ልዩ መረጃዎች! | ቋሪት.! ደጋዳሞት.! ደምቢያ.! ላሊበላ.! ሉማሜ.! ሸዋ! | አሁናዊ የኢትዮ ኒውስ ልዩ መረጃዎች!

  Рет қаралды 21,697

Ethio News - ኢትዮ ኒውስ

11 ай бұрын

Ethio News - ኢትዮ ኒውስ
Join this channel to get access to perks:
kzbin.info/door/elbYFUaQW3eb9sg3004ZGwjoin

Пікірлер: 117
@ኢባንጋዲYouTube
@ኢባንጋዲYouTube 11 ай бұрын
ድል ለአማራ ድል ለፋኖ
@ForeverMulatu
@ForeverMulatu 11 ай бұрын
አይዞን
@ካሴአድማሱ
@ካሴአድማሱ 11 ай бұрын
በረቱ በላይና በለጠ
@ayalnehtarikbeyene1030
@ayalnehtarikbeyene1030 11 ай бұрын
እናንተን ካላዳመጥሁ የሆነ ውድ ነገር እንደጠፋብኝ ሁሉ ቅር ቅር ይለኛል።
@temeamsalu40
@temeamsalu40 11 ай бұрын
Yemir eniem qir yilegnal
@gebriyeakele3610
@gebriyeakele3610 11 ай бұрын
በርቱ
@tamrukassie8240
@tamrukassie8240 11 ай бұрын
ለፋኖዎቻችን እግዚአብሔር ይርዳቸው
@tirgalemabera3901
@tirgalemabera3901 11 ай бұрын
እንኳንም ወንድሞቼ ሆናችሁ ❤ በተለይ በላይ ምእራብ አማራ እያልክ መጥራትህ በጣም ደስ ይለኛል ። ሌሎች አካባቢዎችንም በዚህ መልኩ ብትጠሩ የአማራን አንድነት ያመጣል🎉🎉
@HaregewoinGetnet-vo4se
@HaregewoinGetnet-vo4se 11 ай бұрын
ድል ለአምሐራ ህዝብ 🟢🟠🔴💪
@meseret742
@meseret742 11 ай бұрын
እንኮን ደህና መጣችሁ በላይና በለጠ በአካችው በዚህ ሰአት አትጥፎ💚💛❤ ድል ለተገፍው ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ💪💪💚💛❤🐅
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 11 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣቹሁ በላይና በለጠ ስላም ለአገራችን ስላም ለህዝባችን ብልጽግናን ከምድረ ገጽ ያጥፋልን
@adaneamare
@adaneamare 11 ай бұрын
እባካችሁ ለአማራ ህዝብ ስትሉ ቅዳሜና እሁድ ግቡ????
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 11 ай бұрын
ድል ለፋኖ
@MehariBezie-p9s
@MehariBezie-p9s 11 ай бұрын
በርቱ እናንተም መረጃዎችን ስትሰጡን በጣም ደስይለናል ስለዚህ መበርታት ነዉ ትግስት ይጠይቃል ፋኖ ያሸንፋል
@mimiworku4129
@mimiworku4129 11 ай бұрын
እናመሰግናለን ስለ መረጃዎቻችሁ በርቱ👏 ድል ለዐማራ ፋኖ💪🇲🇱
@mikiasberku9454
@mikiasberku9454 11 ай бұрын
ዘገባችሁ ጥሩነበር በታረዝሙት
@BizunehBisewur
@BizunehBisewur 11 ай бұрын
እሁድ መረጃ ባለማቅረባችሁ በጣም ከብዶኝ ነበረ የእሁድን ነገረ አስቡበት በተረፈ በረቱ አድናቂያችሁ ነኝ ትክክለኛ መረጃ ስለምታቀረቡ!!
@SalemMekonnen-o2t
@SalemMekonnen-o2t 11 ай бұрын
አቤቱ አምላካችን ሆይ ምህረትህን አውርድልን🙏🙏😭😭😭
@girmakana6552
@girmakana6552 11 ай бұрын
መረጃችሁ ሰፊ ነው። ከምንጩ እንደምትቀበሉም እየተሰማ ነው። መረጃችሁን በካርታ አሰደግፋችሁ ብትሰጡ ምንኛ የበለጠ ደስ ባለኝ።
@DanielGebermeskel
@DanielGebermeskel 11 ай бұрын
በርቱ እግዚአብሔር ከናንተ ይሁን
@ChalachewZe
@ChalachewZe 11 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ
@solobrand100
@solobrand100 11 ай бұрын
ባንዳው ብአዴን በአማራ ታሪክ ውስጥ ለዘላለም እስከነ ትውልዱ ተዋርዶ ይኖራል ፡፡
@ahmedseid1514
@ahmedseid1514 11 ай бұрын
❤🧡💚
@ahmedseid1514
@ahmedseid1514 11 ай бұрын
❤❤❤❤
@antenehdegu5988
@antenehdegu5988 11 ай бұрын
በርቱልን
@AdisuAlemu-v4p
@AdisuAlemu-v4p 11 ай бұрын
እናመሰግናለን ሁሎም ነገር በትግስት እረጋ ባለ ሁኔታ ሰለሁነ እንወዳችኃለን ድል ለፍኖ
@antenehfenta2659
@antenehfenta2659 11 ай бұрын
እንኳን ደና መጣህ
@Abraham-wd6nb
@Abraham-wd6nb 11 ай бұрын
በርቱ እናተ ትክክለኛ መረጃ ስለ ምትሰጡ እናመሰግናለን
@kadoos4696
@kadoos4696 11 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ በቃ በለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@MohammedAli12348
@MohammedAli12348 11 ай бұрын
በርቱ ምርጥ ናችሁ!!!❤❤❤
@amelmalmarie4302
@amelmalmarie4302 11 ай бұрын
Bertu
@yingesyigzaw5396
@yingesyigzaw5396 11 ай бұрын
በጣም የሚገርም የመረጃ ምንጭ ነው ያላችሁ አሽፋ ማሪያም የነበረውን ዘረፋና ድብደባ ቅዳሜ እለት ደውዬ አርጋግጫለሁ እና የዘገባችሁት መረጃ አንድም ስህተት የለበትም።
@leulachaw3119
@leulachaw3119 11 ай бұрын
Keep it up!!!
@najatali8761
@najatali8761 11 ай бұрын
ድል ለጀግኖች ወንድሞቻችን ፋኖወች🥰🥰🥰🥰🥰💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅
@getit5763
@getit5763 11 ай бұрын
የምኖረው ላስቨጋስ ነው እረጅም ግዜ ነው የምከታተላችሁ ጥሩዝግጅት ነው
@MeseretKebede-o3j
@MeseretKebede-o3j 11 ай бұрын
ድጋይ ራስ አንቴ አሜሪካ ሁነ ወደዚህ እኛን ታዋጋናለህ የስደተኛ ጉድ
@yalewasnake4750
@yalewasnake4750 11 ай бұрын
thanks man
@nigusadis7992
@nigusadis7992 11 ай бұрын
ተናፋቃችሆን. እነበለጠ❤❤❤
@abayaschale5295
@abayaschale5295 11 ай бұрын
ተቀዳሚ የመረጃ ምንጮች ናችሁ፣ በርቱ
@MuluadamMulu
@MuluadamMulu 11 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነዉ በርቱ ግን እሁድም ግቡ
@bizunehtesfaye5864
@bizunehtesfaye5864 11 ай бұрын
gr8 job.keep providing this cridable information for the ppl. You will be the choice of the ppl soon.
@ethiopanethiopan-vb5vj
@ethiopanethiopan-vb5vj 11 ай бұрын
ሁሉም እንደናተ እዉነት ቢዘግብ ጥሩ ነበረ
@tamrukassie8240
@tamrukassie8240 11 ай бұрын
ሰላም ኢትዮ ኒውስ
@OmarOmar-ji5em
@OmarOmar-ji5em 11 ай бұрын
በጣም ትገርማላችሁ አማራን ጨፍጭፍተብሎ የተላከመከላከያ ምናሻው አማራ ቢሞት
@toyba911
@toyba911 11 ай бұрын
ትናት ባለመግባታችሁ ጨንቆኝ ውሎነበር😌😥 እንኳን ሰላም መጣችሁ🤗
@YooTango
@YooTango 11 ай бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለነበልባሎቹ።
@maryemeid7949
@maryemeid7949 11 ай бұрын
ሠላም በለጠና በላይ እናመሠግናለን መረጃችሁ ተመችቶኛል እውነተኛ መረጃ ነው በተለይ አባሠል ውጫሌ❤❤❤
@tazebewayalew7288
@tazebewayalew7288 11 ай бұрын
ሰላም ኢትዮ መረጃዎ መረጃችሁ በጣም ተአማኒ እውነተኛ ነው። ሆኖም ግን የተኩስ ልውውጡ እንደለ ሆኖ የተያዘ ቦታ ካለ ወይም የተለቀቀ እንዲሁ መጠቀስ አለበት።
@teshomesileshi
@teshomesileshi 11 ай бұрын
Welcomes
@i-am-Amhara
@i-am-Amhara 11 ай бұрын
መከላከያ ተብዬው ነው ያሰጨረሰሰን መሰኖ እና ገምዛ ዘመዶቼን ጨረሱብኝ
@ZamzamZam-z8e
@ZamzamZam-z8e 11 ай бұрын
እንካንደህናመጣችሁ
@DejenTefera-q4i
@DejenTefera-q4i 11 ай бұрын
Really I want to say thanks.... because on this Media watch for two years....from TPLF war up to know #.....❤❤❤...from Ethiopia AA ...😮😅😊
@kgfuu3072
@kgfuu3072 11 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭እስከመቼ ነዉ የምንገደለዉ
@Habtamu-vb3ib
@Habtamu-vb3ib 11 ай бұрын
Bertulen❤❤❤
@zna826
@zna826 11 ай бұрын
እሁድ እሁድ እረፍት የሚወጡት ሞልቃቃ የአማራ ጋዜጠኞች
@solobrand100
@solobrand100 11 ай бұрын
አማራ መከራው ቢበዛበትም ይህንን ችግር ይሻገራል
@jsjahwheh7572
@jsjahwheh7572 11 ай бұрын
ሠላም በሌና በላይ እንዴት ነችሁ እስራኤል አገር የምንኖር ኢትዮጵያዊን በደንብ ነው የምንከላችሁ ምክንያቱም ትክክለኛ መረጃ ሥለሆነ እና በርቱልን እላለሁ ወርቅነህ ሞላ ከኢየሩሣሌም
@miraclehd244
@miraclehd244 11 ай бұрын
first viewer
@getasewgech074
@getasewgech074 11 ай бұрын
እየሰጣችሁን ያለው መረጃ ትክክለኛ ከመሆኑም ባለፈ ምስል ከሳች ነው።
@zdd23
@zdd23 11 ай бұрын
እረኡኡኡኡኡ አሁንስ በቃን ጦርነት ሰለቼን ሠላም ናፈቀን ጦርነት በቃን😢😢😢
@AwolhassenYimer-fs5gn
@AwolhassenYimer-fs5gn 11 ай бұрын
ሠላም እንኮን ደህና መጣችሁ ሠላም ለሀገራችን የሁልጊዜ ምኞቴነዉ በርቱ እንዴት ደስ እንደምትሉኝ
@mohammedadem8335
@mohammedadem8335 11 ай бұрын
አይ እናንተ ጎበዝ ነበራችሁ እሁድን ባለማቅረባችሁ እናዝለን
@Yasi-vf3nm
@Yasi-vf3nm 11 ай бұрын
እንኮን በሰላም መጣቺሁ ዲልለፋኖ ዲልለአማራ አማራያሸንፋል
@solobrand100
@solobrand100 11 ай бұрын
እንግዲህ ጎጃሜ ከፍ ይበል ከማማው ወድጀ እኮ አይደለም የበላይ የምለው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MuhammadMuhammad-xp5xc
@MuhammadMuhammad-xp5xc 11 ай бұрын
የሞቱትን ንወች በስም መጥቀስ አስፈላኪ አደለም በዚህ ቀጡሎበት በስም አትግለፁ
@berihuntadese0917
@berihuntadese0917 11 ай бұрын
መረጃዎቻችሁ ቆንጆ ናቸው። ግን ከተማ ወስጥ ውጊያ ከተደረገ በኋላ ከተማው በማን እንደተያዘ ንገሩን።
@Temesgen-lr6ez
@Temesgen-lr6ez 11 ай бұрын
እኛ እናተን ምንለምናችሁ ቅዳሜና እሁድ ግቡልን ለአማራ ህዝብ ብለን እንለምናችሁ ለመረጃ ወሳኝ ስለሆናችሁ ነው
@AzanawTilahun-tx7bi
@AzanawTilahun-tx7bi 11 ай бұрын
ቆይግን አድማ ብትና እና ምኒሻ ኦሮሞ ናቸው አንዴት ድንበር ሲደፈር ዝም ብለው እሚመለከተው?
@bewketuvhf6450
@bewketuvhf6450 11 ай бұрын
ለምን ነው መካላከያ ፖሊስ እና ምንሻ በአንድ ላይ እያልክ ህብረት ለመፍጠር የምትሞክረው
@dereje71
@dereje71 11 ай бұрын
zena
@BemechalTsegaye-ib7dd
@BemechalTsegaye-ib7dd 11 ай бұрын
bertu
@ወሎየዉቀብራራው
@ወሎየዉቀብራራው 11 ай бұрын
እሁድ ብትገቡ ምን የሚጎልባችሁ ነገር አለ የምሰሩት ስራ ካለ እኛ እንሸፍናለን እባካችሁ ሙሉ ሳምቱን መረጃ አድርሱን
@argawhussien4866
@argawhussien4866 11 ай бұрын
እሁድ የናንተን መረጃ መስማት ባለመቻሌ የአንድ ዓመት ያክል ነው የራቀኝ
@SalemMekonnen-o2t
@SalemMekonnen-o2t 11 ай бұрын
😭😭😭😭😭
@gkgkgfnfgxgdgjdhhdhd9647
@gkgkgfnfgxgdgjdhhdhd9647 11 ай бұрын
ዛሬ ዘገያችሁ
@FikadeFantahun-cf9bh
@FikadeFantahun-cf9bh 11 ай бұрын
ስጠፋ በጣም ይጨንቀኛል
@ትእግስት
@ትእግስት 11 ай бұрын
Uffffff 😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@EthiopianMotivation
@EthiopianMotivation 11 ай бұрын
Ersaschun ezwe astedaderu. Kelelachun alfachu memetate atchlum.
@SaraSara-jy7hp
@SaraSara-jy7hp 11 ай бұрын
አትጥፉ ስጠፉ ይጨንቃል ቅዳሜና እሁድ ግቡልን
@zebenaygruendling8224
@zebenaygruendling8224 11 ай бұрын
ሶስት እናተን መከታተል ከጀመርክ ከጀርመን አደኛ ናችሁ
@gashawasfaw4839
@gashawasfaw4839 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ቢማውቀው የእንናተን መረጃ ለመስማት ሰኞ እራቀብኝ እባካችሁ ቅዳሜ እና እሁድ ሙሉ ፕሮግራም ይኖራችሁ ተኝቸ ሰንቃ ስልኬን ነው የማየው የለቀቃችሁ እየመሰለኝ በርቱ
@yaredtsegaye3386
@yaredtsegaye3386 11 ай бұрын
ሰላም ናችሁ አሁን በዚህ ጊዜ ሰው መረጃ ይፈልጋል ለምን እሁድን አታካቱም መረጃ
@selemonshumet-z3c
@selemonshumet-z3c 11 ай бұрын
ሰላም እንዴት ናችሁ የናተን መረጃ ካለሰማዉ ሌላዉ እዉነት አይመሥለኝም አብዛኛዉ አጋኖ የዉሸት እድል ሰሚግተን እሁድን ቢያንሰ ጡርነት በላ ቀን መረጃ ብታደርሱን ቅዳሜ ከሰዓት በኃላ ጀምሮ እሰካሁን በጎጎት ሰጠብቅ ነበር ለእዉነተኛ መረጃችሁ አመሥግናለሁ በርቱ❤
@hassenali3219
@hassenali3219 11 ай бұрын
ፕሮግራማችሁን መከታተል ከጀመርኩኝ ከጁንታው ጦርነት ጀምሮ ሲሆን ከሁለት አመት በላይ ሆኖኛል እናም እስካሁን ድረስ ታማኝነት ያለውና ሚዛናዊ የሆነ ዘገባ ስለሆነ ከልብ ማመስገን እፈልጋለሁ ቢስተካከል የምለው እሁድን ብትሰሩ የሚል ነው።
@EsayasAsde
@EsayasAsde 11 ай бұрын
Yihe sew bela ena dem metachi meche new gin yeminekelewu
@moonlove974
@moonlove974 11 ай бұрын
Be Blear and more explanatory on fano victory.
@kgfuu3072
@kgfuu3072 11 ай бұрын
የአማራ ጥላት እረሱ አማራነዉ😢😢😢😢ከገደይ ጋራ ቁመዉ የራሳቸው ን ህዘብ ያሲጨፈጨፈሉ
@yoha1998
@yoha1998 11 ай бұрын
ውጊያ አደረጉ፣ ውጊያ እየተደረገ ነው ይህማ የታወቀ ነው። መስማት የምንፈልገው ውጤቱን ነው። እየፈራችሁ የምታወሩት አይጥምም። የብአዴን ቡችሎች ሳትሆኑ አይቀርም
@kasishe77
@kasishe77 11 ай бұрын
የተገኘውን ድል ማብሰር አትርሱ
@rufaab1321
@rufaab1321 11 ай бұрын
Fano yashenfal
@samuelwondyifraw427
@samuelwondyifraw427 11 ай бұрын
በሌ ደፈር ብላችሁ አቅርቡ።ከአሜሪካ
@teshomesileshi
@teshomesileshi 11 ай бұрын
I know ur know morethan me but News and History different from one to the others so please sereously consider over Saturday afternoon & Sunday blc News are not History vice verse!!
@mekonnonmulugeta9340
@mekonnonmulugeta9340 11 ай бұрын
እረ በሰንበት ቀኖች ለምን አገቡም
@derejejima9420
@derejejima9420 11 ай бұрын
አሻባርው ቡድን ቅርስ እያወደሙ ነው እያሉ ነው እነኝህ ያፈኖ አሻባር ገዜጣኞች. ስትዛግቡ ያአሻበርውን ወገን ብቻ እንዳሆነ ያነገረችሁ ሳው አላ?
@berhanugebrie662
@berhanugebrie662 11 ай бұрын
ስለ ትክክለኛ መረጃዎቻችሁ ከልብ አመሰግናለሁ #በሌና_በላያ ።
@Damot.tube6952
@Damot.tube6952 11 ай бұрын
በናታችሁ ከሰኞ እስከ አርብ እንዳለ ሁኖ እሁድና ቅዳሜ ዜና አቅርቡ
@melakuayalew5078
@melakuayalew5078 11 ай бұрын
ከራሳቸው መረጃ እንደምረዳው ኦሮሞ ብልጽግና አማራ ሕዝብ ላይ የዘር ማጥፋት ፍጅቱን እያፋፈመ ነው ለምን ግጭት እንደምትሉት ነው ግራ የገባኝ
@tenawmelese1408
@tenawmelese1408 11 ай бұрын
የአማራ ህዝብ በታሪኩ በአመነው መንግሥት ጦርነት ተከፍቶበት ከማንኛውም የማህበራዊ አገልግሎት ታግዶ በጭንቅ ላይ ዬገኛል፡፡ ነገ ይሄ ሁሉ ያልፋል ፡፡ ለሚሞቱት ወገኖቻችን ከልቤ አዝናለሁ፡፡ መንግሥት እያደረገ ያለውን ዘመቻ በአሥቸኳይ እንዲያቆም እንደ አንድ ዜጋ አጠይቃለሁ፡፡
@t.gultgist.gultgis2781
@t.gultgist.gultgis2781 11 ай бұрын
እረ በፈጠራቹህ ቅዳሜ እና እሁድ መረጃ አቅርቡ
@Enat2116
@Enat2116 11 ай бұрын
ጎበዝ ላይክ አያስከፍልምኮ ቢያንስ ሌላ ነገር ማድረግ ባንችልም ላይክ እያደረግን የወገኖቻችንን ግፍ ለዓለም እናድርስ 😊
@YirgaAyalew-ry8wc
@YirgaAyalew-ry8wc 11 ай бұрын
አርፋጆች መጣችሁ ከናንተ ሠምቸ ለቤተሠብ ልነግር በጣም ስጠብቃችሁ ነበር አሁን
@laboralabora
@laboralabora 11 ай бұрын
Ethio News ለአማራ መርዶ ብቻ የሚያረዳ ሚዲያ እንዳይሆን ተጠንቀቁ። መንግስት የራሱ ወታደሮች ላይ የሚደርሰውን ሽንፈት እንድትናገሩ ስለማይፈቅድላችሁ ስራችሁ የአማራ ህዝብ ላይ የሚደርሰውን በደል ብቻ ማቅረብ እየሆነ ነው። ይህ ደግሞ ዘገባችሁን ሚዛን የጎደለው፣ አማራ እየተጠቃ ያለ የሚያስመስልና የአማራን ስነልቦና የሚጎዳ ያደርገዋል።
إخفاء الطعام سرًا تحت الطاولة للتناول لاحقًا 😏🍽️
00:28
حرف إبداعية للمنزل في 5 دقائق
Рет қаралды 55 МЛН
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
火影忍者一家
Рет қаралды 104 МЛН
إخفاء الطعام سرًا تحت الطاولة للتناول لاحقًا 😏🍽️
00:28
حرف إبداعية للمنزل في 5 دقائق
Рет қаралды 55 МЛН