Рет қаралды 58,573
Ethiopia: በእንግሊዘኛ ምስጋና መግለጽና...| Spoken English | Expressing thanks | English in Amharic | lesson 8
#mulenadesta #spokenenglish #Expressingthanks
ሰላም ጤና ይስጥልኝ፤ ውድ የ Homesweetland U KZbin Channel ቤተሰቦች፣ እንኳን ወደ (Spoken English) ዝግጅታችን በሰላም መጣቹ። አዘጋጅ እኔ ሙሌና ደስታ ነኝ። ለዛሬ የምንማረው ትምህርት እንግሊዘኛ ለጀማሪዎች ክፍል 8 “Expressing thanks: ” (ምስጋና መግለጽና ጠቃሚ መልሶችን) የሚለውን ይሆናል።