Ethiopia - “በቃ ከምንጠፋ ይሻለናል” ያልተጠበቀው የሕወሓት ዲያስፖራዎች ውሳኔ

  Рет қаралды 204,255

Feta Daily

Feta Daily

Күн бұрын

Пікірлер: 188
@diribadegefa3224
@diribadegefa3224 2 жыл бұрын
በሀገሬ ሀብት የበለጸገ ዲያስፖራ እግዚአብሔር ይፋረዳቸዋል።
@letashuffo6350
@letashuffo6350 2 жыл бұрын
ማንሻረተት ጊዜን ለማግዛት ፣ ጌታዋን ያመነች ፣ አሁንም የሚጠበቅ ነገር ስለአለው ሕወሓትን አምኖ ጊዜ መስጠት ተገቢ አይደለም ፣ በቃላቸው የኖሩበት ጊዜ የለም ፣ ሕግ ያልገዛዉን ኃል ይገዛል።
@geremewmaik304
@geremewmaik304 2 жыл бұрын
እግዝአብሔር: ከትግራይ: ሕዝብ: የእርግማን: መንፈስ: ስላኀሳህ: ተመስገን: ሳንገዳደል: መኖር: ይሻለናል:: 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤
@Tumsabalgero45
@Tumsabalgero45 2 жыл бұрын
እነዚህን ሰዎችን ማመን የማይቻሉ ናቸው ካለፈ ታሪካቸው ብዙ ምንማረው ብዙ አለ ህውሀት ከችግር ይማራል ማለት እጅግ መዘናጋት ነው እነዚህ ከስይጣናት ጋ ቅንጅታቸው ከፍተኛ ስለሆነ አይተኙምመዘናጋት አያስፈልግም
@betheldawit1993
@betheldawit1993 2 жыл бұрын
Let's wake up We Tigrian! We need peace ! thx.Dr Abyi!
@hellokids6335
@hellokids6335 2 жыл бұрын
Don't give credit this stupid Teklay Minister . Credit should primarily be given to those sacrificed their lives , bones and blood bro.
@shubisageletufeyisa7631
@shubisageletufeyisa7631 2 жыл бұрын
መልእክቱ ግልፅ ነው :: "ቀን እስኪያልፍ ያባቴ ባርያ ይግዛኝ " የሚል እንጂ በኢትዮጵያዊነትና በአንድነት አምነዉ እንዳልሆነ ያሳብቃል ::
@Herculesant
@Herculesant 2 жыл бұрын
ሞኝ አትሁን፤ በጦርነት ያላገኙት ወልቃይትና ራያ ስለተፈረመላቸው ነው።
@Martaethio363
@Martaethio363 2 жыл бұрын
@@Herculesant ታድያ ወልቃይትና ራያ ቢሠጣቸዉ ይዘዉ ቁጭ ሊሊ መስሎሻል ሊገነጠሉ ነዉ የሚፈልጉት በጣም የኢትዮጵያ ጥላቻ አለባቸዉ
@samuelkebede46
@samuelkebede46 2 жыл бұрын
6ስት ሺ ሳይሆን 6መቶ ሺ ነው ያስጨረሱት ይታረም
@asmara3973
@asmara3973 2 жыл бұрын
አውቀው ነው ለማረሳሳት መከላከያ መንግሥት መጠቀቅ አለበት የትግራይ ህዝብ የበግ ለምድ የለበስ ተኩላ ነው መከላከያ መዘንጋት የለበትም
@mulumassa9214
@mulumassa9214 2 жыл бұрын
ሰላም ለ ኢትዬጵያ ሀገራችን
@Herculesant
@Herculesant 2 жыл бұрын
ሞኝ አትሁን፤ በጦርነት ያላገኙት ወልቃይትና ራያ ስለተፈረመላቸው ነው።
@wondwossengashu8054
@wondwossengashu8054 2 жыл бұрын
600,000 ነው እንጂ 6,000 አይደለም ይህንን ስህተት አስተካክሉት
@mehrekashemliszenebe7756
@mehrekashemliszenebe7756 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ አሽንፋለች ክብር ለጥምር ጦራችን ወደፊት!!!!
@hayathayat600
@hayathayat600 2 жыл бұрын
እነሱ ትጥቅ መፍታቱማለት ለትግራይ ህዝብ ብቻ አይደለም ላማራ እና ላፋር ህዝብ ነው
@yohannesgeday5348
@yohannesgeday5348 2 жыл бұрын
ሰዉ ሁሉ ይበላና ይጠጣ በድካሙ ደስ ይለው ዘንድ ይህ ከእግዛብሄር የተሰጠ ስጦታ ነውና ።መክብብ 3÷13
@Herculesant
@Herculesant 2 жыл бұрын
ሞኝ አትሁን፤ በጦርነት ያላገኙት ወልቃይትና ራያ ስለተፈረመላቸው ነው።
@eyassutesfay6196
@eyassutesfay6196 2 жыл бұрын
Amazing analysis! Feta is a good exempel of empowerment and enlightment. An Eritrean!
@emc414
@emc414 2 жыл бұрын
Fetawoch, hullem mirtoch👍👍😘 🇪🇹❤🇪🇹!
@zakieliyas7638
@zakieliyas7638 2 жыл бұрын
No more war!! Proud of Ethiopian government n TPLF Decision ❤ PEACE ✌️
@mesiethiopia4293
@mesiethiopia4293 2 жыл бұрын
አምላክ ጣልቃ ገባ!!!የደነደነ ልባቸውን ስለምስኪኗ የኢትዮጵያ እናት እምባ ሲል አቀለጠ፡፡ሀሌሉያያያ....
@የራያውመብረቅ-ዀ8ሰ
@የራያውመብረቅ-ዀ8ሰ 2 жыл бұрын
አትሞኙ ሞኞች እነሡ በፍፁም አይመለሡም ሴራ አላቸው አቢይ ጋር የሸረቡት
@guyassawessena
@guyassawessena 2 жыл бұрын
God Bless those who stand in the side of peace. Tigray is ours and we do not have hate to any one. One Great Ethiopia. Peace!
@እናትዩቱብEnatTube
@እናትዩቱብEnatTube 2 жыл бұрын
የኢትዮያን ፓስፖርት ታቅፋ የምን የህውሀት ዳያስፖራነው የኢትዮጲያ ከሀድ ድያስፖራ ናቸው እብቃም ሁላ
@gidimimeda-1392
@gidimimeda-1392 2 жыл бұрын
Denze mane ebthe egbhea
@gidimimeda-1392
@gidimimeda-1392 2 жыл бұрын
እንተ ግን ሰዉ ነሂ ደንዚ
@kemekem1366
@kemekem1366 2 жыл бұрын
@@gidimimeda-1392 አንተ ሰው ነህ ወይስ ጁንታ?😂
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 2 жыл бұрын
ብዙዋቹ ወይም ሁሉም የውጪ ዜግነት ያላቸውና የውጪ ፓስፖርት ያላቸው የህውሀት ዘመዶች ናቸው፤ ግማሹ ደግሞ የኤርትራ ስደተኞች ተብለው በእነሱ ስም የመጡ ሌቦች ናቸው ።
@almazwondimu7063
@almazwondimu7063 2 жыл бұрын
Tadese Werede BEREDE Amen Amen Amen Anyway only GOD knows if this is TRUE AND ONEST GENUINE WORD.
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف 2 жыл бұрын
ምንአለባቸው,,,በማረ,,ተቀምጠው😭😭😭
@mazitube6165
@mazitube6165 2 жыл бұрын
የ4ኪሎ ቁልፍ እንዲህ በቀላሉ አይገኝም ጎበዝ!!!
@yal1907
@yal1907 2 жыл бұрын
I hope so but it’s hard to believe TPLF
@yosepheyehdego1589
@yosepheyehdego1589 2 жыл бұрын
THE WRONG START THE END OF DEATH. . STAY SMART DON'T WORK HARD FOR NO REASON. THANKS HAPPY HOLIDAYS TO ALL ERITREAN AND ETHIOPIAN FAMILIES. BROTHER FROM ERITREA USA
@yhhih3709
@yhhih3709 2 жыл бұрын
እኔአላምንም፣፣፣፣፣፣፣እሰታሊንቃልነዉ፣፣፣የአላህዪገረማል
@saralegesse6727
@saralegesse6727 2 жыл бұрын
ከሆነ ጥሩ ነው ያው እንደለመዱት በማር የተለወሰ እሬት እንዳይሆን እንጂ ቢሆንም እሳቱን የሚውጠው እራሱ ነው
@hiwotgirma288
@hiwotgirma288 2 жыл бұрын
ማመን ነው
@tutuejeggu3013
@tutuejeggu3013 2 жыл бұрын
Good analysis
@NA-wx8ru
@NA-wx8ru 2 жыл бұрын
የክህደት መጨራሻው ውርደትና መጥፋት ነው ህወሓትም ሆነ ደጋፊዎቹ እጣቸው ይሄው ነው
@Herculesant
@Herculesant 2 жыл бұрын
ሞኝ አትሁን፤ በጦርነት ያላገኙት ወልቃይትና ራያ ስለተፈረመላቸው ነው።
@soliyan
@soliyan 2 жыл бұрын
ሰላም ስለመጣ ብቻ ውስጣችሁ እርር ድብን አለ ለመከፋፈል የምታደርጉት ጥረት አይሳካም
@ኤማ-ጠ3ሐ
@ኤማ-ጠ3ሐ 2 жыл бұрын
ፋታ ዴሊ ጋዜጠኛ ምርጥ
@kubabetubeyousef4260
@kubabetubeyousef4260 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖረው ህዝባችን 100% በተደረገው የሰላም ጅማሮ ተስማምቷል። በቀን 3 ጊዜ ሻወር የሚወስደው በአሜሪካ እና አውሮፓ የሚኖረው የ TPLF ጉጀሌ ዲያስፖራ ደጋፊ ግን የሰላሙ አየር አልተመቻቸውም።
@ZYosef-sd7wu
@ZYosef-sd7wu 2 жыл бұрын
Well done.
@dagmnegus8865
@dagmnegus8865 2 жыл бұрын
Wolkayt ENA eraya endayasebut selam kefelgu
@fanta7262
@fanta7262 2 жыл бұрын
ዛሬ ጥሩ ክሸና ነው😊
@destaergano3121
@destaergano3121 2 жыл бұрын
ህወሓት ጦርነቱ ይቁም የሚለውን ጩሀት ያቀጣጠለው ለትግራይ ህዝብ አስቦ ሳይሆን ለህይወቱ ሰግቶ እንጂ!!
@ethiopia2139
@ethiopia2139 2 жыл бұрын
በቃ ከምንጠፍ ባርነት ይሻለናል ምን ማለት ይሆን የእግዚአብሔር ህግና ስርዓት ከሚያውቅ ህዝብ ይህ ሁሉ የሰው ደም ማፍሰስ ተገቢ ነውን ግፍ ሞልታ ፈሰሰች የኢትዮጵያውያን ደምና ስቃይ ወደ ፈጣሪ ይጮኋል እብሪተኝነት ለዲያብሎስም አልጠቀመም አዎ እግዚአብሔር ግፍን በደልን ይቅር ይል ዘንድ ከልብ ተፀፅቶ መጮህ እንጂ ሌላ ተረተረት አይጠቅምም
@demissiemitiku5424
@demissiemitiku5424 2 жыл бұрын
ጉዳዩ ብዙኃን አልተረዱትም እንጂ የእብሪት የውድቀት ቅድመ ሁኔታ ነው። ጉዳዩ እግዚአብሔር ችሎ ችሎ በቃሉ መሠረት እየተከናወነ ነው። ነጮቹን አምነው ምሥራቅ አፍሪካን ባለድርሻ ትሆናላችሁ ብቻ ሌላውን አፍሪካ ተውሉን ስለተባሉ ልክ እንደ አርያን ዘር ሂትለር ታሪክ ለመድገም የታሰበው ሰውኛ ዕቅድ እግዚአብሔርን ሸውዶ ለመግነነን ነበር። እንደዚህ አይቻልም ይልቅ ወደ እግዚአብሔር ተመለሱ እንላለን።
@tesfshwegayehu3089
@tesfshwegayehu3089 2 жыл бұрын
እንደዚህ ልካችሁን ስታውቁ ጥሩ ነው ግን የማዝናው ከአማራ ጋር ደም ተቃብታችሃል ይህ ደግሞ መቼም ልንረሳው አንችልም የወደፊቱ የአማራ ህዝብ ጥላቻ እና በቀል ያለው ትውልድ መፈጠሩ አይቀርም
@kemekem1366
@kemekem1366 2 жыл бұрын
ባለፈ አመት በጋሸና በደብረ ዘቢጥ በደሴ ዙሪያ በኩታ በር በግራኝ ሜዳ በአላሻ ሜዳ በመቅደላ በካቤ በመንዝ መሃል ሜዳ በጀማ ወንዝ በደብረ ሲና በካሳ ጊታ በጭፍራ ያለቀ ጁንታ ስፍር ቁጥር የለውም እናቱ ትቁጠረው
@kinduwoldegebrial5511
@kinduwoldegebrial5511 2 жыл бұрын
ትንታኔህን ስወድልህ
@geremewmaik304
@geremewmaik304 2 жыл бұрын
እውነቱ :ይውጣ: ከተባለ: 1,500,000 ሚሊዮን: ተጋሩዎች: አልቀዋል: ለምን:ገን?😭😭😭😭😭😭😭😰😰😰😰
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 2 жыл бұрын
እነሱስ ጠግበው ነው ፤ ክልል ምንም ጥፋቱ ያለቀውን መከላከያ ፥ ጥምር ጦሩና ሰላማዊውን የአማራና የአፋርን ህዝብ እንዳንረሳ ።
@zzzzedhehhs7865
@zzzzedhehhs7865 2 жыл бұрын
ፍትህፍትህፍትህፍትለሳኡድእስረኞችችች
@AW-bh6dy
@AW-bh6dy 2 жыл бұрын
Truth and a cry of moms in Tigrey will bring these evil ppl to justese.
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 2 жыл бұрын
I hope so
@getanehnebiy5447
@getanehnebiy5447 2 жыл бұрын
Feta !!! እነዚህ ሠዎች ባሉት ይፀናሉ?ሁሌም ሴረኞች ናቸው አሁን ለሽንገላ ላለመሆኑ በምን እንመን?
@destbelay1368
@destbelay1368 2 жыл бұрын
600,000ሺ ነው
@tadelakasatadelakasa6355
@tadelakasatadelakasa6355 2 жыл бұрын
No more junta i love tigray but not TPLE
@Abubaker0099
@Abubaker0099 2 жыл бұрын
በኢትዮጵያ መቃብር ላይ ጠንካራ ልአላዊት ሃገር ትግራይ ትገነባለች
@lulut9267
@lulut9267 2 жыл бұрын
የትዕቢት መጨረሻው ይሄ ነው። ብለን ነበር፣ የሚሰማ አልነበረም። 600ሺ ተጋሩ ካለቀ በኃላ ሆነ።
@selamabebe7552
@selamabebe7552 2 жыл бұрын
Selame let ethiopia
@kassaleykun7880
@kassaleykun7880 2 жыл бұрын
Windows of two Lords 🌈
@gemejahi2392
@gemejahi2392 2 жыл бұрын
በሰው ገንዘብ ማስታወቂያ ይደብራል
@freecell2840
@freecell2840 2 жыл бұрын
አቤት ድምፅክ ስያምር
@rubyruby4591
@rubyruby4591 2 жыл бұрын
The only reason I listen to this media is bcoz of his voice lol. Sometimes there is another guy who reads news , he isn’t my cup of tea 😅
@FatmaMohamed-wn6yq
@FatmaMohamed-wn6yq 2 жыл бұрын
አቤት ወሸት የቱ ድምጥ
@EmuAyimen232
@EmuAyimen232 2 жыл бұрын
😄😄
@dejenasfaw5123
@dejenasfaw5123 2 жыл бұрын
በሰሜን ኢትዮጵያ ሰላም ሊመጣ የሚችለው የአማራ ሕዝብ የማንነት ጥያቄ መልስ ሲያገኝና ከኤርትራ ጋር ያለው ችግር መፍትሔ ሲያገኝ ብቻ ነው ። በተለይም ደግሞ የወልቃይት ጠገዴ ጉዳይ በጥንቃቄ ሊታይ ይገባዋል ። እንዲያውም ለኢትዮጵያ መፍረስ ወይም ሰላም ማጣት ዋና መንስኤ ሊሆን የሚችለውና እሳቱ ከተቀጣጠለም መጥፊያ የማይኖረው የወልቃይት ጠገዴ የጠለምትና ራያና ቆቦ ጉዳይ ነው ። እነዚህ ችግሮች ከተፈቱ ሌላው ቀላል ነው ። በተለይ ደግሞ የአማራንና የትግራይን ሕዝብ ወደቀድሞው ሰላማዊ ግንኙነቱና ፍቅሩ መመለስ ይቻላል የሚል እምነት አለኝ ።
@netsereabmengifteab741
@netsereabmengifteab741 2 жыл бұрын
አይ ዲያስፖራ የትግራይን ወጣት አስጨረሳችሁ አሁን ደግሞ ካርድ ቀየራችሁ በውሸት የትግራይን እናቶች ልጆቻቸውን አሳጥታችሁ ያረጁ ሽማግሌዎችን ለስልጣናቸውስትሉ ወጣቶችን አሳጨዳችሀሐ
@oumawlad7165
@oumawlad7165 2 жыл бұрын
ኧረ አትመኗቸው እባቦች ናቸው
@Herculesant
@Herculesant 2 жыл бұрын
ሞኝ አትሁን፤ በጦርነት ያላገኙት ወልቃይትና ራያ ስለተፈረመላቸው ነው።
@guyassawessena
@guyassawessena 2 жыл бұрын
Do ot be idiotic evil. Preach peace or shut up!
@tigistayur2827
@tigistayur2827 2 жыл бұрын
አዲሚሊወንይሆናል
@lidya4781
@lidya4781 2 жыл бұрын
"አይጥ ለሞቷ የድመት አፍንጫ ታሸታለች" አሉ አበው:: 🤣🤣🤣
@tafessegeberamlak4448
@tafessegeberamlak4448 2 жыл бұрын
የትግራይ ሕዝብ የኢትዮጵያ ሕዝብ አካል ሆኖ ብዙዎች ዘመናትን በማሳለፍ አኩሪ የጋራ ታሪክ ሲገነባ የነበረ መሆኑን ህሌና ያለው ሰው ላቀደው አይችልም፣ ነገር ግን ህወሀት የተባለው የጥፋት ቡድን ከተፈጠረ በኋላ በዓለም ገጽ የሚያስከብረንን የጋራ ታሪክ ጥቁር ቀለም በመቀባት ትላንት በስልጣን ላይ ሆኖ ዛሬ ደግሞ ህገወጥ ጦርነት በመምራት ከትግራይ ሕዝብ አልፎ በመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ያደረሰውን ጥፋት ለታሪክና ትውልድ ሲያስታውሰው ይኖራል፣ለጥቂት የስልጣን ጥመኞችና በጥቅማ ጥቅም ህሌናቸውን በሳቱ ዲያስቦራዎች በአገርና በሕዝብ ላይ ያስከተለውን ቀውስና ጉዳት እንደ ሰው የሚያስብ ዜጋ አይረሳውም፣ የትግራይ ሕዝብ በኢትዮጵያዊነትና በህወሀት ጥርቃሞ ቡድን ትግራዋይ እየተባለ ያገኘውን ጥቅምና ጉዳት እንደ ሕዝብ አመዛዝኖ ሊፈርድ ይገባል፣ ዛሬም ስላልመሽ የትግራይ ሕዝበብ ወዳጅና ጠላቱን ለይቶ ወደ ነበረው ኢትዮጵያዊ ታሪክና ክብር ለመመለስ በውስጡ የተሰገሰጉትን አርሞች መንጥሮ በኢትዮጵያዊነት ክብርና ነጻነት እንዲኖር ይመከራል
@fasileyasu3281
@fasileyasu3281 2 жыл бұрын
Week up Amhara & Afair the time is right now
@ayalewtelila1950
@ayalewtelila1950 2 жыл бұрын
Never trust TPLF.
@ayalewasres5906
@ayalewasres5906 2 жыл бұрын
ማን ትግሬን ባሪያ ላድረግ አለ? እነሱ ንጉሥ እንሁን አሉ እንጂ።
@mmm-ee1ox
@mmm-ee1ox 2 жыл бұрын
የትግራይ ተወላጆች የብሄር ፖለቲካ እደማያዋጣ ሊማሩበት ይገባል የብሄር ፖለቲካ ጥፋትጅ ትርፍ የለውም
@getachewtefera8897
@getachewtefera8897 2 жыл бұрын
በድርድሩ ተጠቃሚ ስለሆኑ ነው።
@redseayouth9119
@redseayouth9119 2 жыл бұрын
Did I hear the presenter say @ 4:12 "over 6,000 died in the conflict" Did he mean 600,000?
@hermonogbamichael8599
@hermonogbamichael8599 2 жыл бұрын
He has a problem with Maths
@testingtheworldthroughyout3213
@testingtheworldthroughyout3213 2 жыл бұрын
I think they buy time n situation
@adisutsega3814
@adisutsega3814 2 жыл бұрын
ማጥፋት እንጅ መጥፋት ያቃሉ እንዴ 👎👎👎
@jesusislordkifleyohannes5299
@jesusislordkifleyohannes5299 2 жыл бұрын
Praise the Lord God Almighty!!!! Its God's hand moving!!!!! Halleluiah!!Halleluiah!!!
@hellokids6335
@hellokids6335 2 жыл бұрын
There is no new Lord we know bro.
@jesusislordkifleyohannes5299
@jesusislordkifleyohannes5299 2 жыл бұрын
@@hellokids6335 what are you talking about make it clear
@tadessewoldeab8294
@tadessewoldeab8294 2 жыл бұрын
የስታሊን ሃሳብ መልካም መሆኑን ብንመለከተውም ዛሬ በድርድሩ ሳቢያ ከወንጀል ተጠያቂነት የሚያድነው መስሎት ሊሆንም ይችላልና ግምት ውስጥ የሚገባ ሆኖ በሌላው በኩል ደግሞ የትግራይ ህዝብ ከዚህ በኋላ በምንም መልኩ ጦርነትን የማይፈልግ መሆኑና ከፍተኛም አለመግባባት በህዝቡና በህውሃት መካከል መፈጠሩ ተስፋ ስላስቆረጣቸው ምክነት ስለደረሰባቸም ይሆናል ፣
@muluguadi9620
@muluguadi9620 2 жыл бұрын
ተኮል ምን ይሰራላችኋል? በሁሉም በኩል ንፁሀንና ህልመኛ መኖር ፈልጎ ህይወቱ የተቀጨው ወጣት ሳያሳዝናችሁ። አማራጭ ትደረድራላችሁ የምትገርሙ የምን አማራጭ ነው ውጭ ቁጭ ብሎ አማራጭ መደርደር ።ለወጣቱ ካሰባችሁ እውነት እውነት እውነት ይዛችሁ አስካልታገላችሁ ድረስ የሁላችንም አምላክ የውስጣችሁን ተኮል አይቶ አንድ ቀን ይፈርዳል።አሁንም ሽገላችሁ ጤነኛ አይደለም ።ተው ጦርነት ድርድር ሴራ
@mahdisuleman8631
@mahdisuleman8631 2 жыл бұрын
የትግራይ ችግር ከአማራ ጋር ነው ከትምክተኞች ጋር ሁሉ ለኔ የሚሉት ከኦሮሞ ወይም ከሌላው ጋር ሽግር ዬለበትም
@Mimi-ex4si
@Mimi-ex4si 2 жыл бұрын
ከእንደነሱ አይነት ጉረኞች ይህን መስማቱ ይደንቃል መሸነፋቸውን ማመን እሁን ደግም ትግራይ የኢትዮጵያ ፍጣሪ ነች እያሉ መቃዠት ጀምረዋል ስለዚህ ታሪክም ተዛብቶባቸዋል ሰላም ለሀገራችን ፍትህ በወለጋ ለሚገደለው ንፁሀን 😢🙏
@ዘይነብሺታየ
@ዘይነብሺታየ 2 жыл бұрын
እነሱ አይታመኑም
@Mimi-ex4si
@Mimi-ex4si 2 жыл бұрын
@@ዘይነብሺታየ true
@teweldemengesha6771
@teweldemengesha6771 2 жыл бұрын
እናንተ ሕውሓትን አታውቁትም ዛሬ መቀሌ ስለታጠረበት ነው ነገ በሰላም ወደየ አካባቢያቸው ሲመለሱ እንደገና ተደራጅተው በየቦታው የቀበሩትን መሳሪያ አውጥተው ይወጉሐል አውቀህም ይሁን ሳታውቅ የማሪያም መንገድ ሰጠሕ ማለት ይሄ ነው ጠንቀቅ።
@Fikru1948
@Fikru1948 2 жыл бұрын
❗️ Dinber Tenkebalay ❗️
@Ruppert-fu7mx
@Ruppert-fu7mx 2 жыл бұрын
በሰላም ሲኖር የነበረውን የትግራይ ህዝብ፣ ማንም ሳይነካው ከነሙሉ መሬቱ እና ሃብቱ ጋር (የተዘረፈውን ጨምሮ) ሲኖር የነበረውን ህዝብ፣ ተንበርከክ ሳይባል ተንበርከክ ተብለሃል፣ ህዝቡ ይጥፋ ሳይባል ሊያጠፉህ ነው ብሎ አሳምኖ፣ አወናብዶ አስገድዶ ወጣቱን ብቻ 600 ሺህ አስጨርሶ፣ ለትግራይ ህዝብ ሲባል የተከፈለ መስዋዕትነት ማለት ምን ማለት ነው? ህወሃት ውጊያውን አልቻለም፣ ህዝቡም ከዚህ በላይ ሊሸከም እንዳልቻለ ተገንዘበው እራስን የማዳን ውሳኔ ነው ለወያኔ፣ ህዝቡማ ምን ይሆናል፣ ባርያ ላርግህ ያለው የለም ባርያም አይሆንም፣ ላጥፋህ ያለው የለም አይጠፋምም። ግን ያን ሁሉ ዋጋ ከፍሎ የነበረውን ሁሉ አጥቶ በዚህ የእብዶች ስብስብ ጠንቅነት ማለት ነው፣ ከዚህ በኋላ ቁስሉን እየላሰ gone with the wind ን እየዘመረ ሃቋን እየጨለጠ ይኖራል፣ አበቃ፣ ይኸው ነው። አቤት ኪሳራ፣ ወይ ነዶ!
@yitayishmekonnen1872
@yitayishmekonnen1872 2 жыл бұрын
ተጋሩ ማዕቀብ ማንሳት ጀመሩ እንዴ !!!
@saraepherm7144
@saraepherm7144 2 жыл бұрын
ይህ ሰላም የመጣው በሰው አይደለም ትቢተኛን የሚያበርድ አመፀኛን የሚያሰክን አምላክ ቸሩ መደሐኒዓለም የእኛን ክፋት ሳያይ የሰጠን ሰላም ነው ስለዚህ ሁላችንም ወደየ የልቦናችን ተመልሰን የሰላም አምላክ ይቅር በለን ሰላም ስጠን እያልን አብረን መኖር ይሻላል መከራውን ዲያስፖራውን ሳይሆን የትግራይ እናት ታውቀዋለች እኛ ኢትዮጵያዊያን ሰላም እጅጉን ናፍቆናል ደሞም እግዚአብሔር ይመልስልናል እኛን ልቦና ይስጠን እንጂ !!
@Herculesant
@Herculesant 2 жыл бұрын
ሞኝ አትሁን፤ በጦርነት ያላገኙት ወልቃይትና ራያ ስለተፈረመላቸው ነው።
@tofa7285
@tofa7285 2 жыл бұрын
6000 ወይስ 600 መቶ ሺህ
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 2 жыл бұрын
Who cares even if it is 6000000,, we have lost lots of innocent Ethiopians in this senseless war for no fault of theirs.
@hirutkassahun1406
@hirutkassahun1406 2 жыл бұрын
መቼም ቢሆን ህሆሀትን መመን ሞኝነት ነው መንግስት በያንዳንዱ ነገሮች ላይ ነቅቶ መጠበቅ አለበት በኔ ግምት እያዘናጉ እንደሆነ ነው የሚሰማኝ
@snw8160
@snw8160 2 жыл бұрын
ባርነት ያልከው የተሳሳተ ቅስቀሳ ነው ለሰላም ሲመጡ ለእኩልነት መሆኑን እወቅ
@josephjoseph9440
@josephjoseph9440 2 жыл бұрын
News editors shabia.
@tomyabbey8403
@tomyabbey8403 2 жыл бұрын
Abiy Ahmed and TPLf must have responsibilities for genocide in Ethiopia.
@agerekebede2955
@agerekebede2955 2 жыл бұрын
6000 or 600000?
@yeworkuhamidkessa2262
@yeworkuhamidkessa2262 2 жыл бұрын
6000 ብቻ? 600000 ሺ ማለትህ ነው? እኔ ብሞት እንኳን ህወሃትን አላምንም መቼም ቢሆን
@abiyotlemma7789
@abiyotlemma7789 2 жыл бұрын
It is too late but it is good to choice the peace
@Herculesant
@Herculesant 2 жыл бұрын
ሞኝ አትሁን፤ በጦርነት ያላገኙት ወልቃይትና ራያ ስለተፈረመላቸው ነው።
@Kunama_tube
@Kunama_tube 2 жыл бұрын
1.5 displaced
@wab4425
@wab4425 2 жыл бұрын
" መልካም ዜና"? መጠርጠሩ እይከፋም ወዳጄ! 360* የታጠፈበት ፍጥነት ትንሽ ግራ የምያጋባ ጉዳይ ይመስላል!! አሁን ይምያወሩት አውነት ዛሬ ነው ወይ የተገለጠላቸው? መቸም ህዝቡ ተሰቃዬ እግዜር ለዝህ ዋጋ እየከፈለ ላለው ህዝብ ይራራለት!!
@eleleta5821
@eleleta5821 2 жыл бұрын
ደብረጽዮን ተገደለ ብሎ ልብወለድ ከሰራችሁ በኋላ ይሄን ሚዲያ አላምነውም
@hagostesfamarian2753
@hagostesfamarian2753 2 жыл бұрын
ኣካኪ ዘራፍ እያላችሁስድስት መቶ ሺ የትግራይ ወጣት ኣስፈጅተህ ፡ሃያ ሰባት ዓመት የተገነባው የትግራይ ኢኮኖሚ ኣውድመህ ኣሁን መሸነፋችን እንቀበል ማለት የክህደት ክህደት ነው!
@ermyasteshome1107
@ermyasteshome1107 2 жыл бұрын
6000? 600,000?
@bekeleguasil3895
@bekeleguasil3895 2 жыл бұрын
Admitting mistakes is a good start. A group of people who have thought they're better than other ethnic groups in Ethiopia would be better to shy away from racist mentality. Smart people have understood that children from one mother won't be the same. You don't undermine anyone because they're less or better. We humans are different, period. Smart people should help others who have less opportunities. We are human beings no matter what. Our differences can be genetics, nutrition, opportunities, and more, but we're individually unique beings. Intelligent people can understand that. At least they should. Instead, if you are wise, thoughtful, they think at you foolish and take advantage of you. They don't understand that nobody is perfect. We should respect each other no matter what. We should not kill each other because of our differences. We must hammer out our differences for agreement. All life forms have needs. If we have love and respect each other, there's plenty. In my life time, I have seen things grew out of the blue at the time of food scarcity. Mother nature provides many things. Besides, if you really smart, you will find a way to fulfill your needs. Be yourself and value others as you would to you. Thanks.
@genetzegeye3497
@genetzegeye3497 2 жыл бұрын
Thank you i can't agree more. No matter who you are, how much money you have, we all have red blood. whether you have. blue or brown eyes blond or black, hair we all die. This a simple fact of life. It doesn't take a genious to figure it out. Nothing lasts for ever.
@asratgutema3066
@asratgutema3066 2 жыл бұрын
Ahunem tenekake
@negaaraya6811
@negaaraya6811 2 жыл бұрын
እዚ ስብሓት እፍረም ዝብሎ ዘሎ እዩ ናይ ኤርትራ ሕሉፍ ታሪኹን ገና ዝቕጽል ዘሎን። ነዚ ከምዚ ገይሩ ናጽነቱ ዘረጋገጸ ህዝቢ እዩን። ሕጂ ካኣ ሓለይቲ ህዝቢ መሲሎም ኣንጻር መንግስቲ ኤርትራ መሲሎም ገና ኣንጻር'ዛ ሃገር ዝገብርዎ ዘለዉ ዝገርምእዩ። እምበር ታሪኽ ህዝቢ ኤርትራስ ከም'ዝ እዩ ነይሩን።
@ahmedomar9709
@ahmedomar9709 2 жыл бұрын
They fear for themselves not for the people, they wantb to avoid the fate of killed leaderts of Hwehat.
@kinenahabena1172
@kinenahabena1172 2 жыл бұрын
Titq yqebralu inji endemilut ayfetum.
@lililetel9128
@lililetel9128 2 жыл бұрын
መዋሸት ልምዱ አይለቃቸውም የትግራይ ሕዝብ ከእንገዴህ የሚሰማቸው ከሆነ መከራ ይምከራቸው ኢትዮፕያውያን በብዙ አባብለናቸዋል አሁን ደክሞናል
@hirutk2012
@hirutk2012 2 жыл бұрын
THANK YOU GOD YOU ARE ALWAYES WITH ETHIOPIA AND HER TRUE CHILDREN GOD BLESS OUR LEADERS THAT LEAD US TO THIS PEACE WITH THEIR LOVE FOR THE PEOPLE AND THE COUNTRY THEY STAND FOR. THANK YOU DR ABIYE FOR GETTING US HERE WITH YOUR PATIENCE SECRIFICE LOVE GOD BLESS YOU STAND BY YOU... TO GET TO YOUR DESTENY FOR OUR COUNTRY AS ONE ALL OUR MILLITARY SERVICES ALL OUR LEADERS SERVING THE COUNTRY WITH CLEAN HEART. THANK YOU ALMIGHTY GOD. THIS WAYANE LEADERS NEED TO PAY FOR THEIR CRIME. OTHERWISR WE WILL BE BACK TO THE SAME THING UNLESS THEY ATE IN REHAB OR SOMTHING THEY CANT BE LEADING ANYONE PLEASE NO ONE SHOULD FEEL SORRY FOR THEM YES WE FORGIVE BUT WE CANT FORGET HOEMANY LIVES LOST TO GET HERE DO MUCH IMOTIONAL DAMAGAGE PROPORTY CAN BE REPLACED NOT PEOPLES LIVES. THANK YOU FOR EVERYTHING BUT THEY HAVE TO PAY PRICE.
@yhhih3709
@yhhih3709 2 жыл бұрын
የትግራዪ፣፣፣፣፣እናት፣፣፣፣፣የትግራዪእናት ጉድሺንልትሰሚነዉ፣፣፣፣፣፣፣6000ሺ፣፣፣፣፣፣ቨቨእናትሰታለቅስ፣፣፣ገብረጵወን፣፣፣ጌታቸዉ፣፣ታደሰወራዳሁሉምእየበላቺሁእየጣቺሁከቤተሰቦቻቺሁልትኖሩነዉ
@Jambul1978
@Jambul1978 2 жыл бұрын
6000????
@birhanetefera3668
@birhanetefera3668 2 жыл бұрын
6000?
@negashjimma5178
@negashjimma5178 2 жыл бұрын
ስታነብ ተሳስተሃል 6ሺብቻ ሳይሆን 6 መቶ ሺ ነው
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
Ethiopia - ትራምፕ ስለ ትግራይ…!
11:13
Feta Daily
Рет қаралды 61 М.
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН