Ethiopia - በሶማሊያ አደገኛ ቅስቀሳ ተጀመረ!፣ ‹‹እናስወጣቸው!›› አስደንጋጩ ሪፖርት፣ ኢትዮጵያ 2 ቢሊየን ዶላር ቀለጠች፣ ኤርትራውያን እየታፈሱ ነው

  Рет қаралды 102,752

Feta Daily News

Feta Daily News

Күн бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 191
@masetewal6914
@masetewal6914 8 ай бұрын
የፋኖን ስም አታጥፋ ዘገምተኛ ዘራፊው የኦሮሙማ ስብስብ እንጂ ፋኖ አይደለም ፋኖ ለሕዝብ እየታገለ ህዝብን አይዘርፍም ድል ለአማራ ፋኖ ❤️
@AhmedAlkrha
@AhmedAlkrha 8 ай бұрын
Zegemitenga tikkl neh leba new
@alemayehukunath7672
@alemayehukunath7672 8 ай бұрын
ገና መቼ ተጀመረ ገና እርስ በእርሳቸው ይተላለቃሉ። መጨረሻቸው ክልሉን ወደ 17ኛው ክፍለዘመን ማስኬድ ስለሆነ ተዋቸው መከራ በደንብ ሲገርፍቸው የዛኔ ይገባቸዋል ። እንታገልልሃለን ብለው ዘርፍ ማድረግ ይገርማል
@masetewal6914
@masetewal6914 8 ай бұрын
@@alemayehukunath7672 ቅዥታም ቁጭ ብሎ እየታረዱ ከመበላት ለነፃነት ታግሎ መሞት ይሻላል ወለጋ የሆንብን እንቅልፍ አያስተኛንም ሞት ወይ ህይወት
@alemayehukunath7672
@alemayehukunath7672 8 ай бұрын
@@masetewal6914 አንቺ ምን አለብሽ ኢንተርኔት ላይ ተጎልተሽ በለው ግደለው ብለሽ መፃፍ ነው ይብላኝ ለደሃው ህዝብ እንጂ ምንም ሳያልፍለት በስቃይ ተወልዶ በስቃይ ለሚሞተው
@masetewal6914
@masetewal6914 8 ай бұрын
@@alemayehukunath7672 ኢንተርኔት ከሞተ አያድንም ወለጋ የበላሃው ህዝብ ኔትወርክ እያለ ነው
@aishasaeed3790
@aishasaeed3790 8 ай бұрын
ፋኖ አይዘርፍም ፋኖ ፋኖ አትበል🙄
@Mahammde34
@Mahammde34 8 ай бұрын
ፋኖ ሌበ ነው ዘራፍ ዎንበዴ የማራራህም ብሆን ወጠዉ
@SeudHussen-vr4vu
@SeudHussen-vr4vu 8 ай бұрын
ፍኖ የዉጭ መንግስታቶች በስነስረአቱ የተደነቁበት ምርጥ ያማራ የቁርጥ ቀን ህግን ነው
@mequanentantigegn2851
@mequanentantigegn2851 8 ай бұрын
victory for FANO, peace for Ethiopians
@targettube4968
@targettube4968 8 ай бұрын
ድል ለፋኖ። ፋኖ የምስራቅ አፍሪካ መድህን ነው።
@ashagirsamuel5936
@ashagirsamuel5936 8 ай бұрын
before anything Ethiopia selam 😢❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@fatiya8477
@fatiya8477 8 ай бұрын
አህሌን ፈታዎች🎉🎉🎉🎉 ሰላም ፍቅር ለእማማ ኢትዩፕያና❤❤❤ህዝቦቿ😢
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 8 ай бұрын
ይህ መግሰት የአሰማራዉ ዘራፌ ነዉ የፋኖን ሰም ለማሰጠፋት
@BiluuBlack
@BiluuBlack 8 ай бұрын
ሰላም ለ ሰው ልጅ
@user-sz7dt3bf6g
@user-sz7dt3bf6g 8 ай бұрын
ድል ለፋኖ
@alemgebrekidan8104
@alemgebrekidan8104 8 ай бұрын
🥰🥰🥰💪ድልለፋኖ💪💪
@esayaslove5758
@esayaslove5758 8 ай бұрын
በፋኖ ስም ብልጽግና ያሰማራቸው ዘራፊዎች ናቸው ሕዝብን በዘረፋና በእገታ እያሰቃዩ ያሉት። የሕዝብ ልጅ የሆነው እውነተኛ ፋኖ የገቡበት ገብቶ ምሳቸውን ይሰጣቸዋል። አይቀጡ ቅጣትም ይቀጣቸዋል። ብልጽግና የሌቦችና የገዳዮች ካምፕ ነው።
@EndrisMohammed-yy5qf
@EndrisMohammed-yy5qf 8 ай бұрын
ብልጽግና ይቀልድበታል ይሄን ህዝብ
@seiedomer-bd8td
@seiedomer-bd8td 8 ай бұрын
ተከፍሎ በሰላም ከተለቀቁ ተመስገን ነው ለምን ይጓዛሉ ሰላሳግዜ ተነግሯቼዋል አትምጡ እርምጃ እንወስዳለን እያሉ ስት ግዜ መግለጫ ሰተዋል ታዳ እያወቅ ተገባክ ተወጣው
@Sewtube12
@Sewtube12 8 ай бұрын
በኢትዬጵያ የሚኖሩ በሚሊዬን የሚቆጠሩ ሱማሊያን ከኢትዬጵያ ጥርግ ብለው ያስወጡ በሚል የሚስማማ ላይክ 😂
@maya-21792
@maya-21792 8 ай бұрын
Yes ከጎንሽ ነኝ
@targettube4968
@targettube4968 8 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ።
@Sara-kr9xn
@Sara-kr9xn 8 ай бұрын
ሌላ ዘዴይፈልጉ!!!በፋኖሥም ዘረፋ😂የተበላእቁብ ነው!!!ድልለፋኖ የድኢትዮጵያ የቁርጥ ልጆች❤!
@tesfayemekonnen9340
@tesfayemekonnen9340 8 ай бұрын
ምንም ጥሩ ነገር የለም ሁሉም (-),ነዉ
@user-lj7jv3ye4t
@user-lj7jv3ye4t 8 ай бұрын
እድሜ ለፋኖ የሸኔ ታሪክ በአማራ ተደገመ! ወደሽ ከተደፋሽ..... ነው እንግዲህ።
@dilishaalmazu4156
@dilishaalmazu4156 8 ай бұрын
አንተ የመንግስት ደጋፊ ነህ። የፋኖን ስም አታጥፋ።
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 8 ай бұрын
ይገርማል የመንግስትንና የግል ባንኮችን ጥበቃ የሚያደርግን እንዴት ግለሰብን የሚዘርፈዉ የማይመስል ነገር ነዉ መቼም ማንም አያምንም
@MeshLove-d3o
@MeshLove-d3o 8 ай бұрын
ለኔ መሳይ መኮንን አድርሱልኝ ይህንን ዜና
@fatimaethio2277
@fatimaethio2277 8 ай бұрын
በፋኖ አታሳቡ
@merongebremariam5178
@merongebremariam5178 8 ай бұрын
እናቃለን ይሄን የሚደርገው የኣነጉ መሪ ነው እኛ እንዲህ አይነት ታሪክ የለንም ‼️
@jarssoobettoo7972
@jarssoobettoo7972 8 ай бұрын
ያለ ህጋዊ መኖሪያ ፍቃድ የሌላ ሀገር ዜግነት ያለው ማንም ወደ ህጋዊነት ካልመጣ ተጠያቂ ነው።
@baseadmasu3926
@baseadmasu3926 8 ай бұрын
ዘራፊዎቹ የመንግስት ቅጥረኞች ናቸው እንጂ ፋኖ አይደለም በፋኖ ስም የሚሰራ ውንብድና ነው
@fab200
@fab200 8 ай бұрын
Really???😂😂😂😂Fano eko leba, set defari, seytan amlaki new
@baseadmasu3926
@baseadmasu3926 8 ай бұрын
@@fab200 ante ye abiy kit atabi telalaki wusha nek leza new yefano tigel maygebak behodik silehone mitasibew hod amlaku nek
@fab200
@fab200 8 ай бұрын
​@@baseadmasu3926yea that's true. Abiy mirchaye new. Endiyagelegelegn yemertkut. FANO leba new, temehert aquaretin, tedeferen, menoriya atan. Lemin meseleh Fano yemibal ye seytan sebeseb selale
@baseadmasu3926
@baseadmasu3926 8 ай бұрын
@@fab200 ye setan groupe aydelachu yesew dem endegorif mitafesu ena sifes mitireku fano demo haymanot ena hager tebaki silehone tsebel endegeba yanzefezifachuwal e/r hayal new titefalachu yemitafesut demo bebatachu bemitodut sew yigba ye abatoch ergiman sayiwil sayadir derso yasayen
@fab200
@fab200 8 ай бұрын
@@baseadmasu3926 ባንቺ ይድረስ ብዬ አልራገምም። ምክኛቱም ፍርድ ከፈጣሪ ነው ብዬ አምናለው። ግን በፈጣሪ ስም ስንት አመት ነገዳቹ። ደምመላሽ እያላቹ ደም ሰታፈሱ 2000 አመት ኖራቹ። ሰው መግደያ ተሽክማቹ አንገታቹ ላይ መስቀል አስራቹ አጭበረበራቹ ይበቃል። እግዚያብሄር ፍርድ ሊሰጥ መቷል አታመልጡም። ሰው መግደል ሃጥያት እንደሆነ ያሳይችዋል።
@user-pq2wq7lv6d
@user-pq2wq7lv6d 8 ай бұрын
አዕምሮ ሸርሻሪ ነገሮችን ብቻ እየፈለግህ ማስተላለፊህ ይደንቀኛል፣ ሰው ለአገሩ ዜጎች ታቃራኒ ነገር ብቻ እየለቀመ መጻፍ የማን አገር ዜጋ ያስብላል
@mintewabbeyene2864
@mintewabbeyene2864 8 ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ የሉትን ሱማሌዎችን አላሰባቸወም ።
@hayataa6013
@hayataa6013 8 ай бұрын
የፍኖን ክብር ለማዋረድ ብሎ መንግስት አደራጅቶ ያሰማራቸው ዘራፊወች እንጂ ፍኖ ተደራጅቶ ህዝብን የሚበድል ዘረፋ እደማይደርግ እንኮን የአማራ ህዝብ የኢትዮጵያ ህዝቦች ሁሉ ፍኖን በዘራፊ እንደማይወነጅል እርግጠኛ ነን ድል ለህዝብ ልጅ ለፍኖም እንመኛለን።
@yohanisKidanemhret
@yohanisKidanemhret 8 ай бұрын
በዚህ ኑሩውድነት የሚሰቃይ ኢትዮጵያዊ ለማይረባ ወደብ የሚሞት የለም
@mesfinh1505
@mesfinh1505 8 ай бұрын
እንደአንተ አይነቱ ከእውቀት ነጻ የሆነ ሰው ነው አገሪቱን ኋላቀር ያደረገው
@masetewal6914
@masetewal6914 8 ай бұрын
​@@mesfinh1505ያንተ ዘመናዊነት ሰው መብላት ነው ጋላ እኛ ጦርንርት ሰልችቶናል በሀገራችን መኖር አቅቶን ከሌላ ሀገር ጋር ጦርነት አንገጥምም ራስህን ችለህ ሄደህ ተዋጋ ዘገምተኛ
@mesfinh1505
@mesfinh1505 8 ай бұрын
@@masetewal6914 ለመጪው ትውልድ ማስቀጠል ያለብንን ነገር ዋጋ ከፍለንም ቢሆን እናስቀጥላለን።ዘመዶችሽን ከመንግስት ጋር ውጊያ ተዉ በያቸው።
@Yfdbkg
@Yfdbkg 8 ай бұрын
ሶማሊያዊያን ይሞክሩት 😡ጨምላቆች
@ashagirsamuel5936
@ashagirsamuel5936 8 ай бұрын
Ethiopia and Eritrea we don't need any 🪪 Id the most live with out Id our brothers and sisters 🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷
@tinkshu4002
@tinkshu4002 8 ай бұрын
No brother and sister with Eritrea.Eritrea is Ethiopia enemies
@amiceeri2263
@amiceeri2263 8 ай бұрын
Anfelgm neber gin men ydereg
@asratgutema3066
@asratgutema3066 8 ай бұрын
ያፍሪካውያን ንግሥታቶች ጉልበትና መጃጃል በሕዝብ ላይ ነገሮች ሁሉ ምነው ፈስያለበት ዝላይ ሆነ ነገሩ አፍሪካውያን ካለ ምንም ምክንያት የሕዝባቸው በተለያየ ምክንየት ማለቅ አይሰማቸውም ጉልበታቸው የሕዝብ ማስጨረስ ነው አሁን ላይ ሲታይ ኧረ አደብ ግዙ ካለ ሰላም ምንም የሚመጣ ጥቅም የለም ሰላም ሰላም ሰላም
@fatoumaimam9223
@fatoumaimam9223 8 ай бұрын
wehet
@user-xc2fp8ot6u
@user-xc2fp8ot6u 8 ай бұрын
ይህ የደንቆሮ ተግባር ነው ወገንን መዝረፍ ነገ በአናንተ አስብ
@aminat.9563
@aminat.9563 8 ай бұрын
እምየ አላህ ስላም ይርግሺ ተውግን እኛን በጪቀት ገደላችሁን
@wondajemal8276
@wondajemal8276 8 ай бұрын
ሀገር ከምትታመስና ምትወድም ሺ ጊዜ internetን ጥርቅም አድርጎ መዝጋት ነው
@fatimaethio2277
@fatimaethio2277 8 ай бұрын
መከላከያ ይዉጣልን
@girmazewdie8907
@girmazewdie8907 8 ай бұрын
እኛ ስንት ዘመን የሶማሊያ ስደተኞችን ተቀብለን እንዳላስተናገድንና ከአልሸባብ እንዳልተከላከልን አሁን የእነርሱ ፉከራ የት ለመድረስ ነው? የኢትዮጵያን ፈቅ ማለት የሚፈልግ አለመኖሩ ያስደንቃል። ይህም ጨለማ ያልፋል። ነገም ሌላ ቀን ነው።
@Aberamitiku-ls6jq
@Aberamitiku-ls6jq 8 ай бұрын
እኔም እማውቀው ልጅ በሬ ጭኖ ከአማራ ክልል ወደ አ/አ ሲሄድ የነበረ የ ጭነት መኪና በሬዎችን ወሰደው 600ሺ ብር ከፍሎ የወጣ ልጅ አለ ።
@ahmedabrahim5201
@ahmedabrahim5201 8 ай бұрын
እነሱ ኢትዪጵያ የሉም
@user-pq2wq7lv6d
@user-pq2wq7lv6d 8 ай бұрын
በኢትዮጵያ የሶማሌ ዜጎች ከሚሊየን የሚበልጡ አይደለም ወይ?
@AhmedAlkrha
@AhmedAlkrha 8 ай бұрын
Wushetam fano ayizerfim leba tekefay kadre
@adgolignfanta7289
@adgolignfanta7289 8 ай бұрын
ሀይ ፈታዎች እንዴት ናችሁ የወንድምህ ድምፅ ናፈቀኝ የት ጠፍቶ ነው በናትህ ወይስ ሌላ youtube ከፍቶ ነው
@amsaldawit9672
@amsaldawit9672 8 ай бұрын
ይሄ በመንግስት የፈበረከ ፋኖ ነው ፋኖ ይህን አያረግም 100/ 2 ፋኖ ለዚህ ዜና መስጠት አለበት
@ShewaFano544
@ShewaFano544 8 ай бұрын
ቀላል እኮ ነው ሶማሌ የተባለች በአዲስ አበባም ሆነ በኦሮምያ ተስካርዋ ይከበራል። የኢትዮጵያ ሶማሌዎች እራሱ ለሰይድባሬ ሽንት ጨርቆች አያንሱም😎
@user-mu4or2jj8x
@user-mu4or2jj8x 8 ай бұрын
የኢትዮጵያ ሱማሌ ክልል ከፍተኛ ትኩረት ይፈልጋል
@futftghdt
@futftghdt 8 ай бұрын
ሞት ለፋኖ
@hallelujah9090
@hallelujah9090 8 ай бұрын
ሁሌም ግን ሂራር ብቻ ነው ዜናችሁ
@tirusew
@tirusew 8 ай бұрын
You brought the BBC music again?
@abumensurethiopia4831
@abumensurethiopia4831 8 ай бұрын
አሩፍነው ብሩትንሽነው አንድሚሊየን እየከፈሉአይደለም. እንደ ሂወታቸውንም የሚያጡት በሸኔየሚታገቱት ሰባምንአላት እናበራብይሙቱእንደ ለህዝብ ነፃነት እየተዋደቁ
@QerubelAle2023
@QerubelAle2023 8 ай бұрын
የፋኖን ስም የሚያጠፉ ስለሆኑ እርምጃ ያስፈልጋል፣ ከሸኔ የተማሩት ነዉ የመንግስትን ደካማነት ወይንም ተባባሪነት ታሳቢ ያደረጉ ስለሚሆኑ ፈጣን እርምጃ።
@SalamAhmed-ns3jz
@SalamAhmed-ns3jz 8 ай бұрын
የፋኖንጦሥውሠዱ እናየፋኖንሥምአታጥፉ ፋኖአይዘርፍምቢዘርፍእማጡሩነበር አማራወችየፋናንሥምየሚያጠፉይቱበሮች ሌላባትችሉፎሏችሁንእያነሣችሁውጡከጠላትእተማሩ
@ermiasderbeermiasderbe6251
@ermiasderbeermiasderbe6251 8 ай бұрын
የመከላከያ ሴራስ ቢሆን
@user-zd4sm4qq6u
@user-zd4sm4qq6u 8 ай бұрын
Dmsehnh wedgewalweh ❤
@HollySpirit-ji2rq
@HollySpirit-ji2rq 8 ай бұрын
ፋኖ ስራ ጀመረ ማለት ነው???😁
@BezawitTeshome-iq4wj
@BezawitTeshome-iq4wj 8 ай бұрын
ከማልስማማበት የትግል ዘዴ ብለው ሰለእናንተ እየተዋጋሁ የሚል ነፃ አውጪ ከተያዘው ፈሊጥ አንድ ከተሞችን ሲቆጣጠሩ ነከተማውን መሰረተ ልማት ፣ህዝብ ላቡን አንጠፍጥፎ ታክስና ግብር በተከፈለ ለክልሉ እናቶች ነብሰ ጡር ለወላዶች ለህፃናት ወዘተ የሚያገለግል መኪና ማቃጠል የህዝብ አገልግሎት የሚውል የቢሮ እቃዎችና ቢሮዎች ማቃጠል አግቶ መቀበል የህዝብ ትራንስፖርት አገልጋዮች ከበድ መኪና የህዝብ ማመላለሻ ማቃጠል ዘረፍ ይህ ፍትህ ጎደለ ከሚል ዘራፊ ፖለቲከኛ ሀገር አይደል ራሱን አይመራም ሰለዚህ ጠንቀቅ መደበኛ ታጋይና ስም ለዋሽ ዘራፊ ቅጥረኛ ታጣቂ ሮቦት እንዳለ አይዘነጋም በመጨረሻ ሰለህዝብ ፍትህ ለሚዋደቁ በአላማ ህይወታቸውን ሊሰው የወጡ ይህ ተቃውሞዬ አያካትትም በወለጋ ይሁን በአማራ አፍር ሌላ ቦታ ሰው ሰራሽ ለምድ ለባሽ ነጣቂ ዘራፊዎችግን ቀን ይፈርዳችሃል አብረን እንይ።
@bizuworkfantaye-uo4yw
@bizuworkfantaye-uo4yw 8 ай бұрын
መንግስት የመደባቸው ሚሊሻዎች ናቸዉ
@የእናትፍቅር
@የእናትፍቅር 8 ай бұрын
ኢትዮጵያ ኤሬትራዊያን ብታባርር አሁን ዳግም ሶማሊያ ኢትዮጵያዊያን ብታባር አይገርምም ይዝርሕውን ነው የምታጭደው።
@nadyahnadyh7457
@nadyahnadyh7457 8 ай бұрын
😭😭😭😭😭
@letabedasso1195
@letabedasso1195 8 ай бұрын
Somalia must take retrain in relation with Ethiopian memorandum of understanding signed with Somaliland.
@ZahraZahra-hh5ev
@ZahraZahra-hh5ev 8 ай бұрын
ፋኖ አይዘርፍም ዘራፊ ቀማኛ ጨካኝ የብልፀግና ተላኪና ካልሲ አጣቢ ነው
@yisehakawurares
@yisehakawurares 8 ай бұрын
በትክክል ፋኖ አይዘርፍም በፍፁም። ፈታ ዴይሊ ራሳቸው ኢቲቪ እየሆኑነው
@teka1528
@teka1528 8 ай бұрын
YEJEWISA lijoch, yetawek zerafe ante neh. Yeneftegna lij, gelemota! Jewisa, keble gebre maheber wust yelkeskesal, kezyam yewetal. Wed SUDAN, ENATE YEGERED LIJOCH$!
@yisehakawurares
@yisehakawurares 8 ай бұрын
@@teka1528 አረ...🤣🤣🤣🤣 የኔ ሞሽላቃ ማን በዘረፈው በማን? ማን በበላው ማን ሊጠየቅ? እእእ.... ኦዎ ጃዊሳ ነኝ የዛ አራሽ ቀዳሽ ተኳሽ የጨዋው ልጅ አባ😔🙏
@mimijonathan2020
@mimijonathan2020 8 ай бұрын
ፋኖ አይዘርፍም ዘራፊው መንግስት ነው።
@wondajemal8276
@wondajemal8276 8 ай бұрын
ኢትዮጵያውያንና የሰላም አስከባሪው ቡድን ሱማሌያን ለቀው መውጣት አለባቸው!! ሂሳቡን ደግሞ መከላኪያችንና ኢትዮጵያዊያን እናወራርደዋለን። #ድል_ለእናት_ሀገር_ኢትዮጵያ💪💪💪
@amenbelachew
@amenbelachew 8 ай бұрын
tebeda Amhara ayagebawum
@evenezerfesshaye9331
@evenezerfesshaye9331 8 ай бұрын
Really uncouth why civilians became casualty
@fetheyasuleyman5229
@fetheyasuleyman5229 8 ай бұрын
በባህር ዳር መንገድ ስሄድ የደረሰብኝን ሳስታውስ ሀገሬን እረግማለሁ😢😢
@AhmedAlkrha
@AhmedAlkrha 8 ай бұрын
Hid weshelam
@braveheart8927
@braveheart8927 8 ай бұрын
አንተ ጥምብ ላጋ ወይንም ቅማላም ቆማል ኣጋመ ነህ፣ አማራ ክልል ፋኖ በተቆጣጠራቸው አካባቢዎች ምንም አይነት ችግር የለም የራስህ የኦሮሙማ መንጋ ነው ዘራፊው።
@tigtig4842
@tigtig4842 8 ай бұрын
ጎጃም በፍኖ ስም የሚቀሳቀሱ ሌቦች አሉ ​@@braveheart8927
@addiegezahegn8493
@addiegezahegn8493 8 ай бұрын
የደረሠብህን ፡ እና የበደለህን ቡድን ተናገራ ወይ አልሄድክም ወይ ሔደህ አታውቅም😅
@ericasimms
@ericasimms 8 ай бұрын
አወ ሽመልስና አብይ ይቻሉት ብሰው ደም ቀልደው አይቀሩም የኦሮሞ ፅንፈኛ ህዝብን አርዶና አቃጥሎ አፈናቅሎ አይቀርም የሰራውን ያገኛል ሱማሌ ምነው ባደረገችው
@user-ny9gx9bu3w
@user-ny9gx9bu3w 8 ай бұрын
የተዘረፉት ሰዎች መንግሥት ነኝ ብሎ የተቀመጠውን የአማራን መንግሥት ይጠይቁ ፋኖ እንደሆን ሥራ ላይ ነው. ተዘረፍኩ ብለህ የምታለቃቅስ ያለውን መንግሥት ፈንቅለህ ብታሰወግድ በሰላም ሠርተህ ትኖራለህ
@anesjebril2385
@anesjebril2385 8 ай бұрын
ሱማሌዎች ምላስ ብቻ ናቸው
@assefabekele-gp4kd
@assefabekele-gp4kd 8 ай бұрын
ዜናህን ከማቅረብህ በፊት ደጋግመህ አጢነው የቁጥር መወነባበድ ይተይበታል
@yahyaibrahim1582
@yahyaibrahim1582 8 ай бұрын
ምንድ ነዉ ከnegetive ዉጪ ሌላ ነገር አይታዪህም
@AyeneHailu-ic5ou
@AyeneHailu-ic5ou 8 ай бұрын
የብይ ፖለቲካ ማንንም እደማይሸውድ ንገረው
@alfnurhussen8299
@alfnurhussen8299 8 ай бұрын
ወይ አክራሪ አማራ በሬ ወለደ ብለህ ሸብር ለመንዛት ትሩዋሩዋጣላቹ ግን ሀገሬ ወደፊት
@michaelmulugeta5842
@michaelmulugeta5842 8 ай бұрын
ፈታ ለካ የብልጽግና አፍ ነች
@teka1528
@teka1528 8 ай бұрын
Angethe, yewuta, lebhe yeklet , Ante banda, tsefegna.
@hamedkader4979
@hamedkader4979 8 ай бұрын
ምን አይነት አሳፋሪ ህዝብ ነው የለን በቃ እንደ ዝምብ በሁሉም ቦታ እንገኛለን አሁን በሶማሊያ ምን አለና ነው ኢትዮጵያዊያን እዛ የሄዱት ሶማሊያ ከሀገራችን የባሰ የፈራረሰ ሀገር ነው
@tofykeabdlyde7972
@tofykeabdlyde7972 8 ай бұрын
Era please
@user-hq2fp2np2k
@user-hq2fp2np2k 8 ай бұрын
Be Mobil banking kehone meyaze yechalale seyalfom mekelakeya masalef yechelale echen komare ezawe 😂😂😂
@JojoJiji-f5e
@JojoJiji-f5e 8 ай бұрын
30 ሚሊየን ረሀብተኛ ትቀልዳለህንዴ ጄኔቫ በስዊዘርላድ በተደረገው ጥናት
@koremaw
@koremaw 8 ай бұрын
Wushetam telalaki
@AmareKassa-ee2qb
@AmareKassa-ee2qb 8 ай бұрын
ዜናህን አስተካክል ፋኖ ከማንም ምንም አይወስድም፣ዘራፊው በመንግሥት የተደራጀ ቡድን ነው!!
@assreskidane7053
@assreskidane7053 8 ай бұрын
ባክህ ፋኖ ሳይሆን እራሱ መንግስትን ነው። የፋኖንሽስም አታጥፉ
@user-hx4hx1hs8v
@user-hx4hx1hs8v 8 ай бұрын
ሚስራቅ አፍሪካ ያኛ ኖ ፡እንቆጣጠራለን እያሉ ሌሎችን ማስፈራራት ዋጋ ያስከፍላል። ከሌሎች ጎረቤት አገራት ጋር ያጋጫል።
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina 8 ай бұрын
Wushersm. Fano ayzerfim. Yilikunim mekelakeya kee ywmizerfew. Hizbu yawkal. Kedada
@mebratujoulufe4495
@mebratujoulufe4495 8 ай бұрын
ማለት ማባረር ና መባረር ከአማራ ራስ ወርዶ ወደ ኦሮሞ ራስ ገባ ነዉ የምትለን? ቻለው ሆደ ቻለው ቻለው: ዘርህን ነዉ:እምታጭሄደው::
@super__star6823
@super__star6823 8 ай бұрын
Some Africans very narrow minded, what is Ethiopia gov decision with communication with Ethiopia has to do with Ethiopians ? Some Somalia are narrow minded
@lioule1
@lioule1 8 ай бұрын
ፋኖ አይዘርፍም ወዳጄ የእባቡ ሴራ ነው
@mamemome8341
@mamemome8341 8 ай бұрын
ለሞቃዲሾ ሶማሌ የሚሰልሉ ወደ ሀገር ውሰጥ እንዳይገቡ መንግሰት ሰደተኞችን ላለመቀበል መከላከል አለበት።
@davidson5423
@davidson5423 8 ай бұрын
Eritrea is Big PRISON NO FREEDOM .....🦁🦁🦁FANO 💚💛❤BOSS 😎ETHIOPIA
@chuksokadigbo4750
@chuksokadigbo4750 8 ай бұрын
..ዕልልልልል…መጀመሪያ እንቋዕ ንዘላለማዊ ሓዘንን ቁዛመን ቃንዛ ስቃይ መርድእ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ more than 1.5 million Rest in HELLፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ተጎቢሆም ብመኣኮሮም ብኣፎም ይዉገሩ ብበረኺና ብኣሲድ ተሓፂቡ ዘይጸርይ ጥላም ጥምባም ብስብስ ረሳሕ ለሓሲ ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ትግራዋይ ሰማእታት ኣብ ምድራዊ ሲኦል ዘርኢ ድያብሎሳት ጋንየናት ሕዝቢ መንሃርያ ክልል ትግራይ ኣብፀሓኹም: ኣሜን! ኣሜን
@amiceeri2263
@amiceeri2263 8 ай бұрын
KKKKKKK WAYTANA MOT KEMOLABET HAGERH YSHALAL. EGNA BIUANS BESELAM ENTEGNALEN ANTE ENKLF ATTEHAL. Amedam
@sarajoh313
@sarajoh313 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@maruabiye2521
@maruabiye2521 8 ай бұрын
በፋኖ ስም እንደሚሰርቁ ተጠባቂ ተው፣ ቀዲመን እናውቀው ነበር።
@ermiasmekonnen7086
@ermiasmekonnen7086 8 ай бұрын
Yemengest tekefayi media, bye 👋
@letabedasso1195
@letabedasso1195 8 ай бұрын
ከመዘርፍ ያድናችሁ
@tsigelesanawerke3385
@tsigelesanawerke3385 8 ай бұрын
አማራ አይዘርፍም ዉሸታሞች፣፣፣
@maruabiye2521
@maruabiye2521 8 ай бұрын
jemerachihu enatem
@semerehadgu3550
@semerehadgu3550 8 ай бұрын
Inante eritrawiyan be ethiopia iye aserachu ethiopiawyan be somalia biteaseru min new liyinetu ? Ye lela zega iye aserachu benante sideris lemin amemachu ?? Morto alkash nachu
@user-en3jz6qt1z
@user-en3jz6qt1z 8 ай бұрын
Edeme le oromuma telek yesera mesek be ethiopia agete birr meteyek be melaw Ager yehen new ye oromow abey kefet yesera bota yekefetew
@user-cx9cz9nc6w
@user-cx9cz9nc6w 8 ай бұрын
አይ ኢትዮም ባቅሟ ህገወጥን ማሰር ጀመረች😅😅😅😅 እኛ ባረብ ሀገራት ህገወጥ ሁነን እየኖርን አይ ሀገሬ ሌባና ገዳይ እየተስፋፋ ንፁሀን እያለቀ 😢😢😢😢😢
@amiceeri2263
@amiceeri2263 8 ай бұрын
ENESU KFU ZER EYEZERU SELAMAWIWN SEW YASACHDUTAL. Yasaznal.
@birratedhowai6799
@birratedhowai6799 8 ай бұрын
ሰደተኛኮ ይህን አውሬ መንግስት ሸሽቶ ነው እዚያ ያሉት።የሱማሊያ መንግስ የኦሮሞ ስደተኞችን እንደማይነካ እምነት አለኝ።
@johnak2728
@johnak2728 8 ай бұрын
እነሱን መልሶ ወደ ሀገራቸዉ መላክ ነዉ
@ፍዘርሉሲ
@ፍዘርሉሲ 8 ай бұрын
ፋኖ ባንክ እየጠበቀ ነው እንዳይዘረፍ ተላላኪ ተነቃብህ
@teshomejula3006
@teshomejula3006 8 ай бұрын
wushetamochi
@elias5378
@elias5378 8 ай бұрын
ኦሮሞ ሱማሌ ምን ያረጋል
@Msaya-zw8xn
@Msaya-zw8xn 8 ай бұрын
ቢራር አይደል ኦሮሞ ከኬንያስመቶ ኢቲጵያ እየኖረአይደል 😂😂😂
@masetewal6914
@masetewal6914 8 ай бұрын
​@@Msaya-zw8xnእኮ 🤣
@user-zd4sm4qq6u
@user-zd4sm4qq6u 8 ай бұрын
Oromo eko Tarek sere new ateltisllcs btor merda jagema kelo ayent gegna bzu new ,oromia sfie merte endalth atwekm. ,Somali gager hona nw 60 ante eko ytegzach ager nat
@user-zd4sm4qq6u
@user-zd4sm4qq6u 8 ай бұрын
​@@Msaya-zw8xnoromia gegna eko nat 💪
@Msaya-zw8xn
@Msaya-zw8xn 8 ай бұрын
@@user-zd4sm4qq6u kkkkkk ህፃንእሚበላ ጀግና ኧረ ሼ
@user-zl6be6be4q
@user-zl6be6be4q 8 ай бұрын
Eithopa egzbhre yebtnhe😢😢😢😂😂😂😂
@megapackagetube1084
@megapackagetube1084 8 ай бұрын
ዜጎቹን ለመጠበቅ😂😂?
when you have plan B 😂
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 51 МЛН
У ГОРДЕЯ ПОЖАР в ОФИСЕ!
01:01
Дима Гордей
Рет қаралды 7 МЛН
Just Give me my Money!
00:18
GL Show Russian
Рет қаралды 1,1 МЛН
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 2 Серия
31:45
Inter Production
Рет қаралды 928 М.
ሰበር
ፎዚFozi Tube
Рет қаралды 19
ሰበር ዜና መስከረም 2//2017
ጀሚላ ኩታበር Jemila Kutaber
Рет қаралды 7
when you have plan B 😂
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 51 МЛН