ፋኖ ስለ ድርድር አቋሙ ምንድነው? / "ደብረ ብርሃን ሆኜ ነው የማናግርህ" / ዶ/ር አብደላ እንድሪስ / የአማራ ፋኖ በሸዋ - ቃል አቀባይ

  Рет қаралды 53,604

Ethio News - ኢትዮ ኒውስ

Ethio News - ኢትዮ ኒውስ

Күн бұрын

Пікірлер: 187
@metasebiatsige3636
@metasebiatsige3636 18 сағат бұрын
🙏🙏🙏 ፋኖ ዶር አብደላ እድሪስ ። ✌️✌️✌️ለአማራ ፋኖ
@IsmAbe1698
@IsmAbe1698 18 сағат бұрын
ፋኖ ዶ/ር አብደላ ጀግናችን በርታ 💪
@gonderew2112
@gonderew2112 19 сағат бұрын
ጀግናችን ፍኖ አብደላ እንድሪስ እናመሰግናለን በርቱልን
@Asrathabtemariem
@Asrathabtemariem 17 сағат бұрын
ዶክተር ፋኖ አብደላ እንኳንም ተወለድክ በትክክል ገልጿል አመሰግናለሁ ድል ለአማራው ፋኖ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@adamuabiy1938
@adamuabiy1938 19 сағат бұрын
ዶ/ር አብደላ ጀግናችን እናመሰግናለን። ከመንግስት ባህሪ አንፃር ድርድር እንደማይጠቅም ድርድር ለህውሀት ወይም ለሸኔም ጥያቄ አልመለሰም።
@ahmdali7580
@ahmdali7580 19 сағат бұрын
ዶ/ር አብደላ እድሪስ ከልብ እናመሰግናለን የፋኖ አቋም የሄ ነው መሆን ያለበት ኑሩልን የኞ ጀግኖች ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤
@lishanmulugeta4589
@lishanmulugeta4589 8 сағат бұрын
በላይ፣ ይህን የመሰለ ጀግናና ምሑር ፋኖ አቅርበህ እውነተኛ እንድናውቅ ስላደረግከን በጣም እናመሰግናለን።
@MomGemal
@MomGemal 20 сағат бұрын
ጀግና ያሰገድ ልጆቺ ድል ለፋኖ።❤❤
@جمالج-و9د
@جمالج-و9د 20 сағат бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ❤❤❤❤❤🎉🎉
@gtaddesse8748
@gtaddesse8748 18 сағат бұрын
መከባበርን የሚያንፀባርቀው ውይይታችሁ ደስ ይላል። በርቱ ወንድሞቼ። እግዚአብሔር መሪያችሁ ይሁን። እውነትና ጽናት መልሕቃችሁ ሆኖ በአእምሮ ብስለታችሁ ላቁበት። እውነት ታሸንፋለች። ተባረኩ።
@chilotutefera6213
@chilotutefera6213 17 сағат бұрын
ድል ለአማራ ፍኖ!!!!!!!
@bekelemulugeta-n3u
@bekelemulugeta-n3u 17 сағат бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪💪💪
@habtamudesale
@habtamudesale 20 сағат бұрын
ዶክተር ፋኖ አብደላ በጣም በሳል አገላለፅ ነው ድል ለአማራ ፋኖ
@gannath1777
@gannath1777 19 сағат бұрын
በሳል ንግግር❤❤❤❤❤❤❤❤
@nagebelay3892
@nagebelay3892 19 сағат бұрын
በላይ በጣም ነው ያመሰገንሁህ በዚህ ሰዓት መሰማት ያለበትን ስላቀረብህልን
@SuperFine-n5w
@SuperFine-n5w 20 сағат бұрын
ግሩም ትንታኔ በርታ
@saledebas2848
@saledebas2848 19 сағат бұрын
በላይ በርታልኝ ወንድሜ እናመሰግናለን ይህ ነው የሰው ልክ ጀግና የሀገሪ ልጅ በርታልኝ
@esayaslove5758
@esayaslove5758 18 сағат бұрын
ጎጠኛ የሀገሬ ልጅ አይባልም። መቼ ይሆን ከጎጠጠኝነት እምትጸዱት? በላይ ቢሳሳትም የሀገር ልጅ ስለሆነ በቃ ጥፋቱን ሸፋፍኖና ደብቆ ወደ ፊት ግፋ ቀጥል ነው እምትሉ።
@getutilahun
@getutilahun 13 сағат бұрын
@@esayaslove5758 ሁሉም ኢትዮጵያዊ ወንድማማች ነው ለማለት ይመስለኛል ወንድሜ።
@bekelemulugeta-n3u
@bekelemulugeta-n3u 17 сағат бұрын
ዶክተር አብደላ እንድሪስ ❤🙏💪
@Mesirat
@Mesirat 16 сағат бұрын
ድል ለፋኖ❤❤
@MestugirmaZeleke
@MestugirmaZeleke 19 сағат бұрын
የሚሰሩትን እነሱ ጠንቅቀው ያውቃሉ ሚዳያ ላይ ሆናችሁ ወሬ የምታራግቡ ዝም ለማለት ሞክሩ ፋኖ ያሸንፋል 💪 ፋኖ ይችላል ያሸንፋል 💪💪💪💪💪
@KidusHabtu-h3n
@KidusHabtu-h3n 19 сағат бұрын
ደኩተር እድሪስ መድሀኒለም ይጠብቅህ ያማራ የቁርጥቀን ልጅ
@ayalbasazen6893
@ayalbasazen6893 16 сағат бұрын
ድል ለእውነተኛ ታጋይ ፋኖዎቻችን አዲስ ትውልድ አዲስ አስተሳሰብ አዲስ ተስፋ
@Allamehara
@Allamehara 12 сағат бұрын
ጀግናው፡ቃልአቀባይ፡ዶ፡ር፡አብደላእንድሪስጀግናው፡አንድነቱላይአጠንክሩልኝድልለፋኖጦርሠራዊይት፡ጠላትአብይአህመድይውደም።
@kindyetilahun5869
@kindyetilahun5869 Сағат бұрын
ፋኖ አብደላ እንድሪስ (ዶ/ር) ተብሎ ነው መፃፍ ያለበት❤
@EgigeTube
@EgigeTube 18 сағат бұрын
ይሄን እስክንድር የሚባል ሰው በምን እንገላገል
@Asrathabtemariem
@Asrathabtemariem 17 сағат бұрын
እስክንድ ነጋ ከአማራ ምድር መወገድ አለበት
@gtaddesse8748
@gtaddesse8748 17 сағат бұрын
ቅንነት መልካም ነው። ምሳሌ 10: 29 - 30 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁹ የእግዚአብሔር መንገድ ያለ ነውር ለሚሄድ አምባ ነው፥ ጥፋት ግን ክፋትን ለሚያደርጉ። ³⁰ ጻድቃን ለዘላለም አይናወጡም፤ ኀጥኣን ግን በምድር ላይ አይቀመጡም።
@StopAmharaGenocidersTplfOnge
@StopAmharaGenocidersTplfOnge 16 сағат бұрын
Why? To pull FANOES winning backward?
@Horizons12345
@Horizons12345 15 сағат бұрын
​@@Asrathabtemariemአይ አንቴ😅 ሙዱኖ ኢሹ ማሙሽዬ? ኢሄ እሲኪንዲር አቻገረ አደላ?
@Asrathabtemariem
@Asrathabtemariem 15 сағат бұрын
@Horizons12345 ጋላው ምንድነው የምታወራው ጅል
@asmara3973
@asmara3973 16 сағат бұрын
እውነትየፋኖ መሪ ደኩተር አብደላ በደብ አውቀውታል የአብይን ተኩልአውቀውታል ❤❤❤❤❤❤እግዝአብሄር ይጠብቅህ ለደኩተር አብደለ ከፍተኛ ታማኘ ጠባቂ ያሥፍልገዋልእደነዚ አይነት የፍኖ መሪውች ጠሩነት ውሥጥም መግባት የለባቸውም።
@SuperFine-n5w
@SuperFine-n5w 20 сағат бұрын
ዶክተር ለድርድር የሚያላዝነው አገዛዙ ሲመታና ሲረታ ነው በሌላም መልኩ ትንፋሽ ለመሳብ ነው
@yossephdc7270
@yossephdc7270 19 сағат бұрын
ተክክል ወንድም አለም
@HayinanotTadese
@HayinanotTadese 18 сағат бұрын
ጀግናው በላይ ከዘንዶው አብይ አፍ ተርፈህ እንዲህ ከጀግኖች ወንድሞችህ ጋር ለመታገል ስላበቃህ ደስ ይበልህ።
@amarenigussie5954
@amarenigussie5954 16 сағат бұрын
Fano Dr. Abdela our hero! Thank you!!!!
@Rahel-l4r
@Rahel-l4r 10 минут бұрын
እንደ ዶ/ር አብደላ ያለ ጀግና ፋኖ ይብዛል።
@BikaleMekuria
@BikaleMekuria 17 сағат бұрын
very good explanation
@HayinanotTadese
@HayinanotTadese 18 сағат бұрын
ጀግናው ደ/ር ፋኖ አብደላ በእውነት አንጀቴ አራስኸው። ሄሮድስ አብይ ለፍርድ እንጂ ለድርድር አይመጥንማ በዚህ አቋማችሁ ጽኑ ድላችን ቅርብ ነው።
@Samsonite-y2s
@Samsonite-y2s 18 сағат бұрын
Yenejgna
@AbushSeyfe
@AbushSeyfe 17 сағат бұрын
ድል ለፋኖ
@sisaygetachew22bayu
@sisaygetachew22bayu 18 сағат бұрын
ዶ/ር አብደላ ያደረገው ቃለ መጠይቅ እና መልስ ትክክል ነው። በመርህ ደረጃ ድርድር መጥፎ ባይሆንም አብይ አህመድ እውነተኛ ድርድር እንደማይፈልግ ለምንም ግልፅ ነው። አብይ የአማራን ትግል እንደሚፈራው ግልፅ ነው ምክንያቱም አማራ የሚያነሳቸውን ጥያቄዎች መመለስ እንደማይችል የሚታወቅ ነው። ነገር ግን ሰላም ፈላጊና ድርድር ፈላጊ መስሎ የአለም አቀፉን ድጋፍ ለማድረግ በወሬ ደረጃ በመናገር ማደናገር እና ፋኖ ሰላም የማይፈልግ መደራደር የማይፈልግ ሀይል አድርጎ ለማሳየት የሚጓዝበት እርቀት ቀላል አይደለም ይህን በአግባቡ መረዳት ያስፈለጋል እውነታውን ማሳወቅ ይገባል።
@TeshomeGetahun-g5h
@TeshomeGetahun-g5h 19 сағат бұрын
Exactly 💯 Docter.
@HfEgh
@HfEgh 19 сағат бұрын
ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ
@nathanselomon
@nathanselomon 19 сағат бұрын
ከረፈፍ
@OmanNizwa-b4z
@OmanNizwa-b4z 16 сағат бұрын
ምን አናደደህ ሰዉየ😅😅😅😅😅😅​@@nathanselomon
@TinsayeshNafekeje-f8q
@TinsayeshNafekeje-f8q 18 сағат бұрын
እሰክንድር ትክክለኛ ሰራ እየሰሩ ነዉ። ድርድር አይደለም አይደራደርም።
@YeneworkEndeshaw
@YeneworkEndeshaw 18 сағат бұрын
የአማራ ፋኖ በሸዋ አመራሮች ብስለት ትህትና ፈር ቀዳጅ ለሆኑ መሪወች የሚሰጡትን ክብር ስመለከት የአማራነት ግንባር ቀደም ምልክቶች በመሆናቸው ከልብ አመሰግናቸዋለሁ። ክበሩልን ጀግኖቻችን
@djjdjjekk
@djjdjjekk 17 сағат бұрын
Borabo Dr. Verygood. Ecpplanation
@EyerusMinale-x4q
@EyerusMinale-x4q 12 сағат бұрын
ዶክተር ትችላለህ ❤❤❤
@Allamehara
@Allamehara 12 сағат бұрын
ጋዜጠኛ፡በላይ፡ጀግናነህበርታልኝ፡ዶ፡ር፡እንግዳስላርክልኝድልለፋኖጦርሠራዊይት፡ሞትለአብይአህመድ።
@ልጅሰያሀበሻ
@ልጅሰያሀበሻ 19 сағат бұрын
ለምን ያለበትን ቦታ መናገር አስፈለገ
@melakebekele
@melakebekele 11 сағат бұрын
ባሁን ወቅት ስለ ድርድር የሚያነሳ የሕብ ጠላት ነዉ
@OmanNizwa-b4z
@OmanNizwa-b4z 16 сағат бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ
@AessnMuhemed
@AessnMuhemed 14 сағат бұрын
በትክክል ገልጦታል ዶ/ር አብደላ
@kassa4882
@kassa4882 17 сағат бұрын
Fano must come one command & unity 💪💪💪💪🔑🔑🔑🔑🔑🔑.
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 20 сағат бұрын
ዶክተር አብደላ ❤❤ ከነ መከታው ጋር በመዋሀድ የአማራን መከራ አናሰወግድ ❤❤❤
@ethiopiatikdem1970
@ethiopiatikdem1970 20 сағат бұрын
መከታው በዶላር ተሸጠብን
@leul5353
@leul5353 19 сағат бұрын
@@ethiopiatikdem1970 የሞኝ ዘፈን ሁሌ አበባየሁሽ 😆😆 ግንባሩን ለጥይት ጀርባዉን ለድሮን ሰጦ ስለዶላር የሚያስብ አለ?
@AbeniMoll
@AbeniMoll 19 сағат бұрын
​@leul5አይደል እና ምን ሁኖ ነው 353
@esayaslove5758
@esayaslove5758 18 сағат бұрын
@@leul5353 አዎ መከታው የብአዲን ቅጥረኛ ባንዳ ነው። ጺሙን O ተቆርጦ የወርቅ ቅብ ሰዓት አድርጎ እራሱን ጸድትድት ብሎ የሚኖር የብልጽግና አሽከር የዶላር ቀበኛ ነው። ገና በኮረኔሉና ደራሲው አርበኛ አሰግድ መኮንን ጉዳይ ይጠየቃል የጊዜ ጉዳይ ነው።
@ayniatle4834
@ayniatle4834 18 сағат бұрын
መከታው እስክንድር የሚባል የአማራን ትግል ጠላፊ ደብቆና ደግፎ የአማራን ትግል ከሚጎትት ወደወንድሞቹ ቢቀላቀል ይሻለዋል።
@mulukensendeku5721
@mulukensendeku5721 19 сағат бұрын
አማራ ተብለን እየሞትነ አንድ አማራ አንሆንም ብለን ምንሞተው ግራ ገባኝ?
@tasewbelew304
@tasewbelew304 15 сағат бұрын
በአማራ ደም ለስልጣን ሚደራደሩ ሰወች የአማራ ገዳዮች ናቸው። ድል ለአማራ ፋኖ !
@tommyman2024
@tommyman2024 13 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይረዳችሁ በሸዋ ውስጥ እስክንድር እስካለ ድረስ አንድ ለመሆን ያስቸግራል ።
@የራማ8617
@የራማ8617 19 сағат бұрын
ይህን ለማድረግ አንድ መሆን ነበረባችሁ ይሁንና መጀመሪያ እስቲ እናንተ እና እነ ዘመነ እና እነ ምሬ ለብቻችሁ አንድ ሁኑ
@assefajudah8559
@assefajudah8559 17 сағат бұрын
Yes, yes, unity the source of Strengths !!!
@Allamehara
@Allamehara 12 сағат бұрын
ድልለናተድልለኛይሁንፋኖያሼንፋል፡ጠላትይደመሠሣል፡አብይዝምይውደም።
@kokiyene2348
@kokiyene2348 11 сағат бұрын
Fano Dr abedella Endris is the iron man fano leader. He is able, matured, consistent,, pertinent ,substance ful with great integrity. Appreciated!!!
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 12 сағат бұрын
ድርድር የሚባል የለም አንድና አንድ የአማራ እጣ ማሸነፍ ነው አለቀ።
@SolomonTilahun-er2hu
@SolomonTilahun-er2hu 18 сағат бұрын
ምግብ ስጡኝ እርቦኛል . እሺ እንካ ብላ . እንዲያውም አልበላም . ነው የዶክተሩ መልስ ::
@FATUMAYIMER-t1c
@FATUMAYIMER-t1c 20 сағат бұрын
በርቱ በአቋማችሁ ጽኑ እስከደርና መከታው አፈር ደሜ ይብሉና በወገናችደም ተጫወቱ😢
@AberraChekol-qg4rc
@AberraChekol-qg4rc 2 сағат бұрын
አፈርድሜ አይብሉ፣ ባይሆን ፈጣሪ ልብ ይስጣቸው። ከስልጣን ጥቅምና እኔ ካልመራሁት ከሚል ደካማ እሳቤ በፊት የአማራ ህልውና ይቀድማል። ድል ለሃቀኛ የአማራ ፋኖዎች ይሁን።❤❤❤
@hailunegatu2885
@hailunegatu2885 18 сағат бұрын
የእስክንድር ጉዳይ እንዴት ነው የሸዋን ፋኖ አንድነት እየበጠበጠ ነው በዚህ ጉዳይ ላይ ምን ታስቧል እባካችሁ ግልጽ አድርጉልን
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 20 сағат бұрын
የፋኖ አንድነት ጠላት እነ እስክንድር እንዴት ከአለማቀፍ ድርጅቶች ጋር በአገራችን ተወያዩ ?? የአብይ እውቅና አለበት ማፈሪያዎች 😭😭😭
@astewlagumas
@astewlagumas 19 сағат бұрын
@@samuelbelay7251 አብይ አገዛዝ ሳይውቀው እንዴት ይህ ሌሆን የሚችለው ሕዝባዊ ድርጅቱ በአንድነቱ ተስፍ ስለቆረጡ ነው የሚደራደሩት የሚሪውን ቦታ ፈልገው ነበር አሁን ባለው አሰላለፍ ደግሞ እንደ ማይሳካ ገብቶችል አለቀ ምን ማሽሞንሞን አይስፈልግም
@etsegentyilma2116
@etsegentyilma2116 2 сағат бұрын
እውነት ነው ፣ብቻ የህዝቡን የተራዘመ ጥፋትና ስቃይ መፍትሔ ስጡ።በበኩሌ የመንግስት ሚድያ ከ97ዓ ም ወዲህ አይቼ አላውቅም ።
@eskinderhailemariam3078
@eskinderhailemariam3078 11 сағат бұрын
ደብረብርሃን ስንት የመንግሥት ታጣቂና ደጋፊ ቢኖር ነው ሙሉውን መያዝ ያልተቻለው? ዛት ጎዝ ቱ ኦል አማራ ክልል። ድል ለተጨቆኑ ሁሉ።
@alyasbitew1-g2m
@alyasbitew1-g2m 13 сағат бұрын
❤❤
@NuredinTshigu-bh7qt
@NuredinTshigu-bh7qt 20 сағат бұрын
የዘር ፖለቲካና የጎሳ ፖለቲካ በህግ ይታገድ።ይህ ከሆነ ጥሩ ከዚያ ውጭ ድርድር ድራማ ነው።
@assefajudah8559
@assefajudah8559 17 сағат бұрын
Yes, yes, no to it, yes.
@SoniC7-v2c
@SoniC7-v2c 16 сағат бұрын
❤❤❤❤
@tekaagonafir
@tekaagonafir 15 сағат бұрын
እውነት ነው ! ከዚህ ስርዓት ጋር መደራደር ማለት ራስ በራስ እንደማጥፋት ይቆጠራል! ስርዓቱ መወገድ ብቻ ነው ያለበት ምክንያቱም ስርዓቱ ለ7 ዓመታት ሁሉም ኢትዮጵያውያን ላይ ጀኖሳድ ፈፅሟል እየፈፀመ ይገኛል! አሁን ላይ አገዛዙ ቀፎው ነው ! ስለዚህ የስርዓት ለውጥ ለማድረግ በአራቱም አቅጣጫ አንድነት አንድነት ብቻ ነው የሚያስፈልገው።
@kassa4882
@kassa4882 17 сағат бұрын
Stop wrong blame Fano or someone.😡😡😡 , that is not a solution.
@Asch-e1n
@Asch-e1n 14 сағат бұрын
Belay manay
@MesfenMesfen-n4m
@MesfenMesfen-n4m 17 сағат бұрын
ያለቁትና እያለቁ ያሉት ወገኖቻችን ደም ይጮሃል በመሆኑም ወንድማችን ዶ/ር አብደላ እንደገለፀው ዘር አጥፊ ጋር ድርድር ወንጀለኛ መሆን ነው።
@Aschalew-lg6dp
@Aschalew-lg6dp 15 сағат бұрын
አይ አማራ መስማት ማየት የማይችል ጥርቅም እኮ ነው ነፃ አውጪ ነኝ የሚለው አለማቀፍ ድርጁት ማናገር ሌላ ከመንግሥት ጋር መደራደር ሌላ ከነዚህ ደናቁርት ነፃ ያውጣው።
@akliludesalegn9828
@akliludesalegn9828 18 сағат бұрын
እንደ ወንድምህ በለጠ ሚዛናዊ ለመሆን ሁሉንም አደረጃጀት ጋብዘህ ማየት እፈልጋለሁ
@leshasf7531
@leshasf7531 13 сағат бұрын
🎉
@demismuktar
@demismuktar 18 сағат бұрын
አብይ=666. ❤😂❤
@timharmon10
@timharmon10 10 сағат бұрын
አብዱቄ ግን ?
@ቦጋለመብራቱ
@ቦጋለመብራቱ 15 сағат бұрын
ጠላት መደምሰስ ?። የት ደርሷችኋል እየጠበቅናችው እኮ ነው አራት ክሎ ለመግባት ጥቂት ነው የቀረን ካላችሁ ቆዬ ማለቴ ነው።
@Sara-iq8ex
@Sara-iq8ex 17 сағат бұрын
💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@mequanentyohanes6602
@mequanentyohanes6602 6 сағат бұрын
አገዛዙ እየተነፈሰ ያለው በመከላከያ ስትንፋስ እንጅ በህዝብ የተተፋ ነው።ለዚህም ምስክሮች ሚዲያው ላይ ያለው ትኩረት በፋኖ አደሰጃጀት ላይ ውይይት እንጅ ስለ መንግስት የሚያነሳ አለመሆኑ የወደቀ መሆኑን ያሳያል።
@ayilelemma187
@ayilelemma187 16 сағат бұрын
ጥያቄዎቹም ሆኑ ማላሾቹ በጣም የበሰሉ፣ ወቅታዊ፣ መርህ የጠበቀ፣ ለማንም ያልወገነ እና ነባራዊ ሁኔታዎችንና ሴራዎችን ፍንትው አድርጎ ያመላከቱ ናቸው፡፡ ለሁለታችሁም የከበረ ምስጋና ጀባ ብለናል!!
@GerehiwotWeldeabzgi
@GerehiwotWeldeabzgi 15 сағат бұрын
ምን ያምታታል። ድርድር ግድ ነው። የጦርነት ወሬ ሰልችቶናል።
@Tjsjsjsj-iy2yz
@Tjsjsjsj-iy2yz 19 сағат бұрын
አብደላ እንድሪስ አላሉም😂😂😂
@ቦጋለመብራቱ
@ቦጋለመብራቱ 15 сағат бұрын
ትፒልፍ ግማሽ ዓሜት እኮ ነው የሚሰበሰበው 14 ቀን ምንም ማለት አይደለም ተበልጣችዋል።
@Uramazingcutie
@Uramazingcutie 15 сағат бұрын
ትክክል።።።ድርድር እያሉ የሚያጭበረብሩት የብልፅግና ተከፋይ እና የአማራን ህዝብ ደም መጣጫች ናቸው ስለዚህ እነዚህን የአማራ ህዝብ ስቃይና እና ሰቆቃን በግል ጥቅማቸው እና በግል ስብእናቸውን ግንባታ የለወጡ ያሉ አመራሮችን ህዝቡ እራሱ እርምጃ መውሰድ ይገባቸዋል።
@demismuktar
@demismuktar 18 сағат бұрын
እስክንድር ድርድር በሚል ጦርነቱን ማቀዝቀዝ የለበትም። አደራዳሪዎች የአብይ አዘናጊ መልክተኞች ሊሆኑ ይችላሉ። እስክንድር ይህ ከግምት በማስገባት ጦርነቱ አጠናክሮ መቀጠል አለበት። ድል ለፋኖ(ዘርማ)፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!! ❤😂❤
@StopAmharaGenocidersTplfOnge
@StopAmharaGenocidersTplfOnge 16 сағат бұрын
He's not for negotiating. Listen to him first...
@tasewbelew304
@tasewbelew304 15 сағат бұрын
ያልሆነ ድርድር እንደነ ብርሃኑ ነጋ ሰራዊቱን ትጥቁን እንዲፈታ እድርጎ ሜዳ ላይ ጥሎ እሱ ግን ሚፈልገውን ስልጣን ላይ ቁጭ አለ።
@tekaagonafir
@tekaagonafir 15 сағат бұрын
አዎ ጠቅለል ያለ መግለጫ እንዲሁም አሁን ላይ ያለመርህ የአማራን ህዝብን የሚጎዳ ከዚህ ፀረ ኢትዮጵያ ፀረ አማራ ስርዓት ጋር ለመደራደር የሚሞክር ካለ መረሸን አለበት ምክንያቱም የሱ ህይወት ከ60 ሚሊዮን አማራ አይበልጥም!!!
@mazzselassie9865
@mazzselassie9865 17 сағат бұрын
አብደላ እባክህን Practical ሁን አንተ የሌለህን ሌላው ካለው ያለምንም ቅድመ ሁኔታ join ማድረግ አለባችሁ። አንዱ የፋኖ wing ሁሉንም ማድረግ አይችልምና።
@mazzselassie9865
@mazzselassie9865 17 сағат бұрын
ዳግመኛ አንዱ ፋኖን ሌላውን ዝቅ የሚያደርግበት መድረክ ማንኛውም ሚዲያ ማቅረብም መዘገብም የለበትም። ሁሉም የፋኖ መሪዎች የፈረሙበት Petition በአስቸኩዋይ ይፈለጋል።
@haileyesus4108
@haileyesus4108 17 сағат бұрын
አይገርምም ልክ EBC 2 ሰዓት በፊት የለቀቀውን ስንት ሰው አየው ብዬ ቸክ ሳደርግ አረ ምንም .......ከዛ 6፡00 በፊት የተለቀቁትን አየሁ...... 3800+ እዚ ደግሞ በ2፡00 14,453 ምን ጉድ ነው ጎበዝ
@bogalekassaye5747
@bogalekassaye5747 17 сағат бұрын
ድርድርን በመርኸ ደረጃ መቀበል መልካም ነው። ግን ከአብይ አህመድና ውጭ እንዳራደራለን ማለት ይቻላል። ግን የሸዋ ፋኖ መነሻችን መድረሻችን ላይ ከአገዛዙ የሚለየበትን ንገሩን እስኪ?
@seidmuhammedmuhammedhassen1919
@seidmuhammedmuhammedhassen1919 19 сағат бұрын
የአገዛዙ ወዛደሮች በተለያየ መንገድ በተለይምከሌላው(ከኦሮሞ፣ከወላይታ።፣ከትግራይ ...ወዘተ )ከድተው እየገቡ ያሉትን በደንብ ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል፤ምክንያቱም አገዛዙ ከውስጥ (ከፋኖ ውስጥ)በመግባት የማፍረስ ተልዕኮ ይዘው እንደሚመጡ ተጨባጭ ማስረጃዎች ስላሉ ነው። ድል ለታላቁ የአማራ ህዝብ ፋኖ ብቻ!!!!💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TsedalemariamAsrat
@TsedalemariamAsrat 17 сағат бұрын
በአስማት ነው ዮቆምከው
@mobidickahlam
@mobidickahlam 11 сағат бұрын
Fetari yetebekachu Del fano Del letegefaw ❤❤❤❤
@kebenaNada
@kebenaNada 13 сағат бұрын
የ እንትናን ለቅሶ መልሶ መላልሶ። ለስንት ዐመት እና ከስንት ኣካል አና በማን ሀብት ለማሸነፍ ነዉ ያለምከዉ። ላም አለኝ በህልሜ። ህልምህን አላልመዉም።
@germaalem4213
@germaalem4213 13 сағат бұрын
DEREDER LE ABEY AHMED SERGENA MELASH NEWE LIKE TPLF TEHONALEH
@doit-i3oo
@doit-i3oo 20 сағат бұрын
መከላከያው ተዳክሞ ተስፋ ቆርጦ በቃን ወደካምፕ እንግባ በሚልበት በጭንቅ ጊዜው እስክንድር የአብይን ስልጣን ለማስቀጠል ድርድር ምናምን እያለ ነው ከአብይ ከምትደራደር ከህወሀት ብትነጋገር ይሻል ነበር
@nolawitmisikir9074
@nolawitmisikir9074 16 сағат бұрын
@@doit-i3oo እኝኝኝ
@StopAmharaGenocidersTplfOnge
@StopAmharaGenocidersTplfOnge 16 сағат бұрын
Listen to Eiskinder first. It's not true
@WOREKNEHSHEBIRU-wk2cd
@WOREKNEHSHEBIRU-wk2cd 16 сағат бұрын
እሺ
@tatekayalew1949
@tatekayalew1949 15 сағат бұрын
I wounder,if things go at what this guy said,However I apperciated about the disscusions because for the firest time exposing the gov't crime and Also showing thire democracy and fact is very crucial.better to disscuss with the international entitys continuesly.It is all poltics,if the international community atlist started to recognize the fano stragle.
@beleteabate5239
@beleteabate5239 16 сағат бұрын
በላይ፡መናየ፡የሕዝብ፡ድምፅ፡ስለሆንከውፈጣሪ፡የጠብቅልኝ።በቀጣይ፡ብዙዎች፡የምነግርህ።ሚስጥር፡አለ።አይዞህ፡።
@ChamaChama-t6g
@ChamaChama-t6g 17 сағат бұрын
በላይ ማናየም ብትሆን ያቀረብቅበት የጥያቄ ፎርማትህ ልክ አይደለም ለምን ካልክ በሁለቱም ሸዋ ዉስጥ ያሉትን መሪዎች በጋራ አቅርበህ ለምን ቃለ መጠየቅ አታደርግላቸዉም ህዝቡም እዉነቱን እንዲያዉቅ፡፡ያሳዝናል ሴራ በዛ ያሳፍራል በሚገርም ሁኔታ ሕዝቡ ባኗል ለስልጣን መሮጥ የትም አያደርስም እንዲሁም ጎጠኝነት መጀመሪያ ነፃ መዉጣት እና ነፃ ማዉጣት ይቀድማል፡፡
@hlinaminyilal7540
@hlinaminyilal7540 14 сағат бұрын
ባዶ ቅናትና እንቶ ፈንቶ! ሰርቶ ማሳየት ሲያቅታቸው ሌላውን እየተከተሉ ይጮሀሉ😅
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
ሰበር ዜና ሰኞ ጥር 9 //2017ዓ,ሞ ም
KABEERA YouTube
Рет қаралды 89
Когда Трамп договорится с Путиным?
29:35
BBC News - Русская служба
Рет қаралды 120 М.
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН