Ethiopia - ብር እስከየት ድረስ ይወርዳል? | አያልፈውም የተባለው ገደብ!

  Рет қаралды 53,806

Feta Daily

Feta Daily

Күн бұрын

Пікірлер: 43
@mohanyohannes9835
@mohanyohannes9835 2 ай бұрын
ያው አንሰማ ብለን እንጂ መራራ ነግረውን ነበር
@ayelechalemu3356
@ayelechalemu3356 2 ай бұрын
ነጋዴውም ሆነ ተጠቃሚው ሕዝብ እየተሰቃየ ነው ጠቅላዩ የጎደለበት የለም ግማሹን ማሰር ግማሹንም ማስለቀስ ወዘተ የሚያደርገው ጠፍቶታል ብቻ እግዚአብሔር ይቅር ይበለንምሕረቱን ያውርድልን ።
@jackMan-z3l
@jackMan-z3l 2 ай бұрын
የዶላር ዋጋ መቼ ጨመረም አልጨመርም ስግብግብ ነጋዴው አዲስ ስገዛ ይጨምርብኛ እያለ ነው በረካሽ የገዛውን በውድ የሚሽጠው በመሰረቱ የመንግስት ሠራተኞችም የተሳስረ የጥቅም ግንኙነት አላቸው ለምሳሌ የትራንስፖርትን ችግር ብንመለከት ለተቆጣጣሪው የአላግባብ ሂሣብ ተጠይቃለሁ ተብሎ ቢነገርው ተስማሙ ብሎ የሚሄድም አለ ለምሳሌ ከአዲስ አበባ አሌልቱ 80 ብር የተተመነውን የሚያስከፍሉት 100ብር ነው የሚቆጣጠሩ ተቆጣጣሪዎች እያወቁ ነው ዝም የሚሉት እዚሁ አዲስ አበባ ከመገናኛ ፊጋ 20 ብር ሲሚት 25 ብር ነው ክፈሉ የሚሉት ታዲያ የመንገድ ትራንስፖርት የመደባቸው ተቆጣጣሪዎች እያዩ ነው ዝም የሚሉት ሁሉም ባይሆኑም ብዙ ዎቹ እያዩ ነው ዝም የሚሉት ወይም እኮ መንግስት ትክክለኛውን ሂሳብ ቶሎ ማውጣት አለበት ህዝቡም ግማሹ ሲከራከር ግማሹ ደጋፊ መሆን የለበትም ይኽ ደግሜ የፖለቲካ ጉዳይ ሳይሆን የመኖርና የአለመኖር ጉዳይ ነው አሁን ሽንኩርትስ ምን ሆኖ ነው 80 ብር የገባው ስውስ ለምንድና በወገኑ የሚጨክነው ሁል ግዜ አገርንና መንግስትን መቃወም የትም አያርስም።
@yonasatle5319
@yonasatle5319 2 ай бұрын
የማያውቀው የዋሁ እንዳለ ሆኖ ፣ ክፉ የሆነው ህዝብ ቁጥር ቀላል አይደለም ። እግዚአብሔር ያውጣን ከዚህ አዙሪት ይሄ ከመንግሥት ድጋፍና አለመደገፍ በላይ ነው።
@yohannesmeskele4387
@yohannesmeskele4387 2 ай бұрын
አለማወቅ መምራት አለመቻል ሀጥያት አይደለም
@kiflymerhu832
@kiflymerhu832 2 ай бұрын
It depends how Col. Abiy manages the Nation. e, g Zimbabwe.
@እሙነኝየእናቴብቻ
@እሙነኝየእናቴብቻ 2 ай бұрын
ህዝቤ እንደዚህ ዝም ብለን ሁሉንም አሜን ብሎ መቀበል እየገደለን ነው 😢
@Ethiofxstrategy
@Ethiofxstrategy 2 ай бұрын
እና
@btrueeth
@btrueeth 2 ай бұрын
እስቲ ተነሺ እና እንይሽ
@samsontadesse9499
@samsontadesse9499 2 ай бұрын
የነጋዴው የሸቀጥ ዋጋ ትመና ላይ መንግሥት ጣልቃ ካልገባና ነጋዴው ከጥቁር ገበያ በገዛው ላይ ጨምሮ በማትረፍ የዕቃ ዋጋ ማዉጣት እስከቻለ ድረስ ጥቁር ገበያ መኖሩ አይቀርም። የዉጭ ሰዎች በንግድ ተሰማርተዉ በሕጋዊ መንገድ በተገኘ ዶላር በተመጣጣኝ ዋጋ ሸቀጥ ማቅረብ አለባቸዉ። ከዚህ በስተቀር የእኛ አገር አረመኔዎቹ ነጋዴዎች ላይ እምነት መጣል ሞኝነት ነዉ። ምክንያቱም በባህሪያቸው የሕዝቡ ኑሮ እንዲንር እንጂ ሕዝቡ ሲደሰት አይወዱም።
@amanuelgodiso3183
@amanuelgodiso3183 2 ай бұрын
Tsebay Mekeyer Jemersh 🙆‍♂️🙆‍♀️ Abet Tultula Menifat 😂😂
@SarkinaMahammad
@SarkinaMahammad 2 ай бұрын
Fak
@MWGM_FX
@MWGM_FX 2 ай бұрын
😂​@@SarkinaMahammad
@FatiMak-lj3ck
@FatiMak-lj3ck 2 ай бұрын
እኛበምክንያት ነው ብልፅግና አገር አፍራሽ ዘረኛነው እምንለው በምክናያት ነው
@kefeleTabor
@kefeleTabor 2 ай бұрын
ደናቁርት ሆይ እና ምን ይደረግ!?
@Healthy21
@Healthy21 2 ай бұрын
ደግ አረገ ችግር ያለበት ነጋዴ አይደለም ምክንያት እየፈለገ የሚጨምር black market መጥፋት አለበት
@simonabraha2671
@simonabraha2671 2 ай бұрын
ብራቮ ብራቮ! አሪፍ ከሪፎርሙ በኋላ እንዲ ያለ አጭርና ግልጽ ትንታኔ አላየሁም
@FuadSulaiman-i6q
@FuadSulaiman-i6q 2 ай бұрын
Genam bcha selam yhunln
@MuhmmadMuhmmad-u8n
@MuhmmadMuhmmad-u8n 2 ай бұрын
ሪያል ስንት ነዉ
@hanabegashaw3331
@hanabegashaw3331 2 ай бұрын
አንድ የሚያሰማማን ጉዳይ የሕግ አስፈፃሚው የስልጣ ጉዳይ ነው ሌላው የማያሥማማን ተጋኖ የሚነገረን የጥቁር ገበያው ተጋሪ የሚመሥል ጉዳይ በገበያ
@merhabatube219
@merhabatube219 2 ай бұрын
ካልጠፉ picture ይህን ጥራዝ ነጠቅ
@HB-gs6wp
@HB-gs6wp 2 ай бұрын
Yihe Ye Bilitsigina Media Economistoch endemilut Yilal...INSA bel yalehin zim bileh tebetrek...Hizbe Dollar, Euro, Pound ....etc kalchu yazut endatimenezirut....ande dollar 300 birr bezi arat were yidersal
@bitaniaadvert814
@bitaniaadvert814 2 ай бұрын
300 ydersal 300 ydersal
@MetusEuam
@MetusEuam 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢🇪🇹🇪🇹🛐😭😭😭👈
@gebrehiwotgebresllasie8119
@gebrehiwotgebresllasie8119 2 ай бұрын
Ayizone 100 dollar 400,000 yigebale
@negagetachew974
@negagetachew974 2 ай бұрын
ያስቀመጥከው ሬት ለጊዜው ምንም አይልም ለወደፊቱ አገሪቱ ሰላም ካልሆነች $100 =10 ሚልዮን ሊደርስ ይችላል።
@ryhxgy
@ryhxgy 2 ай бұрын
ደግ አደረጋችሁ ያሁሉ ህዝብ ሲያልቅ አንድም ሰዉ አላስተዋላችሁትም አሁን አብይ አብይ ስትሉ ነበር ደግ አደረጋችሁ
@endrisbeshir9611
@endrisbeshir9611 2 ай бұрын
ወደፊት ስንታገት አጋቾች ራንሰም ወይም ያገቱበትን በዶላር ልንከፍል ነው ማለት ነው?! በቃ አለቀልን ማለትኮ ነው። በብር አልቻል ያሉ በዶላርማ ከዚህ በፊት ያልተሣተፈ ወይም ያልሞከረ ሁላ ዘመተ በሉኛ! ከኔ በስተቀር! የእድሜ ልክ ፍርደኛ በመሆኔ!
@anwarmohamed-bf4hu
@anwarmohamed-bf4hu 2 ай бұрын
ትግራይ ስታወድሙ 28B ከሰራቹ አሁንም አማራና ኦሮሚያ ግፋ በለው ላይ ናችሁ ስንት እንደሚያከስራችሁ ሳታውቁ ስትተነትኑ ያስቀኛል
@semiraomerdin3164
@semiraomerdin3164 2 ай бұрын
ኸሬ ባኪ አጀንዳ አገኛቹ🤔
@Ethiofxstrategy
@Ethiofxstrategy 2 ай бұрын
እስኪ ሀብታም ያለ ደሀ እንደሚኖር እናያለን
@bezabihtariku4995
@bezabihtariku4995 2 ай бұрын
የማይመስል ትንበያ
@tezi7282
@tezi7282 2 ай бұрын
ይህንን ሴጣን የኢትዮጵያ ህዝብ ማስወግድ ካቃተህ እከክህን እከክ ኬንያንና ናይጀርያን አታይም ህዝብ መንግስትን እያራወጠው ነው ስንት ጀግና የአለፈባት ኢትዮጵያ ፈሪ ብቻ ሲያፈራ ማየት ማለት ያህል አሳፋሪ ነገር የለም ገና አብይ መአት ይዞ ይመጣል።
@Hayat-k9b
@Hayat-k9b 2 ай бұрын
እየጠፋችሁ ነው
@jemilmiftah9872
@jemilmiftah9872 2 ай бұрын
ብቻ
@GiasBd-df5jp
@GiasBd-df5jp 2 ай бұрын
😂😂😂
@Syntifik100
@Syntifik100 2 ай бұрын
ይሄ ህዝብ በትግራዋይ ጥላቻ ሰክሮ ለአብይ አሸርግዶ ወደ አውሬነት ተቀየረ ፣ ተው ይሄ ጩሉሌ ሃገር ሊያፈርስ ነው ቢባሉ ሙሴያችን አሉ ፣ አሁን ማለቃቀስ ዋጋ የለውም እሰይ ። እሰይ😄
@ZenebeAbebe-t4x
@ZenebeAbebe-t4x 2 ай бұрын
abiy weredatahm weshetem schoped beletsgena fuk schoped abiy 😭😭😭😭👎👎👎👎😂😂🍼😭😭🤣👎😭😭😭
@MetusEuam
@MetusEuam 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢🇪🇹🇪🇹🛐😭😭😭👈
$1 vs $500,000 Plane Ticket!
12:20
MrBeast
Рет қаралды 122 МЛН
Ful Video ☝🏻☝🏻☝🏻
1:01
Arkeolog
Рет қаралды 14 МЛН
EMS Special የደብረ ብርሃን ዙሪያ ውጊያዎች July 2024
18:42
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 131 М.
ከምሽቱ 3:00 ሠዐት የአማርኛ ዜና
58:51
VOA Amharic
Рет қаралды 11 М.