Ethiopia | 2 እጅግ ወሳኝ የደም ምርመራ ሳያደርጉ የስኳር በሽታ ብለው አይጨነቁ | ኖርማል ነውነው ብለውም አይመለከተኝም ጨርሶ አይበሉ

  Рет қаралды 11,088

የኔ ጤና - Yene Tena

የኔ ጤና - Yene Tena

Күн бұрын

Пікірлер: 45
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
በቪዶዮ ላይ የቀረቡትን 2 እጅግ ወሳኝ የደም ምርመራ ሳያደርጉ የስኳር በሽታ ብለው አይጨነቁ | ኖርማል ነው አይመለከተኝም ጨርሶ አይበሉ በተለምዶ የሚደረጉትን የስኳር በሽታ ማወቂያ A1C ወይም Fasting Glucose ያልሆነ ሌላ አይነት የደም ምርመራ| እጅግ ወሳኝ
@ዩቱብ-ሰ4ኸ
@ዩቱብ-ሰ4ኸ Жыл бұрын
ምርመራውን ስሙን ነገረን ዶክተርዬ ❤
@getitisportእቃመሸጫ
@getitisportእቃመሸጫ Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@adenamekonnen1960
@adenamekonnen1960 Жыл бұрын
ዶክተር ዳኒ እግዚአብሔር እድሜጤና ይሰጥህ
@kongtehaile2069
@kongtehaile2069 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን❤❤
@danielkebede2765
@danielkebede2765 Жыл бұрын
ዶ/ር ለምታደርግልን ሁሉ እናመሰግናለን
@abdetub
@abdetub Жыл бұрын
ሰላም ዶ/ር ስለ ለሞሪንጋ ተክል ነው፡፡ ቢተብረራልን❤
@zewduwondifraw5923
@zewduwondifraw5923 Жыл бұрын
Good information and an excellent explanation. Please keep this up.
@Leoterrance2
@Leoterrance2 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ኑርልን❤
@ethiopiawi2471
@ethiopiawi2471 8 ай бұрын
እባክህን ❤አፍጥንልን ❤እንዴት ነው አውሮፓ ያለን ምናገኘው
@elenilakew4261
@elenilakew4261 Жыл бұрын
ሰላም ይብዛልህ ስለሌለው ጤንነት ይመለከተኛል ብለህ የምታወጣው መረጃ እጅግ በጣም ጠቃሚ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ወደሚቀጥለው ጥያቄ ስገባ ዶ/ር እቤት ውስጥ ባለ መሽን መጠቀም ይቻላል ወይ?ሌላው 40% ነው የምንጠቀመው ወይስ ሌላ ጉሎኮስ ነው ?አመሰግናለሁ ።
@yonasyimer2471
@yonasyimer2471 Жыл бұрын
Thank you Dr Very helpful information
@hadiyaomer3166
@hadiyaomer3166 11 ай бұрын
ዶክተር የመመርመሪያዉን መሳርያ የት ነዉ የሚገሸጠዉ
@kemeriakadir8674
@kemeriakadir8674 Жыл бұрын
Great job.Thanks.
@NegaTesema
@NegaTesema Жыл бұрын
አመሠግናለሁ
@meseretteshome9843
@meseretteshome9843 Жыл бұрын
Enamesegnalen tebarek 🙏🙏🙏
@kiberlegeta5164
@kiberlegeta5164 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ።
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 Жыл бұрын
Thank You Dr Dane
@solianagebrenegbo9226
@solianagebrenegbo9226 Жыл бұрын
thank you dr like always !!!
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
Always welcome
@genetsolomon4358
@genetsolomon4358 5 ай бұрын
🙏
@emebettibebu4699
@emebettibebu4699 Жыл бұрын
Hi Dr.ስለምትረዳን ስለምትሰጠን የሚጠቅም መረጃ በጣም እናመስግነናለን እኔ vitamin D በጣም እጥረት ስላለብኝ vitamin D supplement እየወሰድኩ ነው የውሃ ጾሙን ሳደርግ vitamin D supplement እየወስድኩ መጾም ይቻላል ወይስ ላቋርጠው?
@ዩቱብ-ሰ4ኸ
@ዩቱብ-ሰ4ኸ Жыл бұрын
በእግዚአብሔር መልስልኝ ዶክተር እኔ A1c 12 new አልቀንስ አለኝ በምን ይቀንሳል እርግጥ መድኃኒት አልጀመርኩም 😢
@Nice-do6sp
@Nice-do6sp Жыл бұрын
እጅግ በጣም ተዘናግተሃል ! በአስቸኳይ መድሀኒት ጀምር !አመጋገብህንም ቶሎ ቀይር !ስፓርት(እንቅስቃሴ) አድርግ !
@ዩቱብ-ሰ4ኸ
@ዩቱብ-ሰ4ኸ Жыл бұрын
@@Nice-do6sp እሽ አመሰግናለሁ በጣም
@ዩቱብ-ሰ4ኸ
@ዩቱብ-ሰ4ኸ Жыл бұрын
የእኔ type 2 ነው
@Ooooo39
@Ooooo39 Жыл бұрын
Man yetbkal yeha Hulu seat
@tgashu54ashenafi41
@tgashu54ashenafi41 Жыл бұрын
🙏🙏🙏✌️👏👏
@deebbelaataye4372
@deebbelaataye4372 Жыл бұрын
ምንም መረዳት አይቻልም ከፍጥነትህ አንፃር። ረጋ ብለህ ብትናገረደ ጥሩ ነው።
@solz6505
@solz6505 Жыл бұрын
ደበላ አስተያየትህን ረጋ ብለህ እቅርብ። ትዕዛዝ ይመስላል ። በብዙ ጤና ነክ ጉዳዮች ላይ "እንዲህ ፈትፍቶ እያበልን" ፤ ምስተካከያ/ ማሻሻያ ስንጠይቅ በከበሬታ ቢሆን አይከፋም።
@deebbelaataye4372
@deebbelaataye4372 Жыл бұрын
@@solz6505 እሽ but was not disrspectfull tho
@Ethiopia-g6e
@Ethiopia-g6e Ай бұрын
አታስረዝም
@godismyway7305
@godismyway7305 3 ай бұрын
Doctor you miss something big about A1C. It tells you what was your average blood glucose level in the past 3 months. Which mean if you are a healtg person , your result are accurate.
@yenetena
@yenetena 3 ай бұрын
@@godismyway7305 watch others video to get my point
@tegestcherinet2496
@tegestcherinet2496 Жыл бұрын
ሠላም ዶክተር እንኩዋን ደህና መጣህ እኔ የዘወትር ተከታታይህ ነኝ እኔ ከሣምንት በፊት ደም አሠርቼ ነበር Glocose 75 Mg/dl Cholesterin 109Mg/dl HDL45Mg/dl LDL57Mg/dl Triglyceride 38Mgdl HBsAg(GESU) Negativ Anti-HCV(GESU)Negativ ይላል የመጣው ዉጤት ለዚህ ፍቃደኛ ከሆንክ መልሥ ሥጠኝ❤
@selamatnafu5478
@selamatnafu5478 Жыл бұрын
ቺያህ አሲድ እና ፊጦ አንድ ናቸው ?
@MesfinTaye-e4n
@MesfinTaye-e4n Жыл бұрын
For a quick recap of significant nutrients and differences in chia seeds and watercress: Both watercress and chia seeds are high in calcium and potassium. Chia seed has more thiamin, niacin and folate, however, watercress contains more pantothenic acid and Vitamin B6. Chia seed is an excellent source of dietary fiber, iron and protein. Watercress has 122.3 times less saturated fat than chia seed. Watercress is an excellent source of Vitamin A, Vitamin C and Vitamin K.
@MesfinTaye-e4n
@MesfinTaye-e4n Жыл бұрын
For a quick recap of significant nutrients and differences in chia seeds and watercress: Both watercress and chia seeds are high in calcium and potassium. Chia seed has more thiamin, niacin and folate, however, watercress contains more pantothenic acid and Vitamin B6. Chia seed is an excellent source of dietary fiber, iron and protein. Watercress has 122.3 times less saturated fat than chia seed. Watercress is an excellent source of Vitamin A, Vitamin C and Vitamin K.
@khadeejahteyeb9050
@khadeejahteyeb9050 Жыл бұрын
ቺያ አሲድ substitute ተልባ ነው
@godismyway7305
@godismyway7305 3 ай бұрын
Even though I respect this doctor, it’s important to remember that the HbA1c is the gold standard for long-term blood sugar monitoring. Videos like these can sometimes cause unnecessary health anxiety, making people overly concerned and constantly seeking reassurance about their health.
@bekelezewdie
@bekelezewdie Жыл бұрын
ም ር መ ራ ው ን የ ት ነ ው የ ም ና ገ ኘ ው?
@khadeejahteyeb9050
@khadeejahteyeb9050 Жыл бұрын
ክሊኒክ
@tseguyehualashet3376
@tseguyehualashet3376 Жыл бұрын
Thank you so much
УНО Реверс в Амонг Ас : игра на выбывание
0:19
Фани Хани
Рет қаралды 1,3 МЛН
요즘유행 찍는법
0:34
오마이비키 OMV
Рет қаралды 12 МЛН
የስኳር በሽታ መፍትሄ - ምግቦች Diabetes Code with Food
19:22
Laekemariam ላዕከማርያም
Рет қаралды 26 М.
እውን ቡና የስኳር መጠናችን ከፍ እንዲል ያደርጋል? Does Coffee Raise Blood Glucose?
18:47
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 78 М.
УНО Реверс в Амонг Ас : игра на выбывание
0:19
Фани Хани
Рет қаралды 1,3 МЛН