KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ሪች ከሰፈርዋ አባረረችኝ
21:20
በመጨረሻም የሪች የህክምና ውጤት ተነገረን… የሰማነውን ማመን አቃተን
19:27
Why no RONALDO?! 🤔⚽️
00:28
Кто круче, как думаешь?
00:44
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
00:25
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:33
ያልተጠበቀ ውሳኔ ሁላችንም ደነገጥን
Рет қаралды 51,840
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 138 М.
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Күн бұрын
Пікірлер: 686
@kahsumeresa9675
3 күн бұрын
ርች ጎበዝ ልጅ ብልሀተኛ ልባም ሴት ነሽ እንኳን ደስ አላችሁ!!❤❤❤👏👏👏👏👏👏
@frieneshelias9413
3 күн бұрын
በእውነት ዮኒ እና ሪች እንኳን ደስ አላችሁ። እንወዳችኃለን። 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@RahelKassahun-k3z
3 күн бұрын
ሪችዬ አንቺ መዳህኒአለም ጤናሽን ይስጥሽ ተባረኪኪኪኪኪኪኪሌላ የምልሽ ነገር የለም
@fasikagmeskel8437
3 күн бұрын
ሪች ጥበበኛ ሴት
@zebu8565
2 күн бұрын
Wow ደስ የሚያሰኝ ነገር ነው ሪች ያደረግሽው ሮቢ ደሞ ብሌን ብልህ ጥራት ያኔ እንደመጀመሪያው ❤❤❤❤❤❤❤
@ዜድቱብ
3 күн бұрын
ወይኔ ፍቅር ሀያል ነው ❤❤❤❤❤ሁላችሁም እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉🎉
@yordibekele6990
3 күн бұрын
አንደኛ እርችን ጌታ ይባርካት የተጠቀመችዉ ዘደ የሚገርም ነዉ ተባረክ እርች ወድሻለሁ ሮብ ሁለተኛ አይለመዳቹ ቀልድ የመሰለ ነገር ዊጋ ያስከፊላል
@zenashbeyene9206
3 күн бұрын
ሮቢ መልካም ሰው እንኳን ደስ አላችሁ ደስ ብሎናል
@MaheletGmedihn-yb1rj
3 күн бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን 4 ታቹ ደስ ትላላቹ በሰላም በፍቅር አብራቹ ኑሩ ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን አሜን
@frieneshelias9413
3 күн бұрын
እባካችሁ ሁለተኛ በፍጹሞ አትጣሉ። እናም አትለያዩ። ሪችዬ የኔ ጀግና ትልቅ ሥራ ነው የሰራሽው። እንኳን ልፋትሽ ጥሩ ውጤት አመጣልሽ። ለካ ሰው ከልብ ከተዋደደ ምንም ያህል ቢጣላ ይታረቃል። እልልልልልልልልልል ደስ ደስ ደስስስስስ ብሎናል።
@senaitwoldegabriel393
3 күн бұрын
❤❤❤❤🇪🇷ሮቤል ጎበዝ እና ሩህሩህ ሰዉ ነህ እግዚአብሄር ይባርክህ
@lubabayimam4598
3 күн бұрын
ዮኒዬ የኔ ንጉስ ፀባዩኮ ደርባባ ነው ሁሉንም አሟልቶ የፈጠረው
@Menelik27
2 күн бұрын
ማሂን ስላየዋት ደስ ብሎኛል። የፍቅር ሰው የእውነት ሰው ነሽ።እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይስጥሽ ደስ እንዲልሽ እመኝልሻለሁ❤❤ ሮቤል ሁሉ ነገሩ አፍንጫው ላይ ነው ትዕግስቱን ይስጥሽ። ሀይ ማሂ ስንት ለምኖሽ አበባውን ቦጫጭቀሽ ጥለሽ መታረቅ ነው የምፈልገው ትያለሽ? ለነገሩ ደግ አረግሽው ባልዋልሽበት አውሎሽ ስለተናደድሽ ነው😊 በግሌ ሮቤል ነኽ ጥፋተኛው አንዴ ሳይሆን ደጋግመህ ነው ይቅርታ መጠየቅ ያለብህ።
@Sahibi-py6ng
3 күн бұрын
እግዛቢሔርይባርክህእሮቤል እርች ዩወናስ ትልቅስራሰራቹህ እዲነዉ የልብጋደኛማለት ሁላቹህም ብታጠፉም መጨረሻዉ አምራል ደስይላል ።
@ትጂዩቲብTjiYouTube
3 күн бұрын
ኣበይ ኣለኽን ናይ ሮቤል ኣድነቕቲ ደምራኒ👉👍
@Almaz-gb6ks
3 күн бұрын
ፀብ አታሳዩን በመታረቃችሁ ደስ ይላል
@Umuhanifa5
3 күн бұрын
ካሁን ቡሀላ ከናተ ጡሩ ነገር እንጠብቃለን 🦋
@toyba6187
3 күн бұрын
መልካም ልብ ነዉ ያለህ ተባረክ❤❤❤
@cakocako8540
3 күн бұрын
እልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ረች ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@RhdbbSifsh
3 күн бұрын
ታረቁ በቃ ጭቅጭቅ ጥሩ ኣደለም ረብዬ ስወድህክ❤
@greferba7533
3 күн бұрын
እውነት ደስ ይላል ይህን ቀን እናፍቅ ነብር❤❤
@AklilAsfaw
2 күн бұрын
የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል በጣም ደስ ብሎኛል ሪቺዬ ፈጣሪ ይባርክሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ ዮኒ አንተም ተባረክ
@GngjthGjtbg
3 күн бұрын
አሁን መሉ ስለሆናችሁ ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ።
@emayeenate-do6yf
3 күн бұрын
ወይ የናንተ ጉድ መለቅያ የለውም ብቻ ደስ እንኳን ታረቃችሁ ❤❤❤❤
@frieneshelias9413
2 күн бұрын
በእውነት ይህ ነው እውነተኛ ፍቅር! ዋው ፍቅር እስከ መቃብር ልብ ወለድ ብቻ ይመስለኝ ነበር። እውነት መሆኑን ዛሬ አወኩኝ። ፍቅር እስከ መቃብር።
@DanAswbya
3 күн бұрын
ከግዲህ እዳትጣሉ እደሱ ስትሆኑነዉ የሚያምርባችሁ❤❤❤❤
@BirKahsay-q6g
3 күн бұрын
የሮቢ አድናቅ ደምርኝ😢
@teaimit1221
3 күн бұрын
መልሽ
@ZeenbMamad
3 күн бұрын
❤❤❤
@ZeenbMamad
3 күн бұрын
❤❤❤
@abebechyilma511
3 күн бұрын
መልሽ ደመርኩሽ
@Selamwet2272
3 күн бұрын
❣️❣️❣️❣️❣️❣️
@IyeFgj-kp4bs
3 күн бұрын
እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን መጨርሻችውን ያሳምረላችው❤❤❤❤❤❤
@atinafe5880
2 күн бұрын
ርች ጎበዝ ብልሀትኛ ልባም ሴት ነሽ እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Selamtube-t2r
3 күн бұрын
ጌታ ይመስገን ሮባ እና ብሌኗ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Bggzb
3 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል ደስታቹህ ደስታቺን ነው ሁሌም ደስታ ይሁን 🥰🥰🥰
@nebiyat-s8l
3 күн бұрын
የአራቶች አድናቂ ሰላማቹሁ ብዝትዝት ይበልልኝ አዲስ ነኝ አበረታቱኝ
@Haoa32
3 күн бұрын
ኡንከንም ተርቀች ሮቤልም ኢንከን ደሲ አልሂ መሄ ም ኢንከን ደሲ አለሺ ይህ ቀንነበሪ ነፈቆኝ በሪ ጥዶችን ሁለቸውም አለሀ የሲጠሪቀቸው👍👍👍👍👍👍👍👍ከዝበሀለ በቀ ይበለች መጠለት🌻🌺🌻🌺🌻🌺🌼🌺🌺🌼🌼🌼🌼🌻🌻
@themehadehe8970
3 күн бұрын
በጣም ደስ ቡሎኛል ❤❤❤❤እፍፍ እንካን ታረቃቹ ❤❤ስወዳቹ ሮቢል ሓወይ እንኳዕ ደስ በለካ ሓወይ ❤❤❤ደሙሩኝ በተሰብ 🙏
@rahaftubtub3271
3 күн бұрын
የሰው ደስታ የሚያሰደሳችሁ ሁሉ ይህን ኮሜት የምታዩ አዲስ ነኝ ለተዩቱብ አበረታቱኝ ቤተሰብ እያደረጋችሁ
@TeybaMuhammad-wy6nf
3 күн бұрын
እኔም አዲሰ ነኝ አበረታቱኝ ቤተሰብ
@SenoSusu
3 күн бұрын
Adergehallwu🎉❤
@rahaftubtub3271
3 күн бұрын
@SenoSusu ክብር በይ ሲስ
@SamreaMama
3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yshetsfaya1323
2 күн бұрын
አበረታቱን አበረታቱን ትሉና ስናበረታታቹሁ ተመልሳቹሁ እኛንው ታቃጥሉናላቹሁ
@AylemMrey
3 күн бұрын
እኛቅመሞች ዘናየሚያረገነው የምፈልገው ሁለየጭቅጭቅ❤❤
@drr8432
3 күн бұрын
ሪች ጎበዝ እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ እህት ስለታረቃችሁ ደስ ብለኛል ፈጣሪ ይመስገን❤❤❤🎉 ሮቤል ማህ ሁላችሁም የሆነ ነገር ስፈጠር የማይሆን ቃላት አትነጋገሩ ሞጥፎ ቃላት ስትናገሩ ቆሞ ብላችሁ ነገሩን ለማብረድ ይከብዳችሃን ስለዝህ በምያልፍ ነገር የማይልፍ ቃል አትናገር ልባችሁ ላይ ጠባሳ ይፈጥራን በይነኝ በተረፈ ፈጣሪ ፍቅርችሁ እስከመጨረሻ ያድርግላችሁ እንወዳችሃለን❤❤❤🎉🎉🎉
@እግዚብሔርእሪኛየነዉ
3 күн бұрын
ማርያም ን ኣሁንስ ኣሳዘን ሮብየ ኡፍፍፍ ፍቅሪ😢😢👏👏👏❤❤
@f-io7sj
3 күн бұрын
ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም
@Tsaxe.z
2 күн бұрын
ሪቺየ ዋይ ዋይ አለን አላለችም😂😂😂❤
@yeshibeyene3530
3 күн бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን ፍቅር ያሸንፋል
@ጠባይግብርምስኩሉ
2 күн бұрын
ሪችዬ የድረባባ ሴት ነሺ እግዚአብሔር ሙሉ ጤናሺ ይስጥሺ ዮኑ የኔ መልካም የስው ደስታ የምያስደስተዋ❤❤
@አኢሻብንትእንድሪስ
3 күн бұрын
በጣም ነው ደሥ ያለኝ ታሁን በኋላ ምንም ቢፈመር ማንንም እደትሠሙ ጩጭ ብላችሁ ተወያዩ ለጠላት በር አትክፈቱ
@ሰዉነት
3 күн бұрын
ተመስገን ቸሩ መድሀኒያለም ትላት ማሂ አስለቅሳኝ ነበር ዛሬ ስለታረቃችሁ ደስ አለኝ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 ስትጣሉ ነገሩን ወዲያዉ ፍቱት ድርቅ አትበሉ አንዳችሁ ተሸነፉ ❤❤
@efremderessa
3 күн бұрын
ርችዬ እግዚአብሔር ይባርክሸ የእኔ ጎበዝ ጌታ ይጠብቅሸ።
@letinaabreha3205
3 күн бұрын
Ayy Robela meskin ejig betam sibeza yowah neh eko yene chiwa❤️❤️🥰🥰✊✊✌️
@bsrathadera3381
2 күн бұрын
አሁን በጣም ደስ ይላል ሁሉም ተስተካክሎ ማየት እደ አዋቂ ማሰብ ያስደንቃል እና ለርች በጣም ኣከበርካት እውነት እህት ናት ❤❤❤🎉🎉🎉🎉 ለሁላችሁም እካን ደስ አለን
@WensyAdrese
3 күн бұрын
ኡፍፍፍፍ ደስ ሲል ብምራም አኔም አውንትኛ ፍቅር ምቸም ሕኔ ምቸም አይልይዩም ኡደስ ሲል ብምራም አሄ ቀን ንበር ስጥበቅ ይንብረው ደስ ብልናል ደስ ይብልቹህ ❤️❤️❤️❤️❤️የኔ አንቅወች ❤️❤️❤️
@Aster-k9p
3 күн бұрын
እልለልልልልልልልልልል አርሴማን ተመሰገን❤❤❤❤❤❤❤ እሮቢ ወንድሜ እምብርሀን ልብህን አትቀይርው❤❤❤❤❤❤❤
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
2 күн бұрын
እሪችዬ ተባረኪ ማርያምን ይሄሁሉ ደስታ የተፈጠረዉ ባቼ ነዉ❤❤❤ሪችዬ ህመምሽንም ቅዱስ ገብርኤል ያሽርሽ❤❤❤እሮባዬ ማሂዬ እባካችሁ ካሁን በሆነ አትጣሉ ለጠላት ደስ አታሰኙ❤❤❤እደዚህ በፍቅር ፍክት ስትሉ ነዉየሚያምረዉ❤❤
@kahsumeresa9675
3 күн бұрын
ዮኒ ልክ ነው በሮቢቦታ ሲታይ ለነገሩ ሮቢ የ ይቅርታ ሰው ነው ከልቡ የሚያፈቅረር!!!!❤❤❤❤❤
@MKl-wn5ox
3 күн бұрын
ዋው እደት ደስ እዳለኝ ስለታረቃችሁ የኔ ሱሶች😢😢❤❤
@Adanech-yv3lc
5 сағат бұрын
Hayii diraama keessan dhugaa baayee nama ajja,ibdan miqaanya akka qabdan osoo beektanu akkas wal gotu hundaafu waqaayyoo waliiti isiin yaa deebisu kun hundii jalaala keessati wal ammanu dhabudha Richiye qashtii keenya atii fayya keetif bakka ladhu waqaayyoo sii yaa fayiisu 🙏❤
@frehiwotkifle2634
3 күн бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ ፍቅር ደግሞ አይጎዳምና ፍቅራችሁን አለምልሙት እያንዳንዷ ደቂቃ የአምላክ ስጦታ ናት
@nigustadesse8710
2 күн бұрын
Mahelit gene betam cheger alebeish............ endeit newu enat...belo mesadeb ena kenefer melalas betam newere newu beteame newere newu. KZbinrugen enedehe ayenetochen mekeuret alebehe. newere newe yehayemanot ena yebahel megaze/belewa/knife mehone newu.....
@sarayayi6928
2 күн бұрын
Recheye.tebarki.yrmiyastarqu.betsuwan.nachew.❤❤❤
@MimiSelam-e4b
3 күн бұрын
በጣም ደስይላል እንኳን ታረቃቹ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@TerezaWeldu
3 күн бұрын
Wwwwwwwww Reba nice to guys. Please understand echo ather. We love you. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ethiopiawitabraha330
3 күн бұрын
እንኳን ደስ ያላችሁ ማሂና ሮቤል ፍቅር ያሽንፋል❤
@tsigetadele1507
2 күн бұрын
Egziabher yeredachu feker balebet tseb ale gen asetewelu fetena negem ale eshi gen tsenu tseleyu eshi hulachum fetari yetebekachu
@ROZIJibo
3 күн бұрын
ልጅታዋ ግን ስታወራ እንደኔ ምወዳት የኔ የዋህ ሁላችሁም ዉድድድድድ ❤️❤️❤️❤️❤️💋💋💋
@SamreaMama
3 күн бұрын
በእግዚአብሔር አትጣሉ እኛ ተመልካቾቻችሁ እንጨነቃለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@masaretteti1085
2 күн бұрын
እልልልልልልል❤❤❤ እሰይይይይይ እግዚአብሔር ይመስገን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤👏👏👏👏
@fantayegezahegn3563
3 күн бұрын
ማሂ አትንጣጪ እረጋ በይ ዮኒ አውቆ ለማደናበር ብሎ ነው ያስታውቅበታል ተረጋጉ አይ ማሂ ግብግብ አደረገሽ አይዞን
@argetoall6484
3 күн бұрын
ሌላ ግዜ ተጣላን ብላችሁ እንዳትመጡ አደራ አራታችሁም በፍቅር ኑሩ ❤❤❤❤❤❤
@AberAber-c6e
2 күн бұрын
Seletarakachehu keberena mesegana LEGZIAHABHERE YEHUNE TEBAREKUHULACHEHU
@AmakelMohammed
3 күн бұрын
መታረቃችሁ ደስ ይላል እኔ ያሳቁኝ ሪችና ዩናስ ስትሳሳሙ እረ አለን አላሉም😅😅
@zewdineshabera4041
3 күн бұрын
Waw endezih yamribachihual rovina mahim yenebere fikrachun melisut endenebere melisut tesasibachihu nuru
@FoziaYesuf
3 күн бұрын
ምነው የናንተ ጭቅጭቅ አላልቃ እሳ ታረቁ እሽ 😢😢😢. ሰው ይጣላል ይታረቃል እና ተስማሙ 😢😢❤❤ ፍቅርችሁ ያስቀና ነበር 😢😢❤❤
@brookstsegaye7894
3 күн бұрын
ማሂ ትልቅ ሰው ለመሆን ሞክሪ እሮቤልን የመሰለ ሰው እድሜሽን ሙሉ ብትጎዥ እታገኝም ምክንያቱም እውነተኛ አፍቃሪ ነው ስትነጋገሩም እረጋ ለማለት ሞክሩ:: እሪች ጎበዝ በሳል ልጅ ነሽ ያችንም ትዳር ይባርክልሽ❤
@mesineguse1376
2 күн бұрын
በመጀመሪያ ሪችን እናመሰግናለን በመቀጠል በቃ ሁለተኛ አትጣሉ ደስ ብሎናል ሮቤል ከነጥፋቱም ቢሆን በመጨረሻ በጣም ነዉ ያሳዘነኝ❤🎉❤
@RahelKassahun-k3z
3 күн бұрын
ማሂዬ የኔውድ አይዞሽ
@AbushHayle-e7v
2 күн бұрын
ፍቅር ያሽኒፍል ኡኮን ዳስ አላሽ ማዬህ 😍🙏🏻
@SenaytAlemayehu-zm5ve
2 күн бұрын
ሮቤል የዋሁ ማሂዬ እንኳን አንድ ሆናችሁ ደስ ብሎኛል
@HiwotEseye
3 күн бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ ደሰ ሲል እግዚአብሔር ይመሰገን እኳንም ታረቃችሁ እሪች እግዚአብሔር ያክብርሸ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@YamamY-jw6kj
3 күн бұрын
ልጁ ታማኝ ነዉ ብዙ ነገርም ለፍቶል እኮን ታረቃችሁ
@HayatHayat-rz1qx
3 күн бұрын
እሪቺዬ የኔ ቆጆ ተሳካልሽ ውዴ ❤❤❤❤እርችዬ አላህ ሙሉ ጤናሽ ይስጥሽ የምትዋደዱት አላህ አፕለያቹ❤❤❤❤❤
@ማሬ
3 күн бұрын
አላህ ዴስታችሁን ሙሉ ያርገው የኔ ማሮች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@merondames4280
3 күн бұрын
ዋውውው በጣም ነው ደስስስ ብሎኛል ማርያም ን ❤❤❤❤❤❤♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@elizabethabebe-vs6hy
2 күн бұрын
እሮቢ ምርጥ ሰው ነህ ማሂን መረጋጋት አስተምራት
@HabebhHabebh-gh4gd
3 күн бұрын
እኳን ደስአላችሁ እሪችየ ይኔጀግናሁሌም ሳቁሉን ደሞ አትጣሉ😂😂😂😂❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Fatma-ib8pi
3 күн бұрын
ወላሂ በጣም ደስ ብሎኛል አንድ ስለሆናቺው🎉🎉🎉🎉
@AawyaAadr-vs8ev
2 күн бұрын
እሪችበጣምአሥተዋይልጅናት፡❤❤❤❤❤ማሂካሁንባሀላ❤❤ሥርአትያዚ❤❤❤የሆነነገር❤❤ኩሽባለቁጥር❤❤❤❤ሠበብአተፍጠሪ❤❤❤ሁለታችምጋ፡እልህአለ❤❤❤❤አድሠው❤❤ካልተሸነፈ❤❤❤አብሮመዝለቅየለም
@Trhasvebremedhn-ue6pd
3 күн бұрын
Robi halal Lewah deg sew neh mahiy tekebakbesh yaziw kal hone ene metche ywesdewalehu Robiye ❤❤❤❤❤
@TsehayBerhane-n2g
3 күн бұрын
ማህሌት ምንድነው ችግርሽ ሮቤል የመስለ ባል አታገኝም ያሁሉ ግፍ ስትስሪው እማይቀየር ዩናስ ታማ የምያስቃያት ራሄል በፍቅር ስትምትለት ልብ ግዤ ትክክለኛ ፍቅር ያለው በሮቤል ነው አትሞኚ ዩናስ ፍቅር የለውም እሷ ናት ልትሞትለ የደረስች
@fahedali632
3 күн бұрын
እሱምቶሎይበሳጫል ትግስትየለውም
@zebibtesfaye9639
3 күн бұрын
ርችዬ በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ በጣም እንወድሻለን ❤️❤️❤️❤️
@meccam2106
3 күн бұрын
ዛሬ አምሮብችሆል እደዚህነዉ የሴት ልጂ ፀጉር ወደሆላ ሲባልነዉ ጎበዞች
@Berry-g4y
3 күн бұрын
ወይኔ አንች ልጅ ደስትይኛለሽ ማርያምን ቅልስልስስስስስስስስስስስስ ስት ደስስስ ትይኛለሽ ❤❤
@YalemworkAyelegn
3 күн бұрын
እውነት ደስ ይላል አንድ መሆናቹህ ጥሩ ነው ከዚህ በኋላ ምንም ቢፈጠር ጸብ ሚባል እንዳታስቡት ይደብራል ❤❤❤❤
@NesanetTafere-qr2rq
3 күн бұрын
ከሜንት መፃፍ ትቸዉ ነበር ዛሬ ግን በመታርቃቸዉ ደስ ብሎኛል እዉነት ❤❤ሁላቹሁም እንወዳቺሁ አለን
@Muluwork-h4b
3 күн бұрын
ሪችዬ የኔ ወለላ ፈጣሪ ደስታሽን ያብዛዉ ሮቤል አንተም ለዉሳነ አትቸኩል እባክህን ረጋ በል ብሌን ከልቧ ነዉ የምትወድህ
@jimmasisaysisay9665
3 күн бұрын
Wawe congra egzabhri yimesgni enkwani beslami tegenahahu ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂😂😂
@ሠላምለሀገሬ-ጰ9ነ
2 күн бұрын
ጎሽ እርችየ❤❤❤ዋሽታችሁ አስታርቁ ይላል መፃፉ
@MelatAskal
3 күн бұрын
ርቹ ጎበዝ ልጅ ነሽ ቀጢበት የኔ መልካም❤❤❤❤❤
@letinaabreha3205
3 күн бұрын
Ooh😢😢 Robela handsome welcome back 🌹💐🥰🥰🥰❤️❤️✊✊✌️demo Mahlit stawera Yejorachin meten/kebro eskemikeded targenalech gud🙈esti kes beleşe aweri ende azemarit 😡Richiye konjo gen hule rga bela new yemetaweraw atelezekezim ? Maletey kelkel kelkel ateyem, Mahlit gen jorachin kededechiw eko🙈
@helenhel5852
3 күн бұрын
Endih naw yamiyamrbachu❤❤❤❤❤das yila kazh biwala endatxalu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AbaineshAtlaw-zu3nn
Күн бұрын
አሁንስ መጣላት ፍሽንአረጉት የዘንድሮ ጉድነውሁሉም በሚዲያእየወጡ ተጣላን ማለት የሠለቸው ማነውፍቅር በልብ እንድ በሚድያአይደለምልክአለው
@HossamAhmed-nw4vc
3 күн бұрын
የማሂ አወራሯ ያሳቀው ማነው እንደኔ😮😅😅😅😅😅😅😅
@Channel-qe9mn
3 күн бұрын
ኣሳዛነችኝ😂😢
@Alame-e5w
3 күн бұрын
ወየው 😂😂😂
@NgstiNgsti-j7o
3 күн бұрын
ተመስገን አምላኬ ለሴጣን ኣትስጡ ስልጣን 😢😂❤
@sarah-xe3ck
3 күн бұрын
ወይኔ ሪችዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ
@WyeniAmogn
3 күн бұрын
Wow betam des yilal yene wudoch❤❤❤❤❤❤❤ yimesgan❤🎉🎉❤
@suadmohammed9816
3 күн бұрын
ማሻአላህ ተባረካላህ ሮቢ እና መሂ ታረቁ ደስ ይላል
21:20
ሪች ከሰፈርዋ አባረረችኝ
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 22 М.
19:27
በመጨረሻም የሪች የህክምና ውጤት ተነገረን… የሰማነውን ማመን አቃተን
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 50 М.
00:28
Why no RONALDO?! 🤔⚽️
Celine Dept
Рет қаралды 95 МЛН
00:44
Кто круче, как думаешь?
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 6 МЛН
00:25
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
Cool Items Official
Рет қаралды 25 МЛН
00:33
Smart Sigma Kid #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 27 МЛН
19:40
አነጋጋሪው የኪያ ዕውነት!ልጆቹ ተቀይረውባት ይሆን!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 67 М.
20:21
ኪያ ሲጋራ ስታጨስ አገኘዋት 😭|Kumneger ቁም ነገር
KIYU AND ANU _chocolate couple
Рет қаралды 14 М.
11:05
ታኩር ህዝቡን በሳቅ ጨረሰው 😂 #takur
ZAGOL XI
Рет қаралды 82 М.
40:20
በስተመጨረሻም አሜሪካዊቷ ሚሊየነር ሰራተኛ እውነታውን ተናገረች ። ያልተጠበቀ መጨረሻ
Gemena show / ገመና ሾው
Рет қаралды 34 М.
23:30
ሪች እያለቀሰች ለሮቤል ያየችውን ነገረችው ዮናስ ከሴት ጋር ከአልጋ ቤት ሲወጣ ተገኘ
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 31 М.
31:16
ሚስጥሩ ሁሉ ይፋ ወጣ።ስለ ፆታዬ እናቴ የደበቀችው ሚስጥር አለ እናትና ልጅ ተፈጠጡ!!
Tirta Media ትርታ ሚዲያ
Рет қаралды 49 М.
23:06
yo and Ami የስራችሁን ይስጣቹ 😂😱 @yoeemy
Debol’s Entertainment
Рет қаралды 21 М.
20:00
እንግዳ ፊት አዋረደቺኝ 😳 #yoeemy #habesha #yoeemy @kirasuratwins3474
YOE & EMY
Рет қаралды 38 М.
31:58
🛎️ያላንተ መኖር አልችልም😭
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 122 М.
27:18
ከረጅም ጊዜ በኀላ እናቴን አገኘዋት.አልቅሳ አስለቀሰችኝ😭😢
Ruta Grace ሩታ ግሬስ
Рет қаралды 169 М.
00:28
Why no RONALDO?! 🤔⚽️
Celine Dept
Рет қаралды 95 МЛН