔥🔥🔥🔥👏
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Thank you ማሬ አሁንማ እረሳሁት ውዴ 🙏♥️🙏
@marthatirunhe7858
@marthatirunhe7858 3 жыл бұрын
ውብ ሀገር ውብ ህዝብ 😍❤ በጣም እናመሰግናለን የኤልሲ ጓደኛ 1👏👏👏👏👏
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
በጣም ያስቀናሉ 🙏♥️🙏
@banjaminseid569
@banjaminseid569 3 жыл бұрын
ዉብ ነዉ እናመሠግናለን 🥰
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
አያስቀኑም ? መባረክ ነው 🙏♥️🙏
@forgotemail594
@forgotemail594 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ የሚገርም በዓል ዳር እስከዳር ይገርመኛል. ሰላም እና ፍቅር ብቻ ነው የጎደለን. ኤልሱካ💝 ጓደኛሽን. አመስግኚልን እግዚአብሔር ያክብርልን 🙏😘😘😘💝🌹🌹
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 እሺ ማሬ አደርሳለሁ አሜን በፍቅሩ ይሰብስበን 🙏♥️🙏
@ሲፓራ
@ሲፓራ 3 жыл бұрын
Beautiful culture beautiful nature clean and green village thank you for shared to us Elzye
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Exactly‼️I hope 🤞 next year to visit this amazing place 🙏♥️🙏
@eyerussimegn3220
@eyerussimegn3220 3 жыл бұрын
እንኳን አደረሰሽ ስወድሽ እኮ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Eyerusye thank you ማሬ 🙏♥️🙏
@bruktayetmanayeendale1796
@bruktayetmanayeendale1796 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን 🙏
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
ተባረኩልኝ 🙏♥️🙏
@zmack1830
@zmack1830 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል __ ተባረኪ!
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
አሜን 🙏♥️🙏
@addishiwottaklu6841
@addishiwottaklu6841 3 жыл бұрын
በጣም ነው የቀናሁት ናፍቆኛል በጣም እግዚአብሔር ያብዛላችሁ ፍቅራችሁ እናመሰግናለን
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
መልካሙን ያሰማን የህዝባችንን 🙏♥️🙏
@altudz4055
@altudz4055 3 жыл бұрын
ሲያምር 🥰🌻🌻 አይቆጨኝም ሶዶ ጉራጌ ሄጄ አቃለው አቤት አረንጓዴነቱ አፈሩ ራሱ ሲያምር በተለይ ስብስብ ሲባል 😍 መጣብኝ 😥 ዘንድሮ ግን በኮሮና አልወረድንም አሉኝ ስጠይቅ ለሚቀጥለው በሰላም አገሬ ከገባው ኢትዮጵያም ሰላም ትሁንልን እንገባለን ሰቅሰብ ብለን ኮሮናም ይጥፋልን🤲
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
ታድለሽ ማሬ የዛሰው ይበለን እኔም እመጣለሁ አብሬሽ 🤗♥️🙏
@altudz4055
@altudz4055 3 жыл бұрын
@@ethioelsylifestyle9486 በደስታ ኤልሲዬ😍🥰ደሞ ለአዲሳባ ቅርብ ነው ቡታ ጅራ አደርሺም መንፈስ ሚያድስ የተፈጥሮ ቦታ ፈረስም መጋለብ ትችያለሽ ካልፈራሽ😁እኔ ፈርቼ ሳሩላይ ስንከባለል ዋልኩኝ ደስ ሲል አሜን ሀገራችን ሰላም ትሁን በአራቱም ማዘን🤲
@emebetberhane1334
@emebetberhane1334 3 жыл бұрын
Ene be enate sodo negni gin hege alawukim Egiziyabiher fekido ager kegebahu asibalew
@tibbyzeleke235
@tibbyzeleke235 3 жыл бұрын
It is so beautiful. I wish I can live there.
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Amazingly green hope to visit very soon 🙏♥️🙏
@kuridemisse1716
@kuridemisse1716 3 жыл бұрын
Ubo guraga, very proud 👏 🥲 🥰
@erityousuf3509
@erityousuf3509 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል:: እኔም ድሮ ለአረፋ በኣል እሄድ ነበር የጉራጌ ሀገር ከባለቤቴ ጋር
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
መታደል ነው የሚገርም አገር ነው 🙏♥️🙏
@selamab7607
@selamab7607 3 жыл бұрын
❣️❣️so beautiful Thank you for sharing it with us !!!
@sofitegegne3761
@sofitegegne3761 3 жыл бұрын
Thanks a lot I wish that I will be one of them .melkam meskel yehunelshe 🙏🏼
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Sofiye me too🤗♥️🙏
@mahiletmekonnen5794
@mahiletmekonnen5794 3 жыл бұрын
ኤልሲዬ እንኳን ለብርነ መስቀሉ በሰላም አደረሰሽ 😘 የጉራጌ ባህል በጣም ያምራል በተለይ ቀረጻው ደስ ይላል ።
@ethiotoday3042
@ethiotoday3042 3 жыл бұрын
አለባበስሽ በጣም ያምራል
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Thank you ማሬ 🙏♥️🙏
@sofiabikry4297
@sofiabikry4297 3 жыл бұрын
ኤልሲየ ሰወደሺ የኔ መልካም 😍😘😘
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
ተባረኪልኝ ማሬ 🙏♥️🙏
@elroe.373
@elroe.373 3 жыл бұрын
ዋው የሚያምር ባህል እኮ ነው ያለን አገሬ ናፈቀኝ
@demisselamboro4894
@demisselamboro4894 3 жыл бұрын
ዘንድሮ ጉራጌ አገር ያልጎበኘ የለም በጣም ደስ ይላል ፠የተንቢ እግረና አፈር ባህላችንን ሼር ስላደረጋችሁ ከልብ እናመሰግናለን 🙏 እኔ ግን ስንት ጊዜዬ በሀገሬ መስቀል ካከበርኩ 😢
@simethio2517
@simethio2517 3 жыл бұрын
እያም የተንቢጎቤቾ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 soon 🟩🟨🟥
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 3 жыл бұрын
Wow it's so beautiful 😍 thank you for sharing my dear sister 😘 like 👍 ❤
@Tube-vu1kz
@Tube-vu1kz 2 жыл бұрын
ደሞ በጣም ነው እመወድሸ
@Surviver-e2o
@Surviver-e2o 3 жыл бұрын
Yene konjo, zemensh ybarek!
@roottekele4269
@roottekele4269 3 жыл бұрын
አንቺ ያለሽበት ዛፉና የሣሩ የጉራጌ አገር ይመስላል ። መሬቱ ለጥያለ ድጋይ የሌለበት ሣሩ በጣም የማያድግ የተከረከረ የሚመስል ሰው ቅን ነው ።ለማየት ታድያለሁ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
እረረረረ በጣም ይበልጠዋል እኛ እኮ ስንት ቪታሚን እንደምናስረጭ እንደዚህ አረንጉአዴ እንዲሆን 🙏♥️🙏
@kanzrqasr8301
@kanzrqasr8301 3 жыл бұрын
Melkam Beal konjo
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 ውዶቼ 🙏♥️🙏
@abrahampetros785
@abrahampetros785 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ናፈቀኝ!
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
ሰላሙን ያሰማን 🙏♥️🙏
@tsigegebrekidan4351
@tsigegebrekidan4351 3 жыл бұрын
Nice
@elsakifle7322
@elsakifle7322 3 жыл бұрын
So lovely ❤️❤️❤️ thanks beautiful
@forgotemail594
@forgotemail594 3 жыл бұрын
ኤልሲ 😘💝 👈
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
🙏♥️🙏
@Rose-o1bd8o
@Rose-o1bd8o 3 жыл бұрын
Eles enkon adersen mar ewdesalhew ❤️
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Thank you ማሬ 🙏♥️🙏
@astukitchen4347
@astukitchen4347 3 жыл бұрын
👌👌👌👌🙏🙏🙏❤️❤️❤️💕💕💕
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
🙏♥️🙏
@neimamura5136
@neimamura5136 3 жыл бұрын
Wow yasegomjal
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
በጣም 🙏♥️🙏
@biniyamworku2678
@biniyamworku2678 3 жыл бұрын
ወይኒኒኒኒኒኒኒኒ ዘሞመጃት ናፍቀኝ ዎዎዎዎዎዎዎ እኔም 7 ባትበት ነኝ እንሞር ዎዎዎዎዎዎዎ
@meron612
@meron612 3 жыл бұрын
I like your outfit ❤️
@mennadesta7955
@mennadesta7955 3 жыл бұрын
Beautiful 😍
@maskimaski3120
@maskimaski3120 3 жыл бұрын
Sewodeshe
@yonasgede7258
@yonasgede7258 3 жыл бұрын
Elsy welcome back
@genetadugnaheran1328
@genetadugnaheran1328 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ነው እንዴ ያለሽው እስካሁን ይመችሽ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Geniye እኔማ ተመልሼ ውትድርና አገልግሎት ላይ ነኝ 🙏♥️🙏
@be8cab
@be8cab 3 жыл бұрын
@@ethioelsylifestyle9486 hahah
@belayneshsisay3269
@belayneshsisay3269 3 жыл бұрын
Endet abatu yamral, hagere hulem endih dmeki!!
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
@@belayneshsisay3269 አረንጉአዴነቱ የውሸት ነው የሚመስለው 🙏♥️🙏
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 жыл бұрын
@@ethioelsylifestyle9486 😂😂ውትድርና እውነትም የውጪ ኑሮ ያሰኛል
@ethiotoday3042
@ethiotoday3042 3 жыл бұрын
የተንቢ ማለት ምን ማለት ነው ሰዎች አንዳንድ ጊዜ መስቀል የጉራጌዎች ብቻ ይመስላል ግን 😋
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
እረረረረ ክትፎ በኮባ በጣም ነው የሚያምረው 🙏♥️🙏የተንቢ ማለት የሚያውቁ ካሉ ቢነግሩን ጥሩ ነው 🙏
@lala-o2z
@lala-o2z 3 жыл бұрын
@@ethioelsylifestyle9486 welcome ወይም ይምጣብኝ ማለት ነው
@ethiotoday3042
@ethiotoday3042 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ 💚💛❤️
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
@@lala-o2z thank you 🙏 so much dear 🙏♥️🙏
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 жыл бұрын
@@ethioelsylifestyle9486 እንኳን ደህና መጣሽ እንደማለት ነው 😊 ይምጣብኝ ነው ቀጥታ ትጉሙ
@Sami-dn8sz
@Sami-dn8sz 3 жыл бұрын
Abet bereket thank u dear, there is no power in the home des yilal.
@samsongemoraw8299
@samsongemoraw8299 3 жыл бұрын
Hey hello
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Hi 👋 dear መልካም በአል 🙏♥️🙏
@ssss-uz4ys
@ssss-uz4ys 3 жыл бұрын
Wey des sil gbiw sefi new
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
በጣም ያኮራል አረንጉአዴነቱ 🙏♥️🙏
@selamlema9322
@selamlema9322 3 жыл бұрын
ገነና ንቃር ይሽር
@simethio2517
@simethio2517 3 жыл бұрын
ጎይታ ምስጋን እያም ንቃር ሳሬም ትናዥን ገነና🙏🏾🟩🟨🟥
@lifeat2401
@lifeat2401 3 жыл бұрын
እኔ አላምንም እኔ ጉራጌ ሆኜ ያላየሁት ሀገር ቱ አፈር ልብላ በእውነት እግዜር ካለ አንድ ቀን ለመስቀል እገባለሁ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
አይዞሽ በሚቀጥለው ተሰብስበን እንሄዳለን 🙏♥️🙏
@simethio2517
@simethio2517 3 жыл бұрын
Pls have a plane you will love it 🥰 it’s magical
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН