Ethiopia | በፍጥነት የበዛ የመጣውን ገዳይ የጉበት በሽታ እዳለብኝ በምን አውቃለው ? መፍትሔውም ጭምር | ሁሉ ሊሰማው ግድ የሆነ

  Рет қаралды 40,522

የኔ ጤና - Yene Tena

የኔ ጤና - Yene Tena

Күн бұрын

Пікірлер: 156
@yenetena
@yenetena 2 жыл бұрын
ይህን አሰቃቂ የጉበት በሽታ እደጀመሪን መምን አውቃለው መቀልበስ ወይም ማጥፋት ይቻላል ወይ ለሚሉት ሙሉ መልስ ያገኛሉ TO SUBSCRIBE የኔ ጤና -Yene Tena Kitchen FOLLOW THE LINK | kzbin.info/door/LqYeljA882vppA2oVISiog ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ Follow me on your Instagram ( ጥያቄ ካላችው በኢኒስቶግራም መጠየቅ ትችላላችሁ) instagram.com/yenetena/ በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/ ለሃገራችን ሰላም ለማያዳግም እረፍት ሁሌም ፀሎቴ ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር መፅናናት ይሁነን!
@umuhumra4244
@umuhumra4244 2 жыл бұрын
Selam doctor enkuan teweledikilin please sile thyroid nigeren
@mghitfhyu2735
@mghitfhyu2735 2 жыл бұрын
የኔ እናት በሽታው በታወቀ በሶስት ወር ውስጥ ሂወቷ አለፈ ግን ሲታወቅ ካሰር ሆኖ ነው የተገኘው
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 2 жыл бұрын
የጉበት ጮማን ለማስወገድ ምን ማድረግ አለብን
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እናመሰግናለን
@eleniabera5775
@eleniabera5775 2 жыл бұрын
ዳኒ እንኳን ተወለድክ አንተ እኮ ለኢትዮጵያ እና ፣ኤርትራዊያን የተወለድክ እንቁ ነህ ተባረክ ከነቤተሰብህ እድሜና ጤና ይስጥህ
@etsegenetlegesse7570
@etsegenetlegesse7570 2 жыл бұрын
Le egna Ethiopiawiyan bemil yetarm
@sofiyahabib8434
@sofiyahabib8434 2 жыл бұрын
Eritreanochen degmo men ametaben engedi?Ezawu ba tsebelachewu,Yehem torenet meslosh new,enesun yemitereben?
@etsegenetlegesse7570
@etsegenetlegesse7570 2 жыл бұрын
@@sofiyahabib8434 try not to be half storyan Let us pray for unite
@sofiyahabib8434
@sofiyahabib8434 2 жыл бұрын
@@etsegenetlegesse7570 We Never Unite with Eritreans,because they have their own Country, And also we have our Country.(they only want to dismantle Our country)
@etsegenetlegesse7570
@etsegenetlegesse7570 2 жыл бұрын
@@sofiyahabib8434 we were one Kongo otheres make us separate for there business .
@asmerettesfay753
@asmerettesfay753 2 жыл бұрын
Dr. Dani መጀመርያ ብጣም ነው ማመሰግንህ፡ እውቀትህን በማካፈል ጤንነታችንን ለመጠበቅ የምትሰጠው ሃሳብ/ ትምህርት ጠቃሚ ስለሆነ። እንኳን ተወለድክ !!!!!!! Happy birthday Dr. Dani !!!!!!
@aynalemasseged168
@aynalemasseged168 2 жыл бұрын
🙏🏻🙏🏻ጌታ ይባርክህ በመልካም ልብ ስለም ታገለግለን thank you
@beniyamurga840
@beniyamurga840 2 жыл бұрын
Happy Birthday Dr Daniel መልካም ልደት እግዚአብሔር በሰላም ጠብቆህ እንኳን ለዚህ ከነመላ ቤተሰብህ ለመላው ወዳጆችህ አደረሰህ በጣም እንወድሃለን ጠቃሚና እጅግ አስፈላጊ ነገር ሁሌ ስለምታጋራን እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ይስጥህ።
@samgebremeskel2025
@samgebremeskel2025 2 жыл бұрын
ዳኒ እንኳን ኣደረሰህ:: ያንተ ኣይነት በሚሊየኖች ይወለዱ::
@korebmount1203
@korebmount1203 2 жыл бұрын
እንኳን ተወለድክልን ውድ ስጦታችን ነሕ እድሜህ ይርዘም ተባረክ ዘመንህ ይለምልም
@blenamanuel5511
@blenamanuel5511 2 жыл бұрын
መልካም ልደት እንኳን ተወለድክልን ውድ ወንድማችን ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለሁ።
@meseretasore9460
@meseretasore9460 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥህ
@dersandersan2573
@dersandersan2573 2 жыл бұрын
እኮን ተወለድክ መዳኒት አለም ቀሪ ዘመንህን ይባርክ
@ruttateklezgy5666
@ruttateklezgy5666 2 жыл бұрын
በጣም አመስግናለሁ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@beyansalih3075
@beyansalih3075 2 жыл бұрын
በጣም የማከብርህ ወንድሜ ዶክተር ዳንኤል ዮሐንስ እንኳን ለቀነ ልደትህ አደረሰህ !! እንኳንም ተወለድክልን !! አላህ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጥልኝ !!ኑርልን !! ታስፈልገናለህና !! መልካም ልደት !! HAPPY BiRTH DAY !!
@nitsuhmoges2269
@nitsuhmoges2269 Жыл бұрын
ሰለሰጠህን ምክር በጣም እናመሰግናለን
@haregesleshi1178
@haregesleshi1178 2 жыл бұрын
ዶክተርዬ እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት ዘመንህ በብዙ ይለምልም
@mazaendale9312
@mazaendale9312 2 жыл бұрын
እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት ዶ/ር
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 2 жыл бұрын
Thank you and God bless you 🙏 its really a helpful information for all of us 😊
@munaahmed3868
@munaahmed3868 2 жыл бұрын
ሰላም ዶከተር አካን ተወለድክ ቀሪ ዘመንህን ሰላም በጤና ያኑርልን ከነቤተሰቦችህ
@tigiberuk755
@tigiberuk755 2 жыл бұрын
Happy birthday D/r Dani !!! More Blessings for you and all your family !!!
@solianahailu4074
@solianahailu4074 2 жыл бұрын
Thank you dr God Bless You More And More 😍😍😍
@lidyaabiy151
@lidyaabiy151 2 жыл бұрын
እኳን ተወለድክልን ዶክተር ዳኒ
@yonatanyohannes5955
@yonatanyohannes5955 2 жыл бұрын
መልካም ልደት !ዘመንህ ይባረክ
@TFBk-gq5sx
@TFBk-gq5sx 2 жыл бұрын
አናመሰግንለን 🙏🏻
@tsigiewasihun133
@tsigiewasihun133 2 жыл бұрын
እንኴን፡ተወለድክ፡ዶክተርዬ።
@meskermataly6180
@meskermataly6180 2 жыл бұрын
መልካም ልደት እንኮን ተወለድክ: ባንተ ብዙ ተጠቅሚላው።
@kidisttesema7804
@kidisttesema7804 2 жыл бұрын
Thank you so much Dr.
@peaceethiopia5042
@peaceethiopia5042 2 жыл бұрын
Happy birthday ወንድሜ ዳኒእንኩዋን ተወለድክልን ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ጌታ ይስጥህ
@asterkebede4453
@asterkebede4453 2 жыл бұрын
ዳኒ አንተ ሁልግዜ ጥቅም ያለው ትምርት ነው የምሰጠው
@wuedalaek4984
@wuedalaek4984 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር በሀገራችን በተለምዶ የወፍ በሽታ ስለሚባለዉ መንሴዉና መፍቴዉ ብታብራራልን
@etsegenetlegesse7570
@etsegenetlegesse7570 2 жыл бұрын
He is telling you Be Amargna
@habtemariamgetachew8322
@habtemariamgetachew8322 2 жыл бұрын
ሰላም እየሰጠህ ያለው አገልግሎት እጅግ የሚደነቅ ነው በርታ
@firezewedmaru113
@firezewedmaru113 2 жыл бұрын
እንኮን በስላም መጣህ ዶር ዳኔ በጣም እየትቸገርኩኝ ነው እጥንቴን በጣም ያመኛል የግል ስልክህ ብትልክልኝ እባክህ ተባረክ
@thehaykebede6471
@thehaykebede6471 2 жыл бұрын
Happy birthday Dr Daniel many more years coming to you
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@ehetayehualayu2494
@ehetayehualayu2494 2 жыл бұрын
Happy birth day brother. Welcome back
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 2 жыл бұрын
መልካም ልደት ዶክተር 🎂
@tizitamengistu133
@tizitamengistu133 2 жыл бұрын
Tebareklgn geta abezeto yebarkek Dr
@negestmenameno181
@negestmenameno181 2 жыл бұрын
Happy birthday Dr 🎂 🥳 God bless
@NanaNana-jx9vk
@NanaNana-jx9vk 2 жыл бұрын
ተባረክ ዳ
@znbeznbe3821
@znbeznbe3821 2 жыл бұрын
Thank you 💗 DCR 🙏👍
@aloaloaloo3497
@aloaloaloo3497 2 жыл бұрын
መልካም ልደት መልካም ሰው🎂🎂
@gizachewabdisa6937
@gizachewabdisa6937 2 жыл бұрын
Sela gubate basheta setaserda tafiyachini endinmarmare tanagrahe Nabare Ena Ena dagmo yatafiya basheta /ebxate /albingy nager gin madanit yalume seltabaliku 4 amatii hononyali silzhe yatafiyaya maftau mindn new ebakihe selzhe tafiya mabrarya sexii adraa!!!!
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ 2 жыл бұрын
መልካም ልደት ዶክተር ዳንኤል እናመስግናለን
@abenezer8076
@abenezer8076 2 жыл бұрын
Happy birthday .D/r Danny
@tseguyehualashet3376
@tseguyehualashet3376 2 жыл бұрын
Thank you so much De
@tesfayetadese9064
@tesfayetadese9064 2 жыл бұрын
Happy brithday Dr Dani
@Kedija6466
@Kedija6466 2 жыл бұрын
አላህ ይስጥልን
@eritreasmith2957
@eritreasmith2957 2 жыл бұрын
Happy Birthday 🎉🎈🎊 to you I wish you the best!! Thank you for everything . You look amazing!!!
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 2 жыл бұрын
መልካም የልደት ቀን ይሁንልህ ዶክተራችን
@tiruyemulat3847
@tiruyemulat3847 2 жыл бұрын
Happy birthday DR
@bezakulu9440
@bezakulu9440 2 жыл бұрын
happy birthday Dr. Daniel
@eyeruseyu5678
@eyeruseyu5678 2 жыл бұрын
Happy birthday doctor
@kidisttesema7804
@kidisttesema7804 2 жыл бұрын
Thank You so much 😊 Dr.
@samrawitzewdu5361
@samrawitzewdu5361 2 жыл бұрын
Thank you Dr.!
@jerytedy600
@jerytedy600 2 жыл бұрын
Blessed my brother 🎉Happy birthday 🎂
@shimelisaklilu795
@shimelisaklilu795 2 жыл бұрын
Happy birth day doctor dani❤❤❤
@sweetaddis8120
@sweetaddis8120 2 жыл бұрын
Happy birthday Dr dany.
@MA-vn1lg
@MA-vn1lg 2 жыл бұрын
Happy birthday dear brother I appreciate what you have done for us God bless you and your family
@minajemal3706
@minajemal3706 2 жыл бұрын
Thanks Dr
@yfter1992
@yfter1992 2 жыл бұрын
መልካም ልደት እንኮን አድረስህ ውድ ዶክተራችን 🎈🌻🌻🎈💟🌷🪴⚘️🌷🎈🤍💟🌹
@freahiwota8864
@freahiwota8864 2 жыл бұрын
መልካም ልደት ዶክተር
@meseretgurmessa3351
@meseretgurmessa3351 2 жыл бұрын
Happy birthday my brother God bless you
@sabateketay2307
@sabateketay2307 2 жыл бұрын
Happy birthday DR.
@melakaman1924
@melakaman1924 2 жыл бұрын
daniye enkuwan teweldk !!! bereketachin neh
@kidistiyohannes4515
@kidistiyohannes4515 2 жыл бұрын
Happy Birthday and I wish you long life and peace for your family ,you are bless from Almayty God
@uaeuae8430
@uaeuae8430 2 жыл бұрын
Happy birthday danuye
@fanayewoldemichael3763
@fanayewoldemichael3763 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህ እድሜና ጤና ይስጥህ እባክህን ልጄ ስለጉበት ጥንቃቄ ሊንኩን አላገኘሁትም እባክህን ግለጽልኝ:: ተባረክ
@rekikhawas1559
@rekikhawas1559 2 жыл бұрын
Happy birthday dear brother!
@yeshiworkdegaga8853
@yeshiworkdegaga8853 2 жыл бұрын
እባክህ ዶክተር ሀሞት ከረጢት ስለሌለን ሰዎችም ብታስተምር
@betelhemlegesse740
@betelhemlegesse740 2 жыл бұрын
መልካም ልደት
@seni1472
@seni1472 2 жыл бұрын
ይባርክ ዶክተር
@aahhj7602
@aahhj7602 2 жыл бұрын
Thank u Dr
@girmanigusse2755
@girmanigusse2755 2 жыл бұрын
ሰላም
@etalemahutekola2317
@etalemahutekola2317 2 жыл бұрын
Happy Birthday 🎂 🥳 🎉
@suzannategegne6555
@suzannategegne6555 2 жыл бұрын
Happy birthday አንኳን ተወለድክልን
@salomgama3306
@salomgama3306 2 жыл бұрын
Happy birthday brother
@tigest3176
@tigest3176 2 жыл бұрын
Enamesgne alne doktre yinme madame amotale gubte nwe korestrole sekure abate ensure tewsdalche
@mesiabebe4709
@mesiabebe4709 2 жыл бұрын
ሰላም ዶ/ር ዳኒ እባክህ ስለ high prolactin ቪዲዬ ብትሰራልኝ በተለይ መድሃኒት ከወሰዱም ቡሃላ ትንሽ ቆይቶ የሚመለስበትን ምክንያት አክባሪህ ተከታታይህ ነኝ 🥰🙏መልካም ልደት 🎂 እንኳን ተወለድክልን
@woinshetkmariam4642
@woinshetkmariam4642 Жыл бұрын
እባክሕ መፍትሄው ላክልኝ
@elfenshteddessa9736
@elfenshteddessa9736 2 жыл бұрын
Ena mesagnaln Dr Danii nuriln
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 2 жыл бұрын
Happy birthday 🎂 🥳 🎉 🎈 🎁 🎊 🎂
@moon-ge4ky
@moon-ge4ky 2 жыл бұрын
Happy birthday 🎊
@HagareKibrenatiGetahoyiMaren
@HagareKibrenatiGetahoyiMaren 2 жыл бұрын
Salam wandime ine baxam yasilinyal yafinenyal afincayen minim ayashatim Akim yeje sayinasi nawu alunyi madaniti kalosdiku alibenyal yasilenyal min largi?????
@berhaneaynalem8907
@berhaneaynalem8907 2 жыл бұрын
Hppy bithday d yohans enjoy your day time week month and year wishing you and your family.
@mariagebrial8395
@mariagebrial8395 2 жыл бұрын
Happy birthday brother 🥰
@abdurezakahmed8026
@abdurezakahmed8026 Жыл бұрын
አላህ ይስጥህ !!!
@genetethio979
@genetethio979 Жыл бұрын
ሰሞኑን ባጋጠመኝ ህመም ምክነያት ወደ ክሊኒክ ሔጄ ጉበት በሽታ እንዳለብኝ እና በአልኮል ምክነያት እንደሆነ ነገሩኝ ግን አልኮል ተተቃሚ አይደለሁም በዝህ ምክነያት KZbin ላይ ሰርች ሳደርግ ያንትን video ያገኘሁት ሙሉ የምርመራ ውጤት አለኝ የምኖረው ዱባይ ነው ምናልባት ይሔን ኮሜንት ካነበብክ እርዳታህን እፈልጋለሁ ብታወራኝ ደስ ይለኛል አመስግናለሁ
@jemilaabegaz9208
@jemilaabegaz9208 2 жыл бұрын
Happy birthday
@yasminibrahim5298
@yasminibrahim5298 2 жыл бұрын
Happy birthday to you
@fanayewoldemichael3763
@fanayewoldemichael3763 2 жыл бұрын
Happy belated birthday
@kudesyaldhabey4824
@kudesyaldhabey4824 Жыл бұрын
What is the sign and septom pls
@mukemilhayire1516
@mukemilhayire1516 Жыл бұрын
Dr..hepatic B alebgn ena yamegnal bekegn bekul
@emabetekabata9677
@emabetekabata9677 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ዶክተር እኔ ከአመት በፍት እጥ ተብየ ሙሉ ኦፕርሽን አድርገዉ አወጡሉኝ አሁን ደግሞ ቁርጭምጭምቴ አከባብ በጣም ያብጣል ምን እንደሆነ ማወቅ አልቻልኩም የምትረዳኝ ነገር ካለ አመሰግናለሁ
@yenetena
@yenetena 2 жыл бұрын
የት ቦታ ላይ ነው እጤው የነበረው
@emnettessma8516
@emnettessma8516 2 жыл бұрын
ስለ ኒምንያ በተለይ እስከ 5 _10 እድሜ ያሉትን በምን ልናግዝ እንችላለን ከመድሃኒት ባሻነር ኑርልኝ
@letinaweld7653
@letinaweld7653 2 жыл бұрын
Enemy temsasay teyake new betmlseln
@Zetsion
@Zetsion 2 жыл бұрын
መልካም ልደት እንኮን አድረስህ ውድ ዶክተራችን 🎈🌻🌻🎈💟🌷🪴⚘🌷🎈🤍💟🌹 መልካም ልደት እንኮን አድረስህ ውድ ዶክተራችን 🎈🌻🌻🎈💟🌷🪴⚘🌷🎈🤍💟🌹 መልካም ልደት እንኮን አድረስህ ውድ ዶክተራችን 🎈🌻🌻🎈💟🌷🪴⚘🌷🎈🤍💟🌹 መልካም ልደት እንኮን አድረስህ ውድ ዶክተራችን 🎈🌻🌻🎈💟🌷🪴⚘🌷🎈🤍💟🌹 መልካም ልደት እንኮን አድረስህ ውድ ዶክተራችን 🎈🌻🌻🎈💟🌷🪴⚘🌷🎈🤍💟🌹 መልካም ልደት እንኮን አድረስህ ውድ ዶክተራችን 🎈🌻🌻🎈💟🌷🪴⚘🌷🎈🤍💟🌹
@emnettessma8516
@emnettessma8516 2 жыл бұрын
የት ነዉ የማየዉ ወሳኝ መረጃ ነዉ እባክህን የጉበቷን ነገር አደራ
@yenetena
@yenetena 2 жыл бұрын
በላቦራቶሪ
@lulalula7120
@lulalula7120 2 жыл бұрын
ዶክተር እባክህ ፓራሳይት እንዴት ንው የሚጠፋው መዳኒቱ ለትንሽ ወራት ያጠፋውና ተመልሶ ይመጣል
@sofiamohabaw8814
@sofiamohabaw8814 2 жыл бұрын
Like share
@HananSemira
@HananSemira 2 ай бұрын
Please help docter help erly fat liver alben
@hannatasaw3638
@hannatasaw3638 Жыл бұрын
ኑርልኝ የኔ ማር ጥርሴ አስነቅየ ፊቴ ጉርጉድ አለ ዋና መንጋጋውን ሁለቱንም ተሞልቷል5 ዓመቱ ነው ከፈር እናርግ ሲሉ ፈቃደኛ አልነበርኩም የልብ ኬዝ ስለነበረኝ እና ፊቴ ክስት ይላል የተሞላው አሁን እያመመነኝ መጣ አሞክሲልን ስወስድ ለውጥ አለው ትንሽ እመሙ አለ
@belyubalcha2871
@belyubalcha2871 2 жыл бұрын
Selam lant ena lebtsb yehon enkowan tewoldek ene yaskekegneal egrena ege(arms) este negeregne ant yemtsrachw holem eyseralgne new geta zemenhen ybark berketachn neh tebark
@almaztemteme7175
@almaztemteme7175 2 жыл бұрын
Dr. Dani, ameseginalehu. Ye channelih tetekemi negn. Ebakihin clinich yet endale endet mawek echilalehu? Geta yibarkih.
@yayahala615
@yayahala615 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ዛሬ ምርመራ አድርጌ haemoglobin 11.2 result ....ሰባል ያንተ ፔጅ ገብቼ ማየት ጀምርኩኝ ።።።።በጠጥ ቀምሼም አይቼም አላውቅም ።
@nanechatadesse9752
@nanechatadesse9752 Жыл бұрын
የB ጉበት በሺታ በባኅላዊ እንዴት ማዳን ይቻላል?
@emadessie3380
@emadessie3380 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር ለደም ግፊት ማስተካከያ ፎርሱማይድ 40mg ለረዥም ጊዜ ቢወሰድ የአጥንት መሳሳትን ያመጣል?
@yenetena
@yenetena 2 жыл бұрын
አዎ ያመጣል ግን በዚህ ቻናል ላይ የመስተምረውን ያመጋገብ ስርአት የሚከተሉ ከሆነ ችግር የለውም
@ZdM-d7m
@ZdM-d7m Жыл бұрын
ሰላም እኔ ጉበትሽ የተወሰነ ስብ አለው ተብየ ነበረ ምንም አይነት መድኒት አልተሰጠኝመሸ ምን ማረግ አለብኝ ደክተር
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
የጉበት በሽታ የሚያስከትለው ጣጣ...!
16:31
News ET Social
Рет қаралды 6 М.
قدیمی ترین غذای دارویی برای درمان پوکی استخوان، تقویت توان و میل جنسی، زیبایی پوست و مو و ...
20:01
دکتر جاوید - تجربیات 18 ساله من در درمان بیماری ها
Рет қаралды 28 М.
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН