Ethiopia: 5 አመት ዓረብ ሀገር ቆይቼ ስመለስ ማረፌያ አጣሁ

  Рет қаралды 27,991

Hawlet Tube

Hawlet Tube

Күн бұрын

This video is about a woman who was working in Arab countries to save the lives of her families living in poverty in Ethiopia. She is working in Babul keyir Charity now. Enjoy the video
Hawlet tube
visit our social media pages via
/ maeza.endale
t.me/hawletnes...
for more information contact us on
+251933128518 (for Telegram messages only!)
በፕሮግራማችን ላይ መሳተፍ ለምትፈልጉ እና የግል ጥያቄ ላላችሁ
+251933128518 (for Telegram messages only!)
#Ethiopian_stories #Ethiopian_charity

Пікірлер: 282
@እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ
@እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ 3 жыл бұрын
አንድ ሰዉ ሰላም አግኝቶ ካደረ አካሉ ጤነኛ ከሆነለትና የእለት ጉርሱን ካገኛ ይህ ሰዉ የዚህች ዓለም ጸጋ በሙሉ በእጁ እንደገባለት ይቆጠራል። ❤ነቢዩ ሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ)❤
@ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ
@ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ 3 жыл бұрын
صلى الله عليه وسلم
@remlaremla9246
@remlaremla9246 3 жыл бұрын
ሰለሏሁ አለሂ ወሰለም ልብ ቅርፅ መጠቀም የተወገዘ ነዉ እህቴ/ሜ\
@ሀናንሀኑ-ሠ2ዀ
@ሀናንሀኑ-ሠ2ዀ 3 жыл бұрын
S a w
@haiatali2760
@haiatali2760 3 жыл бұрын
ሶለላህአለይህወሰለም
@zahrahalghusan9419
@zahrahalghusan9419 3 жыл бұрын
S A W
@GalaxyA-zq3qy
@GalaxyA-zq3qy 3 жыл бұрын
ምን አይነት መልካም ልብ ነዉ እግዚአብሔር ያደለሽ ቤትሽ ሁሌ ሙሉ ይሁን አይጉደል እድሜና ጤና ይስጥሽ ከነ መላ ቤተሰብሽ
@ሀሊማነኝስደተኛዋ
@ሀሊማነኝስደተኛዋ 3 жыл бұрын
ባቡል ኸይር አላህ የኸይሩን በር ሁሉ ይክፈትላችሁ እህቴ ሀናን አላህ መልካም ስራሽን አላህይቀበልሽ ይውደድልሽ አላህ ከጎናችሁ ይሁን
@ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ
@ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ 3 жыл бұрын
ሁልግዜ ሳያት እባ የ አልቆጣጠርም ደግነቶ ጥግድረስነው አችን የሚመስል አላህ ያብዛልን 😢😢🙏🙏🙏
@salmasalma8177
@salmasalma8177 3 жыл бұрын
Mashallallh allahiyechamirechu
@hanu-fq7ve
@hanu-fq7ve 3 жыл бұрын
አሚንንን
@kaderyatube4782
@kaderyatube4782 3 жыл бұрын
@@hanu-fq7ve ደምሩኝኝ
@kaderyatube4782
@kaderyatube4782 3 жыл бұрын
አሚንንንን
@sadiyahassen318
@sadiyahassen318 3 жыл бұрын
አሚንንንንንንን
@dinachnnenweq2980
@dinachnnenweq2980 3 жыл бұрын
ቀናሁብሽም ኮራሁብሽም ሀኒ አላህ ከአሰብሽው በላይ ያሳካልሽ ማሻአላህ ብያለሁ።ይሄን ሁሉ ሰው ፈገግታ ደስታ ማየት ምነኛ ያማር ነው ያርብ።
@እቅራዕቱዩብየአንብብትውል
@እቅራዕቱዩብየአንብብትውል 3 жыл бұрын
መሻ አላህ ሀውለትዬ ደስ ስትሉ ሀውሊዬ ከሀናን ጎን ብትሆኚ ምርጥ በልደረባ ትሆኛለሽ ብል መገናን አይሆንብኝም
@hijratube8879
@hijratube8879 3 жыл бұрын
ባቡል ኽይሮች አሏህ ያግዛቹህ ኢንሻአሏህ አሏህ ትልቅ ደረጃ ያድርሳቹህ
@SamiraMTube
@SamiraMTube 3 жыл бұрын
እንዛመድ ሂጅራየ
@emusihamtube1769
@emusihamtube1769 3 жыл бұрын
በጣም ደሰ የሚል ጀግና ልጅ ነሸ ሃናን ማሻ አላህ ከኝም አላህ ይወፍቀን ይሄን አይነት ሰራ መሰራት እመኝለሁ የራሴ ኑሮኝ አንዳች አላህ ያረገኝ ሰውን ማሰደሰት እዴት ደሰ ይላል
@huda8502
@huda8502 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ሃውልዬ ጅዛዓኪላ ከእህታችን ጋር ሰላስተዋወቅሽን, አህታችን ሃናንም ሕይር ጅዛሽን አሏህ ሱ. ወ በአዱንያም ባአሄራም ይክፍልሽ በርቺ ❤👏👏👏
@ndbndhc3579
@ndbndhc3579 3 жыл бұрын
አላህ ኸይር ስራሸን ይቀበልሽ ማማየ። መታደል ነው
@senyareshad1336
@senyareshad1336 3 жыл бұрын
ማሻአ አላህ ጀዛኪላሂ ህይረን ሀኒዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 3 жыл бұрын
በዘረኝነት የምንባላው ከዝች መልካም ሴት ብዙ እንማራለን
@ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ
@ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ 3 жыл бұрын
ያረብ ባቡል ኸይርን የምጎበኝ አርገኝ ኢንሻአላህ አድቀን ሀገሬ ስገባ ማሻአላህ በርቱ አላህይጨምርላችሁ
@ዚዚየአላህባሪያ
@ዚዚየአላህባሪያ 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረከላህ ወላሂ ከልብ ደስ የሚያሰኝ። ከልብም እራስን የሚያስፈትሽ ነው መልካም ነት ለራስ ነው
@welkiteyoutube7738
@welkiteyoutube7738 3 жыл бұрын
አሏህ ሀኒዬ አሏህ በአዱኒያ ሰፊ ርዝቅን በአሄራ ፍርዶሠል አእላ ይወፍቅሽ
@yunusetyopiya1976
@yunusetyopiya1976 3 жыл бұрын
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته كيف حالك ط يب مشلح
@aishayasin7950
@aishayasin7950 3 жыл бұрын
አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ እህቴ ምንዳሽን ፍርዶውስል አእላ ያድርግ ያንቺ አይነቶቹን ያብዛልን
@lubabadeno9995
@lubabadeno9995 3 жыл бұрын
አላህ ካሰብሽው በላይ ያሟላልሽ እህቴ ሀናን ለብዙ ሴቶች አራያ ነሽ አላህ እረጅም እድሜና ጠና ይስጥሽ
@meremmerem204
@meremmerem204 3 жыл бұрын
ማሻአላህ አህታችን ሀናን አላህ በሁለት አገር መቹትን ያሰምችሸ ያርብ አኛም በኸይር ሰራ የመንሳትፊ አላህ ያርግን ያርብ
@zumiluabatube7132
@zumiluabatube7132 3 жыл бұрын
አሏህ ዱንያ አኼራሽን ያሳምርልሽ ሃንዬ መልካም ሥራሽን ይቀበልሽ ያረብ የኔዉድ እንዳንቺ አይነት በበዙ ኢትዮ ዉስጥ ምንም ራህብተኛ ችግረኛ አይኖርም ነበር ብዙ ሃብታሞች አሉ ድሃን ዞር ብለዉ አያዩም አሏህ ያዘነላቸዉ ሲቀር ወላሂ አሏህ ኸይርን ስራ ለመሥራት ያግራልን አሏህ ያስደስትሽ ሀዉለትዬ አሏህ ይጠብቅሽ
@muridabereka7083
@muridabereka7083 3 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ አላህ አክበር አልህምዱሊላህ ላኢላህ ኢለላሂ መሀመድ ረሱረላሂ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም
@umulanudtube9756
@umulanudtube9756 3 жыл бұрын
አላህ ጀዛአቹሁን በኸይር ይከፈላቹህ ሀናንዬ ቃላት የለኝም ምዳሽን በጀነት አግኚው
@lubabatube4724
@lubabatube4724 3 жыл бұрын
ኢሻአላህ ውድ እህቶቼ ለኔም ዱአርጉልን በቀበሌየ እደዚህ ሰብስቤ እዳበላ ኢሻአላህ
@አይመንዩቱብ-ቈ9በ
@አይመንዩቱብ-ቈ9በ 3 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን ቪዶወ ቢያንስ 3 ደቂቃ በማየት
@ሀያትየአላህባሪያሀያት
@ሀያትየአላህባሪያሀያት 3 жыл бұрын
insha Allah
@ሀያትየአላህባሪያሀያት
@ሀያትየአላህባሪያሀያት 3 жыл бұрын
የኔም ምኞቴ ነው አላህ ያሳካልን ያረብ መሥጠት ማድርክ ከምንም በላይ ያስደሥታል ያረብ አንተ አያልቅብህም እና ስጠኝና ልስጥ ያኢላሂ
@ኡሙአብደለህቱዩብ
@ኡሙአብደለህቱዩብ 3 жыл бұрын
ሀውልት በአላህ ቁጥር ስጭኝ ቡዙ የተረቡ አሉ ተበባሩኝ አማና
@ሚሚየጌታነችYoutube
@ሚሚየጌታነችYoutube 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይሰጠሸ የኔ መልካም ልጆችሽ ለቁመንገረ ይደረሱልሸ ማማዬ💖💖💖❤❤
@abochnamedia-9290
@abochnamedia-9290 3 жыл бұрын
ማሻ አሏህ አሰራራቹ ሁሉ ደስ ይላል እሻ አሏህ ትልቅ ቦታ ይደርሳል ባቡል ኸይር ስሙን እራሱ ያስደስታል
@ኡሙመሀመድኡሙዚክራ
@ኡሙመሀመድኡሙዚክራ 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ሀኒየ አላህ ይጨምርልሽ ሀያቲ አላህ ከይር ጀዛሽን በጀነተል ፍርዶስ ያድርግልሽ የኔ ውድ
@aishamerei7362
@aishamerei7362 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ ያግዛችሁ
@hayatbifa7107
@hayatbifa7107 3 жыл бұрын
አላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ መልካም ሰዉ ነሽ እንደንሺ ሰዉ የብዘልን
@meserettekilu5083
@meserettekilu5083 3 жыл бұрын
ምን አይነት የተባረክሽ ሴት ነሽ በጣሪ እንደአንቺ አይነቶችን ያብዛልን ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@alewyaziad1058
@alewyaziad1058 3 жыл бұрын
አሰላም አሌኩ ሀውለትዬ የኔ ውድ ማሻላህ አንችንና ውድ እህታችንም አላህ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ ማአሻ አላህ
@nesimed-rn9ni
@nesimed-rn9ni Жыл бұрын
ጀዛ ኪላህ በጣም ትክክል ነሽ ከአላህ ጋ ለመለወጥ እጥራለሁ
@ስልጤሚዲያ-ሸ7ቘ
@ስልጤሚዲያ-ሸ7ቘ 3 жыл бұрын
አላህ አገረችንን ሰለም የድርግልን🕌🕌🕌🕋🕋🕋🕋🕋🕌🕌🕋🕋🙌💯💯👍🕌🕌🕋🕋🕋🕋🕋🙌🙌🙌👏👏👏👏💯💯💯💯💯👍👍👍🕌🕌🕌🕋🕋🕋🕌🕌🕌👍👍💯💯👏👏👏👏👏👏👏🙌🙌🙌💪💪
@fshhdh5296
@fshhdh5296 3 жыл бұрын
አላህ ያበረታችሁ እህቶቸ ጀግኖችናችሁ
@እቅራዕቱዩብየአንብብትውል
@እቅራዕቱዩብየአንብብትውል 3 жыл бұрын
ስወድሽ ሀውሊዬዬ በምክንያት ነው የሚወድሽ ጥሩ ትምርት አዘል ስለሚተለቅሎን በርቺ በተረፋ በቡል ኸይር ዬት ነው የለው ቦታው ንገርኝ
@meh.3461
@meh.3461 3 жыл бұрын
አላህ ኸይር ጀዛእሽን ይክፈልሽ በጣም ደስ ይላል ስራ ያጡ ወገኞችን ማንሳትሽ ቃላት ያጥረኛል
@mehdiyatubetube3601
@mehdiyatubetube3601 3 жыл бұрын
Masha Allah babaul hayeroch Allah yechmerlachu ሀናንዬ አላህ እድሜና ጤና ይሥጥሽ ማሻ አላህ ወላሂ ሁሌም ይህን ሣይ እንባዬን መቆጣጠር አልችልም
@ስንትአለበሆዴ
@ስንትአለበሆዴ 3 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ያረቢ ለእኛም ስጠንና ላሀገራችን አብቅተህ የምንሰጥ የምንረዳ አድርገን ያረብ
@ሀናንሀኑ-ሠ2ዀ
@ሀናንሀኑ-ሠ2ዀ 3 жыл бұрын
Masha allah allah yechemerelachehu
@tensatbekele6565
@tensatbekele6565 3 жыл бұрын
wow god bless you
@emumuaziemufatumeemumuazie6648
@emumuaziemufatumeemumuazie6648 3 жыл бұрын
ባቡል ኸይር አላህ አላህ ጀዛአችሁን ከፍ አድርጎ ይክፈላቹ👍👍👍👍
@አአ-ቸ5ጀ
@አአ-ቸ5ጀ 3 жыл бұрын
ሀናንዬ አላህ እረጅም እድሜና ጤናይስጥሽ ማሽአላህ አላህ ይጨምርልሽ
@ayshettube3476
@ayshettube3476 3 жыл бұрын
ጀዛከላሁ ኸይረን ባቡል ኸይሮች ሀናንየ ጀዛከላሁ ኸይረን
@keiryatube5337
@keiryatube5337 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ
@omuyousriaomuyousira2517
@omuyousriaomuyousira2517 3 жыл бұрын
ጀዛከላህኸይረ ሀናን መሰሎችሽን ያብዛልን እህት ጥሩ ሰው ነሽ
@kadejaekram1559
@kadejaekram1559 3 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته جزاك الله خير حنان
@fhathimabegum8647
@fhathimabegum8647 3 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ እታችን መሰሎችሽን ያብዛልን
@gggjhvhgh9488
@gggjhvhgh9488 3 жыл бұрын
Jezachihun Allah yikfelachihu
@hannamariamasefa1477
@hannamariamasefa1477 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዋጋችሁን አብዝቶ ይከፈላችሁ
@rahmaseid568
@rahmaseid568 3 жыл бұрын
ሀኒቾቃል የለኝም አላህይጠብቅሺእህቴለአላህብየ ነወ የሚወደሺ1000000አመትነረልኝ
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 3 жыл бұрын
ረጅም እድሜና ጤና ይስጣት።
@abcd2953
@abcd2953 3 жыл бұрын
የውነት መልካም ሰው ነሽ አላህ ይጨምርልሽ እህቴ
@saliyatamam-i1b
@saliyatamam-i1b Жыл бұрын
masha Allah Allah yagizachu
@hiwotgonfa516
@hiwotgonfa516 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሁላችሁንም ስተምሩ ደግሞ
@ሀያትየአላህባሪያሀያት
@ሀያትየአላህባሪያሀያት 3 жыл бұрын
አላህ ጀዛሽን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይስጥሽ ማማየ ያረብ
@ziyada.ziyadaziyada2179
@ziyada.ziyadaziyada2179 3 жыл бұрын
ሱበሃነ አላህ አላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ
@dfggutdghjhvb
@dfggutdghjhvb 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረከላህ
@kaderyatube4782
@kaderyatube4782 3 жыл бұрын
አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለህ ዉድ ያገሬ ልጆችች እህቴቴቴ በርችልኝኝኝኝ ጡሩ ትምህርት ነዉ
@asyamn2762
@asyamn2762 3 жыл бұрын
እናታችን ለምክርሽ አላህ ያቆይሽ
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 3 жыл бұрын
ማአሻአላህ አላህ ጀኧዛኩም አላህ ኸይር
@alemyoutube2422
@alemyoutube2422 3 жыл бұрын
ሀናኒየ እድሜ ከጤና፡ጋር፡ይስጥሽ፡አላይ፡ይስጥሽ መልካምነት፡ስንቅ፡ነዉ
@ኡሙመሀመድኡሙዚክራ
@ኡሙመሀመድኡሙዚክራ 3 жыл бұрын
ሀኒየ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያረብ አላህ ያስደስትሽ ያረብ
@haderamalas923
@haderamalas923 3 жыл бұрын
ሀኒየ አላህ ጀዛሺን ሁሉ ይክፈልሺ ወላሂ በጣም የምትደነቂ ጀግና ሴት ነሺ ያንቺ አይነት መሰሎችሺን ያብዛልን ያረብ
@et-cu5lc
@et-cu5lc 3 жыл бұрын
ኡፍ በረካ ሁኚ ሀኒዬ አላህ በሰፊው ይስጥሽ ከዚህም በላይ እንድታደረግ ረጅም ሀያት ሁቢ
@ልኑርበትዝታህ
@ልኑርበትዝታህ 3 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣምደስይላል አላህይጨምርልሽ
@ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ
@ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ 3 жыл бұрын
ما شاء الله تبارك الله بارك الله فيكم
@OmarAhmed-nr2bc
@OmarAhmed-nr2bc 3 жыл бұрын
ማሻላህ ፕሮግራሙን ሳየው እንባ ተናንቀኝ እህት ሃናን ኣላህ እድሜ ኤና ይስጥሽ
@hikmaabajihad7229
@hikmaabajihad7229 3 жыл бұрын
Masha allah tb.
@ProGamer-wm4up
@ProGamer-wm4up 3 жыл бұрын
عليه افضل الصلاه وازكى التسليم በርቱ አላህ ይርዳቹ
@romanroman7635
@romanroman7635 3 жыл бұрын
ماشالله تبارك الله ربنا يبارك في عمرك يارب
@fatimarashad5279
@fatimarashad5279 3 жыл бұрын
ዋለይኩመሰላም ወራሕመቱላሒ ወበረካቱ አላሕ ለኸይር ስራ ያነሳሳን ፈግታዋ ሐናንዬ አላሕ ይጠብቅሽ አላሕ እኛንም ይወፍቀን ያረብ ማሻአላሕ አላሕ ዬጠብቅሽ ሰለላሑአለይሒ ወሰለም
@ndbndhc3579
@ndbndhc3579 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረክ ረህማን
@kamariaadam8331
@kamariaadam8331 3 жыл бұрын
ሀናዬ ስራሽን አላህ ይቀበልሽ ያረብ ሀዎለትም ለሰመረጃሽ ሽኩረን በርቺ
@saidanasir1617
@saidanasir1617 3 жыл бұрын
Subhanki masha allah allahi yabartashi jagena sat
@አለህወኪልአለህወክል
@አለህወኪልአለህወክል 3 жыл бұрын
ጡሩ ስራ እንሻአለህ ለኛም አለህ ያግራልን እንዲኒሳታፍ
@najeebanajoob4960
@najeebanajoob4960 3 жыл бұрын
አምን ያረብ
@ethio5253
@ethio5253 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ በርቺ እህቴ አህውለት
@amuamuti9333
@amuamuti9333 3 жыл бұрын
mashallah mashallah allah keyr jezashin yikfelew
@sho6996
@sho6996 3 жыл бұрын
ማሻላህ ሀኒ አላህ ይጠብቅሽ
@midoabdelbary3536
@midoabdelbary3536 3 жыл бұрын
Masha Allah betam des yelal bezehu qetelu wegen lewgn Allah yemewdew nwna
@qamreykader5594
@qamreykader5594 3 жыл бұрын
ማሻላህ በርቱ ውዶች ኽርጀዛ ይክፈላቹ አላህ
@sabbontuuwallookamisee6317
@sabbontuuwallookamisee6317 3 жыл бұрын
ሀናንዬ አላህ እድሜሽን ያርዝመው የኔ የዘላለም ምኞቴን ነው መስራት የያሽው
@ummohammadmohammad8350
@ummohammadmohammad8350 3 жыл бұрын
Meshalah. Meshalah. Meshalah 💞💕💕
@hananmohamad9433
@hananmohamad9433 3 жыл бұрын
Mashallah tadeleshe beallh Hanan metrejachew sewoch sayhonu anchi neshe edelega 😘😘😘😘❤❤❤
@reemmahmoud5737
@reemmahmoud5737 3 жыл бұрын
Mash Allah jazakallah👍👍👍
@endiyaadem1621
@endiyaadem1621 3 жыл бұрын
Mashaallaha allaha yechemereleshe hananey
@hiwotgonfa516
@hiwotgonfa516 3 жыл бұрын
ቅንነት እና መልካም ነገር ማድረግ መታደል ነው እናቶች
@sentuet143
@sentuet143 3 жыл бұрын
Masah.allah Wow 👍👍👍💓🤩😍💝💞💞
@አዒሻዩቲብያርድቦዋ
@አዒሻዩቲብያርድቦዋ 3 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ የኔውድ
@Tube-rt2cj
@Tube-rt2cj 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ
@eluhabeshawit4354
@eluhabeshawit4354 3 жыл бұрын
😢😢😢እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም ወላሂ አላህ ይጨምርልሽ ያረብ
@hidayaabdellah3418
@hidayaabdellah3418 3 жыл бұрын
ሀናንየ አላህ እዱኒያ አኼራ የንያሽን ይሙላልሽ አብረውሽ ያሉ ሙስሊም ክርስቲያኖችንም አላህ ይጠብቃቸው
@ቢንትሙሀመዲ
@ቢንትሙሀመዲ 3 жыл бұрын
አላህ ይቀበላቹሁ ጀዛኩምላሁ ከይረን
@ኡሙአብደለህቱዩብ
@ኡሙአብደለህቱዩብ 3 жыл бұрын
አማና የባቡል ኸይር አድረሻ ሀናን እረሳነው ማግኘት ምፈልገው
@muntahm5997
@muntahm5997 3 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም አሪፍ ነው ቀጥይበት ማዕዝዬ ጀዛክ አላህ ኸይር
@ዘይነብነኝከራሰዳሸን
@ዘይነብነኝከራሰዳሸን 3 жыл бұрын
ማሻላህ ጀዛኩምአላህኸይር
@ameen4085
@ameen4085 3 жыл бұрын
ማሻአላህአላህይጨምርልሽእህትበርች
@ሀሳህልሜንናፍቂ
@ሀሳህልሜንናፍቂ 3 жыл бұрын
ምንም ቃል የለኝም አላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ
@ummumohammed1473
@ummumohammed1473 3 жыл бұрын
MashaAllah Hanuna berchi Allah anchim gadeghochshin Allah yirdachihu
@toybamohammed8143
@toybamohammed8143 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ እህቶች አላህ ጀዛችሁን አላህ ይክፈላችሁ
@hayatmohamed8152
@hayatmohamed8152 3 жыл бұрын
Mashallah amazing!
@rezikahussein8549
@rezikahussein8549 3 жыл бұрын
Subhaan Allah 😭😭😭😭😭😭
@በየትኛውምሁኔታላይብትሆን
@በየትኛውምሁኔታላይብትሆን 3 жыл бұрын
ኢንሻአሏህከስድትመልስወደባቡልህይርጉብኝት
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
ዘጠነኛው ሺ ክፍል 25 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 25
23:50
EBC Entertainment
Рет қаралды 4 М.
GERE EMUN PART 217 | ገሬ እሙን ክፋል 217
39:00
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 32 М.
ፋና ዜና
Fana Television
Рет қаралды 155
Oduu Galgala Sa'aatii 1:00 OBN Gurraandhala 02,2017
OBN Oromiyaa [Oromia Broadcasting Network]
Рет қаралды 175