ETHIOPIA 10 ሚልዮን ዶላር ሎተሪ ያሸነፈውን በአዲስ አበባ ማን ገደለው ለምን ተገደለ

  Рет қаралды 51,026

TST APP

TST APP

Күн бұрын

Пікірлер: 188
@sameratubeonline2866
@sameratubeonline2866 5 жыл бұрын
ዘርኛ ያልሆናቹህ ኑ ቤተሰብ እንሁን በቅርብም ሀገሬ ልገባነው በላይክ ስጦታ አበርክቱልኝ❤👈
@iniyitube3036
@iniyitube3036 5 жыл бұрын
እሺ ውዴ ብቅ በይ እኔጋር
@እናመስግነውሁሌምፈጣሪያች
@እናመስግነውሁሌምፈጣሪያች 5 жыл бұрын
ነብስ ይማር አይ ሙስሊም እየገደላቹ ትሸለማላቹ ማበረቻቻ ነው የትላቱ
@sameratubeonline2866
@sameratubeonline2866 5 жыл бұрын
@@እናመስግነውሁሌምፈጣሪያች ከሀይማኖት አትድርሱ ዝምታመልካም ነገር ነው
@እናመስግነውሁሌምፈጣሪያች
@እናመስግነውሁሌምፈጣሪያች 5 жыл бұрын
@@sameratubeonline2866 ለምን ዝም ድሮ ቀረ መፍራት የለም የሚፈራ ይጨነቅ ከግዲ እነሱ ለአይማኖታቸው ከሞቱ ሁሉም አይማኖቱን ይወዳል ገባሽ
@አዲስዘመን
@አዲስዘመን 5 жыл бұрын
አሱ የተመኘውን አድርጎአል ነፍሱን በገነት ያኑርልን ደሙ ይፋረዳቸው ዘር አይውጣላቸው
@felenuna8034
@felenuna8034 5 жыл бұрын
ይሄ ሁሉ ብር ደርሶት ፎቶውን ገጭ አርጎ ያሳዝናል ፣ እስካሁንም መኖሩ ይገርማል ኢትዮጵያ እኮ ቆሎ በልቶ የሚያድረውን እንኩዋን ይመቀኛሉ እንኩዋን ይሄን የሚያስፈራ ቁጥር ያለውን ብር ይዞ ። ለቤተሰቦቹ መፅናናትን እመኛለሁ
@ኢትዮጵያ-መ6ቀ
@ኢትዮጵያ-መ6ቀ 5 жыл бұрын
ሰው ባያይ እግዚአብሔር ያያል የስራችሁን ይስጣቸሁ ገድለው ምን ይጠቀማሉ 😭😭😭 ጥሩ ሰው አይቆይም 😪😪😪
@ዘፈርአባይ
@ዘፈርአባይ 5 жыл бұрын
ኦ አምላኬ ቶሎ ና በቃ ወገን እራሳቹህን ጠብቁአባት ወንድሞቻቹህ በጊዜ እዲገቡ ንስሃ እዲገቡ እዲፀልዮ ተናገሩ አውሬው ሁላችንም ቀርጥፎ ሊበላን አሰፍስፏል በተለይ መልካም ሰወችን ።እግዚአብሔር ይጠብቀን ሰው የዋህ ነው ከብሔር ከሐይማኖት ጋር ያገናኘዋል አይደለም አውሬው ደምም ጠምቶታል እየጠጣ ነው ግን አረካም።ወገኔ ዳቢሎስ እዳይጋልብህ ደግ ደጉን አስብ ትንሽ ክፋትን ካሰብክ በቃ አለቀልህ ይጋልብሃል ሳታውቀው እየዞርክ የወገንህን ደም ታፈሳለህ መጨረሻም ወደ ዘላለም እሳት ትጣል አለህ ሳሊለነ ቅድስት ኦ አምላክ እግዚአብሔር ጌታየ መድሀኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ቶሎ ናልን።
@ትንሳኢወርቅ
@ትንሳኢወርቅ 5 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ፖሊስ ለሰው ነብስ ግድ የለውም። የካናዳ ኢምባዲ ጉዳዩን መከታተል አለበት፡ ለህግ ሲባል
@መልካምነትለራስነው-ኘ8ዀ
@መልካምነትለራስነው-ኘ8ዀ 5 жыл бұрын
ይብላኝ ለገዳዮቹ እንጂ እሱስ የሰማይ ቤቱን አዘጋቷል ። ነፍሱን ይማር 😭😭
@سارةاثيوبيا-ر4ر
@سارةاثيوبيا-ر4ر 5 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ነብስ ይማር ለመላዉ ቤተሰብንጋደኛም መፅናናት ይስጣቹ
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 5 жыл бұрын
ኧረ በስመአብ ሰው ከስደት በሰላም ተመልሶ የገዛ ሃገሩ ላይ ይገደላል? የሃገራችን ኢትዮጵያ ሁኔታ ያሳዝናል የማፊያ ምድር ሆነች በጣም ልብ ይሰብራል ሞት ለገዳዮች ይሁን!
@abebahailu5423
@abebahailu5423 5 жыл бұрын
አይ አገሬ በቃ እንደዚ ሁነሽ ቀረሽ በመሀል ከተማ ሰው እየተገደለ ምን አለበት ህጉን ጠበቅ ቢያርጉት እሰከመቼ ነው እንደወጣ የሚቀረው ሰው
@kedirtube2158
@kedirtube2158 5 жыл бұрын
ምን አይነት አገር ሆነብን ጎበዝ አገራችንን ስንናፍቅ መሞት አለብንን ምን አይነት ጭካኔ ነው ወንድም ወንድሙን ይገላል ፍቅር ለሀገሬ ኢትዬጵያ ይብቃን ይብቃን መገዳደል
@እስልምናዬውድስጦታዬነው
@እስልምናዬውድስጦታዬነው 5 жыл бұрын
ሰምቼው በጣም አዝኛለው ኢትዮ ውስጥ መኖር ከባድ ነው ከምር ወገኔ በየቀኑ ያልቃል ለምን የገዳይ ህግ እንደማይወጣ ግራ ይገባኛል አይ ጊዜ ወዳጅ ጠላት የማይለይበት ሰአት ተደረሰ ብቻ ከባድ ነው😢
@ድግልአማላጄ
@ድግልአማላጄ 5 жыл бұрын
በጣም ያዛዝናል እግዚአብሄር ነፍሱን ይማር ፍርድ ከእህዚአብሄር እጅ ነው ያለው የሚገርመው ሁለቱም ስማቸውም መልካቸውም መመሳሰሉ ተስፍሽ ስለውነተኛ መረጃህ እናመሰግናለን
@holyyoutube9855
@holyyoutube9855 5 жыл бұрын
የሞተ ተጎዳ ህዝባችን ጭካኝ ሁንዋል ሌባም ሰርቆ ይሄዱ ነበር አሁን መግደል ጀምርዋል
@lediyakoreya2992
@lediyakoreya2992 5 жыл бұрын
ወይኔ የሚካኤል ታሪክ እጅግ በጣም ያማል እግዚአብሔር አምላክ ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑረው አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭ወይ አገሬ እጅሽን በእጅሽ በልተሽ ጨረሽ ያማል ለቤተሰቦቹ መፅናናትን እመኛለሁ ።
@Ethio631
@Ethio631 5 жыл бұрын
ያን ያክል ብር ያለው ሰው የራሱ መኪና የለውም ለምን ታክሲ ቆሞ ይጠብቃል😠 ፈጣሪ ሆይ
@rahelbekele4550
@rahelbekele4550 5 жыл бұрын
ወይ ሀገሬ መጨረሻችንእንደዚ ሆነ የንጽ ሰው ደም በከቱ አይቀርም እግዚአብሔር ሳይዘገይ ይፍረድ ባችሁ።
@amanuel2087
@amanuel2087 5 жыл бұрын
Ay Etiopia EGZABHER Ydreselesh...🙏
@KadeejaKadeeja-wu6ko
@KadeejaKadeeja-wu6ko 5 жыл бұрын
ይገርመናል በቃ የኛ ሕዝብ ምቀኛ ሆነቀረ ማለት ነው አላህ ይጠብቀን ነው ብቻ
@agape4497
@agape4497 5 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ግን ይህንን ሎተሪ ሲወጣ እንዲህ አይነት ትልቅ ፕላን እንዳለው አስር ሚሊየን ሎተሪ ፊቱን እያሳዬ በአደባባዬ በሚዲያ ላይ መውጣት ለማንም ችግር እንደሚያመጣ ማወቅ አስፈላጊ ነው:: እንዲህ አይነት ክፉ ተግባር ሊያጋጥም ይችላል:: በቀላሉ ታርጌት ስለሚሆኑ ራስን ማሳየት አስፈላጊ አይመስለኝም:: እግዚያብሄር ለቤተሰቦቹ ለጋደኞች ሁሉ መፅናናት ይሁን:: አሳዛኝ ክስተት::
@ruthboaz3984
@ruthboaz3984 5 жыл бұрын
እኮ
@SEP2922
@SEP2922 5 жыл бұрын
I agree with you 💯
@kadijhhussen7239
@kadijhhussen7239 5 жыл бұрын
ያረቢ አላህ ይጠብቀን አገራቺን መጥፎአገር ሁኖአን ጪራሺ አድስ አበባ የሌባ መነሀሪያ ሁኗን አላህ ይጠብቅ ኢትዮጵየንና ህዝቧን
@zizuzdahmed203
@zizuzdahmed203 5 жыл бұрын
ግን እኔ እምለው የሰው ህይወት የሚያጠፉ ግን እኛ አንሞትም ብለው ነው ያውም ሁለት ሞት እኮ ነው የሚሞቱት ሰው እንኳን የዘረፈውን የሰራበትንም ትቶ ነው የሚሞተው ወየውላቸው ለመጨረሻቸው
@Filseta
@Filseta 5 жыл бұрын
ሠቶ ከሚነሣት ፈጣሪ ይሠውረን ለቤተክርሥትያን የሠጠህውን የኘፍሥ ዌጋ ያደርግልህ
@hayaalmazrooei8527
@hayaalmazrooei8527 5 жыл бұрын
ባለፈ እህቱና ወድሙ የሚያሳድግ ሚስኪን የቲም ልጅ ባደ ባባይ 3 ትይት ገለውት ማን ጠየቃቸው ሁላችን በራሳች እስኪደርስ መጠበቅ የለብንም ፍትህ የሚስኪኑ ጅብሪል አህመድ
@fathiyafathiya3563
@fathiyafathiya3563 5 жыл бұрын
አይ ወንድሜ እኔስ አንጀቴን በላከኝ ግን ግን በቃ የአበሻ የክፋት ጥግ እዚህ ድረስነው ሁፍፍፍፍ ነብስይማር ሌላምንይባላል ለቤተሰቦችህ መፅናናትን ተመኝው
@Tube-fz6ou
@Tube-fz6ou 5 жыл бұрын
ተስፍሽ ኢንደንታ አይነት መልከም የሚሰሩልን ውንድሞቸችን በኢትዮጵያም ይብዙልን መልከምነት ለረስ ነው በርታልን
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 5 жыл бұрын
ወይ ምስኪን ምናለ ለገንዘብ ብለው የስው ህይወት ባያጠፉ
@erikummegale8627
@erikummegale8627 5 жыл бұрын
Good job 👏 tesfesh ኢትዮጵያ አንተን ምርጥ ልጅ ወልዳለች በተቃራኒው እንደ ዬወናስ ማኛ ሰገራም ወልዳለች የናት ሆድ ዥንጉርጉር ይባል የለ
@bmherthebezatfiteheekomale621
@bmherthebezatfiteheekomale621 5 жыл бұрын
የኔናት ያ ሁሉ ብር ደረሶት ኢትዮጲያ ሲገባ ራሱን በጣም መጠበቅ ነበረበት ታክሲ መጠበቅ ትቶ መኪና መከራየትም ነበረበት ለ50 ብር ብሎ ሰዉ የሚደፋ ሌባ እየበዛ ነዉ ፈጣሪ ደምህን ይበቀልልህ።
@iniyitube3036
@iniyitube3036 5 жыл бұрын
ለገንዘብ ብለው ህይወትን ከሚያጠፉ ምንነበር የፈለጉትን ወስደው ቢያሳልፉ
@woinshetworku5914
@woinshetworku5914 5 жыл бұрын
አቤቱ:ማረን:ይቅር:በለን::የንፁ:ሰው:ደም:ማፍሰስ:ምን:ይሉታል:ከእንደዚ:ክፉ:ነገር:ወጥቶ:ከመቅረት:ይሰውረን።
@ጥቁርአባይ-ጐ4ቨ
@ጥቁርአባይ-ጐ4ቨ 5 жыл бұрын
አይ ኢትዮጵያ መንግስት የሌለበት የወሮ በላ ሀገር ምስኪን እንደወጣ ቀረ ።ነፍስ ይማር።
@mintesnotmelese6552
@mintesnotmelese6552 5 жыл бұрын
Fatma Moh'd Bentham enji ye worobela ena yea wonbede Hager newe
@leyounatethiopia1836
@leyounatethiopia1836 5 жыл бұрын
እምዬ ኢትዮጵያ ደግ አይበርክትልሽ ብሎ የረገማት ማን ይሆን ? ደግ ሰው ሲሞት ያመኛል ። እግዚአብሔር ነፍሱን በአጸደ ገነት ያኑረው
@muletube7820
@muletube7820 5 жыл бұрын
ጎራ በሉ
@ሶሊያናድንግል
@ሶሊያናድንግል 5 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍ በጣም ያሣዝናል ነፍሥህን ባፀደገነት ያኑረዉ ገንዘብ ሢመጣ ጣጣዉ ብዙነዉ
@roozkiros6065
@roozkiros6065 5 жыл бұрын
ፈጣሪ በአፀደ ገነት ያኑርህ ለመላው ቤተስብም ፅናት ይስጣቹ
@alemujabru4990
@alemujabru4990 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ መሀል ከተማ እየተባለ ሰንቱ አለቀ ሰመኘው በቀለ ይሔ ፈጣሪ እውነቱን ያውጣ ግን እሰከመቼ ነው ግን አሣኛኝ እና ልብ። ሠባሪ ነው ፈጣሪ ሐቁን ያውጣ ያረብ
@musafukiisea7118
@musafukiisea7118 5 жыл бұрын
ጃል. ጠርጥር ገዳይ. አ/ አበባ. ሳይሆን. ከካናዳ. የመጣ. ( ጓደኛ. ውስጥ አዋቂ) ነው. ። ከዚህ ይጠብቀን ኢንሻ. አላህ. ሎቶ. ሀራም. OK!
@ሰብሪንየማሚ
@ሰብሪንየማሚ 5 жыл бұрын
ምቀኝነት እኮ ነው ውድ ነብስህን ይማረው😢
@emyahmed8804
@emyahmed8804 5 жыл бұрын
ሰለም ላንታም ይሁን ውድ ወንድማችን ሰለምህ ይብዝ አንታ አይናት ሰዎች ያብዘልን
@abinezerabinezer1595
@abinezerabinezer1595 5 жыл бұрын
WOW እናመሠግናለን
@yosephandemeskel9340
@yosephandemeskel9340 5 жыл бұрын
ከማሳዘን ባለፈ እጅግ በጣም የሚያስቆጣ ምግባር ነው የተከሰተው ኢትዮጵያ የዚህ አይነት ከሰባዊነት የዘቀጠ አስተናጋጅ አገር መሆኗ ያሳፍራል ። ነፍስ ይማር
@zebnayethiopia8171
@zebnayethiopia8171 5 жыл бұрын
ነፍሱን ይማርው በጣም ይገርማል ስው በሀገሩ በነፃነት ቤኖረ ምንለበት ግን?
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 5 жыл бұрын
ቤተስብ እንሁን
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 5 жыл бұрын
ምስኪን ነፍሱን በገነት ያኑረው ፈጣሪ 😭😭😭
@mahitube2434
@mahitube2434 5 жыл бұрын
ሰላም የሰው ዘር በሙሉ በቅንነት እና በፍላጎት #ሰብስክራይብ አዲርጉኝ አመሠግናለሁ
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 5 жыл бұрын
ጎራበሉ መጥቻልለው
@naboniadmach8964
@naboniadmach8964 5 жыл бұрын
ተስፍሽ ለምትሰራው ስራ በጣም እናመሰግናለን 😍
@ashenafidagne4516
@ashenafidagne4516 5 жыл бұрын
በእውነት በእውነት እግዝአብሄር ይባርክ በዝው ቀጥል !!!!
@NouraSultan-s2v
@NouraSultan-s2v 3 ай бұрын
ወይ ተስፍሽ የጥንት ❤የጠዋቱ ጠፍተህብኝ ነበር እንኴን ደህና መጣህ
@tewelde1204
@tewelde1204 5 жыл бұрын
ነብስ ይማር,,, እግዛብሄር በሰላም ወጥቶ ከመቅረት ይሰውረን
@dsai5718
@dsai5718 5 жыл бұрын
I suspect his immediate family as the financial windfall is tempting!
@Andyadd
@Andyadd 5 жыл бұрын
Very true. The first suspects should be a surrounding family members. Done
@አረተረጋጋ
@አረተረጋጋ 5 жыл бұрын
ማን ምን ገደለው አይደለም የሚያሳስበን ገዳዮቹ ተይዘው የሱን እጣ መቅመስ አለባቸው ነገሩ የኛ ህግ የተዘጋው ዶሲ ብቻ ላይ ነው
@መስከረምመስከረም-ኰ7ቀ
@መስከረምመስከረም-ኰ7ቀ 5 жыл бұрын
ተስፍሽ እንኳን ሰላም መጣ ለምሰጣን ትክክለኛ መረጃ አመሰግናለሁ ለማንኛውም ለሞቷ ነፍስ ይማር
@saraarayi4542
@saraarayi4542 5 жыл бұрын
እግዝአብሄር ነብስ ይማር ወንድሜ
@kadijhhussen7239
@kadijhhussen7239 5 жыл бұрын
ተስፍሺየ መልካም ሠው እኳን ደህና መጣህ
@hayatfuad556
@hayatfuad556 5 жыл бұрын
ሳም ምርጥ ንፁ ኢትዮጵያዊ ኑርልን
@sintayeuyebelatelijsaa9999
@sintayeuyebelatelijsaa9999 5 жыл бұрын
አምላኬ በጣም ያሳዝናል አምላክ ነፍሱን ይማር ለቤተሰቦቹም መፅናናትን እመኛለው
@fgdbbfffbnbdhb2848
@fgdbbfffbnbdhb2848 5 жыл бұрын
አይይ ደግ የማይበረክትባት ሃገር እስኪ ምን ተጠቀማላችሁ ይብላኝ ለገዳይ እሱስ የዘላለም ቤቱን አዘጋጅቶል ነገሩ ቢያሳዝንም ከሞት የሚቀር የለም ለዚች ለምታፉ አለም ነብስ ያጠፉችሁ ወደማያልፈው አለም መሄድ አይቀርም ፉርዳችሁን ታገኛላችሁ የወድማችን ነብስ ይማር ለቤተሰብ መጽናንትን ይስጥልን አሜን
@jesuschristislord6940
@jesuschristislord6940 5 жыл бұрын
ስለ መረጃው አመሰግናለሁ። ለሟች ቤተሰቦች መፅናናትን እመኛለሁ። ተስፊሽም ምርጡ ጋዜጠኛ ዳግማዊ ታሪኩን ስላቀረብከው ደስ ብሎኛል። ዳግማዊን ከአመታት በፊት በFM 97.1 ላይ በኤች አይ ቪ ኤድስ ጉዳይ ላይ ቀጥታ ፕሮግራም ሆስት ሲያደርግ ነው የማውቀው። ከምገልፀው በላይ ተወዳጅ ፕሮግራም ነበር። ዳጊ ከብዙ አመታት በኋላ ድምፅህን በመስማቴ ደስ ብሎኛል። ከጋዜጠኝነት ሙያ እንዳትርቅ ምክሬ ነው። ለሁለታችሁም የስኬት ዘመን እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ።
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 5 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ነፍስ ይማር
@hassennuru8024
@hassennuru8024 5 жыл бұрын
With that kind of cash i have 5 body gard full time with me plus a gun in my pocket never go to piazza
@cellkibg8117
@cellkibg8117 5 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ነብሶን ይማር
@elsabiruk6332
@elsabiruk6332 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ደምህን ያውጣ ነፍስ ይማር ።
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ 5 жыл бұрын
ይሄማ የውስጥ ሰው ነው ያጠቃው፡ ነብስህ ይማር፡ መቸም መልካም ሰው አይቆይም
@tizitayemaryamlij2709
@tizitayemaryamlij2709 5 жыл бұрын
ነፍስ ይማር ።
@winniewinnie4575
@winniewinnie4575 5 жыл бұрын
አታምጣው ነው ማለት, ስለ እውነት ከሆነ ግ አስር ሚሊዬን ከኔዲየን ዳለር ወቶልኝ በተአምር ፒያሳ መሐል ታክሲ አልጠብቅም, መኪና ክራይ አለ, ተታክሲ ደውሎ መጥራት ይቻላል ብዙ አማራጮች ነበሩ, በተለይ እንደዛ የተዋከበ አካባቢ, ያሣዝናል!
@funnytoyshowhaben8221
@funnytoyshowhaben8221 5 жыл бұрын
Police should investigate in Canada.
@አሚናሰይድሌራ
@አሚናሰይድሌራ 5 жыл бұрын
በጣም ያሰዝናል ሎቶሪው በይዳርስህ ይሸል ነበር ሞትህን ይዞ መጣ
@ኢትዮጵያዉነኘ
@ኢትዮጵያዉነኘ 5 жыл бұрын
ያሳዝናል😢😢😢😢
@tgstlssn6778
@tgstlssn6778 5 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ስልክ ለመስረቅ ሰው ይገደላል እንዴ? ግዛልን ብለው ቢጠይቁት አይሻልም ነበር? RIP
@zinasheendale609
@zinasheendale609 5 жыл бұрын
ትክክል ማንም አይረሳውም ይሄን ልጅ
@hirutkidane8622
@hirutkidane8622 5 жыл бұрын
Ufff miskin yenegeta!!! Fetari Nefshin Basede Genet Yanurat🙏🙏
@cherutube3064
@cherutube3064 5 жыл бұрын
እስቲ ዝም ብለችሁ ሰብስክራብ ግጩኝ
@messishewa7226
@messishewa7226 5 жыл бұрын
Eshi antem arigegn
@ሀቢባወሎቱዪብ
@ሀቢባወሎቱዪብ 5 жыл бұрын
ሰለምን ታስምራለህ ??
@cherutube3064
@cherutube3064 5 жыл бұрын
ሁላችሁም አረኳቹ አርጉኝ
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 5 жыл бұрын
መጥቻለው ቤተድብ እንሁን
@fatimahassan5745
@fatimahassan5745 5 жыл бұрын
The Ethiopian police is number 1 leba
@ሰላምለሁሉ-መ9ደ
@ሰላምለሁሉ-መ9ደ 5 жыл бұрын
መቸም እጅግ እሚዘገንን ነዉ በሰዉ አገር በሰላም እየኖረ ባገሩ በኢትዪጽየ ላይ በራሱ ወገን መገደል እኔ ግን የተቀነባበረ ግድያ ነዉ እሚገርመዉ ክፍወችን እያስቀመጠ ደግ ደጉን በአሰቃቂ ሁኔታ ሂወት ያልፋል ለመሆኑ አገሪቱ ላይ መንግስት አልባ አገር መሆንዋን ነዉ እሚያሳየዉ ያልተሰማ ሰንት ጉድ አለ በየቤቱ ትዉልዱ ምነካዉ ጨካኝ ሆነ አንድ ሰልክ ለመዉሰድ የወንድምን ሂወት መቅሰፍ ፍትህ በከከንቱ ለፈሰሰዉ ለወንድማችን ደም ነፍስ ይማር ወንድሜ
@asematube9570
@asematube9570 5 жыл бұрын
አይይይ የሰው ነገር ይሄ ሁሉ ፍሉስ አግኝቶ ታክሲ ይጠብቃል??? ነገሩ ጥፋ ያለው በትንሽ ነገር ይጠፋል ግን እንኳንም ለደግ ነገሮች አዋለው አዱንያ ጠፊ አላፊ ሰለሆነች
@ከታወሩልቦችየታወሩአይኖች
@ከታወሩልቦችየታወሩአይኖች 5 жыл бұрын
አይገርምም ቀኑ ደርሶ ነው እግዲ ምክንያት በዚህ ጥፋ ብሎት ነው እንጂ
@ዊንታነታደስብርሃን
@ዊንታነታደስብርሃን 5 жыл бұрын
ስለምታደርስን መረጃ ከልብ እነመስግነለን
@Tube-fp8fo
@Tube-fp8fo 5 жыл бұрын
ጥሩ ጥሩውን ያሰማን😍
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 5 жыл бұрын
ቤተስብ እንሁን
@Tube-fp8fo
@Tube-fp8fo 5 жыл бұрын
እሺ
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 5 жыл бұрын
@@Tube-fp8fo እንኳን ደህና መጣህ✋👍
@embetemariamanchitebkije1953
@embetemariamanchitebkije1953 5 жыл бұрын
Habsha mekja new senel Kemret tensten adelem Yejan sew kefffat ejaw nen emnawkew Nebse yemar ye ne getta
@godeliyasegzibertalaqnw3499
@godeliyasegzibertalaqnw3499 5 жыл бұрын
Ufff nebsun yimar
@ኢምራንየኢስላምልጅ
@ኢምራንየኢስላምልጅ 5 жыл бұрын
ተስፍሽ ሰላም ነው ካመት ብኋላ ተገናኝን ባንተ ስበብ የስልክ ባለሞኛ ሆኛለሁ እና እንዴት ነህ ሰላየሁህ ደስ ብሎኛል
@bettybetty303
@bettybetty303 5 жыл бұрын
ነብስ ይማር 😭😭😭የኔ አሳዛኝ😭😭😭😭
@joshuaguerra4284
@joshuaguerra4284 2 жыл бұрын
Oh look they stole a raffle ticket
@raheladane9232
@raheladane9232 5 жыл бұрын
ሰው ሲያገኝ ሰው ምቀኛ ነው
@hamzaha5046
@hamzaha5046 5 жыл бұрын
መስፍን እግዚአብሔር ይባርክ
@aaabbb-xx1tq
@aaabbb-xx1tq 5 жыл бұрын
ያሳዝናል ነብስ ይማር!
@thanksgodforeverything1359
@thanksgodforeverything1359 5 жыл бұрын
Ewayyy Ethiopia hagerea ye sew hiwot endi Kelal hono kere zyisazn 😢😢😢😢😢
@እግዚአቤሄርመልካምነው
@እግዚአቤሄርመልካምነው 5 жыл бұрын
ነብስ ይማር በጣም ያሳዝናል
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 жыл бұрын
ተስፍሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
@ehinmehinmskulu6056
@ehinmehinmskulu6056 5 жыл бұрын
Selam nakum yekun kemey gere krekbo yekel ezi wedi ane Amhrina aykelen eye so gen beteami delyo mekri habuni
@adanech1990
@adanech1990 5 жыл бұрын
ባጣም ያሳዝናል 😪
@astershifraw2574
@astershifraw2574 5 жыл бұрын
እኔ. እንደሚመስለኝ. ሌተሪ. እንደደረስው. ካወቁ. ስዋች ሊሆንም. ይችላል.
@tutuejeggu7218
@tutuejeggu7218 5 жыл бұрын
kewuchi endemetau selaweku adega leyadersubegh srlu egzrabehare awetagh le enate lekso neber yehedekute
@bethanyraj6933
@bethanyraj6933 5 жыл бұрын
Wow why wrong with ETHIOPIAN people think so you need ABIYAHEMED so this is the result of a New government so it's good for you why crying right now it's your chosen so it's good and and lhappy to see Ethiopian avery where like this dear ETHIOPIAN people
@getenetselame1376
@getenetselame1376 5 жыл бұрын
ነፍስ ይማር
@unitityisstrenght6578
@unitityisstrenght6578 5 жыл бұрын
የሄሁሉ ብር እያለዉ እንዴት ታክሲ ይጠብቃል ያመዋል ?ታክሲውን ከፈለገ ከነነጂው ሊገዛው ሲችል!!!
@tomask1859
@tomask1859 5 жыл бұрын
ዳግማዊ ስትል በፊት አ/አ fm 97 ላይ ይሰራ የነበረው ነው? ካናዳ እንደገባ በፊት ሰምን ነበር
@henokmehari7488
@henokmehari7488 5 жыл бұрын
ነፍሰ ይማር ወንድሜ ።
@ruthboaz3984
@ruthboaz3984 5 жыл бұрын
የቅርብ ሰው ይሆናል ያስገደለው የንብረቱ ወራሽ ሊሆን የሚችሉ አካሎችም ይሆናሉ looks like he is targeted
@SEP2922
@SEP2922 5 жыл бұрын
Exactly
@frezemen888
@frezemen888 5 жыл бұрын
Ethiopia ye dyablos ager, Ethiopia tesfa yelelat ager,
@chocolat423
@chocolat423 5 жыл бұрын
Batam. Tegrmalhe. Ewntawe yhenew setlekermhe minew muslimu 40 batkrstyane aqtle tabelo ager be weshet setames salfe .sewta Zemtane martke yhe new enda hiymnotch yestmarchw madbq ewntune madbq wey kerstena tagrmlachw ke telq rasichwen qeusane belw kemetru esk tnshe
@hanualisho1496
@hanualisho1496 5 жыл бұрын
Asafsriwoch Nachew Yesew Nebs Ende Esisa Eyegedelu Esisa Enkuwan megdel Betam Yikbdal Min Ayinet Aremene Nachew
@botv4017
@botv4017 5 жыл бұрын
The check is not the one he is holding as seen in the picture.
兔子姐姐最终逃走了吗?#小丑#兔子警官#家庭
00:58
小蚂蚁和小宇宙
Рет қаралды 15 МЛН
Perfect Pitch Challenge? Easy! 🎤😎| Free Fire Official
00:13
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 39 МЛН
CAN YOU DO THIS ?
00:23
STORROR
Рет қаралды 46 МЛН
የአዲስ አበባ ህዝብ ምን ነካው?
26:00
TST APP
Рет қаралды 72 М.
兔子姐姐最终逃走了吗?#小丑#兔子警官#家庭
00:58
小蚂蚁和小宇宙
Рет қаралды 15 МЛН