#Ethiopia

  Рет қаралды 34,309

Mame tube

Mame tube

Күн бұрын

Пікірлер: 974
@Mametube
@Mametube 3 жыл бұрын
በቅድሚያ ለቸሩ እና በጣም አዛኝ ሩህሩህ ለሆነው ለአለማቱ ጌታ ምስጋና ይገባው በመቀጠል ግን የሚሰራ ሰው ብዙ ፈተና ይገጥመዋል ለፈተናው አላህ ቀዳዳ ያበጅለታል ግን ሁሉም የአላህ ቀደር ነው ይሁንና ኢትዮ ከባድ ነው በሁለት እግር ቆምኩ ስትሉ ወደ ዳዴ ይመልሰናል አላህ ይስትር
@IslamcChanal
@IslamcChanal 3 жыл бұрын
*ያአላህ አብሽር ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ*
@elsatilahun2219
@elsatilahun2219 3 жыл бұрын
አይዞህ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው
@zeynab3044
@zeynab3044 3 жыл бұрын
አብሽር አበሳ ነህ ተወስዶ ቢቀር እኔም ተናድጀ ነበር ወይ ሀገሬ እደው መልካም ዘመን መቸ ይሆን የምናየው በንሮው ልክ ሌባው
@emanfraja1496
@emanfraja1496 3 жыл бұрын
አብሽር ሁሉም ለከይር ነው ረስህን ጠብቅ መሜወ
@jannajanna4074
@jannajanna4074 3 жыл бұрын
አብሽር ወንድም መሀሜ ለበጉ ነዉ
@እዚአብሄርሁሉንቻይነዉ
@እዚአብሄርሁሉንቻይነዉ 3 жыл бұрын
ሁልጊዜ እከታተልሀለሁ በጣም ቅን የዋህ ነህ እሰከ ቤተሰብህ ሰላምህ ብዝት ይበል🙏🙏
@እዚአብሄርሁሉንቻይነዉ
@እዚአብሄርሁሉንቻይነዉ 3 жыл бұрын
ማሜየ አይዞህ ሁሉም ነገር ለበጎነዉ ፈጣሪ የሚ ፈትነዉ የሚወደዉነዉ ቅን ሰዉነህ የዋህም ሰዉ አክባሪ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወድሜ❤❤❤
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 3 жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ አንተ ጥሩ ሰዉ ንጹህ ልብ ያለህ የሰዉ የማትፈልግ ስለሆንክ ገንዘብህ ለሌላ አላለዉም
@ematube
@ematube 3 жыл бұрын
አብሽር ወንድሜ አላህ የሚወደውን ይፈትናል እንኳንም አንተ ተረፍክ ሁሉም ይተካል
@መቅዲከወሎወልደያ
@መቅዲከወሎወልደያ 3 жыл бұрын
ይገርማል አይናውጣ ነገር ጉድ ደግ አደረከው አቦ ዋናው እንኳን ተቀበልክ ግን መንገድ ስትወጣ ትንሿን ስልክ ያዝ የስራ ሰው ትልቅ ስልክ ይዞ አይንቀሳቀስም
@محمدعلي-م8ظ1ب
@محمدعلي-م8ظ1ب 3 жыл бұрын
ማሜ ለከይር ነው እንኳንም ስልክህን አገኘህ ግን ሌቦቹን ለፖሊስ ማሳወቅ ነበርክ አጅብ የኢቶ ነገር ውስብስብብብ ያለ ነው እሽ ይሁን ግደለም ኢሻአሏህ ያልፋል
@bahriyatube3823
@bahriyatube3823 3 жыл бұрын
ማሜ እንኳን ተረፍከልን ግን የስልክክ መገኛት መሸአሏህ ጎበዝ ጀግና ነክ በዛውም የዋህ ነክ ሁሌም አለህ ይጠብቅህ መልከም የሚሰረ ሰው ቡዙ ፈታና የገጥመወል በዘውም ለክ አለህ ይጠብቃወል እስቲ ማሜ በመትረፉ እና ስልኩ በመገኛቱ የታደሰተቹሁ በለይክ አሰዩኝ
@youtub9929
@youtub9929 3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ወንድም ለበጎ ነው አላህ የተሻለውን ይወፍቅ እናከቤት ስትወጣ ሰግደህ ዱአ አድርገህ ነው መውጣት
@rahmahusen5473
@rahmahusen5473 3 жыл бұрын
የጠዋትና.የማታ.አዘካሮችን.አብዛ 5.ወቅት.ሰላቶችህን.በወቅቱ.ስገድ.ኢስትፋር.አብዛ ዱንያ.እዳሸውድህ.ጥንቃቄ.አድርግ.አላህ.ይጠብቅህ
@ዳሩልአኼራ
@ዳሩልአኼራ 3 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ እንኳንም ተረፍክ ማሜ የሌባውን አመነጣጠቅ ስታወራ እኔ ፍህራት ተሰማኝ እህ ከባድ ነው ሁሉም ለኸይር ነው አብሺር
@እሙመነሳይቲዮፕ
@እሙመነሳይቲዮፕ 3 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ በዝሁ ይለፍልህ አላህ የሀላል ሀቅን አያሥወስድብህ አብሽር አገራችን በእርግጥም ተበላሽታለች እኔም የዛሬ ሁለት አመት ለረፍት ኽጀ ስልኬን አስወስጀ ወላሂ ላብድምንም አልቀረኝም ነበር ከቤተሠብ ሳልገናኝ ያሰሪወቸን ቁጥር ያየር ትኬት የሰው የአርባሽ የሚገባላቸው ሙሉስምና አካውንት ብቻ ያአላህ አይኔን መግለጥነበር የተሳነኝ
@khjawabla8545
@khjawabla8545 3 жыл бұрын
እናቱን እህቱን ሚያከብር ሚወድ የሰውም እህት ይወዳል እደቅን ልብክ በልላሂ ይርዳክ
@jemilatub6426
@jemilatub6426 3 жыл бұрын
ሜሜዋ አልሀምዱሊላ እኮን ተረፍክ አንተ ወላሂ ለምን አይደቅም አንተን የሚረዝቅህ መኪናህ ሣኮን አላህ ነው የኔ ጀግና አላህ የተሻለውን ይተካህ በቀድር ካመን ወላሂ በቂያችነው እና ሌቦቹ ለጊዜው ይጠቀማሉ ግን ለአንተ ለጊዜውጅ አይጎዱህም ወላሂ ጥሩልጅ ነህ ገዘብ በኖረኝ በገዛሁልህ ግን ,,,,, አላህ የተሻለውን እርዝቅ ይሥጠን ወድሜ
@rukeyahtube2109
@rukeyahtube2109 3 жыл бұрын
አልሀምዱ ሊላህ እንካን ስልክህ ተመለሰልህ ማሜ አይዞህ ራስህን ጠብቅ አላህ ይጠብቀን
@امعبدلله-و4س
@امعبدلله-و4س 3 жыл бұрын
አይዞሽ ማሚ ወድሜዋ እንኳን አንተ ደህና ሆኖክ እንኳን ስልክህም ተመለሰልህ
@amarechamarech3005
@amarechamarech3005 3 жыл бұрын
ማሻላ የኔወንድም አይ ዞን እግዚአብሔር ካንት ጋር ይሁን ።እውነት በጣም ከባድነው
@kedijajemal6765
@kedijajemal6765 3 жыл бұрын
አልህምዱሊላህ እንኮን ተረፍህ
@semiraseide6069
@semiraseide6069 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ወላሂ እኔ ወንድሜ ነጋደ ነው የኢቶጵያ ገባሁ ካለኝ በጣም ነው የሚጨንቀኝ አላህ ይጠብቃችሁ
@adiramuhaba6671
@adiramuhaba6671 3 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላምወራህመቱሏሂወ
@emantube2011
@emantube2011 3 жыл бұрын
አይ ማሜ አሳከኚም አሳዘከኚም ግን ጀግናነህ ተከትለህ መሄዲህ ለነገሩ የት ደወልደህ ሀገሩ የጀግናነው ።
@የፍቅርአድናቂ
@የፍቅርአድናቂ 3 жыл бұрын
ማሜዋ እንኳን አላህ አተርፍህ ወንድሜ እኳን ተርፍክልን ግን ሀገራችን ሌባዉም አስችጋሪ ሆኗል ለሊላ ግዜ መስኮት አትከፍት ተጠቀቅ አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ
@ራቤዩቱብእንድሪስ
@ራቤዩቱብእንድሪስ 3 жыл бұрын
አብሽርወንድሜለበጎነውአንተደህናሁንብቻሁሉምያልፍል
@ketfowatube9152
@ketfowatube9152 3 жыл бұрын
ስልኩ አልህምዱሊላህ ግን መኪና ልትነዳ ስትወጣ ዱአ አድርገህ ውጣ
@hawulmuhammed4427
@hawulmuhammed4427 3 жыл бұрын
አብሺርለበጎነውወድም
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች 3 жыл бұрын
አብሽሪ ማሜዋ ለኽይር ነው እንኳን አላህ አታረፈክ ኢትዮጵያ ሌብነት ስራ ብለው ይዘው እየተቀሳቀሱ ነው በግልፅ
@fatemaa7263
@fatemaa7263 3 жыл бұрын
አይዝክ ማሜ👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼
@simariyakemal6112
@simariyakemal6112 3 жыл бұрын
አይዞህ ማሜ አብሽር አልሃምዱሊላህ ዋናዉ መትረፍክ ነዉ አልሃምዱሊላህ እካዋንም ስልኩንም አገኘከዉ አልሃምዱሊላህ ሁሉንም ነገር ለኸይርነዉ ማለት ነዉ
@zolatubeZolatube
@zolatubeZolatube 3 жыл бұрын
እና በሴት ተገጨው እያልክ ነው ፣ ማሜ እንኳን ፈጣሪ አተረፈህ ንብረት ይተካል ዋናው ጤና ነው ፣ ሱፉ ግን ብዙም አላማረብህም ለኔ ላክልኝ 😀🤘
@بنتمحمدعلحمدلله
@بنتمحمدعلحمدلله 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሚየ የሀቅ ገንዘብ የትም አይጠፋም አልሃምዱሊላህ ሡመ አልሃምዱሊላህ አላህ ይጠብቅህ
@fafi9441
@fafi9441 3 жыл бұрын
አብሽር ውንድሜ እኳን አንተ ተረፍክ አልሀምዱሊላህ
@zeritutube5914
@zeritutube5914 3 жыл бұрын
ማሜ አይዞህ ወድሜ እንኳን ሀቅህን ተመልሶ በእጅህ ገባ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ የዋህ እእነትህ ነው የሚሰራ ሰው እና ጥሩ ሰው ይፈተናል ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ወድሜ
@mariyammashaallahmohammedm7307
@mariyammashaallahmohammedm7307 3 жыл бұрын
abishir Mame Alihamdulila Lahulum Nagar Inkon Anite Tarafiki
@rahma8178
@rahma8178 3 жыл бұрын
ማሻአላ አላህ እዃን ስልክህን አገኘህ አላህ ይጠብቅ ለበጎ ነው ለግድሁ መጠቀቅ ነው
@umuimranaselefy7768
@umuimranaselefy7768 3 жыл бұрын
እንኳንም አንተ ደህና ሆንክ ይህ ፈተና ነው በሶብር ማለፍ ነው አይዞህ በሂወት ውሥጥ ብዙ ፈተና ያጋጥማል
@saadahsaadah7184
@saadahsaadah7184 3 жыл бұрын
ዉይ አልሀምዱሊላህ ወላሂ ልቤ ተሠብሮ ነበር ተወሠደብህ ብየ ሥልክ ከሚጠፋ ሌላ ገዘብ ቢጠፋ ይሻላል
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 3 жыл бұрын
አብሽር ማሜ አልሀምዱሊላህ እንኳንም አንተ ተፍክልን መኪናዉ ይሰራል አንተ ግን አደጋ ደርሶብህ ቢሆን ነገ ትተሀቸዉ ትሄዳለህ እስካለህ ሁሉም ይስተካከላሉ‼
@saadahsaadah7184
@saadahsaadah7184 3 жыл бұрын
የኛ መልካም ወዲም ማሜ ሁሉም ለኸይር ነዉ አልሀምዱሊላህ ዋናዉ አተ ሠላም መሆንህ ነዉ አልሀምዱሊላህ
@ኡሙማሂርቢንትገለታ-ቐ5ፀ
@ኡሙማሂርቢንትገለታ-ቐ5ፀ 3 жыл бұрын
አብሽር ማሜ እንኳንም አንተ ሰላም ሆንክ ቀደረላህ አላህ አንዲን ፈተና የሚያመጣው አንድ ለወንጀል ማበሻ አንድ ለትምህርት ነው አብሽሩ ወንድሜ
@semiraymer5312
@semiraymer5312 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሜ ወንድማች አላህ. ሁለየም. ሀቅህን ይጠብቅልህ በሄድክበት ሁሉ. መልካሙን. ይግጠብህ
@ሀሊማቢንትኢስላም
@ሀሊማቢንትኢስላም 3 жыл бұрын
ማሜ እንኳን አላህ አተረፈህ ንብረትህንም እንኳን ወደራስህ መለሰልህ ወንድሜ ግን እራስህን ጠብቅ አላህ ጋር
@almmamo9996
@almmamo9996 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏👍👍👍
@tube9643
@tube9643 3 жыл бұрын
አብሺርማሜ ሁሉምለኸይርነዉ ከስልክህመረጃአታስቀምጥ
@medinaseidm.d5605
@medinaseidm.d5605 3 жыл бұрын
አይዞህ ማማዋ ጦስህን እኳንም አላህ አተን አተረፈህ አብሺሩተረጋጋ እዳትደነግጥ 🥺☝️
@ሀሊማነኝስደተኛዋ
@ሀሊማነኝስደተኛዋ 3 жыл бұрын
ማሜ እንኳን አተረፈህ ወንድም አለም ፈተና ሲበዛ ሠደቃ መሠደቅ ነገሮችን ያቀላል ሥለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 3 жыл бұрын
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሜዋ አልሀምዱሊላህ ዋናዉ መገኝቱ ነዉ *ሁሉም ለኸይር ነው የሚሆነዉ*
@mamimamifozi3462
@mamimamifozi3462 3 жыл бұрын
የአላህ በቃ ሌቦች አይን በአይን አይ ሀገራችን ማሜዋ አብሽር የኔ ቅን አሳቢ አላህ ከጎንህ ይሁን ሁሌምምምም
@ReemTube
@ReemTube 3 жыл бұрын
አቀኛ ሰው ስለሆክ ነው ማሜ በጣም ቅን ሰው ነህ አላህ ይጠብቅህ ወላሂ ሩህሩህ ነህ
@lubabayimam6202
@lubabayimam6202 3 жыл бұрын
ማሜ ባለህበት ቦታ አላህ ይጠብቅህ ጥሩ ገዘብህ እንኳንም ተመለስለህ አላሀምዱሊላ አላህ ይጠብቅህ መልካምነትህን ሁሉም ያደንቁሀላ ቀጥልበት
@መትዮቹዩቱቪ
@መትዮቹዩቱቪ 3 жыл бұрын
እንኳን ሀቅህን ለሌላ አሳልፎ አልሰጠብክም ማሚ መልካም መስራት ለዚ ቀን ነው
@نجابامان
@نجابامان 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሜ አለሀምዱሊሏህ ኡካን አሏህ አተረፈክ ደሞ የንብክን ንፁነት አይቶነው ሀቅክን የመለሰልክ በርታ ሁሌም በመልካምነትክ ቀጥልበት አሏህ ይጠብቅክ
@fentabtube7602
@fentabtube7602 3 жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ በእውነት በጣም ይገረማል አይ ሊባ እማ መቸ ያረፍል ልብ ይሰጣቸው እንጀ ፈጣሪ ተሰፍ ያደረገ መቸ ወድቆ አይወድቅ አይዞህ ወንድም በርታ በቅንነት ደምሩኝ
@Lbueguguftu
@Lbueguguftu 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሜ ሙሽራ መስለሀል አልሀምዱሊላ አላህን እድታስታውስ ያክል ነው
@امنهامنه-ذ1ذ
@امنهامنه-ذ1ذ 3 жыл бұрын
ማሜ ምሪጥ ወንድማችን አልሃምዱልላህ አለህ ሰለመትክ ኡካን አለህ ሱበሃነው ታአለህ አተረፈክ አብሽር
@omrahimfohfff9312
@omrahimfohfff9312 3 жыл бұрын
መሻአላህ
@omrahimfohfff9312
@omrahimfohfff9312 3 жыл бұрын
አላሀምዱሊላሂ
@ሠሙሁሴንየአቡጁወይሪያተማ
@ሠሙሁሴንየአቡጁወይሪያተማ 3 жыл бұрын
ጀግና ማምየ እንኳንም ተቀበልከው አሏህ ባለህበት ይጠብቅህ አላህ እሚወደውን ይፈትናል
@senayityeenatenafaki4051
@senayityeenatenafaki4051 3 жыл бұрын
አይዞህ ማሜ
@hawahawa8973
@hawahawa8973 3 жыл бұрын
ሁሉም ለኸይርነው አይዞህ ወድሜ ዱኒያ የፈተናምድርነች አላህ ፈተናወችን የምንወበት ቅዋይስጠን ከጅልነገር ይጠብቀን ውድ የኢቶጵያ ልጆች አገራችንን ሰላምያድርግልን
@ሀሩንሚድያንእነበረተታ
@ሀሩንሚድያንእነበረተታ 3 жыл бұрын
አብሽር መሜ አይዞህ
@munajahamde5416
@munajahamde5416 3 жыл бұрын
መሜ አብሽር ከሱ ያለፈልህ ነገር አለህ ነዉ ያምያወቀዉ አብሽር ለከይርነዉ አለህ ያበለጠዉም ያሰከልህ
@ስምየለሽሽሽ
@ስምየለሽሽሽ 3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህዋናዉ አተ ደህና መሆንህ ነዉ አልሀምዱሊላህ
@ሱሱነኝቢንታበበ
@ሱሱነኝቢንታበበ 3 жыл бұрын
ያአለህ እገዘ አይለያቹ ጊን ያሚገርም ነዉ ሱበሀን አለህ አስቡቱ በይገኝ ኖሮ አብሽር በኘ በሰዎች እቅፈት ይበዘቢነል
@zebibatube170
@zebibatube170 3 жыл бұрын
ከድገተኛ አደጋ አላህ ይጠብቀን ሁላችንንም
@nani969
@nani969 3 жыл бұрын
አብሽር ወንድሜ ሁሉም በሱ ፍቃድ ነዉ እሺ ማሜ አይህ ቅን ልብ ማለት አንዳተ ነው አላህ የኛ ያለዉ ለኛ እንጂ ለማንም አይስጥም ሱባነላህ
@hayattube5282
@hayattube5282 3 жыл бұрын
አብሽር ማሜ አላህ ይጠብቅህ መልካም ሰው ነክ
@tube-up8wu
@tube-up8wu 3 жыл бұрын
እንኩዋን አንተ መጀመሪያ እግዚአብሔር አተረፈህ ግን ጎበዝ ነህ ጀግና ነህ ማምዬ
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 3 жыл бұрын
ማሜ ዋናዉ ነገ ወላሃ አንተ መትረፍህ ወድሜ ነዉ አላህ የሚወደዉን ሰዉን ነዉ የሚፈትነዉ።። አይዞን
@ayarsetup8497
@ayarsetup8497 3 жыл бұрын
ጀግና ነሕ ወላሒ ማሜ ሱብሐነ አላሕ መጀመረያ ኸይር ነገር ሰርተሕበታል ለልጅቷ ስለራራሕላት ስልኩ አላሕ አስመለሰልሕ መኪናዉም አላሕ የተሻለ ነገር ይቀይርበት አብሽር ማሜ ሁሉም ለኸይር ነዉ እኔ ባሌ አገር በገባ በወሩ አዲስ ስልክ ሰርቀዉታል በጣም ጥቁቅ ነዉ ግን እዴት እደወሰዱበት ራሱ አላቅም ነዉ ያለኝ ሱብሐነ አላ አላሕ የሰዉ ሐቅ አያስበላን
@laradxb1928
@laradxb1928 3 жыл бұрын
ማምዬ፣አላሕ፣ይጠብቅሕ
@ዜድነኝየሙቤናፋቂገነቴዋ
@ዜድነኝየሙቤናፋቂገነቴዋ 3 жыл бұрын
ማሜ አንኳንም አላህ አተረፈክ አይ ኢቶጲያየ ሰንቱን ጉድ ተሸከምሽዋል ብቻ አላህ ይጠብቅሽ ተክፍ ተመኝወች
@aregashseume9894
@aregashseume9894 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳሕ እድታሰራልሕ ሖዳን ያራራልሕ
@zbibaahmad3513
@zbibaahmad3513 3 жыл бұрын
ማሜ አይዞከ ሁሉም ለክይርነዉ ለሁሉምነገርአልሀምዱሊላህ ያንተመትርፍነዉዋናዉ ሰልኩንም ትገዛለህ አብሺርአይዞክ
@khjawabla8545
@khjawabla8545 3 жыл бұрын
አው ሀረችን ብቻ እስኪ እሱም ሰላም አጣ ሰላሙን ያሰማን ምን ይባላል
@halema4313
@halema4313 3 жыл бұрын
አልሀሚዱሊላህ በጣሚ ደስ አለኝ ተቀበልኩ ስትል አላህ ደሞ የረዳህ ለሰትየው ያዘንከውን አይቶ ነው እንሻአላህ ታሰራለች
@zahraethiopia2954
@zahraethiopia2954 3 жыл бұрын
እከንም አታረፋክ ዉድ ወንድሜ አብሽር
@saubahzam4076
@saubahzam4076 3 жыл бұрын
አብሽር ወድሜ
@القرآنالكريم-ظ2غ1ع
@القرآنالكريم-ظ2غ1ع 3 жыл бұрын
ማሜየ አብሺር ለኸይርነው አልሀምዱሊላህ ነው
@ሠአድወሎዩቱብ
@ሠአድወሎዩቱብ 3 жыл бұрын
አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ወይአልሀምዱሊላሂ ዋናው አንተ ደህናመሆንህ ወድሚ
@ሙኒነኝሰለምቴዋ
@ሙኒነኝሰለምቴዋ 3 жыл бұрын
ማሜ ምርጥ ሰው👍አላህ ከክፉነገር ይጠብቅህ ብቻ አላህ የስትስትር ማሜ አይዞህ ወድሜ ጀግና እኮነህ ማሻአላህ እኳን በጅህ ገባ ስልክህ መኪናህንም ከራስምታቷ አፊየያርጋት
@ወሎየዋየጊራናዋ
@ወሎየዋየጊራናዋ 3 жыл бұрын
ጂግና ነህ ማሜ ሌላው ቢሆን ዝም ብሎቆይ የሚሄዴው ትመረት ነው ሹፊሮች አዳምጡ
@እሙሚፍታህዩቱብ.መካነሰላ
@እሙሚፍታህዩቱብ.መካነሰላ 3 жыл бұрын
አይዞህ ወድሚ ስሰራ ተረጋግተህ ስራ እኳን ሰላም ሆናችሁ
@ሰላምሰላምሰላምለኢትዮጵያ
@ሰላምሰላምሰላምለኢትዮጵያ 3 жыл бұрын
አብሽር ወንድሜ ❤❤
@binthabeshawyit9341
@binthabeshawyit9341 3 жыл бұрын
አብሽሪ ሁሉም ለኸይር ነዉ ማሜ ዲንገተኛ አደጋ የማጋጥመን ከተኛንበት እንዲንባንን ነዉ በዚህ ሰአት ብሞትስ ምን ኸይር ነገር ሰርቻለሁ ብለን እንዲናስተነትን ነዉ አብሽር
@kedijabahrain6316
@kedijabahrain6316 3 жыл бұрын
Mikiin Asharii wuluma la nagaraa la bogano
@ፋኢዛኡመር
@ፋኢዛኡመር 3 жыл бұрын
ማሜ አብሽረ አላህ የወደደዉን ሰዉ ይፍትናን እንካንም አተ ተረፍክ
@khjawabla8545
@khjawabla8545 3 жыл бұрын
እጅክ አተረፈልክ አባቴ አድርስነው
@ኡሙአብዱረህማን-ሠ2ዐ
@ኡሙአብዱረህማን-ሠ2ዐ 3 жыл бұрын
ሱባሀንአላህ ማሜ ጥሩ ሰዉ ነህ ማሜ አላህ ገዘብህን ለሰዉ አላለብህም አላህ ይጠብቀንሁላችንንም
@AminaAmina-wn6xv
@AminaAmina-wn6xv 3 жыл бұрын
እንኳን አላህ አተረፈህ
@gdyu5041
@gdyu5041 3 жыл бұрын
እፍፍፍፍ እካን ከመኪናው አደጋ አላህ አተርፋችሁ ስልክህንም እኳን አስመለሰልህ ወድሜ
@dudh122
@dudh122 3 жыл бұрын
ሰላማት ወንድም
@ነፊሳምግብዝግጅት
@ነፊሳምግብዝግጅት 3 жыл бұрын
አብሽር
@rahmamuhammed9831
@rahmamuhammed9831 3 жыл бұрын
ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማምየ እኴንም አላህ አተረፈህ ስልክህንም እኴንአለህ አስመለሰልህ
@fatmaali1732
@fatmaali1732 3 жыл бұрын
ኢሸአላህለበጉነው
@fafitube5129
@fafitube5129 3 жыл бұрын
ማሜዋ በዝች እዱኔላ በዙፍትኒውች አሉ አላህ የጠብቅን አትነም አላህ የጥብቅህ
@yube3674
@yube3674 3 жыл бұрын
መሜ አለህ አንከከን ታረፈክ መሜ የኔ መልከም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😭
@zntub4234
@zntub4234 3 жыл бұрын
ደምርኝ
@haeyetail3944
@haeyetail3944 3 жыл бұрын
አብሽረ ማሜ አላህየሚወደዉንሠዉ የነዉ የሚፈትነዉ እንኳን አተደህናሆንክ ሁሉምየተካል
@zainabmohammed6216
@zainabmohammed6216 3 жыл бұрын
በጣም ኢትዮ ይከብዳል የሰው መኖሪያ አይሆንም ሁሉም ሰው ሌባ ሆነ መንግስት ሰራተኛውም ነጋደውም ደላላውም ሁሉም የገጠር ሰው ገበሬው ብቻ ተጎዳ ሞቱ ስቃዩ ገጠር ሆነ ብቻ አላህ ፍርድ ይሰጣል አንድ ቀን
@tubekuruhabeshalijtube9230
@tubekuruhabeshalijtube9230 3 жыл бұрын
እንኳንም አላህ አንተን አተረፈክ ሁሉም ነገር ይጥፋ ነብስ ይቀድማል ንብረት ይገኛል አብሽር
@በአላህተመካ-ጸ9ሰ
@በአላህተመካ-ጸ9ሰ 3 жыл бұрын
ሰላምማሚ
@omrahimfohfff9312
@omrahimfohfff9312 3 жыл бұрын
እኳን.አላህአዴንህ
@آدمحبشي-ب3ن
@آدمحبشي-ب3ن 3 жыл бұрын
አላህ አማኝ ይፈትናል ይፈትናል ብቻ አልሀመዱሊላህ
@zebibatube8545
@zebibatube8545 3 жыл бұрын
አብሽር ማሜ አላህ በኽድክበት ሁሉ አላህ ይጠብቅህ ያገራቺን ጉዳይ አሳሳቢነው የአለማቱ ጌታ እሱይድረስልን
@ያረብ-የ7መ
@ያረብ-የ7መ 3 жыл бұрын
😭😭☝
@mooodyalharbi1044
@mooodyalharbi1044 3 жыл бұрын
አልኸምዱሊላ አላህ ያተረፈህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል ግን እራስህ ጠብቅ ወድም የጠፋው ንብረትህ አላህ ይመልስልህ አብሽር ዋናው መትረፍህነው
@rabiahussain3850
@rabiahussain3850 3 жыл бұрын
እንካን አንተ ተረፍክ 👍👈 አልሃምዱሊላህ ኢ/ያ ሌባ ኡኡኡኡኡ በቁም
@toybamohamed2983
@toybamohamed2983 3 жыл бұрын
ሱበሀነላህ አዎ ገባድ ነው መልካምነት ለራሥ ነው ለልጅቷ የውልከው ውለታ ነው ሀቅህ የመለሰልህ
@zemumohamed6547
@zemumohamed6547 3 жыл бұрын
አብሽር ወንድሜ አላህ የሚወደውን ሠዉ ነው የሚፈትነውስለዚህ አንተ ጡር ሠው ነህ እና ሀቅህን አያስበላብህምእንካንም እረዳህ
@bintmuhammed9885
@bintmuhammed9885 3 жыл бұрын
ወዓለይኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን ማሜ እንኳን ተረፍክ ያኢላሂ አላህ ይጠብቀን
@abochnamedia-9290
@abochnamedia-9290 3 жыл бұрын
እንኳን አተ አሏህ አተረፈክ ማሜ የሰው ልጅ በቀን ቡዙ ነገር ይገጥመዋል አሏህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 3 жыл бұрын
የዋህ ስው አይዞህ ማሚ አንካንም በእጅህ ገባ ስልክይ ይብሳል ሊባ ክባድ ነው
لماذا ينجح البعض ويفشل الآخرون؟ | صلاح أبوالمجد | 149
1:25:09
If people acted like cats 🙀😹 LeoNata family #shorts
00:22
LeoNata Family
Рет қаралды 43 МЛН
Чистка воды совком от денег
00:32
FD Vasya
Рет қаралды 6 МЛН
ለፍቅር 13377 ሴት ጠይቆኛል  !!!!
10:59
Mame tube
Рет қаралды 14 М.
#usa ዘረኛ ነህ ?  ስንት ሚስት ነው ያሉህ
20:25
الحجاب حرية وليس فرض؟#نزعت_الحجاب
13:46
If people acted like cats 🙀😹 LeoNata family #shorts
00:22
LeoNata Family
Рет қаралды 43 МЛН