የዊንታ ጓደኞች! ገደልኩ የሚለው ልጅ አብሮን ይፈልግ ነበር! Ethiopia EthioInfo

  Рет қаралды 88,347

EthioInfo

EthioInfo

Жыл бұрын

Follow us also on
Subscribe @OfficialEthioInfo
Telegram: t.me/EtInf
Facebook: / ethioinfo2020
EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #EthioInfo

Пікірлер: 369
@lehulutube9063
@lehulutube9063 Жыл бұрын
ሁላችንም በየቤታችን እንፀልይ እመቤታችን ማርያም የዚህችን ልጅ ህይወት ታደጊላት ለቤተሰቧ በሰላም አብቂያት አይዞአችሁ ትገኛለች።
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Жыл бұрын
መድሀንያለም አባቴ... በለፈው እንደተገኘችው ፅጋ... በስላም ወደ ቤተስቦችዋ ዊንታንምይመልሳት...🙏🙏🙏💔💔💔 ግን ምነው ሙዚቃው ቢቀር በቃ መተዛዘን ጠፋ ??
@rekikaemiro8844
@rekikaemiro8844 Жыл бұрын
ይህን ልጅ ደና አድርጎ ቶርች መገልበጥ እውነቱን ያወጣታል።
@samriii16_i45
@samriii16_i45 Жыл бұрын
እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ ሰማይና ምድርን የፈጠረ አምላክ ሆይ አቤቱ ይቅር በለን አንተ በቸርነትህ በምህረት ይችን ህፃን ልጅ ጎብኛት በሰላም ከቤተሰቧቿ ጋር አገናኛት።እየተሰማ እየተነገረ ያለው ነገር ይከብዳል
@user-mr3yi2us1g
@user-mr3yi2us1g Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል በህይወት ካለች ፈጣሪ በሰላም ወደ ቤቶ ይመልሳት 😢😢😢😢ልጁ በደንብ መጠየቅ አለበት ቢገረፍ ይናገራል
@tizibt6026
@tizibt6026 Жыл бұрын
😊እግዚኦ እባክህን በደላችንም ቢበዛ ይቅር ባይ አምላክ ነህና ልጆቻችንን በሰላም ወጥተው እንዲገቡ ምህረትን ላክልን ለአጥፊዎች ልቦና ስጥልን
@emuadmasu873
@emuadmasu873 Жыл бұрын
Amen 🙏 🙏
@user-pc7ie6em9d
@user-pc7ie6em9d Жыл бұрын
​@@emuadmasu873 😊
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 Жыл бұрын
ልጁ፤ቤገርፉት፤በበርበሬ፤፤እወነቱን፤yናገራል
@radiyar5587
@radiyar5587 Жыл бұрын
ኮሜንተሮች ፈጣሪያችሁን ፍሩ እናትየዋን ተዋት በፈጠራችሁ በሰው ቁስል እንጨት ሰዎች የሀዘን መግለጫ በማልቀስ ብቻ አይደለም አልቅሳ በወጣላት ጥሩ ነበር ተቃጥላለች ወይ እናት በልጅ አትፈተን
@koki9528
@koki9528 Жыл бұрын
እውነት ነው ማልቀስ ይሻላል አንዳንደዬ ሰው ሲደነግጥ ድርቅ ነው የሚለው ሰው ዝብሎ መፍረድ ይወዳይ ይህ ነገር በኔላይ ቢሆንስ ብሎ አያስብም😢
@AlemAlemkebed
@AlemAlemkebed Жыл бұрын
​መመመመመ
@Tsega-dl2jb
@Tsega-dl2jb Жыл бұрын
አዞሽ ትገኛለች እመቤታችን ትጠብቃት ቸርወሬ ያሰማን ፈጣሪ ይጠብቃት
@hildanarufael4013
@hildanarufael4013 Жыл бұрын
ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል !! ይችን ብላቴና ያለችበትን ሁኔታ የምታውቅ እግዚአብሔር ጣልቃ ይግባላት አምላኬ ሆይ
@user-pj6zb2xu4q
@user-pj6zb2xu4q Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ የትና ምን ለይ እንዳላች አንተ ተውቃለህ ካለችበት በሰላም አውጥተህ ለቤተሰቦቿ አብቃት 😭 😭 ግን ለምን እንዲህ ተጨካከነን የሰው ህይወት ለምን ቀለለብን 😭
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r Жыл бұрын
እኔ ግን የሞተች አይመስለኝም አሁንም በደንብ ልጁ በሰለል ጥሩ ነው እግዚአብሔር አምላክ ባለችበት ይጠብቃት አይዟችሁ ፀልዩ ታግታ ነው የሚሆነው
@abezashtkle6441
@abezashtkle6441 Жыл бұрын
እመቤቴ በሰላም ትመልሳት እንፅልይ ሁላችንም በያለንበት:
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 Жыл бұрын
ልጁ፤መገረፍ፤አለበት፤በበሪበሬ፤እወነቱን፤yናገራል
@dinaayalew7119
@dinaayalew7119 Жыл бұрын
ህግ የሌለበት ሀገር 😢😢😢
@ydidyaydidya1253
@ydidyaydidya1253 Жыл бұрын
ህጉማ ለስሙ አለ ፍትህ ነው እንጂ የሌለው🖤💔
@user-di3ng2md5d
@user-di3ng2md5d Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጣልቃ ይግባ እንጂ ትልቅ አጋንት በሀገራችን ገብቶል ጌታን 😭😭😭😭😭😭
@saraamane6114
@saraamane6114 Жыл бұрын
እንደው አላህ ይጠብቅልሽ እናቴ አይዞሽ ዱአ ፀሎት አድርጉ የሰጠሽ አምላክ ይጠብቅልሽ ።
@frahiwotkassa8196
@frahiwotkassa8196 Жыл бұрын
እንዳለች ነው የማሠማኝ ልጁ ጋር የሆነ ያልተፈታ እንቆቅልሸ አለ
@Lenaebrahim8583
@Lenaebrahim8583 Жыл бұрын
የኔ እህት አላህ ይድረስላት አይ ሴትነት ከማን ጋር ነው የሚኖረው በቃ ወጀል ብቻ ለቤቷ ያብቃት አቦ😥
@melesetadesse303
@melesetadesse303 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ይቅር በለን ምን ጉድ ነው አምላክ ይጠብቅሽ
@iam4419
@iam4419 Жыл бұрын
አይይይይ ሀገራችን በሰው ደም ጨቀየት የት ሂደን እንኑር😢😢😢😢
@deborah9291
@deborah9291 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ በጣም ያሳዝናል 😢 ቤተሠብ እግዚአብሔር ያበርታችሁ ይህች ን የምስለች ልጅ ማጣት ልብ ይስብራል ጌታ እረድቶቹ ብትገኝ ፅሎቴ ምኞቴ ነው በእግዚአብሔር ተስፍ እይቆረጠም 🙏
@unitedminleke2king
@unitedminleke2king Жыл бұрын
አልሞተችም ፈልጓት የሆነ ቦታ ደብቋት ነዉ
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd Жыл бұрын
በትክክል የእኔም ሀሳብ ይሔ ነዉ
@rahelestif2112
@rahelestif2112 Жыл бұрын
ልብስዋ ታድያ ለምን ተጥሎ ተገኘ?እኔ ደሞ ሳስበው የገደላት ይመስለኛል።ጫካ አከባቢ አይደል የገደላት may be ሬሳው አውሬዎች ወደ ሌላ ቦታ ልወስዱት ይችላሉ።እዛ ጫካ በደንብ ቢፈለግ ባይ ነኝ።
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd Жыл бұрын
@@rahelestif2112 ይቅርታ እንደዚህ ለመቀበል ም ሆነ ለማሰብ ይከብደኛል አምላክ አንድ ቦታ ተደርጋ ትገኝ ብቻ ነዉ ማለት
@vvvffff1290
@vvvffff1290 Жыл бұрын
አኔምይመስለኛልአጥብቃችሁፈልጉ
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s Жыл бұрын
​@@rahelestif2112 ብቻውን መችም አይገላትም ምክንያቱም ትታገላለችጅ ዝም የምትል አይመስለኝም
@beftuoromo714
@beftuoromo714 Жыл бұрын
ሐዘን እና ዘፈን በአንድ ላይ ሰው ጨካኝ ሆኖዋል
@nosib7890
@nosib7890 Жыл бұрын
አራ እኔራሱ ስሰማው ወለሂ በጣም ታናዳዲኩ
@dinahmed5623
@dinahmed5623 Жыл бұрын
Buna bet weyim shayi bet gorebetachew linor yichilal ina baniferd tiru new
@amiashi5436
@amiashi5436 Жыл бұрын
ከጉረቢት ይሆናል ዘፈኑ
@user-Pe8hf2bp5q
@user-Pe8hf2bp5q Жыл бұрын
የሚገርም ሀገር ሆንዋል ጭካኔው ገደብ አጣ ለአንዱ ጭፈራ ሌላው ጋር ለቅሶ እግዚያብሔር እንዴት ይታረቀን የማይሰበር ልብደንዳናው ብዝቶ
@amelworkdesta4601
@amelworkdesta4601 Жыл бұрын
ዘመኑ ያንዱ ሀዘን ለሌላው ምንም አይደለም ይቅር ይበላቸው
@natureanimal8508
@natureanimal8508 Жыл бұрын
መድሐኒአለም ይርዳችሁ በህይወት ይመልስላችሁ ከነበረባት ጭንቀትና መከራ ካለችም ራሷን መግለፅም ልትፈራ ትችላለችና የደረሰባት ድብደባም ካለ ልትደክም ትችላለችና ፍለጋው ላይ አትድከሙ በርቱና ፈልጓት እናት ነኝና ሞቷን ማመን አልፈልግም
@ktube8920
@ktube8920 Жыл бұрын
አላህ ያገናኝሽ ማሚ ያረቢ እሱ አይቸግረውም የ16 አመት ልጅ አይገድላትም ፍትህ ለታሰሩ ሙስሊም ወንድሞቻችን 😢😢
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኀይላቸውን ያድሳሉ ፡ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ ፣ ይሮጣሉ አይታክቱም ይኼዳሉ አይደክሙም (ትንቢተ ኢሳያስ ምዕራፍ ፵ ቁጥር ፴፩ )።👉📖 'ኣሏህ' ... ፧ 🤔
@habtam1846
@habtam1846 Жыл бұрын
አምላኬ ለናቷ ሲል በሂወት ትኑር 🙏🙏🙏😭😭😭😭😭
@Jerry-wp1gn
@Jerry-wp1gn Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ ልጆቻችንን ይጠብቅልን ጌታ
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s Жыл бұрын
በዚህ እድሜዋ ት/ም ሀላፋነት የሰጣት ለምድነው
@bethelmerzuk2917
@bethelmerzuk2917 Жыл бұрын
አዉ ከእድሜዋ በላይ ሀላፊነት በዛባት
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Жыл бұрын
ጎበዝ ሰለሆነች ነው
@bethelmerzuk2917
@bethelmerzuk2917 Жыл бұрын
@@bafanamemehiru6442 ልክ ነው ግን አብዝታ እድትጨናነቅ አድሮጎአት ነበር ብቻ እግዚአብሔር ጥሩ ዜና ያሰማን በሰላም ተገኚታለች የሚል
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t Жыл бұрын
ኑሯ ይሁን እግዚአብሔር ይድረስላት አየ ኢትዮጵያ የግፍ ምድር😢😢😢
@tiruneshmamo3939
@tiruneshmamo3939 Жыл бұрын
የሞተች አልመስል አለኝ እመቤቴ ጠብቃ ለቤቷ ያብቃት
@zooalbgoiii-fc1rz
@zooalbgoiii-fc1rz Жыл бұрын
እቺ ልጅ ይመሥለኛል ከእደሜዋ በላይ ሀላፍትና ተጥሎባት እደገና በዚህ እድሜዋ ኢሄናክል ብር ሀላፍትና መሥጠት ጥፊ እደማለት ነዉ ኢሄ ሁሉ የወላጆች ችግር ነዉ ።ልጅ በየቀኑ ያለበት ካላወቀ ምን ወላጅ ነዉ
@user-ij5to3lt3v
@user-ij5to3lt3v Жыл бұрын
አልሞትችም ልጁ እያወናበዳቸው ነው. ደብቃዋት ይሆናል. አላህ. ያስገኛት. በሠላም ቤተሰቦቻ ጋር. ያገናኛት ያረብ 😢😢😢😢
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
ምሕረትና፣ ሰላም ፍቅርም ይብዛላችሁ (የይሁዳ መልእክት ምዕራፍ ፩ ቁጥር ፪ ) ። 👉📖
@selmejons5098
@selmejons5098 Жыл бұрын
ቅዱሰ ገብርኤል አባቴ በሰላም ካለችበት ቦታ ያሰገኛት እርግጠኛ ነኝ ደብቋት ነው
@leylaqatar6623
@leylaqatar6623 Жыл бұрын
ፈጣሪ ያሰገኛት ለቤተሰብ ከባድ እመም ነው💔💔💔😭😭
@Momi.87
@Momi.87 Жыл бұрын
አላህ ይድረሥላቹህ ያአላህ ከባድነው ሀቂቃ በግሌ የሞተች አይመሥለኝም
@user-qm1bk9zf8w
@user-qm1bk9zf8w Жыл бұрын
አቤቱ. ይቅር በለን ምን አይነት ስአት ደረስን. የጭካኔ ጥግ እግዚአብሔር በህይወት ያኑራት ለቤተስቦቻ በስላም ይመልሳት. 😢😢😢
@user-uy5lh9nv8l
@user-uy5lh9nv8l Жыл бұрын
አይ ኢትዮጵያ በቃ የሰው ሂወት እደዚህ እረ እማማ ኢትዮጵያ በቃን አበሳችን መከራችን በዛ 😢😢😢😢😢😢
@Ha-eq9om
@Ha-eq9om Жыл бұрын
ባለ ሙዚቀኞቹ ለሰው ልጅ ክብር ይኑራቹ
@user-le8pm6qq7t
@user-le8pm6qq7t Жыл бұрын
እና ሆቴል ይኖራል አድስ አበባ እኮነዉ
@gabelavebast
@gabelavebast Жыл бұрын
እግዛቤር ይድረስላቹ ለወላድ ሰቀቀን እመብርሀን ድረሽ ከነ ሂወታ ትገኝላቹ
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 Жыл бұрын
😢😢😢እግዚኦ አባቴ ሰላማን ያሰማሽ እናቴ😢😢😢
@Zedtube594
@Zedtube594 Жыл бұрын
አላህ በሰላም ያስገኛት
@habtamfekartube5861
@habtamfekartube5861 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ ከምሰማው እና ከማየው ነገር አንተ ጠብቀኝ 😭😭😭🖤🖤💔💔ምን ጉድ ነው
@hewanshiferaw6510
@hewanshiferaw6510 Жыл бұрын
God be with her 🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s Жыл бұрын
አላህ ይጠብቃት ባለችበት የሞተች አይመስለኝም የታገተች ነው የሚመስለኝ አላሁ አዕለም አላህ ያስገኛት
@tadefuz
@tadefuz Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Жыл бұрын
አላህ በደህና ያምጣት
@saraal8955
@saraal8955 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ያስገኝላቸዉ እፍፍፍፍ😢😢😢😢
@hanahana1960
@hanahana1960 Жыл бұрын
በhiwot"ባትኖርነው ብትኖር አጠፋም ነበር 😥😥😥😥እግዚአብሔር መልካም ዜና ያሳማሳችሁ 😥😥
@user-qv6cg3os4v
@user-qv6cg3os4v Жыл бұрын
ቸሩ መድሀኒያለም እባክህ ተለመነን መፍትሄ ስጠን ባለችበት ጥላ ከለላ ሁናት😭😭😭
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 Жыл бұрын
Amen ❤️🙏🙏🙏🙏
@asterworkuwoldeyes5625
@asterworkuwoldeyes5625 Жыл бұрын
አግዝአብሄር መልካሙን ዘመን ይላክልን አይዟችሁ ትገኛለች እግዝአብሄር ይርዳችሁ
@marthachane9777
@marthachane9777 Жыл бұрын
እግዚኦ እመ ብርሃን የልጃችን ቸር ወሬ አሰሚን
@yesasye3947
@yesasye3947 Жыл бұрын
አረ ጉድ ነው ወደየት እየሄድን ነው ይገርማል እግዚአብሔር አምላክ እባክህን ለዚች ልጅ አነተ መላ በል አንተ ድረስላት ፍትህ ለሚጠፉ፣ ለሚታፈኑ፣ በግፍ ለሚንገላቱ እና ለሚገደሉ ፍትህ ለአገራችን እግዚኦ 👐☝🏽
@fauziahcute4298
@fauziahcute4298 Жыл бұрын
ጌታዬ መድሐኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ አቤቱ ይህን ቤተሰብ አስብ
@alemiyebayene7881
@alemiyebayene7881 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን አስባት ሳም የአትች አገር 😭😭😭
@hareggebre
@hareggebre Жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ ለ16 አመት ልጅ ይሄሁሉ ጊዜ እውነቱን ለፓሊስ አለማሳወቁ ህግ የለም እናንተ ደግሞ ሙዚቃው ምንድነው ቦታ አታችሁ ነው ያሳዝናል
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 Жыл бұрын
አይ ወላድ በምን ትፅናኚ ይሆን 😭😭😭😭 ልጁ ግን ከጀርባዉ ሰዉ አለ
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa Жыл бұрын
እርግጠኛ ነኝ አልሞተችም አግተዋት ነው እናቴ ማቅ አትልበሺ ተይ እማዬ አልሞተችም እንዴት በዚህ እድሜው ለመግደል ይነሳሳል አይሆንም
@user-zl4vu5ls6p
@user-zl4vu5ls6p Жыл бұрын
አረ ፍትህ አረ ፍትህ😢😢😢😢😢😢ህግ የሌለበት ሀገር አይ 😢😢😢😢😢
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Жыл бұрын
😢😢😢😢
@user-cj1jx1fy5m
@user-cj1jx1fy5m Жыл бұрын
ምንፍትህአለ ስቱን ስምን እስካሁንለማንኜጅኛቸው መልስተሰጠ አይይይ
@YOTE122
@YOTE122 Жыл бұрын
ልጁን: ገልብጦ: ቢገረፍ: የት: እንዳረጋት: ያወጣል።
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Жыл бұрын
እኳ
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Жыл бұрын
ውይ... ውይ .., ምን አይነት ዘመን ደረስን... የጭካሄ ጥግ እመቤቴን አቦ.. አሁንስ መሀን ተመስገን እምትልበት ግዜ ደረስን... ምን ይሆን ትርፋችው የስውን.. ነፍስ.. እሚያጠፉ እንደቀላል ነገር...🥲🥲🥲💔💔💔 ነፍስ ይማር... ለቤተስቡ መፅናናትን እመኛለሁ 🙏
@flower525af4
@flower525af4 Жыл бұрын
Tikikil betam yemikef seat new yalenew😢😢😢
@tizibt6026
@tizibt6026 Жыл бұрын
መሃንም ዘር አለው ይሄ የመሃንነት ጉዳይ ሳይሆን የሰብአዊነት ጉዳይ ነው
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Жыл бұрын
@@tizibt6026 ... ኖ... አባባሌ.., የዘር ጉዳይ ሳይሆን... ልጅህ ... በዚህ መልኩ ሲጠፋ አንጀት እንዴት ይቻል ማለቴ ነው በስውኛ እኮ ማንም ያዝንል ::
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
​​@@flower525af4 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦ 👈👈👈
@freweinibrorsson285
@freweinibrorsson285 Жыл бұрын
ምን ዓይነት ጉድ ነው። ኣምላክ ያጽናችህ
@genzebeabate2571
@genzebeabate2571 Жыл бұрын
እመቤታችን ትርዳችሁ
@user-uy6is4gn4j
@user-uy6is4gn4j Жыл бұрын
አላህ ያስገኝላችሁ😢
@user-cw7nm2en1z
@user-cw7nm2en1z Жыл бұрын
ውይ ያሳዝናል
@birtukan120
@birtukan120 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርደቹህ💚😔 እመቤት ትጠብቀት በሌቺበ💚💚
@mahiletfantaye230
@mahiletfantaye230 Жыл бұрын
ፈጣሪ ልጃችሁን በሠላም ይመልስላችሁ። የልጁ ቤተሰቦች ግን ተይዘው በደንብ መመርመር አለባቸዉ። ምናልባት የልጃቸውን ሚስጥር ለመደበቅ አግተዋት/የሆነ ቦታ ሸሽገዋት ቢሆንስ
@Selamenesh
@Selamenesh Жыл бұрын
ታግታ ነው የሚሆነው ፈልጓት አልሞተችም እግዚአብሔር ወደቤቷ ይመልሳት የኔ ምስኪልን🙏🙏😭😭😭
@user-wh5ie4jz3z
@user-wh5ie4jz3z Жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ እባክህ በደህና አኑራት አለች በለን
@sadamohammed605
@sadamohammed605 Жыл бұрын
በጣምያሣዝናል😢😢
@user-df4wx4gi8z
@user-df4wx4gi8z Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳቹሁ እሶንም ይጠብቃት
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 Жыл бұрын
እግዚሐብሔር የጠብቃት በለችበት ካለለ ይሁናት
@user-dj2zo9xj9w
@user-dj2zo9xj9w Жыл бұрын
😢😢😢አሏህ ይስቱር ዘመናችን ከፍቷል አሏህ ይጠብቃት ከቤተሰቦቿ ያገናኛት ደብቋት ይሆናል በደንብ ልጁን ማፋጠጥ ያስፈልጋል ደብት ይሆናል
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 Жыл бұрын
Egzio mahren krstos betam yasaznal 😢😢😢Egziabher mésentente yistelen be asede gent yasarflen 😢😢😢
@fantafanta6047
@fantafanta6047 Жыл бұрын
ውይ ሀገሬ ህግ የለለበት ሀገር😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@familypromotion9552
@familypromotion9552 Жыл бұрын
እኔ በበኩሌ እንዳለች ነው ውስጤ የሚነግረኝ የልጁ ቤተሰቦች በደንብ ምርመራ ቢደረግባቸው ፍንጭ አይጠፋም ለምን ብትሉ ልጁ የእጅ አመል አለበት እናቱ ደግሞ ተቀባይ ናት ነው የሚባለው ስለዚህ ከፍተኛ ምርመራ ይደረግባቸው ባይ ነኝ የትኛዋም ወላጅ በልጅ መፈተን የለበትም
@tigestasfaw8473
@tigestasfaw8473 Жыл бұрын
ፈጣሪ በሕይወት እንድት ጌኝ ይሪዳት😢😢😢
@tigstwerke2281
@tigstwerke2281 Жыл бұрын
ፈጣሪ ልጅሽን በሰላም ይመልስልሽ
@user-tt7bl8xj7x
@user-tt7bl8xj7x Жыл бұрын
ኡፍ 😢😢😢
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ያስገኛት የኢትዮጵያን ስቃይ አላልቅ አለ 😥
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 Жыл бұрын
ምናልባት ልጁ ከእናቱ ጋር የሆነ ነገር አድርገዋት ይሆናል ለብሩ ሲሉ ብቻ ጌታ ኢየሱስ ይቺን ብላቴና ያስገኝላቹ ክፉ አይንካት
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Жыл бұрын
አረ ወየው ወየው... ዘፋኑ ለዚህ ለመከራ ቀ ቢቀርስ አረ ውይይይይይይይይ🥲🥲🥲💔💔💔🙏 ነግ በሄ የት ሄደ ???
@abe-ni6hq
@abe-ni6hq Жыл бұрын
ልጁም ትንሽ ልጅ ነው የመግደል አቅም አይኖረውም ለሁለቱም ቤተሠባች ሲሊ ልጅቶ በተገኘች ልጁም አጣብቂኝ ውስጥ ይኖራል ፈጣሪ ይፍረድ ሁሉም ልጅ ቤትና ውጪ የተለያየ ነው
@SENAYITTUBE
@SENAYITTUBE Жыл бұрын
ፍጣሪሆይ በህይወት ለመገኝት ያብቃት
@friotestory2335
@friotestory2335 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳቹ
@hafizabedru9591
@hafizabedru9591 Жыл бұрын
እናትዮ ግን እንዴት ጠካራናት አንድ እባ የለባትም አለ መውለድ የሚመሰገንበት ጊዜ መጣ እየወለዱ አውሬ እየወሰደ
@winniesalam7626
@winniesalam7626 Жыл бұрын
እደው እሚያስፈራ ግዜ ነው እህ 😢😢
@taduchannel5238
@taduchannel5238 Жыл бұрын
ውስጧን አታውቂም
@hafizabedru9591
@hafizabedru9591 Жыл бұрын
@@taduchannel5238 የውስጧማ አላቅም ግን የውስጥ ጪስነው አይን የሚያነባው
@user-yc4vw9se2w
@user-yc4vw9se2w Жыл бұрын
​@@hafizabedru9591 አትፍረዱ አያድርስ እኔ እናቴ ስትሞት በድንጋጤ እንባ አልወጣኝ እናቲቱም ደንጋጤነው
@marymgamal6569
@marymgamal6569 Жыл бұрын
እግዚያብሔርሆይ እባክህ እርዳቸው አስገኝላቸው ዋይለራሳችን እናልቅስ
@Yeruki1993
@Yeruki1993 Жыл бұрын
ተስፋ አደርጋለው በህይወት እንድትገኝ ገና ልጅ ናት ግን የገረመኝ የእናትየው ጥንካሬ? ምንም ሀዘን አይታይባትም የምር የወለደቻት እናቷ ናት ሀሉም ወላጅ አንድ የማያቀው ወየም ያልተረዳው ነገር ቢኖር ልጆች የራሳቸው የግላቸው ሚስጠር አላቸው ቤት ውስጥ በሚያሳዩን ጸባይ ብቻ መታለል የለብንም ውሎአቸውንም ማወቅ ተገቢ ነው
@betyayele5876
@betyayele5876 Жыл бұрын
Ende 17 ken eko new eyeferetech tasayen ende
@user-px4hk8wl8v
@user-px4hk8wl8v Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ቸር ወሬ አሰማን
@user-wz3qs6vo6y
@user-wz3qs6vo6y Жыл бұрын
ያአላህ
@marthameshesha8922
@marthameshesha8922 Жыл бұрын
እመብርሃን ትጠብቃት ወይኔ አረ ምን ሰምተን እንደሰት ምን አይነት ግዜ ላይ ደረስን ወይኔ ልጆቻችንን ምን አርገን የት ደብቀን እናሳድጋቸው የደበቀው ነገርማ አለ ልጅ ፈጣሪ ካለችም ከጭንቅ ውስጥ ያውጣት
@ramzia3457
@ramzia3457 Жыл бұрын
ያረቢ ምንድነው የምንሰማው
@user-hp9nn1wn9q
@user-hp9nn1wn9q Жыл бұрын
ምናለ ሙዚቃ የሌለበት ቦታ እንተርቢውን😢😢
@fetuhabeshawit116
@fetuhabeshawit116 Жыл бұрын
እፉ አሁንስ በዛብን አላህ በህይወት ያስገኛት😭
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ በህይወት አለች ብዬ አስባለሁ አይዞአችሁ
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye Жыл бұрын
እንዴት ልብሱዋ ተገኝቶ ጫካ ውስጥ ???
@emuemuti1921
@emuemuti1921 Жыл бұрын
ለልጆቹ ደህንነት ፊታቸውን ባታሳዮ😢
@selamharegwoine9350
@selamharegwoine9350 Жыл бұрын
ምን አይነት ጊዜ ድረስን 😭😭😭 ፍትህ
@Tewabechwollo
@Tewabechwollo Жыл бұрын
እኔ ግን ለገንዘቡ ብለው ደብቀዋት እንዳይሆን ልጁ እየዋሸ ይመስለኛል የሆነ ተንኮል አለ ግብረበሮች ይኖሩታል
@martamarta8350
@martamarta8350 Жыл бұрын
እግዛብሄር ይድፋው 😢😢😢😢😢
@user-lv1jr2dy7p
@user-lv1jr2dy7p Жыл бұрын
እመብርሃን በሰላም ትመልሳላቹ
@firehiwotfire4560
@firehiwotfire4560 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በታሰበው ሳይሆን ባልታሰበው መንገድ ከቤቷ ያግባት እጅግ ከባድ ነው
@meditube1065
@meditube1065 Жыл бұрын
ምን አይነት ገዜ ላይ ነን😢
Just try to use a cool gadget 😍
00:33
123 GO! SHORTS
Рет қаралды 81 МЛН
IS THIS REAL FOOD OR NOT?🤔 PIKACHU AND SONIC CONFUSE THE CAT! 😺🍫
00:41
የ13አመት ልጄ ማርገዟን ሳናውቅ ወለደች
25:32