Ethiopia - በጦሩ ጉዳይ ወሳኝ ቀጠሮ ተያዘ፣ ከቤተክርስያን የተላለፈው አነጋጋሪው ቪዲዮ፣ ትግራይን ያስጨነቀው አደጋ፣ ሱዳን ግብጽን አሳፈረች

  Рет қаралды 99,224

Feta Daily News

Feta Daily News

Күн бұрын

Пікірлер: 54
@ZemenuMenaleZemenuMenaleMatheb
@ZemenuMenaleZemenuMenaleMatheb 15 күн бұрын
ፈታ ዳይሊ ምርጥ የዜና ትንታኔን የሚዘግብ ብቸኛው የኢትዮጵያዊያን ጣቢያችን በጣም እንወድሃለን ።
@SirajMohammed-e5f
@SirajMohammed-e5f 15 күн бұрын
አላህ ያርብግብጽን በለአ ይውርድባት
@habtamuayalew7342
@habtamuayalew7342 15 күн бұрын
የግብፅ ጦር ሱማሊያ ከገባ እና የኢትዮጵያ ጦር በሱማሊያ የመቆየት ዕድል ካለው የግብፅን ሰራዊት እና የአልሸባብ ሰራዊትን ማመን የለበትም ባገኘው አጋጣሚ እየተጠቀመ ሁለቱንም መግረፍ አለበት ።
@geremewbayenew3038
@geremewbayenew3038 15 күн бұрын
ድልለአማራፋኖ
@ASDFGHJKLasdfghjkl-g5g
@ASDFGHJKLasdfghjkl-g5g 15 күн бұрын
ኣንክ ጁሕረክ ያዘን ዋ 👈👈👈👈👈👈
@ሳራወሎየዋ-ዸ6ዘ
@ሳራወሎየዋ-ዸ6ዘ 15 күн бұрын
ከይር አሰማን ያረብ
@Ha-Hager
@Ha-Hager 15 күн бұрын
የት አባታችን አገሩን ጥለንላቸው እንሂድ? ምድረ መሀይም እየመራን ተቸገርንኮ
@WakOda-z7i
@WakOda-z7i 15 күн бұрын
Ye KZbinr liku temari
@Rahawa91
@Rahawa91 15 күн бұрын
FANO for Ethiopian freedom 💎💚💛♥️🙏🏻
@EmmanuelSamuelHirikabo
@EmmanuelSamuelHirikabo 15 күн бұрын
No
@Ameyu-p1f
@Ameyu-p1f 15 күн бұрын
😂😂😂
@EmmanuelSamuelHirikabo
@EmmanuelSamuelHirikabo 15 күн бұрын
@@Ameyu-p1f 🤣🤣
@twdrskss
@twdrskss 15 күн бұрын
የገና ስጦታ መሆኑ ነው?
@WakOda-z7i
@WakOda-z7i 15 күн бұрын
Yemteykutin ayawukumina yikir belachewu
@MantegaftotZeleke
@MantegaftotZeleke 15 күн бұрын
እረ የነዳጅ ጨረማሬ ሀገሪቷነሰ አተራምሷል ግን ወዴት ነው ጉዞው
@biniam-g3z
@biniam-g3z 15 күн бұрын
ድል ለ ፋኖ
@BinyamMerkeb
@BinyamMerkeb 12 күн бұрын
Amazing ❤❤❤❤❤
@JojoJiji-f5e
@JojoJiji-f5e 15 күн бұрын
እርግማን ነው አጨብጭበን ያስቀመጥነው መሪ ኢትዮጵያን እያስለቀሰ ነው
@FyfDgg-v9t
@FyfDgg-v9t 15 күн бұрын
ነዳጂ ሳኡዲ 5 ቀንውስጥ ጨምሯል 1ጀሪካን 70ሪያልነበር አሁን 100ሪያልነው
@alemgebrekidan8104
@alemgebrekidan8104 14 күн бұрын
💚💛❤️
@jmalahmed2871
@jmalahmed2871 15 күн бұрын
Enyaa ga haraar andii letter 180 new banziil 😢😢😢
@wayensamrooney228
@wayensamrooney228 15 күн бұрын
ማንመጣ ሄደ ኢትዮጵያ ውሰጥ የምትፈጠረው ሰትረገም ብቻ ነው። እርግማንህን ተቀብለህ ኑር አበቃ።
@derejewondimu5979
@derejewondimu5979 15 күн бұрын
የአእላፋት ዝማሬ ለሀገራችን ምህረት የሚያስገኝ ሲሆን በእግዚአብሔር መንግስት አሰራር ላይ የሚቀልዱ ሁሉ እጅግ በጣም ውድ ዋጋ ይከፍላሉ። ፓሪስ በእግዚአብሔር ፊት ወድቃ ይቅርታ መጠየቅ አለበት።
@abdurazak6629
@abdurazak6629 15 күн бұрын
100 ፐርሰንትን ፍለጋ አስከ ሰኔ ከመሄድ አለፍ ብትል ከሁለት መቶ ፐርሰንት በላይ ትገኝ ነበር ዋጋ ማነፃፀር ካለብህ ገበያ ላይ የነበረውን ከተለወጠው ጋ ነው መሆን ያለበት ሙሁሩ ሰው የሰጡት ትንተና የሚያስማማ ነው
@tarikuChaka
@tarikuChaka 15 күн бұрын
አረ መንግስት ታድያ የህዝቡን ግሽበት ማይረዳ ካልሆነ ምንድ ነው መንግስቱ ሚያስፈልገው
@YosepheAraya
@YosepheAraya 15 күн бұрын
Africa and people who suffer from wrong levels. For how long are you fighting it emotional and un wanted for Africa 😅. Somalia 🇸🇴 Eritrea 🇪🇷 Ethiopia 🇪🇹 must be together to solve there our problems to start living with Africa 🌍. Please stand 🧍‍♀️ to gather for our future of Ethiopia 🇪🇹 Somalia 🇸🇴 and Eritrea 🇪🇷. Thank. Brother from Eritrea 🇪🇷 USA 🇺🇸.
@YosepheAraya
@YosepheAraya 15 күн бұрын
I think Somalia 🇸🇴 it doesn't need turkey government or Egypt. Eritrea and Ethiopia and Somalia 🇸🇴 is more than enough to bring peace in East Africa 🌍. . Stay together each other East Africa. And stop corporate. ✋️. Stand 🧍‍♂️ for the country 👏 not for loyalty. Thanks again. Brilliant 👏. Brother from Eritrea 🇪🇷 USA 🇺🇸 👏
@Sudais-y6i
@Sudais-y6i 15 күн бұрын
ነዳጅ በቀጥታ ለተሽከርካር ሳይሆን በክንትሮባንድ በሮቶና በጀርካን በአይሱዙ ተሞልተዉ በቺርቻሮ የምቸጠዉ በ 90%ይበልጣል በማድያ የተተመነዉ 90ብር ከሆነ ከቺርቻሮ 220 ነው ይህን ደግሞ የመንግስት ሰዎችም ያዉቁታል የሚመለከተዉ አካል እሱም ከሌለበት ጉዳዩን ያጥነዉ
@NOBLIN884
@NOBLIN884 15 күн бұрын
አብይ ነገሰ ሀገር ፈረሰ!
@tadesagugssa4540
@tadesagugssa4540 15 күн бұрын
ይ ድ ረ ስ :- ለሶማሊያ ሕዝብ የግብጽን፣የኢትዮጵያን ሰላም አስከባሪ ሀይል መርጦ ወይም ሁለቱንም መቀበል ለተጨማሪ የችግራችሁ ጥሪ ስለሚሆን ሁለቱንም ያለመቀበል ምርጫችሁ ይሁን ። (አልሽባብ)ን አታባዙ
@endalekumsa
@endalekumsa 15 күн бұрын
ሶማልያ ከእራሷ ጋር የተጣላች ከማንም ጋር መስማማት የማችል አገር
@saved1580
@saved1580 15 күн бұрын
ኢሳይያስ 9 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁶ ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል። ⁷ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ዘላለም ድረስ በፍርድና በጽድቅ ያጸናውና ይደግፈው ዘንድ በዳዊት ዙፋንና በመንግሥቱ ላይ አለቅነቱ ይበዛል፥ ለሰላሙም ፍፃሜ የለውም። የእግዚአብሔር ቅንዓት ይህን ያደርጋል።
@weldebekele-g1j
@weldebekele-g1j 15 күн бұрын
በ120ብር ከገባ ቆየ እኮ
@Ethiopia19974
@Ethiopia19974 15 күн бұрын
0.10 ሣንቲም ነዳጅ ጨመረ በማለት አብዮት ያካሄደው የ አአ ሕዝብ የት ገባ ? ስንት ብር ሲጨመርበት ነው የሚነሳው ? ምን አስከሚሆን ድረስ ነው እየጠበቀ ያለው ?
@belay188
@belay188 15 күн бұрын
ጎረቤት ሀገሮች ስንት እየተሸጠ ነው ? የኛ መጨመር አይደንቅም !
@GirumAsfaw-u6d
@GirumAsfaw-u6d 15 күн бұрын
Asma
@TesfayeDecherie
@TesfayeDecherie 15 күн бұрын
የተናጋዉን የመንግስት ሠራተኛዉን ኑሮና ስቃይ ማን ያስታዉሰዉ ይሆን?
@Sudais-y6i
@Sudais-y6i 15 күн бұрын
ስለ ነዳጅ መንግስት የጨመረው ጭማሪ በጣም ትንሽ ነው ለምሳሌ ብንዥን እየተሸጠ ያለዉ በሮቶ በሊትር 100 ከማድያ ስሆን ባለሮቶዎቹ ደግሞ በችርቻሮ እስከ 220 ብር ነው የምሸጠዉ የምገባዉ ነዳጅ ከማድያ ለተሽከርካር ከምሞላ ይልቅ በኮንትሮባንድ በሮቶና በጀርካን የምሸተው ይበልጣል
@uzaddinuzaddin3455
@uzaddinuzaddin3455 15 күн бұрын
ዜናህ ሁሉ ወደ ብልፅግና እያደላብኝ ነው
@tamirtasfahun3013
@tamirtasfahun3013 15 күн бұрын
ዘገባው ቆነጆ ነው ግን ጌታ በተሰቡን ይዞ እንዴት 2000 አመት ጠፋ ?????? ና በሊት
@awesomecoolguy17
@awesomecoolguy17 15 күн бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ይሄንን መሰሪ ከስልጣን ካላወረደ በቁሙ ይሞታል። የኢትዬጵያ ህዝብ ላንዴና ለመጨረሻ አብረህ ካልተነሳህ አለቀ ወንድሞቼና እህቶቼ።
@Penial-bo3kj
@Penial-bo3kj 15 күн бұрын
ዶ/ር አድሃኖም ምን ነዉ ዝም አለ
@Tybatube
@Tybatube 15 күн бұрын
አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ❤🎉
@bramagna7618
@bramagna7618 15 күн бұрын
ማሀይም የሚመራት ሀገር ትወድቃለች እዬው ጣለን
@gebremariambeyene6969
@gebremariambeyene6969 15 күн бұрын
Bravo Daily Feta today’s report about the arrogantly celebrated Diredawa protested Christianity dogma was fine , a bad practice got from Paris Olympic moching on The last Last Supper of Jesus Christ
@AbelKefelegn-v3w
@AbelKefelegn-v3w 15 күн бұрын
መንግስትን ለምን ትፈራላችሁ
@TesfayeDecherie
@TesfayeDecherie 15 күн бұрын
8:49
@mohammedbeshir8355
@mohammedbeshir8355 15 күн бұрын
ፅንፈኛ ኦርቶዶክስ በአፈናና ግድያ ሀገር እያመሱ ያሉ ወንጀለኞች ለህግ ይቅረቡ
@yayeshmulatu8552
@yayeshmulatu8552 15 күн бұрын
የሙሃመድ ብችላ 😂በአለም አሸባሪ የሙሃመድ ቡችሎች ናቸው
@gebremariambeyene6969
@gebremariambeyene6969 15 күн бұрын
You are pro. “Beltsgena”
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН