Ethiopia - በዓባይ ላይ የተጠኑት 3 ግድቦች | ነገሩ ተካሯል! ግብጽ ተጨንቃለች!

  Рет қаралды 99,204

Feta Daily

Feta Daily

Күн бұрын

Пікірлер: 79
@fufu_tube4
@fufu_tube4 4 ай бұрын
ለኢትዮጵያ ሀገሬ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹 🙏 Long live for my country Ethiopia 🇪🇹 🙏
@محمد-ح9م1و
@محمد-ح9م1و 4 ай бұрын
😂😂😂😂
@ayichewwuhib2107
@ayichewwuhib2107 4 ай бұрын
ለሃይል ብቻ ሳይሆን ለመስኖም እንገነባለን።ዋናው ጤናና ሠላም።
@radioshewa
@radioshewa 4 ай бұрын
የግንባታ 🎉
@አትበጥረቅ
@አትበጥረቅ 4 ай бұрын
ጊዜው የኢትዮጵያ ነው የድሮ ሀያልነቷን በልጆቿ ታስጠብቃለች ስደት ታሪክ ይሆናል ከዛ
@ExtraAcct-t8o
@ExtraAcct-t8o 4 ай бұрын
ተባረክ ከዘር ውስጥ ወጥተህ ሀገራዊ ዜና መዘገብህ ጥሩ ነው አንድ እንድንሆን የራስህን አስተዋፆ ልታደርግ ትችላለህ እናም በርታ ቀጥልበት ።
@ZaharaDawud
@ZaharaDawud 4 ай бұрын
ጥናቱን ይስጥሽ. መዥገሯ😊 ግብፅ
@አንፆኪያ
@አንፆኪያ 4 ай бұрын
ሞት ለግብፅ ድል ለእምዬ ሀገሬ 💞💞💞💞💞💞
@محمد-ح9م1و
@محمد-ح9م1و 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@Dallol253
@Dallol253 4 ай бұрын
የሚበዛዉነ ዉሀችንን አጠላልፈን ድርቅ ወደሚያጠቃዉ ምድራችን በመመለስ ልማታችንን መቀጠል ነዉ የበይ ተመልካችነት ይበቃናል
@Dallol253
@Dallol253 4 ай бұрын
ዉሀችን ነዳጃችን ነዉ የምን 3 ግድብ 100ስ ብንገነባ ማንም አባቱ አይጠይቀንም ከሞኝ ደጅ ሞፈር ይቆረጣል የሚል የሰነፎች ትርክት በቃን ይንን ሁሉ ዉሀ ፈጣሪ ሰጥቶን ድርቅ ሰዉንና ከብቶቻችን ሲያልቅ ማየትም ይበቃል 💚💛❤
@KibatuBereda
@KibatuBereda 4 ай бұрын
በችግራችን ቀን አንድ ኪሎ ስንዴ ሳይረዱን በክስ ሜዳ ላይ ለተጫዋቾቻችን ዳቦ ያሳዩ አልነበር? ዛሬ ለልማት በህብረት ስንጓዝ የምን እምቧ ዘለል ነዉ? እግዚአብሔር ለሁሉም ጊዜ ይሰጠዋል። መቆየት ደግ ነው። እግዚአብሔር ይመስገን።
@tulakurkure
@tulakurkure 4 ай бұрын
ወንዞቻችን ገድበን ለሐጋራችን ልማት መጠቀም መብታችን ነዉ።
@KibatuBereda
@KibatuBereda 4 ай бұрын
እግዚአብሔር የሰጠን ድርሻችን ነውና።
@HasenMuhamed-om6im
@HasenMuhamed-om6im 3 ай бұрын
በርታ
@Humed.Mohammed.Abdella
@Humed.Mohammed.Abdella 4 ай бұрын
ሰላምለሀገራችንኢትዮጵያ❤❤❤!
@yohanishabite
@yohanishabite 4 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤❤
@HananJemal-n3x
@HananJemal-n3x 4 ай бұрын
Ethiopiachen selam!!!
@SeyoumGebremariam
@SeyoumGebremariam 4 ай бұрын
ስላልተጠቀምንበት ነውኮ የራሷ የመሰላት ስለዚህ ለመጠቀም ወደኋላ ማለት የለብንም ይለኝታ አያስፈልግም ።
@KamilJemale
@KamilJemale 4 ай бұрын
ድል ለሀገሬ ኢትዮጲያ ከሚል ጀማል ❤❤❤ካአደማ(ናዝሬት)
@محمد-ح9م1و
@محمد-ح9م1و 4 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅
@debebeasefa9617
@debebeasefa9617 3 ай бұрын
SomLiland and Ethiopia will make East African prosperous.
@kindieadmas3011
@kindieadmas3011 4 ай бұрын
"It's my dam" ያለው ኢንጂነር ስለሺ እንጂ ኢንጂነር ስመኘዉ አልነበረም፣ በግምት ባይነገር።
@addisutafesse7302
@addisutafesse7302 4 ай бұрын
ግብጽ በነጻ የሌላውን ሀብት መጠቀም ለምዳ ባለመብት ነኝ የማለት ቅዠት አሳብዷታል ይሄ ያለቀለት ያለፈበት ታሪክ ነው አሁን ወሬዋንና ተረቷን ግርግሯን ትታ ለውሀው ዋጋ ተተምኖለት በአሜሪካን ዶላር ወይም በነዳጅ ለሀገራችን መክፈል ብቻ ነው የሚያዋጣት
@KibatuBereda
@KibatuBereda 4 ай бұрын
እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ የተጠቀመችበትን ውዝፍ እዳዋን በቢልየኖች እጥፍ መክፈል ይኖርባቸዋል። አላርፍ ብለዋልና።
@HasenEbrahim-n6t
@HasenEbrahim-n6t 4 ай бұрын
ኢንጅነር ስለሸ ሆነ ሰመኘዉ የኢቶዮጵያ ልጆች ነቸዉ ምን ያከራክረሀል
@bayesisay1468
@bayesisay1468 4 ай бұрын
መጀመሪያ አገር ውስጥ ያለው ችግር እንጂ ሌላው ገብስ ነው
@ZafuZafu-kp8qf
@ZafuZafu-kp8qf 4 ай бұрын
ግብጽን ወደ መስመር ለማስገባት በዓባይ ላይ ግድብ መሥራት ብቻ አይበቃም፣ ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ተጠቅመን የዓባይን የፍሰት አቅጣጫ ለማስቀየር መሥራት ይጠበቅብናል።
@MuhmmadMuhmmad-u8n
@MuhmmadMuhmmad-u8n 4 ай бұрын
ዉሃ እንሼጣለን ነዳጅ የለንም
@emiruniway7106
@emiruniway7106 4 ай бұрын
የስም ስተት አለው ዘገባው it is my dam ያለው ኢ/ር ዶ/ር ስለሺ በቀለ ነው
@Jesus316saves
@Jesus316saves 4 ай бұрын
3 ብቻ ፤ ኧረ we can do more we’re 100 million
@radioshewa
@radioshewa 4 ай бұрын
በኪ ምክነያት
@enaligdi8473
@enaligdi8473 4 ай бұрын
Like argulgn ye megemerieye nw
@solomongobana5107
@solomongobana5107 4 ай бұрын
ግብፅ አረፈ የማትቀመጠው ኢትዮጵያዊያን ስበረቱ እና አንድ ሲሆኑ ብቻ ነው።!!!
@MlugetaBekele
@MlugetaBekele 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ከአለን አይጨነቁም በቤትችሁ እግዚአብሔር የነገሥ ምን እንለዋለን ❤❤ Salife fish Egypt we don't career Egypt is noting😢😢
@zewdumesele5845
@zewdumesele5845 4 ай бұрын
ታሪካዊ ጠላታችን ቅስሟ ሣንሠብር አንተኛም።
@محمد-ح9م1و
@محمد-ح9م1و 4 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅
@shemeliskebede5239
@shemeliskebede5239 4 ай бұрын
𝗟𝗲𝗺𝗶𝗻 𝗴𝗶𝗯𝗶𝘁𝘀𝗼𝗰𝗵 𝘆𝗮𝗹𝗲𝗳𝗲𝘄𝘂𝗻 𝗸𝗮𝘀𝗮 𝗸𝗲𝗳𝗹𝗲𝘄 𝗹𝗲𝘄𝗲𝗱𝗲𝗳𝗶𝘁𝘂 𝗳𝗶𝗷𝗼𝘁𝗮 𝗮𝗻𝗮𝘀𝗸𝗲𝗳𝗶𝗹𝗶𝗺?
@TofikTemesgen
@TofikTemesgen 4 ай бұрын
የግምጦች ለኢትዮጵያ አሳንሶ ማየት ከዚህ የበለጠ ውርደት ይጠብቃቸዋል ።የኢትዮጵያ ቀንደኛ ጠላት መሆንዋ ይሰመርበት።
@KamilJemale
@KamilJemale 4 ай бұрын
አባይ የእኛነ የእኛ ብቻ ነው፡፡ ነጥብ
@محمد-ح9م1و
@محمد-ح9م1و 4 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅
@MehbubaAwol
@MehbubaAwol 4 ай бұрын
ሰላም ፍቅር እድገት ለጀግናዋ ኢትዮጵያ ገባክ በየ ኮመንቱ የምትዞር ቅል
@Ymercato
@Ymercato 3 ай бұрын
ጋዜጠኛ በደምብ ተዘጋጅቶ ነው መቅረብ ያለበት። ኢንጂኒየር ስለሺ ናቸው “ it's my dam “ ያሉት።
@radioshewa
@radioshewa 4 ай бұрын
ኣባኡ የግና ንርው
@Shemsedin-dn9mz
@Shemsedin-dn9mz 4 ай бұрын
ቀደሚ ነኝ
@bereketaddisu3987
@bereketaddisu3987 4 ай бұрын
አሜሪካ ለመጀመሪያ ጊዜ ለኢትዮጵያ የሰራችው ደግነት 😂
@AdimasuMesele
@AdimasuMesele 4 ай бұрын
ADMASu 16
@mikiastiruneh
@mikiastiruneh 4 ай бұрын
ሽንታሙ የግብጽ መከላከያ ውርደት ተከናነበ
@LeykunKassa
@LeykunKassa 4 ай бұрын
ያባይን ልጅ ውኃ ጠማው የሚለው ተረት ከእንግዲህ አበቃ 🌈🌈🌈🌈
@jamesjimma7691
@jamesjimma7691 4 ай бұрын
ድምፅክ በጣም ያስፈራል።😂 እንኳን ግብፆች እኛም ፈራን😂
@HanaKasaye-r5j
@HanaKasaye-r5j 4 ай бұрын
😂😂😂
@bintmoha3172
@bintmoha3172 4 ай бұрын
😂😂😂
@habibulrhahman6734
@habibulrhahman6734 4 ай бұрын
😂😂😂
@محمد-ح9م1و
@محمد-ح9م1و 4 ай бұрын
😅😅😅😅
@ETHEIOPIA
@ETHEIOPIA 4 ай бұрын
የግብፅ ጭሆት የቁራ ጭሆትነዉ የገደል ማሚቱ
@munir798
@munir798 4 ай бұрын
Yimechis des yilal
@sariyo6909
@sariyo6909 4 ай бұрын
ነገሩ ተካርረዋል፡ ማን እንደተጨነቀ እናቃለን! ነገሩ ኣታዛባ!
@abebaalle6516
@abebaalle6516 4 ай бұрын
ግብጽ መጨነቆን ጭምጭምታ ነው ?ደውለውላችሁ ነው?
@ayelebekerie2077
@ayelebekerie2077 4 ай бұрын
Historically, Ancient Egypt had cordial relations with Ancient Ethiopia. Pharoah Hatshepsut traded with the mountainous Land of the Punt some 3500 years ago. To Ancient Egyptians, Ethiopia has been the source of life. They praised what they call the sacred land. This is in sharp contrast to the present Generals of alienated Egypt, which deeply immersed in colonial greed!
@AdimasuMesele
@AdimasuMesele 4 ай бұрын
ADMASu 16ADMAsu
@debebeasefa9617
@debebeasefa9617 4 ай бұрын
What is the reason why Egypt is so panic regarding projects on Ethiopian rivers? The answer is : Egypt falsely thought its people in school the source of nile is Aswan..,
@abdellaa7336
@abdellaa7336 4 ай бұрын
አረ አንተ ሰው ተው ይቅርብ ድምፅ ለጋዜጠኝነት አይሆንም
@DanielWorku-bh6vq
@DanielWorku-bh6vq 4 ай бұрын
በአለም 9ኛ የሚሊተሪ ሀይል የሆነችው ግብፅ ተጨንቃለች? ኪኪኪኪኪ ፈታ ደይሊ ፕሮፖጋንዳህ ለከት ይኑረው
@vijvjccuu2842
@vijvjccuu2842 4 ай бұрын
Gibt..wetaderu...fere..new..minim..ayametum..banda
@DanielWorku-bh6vq
@DanielWorku-bh6vq 4 ай бұрын
@@vijvjccuu2842 በሽለላ እና ቀረርቶ ስላደግህ ማቅራራት ብቻ ጀግንነት ይመስልሀል ጦርነት ድፍረት ብቻ አይደለም ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ይጠይቃል:: ባህላዊ ጦርነት መሰለህ እንዴ?
@robelyoseph8963
@robelyoseph8963 4 ай бұрын
Abay eyalk bzu atasferara Egypt suiz canal balebet nat gebtohal wede Ethiopia merkeb endayalf kalech aleqe hulum besimmnet adrgut agul masferarat yetm ayadersm
@tegenenigussie8899
@tegenenigussie8899 4 ай бұрын
90% comes from Ethiopia so let us use our resources ,Egypt has no contributions so she don't have the right to claim
@ChicagoAustinDC
@ChicagoAustinDC 4 ай бұрын
Woregna. It was not engineer Simegnew who said “It’s my dam”. Do your research about what you’re talking!
@simales781
@simales781 4 ай бұрын
Ahmarized Abay News. hhhhh
@LewisMabel-z7y
@LewisMabel-z7y 4 ай бұрын
Harris Lisa Hernandez Susan Taylor Jose
@adamkassa7978
@adamkassa7978 4 ай бұрын
ትግራይ የትኛው ወንዝ ነው የአባይ ገባር የሆን?
@josexsamuelx2550
@josexsamuelx2550 4 ай бұрын
Tekeze river.
@SalamawtSada-de1zh
@SalamawtSada-de1zh 4 ай бұрын
😂​@@josexsamuelx2550
@AddiarkayMayteklit-l2q
@AddiarkayMayteklit-l2q 4 ай бұрын
በቃ በዚህ ሆነ ገንዘብ ማግኛዉ? በቃ ለሃቅ የሚሰራ ጠፋ ሞትን እረሳችሁት እንዴ?
@AdimasuMesele
@AdimasuMesele 4 ай бұрын
Wnaigqvr
Ethiopia - ትራምፕ የለኮሱት ከባዱ ጦርነት!
12:09
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН