Ethiopa ለልጄ ክርስትና ቅደማ ዝግጂት

  Рет қаралды 16,126

ሀረግ አይንዬ

ሀረግ አይንዬ

Күн бұрын

Пікірлер: 194
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 жыл бұрын
ለኔ ጀግና በማንነቱ የማይደራደር ነው ሀረግ ጀግናዬ ነሸ
@almazabeje92
@almazabeje92 4 жыл бұрын
Swedshi yeni konjo
@mekdiethio3515
@mekdiethio3515 4 жыл бұрын
ልክ ነሽ ሚሚ
@AbCd-fh5sx
@AbCd-fh5sx 4 жыл бұрын
ሀረግየ አችን ለናትነት ያበወቃሽ እኛም በስደት በቃን ብለን ተመልሰን ወጉ ይድረስን
@AsasSasas-ld4ol
@AsasSasas-ld4ol 4 жыл бұрын
በራስሽ የምትተማመኝ ምርጥ ልጅ ለኔ አንደኛ ነሽ ልጅሽን እ/ር በጥበቡ ያሳድግልሽ::
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ5ዠ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ5ዠ 4 жыл бұрын
አሜን ግን እግዚአብሔር የሚለውን ስትጽፉ የተዋህዶ ልጆች ምህጻረ ቃል /በአጭር አትጠቀሙ ምክንያቱም ሁሉም ትርጉም አለው እግዚአብሔር እሚለው እግዚ = ጌታ አብ = አባት ሔር =ቸር አጽናኝ ማለት ነው እናም ስንጽፍ ሙሉውን ብንጽፈው በረከቱ ለእኛው ነው
@እሌኔየማርያምልጅk
@እሌኔየማርያምልጅk 4 жыл бұрын
@@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ5ዠ እውነት ነው እህቴ እናመስግናልን
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ5ዠ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ5ዠ 4 жыл бұрын
@@እሌኔየማርያምልጅk ምንም አይደል እህታለም ምስጋና ለልኡል እግዚአብሔር ይሁንልን
@AsasSasas-ld4ol
@AsasSasas-ld4ol 4 жыл бұрын
@@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ5ዠ አዎ እግዛብሄር የሚለውን እኔ ነኝ የፃፍኩት ማለቴ በምህፃረ ቃል እኔ ለራሱ ስፅፈው እፍረት እፍረት ይለኛል ምክንያቱም እግዛብሄር ሙሉ ነው የሚጎለው የለም በቃ የሆነ ስሜት ይሰማኛል ስፅፈው ሁለተኛ ግን አላረገውም ማሪያምን ይቅርታ እጠይቃለሁ::
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ5ዠ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ5ዠ 4 жыл бұрын
@@AsasSasas-ld4ol ይቅር ለእግዚአብሔር የኔ ውድ ችግር የለውም ይህ እኮ ሁላችንም ነበርን እና አሁንም አንድ ፊደል ዛ ሳይሆን ዚ እግዚአብሔር እሽ ውድ ካንች አውቄ አይደለም እሽ ውዴ
@aseki6187
@aseki6187 4 жыл бұрын
በጣም ታምራላትው ማንንትሽነትሽን ይልደበቅሽ ይገሬልጅ ወድድድድድድ
@mirfamirfa5480
@mirfamirfa5480 4 жыл бұрын
ደብቃ ወደት ልትሄድ😂
@የመዳምቅመምነኝ-ዸ6ፐ
@የመዳምቅመምነኝ-ዸ6ፐ 4 жыл бұрын
ለኔ ጀግና ዮቱበር ብየሻለው🙋🙋🙋🙋🙋😘😘😘
@ሀናየአሰላልጅ
@ሀናየአሰላልጅ 4 жыл бұрын
ማርያምን ነው ምላችሁ እኔ የሀረግን ቪዲዮ በፍቅር ነው ምከታተለሁ የገጠር ልጅ ሲላሆንኩኝ ቡዙ ትዝታ አለብኝ የማዳም ሸቀሊት ነኝ ከዱባይ 😃🥰
@bentbaba4317
@bentbaba4317 4 жыл бұрын
እኔም ወላሂ በፍቅር ነው የምከታተላት ከይቱብሮች ሁሉ በጉጉት የምጠብቃቸው ሀረግንና እማማ ዝናሽንነን ነው የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነው ጫጫታው ግረ ግሩ እዴት ደስ እደሚል ኡፍፍፍፍ ትዝታዬ ነች
@yegleyenebicha6173
@yegleyenebicha6173 4 жыл бұрын
ነይ እንዛመድ ውድ
@sofia________bintislam8509
@sofia________bintislam8509 4 жыл бұрын
እኔም
@yegleyenebicha6173
@yegleyenebicha6173 4 жыл бұрын
@@sofia________bintislam8509 ነይ እንደመር ማሬ
@እሌኔየማርያምልጅk
@እሌኔየማርያምልጅk 4 жыл бұрын
እኔ ውዴ
@etp4319
@etp4319 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ እናቶቻችን ❤❤❤
@سبحاناللهالعظيم-ظ3ل
@سبحاناللهالعظيم-ظ3ل 4 жыл бұрын
በራሱ የሚተማመን በማነነቱ የማያፍር ደስ ይለኛል
@dhery3171
@dhery3171 4 жыл бұрын
ጎበዝ በማንነትሽ የምትኮሪይ እመቤት ታሳድግልሽ ድፌድፌ ናፈቀኝ
@እቴቴእወድሻለውእናቴሙሉጤ
@እቴቴእወድሻለውእናቴሙሉጤ 4 жыл бұрын
ሀረግዬ _እንኳን ወልደሽ ለመሳምና ለማቀፍ አበቃሽ _ከስደት መልስ እግዚአብሔር የሰጠው እደዚህ ወልዳቹ ለመሳም ያብቃቹ _መልኳም የክርስትና ስራይሁንላቹ _እስቲለኔ ከደብረብርሀን ቆንጆ አንድ _ ኣማራ ባል ፈልጊልኝ።
@banjibanji425
@banjibanji425 4 жыл бұрын
ይሄንን ሁሉ አለም የምታየው እናትሽ ስለኖረ ነሽ ነው እናትሽን አመስግነው
@konjo8469
@konjo8469 4 жыл бұрын
ያገራችንን እውነቱን ስለምታሳ ዩ አደቅሽ አለሁ
@መሲየድንግልልጅነኝዩቱብ
@መሲየድንግልልጅነኝዩቱብ 4 жыл бұрын
የኔ ዉድ ወድ ነሼ የኔ ናት ናፈቀኝ የተዋህዶ ልጆች በቅንንት ሰብስክራይብ አርጉኝ መንፈሳዊ ግጥም እና መነባንብ በየቀኑ የሚነበበዉን ወንጌልም አነባለዉ
@alemtakele3884
@alemtakele3884 4 жыл бұрын
Demrign
@husen9308
@husen9308 4 жыл бұрын
አንቺ ቤት ስመጣ እትዮጵያን የሄድኩ ነው የሚመስለኝ ❤❤❤❤
@bazawitm9092
@bazawitm9092 4 жыл бұрын
ደስ ስትሉው ማንነትህን የማትረሽ ነሽ ሀረግ
@fanosfanos2212
@fanosfanos2212 4 жыл бұрын
ውይ ድግስ ስወድ ባብዛኞ እናቶችይ ሲስድበሰብው ስራ ለመስራት። ባህላችን እኮ ደስ ሲል በርቱ ሲመረግ እድጠሪኝ ጉሽይ እድቀምስልሽይ
@kedusi5503
@kedusi5503 4 жыл бұрын
ወይኔ ፍቅራችሁ እኛ ባንድ. ቀን ነው ተህቶቺጋ አይጥ እና ድመት የምንሆነው እኔ ፀባዬ የለኝም ሰላም ነው የምነሳቸው
@haytahayta1540
@haytahayta1540 4 жыл бұрын
ጎበዝ፣ልጅሽንአላህ ያሣድግልሽ
@Aመኖርህያኖረኛል
@Aመኖርህያኖረኛል 4 жыл бұрын
አዴኛነሺ ወላሂበማንነትሺ የምትኮሪ ጀግናሴትነሺ
@ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ
@ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ 4 жыл бұрын
ጎበዝ ማንነትሺን ያረሳሺ
@mekdiethio3515
@mekdiethio3515 4 жыл бұрын
የሀገሬ ልጅ ሀረግ ስወድሽ የገጠር ልጅ ውስጤ ነው
@ኢትዮጵያለዘላለምኑርልኝእ
@ኢትዮጵያለዘላለምኑርልኝእ 4 жыл бұрын
Wowwwwwwwww Edeme ketena ga yisitachu lenatochina le Abatochi Mitayenimi Enikowani lezi aderesati haregiye desi yilali 😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@HayatHayat-zf7zy
@HayatHayat-zf7zy 4 жыл бұрын
ውነትደስትያለሺ ማንነትሺን ያማትረሺ ምርጥ የደሀልጂነሺ
@goodwork5450
@goodwork5450 4 жыл бұрын
wowwww.Dese yilali Bahelachinen Silasayeshi Thank you
@susu2614
@susu2614 4 жыл бұрын
ጀግነ ነሽ በመንነትሽ የመተፈሪ አንደኘ ብዬሻለዉ 👍👍👍👍
@HayatHayat-zf7zy
@HayatHayat-zf7zy 4 жыл бұрын
ሚስኪንዋ ስብስክራይብ አዲርጎት ለናቶ ቤት እዲትሰራላት በርችማር
@እሌኔየማርያምልጅk
@እሌኔየማርያምልጅk 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይስድግሽ
@enatalem3890
@enatalem3890 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ እውነት ውጭው በጣም ገጠር ነው አካባቢው የባለፈው ቤት ግን ውጡ ያምራል እንደ ገጠር አይደለም እንዴት እንደናፈቀኝ የናቴ ቤት
@abitube3078
@abitube3078 4 жыл бұрын
የኔህት እያጠብሺታከባልይው አለሺ
@ሀናአድማሱ
@ሀናአድማሱ 4 жыл бұрын
አይ ሚሰኪን የኔ እናቶች አይ ድፍድፍ ሲቀምሱ አማረኝ ጠላ ሰወድ እኮ
@netsenetgetchasaw8907
@netsenetgetchasaw8907 4 жыл бұрын
ክክክክክእኔም
@salamgonder9271
@salamgonder9271 4 жыл бұрын
ሀረግዬ ውዴ አይዞሽ ጠካራሰውነሽ በራርሽ ዬምትተማመኒ ልጅነሽ መቸነው ክርስትናው አደራ ቀረጳውን በደንብ ቀርጸሽ እድትለቂልን በጣምነው ዬምወድሽ
@ማህሌትደጀኔ
@ማህሌትደጀኔ 4 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ሐረግ የን ውድድድየሚያደርጋት በማንነቷ የምት ኮራ ምርጥ የገጠር ልጅ ሚጣየን ያሳድግልሽ ቅርብ ብሖን እመጣነበር
@linalina-sr7fc
@linalina-sr7fc 4 жыл бұрын
በጣም ነው የምትደግሸዉ እግዚአብሔር ይርዳሸ
@hgv9945
@hgv9945 4 жыл бұрын
አግዚአብሔር ysadegalshe
@yemariyamijinegni5670
@yemariyamijinegni5670 4 жыл бұрын
ዋው ጎበዝ በራስሽ የምትተማመኝ ነሽ ማር ልጅሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ አረጎ
@mesitube8396
@mesitube8396 4 жыл бұрын
አቤት ደስሲል። የገጠርልጅ መሆን እኳ ደስይላል ግን ትንሽ ያለፍል
@cd761
@cd761 4 жыл бұрын
እንዴት ደስ ትላላችሁ
@የመካነስላሞቆጆሶፍያቦጋለ
@የመካነስላሞቆጆሶፍያቦጋለ 4 жыл бұрын
ማሻአላህ በማንነት የማትክር ምርጥ ኢኢትዮጵያዉ
@qweqwe444
@qweqwe444 4 жыл бұрын
ያገሬልጅ የኔጀግናየ
@ገነትገነት-ፈ9ኰ
@ገነትገነት-ፈ9ኰ 4 жыл бұрын
ዋዉ ያገራችን ባህል በጣም ደስ ይላል የስው ትብብር ውስጤ ነው
@rabiyaabate5586
@rabiyaabate5586 4 жыл бұрын
በማንነትሺ አለማፈርሺ ደስ ይላል ግን እንደዚህ ከሆነ የምትኖሪው ምንም ለውጥ የለውም ለምን ያን ሁሉ አመት አረብ አገር ሰራሺ ለውጥ ሊኖር ይገባል ከድሮ ለውጥ ከለለ ለምን ከሀገር እንወጣል እናተ ትምርት ውሰዱ በሀረግ
@ወይኩንፈቃድከ-ነ4ሐ
@ወይኩንፈቃድከ-ነ4ሐ 4 жыл бұрын
መልካም ስራ በርቺ እኔም መርመጥመጡ ናፍቆኛል
@Master_ofElements
@Master_ofElements 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ባህላችን በጣም ደስ ይላል
@yeshisweet3458
@yeshisweet3458 4 жыл бұрын
የኔ ውብ
@tube-sx5wi
@tube-sx5wi 4 жыл бұрын
ሀርግዬ የልጂሽ ክርሰትና ደርሰ ዋው
@ssssss-hx7ty
@ssssss-hx7ty 4 жыл бұрын
የገጠሯ ቆንጆ
@የወለላይቷእመቤትልጅነኝ
@የወለላይቷእመቤትልጅነኝ 4 жыл бұрын
ጀግናዬ በርቺ
@soopna4697
@soopna4697 4 жыл бұрын
መልካም ክርስትና ትደግላችው
@hodehodehodehode2552
@hodehodehodehode2552 4 жыл бұрын
ደስ ስትሉ ሰርግ ነዉ የሚመስለዉ
@mesietube8261
@mesietube8261 4 жыл бұрын
አቤት ደጉ የገጠር ሰው ከልቡ ሰው ነው እኮ እዩ እስኪ እንዴት እንደሚተባበሩ💚💛❤
@የወለላይቷእመቤትልጅነኝ
@የወለላይቷእመቤትልጅነኝ 4 жыл бұрын
በጣም ሢያምሩ
@kalkidanroseyoutube1441
@kalkidanroseyoutube1441 4 жыл бұрын
ሰላም አዳዲስ ዩቲዩብሮች በርቱ ሰብስክራይቭ አረጉኝ እኔም አርጋችሁ አለሁ ግን ቪዶዉን ማየት አይርሱ ላይክ የደወል አይረሱ ተጋግዘን ማደግ ይቻላል እመኑኝ 😘😘😘😘😘😘
@alemtakele3884
@alemtakele3884 4 жыл бұрын
Eshi mar
@semiraseidendires47
@semiraseidendires47 4 жыл бұрын
ጀግናነሽ በማንነትሽ የማትፈሪ
@hawaahmed6204
@hawaahmed6204 4 жыл бұрын
ጎበዝጀግናበርችእንደትእብደምወድሽ
@ኢትዮጵያሃገሬ
@ኢትዮጵያሃገሬ 4 жыл бұрын
ደስ ይላል
@yeshisweet3458
@yeshisweet3458 4 жыл бұрын
አው ኤኔም የገጠር ልጅ ነኝ።💪💪💪💪💪
@hanateshome3723
@hanateshome3723 4 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ ትላላችው
@tube3507
@tube3507 4 жыл бұрын
ጀግና ነሽ ሀረጌ
@rahmasayed6500
@rahmasayed6500 4 жыл бұрын
ዋው ደሰሴል ያሚራልማርዋየ
@almaztafera757
@almaztafera757 4 жыл бұрын
ጎበዝ
@tsehaygeteabebe7100
@tsehaygeteabebe7100 4 жыл бұрын
ወይኔ ሀረግየ በጣም ደስ ትላላችሁ እኔም እንዳች የገበሬ ልጅ ነኝ
@BontutubeHuruta
@BontutubeHuruta 4 жыл бұрын
የኔ ጀግና በርቺልኝ
@MulualemShowሙሉዓለምሾው
@MulualemShowሙሉዓለምሾው 4 жыл бұрын
ዋዉ የኔ ውድ በርች ❤
@የመካነስላሞቆጆሶፍያቦጋለ
@የመካነስላሞቆጆሶፍያቦጋለ 4 жыл бұрын
ዋዉቆንጆየኔወዉዲአህት
@AlamAlam-um5sr
@AlamAlam-um5sr 4 жыл бұрын
ዋውውውው ብጣም ድስ ይላል ሀርግየ ብርች
@محمدمحمد-ف1ك1و
@محمدمحمد-ف1ك1و 4 жыл бұрын
ቤተሰቦቼ ትዝአሎ አየግዜ
@ድንግልማርያምእናቴ-ቀ8ነ
@ድንግልማርያምእናቴ-ቀ8ነ 4 жыл бұрын
ያንቺን ፕሮግራም በጉጉት እንደምጠብቅሽ ታውቂያለሽ ግን ባህላችንን ስለምታሳይን
@አዳማናዝሬትአዳማ
@አዳማናዝሬትአዳማ 4 жыл бұрын
በጣም ነው የማደንቅሽ ሀረግ
@proudorthodoxchristian6351
@proudorthodoxchristian6351 4 жыл бұрын
❤❤❤❤
@እሩታነኝ
@እሩታነኝ 4 жыл бұрын
በማንነትሽ የምትኮሬ ጀግና
@baletbasket9356
@baletbasket9356 4 жыл бұрын
ጎበዛማርበርቺ
@ጌታየታመነነዉ
@ጌታየታመነነዉ 4 жыл бұрын
Wow
@ሃገሬናትክብሬ
@ሃገሬናትክብሬ 4 жыл бұрын
የኔ ውብ ሀገሬ ነፈቀኝ
@እሌኔየማርያምልጅk
@እሌኔየማርያምልጅk 4 жыл бұрын
ውይኔ ደፍድፍ ስውድ እኮ ሀግረ ትዝ አለኝ አግሬ 😘😘😘😘🇨🇬
@eff7478
@eff7478 4 жыл бұрын
ክክክክክክ እኔም በጣም ነው እምወድ ድፍድፍ ስለምወድ እናቴ ጠላ ስትበርዝ ከሄድኩበት ትጠራኝ አለች ልታቀምስኝ
@mahubetube6317
@mahubetube6317 4 жыл бұрын
ደስይላል
@t2y3g2gtttq5
@t2y3g2gtttq5 4 жыл бұрын
ወይ አምላኬ ለሀረግ ልብ የሰጠህ ተመሰገን አረብ አገር እያለሽ ያ እንደዛ የምትሆኚው እረስተሽ ዛሬ በዚ ማየት ይገርማል በፊት የማያቅሽ ሰው አያምንም
@ወይጉድአያበቃምጦርነቱ
@ወይጉድአያበቃምጦርነቱ 4 жыл бұрын
በኬሻ ነው የሚታጠበው በወይራ ቅጠል ወይም በጌሾ ወይም በዋንዛ ወይንም አለ ቅጠላቅጠል ልክ ባክዶኔሥ የሚመሥል አለ በመ ይታጠባል በዚያውም የሚጣን አባት እናዬዋለን ለማየት ለጓጓችሁ
@teshome7160
@teshome7160 4 жыл бұрын
እውነትሽን ነው የጠላ መጥመቂያ በማዳበሪያ አይታጠብም በቅጠል ነው ደሞ ይታጠናል ወይራ
@ገጠሬዋYouTube
@ገጠሬዋYouTube 4 жыл бұрын
ለእንጀራ ከሆነ ይከ ይሻላል እማ ለጠላ ከሆነ ግን ብሣና እሚባል ቅጠል አለ ምርጥ
@sosnaandmekdes9977
@sosnaandmekdes9977 4 жыл бұрын
ቀናዉ ማርያምን
@askidesta4271
@askidesta4271 4 жыл бұрын
Yeni konjo yimechshi
@aseyemariyam285
@aseyemariyam285 4 жыл бұрын
Gobez nesh barch
@helenastrest3572
@helenastrest3572 4 жыл бұрын
እየደጋገምን ነው ያየሁት ፡ሰወደሺ
@destabelayneh4194
@destabelayneh4194 4 жыл бұрын
Yeagernew?
@limatterfe4537
@limatterfe4537 4 жыл бұрын
ቅመሜ
@tgabout930
@tgabout930 4 жыл бұрын
ጉበዝ
@emuticheru8347
@emuticheru8347 4 жыл бұрын
Minm atchya zerkerk afe becha sera saro
@konjo8469
@konjo8469 4 жыл бұрын
ስላም ሀረግዬ እዴት ነሽ ደረስ በርቺልኘ
@bentbaba4317
@bentbaba4317 4 жыл бұрын
ጠላው ዛሬ ተጠምቆ ይፈላልዴ? የአምስት ቀን ጠላ ይፈላል ያው ደብረሲና ብርድ ነው ቅዝቃዜ አለው ብዬነው ሀረግዬ የሀገሬ ልጅ ሽር ጉድ ስትይ እዴት ደስ እደምትይ የናፈቀኝ ነገር ቢኖር ሀገሬ ገብቼ አግብቼ የምወልድበት ቀንና ከቤተሰቦቼጋ ሰብሰብ ብዬ የምስቅበት ቀን ኡፍፍፍፍ
@blenlove7770
@blenlove7770 4 жыл бұрын
በግራዋ ነው የሚታጠበው ይቅርታ የማቀውን ነው
@alamalam3786
@alamalam3786 4 жыл бұрын
ኸሜራዉነዉ
@Mነኝየበረሀውመናኝልጅ
@Mነኝየበረሀውመናኝልጅ 4 жыл бұрын
አዎ ግን አዳድቀን ደሞ ካጣን እኛ በበርበሬ ከልብና በጎሾ አጥንት እናጥናለን አረ ወይኔ በርበሬ ይገባል እረስቸዋለሁ አረ ይገባልመሰለኝ ጋን ሲታጠን ብቻ አጥሴ እያልን እንሮጣለን በርበሬ ቢኖረው ነው አይደል
@blenlove7770
@blenlove7770 4 жыл бұрын
@@Mነኝየበረሀውመናኝልጅ ክክክክክክክ በርቤሬ የጠላ ጋን ይታጠናል እር ሴቶቹ እዳይስሙሺ ውደ ወይራ ወይም በጌሾ ነው የሚታጠነው 🤔🤔🙄🙄🙄🙄🙄😂
@Mነኝየበረሀውመናኝልጅ
@Mነኝየበረሀውመናኝልጅ 4 жыл бұрын
@@blenlove7770 እኔጃ ብቻ የሆነ የሚያቃጥል አለ በርበሬ እደሁ ብዬ ነዋ ውድ
@gjgb2274
@gjgb2274 4 жыл бұрын
የትሀገርነሽ እኔ ድብን ያልኩኝ የገጠር ልጂነኝ
@zinashethiopia9336
@zinashethiopia9336 4 жыл бұрын
Waaaaaww
@oragashligaba8020
@oragashligaba8020 4 жыл бұрын
😘😘😘😘😘😘♥❤
@romanzettube9230
@romanzettube9230 4 жыл бұрын
Are sent nagr yenfkengl yeswu hagri lay😭❤🇪🇹🇪🇹
@tamaiphone9622
@tamaiphone9622 4 жыл бұрын
ከምንም በላይ ፍቅራቸው ሀገር ትብብራችን እኮ
@tigitasfench6040
@tigitasfench6040 4 жыл бұрын
ገራሚ ነሽ
@ሎሚተፈራየባሌምርኮኛ
@ሎሚተፈራየባሌምርኮኛ 4 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉ ጐበዝ
@meryammuhammad4789
@meryammuhammad4789 4 жыл бұрын
ኧረ ሀረግየ አላህ የሰጣትን እስልምና ለምን ታስቀይሪዋለሽጨ? የሠው ልጅ ሢፈጠር እስልምናን ይዞ ነው የሚወለደው በማስጠመቅ ልትቀይሪያት ነው አላህ የሠጣትን ለምን በእናንተ አይበቃም መጠመቅ ።ኧረ ተው እስልምና ነው የሠው ልጅ ሁሉ እምነት ። አትክሰሩ ። አምላክ አንድ አላህ ብቻ ነው የሠው ልጅ ሁሉ የፈጠረው ። ዋ ዋ ዋ ወገኖች እሰቡበት ዘመን በሠለጠነበት ጊዜ ላይ ነን።እናብብ እንወቅ ። ሀቅን እንከተል ስሜትን መከተል ወይኔ ያሠኛል። መፅሐፍ ቅዱስ እና ቅዱስ ቁርአንን እናመሳክረው።እውነቱን እናገኘዋለን ።
@የአላህባሪያነኝየአላህባሪ
@የአላህባሪያነኝየአላህባሪ 4 жыл бұрын
ወላሂ እረሶን ስድ ብቅ ይገርማል ጀግና ሀግር መጣች መኖር እነደምችለ ነው
@hodehodehodehode2552
@hodehodehodehode2552 4 жыл бұрын
አችየዋ መቀመጫሽ ጨመረ ሯአአአአአ
@ፍቅርወሎየዋ-ከ1ኘ
@ፍቅርወሎየዋ-ከ1ኘ 4 жыл бұрын
የገጠር ልጆች ኧረ በቃን የመዳም ቤት ማሽላችንን እንጠብቅ ወፍ ሂደን ይሞታልደ የሷክሎሬክስጋ ሆ በሉ ሠብ አድርጉኝ እመልሳለሁ ምርጦቸ
@sofia________bintislam8509
@sofia________bintislam8509 4 жыл бұрын
😂😂ይሻላል
@yegleyenebicha6173
@yegleyenebicha6173 4 жыл бұрын
Eshi Neyi Mare
@myfullhope1272
@myfullhope1272 4 жыл бұрын
አረ ይሻላል
@mohammedalshaer4502
@mohammedalshaer4502 4 жыл бұрын
Betame.desye.tyelalachu
@Hነኝናፍቆትያደከመኝያረቢ
@Hነኝናፍቆትያደከመኝያረቢ 4 жыл бұрын
የገጠር ሰርግ አሥታወሰኝ
🔴የገጠር ኑሮ እንዲ ሆነ
8:39
ሀረግ አይንዬ
Рет қаралды 4,5 М.
HELP!!!
00:46
Natan por Aí
Рет қаралды 48 МЛН
Will A Basketball Boat Hold My Weight?
00:30
MrBeast
Рет қаралды 147 МЛН
Trick-or-Treating in a Rush. Part 2
00:37
Daniel LaBelle
Рет қаралды 38 МЛН
Wait… Maxim, did you just eat 8 BURGERS?!🍔😳| Free Fire Official
00:13
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 9 МЛН
ለእዳ የሚሸጥ 2ሺ ካሬ የሚሸጥ ቦታ
9:06
ሀረግ አይንዬ
Рет қаралды 2,1 М.
የቱን ለብሼ ልሂድ  🔴
8:05
ሀረግ አይንዬ
Рет қаралды 9 М.
HELP!!!
00:46
Natan por Aí
Рет қаралды 48 МЛН