የብልጽግና የዝርፊያ አዋጅ መጽደቅ / "10 ዓመት ወደኋላ ሄዶ ይወርሳል"

  Рет қаралды 32,657

Ethio News - ኢትዮ ኒውስ

Ethio News - ኢትዮ ኒውስ

Күн бұрын

Пікірлер: 39
@abelbegashaw2906
@abelbegashaw2906 6 күн бұрын
ብራቮ ኢትዮ ኒውሶች በጣም ጥሩ ነው ትንታኒይችሁን እጅግ ድንቅ ነው በርቱልን ድል ለሚዋደቀው 💚ልጀግናው 💛የአማራ ❤️ፋኖ 💪
@mekonenasfaw4805
@mekonenasfaw4805 6 күн бұрын
አሰር አመት ወደኃላ የሚለው ግለፀ ነው የህው የመከረኛ የአማራን ሀብት ለመውረሰ ነው አማራው ወጥሮ ታግሎ አብይ አህመደን ከማሰወግድ ውጭ አማራጭ የለውም
@lemlemhailu17
@lemlemhailu17 5 күн бұрын
አሁን መጣ ያማራ ሚዲያ ከሁሉ ጋር መስራት የሚችል በርቱ ይሔ ነው የሚያዋጣው
@አማራነኝአወፋኖነኝ
@አማራነኝአወፋኖነኝ 6 күн бұрын
ወንድሞቼ ጀግኖቼ በርቱ ❤❤❤❤ ድል ለአማራ ፋኖ ❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AnsworManora
@AnsworManora 6 күн бұрын
My heros.You are the best.
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 6 күн бұрын
የአማኝና እምነት አገር ናት የምትባለዉ ኢትዮጵያ እንዴት አለም የሚፀየፈዉን የሌቦች ማፍያ ስርዓት ተቀብሎ ይኖራል ??
@karozimathestar929
@karozimathestar929 6 күн бұрын
እነዚህ (ብልፅግናዎች) በሁለት እግር ሚሄዱ ሰዉ መሳይ እንስሶች።
@Bubu-z4v
@Bubu-z4v 6 күн бұрын
ጭራሽ ወደ ሁዋላ 10 አመት ወደፊት 10 አመት ቀረ ማሰብ ወይ ብልግና (ጽ) ነገሩ ወያኔ የዘረፈችው ጉድ ፈላባታ 😢😮😮😢
@gemirum2608
@gemirum2608 6 күн бұрын
አሚኮ ለአንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ ልክ እንደ ብአዴን ከአምሀራ ሕዝብ ልብ ተፍቆ ተጥሏል። አሚኮ = ብአዴን ካድሬ!!!
@DerejeDemissie-w1m
@DerejeDemissie-w1m 6 күн бұрын
👍👍
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 6 күн бұрын
የሰብዓዊ ራ ፖለቲካ ሐገር ያፈርሳል እንጅ ሐገር አይገነባም!!!
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 6 күн бұрын
ማፍያ የሌቦች ስርዓት አልበኞች ስርዓትን በቅጡ አገሬዉ ማወቅ አለበት። አገሪቱ መንግስት የላትም በሌቦች ነዉ እየተዘረፈች እየፈረሰች ያለችዉ ዉነቱን መዋጥ ግድ ነዉ። ፋኖነት አንድነት አቸናፊነት ነዉ።
@lemlemhailu17
@lemlemhailu17 5 күн бұрын
የሚቃወመውን ዲያስፖራ ለማስፈራራት ነው ብልጵግና ጌታ ቶሎ ንቀልልን ይሔን ግሩፕ
@samuelgebeyehu3252
@samuelgebeyehu3252 6 күн бұрын
ለጫካ ፕሮጀክት፣ ለኮሪደር ልማት እየተባለ ጨረታ ሳይወጣ እየተበጀተ የሚባክነውን ገንዘብ ምንጭ ለፓርላማ ተብየው አልገልጽም የሚል ጉልበተኛ የህዝቡን የሐብት ምንጭ መጠየቅ የሚችልበት የህግም የሞራልም መሰረት የለውም።።።
@hagostafere3369
@hagostafere3369 6 күн бұрын
ሕጉ በኣዋጁ መልክ እያፀደቁት ያሉ እኮ ኣማራ ወክለን የገባን ነን የሚሉ ተወካዮች ናቸው ምነው ኣማራ ለመጉዳት ይባላል እውነተኛ ከሆኑ ከፓርላማ ይውጡ ይቃወሙ
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 6 күн бұрын
ፓርላማ ውስጥ የተሰበሰቡት አምሐሮች በተለይም የብልፅግና አባል የሆኑት ለሆዳቸው ያጎበደዱ ልቅምቃሚወች በፊትም የወያኔ ዛሬም የኦሕደድ መጫወቻወች ናቸው
@solomonfeleke9470
@solomonfeleke9470 6 күн бұрын
🤟🤟🤟🤟🤟🤟🤟🤟
@solomonfeleke9470
@solomonfeleke9470 6 күн бұрын
የኮምኒኬሽን ቀባጣሪ የአብይ ሚሊሻ ነቀለ ትሉ ከአማኑኤል ያመለጠ የአእምሮበሽተኛነው
@yosephabrahamwerikineh6121
@yosephabrahamwerikineh6121 6 күн бұрын
ብልፅግና አግቶ ህዝብን ከመዝረፍ ከማራኮት ወደ አዋጅ አውጆ ህግ አፀድቆ አስር አመት ወደሗላ ሄዶ መዝረፍ ተሸጋግሯል:: ይዘገንናል: ጠንክሮ ከመታገል ከማታገል ውጭ ምርጫ የለም:: ህዝብ ወደ ፋኖ ወደትግሉ በፍጥነት መቀላቀል አለበት:: ገና የባሰም እያቀዱ ሊሆን ይችላል::
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 6 күн бұрын
አዋቂ ታዋቂ ነኝ የሚል ሁላ በአብይ አራጅ ቀማኛ መንጋዋች እየተበሉ አሁንም እየበላቸዉ ያለውን አብይ ያጨበጭቡለታል።
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 6 күн бұрын
ፓርላማ ውስጥ ያሉት አማሮች በመጀመሪያም የብልፅግና አባል የሆኑት በሆዳቸው የወደቁ ልቅምቃሚወች የአምሐራን ሕዝብ የማይወክሉ በፊትም የወያኔ ገረዶች የነበሩ ዛሬም የባለጊዜ ጉዳይ አስፈፃሚወች ናቸው
@phronema2719
@phronema2719 5 күн бұрын
Bahir dar benzene 550 birr new belay
@muugetaooo6778
@muugetaooo6778 6 күн бұрын
How did you find life in Uganda? Enjoy' Matoke ' and beautifully...
@asefabelay8474
@asefabelay8474 6 күн бұрын
ቀጥሎ ወርቁ አይተነው ይከሰሳ ብየ እገምታለሁ፡፡
@omo-o1b
@omo-o1b 6 күн бұрын
አዳዲስ ባለሀብቶች እንፈጥራለን ተብሎአል አልሰማክም እንዴ?
@woldemariambekele4085
@woldemariambekele4085 6 күн бұрын
ፓርላማ ውስጥ ያሉት ተመራጮች ምን እየሰሩ ነው።
@aanshow
@aanshow 6 күн бұрын
It is actually intended to take Amhara's wealth and to intimidate political descent.
@dawitdesdes5963
@dawitdesdes5963 6 күн бұрын
Abyi is ye shermuta lij.
@kakutes4966
@kakutes4966 6 күн бұрын
yebenzinu shiyat ethiopian agezam sizefen yet neberashu , zefenu sidegem ayenew
@emenetmengesha2054
@emenetmengesha2054 6 күн бұрын
ድምጸ
@AbelHicklin
@AbelHicklin 6 күн бұрын
About displacement of the Ethiopians in America should not be your primary topic. They will have help. You have by millions living without food and shelter in Ethiopia and killed by drone and Oneg Abiy while they are in open air.
@ALemGebru-q2g
@ALemGebru-q2g 6 күн бұрын
የኔ ጥያቄ የዘረፈው ማነው ነው? አማራ ሲተርት ፈስ ያለወው ዝላ አይችልም የሚል ተረት አለው ከዘራፊዎች ጥቅምና ርዳታ የሚያገኝ ሁላ ተጠቂ መስሎ ለመቅረብና ብሎም ህብረተሰቡን ለማወናበድ ይሞክራል ይመስለኛል እናንተም እያደረጋችሁ ያላቹት በዚህም ቢታይ በዛ የሌቦችና የሰራቅያን ከለላ ትመስላላችሁ ስለሆነም ትንታንያችሁ የሌበቦችና የዘራፊዎቹ መከታ ባሆን ይመረጥ ነበረ።
@demisewbachore8386
@demisewbachore8386 6 күн бұрын
ኧረ ዲኮደር ሳይሆን ኮደር በል
@Global-scholar
@Global-scholar 6 күн бұрын
Thanks so much for your dedicated services to your communities. I would like to know your Facebook or other accounts so I can write private messages.
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН