Ethiopia - በቀላሉ ዳንቴል መለማመድ እንዴት እንችላለን

  Рет қаралды 105,005

Fasi & Nico

Fasi & Nico

Күн бұрын

/ ethio_crochet
Facebook page : goo.gl/bdo1rL

Пікірлер: 322
@temrmohammed1145
@temrmohammed1145 5 жыл бұрын
የኔማር አላህ ጀሳሽን ይክፈልሽ ያወቁትን ማሳወቅ መልካም ነው ኢንሻአላህ ትዕግስትሽ ደስ ይላል ለመልመድ ጉጉቴ ኡፍፍፍፍፍፍፍ
@seadaabera4805
@seadaabera4805 2 жыл бұрын
በጣም ደስበሚል ሁኒታነው የምታስረጂው ከርቺ ለጀማሪወች በሚገባ መልኩ ነው ያስረዳሽው ዋው
@genetabanezer8580
@genetabanezer8580 6 жыл бұрын
እውነት በጣም ጎበዝ ነሽ ከስራሽ ጥራት እርግት ብለሽ ነው የምታስረጅው አትቸኩይም እደዚ ስሆን ተለማማጆች ቶሎ ይገባቸዋል አሪፍ ነው በዚሁ ቀጥዪ
@FasiNico
@FasiNico 6 жыл бұрын
Genet Abanezer አመሰግናለው በጣም
@batieymaryam6718
@batieymaryam6718 3 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን ባንደየ ነው ገብቱኝ የስራሁት ምንም አልችልም ነበር እናመስግናለን እህታችን
@Emube1
@Emube1 29 күн бұрын
ማሻላህ ቤትሽ ሸርተደርጎልኝነው ገናዛሬ አየሁሽ በጣምአሪፍ ነው የምርእረጋብለሽነውየምታስረጅው በርች አላህ እውቀትሽንያብዛልሽይጨምርሽ❤
@FasiNico
@FasiNico 28 күн бұрын
አሜን አመሰግናለው በጣም 🙏💖🌹
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ትምህርትነው ይረጋብለሽነው የምታስተምሪው የንችን እያየሁ እየተማርኩነው እችልበታለሁ ብዬ ተስፋ የደርጋለሁ
@FasiNico
@FasiNico Жыл бұрын
ትችያለሽ ተስፋ እንዳትቆርጪ ቀለል ያሉ ስራዎችንም ስሪ
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 Жыл бұрын
@@FasiNico እሺ ውዴ አመሰግናለሁ
@user-yf9bu7id1c
@user-yf9bu7id1c Ай бұрын
ዋውውው ክቡን ሰራሁት በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤❤
@FasiNico
@FasiNico Ай бұрын
ጎበዝ በርቺ 💖💖
@Fritatube
@Fritatube 6 жыл бұрын
ዋው እንዴት እንደሚያምር።በጣም ጎበዝ!
@FasiNico
@FasiNico 6 жыл бұрын
Frity Getachew አመሰግናለው ፍርዬ ቆንጆ
@user-uv9pi4tn3f
@user-uv9pi4tn3f 3 жыл бұрын
ዛሬ. ልጀምር ነው. ማቴራሉ መቶልኛል
@mehratlaiso9675
@mehratlaiso9675 4 жыл бұрын
wwwwowwowowowowwwwwww እኔ በጠም ምፈልገው ሙያ ነው ዛሬ ያየሁት ገና አድስ ነኝ በጣም ያምራል እህቴ እጅሽ ይባረክ በርቼ
@ባርሰሎናወዳጅ
@ባርሰሎናወዳጅ 4 жыл бұрын
አንች ታድለሻል ሙያሽ ሁሉ ማራኪ ነው እኔ ብየው ብየው ደከመኝ ግን ተስፋ አልቆርጥም በጣም ጎበዝ ነሽ ሱፍራ መስራት ካንች ተምሬያለሁ
@sikosilo6386
@sikosilo6386 Жыл бұрын
እኔም ለመስራት እመኛለሁ ግን አላውቅም 😢😢
@ماريماحسن
@ماريماحسن Жыл бұрын
ጎዴኛ አገኝሁ አልሀምዱሊላህ
@Love-jw4mb
@Love-jw4mb 6 жыл бұрын
ዋው የኔ 1ኛ ስወድሽ በጣም ነው የማመስግነው ግልፅ አድርገሽ ነው ያስተማርሽኝ በጣም ገብቶኛል ሰርቼ እደማሳይሽ ተስፋ አለኝ ግዜሽን ለኛ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትይ ስላሳየሽኝ በጣም ምስጋናዬ ከልብ ነው እውነት እጅሽ ይባርክ የኔ እህት ስላምሽን ያብዛልኝ
@FasiNico
@FasiNico 6 жыл бұрын
ቅድስት ግርማ አሜን: እጠብቃለው እሺ እህቴ እኔም አመሰግናለው
@Tig-d2t
@Tig-d2t 4 ай бұрын
እናመሰግናለን የጀመርሽውን አይነት ሰርቼ ጨርሻለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@selimaahmed3348
@selimaahmed3348 5 жыл бұрын
በርቺ እህት ዛሬ ገና ያየሁት አመሠግናለሁ ከምንም በላይ ትግሥትሽ
@ZakiaHammoudeh
@ZakiaHammoudeh 2 ай бұрын
ዉዴ አላሕ ይርዳሽ በጣም ምርጥ ስራ ነዉ ወላሂ ፎሎ ሣረግሽ ወጣልኝ❤❤❤❤
@tsegatamir2474
@tsegatamir2474 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል እህት በርቺ እናመሰግናለን
@ያሻህንስራትመነዳዋለህ
@ያሻህንስራትመነዳዋለህ 6 жыл бұрын
በጣም ያምራልእህታችን ቀጥይበት
@rahmaadinn7158
@rahmaadinn7158 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን አንቺን እያየሁሽ እየተለማመድኩ ነው አመሰግናለሁ እርጋታሽ ዋው
@cugkgjoo9232
@cugkgjoo9232 5 жыл бұрын
ውዉ ገነ ዛሬ አያዉሽ ኢሞክሮዋለው thankyou
@user-ph8vq5ob7e
@user-ph8vq5ob7e 5 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ የአችን ቪዲዬ እያየው መስራት ችያለው አመሰግናለው
@nemanaemnema9991
@nemanaemnema9991 4 жыл бұрын
ከየት አገኝሽው ክሩን ኢማራት ነው ያለሁት እኔ
@user-ph8vq5ob7e
@user-ph8vq5ob7e 4 жыл бұрын
@@nemanaemnema9991 እህቴ እኔን ከሆነ የጠየቅሽኝ ክር እምሰራባት ቤት ማዳም ዳንቴል ትሰራለች እና ሰታኝ ነው
@SamiraSamira-qq2jg
@SamiraSamira-qq2jg Жыл бұрын
መሻአላህ አረአልገባኝአለ
@aminatube608
@aminatube608 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን በጣም ቆንጆ ስራ ነው
@user-lg3ow9uw2j
@user-lg3ow9uw2j 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማማየ ለመጀመርያ ጊዜ ሳይ ድክም እስል ግን ምጨርሻላይ ሰራሁት
@SonySonyጦይብሽ
@SonySonyጦይብሽ 3 ай бұрын
🥺🥺🤕ነይ እስኪ አስለምጅኝ ማማየ😢
@SonySonyጦይብሽ
@SonySonyጦይብሽ 3 ай бұрын
ነይ እስኪ አስለምጅኝ😢😢😢
@ሪችየስታየው
@ሪችየስታየው 5 жыл бұрын
ዋው ሲያምር በርቺ እማ♥
@deenaaz7773
@deenaaz7773 6 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በርቺ በጣም ጎበዝ ልጂ ነሽ ከቻልሺ ለትልቅ ሞሰብ እና የሞሰብ ወርቅ ዳቴን አሰራር ብታሳይን ደስ ይላል
@FasiNico
@FasiNico 6 жыл бұрын
Deena Az አሽ እህት እሰራለው
@أمفؤاد-د4ض
@أمفؤاد-د4ض Жыл бұрын
❤❤❤እጅሽ ይባረክ❤❤❤
@አለሁሁሉንችየ-ለ7ደ
@አለሁሁሉንችየ-ለ7ደ 6 жыл бұрын
ውድ ያገሬ ልጅ እህቴ አመሰግናለሁ እኔ መስራት እፈልጋለሁ በርችልን ቀጥይበት ሰላምሽ ይብዛ 💚♥💛
@FasiNico
@FasiNico 6 жыл бұрын
አለሁ ሁሉን ችየ አሜን ለሁላችን
@zahraomer3068
@zahraomer3068 5 жыл бұрын
እሽእህት ሽኩረን ግን ኪሎሽ የትነው የምናገኝው እባክሽን ንገሪኝ
@zahraomer3068
@zahraomer3068 5 жыл бұрын
ሳኡድጂዳ ባረበ ኛ ኪሎሽ ምድነውስሙእ
@tsigemengstu4193
@tsigemengstu4193 6 жыл бұрын
መልካም ሴት ነሽ ተባረኪ
@FasiNico
@FasiNico 6 жыл бұрын
እውነት ህይወት መንገድ እየሱስ ክርስቶስ ነው አሜን
@hwjwhwhw3984
@hwjwhwhw3984 5 жыл бұрын
ማማይ በጣም እናሰግናል አቂ እና ምንም ግን ደጋግሜም ባይ ሚገባን አይመስለንኝም ለሁሉም ነገር ከይር ነው
@Tube-kr2nh
@Tube-kr2nh 4 жыл бұрын
እኔም የሚገባኝ አይመስለኝም
@ZainabZainab-gu6we
@ZainabZainab-gu6we 2 жыл бұрын
@@Tube-kr2nh የት ይገኛል ሁቢ ኪሮሹ
@የኔአዳምስ
@የኔአዳምስ 4 жыл бұрын
አመሰግናለው ቆንጆ እኔ ክብ ስጀምረ በጣቴ ጠምጥሜ ነበር እጅሽ ይባረክ
@user-nk8ox5ok4t
@user-nk8ox5ok4t 4 жыл бұрын
ሠለምነው አላህ እጅሽን ይባርካው ሁሌም ይየታከተተልኩ ነው በደብ በልችልም እየሞካርኩ ነው ቃጥበት 😍😘😘😘😘😘😘💖
@kadamendres6837
@kadamendres6837 6 жыл бұрын
የኔማር ስፈልግሽ አገኘሁሽ እኔም ዳንቴል መስራት እወዳለሁኝ ባማርኛ ዳንቴል ስራ ይኖራል ብዪ አስቤ አላውቅም እኔ እምሰራው ዳንቴል በእንግሊዘኛ እዪየሁኝ ነበር በርቺ እጅሽ ይባረክ 👏🌹😘
@FasiNico
@FasiNico 6 жыл бұрын
Kadam Endres አሜን: እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ
@habshihabshi8954
@habshihabshi8954 5 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥሽ ፋሲካ እኔም አሁን እየተለማመድሁ ነው ገና አዲስ ነኝ ያችን አይቼ ነው እማምላክ ትድጥሽ
@tubebb8358
@tubebb8358 3 жыл бұрын
እየታጠፈ አስቸግሮኝ ነበር በቃ አሪፍ ዘዴ ነው እናመሰግናለን
@NardiDani
@NardiDani Ай бұрын
በቀጭንክርየሚሠራአሳይንሌላውበጣምጥሩነው❤❤❤❤❤❤
@NardiDani
@NardiDani Ай бұрын
ሸምቀቆአሰራሩአልገባነኝም
@FasiNico
@FasiNico Ай бұрын
አሉ በቀጭን ክር የሰራዋቸው ለወፊቱ በሌላ ዲዛይን አሳያለው
@mulutube1713
@mulutube1713 6 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ጎበዝ እግዛብሄር ጤና ይስጥሽ በጣም እናመሰግናለን ውድድድድድድድድድድድድ💖💜❤️💛💚❤️😗😗
@FasiNico
@FasiNico 6 жыл бұрын
Mulu mulugeta አሜን ለሁላችን: እኔም ውድድድ
@semiraali8611
@semiraali8611 6 жыл бұрын
ጎበዝ በርች ክፉነገር አይንካሽ ማር ነሽ እሽ በጣም እናመሰግናለን ውድድድድ እናደርግሻለን ቆንጅት
@FasiNico
@FasiNico 6 жыл бұрын
semira ali አሜን : እኔም ውድድድ
@lailalaila1877
@lailalaila1877 6 жыл бұрын
እናመግናለን የኔ እህት ጌታ ይጠብቅሽ በጣም አሪፍ ነው የዛሬ እሞክርዋለሁ ለጥ አልል ብሎኝ ነበር
@FasiNico
@FasiNico 6 жыл бұрын
Laila Laila አሜን ሁላችንንም ይጠብቀን እህቴ
@jamelamohamed5365
@jamelamohamed5365 3 жыл бұрын
ዳቴል ስራ ውስጤ ነው
@ramachndranmastter8485
@ramachndranmastter8485 2 жыл бұрын
ዋውውውው በጣም አሪፍ ነው በርቻልኝ
@kalkidanluliseged-v2e
@kalkidanluliseged-v2e 2 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ ደስስ ነው የምትይው
@user-qz3dg2sc3d
@user-qz3dg2sc3d 3 жыл бұрын
ፍሲየ የኔ መልካም እጂሺ ይባረክ
@user-hg7cu7li7e
@user-hg7cu7li7e 2 жыл бұрын
ጎበዝ እረጋ ብለሽ ነው ያሳየሽን በርች እህቴ
@eyetaeyeta6472
@eyetaeyeta6472 6 жыл бұрын
ተባረክ እርጋታሽ ራሱ እደይሽ አድርጎኟል የክሩ ጥረራት ኢዮ ስሰራ ክሩ በጣም ጥጥይሆናል ብቻ ያንቺን video ሰብስቦ የሚያስቀምጥ ነገር ባገኝ ደስይለኝ ነበር! ♥
@FasiNico
@FasiNico 6 жыл бұрын
Tigist Tigist አመሰግናለው: አሜን አንቺም ተባረኪ እህቴ
@Simret-z5g
@Simret-z5g 11 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው እጅሽ ይባረክ ለቤትሽ አዲስ ነኝ ጀማሪ ነኝ እችላለሁ ብዬ ተስፋ አለኝ❤❤❤
@samyeabatelij1745
@samyeabatelij1745 3 жыл бұрын
እኔ በጣም ነው ዳንቴል ስራን የምወደው ግን ገና ስጀምረው ግራ ይገባኛል እንዴት ማዳበር እችላለሁ? እና በዚሁ አጋጣሚ በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ ቀጥይበት ስራዎችሽ በሙሉ ያማምራሉ❤❤
@ስደተኘዋነኝ
@ስደተኘዋነኝ 2 жыл бұрын
እዉነት ጎበዝ ነሽ በረች
@MesiGemechu
@MesiGemechu 6 жыл бұрын
Wawu yene mar fetari ijishin yibarkewu gobez berchilin
@Aa-qr7ul
@Aa-qr7ul 2 жыл бұрын
የኒቆጆበጣምእናመሰግናለን በርቺ😍😍😍
@sisaylemlem8605
@sisaylemlem8605 2 жыл бұрын
betame betam enamesegenalen ergegatash aredadesh betam dese yelale tebareki
@እናቴንአደራህንአምላኬሆይ
@እናቴንአደራህንአምላኬሆይ 5 жыл бұрын
በጣም ተመቸሽኝ ቴኪው 👍👍👍👍👍👍
@asteralelegn9902
@asteralelegn9902 5 жыл бұрын
የኔ ማር የኔ መልካም ፈጣሪ ሠላምሸን ያብዛው እንደ ምለምድ ተሰፋ አለኝ የኔ አመለ መልካም
@hageralmalas6212
@hageralmalas6212 5 жыл бұрын
አሪፍ ነው በርጋታ አስለምሥጅን
@Medina-k8l
@Medina-k8l 2 ай бұрын
ijishi yibareki barichi
@FasiNico
@FasiNico 2 ай бұрын
Amen amesegenalew
@rafeeqLiwa-pw7jf
@rafeeqLiwa-pw7jf 10 ай бұрын
በእውቀት ለይ እውቀት ይጨምርልሽ አላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FasiNico
@FasiNico 9 ай бұрын
Amen
@edneedu8111
@edneedu8111 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ😍
@user-ln9xt4us7c
@user-ln9xt4us7c 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እህት እኔ ዳንቴል መስራት በጣም እወዳለው ግን እየተጓደጓደ አስቸገረኝ
@fatimaal2041
@fatimaal2041 5 ай бұрын
❤❤❤ሹኩረን👌👌🌷🌷
@tilawoga2524
@tilawoga2524 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር እጅሽን ይባርክልን እታችን ከቻልሽ የትሪ ዳንቴል ዲዛይን ብታሳይን ደስ ይለኛል
@FasiNico
@FasiNico 6 жыл бұрын
TILA Woga አሜን: እህቴ ከዚህ በፊት የሰራውት አለ ተጨማሪ ግን እሰራለው
@ሱሱነኝከጉሩራ
@ሱሱነኝከጉሩራ 4 жыл бұрын
እህቴ በጣምነዉ የማመሠግንሽ
@أمفؤاد-د4ض
@أمفؤاد-د4ض Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@user-dk1px4gk3p
@user-dk1px4gk3p 4 жыл бұрын
ምርጥ አስተማሪ
@bahriyareda7549
@bahriyareda7549 6 жыл бұрын
በርቺ ሁለቱም የምራል ኢንሸ አለሽ እንጸብቀልን
@FasiNico
@FasiNico 6 жыл бұрын
Bahriya Reda አመሰግናለው
@user-py2cv4oh8h
@user-py2cv4oh8h 3 жыл бұрын
በደስታ ሠብስክራይብ አድርጌሻለሁ በርች ዉድ አገላለፅሽ ደስስስ ሲል 😍😍😍💐
@እመንጂአትፍራሁሉምለበጎነ
@እመንጂአትፍራሁሉምለበጎነ 6 жыл бұрын
እህቴ እግዚአብሔር ይጨምርልሺ በርቺ እኔም እድለምድ ወለተ ማርያም ብለሺፀልይልኝ
@wellotube7062
@wellotube7062 4 жыл бұрын
ርጋታሽ ደስ አለኝ ሠብስክራይብ አደረኩሽ
@user-kp3pq8ft3e
@user-kp3pq8ft3e 2 жыл бұрын
ዋዉ ግለፅ ነዉ ትምህርትሽ እስኪ ኣሁን ገዝቼ ኣለሁ ዉጤቱ እንግርሽ ኣለሁ
@skettube4149
@skettube4149 3 жыл бұрын
ምርጧ ታታሪ አስተማሪ ነሽ እርጋታሽ
@taybasane274
@taybasane274 2 жыл бұрын
ዋዉ የምረል
@chirisitinamarama2663
@chirisitinamarama2663 4 жыл бұрын
Yene konjo betam enhamesaginala ♥️♥️♥️♥️♥️,
@haymanuthaymanut9537
@haymanuthaymanut9537 3 жыл бұрын
የውነት እናመሰግናለን ውድ እኔ ምንም አልችልም ግን ተስፍአለኝ ሴትልጅ ሙያ ሴኖራት እንደት ደስ ይላል
@user-du2lx3wb1g
@user-du2lx3wb1g 5 жыл бұрын
Mashall tabarakall batam tamchashgn konjo astamarii nash
@زمزمحبشي-ق3م
@زمزمحبشي-ق3م 3 жыл бұрын
ማሻ፡አላህ፡ኢጂሽ፡ይባርክ
@hanna50lomitube
@hanna50lomitube Жыл бұрын
Thank you sister
@امخديجهبنتيامرياربرحمتك
@امخديجهبنتيامرياربرحمتك 5 жыл бұрын
ጀዛ ኪላሂ ኸይረን ጀዛ እህት ቀጥይበት😚😚😚😚😚🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-fo6ms2rb3u
@user-fo6ms2rb3u 2 жыл бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው ደስ ምትይ እርጋታሽ ድምፅሽ ሁሉ ደስ ይላል ግን እኔ ጀማሪ ነኝና አንችን ተከትዬ እየሰራሁ አንች ስታቆሚ ወደየት ልሂድ ዳንቴሌን ብታያት copy paste nechi ke anchiwa ga anways 10q so much i expecte other simple ways to learn freshes
@FasiNico
@FasiNico 2 жыл бұрын
ሰላም ውዴ ethio crochet የሚል ቻናል አለኝ እጅስራ ብቻ የማሳይበት በቅርብ ለጀማሪዎች ብቻ የሚሆን ረዘም ያለ ስራ አሳያለው እዛ ላይ አብረን እንሰራለን እሺ ። ክበሪልኝ አመሰግናለው
@fatumamohammed5238
@fatumamohammed5238 6 жыл бұрын
Inamasaginalan yene marr tabaraki idme ka xeenaa ga abzito yisxish wuuddeeeed rigit yalsh mirx ethiopawi
@FasiNico
@FasiNico 6 жыл бұрын
fatuma mohammed አሜን እህቴ: እኔም አመሰግናለው
@susuTube394
@susuTube394 4 жыл бұрын
እኔ ይቀለበስብኛል ማሬ በጣም ጎበዝ ነሽ አዴናቂሽ ነኝ
@nuramuhamed4761
@nuramuhamed4761 6 жыл бұрын
እናመሠግናለን ጎበዝ በርቺ የእኔቆጆ
@FasiNico
@FasiNico 6 жыл бұрын
Nura Muhamed አመሰግናለው እኔም
@DaveDave-bv2cq
@DaveDave-bv2cq 4 ай бұрын
Arefe nw ena lamaje nagne breche
@አለምማሞ-ለ4ፈ
@አለምማሞ-ለ4ፈ 4 жыл бұрын
ጎበዝነሽ ማር አድናቂሽ ነኝ ዋዉዉዉ
@hyme7165
@hyme7165 3 жыл бұрын
የኔ ዉድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ አችን እያየሁ ለመሞከር አሥባለሁ በርጋታ ሥለምታሣይን እናመሠግናለን የኔ ቅን
@መሲነኚአባቴንናፋቂ
@መሲነኚአባቴንናፋቂ Жыл бұрын
እዳቺ አረዳድ ቢሆን እስካሁን የት በደረስሁ እኔግን ዘግቶብኛል እርጋታሺ ብቻ ይበቀሠል የኔመልካምሴት😘😘😘
@ልማርለድኔወሬለምኔኡሙሂባ
@ልማርለድኔወሬለምኔኡሙሂባ 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፋሲየ እኔ ክርናኪሮሹን አላገኘሁም ሳውዲ መድና ያላችሁ የት እንደሚገኝ የምታውቁ ካላችሁ እስኪ ሹክ በሉኝ የኔ ፈጥኖ ደራሾች ስወዳሁ
@ሜሪሜሪ-ነ7ነ
@ሜሪሜሪ-ነ7ነ 3 жыл бұрын
በርችልኝ እህቴ እኔ ሞክሪያለሁ
@econneconn9094
@econneconn9094 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል እጅ ሰራ ማለት ትልቅ ጥበብ ነው አምላክ ይባርክሽ በነገራችን ለይ ኪሮሹን የት ነው የምናገኘው በትጠቁሚን
@ስምለምኔየቢላልዘርየአላህ
@ስምለምኔየቢላልዘርየአላህ 6 жыл бұрын
ተባረኪ መልካም ሰው ሰላምሽ ይብዛ በደብ ተረድቻለው በርቺ
@FasiNico
@FasiNico 6 жыл бұрын
ስም ለምኔ የቢላል ዘር የአላህ ባሪያ ነኝ አሜን ለሁላችን እህቴ
@hudawalelegne7306
@hudawalelegne7306 3 жыл бұрын
የእጅ ስራ በጣም ያስደስተኛል ክሩን የት ላገኝ ችላለው ወፍራሙን ክር እባክሽን ልታሳውቂኝ ትችያለሽ ማማየ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ 3 жыл бұрын
ተባረኪ
@eyesuseyadenale7729
@eyesuseyadenale7729 3 жыл бұрын
Wowww Betam Dese yelale
@febenmitiku28
@febenmitiku28 2 жыл бұрын
በሶስት ቀን ውስጥ ነው የቻልኩት ያንቺን እያየው በጣም ነው ማመሰግነው
@sikosilo6386
@sikosilo6386 Жыл бұрын
ማሻአላህ ታድለሽ 🥰😍እኔስ አልገባኝ አለ 😢😢ምን ሻለኛል 😢
@ሀዊነኝወሎዬዋ
@ሀዊነኝወሎዬዋ 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማር በርቺልን እህቶቼ እስኪ ሳኡዲ ያላችሁ ክር የት አንደሚገኝ ጠቁሙኝ እኔ ያገኘሁት ክር በጣም ወፋፍር ነው
@FasiNico
@FasiNico 6 жыл бұрын
Dbdhhdh Hdhdjd ሰላም እህት ፌስቡክ ካለሽ የሚያውቁ ልጆች አሉ ክር የት አንደሚገኝ
@ሀዊነኝወሎዬዋ
@ሀዊነኝወሎዬዋ 6 жыл бұрын
Fasi crochet እስኪ አገናኚኝ
@FasiNico
@FasiNico 6 жыл бұрын
Dbdhhdh Hdhdjd Etho crochet ብለሽ ታገኚኛለሽ እሺ
@user-uv9pi4tn3f
@user-uv9pi4tn3f 3 жыл бұрын
አታሞ በሰውጅ ያምራል ሲይዙት ያድናግራል ይባላል አንች ስትሰሪ ቀላል ነው
@econneconn9094
@econneconn9094 2 жыл бұрын
በጣም የምራል የእጅ ሥራ ማለት ትልቅ ጥበብ ነው እኔ በጣም ነው የማመሰ ግንሸ አንድ የምጠይቅሽ ነገር ኪሮሽ ን የት ማግኘት እንችላለን
@FasiNico
@FasiNico 2 жыл бұрын
አመሰግናለው ኢትዮጵያ ከሆን ክር መሸጫ ሱቆች ይገኛል
@asersetube2009
@asersetube2009 6 жыл бұрын
የኔ ወዲ ሰላምነሽልኝ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክሽ
@FasiNico
@FasiNico 6 жыл бұрын
አስርስ ሰብስቤ የቦርና ቆንጆ አሜን
@ሉባባይማም-ፈ3ቐ
@ሉባባይማም-ፈ3ቐ 6 жыл бұрын
ኧረ ወዳ እኩል በስመ ሙያ ሁሉም እኩል ሙያ ይባላል ለኔ እንደዚህ አሰራር የማደንቀው የለኝም በርች
@ሰሎሞን
@ሰሎሞን 2 жыл бұрын
Gear Thanks,GOD BLESSE YOU
@Tube-yo3vg
@Tube-yo3vg 6 жыл бұрын
ዋው በጣም ጎበዝ ባለሙያ ነሽ
@FasiNico
@FasiNico 6 жыл бұрын
J H አመሰግናለው
@Tube-yo3vg
@Tube-yo3vg 6 жыл бұрын
ካንች እየተምርኩ እኔም እየሰራሁ ነው በርች እህት
@FasiNico
@FasiNico 6 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል አመሰግናለው አንቺም በርችልኝ እህቴ
@sikuarzeneb6823
@sikuarzeneb6823 5 жыл бұрын
ከልብ ነምናመሰግነው ጉድ ችየበት እስቲ ያችን እያየሁ እለማመዳለሁስቲ እዴት እደሚሾልክ እራሱ ግራ ገባኝ ክክክክ እለማመዳለሁ በርች ካች ብዙ እደምማር ተስፍ አለኝ
@kiduskidus7931
@kiduskidus7931 4 жыл бұрын
Betam enamesegnalen ehtachn!!!!!!!
@sikuarzeneb6823
@sikuarzeneb6823 5 жыл бұрын
በርች
@user-pk1mi2gq5y
@user-pk1mi2gq5y 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እናመስግናል እጅሽ ይባረክ
@mahletyitub
@mahletyitub 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን
@FasiNico
@FasiNico 10 ай бұрын
አሜን
Hand Embroidery Amazing Trick, Easy Flower Embroidery Trick with Fork, Sewing Hack
6:12
5 Minute Rhythmic İdeas
Рет қаралды 34 МЛН
отомстил?
00:56
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН
Çok amaçlı çok kolay tığ işi çiçek motifi yapılışı
8:07
FUNDA’ NIN ÖRGÜLERİ -knitting patterns
Рет қаралды 804 М.
Ethiopia:የማሶብ ዳንቴል አሰራር
34:19
Mesi Gemechu-መሲገመቹ
Рет қаралды 90 М.
🛎️በናፍቆት ሳልሞት ደረሳቹልኝ🥺🥰
30:20
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 146 М.
Ethiopia_ ቀላል ዳንቴል ስራ
29:19
Fasi & Nico
Рет қаралды 74 М.
🛑በጉጉት ስጠብቀው የነበረ ቀን.ስጦታዬን አገኘዋት  ❤🙏
23:02