KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Ethiopia - የግብጽና የትራምፕ ድብቅ ስምምነት | ኢትዮጵያን ያሰጋው አብርሃም አኮርድ!
10:39
Ethiopia - ፊልድ ማርሻሉ ባህዳር ሄዱ፣ መንግስትን ያስደነገጠው የጦርነት ዛቻ፣ የኦሮሚያው የእግዚዮታ ሰልፍ፣ ትግራይ እንዳይገባ የተባለው አርቲስት
19:14
Человек паук уже не тот
00:32
Полицейский Гнев Головоломка 2 Ищет Шин Тейпс Крафти Корн
00:38
Human vs Jet Engine
00:19
Perfect Pitch Challenge? Easy! 🎤😎| Free Fire Official
00:13
Ethiopia - በኢትዮጵያ ድንበር የሚፈሰው ነዳጅ! | ውሃና ነዳጅ የተቀላቀለባት ሀገር!
Рет қаралды 62,565
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 1,5 МЛН
Feta Daily
Күн бұрын
Пікірлер: 53
@robimassawino
Күн бұрын
ፈጣሪ እንደ ኣፍሪቃ በተፈጥሮ ጸጋ ያደለው የለም ። ፈታ ዴሊ የምታቀርባቸው ዝግጅት ምርጥ ናቸው እናመሰግናለን
@africabeyene6795
Күн бұрын
አፍሪቃ የበረከት ምድር የመሀይም ፖለቲከኞች መኖርያ
@Denkeyew
Күн бұрын
ወዳጄ ነዳጅ ቢወጣ ኖሮ ተላልቀን እርሰበርሰ እንበላለን ህዝባችን ችግር እንጂ ሰርቶ መብላት አይሆንለትም ።
@abeebakassaye3195
22 сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@HussainHussain-gj2gt
Күн бұрын
አገላለፅህ ተመችቶኛል አፍሪካ ዊያን በመሪ አልታደልንም በተለይ ኢትዮጵያውያን
@derejebelayneh5424
Күн бұрын
በጣም ጥሩ ዝግጅት ነው!!!🍎
@sisaytamirat88
Күн бұрын
ኢትዮጵያ ነዳጅ ዓላት ያጣችው መሪ ነው መሪዎቻችን የአሜሪካና የአረብ ዓሽከር ሆነው እንጂ፡፡
@sinshawbelachaw9809
20 сағат бұрын
ሀገራችን አናዳጅ አንጂ ነዳጅ የለም ያላው ማን ነበር
@Mahamadfaxaracome
18 сағат бұрын
ብቀረብን ይሻላል
@jujucanal2165
Күн бұрын
ይገርማል
@by8344
Күн бұрын
እግዚአብሔር ያለ ቀን አይቀርም።
@christnationchurch9570
Күн бұрын
ድንቅ አገላለፅ❤❤❤
@mitkusilesh
Күн бұрын
ጥሩ ጋዜጠኛ ነህ በርታልን ❤❤❤
@Bona-k3u
Күн бұрын
ነዳጅ የሌለን ሆኖ ሳይሆን እንዳናወጣው ግብፅ፣ ሳዑዲ፣ አሜሪካ፣ ወዘተ ብዙ ሻጥር ስለሚፈፅሙብን ነው ።
@SaharaHusane
Күн бұрын
ማሻአላሃ
@عميل-ن8ك
Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@EweneMechal
Күн бұрын
እድሜ ይስጥሆ ምርጥ አገላለጽ ነው የገለጽከው
@inpskhalifa701
Күн бұрын
የኢትዮጲያ እደተናገርካት የሆነችበት ምክንያት ከሚያመልኩትነገር የተነሳ ወንጌል የማያቃቸው የአመት የወር መመለካቸው ብቻ አደለም ስራ የማይገባው ህዝብ አዱ እውቀት ካለው የደብተራ ማሰናከል ሃይማነተኞች ምክንያት
@Girmaya
Күн бұрын
ወይ እኛ አፍሪካውያ አለህ ይዛንልን
@gediman8749
Күн бұрын
Ethiopian Prime Minister is genius
@Case24215
Күн бұрын
He just talkative
@WediYayo
Күн бұрын
አፍሪካ የተፈጥሮ ሀብት አላት ግን መሪዋቻ አስተሳሰባቸው ድሃ ናቸው
@YishakWeldesilasie
Күн бұрын
Hasadat😢 Invious😢
@michaelyemariamlij2633
Күн бұрын
ነዳጅ ማውጣት ሳይሆን ፣ ከደቡብ ሱዳን መንገድ መዘርጋት ይሻላል
@MustefaJemla
Күн бұрын
አንተ ጋዜጠኛ ምርጥ አቀራረብ ነው በርታ
@Maranata155
Күн бұрын
ዘናችሁን ወደነዋል ግን እናንተም አንድ ስራ ስሩ ድንቁርና እና መሃይምነትን የወለደው አንዱ ሚዲያው ነው ለ ማህበረሰቡ ትምህርት ሊሆን የሚቺል ነገር ብታመጡ ወሬ መቀበል ትታችሁ ወረድ ብላችሁ የተበደለዉን ማህበረሰብ ቺግሩን ብትጠይቁ እዛ ላይ ተመርኩዛችሁ ዘናችሁን ብታቀርቡ መልካም ነው እድሜልክ አንድ አይነት ወሬ ከማዉራት ሰርቶ መታየት ጥሩ ነው
@ፍቅርንብዬ-ገ5ተ
Күн бұрын
እውነት አለከ
@zakhabesha
Күн бұрын
First
@AwolMehammedmehammedAbulguMeha
Күн бұрын
ሰላማችሁ ይብዛላችሁ ከጅማ
@TadelechBekele-o9l
Күн бұрын
Debube Sudan ye habet qelet ale
@bisratgirma6964
Күн бұрын
እንዴ ፋራው ነዳጅ አለን ልናወጣ ነው ሲል አልነበር😂😂
@HussinSaide
Күн бұрын
አለመታደል ነዉ 😢😢😢😢
@tesfayealemu9929
Күн бұрын
እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን
@DanaShumye
Күн бұрын
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@user-fozeya
Күн бұрын
እኛ በጦርነት እየተባላን ምን ልማት የሚሰራ ወጣት አለን
@AbrehAbnia
Күн бұрын
እናንተ ፍቅር የሆናቹ ሰወች ውስጤናቹ አቦ ❤
@Moderngame2024
Күн бұрын
እሔ ሚዲያ መርዘኛ ሚዲያ ነው ቢጠፋ ደስ ይለኛል የሴተኛ አዳሪ ሚዲያ ነው
@ahmedylmer
Күн бұрын
ሰው አልሰጣትም እንጅ አፍሪካ ከማነም ምንም አትፈልግም ነበር
@mulutereftv3202
Күн бұрын
የአፍሪካ ሀብት ሳይሆን ችግሯ በተዘዋዋሪ ቀኝ ግዛት ነው ። ኢትዮጵያ ውስጥ የብሄር ፖለቲካ ሌላ ሀገር ደግሞ የነጭ አና ጥቁር ብሎ መከፋፈል ኧረ ከተኛንበት መቼ ነው ከተኛበት የምንነቃው ???💚💛❤️
@user-fozeya
Күн бұрын
ኢጂብት ለፍኖና ለኦነግ የቤት ስራ ሰታቸው ምን ሰላም ይኖራል
@khairedin7940
Күн бұрын
ፈጣሪ ምድርን ሲዘረገ ሁሉም እኩል ነዉ ሰዉ ለምድር ጌጥ ነዉ አፍሪከ እንደ አለመታደል ሆኖ አፍሪካ የለ ሰዉ ነዉ የተፈጠረችዉ ከ እንስሰት መሰል የለ ሰዉ ሙሉ ሰዉ አያደርግም :: የራሰችን የትምህርት ከሪኩለም የለንም የራሰችን ታሪክ ዬለንም እሄን ስል አለን ሚለን አይጠፈም ቢኖረን እንካን ለመከፈፈል እንዲመቻቸዉ ጽፈዉ የሰጡን እነሱ ናቻዉ በኛ ጸሀፊያን እንካን ስርቆን አለበት ወይም ሁሉን ሚያስመማ አደለም
@dawitkassa3131
Күн бұрын
700, 000, 000 dollars? Seriously 😅
@maledemekonen4149
Күн бұрын
ለዝግጅት ክፍሉ አክብሮቴን እየገለጽኩ !!! ምንም አይነት መልስ አይሥፈልገውም !!! በአስተዋዩ ባንጋፈው ደራሲ በአለማየሁ ገላጋይ በአጽኖት ነገሮናል !!! (( እንደ ሁለቱ ወንድማማች መንገደኞች መሸባቸውና ዛፍ ስር ለማደር ወሰኑ !!! ጨለማም በሆነ ጊዚ ጅቡ መጥቶ ያንደኛውን እግር መብላት ጀመረ !!! ያልተበላው ሰውየ ነቅቶ ምንድነው እየሆነ ያለው ሲለው !!! እግሩ እየተበላ ያለውም ሰው ተወው የኔን እግር ጀቡ እየበላ ያለው አለው !!! ጅሎ ጅቡ የእርሱን ሰውነት ሲጨርስ ወዳልተበላው ላለመምጣቱ ምን ዋስትና አለው !!! )) በመጨረሻም በሰውነት ሚዛን ቁመን !!! በጽኑ መሰረት ላይ በታነጸ አለት ላይ ጸንተን !!! በኢትዮጺያዊነት መንፈስ እጅ ለእጅ ተያይዘን !!! ከየማእዘናቱ የወደቁብንን ወገኖቻችንን በማንሳት !!! ሰላምን በማስፈን አንድ ሆነን !!! አዝማችንን በማራገፍ ከንቅልፋችን የምንነቃበት ዘመን ቢኖር አሁን ነው !!! ያንን በጎ ዘመን እንድናይ ሸክላ ሰሪው ይርዳን !!!
@samsonmarkos1603
Күн бұрын
Still for dictator abiy, fano Amhara people are enemy while Ethiopia 🇪🇹 border is getting attacked every time.
@AmareShimalis
Күн бұрын
ይገርማል
@عميل-ن8ك
Күн бұрын
❤❤❤❤
10:39
Ethiopia - የግብጽና የትራምፕ ድብቅ ስምምነት | ኢትዮጵያን ያሰጋው አብርሃም አኮርድ!
Feta Daily
Рет қаралды 9 М.
19:14
Ethiopia - ፊልድ ማርሻሉ ባህዳር ሄዱ፣ መንግስትን ያስደነገጠው የጦርነት ዛቻ፣ የኦሮሚያው የእግዚዮታ ሰልፍ፣ ትግራይ እንዳይገባ የተባለው አርቲስት
Feta Daily News
Рет қаралды 67 М.
00:32
Человек паук уже не тот
Miracle
Рет қаралды 4,1 МЛН
00:38
Полицейский Гнев Головоломка 2 Ищет Шин Тейпс Крафти Корн
Ной Анимация
Рет қаралды 964 М.
00:19
Human vs Jet Engine
MrBeast
Рет қаралды 205 МЛН
00:13
Perfect Pitch Challenge? Easy! 🎤😎| Free Fire Official
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 85 МЛН
10:12
Ethiopia - ጠቅላዩ ከወዳጃቸው ቅንጡ መኪኖች ተሸለሙ | ጥይት አይበሳቸውም!
Feta Daily
Рет қаралды 64 М.
8:26
Ethiopia - ኢትዮጵያና ግብፅ የተፋጠጡበት ምርጫ
Feta Daily
Рет қаралды 29 М.
37:27
"በራሪ ነብር" Etv | Ethiopia | News zena
EBC
Рет қаралды 58 М.
13:42
“የሚቀር የለም ተዘጋጁ” አብይ | ጌታቸው ሰራዊቱን ተማጸኑ | ባለስልጣኑ ያወጁት ጦርነት | Ethiopia
Andafta
Рет қаралды 2,9 М.
57:19
እነሱ ነዳጅ ከሸጡ እኛ ውሃ እንሸጣለን ! | የአሜሪካ እና ኢትዮጵያ ጥቅም አብሮ ይሄዳል | ኢትዮጵያ አዲስ የውሃ ፓሊሲ አወጣች
ነፃ ውይይት (Free Discussion)
Рет қаралды 13 М.
1:25:36
"ጦቢያ ተፈትኗል" - የ13 ዓመታት ጉዞ | ልዩ ቆይታ ከምስራቅ ተረፈ ጋር | ጦቢያ @artstvworld
Arts Tv World
Рет қаралды 30 М.
9:22
Ethiopia - የአማራው ዲያስፖራ መነሳትና የጠቅላዩና የትራምፕ ከባድ ትንቅንቅ
Feta Daily
Рет қаралды 55 М.
11:01
Ethiopia - የባህር በሩ ስምምነት ምን ደረሰ? ‹‹ቀድመን እውቅና አንሰጥም ብለውናል››
Feta Daily
Рет қаралды 32 М.
51:15
ለሰይጣን አምልኮ ቡና እንዳፈላ እገደድ ነበር ::ባለ ታሪክ ዘሀራ ከድር።
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 37 М.
10:33
Ethiopia - “መንግስት በሌለበት መፈንቅለ መንግስት….?” አልተቻሉም…!
Feta Daily
Рет қаралды 23 М.
00:32
Человек паук уже не тот
Miracle
Рет қаралды 4,1 МЛН