አምናለሁ እድናለሁ! ተስፈኛዋ ወጣት Ethiopia | EthioInfo.

  Рет қаралды 138,341

EthioInfo

EthioInfo

3 жыл бұрын

EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below.
ንግድ ባንክ 1000177427757
Betelhem Tesfaye
0938591026
gf.me/u/yrwhni
Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
Follow us also on
Telegram: t.me/EtInf
Facebook: / habeshacorner.real
#Ethiopia #EthioInfo

Пікірлер: 827
@OfficialEthioinfo
@OfficialEthioinfo 3 жыл бұрын
0938591026 ቤተልሔም ተስፋዬ ማግኘት ለምትፈልጉ gf.me/u/yrwhni
@zenebechseifu8820
@zenebechseifu8820 3 жыл бұрын
Link የታለ asike. እጡልን
@eteneshgeda2187
@eteneshgeda2187 3 жыл бұрын
EthioInfo can you please post the go fund me account? Thanks 🙏
@abebatadessee775
@abebatadessee775 3 жыл бұрын
Fatare yemarshe 💚💛♥️🌻🌻🌻🌻
@fasika860
@fasika860 3 жыл бұрын
We like to donate
@misszebib3969
@misszebib3969 3 жыл бұрын
God is good all the time you will be heal in juese name contact juese wonderful church the Man of God Prophet Israel Deans will pray for you !!!God bless you richly
@user-kv6fd3yn3y
@user-kv6fd3yn3y 3 жыл бұрын
ዲስ ላይክ ምታረጉ ግን በፈጠራችሁ አምላክ ከዚህ በላይ የሚያሳዝን ነገር አለ አምላክ ይማር ይማርሽ
@user-mw4jg4ft9i
@user-mw4jg4ft9i 3 жыл бұрын
ደደብናቸዉአሁንይኸምኑዲስላይክይደረጋል
@yonasworkie6720
@yonasworkie6720 3 жыл бұрын
Am not surprised when they do dislike those are the people who kill in aresi and shahsemene
@user-kv6fd3yn3y
@user-kv6fd3yn3y 3 жыл бұрын
ሻሸመኔ ሆነ የትም ዲስ ላይክ የሚያረጉት የሰዉ ፍጥረት አይመስሉኝም
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 3 жыл бұрын
_አውሬ አውሬ ናቸው ለበሽታ ዲስ ላይክ አላህ ሙሉ አፊያሽን ይመልስልሽ_
@user-kv6fd3yn3y
@user-kv6fd3yn3y 3 жыл бұрын
አሜን አሜን
@melatkl7275
@melatkl7275 3 жыл бұрын
የኔ ናት ትናት እኮ ስሰማ በጣም አዘንኩኝ እግዚአብሔር ነፍስሽን ይማርው ሌላ ምን ይባላል የኔ እናት
@user-qc1lw7ej7f
@user-qc1lw7ej7f 3 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍ ይሄን ተስፋ ይዘሽው ወደማያልቀው አለም ሄድሽ እግዚአብሔር ነፍስሽን በገነት ያኑረው😭😭😭😭😭😭😭😭
@zahrahasiri1741
@zahrahasiri1741 3 жыл бұрын
አገራችን ላይማ ወጣቱ ደርሶ ተምሮ ለቤተሠብ እዳይሆን የሚበላ ሠይጣን ሥራው ይፍረሥ።ኡፍ ነብስሽ በገነት ትረፍ እማኪያ😭😭😭
@Tilosh-f4b
@Tilosh-f4b 3 жыл бұрын
እመብርሀን እሷ ትዳብስሽ 🙏አይዟሽ እግዚአብሄር ይማርሽ አሜን🙏
@user-ug7cy4em6u
@user-ug7cy4em6u 3 жыл бұрын
Yet hona
@Tilosh-f4b
@Tilosh-f4b 3 жыл бұрын
ድ ኣብርሃም ሰመረ Addis ababa
@alishaalisha6141
@alishaalisha6141 3 жыл бұрын
@@Tilosh-f4b ETSYE. ESU EKO EYASHOFE EKONEW LB YSTEW
@Tilosh-f4b
@Tilosh-f4b 3 жыл бұрын
Amen 🙏 le whoulacnime lebi yestine
@fasikawande3558
@fasikawande3558 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይማርሺ
@Tube-jg4tj
@Tube-jg4tj 3 жыл бұрын
ኦፍፍፍ የኔናት ነብስሽን በአፀደገነት ያኑረው ለብለመላ ቤተሰብሽ ናጓደኛችሽ መፅናናትን ይስጣቸው እኔ ይሄ ቪድው ዛሬነው ያየሁት የኔምስኪን😭😭😭😭
@selam8844
@selam8844 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይችላል አይዞሸ እግዚያብሔር በደሙ ያንፃሸ ይፈውሰሸ
@user-fp2rq7rv2t
@user-fp2rq7rv2t 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ እህት
@berktitube1339
@berktitube1339 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጎብኝሽ !! አምነሽ ደጋግመሽ ፀበል ብትጠመቂ ትድኛለሽ !! እግዚአብሔር ያድናል ።
@user-iz1tu6qz6x
@user-iz1tu6qz6x 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ አዎ ትድኛለሽ ለድንግል ማርያም ልጅ የሚሳነው የለም። ፊትሽን በንስሀ ወደ እግዚአብሔር ከመለሽ ያለምንም ክፍያ በነፃ ትድኛለሽ። ዛሬ ነገ ሳትይ ፃድቃኔ ፣ ኩክየለሽ ፣ ጎጆ አርሴማ ሎሎችም ገዳማት ሳይረፍድብሽ ሒጂ።
@ethiowellotube107
@ethiowellotube107 3 жыл бұрын
አላህ ሆይ ችግረኛችን ህመምተኞችን እዝነትህ አይለያቸው አልቅሼ ልሞት ነው የኔ ውድ አይዞሽ
@lifetipsfromhome8243
@lifetipsfromhome8243 3 жыл бұрын
የኔ እናት እግዘብሔርን ተስፈ አድርጎ ያፈረ የለም እናቴ ድንግል ማርያም ትርዳሽ አይዞሽ በደንብ ትድኛለሽ እስቲ ሀኪም አበበች አናግሩአቸው ዩኒቨርስቲው ለምን ድጋፍ አያሰባስብም በጎ አድራጎት ክበብ እኮ ብዙ ስራ ይሰራል
@shewayeasefa7095
@shewayeasefa7095 3 жыл бұрын
ያለምንም ብር የሚያድን የሚታደግ ጌታ በዙፋኑ ላይ አለ እሱን ብቻ ማመን ነው እንዲሁ በነፃ የሞተልን ጌታ አለ እሱም ጌታ እየሱስ ይባላል ያድናል ይታደጋል እህቴ ጌታ ያድንሻል
@aminuae6569
@aminuae6569 3 жыл бұрын
የኔ እህት ፈጣሪ ምህረት ይላክልሽ
@user-ks2oy3mz7z
@user-ks2oy3mz7z 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭ነብስሽን ይማር የኔ ቆንጆ
@jidatahan7613
@jidatahan7613 3 жыл бұрын
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትማርሽ አይዞሽ እህቴ ለሁሉም ነገር ተስፋ አትቁረጪ ትድኛለሽ በፀሎታችን እናስታውስሻለን
@selamtube3774
@selamtube3774 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ምህረት ይላክልሽ
@hayathkuwait1858
@hayathkuwait1858 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህት እግዚአብሄር አለሁ ይበልሽ
@abgohatsiyonmado1530
@abgohatsiyonmado1530 3 жыл бұрын
አግዚአብሔር ነፍስሽን ይማርልን ትድኛለሽ ብለን ተስፋ አድርገን ነበር ግን አልሆነም
@user-zg8cb6kn9u
@user-zg8cb6kn9u 3 жыл бұрын
እህቴ የኔ ጠካራ አምላከ ስራኤል በምህረቱ ያድንሽ
@najata.medeya2225
@najata.medeya2225 3 жыл бұрын
Motachako😭😭😭
@holyyoutube9855
@holyyoutube9855 3 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ነፍስሽ በመልካሙ ቦታ የሳርፍት 🙏😭
@ga3775
@ga3775 3 жыл бұрын
የኔ እህት ተስፋ አትቁረጭ እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል ስሙ ይከብዳል ተስፋሽን በእግዚአብሔር ታመኝ አይዞሽ እጸልይልሻለሁ በርች
@user-sf1gl5bd6r
@user-sf1gl5bd6r 3 жыл бұрын
ነፍስሽን ይማርው እህት በጣም አዝኛለሁ እህህህህ
@saranigatu6037
@saranigatu6037 3 жыл бұрын
የኔ እህት ነፍስሽ በአጸደ ገነት ትረፍ የሞት መልክ አንኲን አልነበረሽም አምላከ ቅዱሳን ለቤተሰቦችሽ መጽናናትን ያድላቸው
@user-sm1wj6yb6f
@user-sm1wj6yb6f 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ እህቴ ያሰብሽውን ሁሉ ፈጣሪ ያሳካልሽ
@hhhhhhhh8812
@hhhhhhhh8812 3 жыл бұрын
እፍፍፍ መች ደረስንልሺ ነብስ ይማር 😥😥😥😥😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@selamyohans4224
@selamyohans4224 3 жыл бұрын
ኡፍ ኡፍ እግዚአብሔር ነብስሽ በገነት ያኑረው ዓለም ጎደሎ 😭😭😭😭
@gualhabte6902
@gualhabte6902 3 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር መሃሪ ነው
@abeteabete9856
@abeteabete9856 3 жыл бұрын
Egizaberi yimarishi
@genu681
@genu681 3 жыл бұрын
Amen ehit est subcrb adrgegn
@user-ej1yj7iq3u
@user-ej1yj7iq3u 3 жыл бұрын
Tkkl marey
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እህት እግዚአብሔር ይማርሸ ለሰው ከባድ የሆነው ለእግዚአብሔር ምንም ነው አይዞሽ የታመመ ሁሉ አይሞትም
@abibahgoiss9666
@abibahgoiss9666 3 жыл бұрын
እህቴየ አይዜሺ እግዜብህር ይሪዶሺ አሜን
@blenlove1059
@blenlove1059 3 жыл бұрын
@@abibahgoiss9666 .
@user-vr7qv1jx9m
@user-vr7qv1jx9m 3 жыл бұрын
የምትተማመኝበት አምላክ አይተውሽም ትድኛለሽ።በጣም ጠንካራ ነሽ።አይዞሽ አሁንም በርቺ።
@merwan807
@merwan807 3 жыл бұрын
እኔ ነሚገርመኝ ዲሥ ላይክ የምታደርጉ ፈጣሪ ልቦና ይሥጣችሁ
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 3 жыл бұрын
አለማወቅ ነዉ ማምዬ
@elssabetdesalegn568
@elssabetdesalegn568 3 жыл бұрын
የእኔ ማር እግዚያብሄር ይማርሽ እባክሽን ወደ ቸርች ሂጂ ይፀለይልሽ አንቺም በእግዚያብሄር 100% እንደሚያድን አምነሽ ፀልይ እባክሽን እኔ ብዙ ሰዎች ከካንሰር እንደተፈወሱ አዉቃለዉ እባክሽን አደራ እግዚያብሄር በልጁ በክርስቶስ ደም ደምሽን ይፈዉስ ፈፅመሽ ተፈወሺ አሜን ??
@user-ug3yb9vl2u
@user-ug3yb9vl2u 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ምንም አይሣነው አይዞሽ ማሬ ትድኛለሽ
@ok-lo1dx
@ok-lo1dx 3 жыл бұрын
ሞተቸ ኡፍፍፍ
@sanayitsanayit2828
@sanayitsanayit2828 3 жыл бұрын
Motech Ko Sitasazin😓😓😓😓
@missqueen4725
@missqueen4725 3 жыл бұрын
እህቴ አላህ እሚሳነው ነገር የለምና አላህ ሙሉ ጤናሽን ይመልስልሽ🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@najata.medeya2225
@najata.medeya2225 3 жыл бұрын
Motacha setasazena sameta lehonatanawa kamotacha
@najata.medeya2225
@najata.medeya2225 3 жыл бұрын
😭😭😭
@user-xw8dt2ti4n
@user-xw8dt2ti4n 3 жыл бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ይማርሽ
@blenlove7770
@blenlove7770 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይድርስልሺ 😭ዛሬ ስብስክራይብ ልለምን አይደለም የመጣሁት እራሴ አሞኝ ሲብስብኝ አዙሮኝ ወድቄ ውሀ ሲደፉብኝ ተነሳሁ የስው ቤት ነገር አሁንም አሞኛል ይማርሺ ብቻ በሉኝ 😭😭😭😭😭
@kedistsamuel8814
@kedistsamuel8814 3 жыл бұрын
A EGZHABER yemaresh ehety
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ ማርር ምንም አተስብ
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 3 жыл бұрын
ከብዙ ጭንቀት ነዉ አዙሮ የጣለሽ
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 3 жыл бұрын
መምህር ተስፋየ አበራ ገጠመኝ አዳምጪ
@user-zg8cb6kn9u
@user-zg8cb6kn9u 3 жыл бұрын
አይዞሽ ትድኛለሽ እመኝ የሰማይ አምላክ ያድንሽ
@tamraabi1751
@tamraabi1751 3 жыл бұрын
ሙታለቺኮ
@user-jj2gy7td9q
@user-jj2gy7td9q 3 жыл бұрын
የእምቧ ቤተሰቦችን contact አድርጓቸው እነሡ ይረዷታል ፈጣሪ ይማርሽ
@evanathomastubeeve658
@evanathomastubeeve658 3 жыл бұрын
Tikikil
@almazzewde5358
@almazzewde5358 3 жыл бұрын
ምንድናቸው እምቧ እኔም እንዳውቃቸው
@hanalale4253
@hanalale4253 3 жыл бұрын
Can i having their contact
@helenalmayo2356
@helenalmayo2356 3 жыл бұрын
እውነት ነው እነሱ ከእግዚአብሔር ሆነው ይረዷታል 🙏
@user-sp3pc3iw1c
@user-sp3pc3iw1c 3 жыл бұрын
አወ እነሱ ያድኗታል
@user-ej1yj7iq3u
@user-ej1yj7iq3u 3 жыл бұрын
የነየ ቆንጆ ገና ወጣት ነች ፈጣሪ ይማርሽ አህትየ
@madinamadina953
@madinamadina953 3 жыл бұрын
ሞተችኮ 😭😭😭😭
@user-ej1yj7iq3u
@user-ej1yj7iq3u 3 жыл бұрын
@@madinamadina953 ኣየሁት በጣም ነው ያዘንኩት ነብስዋን ይማረው ጠንካራ ልጅ ነበረች
@user-hl4em4if6t
@user-hl4em4if6t 3 жыл бұрын
እመቤቴ እሷ ትማርሽ እህቴ አይዞሽ
@user-ne1eq5ph6g
@user-ne1eq5ph6g 3 жыл бұрын
እንደእምነትሽ ይሁንሽ እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ጨርሶ ይምርሻል
@nigistzwda8562
@nigistzwda8562 3 жыл бұрын
እማምላክ ወላዲት አምላክ ትማርሽ
@kegetahun3445
@kegetahun3445 3 жыл бұрын
የምትሞች አይመስልም ነበር ግን ምን ዋጋ አለው ከማትቀሪበት ቦታ ሂድሽ ነፍስ ይማር ለቤተሰቦችሽ መጽናናትን ያድላቸው😭
@user-mk6zk9ec1n
@user-mk6zk9ec1n 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር,, ይማርሽ,እህታችን,አይዞሽ
@yohanes.belayegzaberfkerne5942
@yohanes.belayegzaberfkerne5942 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህት ፈጣሪን ያመን ወድቆ አይውድቅም
@faffiinthekitchen6070
@faffiinthekitchen6070 3 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እህት ስነልቦናሽን ካጠነከርሽው በሽታውን ለመግታት በጣም ይቀልልሻል
@tsigeyimer2034
@tsigeyimer2034 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኝሽ የኔ እህት
@user-lw5mh9bl4z
@user-lw5mh9bl4z 3 жыл бұрын
ትድኛለሽ ብቻ ተስፋ አለመቁረጥ ነው ነገሮች እስኪስተካከልልሽ ድረስ ግን እክብካቤ ያስፈልግሻል
@legessetsegaye7390
@legessetsegaye7390 3 жыл бұрын
ሃና ላሌ ስልኳን አስቀምጡልን
@user-lw5mh9bl4z
@user-lw5mh9bl4z 3 жыл бұрын
@@legessetsegaye7390 አረፈች እኮ ማማዬ
@tigehabte451
@tigehabte451 3 жыл бұрын
እመብርሀን ትማርሽ 🙏😭😭
@user-by2ek4he7q
@user-by2ek4he7q 3 жыл бұрын
እመቤታችን ትዳብስሽ የኔ ውድ
@adunyabalash9224
@adunyabalash9224 3 жыл бұрын
I love her positivity keep it up I am bottling blood cancer too may Allah give shifa to all that are sick and suffering
@zebibaasani7131
@zebibaasani7131 3 жыл бұрын
May Allah gives you shifa make dua day and night you will be ok
@user-bx2dd3qs2e
@user-bx2dd3qs2e 3 жыл бұрын
የኔ እህት እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ ነፍስሽን በገነት ያኑረው ምስኪን😭😭😭
@t2y3g2gtttq5
@t2y3g2gtttq5 3 жыл бұрын
ነብስሽ በአፀደ ገነት ጎን ያኑርልን የኔ እህት
@fathimadubai6059
@fathimadubai6059 3 жыл бұрын
የምንሹ ተስፈ ለጠልሹ አምለክ እግዘአብሔር ይመርሽ አይዞሽ
@user-nv7er2cv7i
@user-nv7er2cv7i 3 жыл бұрын
ሃቢቢቲ ነፍስሽን በአፀደገነት ያኑሩልሽ ለቤተስቦችሽ ለወዳጅ ዘመዶሽ ለጎደኞሽ መፅናናትን እመኛለው
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 3 жыл бұрын
ኣጆኪ እግዚኣብሄር ይምሓርኪ ሰብ ኣይኮነንንንን እመኒኒ ፈውሲ መድሃኒት ካብ ሰብ ኣይኮነን ካብ መድሃኔ ኣለም እዩ እመኒ ጥራይ ክትሓውይ ኢኺ መዓረይ ሓጻጺቡ ኩሉ ከም ሓፊሽ ውላድ ህጻን ክገብሮ እዩ ደምኪ መድሃኔኣለም መዓረይ።
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 3 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይፈውስሽ እሱ በእጆቹ ይዳስሽ የኔ እህት
@user-ce7ff8so8h
@user-ce7ff8so8h 3 жыл бұрын
የኔ ናት ፈጣሪ ነብስይማር ድንሻል ብየነበር ስጠብቅ የነበረው በጣም ያማል
@mayamelaku6768
@mayamelaku6768 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እመብርሀን በምህረት እጇ ትዳብስሽ... 🙏
@user-hd6rf5so4m
@user-hd6rf5so4m 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ አይዞሽ ትድኛለሽ የእግዚአብሔር ቃል ያመነ የተጠመቀ ይድናል ያላመነ ግን ይፈረድበታል
@argeargearge2016
@argeargearge2016 3 жыл бұрын
አይ ሞት ክፉ ተስፋሽ እልምሽ ጥንካሬሽ ደስ ይል ነበር እግዚአብሔር ነብስሽን በአጸደ ገነት ያኑርሽ ለ ቤትሰብ ጽናት ይስጣቸው
@abebahabte8469
@abebahabte8469 3 жыл бұрын
Ayizosh Mamaye 🙏🙏🙏😘😘😘 Egziabher Mehari newe Tedegnalsh 🙏
@user-by1ug1td7g
@user-by1ug1td7g 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህት እግዚአብሔር ድነሽ ለማየት ያባቃን
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 3 жыл бұрын
ስንት የሚሞት ለሃገር ሆነ ለምንም የማይጠቅም እግዚአብሔር ነፍስሽን በገነት ያኖርልን
@nuryayanws7165
@nuryayanws7165 3 жыл бұрын
MashaAllah Allah ይጨምርልህ በርታ አላህ ይጠውል ዑምረክ🤲🏼🙏🏽🤲🏼🙏🏽🤲🏼🙏🏽🤲🏼☝🏾☝🏾☝🏾☝🏾☝🏾☝🏾☝🏾☝🏾☝🏾
@massemasse6144
@massemasse6144 3 жыл бұрын
አይዞሽ እዬሱስ የድንሸል እሱ ይድረስሽ
@angelinamadonna1918
@angelinamadonna1918 3 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እህት የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ያድናል ለሠው የማይቻል ለእግዚአብሄር ሁሉ ይቻለዋል በእምነት ህክምናሽን እያደረግሽ ፀልይ (ኢዮኤል 3 (Joel) 21፤ እኔም ንጹሕ ያላደረግሁትን ደማቸውን ንጹሕ አደርገዋለሁ፥ እግዚአብሔርም በጽዮን ያድራል።
@tigsttig3009
@tigsttig3009 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ ፀበል ያድንሻል እንጦጦ ማርያም ሂጂ
@letsbereal9432
@letsbereal9432 3 жыл бұрын
Gosh and hasab emigaragn agegnehu Dr. endeminamin Egziabherin binamin beshita anferam neber!
@meskibiru9314
@meskibiru9314 3 жыл бұрын
ቤቲ, አይዞሽ እግዚአብሔርን ያዢ ሁሉም ያልፋል።
@betitube1100
@betitube1100 3 жыл бұрын
መሞትሽን ሰምቼ ግን አዝኛለሁ😭😭😭😭
@josephwaite1317
@josephwaite1317 3 жыл бұрын
Don't give up my sister. Just keep praying Egzaber melkam new ena, yemershale and he will never ever let you dawn . Embatey ke lijoa gare atelteshe.
@user-hz4qz5zh1h
@user-hz4qz5zh1h 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ትድኛለሽ ኢንሻ አላህ
@saratashoma6578
@saratashoma6578 3 жыл бұрын
እህቴ የኔ እንቁ እመብረሀን የጭንቅ አማላጅዋ በምህረት እጅዋ ትዳብስሽ
@user-sh8sd5cw7d
@user-sh8sd5cw7d 3 жыл бұрын
Allah Yashirishi Ihtewaaaaa
@sofya4255
@sofya4255 3 жыл бұрын
አላህ ጤናሽን ህድ ሳቴጂ እሱቻይነውና በሽታውን ከላይሽላይያጥፋልሽ
@seadetubseadetub4048
@seadetubseadetub4048 3 жыл бұрын
ነፍስሺን ይማረዉ ማማየ
@amyethiopian4426
@amyethiopian4426 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ነፍስሽን በገነት ይኑረው😭😭😭
@anshlim1233
@anshlim1233 3 жыл бұрын
😓😓😓😢😢😢😢
@mebratiealemayehu150
@mebratiealemayehu150 3 жыл бұрын
❤❤❤💞💞💞 እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ። ጠንካራ። ሴት ነሽ ጥንካሬሽ ፈጣሪ ያብዛልሽ
@almazalmiye4335
@almazalmiye4335 3 жыл бұрын
Ehte ayzosh egziabher ymarish🙏
@user-fb3hy4ie4u
@user-fb3hy4ie4u 3 жыл бұрын
አይዞሽ ትድኛለሽ የኔ እህት እመብርሀን ከጎንሽ ትሁን
@selamtube3774
@selamtube3774 3 жыл бұрын
ነብስሽን ይማረው ። ሞት ለማንም አይቀርም በወጣትነት መሞት ግን ያሳዝናል
@ethioskymedia9803
@ethioskymedia9803 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህታችን ድነሽ ለመመስከር እንድትበቂ የሁላችንም ፀሎት ነው። እግዚአብሔር በምህረት እጁ ይዳብስሽ
@mtm508
@mtm508 3 жыл бұрын
አይዞሽ ትደኛለሽ እመብራሕን ትርዳሽ
@user-bz8nu5rj8j
@user-bz8nu5rj8j 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህት እግዚአቢሄር ይረዳሽ
@reahaldemble2659
@reahaldemble2659 3 жыл бұрын
Ayzosh ehite tidignalesh Egziabher yimarish betam tenkara nesh tinkareshin saladenk. alalifim🙏🙏🙏🙏
@zanabechtolossaae1045
@zanabechtolossaae1045 3 жыл бұрын
Egzabher yemasgen 🙏
@user-rm5oh8ui5q
@user-rm5oh8ui5q 3 жыл бұрын
ነብስሽን ፈጣሪ ይማረው የኔ ቆንጆ ሞትሽን መስማት ያማል ፈጣሪ ለቤተሰቦችሽ መጽናናትን ይስጣቸው😢😭💔
@user-zk6nc4bf6f
@user-zk6nc4bf6f 3 жыл бұрын
እህቴ አይዞሽ የእግዝሐብሔር ከሁሉ በላይ ነው ለነገሮች ሁሉ መንገድ አለው ከሁሉ በላይ ነው ምህረቱን ያብዛልሽ ጌታ ይቅደምሽ
@tsagae6563
@tsagae6563 3 жыл бұрын
በፀበል ነው የምትድኝው እህቴ አትልፊ ይህ የረኩስ መንፈስ ሴራ ነው ስገጅበት ፀልይበት ፀበል ተጠመቂ እና ወደ ፈጣሪሽ ፀልዬ ብን ብሎ ይጠፍል አትጠራጠሪ እማ።
@user-vu1lm1ol4r
@user-vu1lm1ol4r 3 жыл бұрын
በትክክል
@madinamadina953
@madinamadina953 3 жыл бұрын
ሞተችኮ 😭😭😭😭😭
@mimiabate312
@mimiabate312 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ብርታትሽንና በሱላይ ያለሽን ሙሉ እምነትና ተስፋን አይቶ ምህረቱን ይላክልሽ የበኩላችንን ጠብ ለማድረግ ደሞ. የጎፈንዲን ሊንክ አስቀምጡልን እናመሰግናለን የሰውን ችግር ጓዳው እየግፕባችሁስ ለምትደርሱለት እናመሰግናለን
@user-nh5zi3ob9m
@user-nh5zi3ob9m 3 жыл бұрын
ፈጣሪምሕረቱንዩላክልሽ🙏
@areefaamara9312
@areefaamara9312 3 жыл бұрын
አይዛሽ እህቴ
@sarabirhanu7254
@sarabirhanu7254 3 жыл бұрын
Egziabeher yemareshe🙏🏿🙏🏿
@user-td4be8uh9q
@user-td4be8uh9q 3 жыл бұрын
የኔ ውድ እህት እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ
@ga3775
@ga3775 3 жыл бұрын
Be strong sis your mind is important don't give up God is with you God bless you all God bless you sis
@user-uv3zs1wk1n
@user-uv3zs1wk1n 3 жыл бұрын
ወላድተ አምላክ በምህረት እጆቿ ትዳስሽ አይዞ ዋናው እምነት እና ተስፋ ነዉ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@frehiwotbaraki435
@frehiwotbaraki435 3 жыл бұрын
Egziabher yemaresh 🙏
@user-sr9qj6es2w
@user-sr9qj6es2w 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ አይዞሽ ለፈጣሪ የሚሳነው ነገር የለም የኔ እህት ድንግል ማርያም አትለይሽ
@memeke5620
@memeke5620 3 жыл бұрын
ይህ በሽታ የዳቤሎሰ በሸታ ነው የአምሎኮ ጣዎት የሚያምሉኩት ካለ ይህ በሸታ ነው ግን በፀሎት በርቼ አይዛሼ አምላክ ምርቱን ይላክልሸ
@madinamadina953
@madinamadina953 3 жыл бұрын
ሞተችኮ ማማየ 😭😭😭
@hiwatayela2359
@hiwatayela2359 3 жыл бұрын
ነፍስሽን ባፀደ ገነት ያኑርሽ ኡፍፍፍፍፍ የኔናት 😭😭
@berhaneaynalem8860
@berhaneaynalem8860 3 жыл бұрын
Betty blive you will ricve your healing good is good.
@mulugetazewdie269
@mulugetazewdie269 3 жыл бұрын
,እንድ ብር ለወገን ጥሩ ነገር ነው
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 27 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 93 МЛН
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
ሩታ ደነገጠች.መሽኚያሽ ወርቅ  ቲቪውን አጠበችብን😱
20:07
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 92 М.
ሄሉ እውነቱን ተናገረች #endalktube #helutube
33:16
Endalk Tube
Рет қаралды 151 М.
እውነታው ይሄ ነው || ከፈኪ ጋር ተፋጠጥን
30:13
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 27 МЛН