Ethiopia - አምባሳደር አልሆንም ብለው ሚንስትርነትን የተሾሙት ዳንኤልና ጉደኛው ሹመት!

  Рет қаралды 136,134

Feta Daily

Feta Daily

Күн бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 175
@user-fo2bf3tf5c
@user-fo2bf3tf5c Жыл бұрын
ያም አለ ያም ለኢትዮጵያ ሃገራችን የሚበጀውን አላህ ያምጣላት ኸይሩን ነገር ያሳየን
@mohammedtadesse1141
@mohammedtadesse1141 Жыл бұрын
አባሳደርነትን ያልፈለገው እንግሊዘኛ ስለማይችል ነው ።
@segededemissie3505
@segededemissie3505 Жыл бұрын
እንደኔ እንደኔ ከሆነ ግን ብዙ ምርጥ ብዙ ብዙ ድንቅ ውድ የኢትዮጵያ ልጂዎችም አሉ ! ከመሪያቸው ጋር የሚስሩ , መስራትና , አጋር የሚሆኑ! እስኪ ዞር ዞር እያልን አይናችንን ገልጠን እንፈልጋቸው ? ያን ግዜ አውቀንበታል ! ስላም ሆነን መኖርም የምንችለው ያ ን ግዜ ነው ? ይህን ለማውቅ እና ማን ምን እንደሆነ ምንስ ከበደና ? ዘረኛና , ሌባን ማውቅ ቀላሉ የቤት ስራ ስለሆነ , እዚህ ላይም መስራቱ መልካም ነው ! ዘረኝነት ይውደም! የበሺታ ሁሉ በሺታ ነውና !
@endalemera25
@endalemera25 Жыл бұрын
ፈጣሪን፡ቢፈራ፡ነው፡እንዴ፡ወለጋ፡እነዚያ፡ሁሉ፡ምስኪን፡አርሶ፡አደሮችና፡ህፃናት፡ሲያልቁ፡አድፍጦ፡ፀጥ፡ያለው።
@rozazouba7538
@rozazouba7538 Жыл бұрын
wallga ymotewe oromo egi amara aydelme merxo alqase athunu
@nahomsemeneh8709
@nahomsemeneh8709 Жыл бұрын
@@rozazouba7538 ውዷ እኅቴ እንዳለ እኮ ብሔር ለይቶ አልተናገረም።መርጦ በማልቀስ እኔም አላምንም።
@Zenaneh
@Zenaneh Жыл бұрын
ወዳጄ ዲያቆን ዳንኤል እንደ አንድ ሀገር ወዳድ ዜጋ ሀገሩን ይወዳል፣ ተምሯል፣ ተፅኖ ፈጣሪ ነው። ወቅቱን አይቶ የማይሻሻል ሳይንስ፣ ፖለቲክስ፣ አክቲቢስት ዋጋ የለውም። ለሽሙጥ የተባ አንደበታችሁን ለበጎ ነገር ተጠቀሙቡት። ህይወት አጭር ነው። ግለሰብን ለመተቸት የምናባክነውን ጊዜ ለበጎ ነገር እናውለው። ያልተመቸው ካለ በአናቱ ላይ ቅቤ ይቀባ!!!!!
@ysolnet
@ysolnet Жыл бұрын
ምሁር ሐገርን እና ህዝብን እንጂ ሆዱን አያስቀድምም ። መማር የወገንን ጥቃት እያዩ ጭንቅላትን መድፈን ከሆነ ሺህ አመት ሳልማር ይቅርብኝ ።
@alealex206-
@alealex206- Жыл бұрын
እንደ ዳንኤል የአለ ሆዳም ከመሆን እግዚአብሔር ይጠብቀን
@youtube123miki
@youtube123miki Жыл бұрын
Because you're protestants That is the truth!!!
@unitedethiopia1348
@unitedethiopia1348 Жыл бұрын
በቃ ሰላም ለሀገሬ ኢትዮጵያን!!! ዳ/ዳንኤል እውቀት አለው ! እንደው ጥሩ ነው !
@mulebeaky1864
@mulebeaky1864 Жыл бұрын
ስለ ሹመት ከምናወራ ከተሾሙ በኀላ ምን ሰረ ብለን complain ብናቀርብ የተሻለ ይመስለኛል ።ሁሌ ትችት ሰልችቶናል wise መሆን እንዴት አቃቴን ።እኛ ኮ ሌላ ሃገር የለንም ።
@mulaadm9998
@mulaadm9998 Жыл бұрын
ኢትዮጰያ እጆችን ወደ ፈጣሪ ትዘረጋለች
@segededemissie3505
@segededemissie3505 Жыл бұрын
እኔም ሰለ ዶ/ ክ አብዬ ይህ ነው , ነበር እምነቴ , ግን ስው እና ዘመኑ ? ብዙ , ብዙ ያሳየኝ እንጂ ? የምለውን እንዳውቅ ልቦና , ከእድሜ ጋር ይስጠኝ ? ማና ያውቃ ? እውነትን ከፈጣሪ በቀር ? ለሁሉም ግን በመልካም እነት ሁሉንም ማየት እንድችል ? እውር አንሁን? ይገባቸዋል ዳቆን ዳንኤል ! ከዚህም በላይ! ለሁሉም ግን ስላም ለመሆን እንጣር? 🙏
@user-nu6zv4nj2g
@user-nu6zv4nj2g Жыл бұрын
የአላህ አገራቺነን ሰላም አድርግልን
@frehiwotafework5309
@frehiwotafework5309 Жыл бұрын
እንግዲህ ማንም ይሁን ነገር ግን አዲሰ አባውሰጥ ወጣት ሴቶች ልጅ አዝለው በየመበኪናዉ ላይ የሚለምኑተን በግምት ከ5 እሰከ7 አመት የነሚሆናቸዉ ህፃናት በየመንገዱ ማሰቲካ የሚሸጡ ህፃናት ን መላፈልጉልን🙏
@elaybright8884
@elaybright8884 Жыл бұрын
Yes መላ ማግኘት አለበት ወደስራ ዝም ብሎ ወደ አዲስ አበባ ከተማ መጉረፍን መቆጣጠር ነው።
@rozazouba7538
@rozazouba7538 Жыл бұрын
@@elaybright8884 awo1👌
@codewithabuki
@codewithabuki Жыл бұрын
Enesu eko edlegnochu nachew eko
@endrisalihall3469
@endrisalihall3469 Жыл бұрын
በትክክል
@kelelewgetahun6237
@kelelewgetahun6237 Жыл бұрын
በትክክል!
@hasanmahmud5880
@hasanmahmud5880 Жыл бұрын
የሚገርም ነው አይ ጊዜ ይገርማል በጣም ፖፖ ድስት ሲሆን አየሆኝ ይገርማል
@yimeyirdaw8989
@yimeyirdaw8989 Жыл бұрын
እንኳን ደስ ያሎት ሙሀዘ ጥበባት ዳንኤል አንድ ኦርቶዶክስ ስለተገኘ ሁሉም ጣቱን ይቀስሩብሀል ነገር ግን ውሾች ይጮኻሉ ግመሎቹ መንገዳቸውን ይቀጥላሉ።
@aemeromedia
@aemeromedia Жыл бұрын
nice information! 💪
@mesfinyilma8895
@mesfinyilma8895 Жыл бұрын
ዲ/ን ዳንዔል ስለ ዶ/ር ዐቢይ ኢትዮጲያን ማፍቀርና ስለሌሎችም ባህርያት የሰጠን ምስክርነት ታላቅ ምስክርነት ነው።
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 Жыл бұрын
ዳንኤል ስለምድራዊው ሹመት ቁብ አይሰጠውም የገባበትን እሱና አምላኩ ያቃሉ ሁሌም ስለሱ አብዝቼ ፀልያለው አምላክ ይጠብቅልን።
@hamudi_Hubi
@hamudi_Hubi Жыл бұрын
😅😅 ፔንጤ ጋ የዋለ አጋንንት ነው ሲል ነበር ይሄው የፔንጤ ተላላኪ ሆኖልሻል😆😆
@kbeshir3986
@kbeshir3986 Жыл бұрын
እባካችሁ ወደ ልባቹህ ተመለሱ። ዳንኤል ክብረት ልክ እንደ ዶክተር አብይ አህመድ ለአገራቸው የድርሻቸውን እያበረከቱ ነው። ግዴታቸውን ነዉ እንደ እንድ ዜጋ። ነገር ማራገብ ትታቹ የበኩላችሁን አበርክቱ።
@alemalem7177
@alemalem7177 Жыл бұрын
መጀመሪያ አንተ ወደ ልብህ ተመለስ
@tayetekola8733
@tayetekola8733 Жыл бұрын
ዳቆን ዳንኤል ጥሩ ሰዉ ነዉ ምናለ ባትጨቀጨቁተ ተወት አርጉት
@mamemome8341
@mamemome8341 Жыл бұрын
ድያቆን ዳንኤል ክብረት የተሟላ ሰብእና ያላቸው ሌሎች ሃይማኖቶችን የማይወርፉ ሀገር ወዳድ ናቸው። ንግግራቸው ለዛ አለው። ከሃይማኖት እውቀት ውጪ የዘመነ እውቀት አላቸው። ንግግራቸው ለዛ ሰላለው ብዙ አድማጭ አላቸው። ነገሮችን በቃላት አዋዝተው የመግለጽ ብቃት አላቸው።
@mrcredit-lz7qy
@mrcredit-lz7qy Жыл бұрын
dnaeal kibret is hero man in the future he is president of ethiopia
@Bete-Israel9009
@Bete-Israel9009 Жыл бұрын
Zarem Be Docter Abiye Tesifa Alikortim
@AradaMarketing
@AradaMarketing Жыл бұрын
እኔም ካሁን በሁአላ የወዳጆቼ አማካሪ መሆን አለብኝ
@shubisageletufeyisa7631
@shubisageletufeyisa7631 Жыл бұрын
ሀሳባቸውን መቀየርም አይችሉም ማለትን ነው? አዋቂ ማለት መንግስትን የሚቃወም ብቻነው?
@rozazouba7538
@rozazouba7538 Жыл бұрын
eko😂😂😂👌
@PeaceToAll5758
@PeaceToAll5758 Жыл бұрын
Blessings to you Dn. Daniel.
@wondessenselashy2190
@wondessenselashy2190 Жыл бұрын
እና እቢ አለ ፀብ ጀመረ እንጂ ህዋሀት ድሮ ይጥፋ አልተባለም ነው ያለው እና መቼ ዋሸ ዳኔል እንዴ አንዳንዴ ሀቅ እንያዝ ስልጣን አልፈልግም ብሎ አሁን እሺ ያለበት ብቁ የሆነ ሰው ሲገኝ እስከዛ ድረስ ሊሆን ይችላል በዳኔል ጉዳይ በቅርብ ሚሊዮኖች እናቀዋለን
@zeyitunamisganaw8646
@zeyitunamisganaw8646 Жыл бұрын
የኛ ሰው ከልቡ ይልቅ ጀሮ ማመን ስለሚወድ እንጅ ዳንኤል ብቃትም እውቀትም ያለው ሰው ነው
@mizlalisaac6369
@mizlalisaac6369 Жыл бұрын
It is true Dr Abbey has a lot of love and vision for his country .
@makajav
@makajav Жыл бұрын
ሆዳም ካድሬ ነው
@sewbigegn-h8525
@sewbigegn-h8525 Жыл бұрын
Real men doesn't cry, real man solve the problem based on ---
@haymanothayliemariam8916
@haymanothayliemariam8916 Жыл бұрын
እንደ ዳንኤል ክብረት አይነት ሰው ከመሆን መሞት ይሻሻል!!!
@rabia6064
@rabia6064 Жыл бұрын
ተውፈታ አትከሽነለት ወንጀለኛነው💯💯
@elsashume9747
@elsashume9747 Жыл бұрын
መአዛ ጥበባት ዳቆን ዳንኤል መተቸት ይከብዳል እሱ ምህር ነው ኢትዮጵያ አለኝ የምትለው የተማረ ሠው ነው
@amanuaela2370
@amanuaela2370 Жыл бұрын
ጠቢቡ ሰለሞን ለሁሉም ጊዜ አለዉ ብሎ የለም። ጊዜዉ ሰለሆነ ነው ጥበበኛ መሆን ነው።
@eshetuyimereshetu8154
@eshetuyimereshetu8154 Жыл бұрын
በእውነትና ስለሀገሪቱ አብጠርጥሮ የሚረዳና ታሪኩዋንም አብጠርጥሮ የሚያውቅ መጵሁርነው ።
@pearls1626
@pearls1626 Жыл бұрын
ዘዳግም‬ ‭16‬:‭18‬-‭20‬ “አምላክህ እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) በሚሰጥህ ከተሞች ሁሉ ለየነገዶችህ ዳኞችንና አለቆችን ሹም፤ እነርሱም ሕዝቡን በቅን ፍርድ ይዳኙ። ፍርድ አታዛባ፤ አድልዎ አታድርግ፤ ጕቦም አትቀበል፤ ጕቦ የጠቢባንን ዐይን ያሳውራል፤ የጻድቃንንም ቃል ያጣምማልና። በሕይወት እንድትኖርና አምላክህ እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) የሚሰጥህን ምድር እንድትወርስ፣ ቅን ፍርድን ብቻ ተከተል።”
@mulukentaye4356
@mulukentaye4356 Жыл бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል አሁን ገና ሰዉ ተመረጠ።
@user-tc5hm3oy8b
@user-tc5hm3oy8b Жыл бұрын
በኢትዮጰ ተሆዳምና ከራስወዳድ በስተቀር ሰው መቸደምታገኝ አላውቅም ህዋት እዳጠፋ ማለት አሳውይነትነው በሙሉ ድምጥ እዲጠፋ ያላለ የለም አሁን በድምላስ ሁለታይነት ወሬ በቅጡ ሳገዛ የቀረመግስት እደዚህ አላየሁም
@ethiosport3615
@ethiosport3615 Жыл бұрын
ዳኒ ከማንም በላይ አምነዋለሁ
@seffiwadera3777
@seffiwadera3777 Жыл бұрын
ተረት አወቂነት ሳይሆን "ታሪክ አዋቂነት" በሚል ይታረም። ስለ ሙአ ዘ ጥበብ ዳንኤል ክብረት በአሉታዊ መልኩ ስታወራ በአንጻሩ ብዙዎች ከጉኑ የሉ አድናቂዎች እንዳሉ አትርሳ ።
@mekke6544
@mekke6544 Жыл бұрын
እድሜ ልክህን ሰውን ማማት ነው ።ዋጋ የሌለህ ሴታ ሴት ጸባይ ያለህ ሃሜተኛ ጋዜጠኛ ነህ።አሁን የህ የግለሰብ ሐሜት ወሬ ለህብረተሰቡ ምን ይጠቅመል ብለህ ነው ። ሹል አፍ !!!ምን አይነት የሃሜተኛ ቤተሰብ ልጅ መሆንህንና መንደርተኛ ሰው ነህ።ታዘብኩሽ ቂጤ አለ አሉ ሰውዬ።
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 Жыл бұрын
ወይ ጉድ በሰመ አብ ጋዜጠኛውን ይህን ያህል የስድብ ውርጅብኝ አንተ ወይም አንቺ አሁን ምን ልትባሉ ነው ፤
@yaredyared3305
@yaredyared3305 Жыл бұрын
@@gravitymobile7558 የመንደር ሰው ስድብ ነው ስራው
@rozazouba7538
@rozazouba7538 Жыл бұрын
getan qoce argselnale yelbene 👌😂😂😂😂 yeha sera fti😂😂😂
@Most3697
@Most3697 Жыл бұрын
መጀመሪያ ዲያቆን ዳንኤልን ከመተቸትህ በፊት መፅሀፍ አንብበህ የአለምን አካሄድ ተረዳ።ከቻልክ መፅሀፍ ፃፍ
@alealex206-
@alealex206- Жыл бұрын
ይህን የመሰለ ሆዳም ሰው መፅሐፍ ከማንበብ ምን መሆን ይሻላል? ዲያቆን ዱቄት ዳንኤል በሆደህ አትሰብ
@user-qh8bw5oz1w
@user-qh8bw5oz1w Жыл бұрын
​@@alealex206- እንደ ኢትዮጵያ ባለች በጣም ብዙ ብሄረሰቦች ሃይማኖቶች በጣም ባህላዊ እና ሃይማኖታዊ እንዲሁም ቋንቋ ፓለቲካ በምታስተናግድበት ሃገር ዉስጥ ሁሉንም ህዝብ በፍጹም ልታስደስት አትችልም!! እንግዲህ ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት አመጣጡ በግልፅ ይታወቃል እርሱ ኦርቶዶክስ ፀሃፍት በብሄሩም ከአማራ ህዝብ የተገኚ ነዉ ስለዚህም በቀላሉ ወጥመድ ዉስጥ ይገባል። ዲያቆን ዳንኤል ብቻውን መመልከት ምን ያክልም እንደሚጠላ ለመረዳት ኢትዮጵያ ዉስጥ አማራ እና ኦርቶዶክስ ሃይማኖት በጣም በጣም ስለሚጠላ እንጂ ዲያቆን ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ማንንም የሚያቀይሙ አይደሉም
@yoftahegsilasse4742
@yoftahegsilasse4742 Жыл бұрын
ልክ ብለሀል በጣም ወሬኞች ናቸው..ዲ/ን ዳንኤል ብዙ ሰዎች የሚጠሉት በጣም ጎበዝ ሰው ስለሆነ ብቻ ነው!!
@hamudi_Hubi
@hamudi_Hubi Жыл бұрын
ልክ እንዳንተ ኮሜንት ስር አይርመጠመጥም ከቻልክ አንተ ስለሱ ታሪክ አንብብ
@danieltadele4233
@danieltadele4233 Жыл бұрын
መዉደዲ ማለት በማመን መቀበል :: congratulations
@Abyotable
@Abyotable Жыл бұрын
አርቲስት ስራው ምንድን ነው? ማስመሰል ማልቀስ; መሳቅ; ማበድ; ማሳበድ; ጠሚው ሁሉንም ይችላል
@henoktakele2638
@henoktakele2638 Жыл бұрын
በርጋታ ነገሮችን መመልከት መቻል ጥበብ ነው
@hassenhossam3809
@hassenhossam3809 Жыл бұрын
D/Daniel incapable to any public position of government instead his right position Orthodox missionary
@rozazouba7538
@rozazouba7538 Жыл бұрын
merdati sicale eko newe mehone abcu danyal one love❤😘😍👌👑💪💪💪💪
@shumettezera4746
@shumettezera4746 Жыл бұрын
እዘላቸው እና ውውውይ ብለህ አልቅስ ለማለት ካሰብክ የለንበትም ቻውው
@Spagetovich
@Spagetovich Жыл бұрын
እንኳን ሚኒስቴር ሆነ፤ ምቀኛ ሁላ!
@zehara605
@zehara605 Жыл бұрын
ምክትል ነው ሚኒስቴር ማለት
@zzeeyib3009
@zzeeyib3009 Жыл бұрын
Ur production technician has to stop the Chinese background music how can we listen ur tentena.
@asmamawgetahun5845
@asmamawgetahun5845 Жыл бұрын
ማንም ከዳንሔል ጎን የመቆም እውቀት የለውም
@haregtamrat1311
@haregtamrat1311 Жыл бұрын
እሰይ ይገባዋል ያንሰዋል ያገር መሪ ሊሆንም ይችላል , ምን ያንሰዋል
@tilahun5421
@tilahun5421 Жыл бұрын
ዳኔል ዴንጌቦ ተደርጎብሀል መሰለኝ የማስመሰል አሉባልታ የሚያስወራ
@endalkachewzewdie100
@endalkachewzewdie100 Жыл бұрын
ዘመትክበት
@eskinderbehaylu5924
@eskinderbehaylu5924 Жыл бұрын
Tears from crocodile ¡¡¡
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Жыл бұрын
እና ሚንስተር ሆነ ማለት ዳንኤል አይከብድም እናስብ ለምን እንዴት ማለት ያለ ነው
@temesgengetahun2708
@temesgengetahun2708 Жыл бұрын
ሹመት እንደሆነ በዕውቀት አይደለምና አህያ ጠባቂ ነግሦ የለ እንዴ? ሹመትን ብርቅ አታድርጉት፤፤ ብርቅ የሚሆነው ሥራ መፍጠር የሚችል፤ አዳዲስ ግኝት የሚያስገኝ ነው ብርቅ የሚሆነው፡፡ ጠቅላይ ሚኒስቴራችንን እንኳን አንደ እኔ መረዳት ሿሿ መሪ ናቸው፡፡ እንግዲህ ይህ ለምን ሆነ ብለን ብንጠይቅ ሿሿ መሪ ስለምንወድና ስለምናደንቅ፡፡
@alemyimer7913
@alemyimer7913 Жыл бұрын
አር በማፈሰረስ ተባባሪ መሆኑን እዳይረሣ
@MrMark0428
@MrMark0428 Жыл бұрын
የጋዜጠኝነት ሙያ የራስን ስሜትና ምኞት ማላዘን ሳይሆን ጌዜን ውስጣዊ እና ውጪአዊ ነባራዊ ሁኔታዎችን ማገናዘብን የግድ ይላል። የቱም ጋር የሌለህ የአሉባልተ መራገቢያ አጠልጥለህ ለዩ - ቲዩብ ቤሣ ያጎበደድክ የማህበራዊ ኀላየፊነትን ፋይዳ መረዳት ይሳንሐል ለማለት ባያስደፍርም የከርሳምነቱ ሚዛን የደፋ መሆኑን ስላሳየኽ ምስጋና ያንስህ ይሆን?
@birukabraham7285
@birukabraham7285 Жыл бұрын
ጭምብል ያጠለቀ ዲያቢሎስ
@user-zl1wp4pk5r
@user-zl1wp4pk5r Жыл бұрын
Great Daniel kibret
@mehamedymam8054
@mehamedymam8054 Жыл бұрын
ዳቆን የሚባል ሰው የሚበላ ነው የሚጠጣ
@user-ym3lp7bq9d
@user-ym3lp7bq9d Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ፍቅር ቢኖረው ህዝብን አያስጨረስም ነበረ ጥብ አሺቃባጪ ዳቆን
@nazifamohammed1637
@nazifamohammed1637 Жыл бұрын
Yene leyu mere enes enedat enedamewadaw enedamamenaw.alah yetebekaw!!
@northernethiopia6538
@northernethiopia6538 Жыл бұрын
Qetafi yehone daqon
@rediwanwasse808
@rediwanwasse808 Жыл бұрын
ሚኒሥተር ከባድ ነዉ? የኢ/ጵያ ም/ቤት የሚከፈተዉ በቅዳሤ ነበር ብሎ የሚያምን!!! ዛሬሥ ምን ያሥብ ይሆን?
@user-od8gc6vj5z
@user-od8gc6vj5z Жыл бұрын
ብአማራ ድም
@aabdo2531
@aabdo2531 Жыл бұрын
ፈጣራንቢፈራየሁሉህዝብያልቅነበርአደላአያለቶዳኒኤልክብርትእጀራዉንያወፍርየማንረሳለትጠባሳአለንአቶዳኒኤልክብሪትሚሰሊምችሀገርየላቸዉምያለዉዉሻአንረሳምዉሻዉሻ
@elaybright8884
@elaybright8884 Жыл бұрын
በህዝብ ተመርጠዋል ዳንኤል አሁን ተመራጭ ስለሆነ ሀገር በፈለገው ቦታ የመስራት አቅም እስካለው ድረስ የተመደበትን መቀበል ግድ ነው የተመረጠበት ዘመን እስኪደርስ የህዝብ አገልጋይ ነው በቃ ወሬ ማብራሪያ መስጠት ማብዛት አያስፈልግም በቃ።።።
@eshetuyimereshetu8154
@eshetuyimereshetu8154 Жыл бұрын
ዳንኤል ማለት ኢተዮጵያ አለኝ የምትለው ምርጥ ምሁር ነው
@zehara605
@zehara605 Жыл бұрын
😃😃😃
@mehrekashemliszenebe7756
@mehrekashemliszenebe7756 Жыл бұрын
አንተ ብዙ ግዜ እየዋሽህ ስለአስቸገርክ ከአሁን ስዕት ጀምሮ በኔ በኩል ብሎክ ነህ
@yaredyared3305
@yaredyared3305 Жыл бұрын
😄😄😄
@genetyilma7717
@genetyilma7717 Жыл бұрын
አዎ በጣም ይዋሻል ትክክል ብልሀል
@hamudi_Hubi
@hamudi_Hubi Жыл бұрын
የምን ብሎክ ነው ሳትወድ በግድህ ትከታተለዋለህ
@yifruhailu5268
@yifruhailu5268 Жыл бұрын
ታዲያ ለምን አማራዉ በግፍ ሲጨፈ ፍ፣ እነ ታዲዮስ ታንቱ በግፍ በወህኒ ቤት ሲሰቃዩ አ ቢይ ጆሮ ዳባ ልበስ ሲል ደብተራዉ ለምን አልመከረዉም?
@abayeshetu9905
@abayeshetu9905 Жыл бұрын
እየተቸህ አይደለም አይደለ ፈታታታ? ???? ዲያቆን ዳንኤልን ከተቸህ ልክ አይደለህም! !!!!! መብታቸው ነው ።
@tayetekola8733
@tayetekola8733 Жыл бұрын
ዳንኤልን ወያኔ አይወደዉም
@zerihunadmassu1968
@zerihunadmassu1968 Жыл бұрын
Inde Daniel Mehur ina asteway Ethiopyawi Yabizalin!!! Mabiteltelachihun akumu. Ayin yehonu sewchin matelishet tegebi ayidelem. He dsererves.
@user-wn4cu1je4w
@user-wn4cu1je4w Жыл бұрын
አንተ ባለጌ ሲጀመር አነባበህን አስተካክል ዳቆን ዳንኤል ክብረትን ለመተቸት አንተ ሰው መሆን ይጠበቅብአል
@zaromadams4966
@zaromadams4966 Жыл бұрын
ዳንኤል የበተመንግስት እባብ ነው።።።።
@fikreworkneh8503
@fikreworkneh8503 Жыл бұрын
Abyi would of be better if he choose Megabi Haddis Eshetu Alrmayehi. Instead of Devon Daniel kinrete.
@nahimanahu6859
@nahimanahu6859 Жыл бұрын
men mewded nw yalegabgni echi agre yema mesmasel nw
@girumtamir2278
@girumtamir2278 Жыл бұрын
Daniel koshsha hodam kentu asmesay weragha new
@ephremgebre879
@ephremgebre879 Жыл бұрын
ጋዜጠኛዉ ተባዩ ያምህሀል የዳንኤልን የሚያወራዉን ለሕዝብ የምታወራዉ እራሱ የጠቅላይ ሚኒስቴሩ ስራ ያለ ምስክር የሚያደርጉትን እያየን አይደል
@getahunbeyenetulema6634
@getahunbeyenetulema6634 Жыл бұрын
ዝርዝር ዜና ውስጥ ከመግባትህ በፊት ዳንኤል የምን ሚኒስትር ለመሆኑ መግለጽ ነበረብህ።
@solomonm.s.298
@solomonm.s.298 Жыл бұрын
*ጠቅላይ መለስ ዚናዊ ምሁር መሆን እያሰፈልገውም ወተት ማለብ የሆነውን ኤቲኤም ካቨ የሆነው አየር መንገድ፣ ቴሌ፣ መብራት ሃይልን እንቭጥም!!!የአለም ባንክ ስውሩ አለቃ ሁሌ አያዘንም! ለሁሉም ምክንያቱ አዜብ ጎላ ከስልጤዎች ጋር ተባብራ ባሌስትራ ወርቅ አስቀምጠው ትክክለኛ ወርቅ ዘርፈው ይህ ሁሉ መጣ! በደርግ ግዚ ከነበረው 8 ብር ወደ 40 አሰገቡት፣ ብልፅግና የተዘረፈውን ማስመለስ ረስቶ 54 ብር አስገባው! ደረጃ የጠበቀ ምርት በአገር ውስጥ መተካት እንጂ ዶላር እያባከኑ አለም ባንክ ሆይ ስውሩ የግሎባላይዜሽን መሪ ሆይ ብሎ መጠበቅ ሞኝ ነት ነው! ፈረንጁ በገባያ ዋጋ ብለው የአለምን ገንዘብ ቅጠል አረጉት! ከኤርትራ መማር በቂ ነው ስውሩ የአለም ገዢ ድርቫ የለም! ከዚህ በሃላ ኑሮ ቢወደድ ህዝቡ በየቦታው በአለም ላይ መረዎቹን ይበላል!*
@henocktadesse4362
@henocktadesse4362 Жыл бұрын
ዳኒ ቅርሳችን ነው። ለትችት ከመሮጥህ በፊት አንብብ
@geta_amelak1913
@geta_amelak1913 Жыл бұрын
እዬን የዘር ፖለቲካና ሕገመንግስት እስካልቀበርን ድረስና ታላቁን አንበሣውን 70 ሚሊዬን የአማራን ሕዝብ እስከነኩ ድረስ የኢትዬዽያ መፍረስ አይቀሬ ነው 🌹
@negafilatie2202
@negafilatie2202 Жыл бұрын
አማካሪ የሚባል ምንስትር ሚባል ካቢኒ ዉስጥ የለም የአብይ የማደናገሪያ የስልጣን ስም ነው ያው አማካሪ ማለት ነው አዲስ ሚንስቴር መስሪያ ቤት የለም
@genetyilma7717
@genetyilma7717 Жыл бұрын
ምነው ወሬ አጣህ አለ ዳንኤል ክብረት በጣም ወሬኛ ሆነሀል
@workutedy7246
@workutedy7246 Жыл бұрын
Daniel isn't my type But no Question about his wisdom very deep & down in the earth Maybe he is the one very genius Ethiopian elite If someone reading his book No one desperate about his intelligence But I don't like he's running in politics Politics actually not for genius
@Mr.xhiken
@Mr.xhiken Жыл бұрын
የእናንተ ነቆራ እንኳን ሀሳብን ሰየብሔርን ያስቀይራል።
@mekonnenteklemariam3273
@mekonnenteklemariam3273 Жыл бұрын
ፍየል ከቀዘነ ዲያቆን ከዘፈነ ዋጋ የለውም ይባላል። ዲ/ን ዳንኤልም ድቁናውን ትቶ ፖለቲካ ውስጥ ስለገባ ዓይኑ በጥቅም ስለታወረ አብይን ከመደገፍና ከማመስገን ውጭ ሌላ ምን አማራጭ አለው።
@aminatahmmed7701
@aminatahmmed7701 Жыл бұрын
አማራ እየ ሞታ በየቀን እየተበላ በአገሩ አገረ አልባ የሆን አይይይይይ 😭
@Habeshabete
@Habeshabete Жыл бұрын
የቀጣፊ እንባ ቡጢ ቡጢ ያክላል አለ አማራ ሲተርት:: የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ፈጣሪ ብቻ ነው ተስፋህ:: በነገራችን ላይ ሰይጣንም እኮ ፈጣሪን ይፈራል እንደ ጠቅላይ ሚንስተሩ ማለት ነው😅😅
@softlife5208
@softlife5208 Жыл бұрын
እሺ መልስልኝ ወንድሜ ዬቱበር ዶክተሮ ስለኢትዬጵያ ያለቅሳሎ ካሎ ዳቆን ዳንኤል ስለ አብይ ከተከራከረ ክቡር የሆነ የሰው ልኝ በወለጋ ሲታረድ ሲገደል እንዴት መፍቴ መስጠት አቃታቸው?????
@girumtamir2278
@girumtamir2278 Жыл бұрын
Kkkk sleyetghaw abiye new miyaweraw abet keasmesaynet awtagh
@solomonfulasa1390
@solomonfulasa1390 Жыл бұрын
አይ የኢትዮጵያ ነገር እየገረመ መጥቷል አንድ ተራ ስሙኒ ለቃሚ ዩ ቲዩበር በመንግስት ሾመኞች ላይ ትችት ሲያቀርብ የትምህርት ደረጃቸው እንኳን ቢመረመር አብዛኛዎቹ አስራሁለተኛ ክፍልን እንኳን ሁለት ነጥብ ማምጣት ያልቻሉ ዛሬ ላይ በትምህርት እውቀታቸው ጣራ የነኩ ትችት ሲያቀርቡ እጅግ ያሳዝናል የዚህ አሉባልተኛ ዩ ቲዩበር ደግሞ አፍ ያስይዛል አረ ተረጋጋ ስሙኒ መልቀሚያ ብዙ አርእስት አለ እባክህ በአቅምህ እዚያ ላይ ተንከባለል ዞሮ ዞሮ አላቅምህ መንጠራራት መጨረሻህ አያምርም ምነው ትንሽ ድንቡሎህን አርፈህ ብትለቅም ነገ ይሄ ያዳመጠ የመሰለህ ራቁትህን አንድ ቀን ያስቀርህና እርፍ ያረጉሀል እያንዳንዱ ዩ ቲዩበር የአንዳንድ ሙስኛ ኪስ ሬዲዮ መሆኑ ቢታወቅምጥላቻህን ቀንሰውና ቀን ግዛበትምክር ነው
@harounmd701
@harounmd701 Жыл бұрын
አረጥራጭ ነው ዳንኤል ክብረት ስለወያኔ ስንት ነገር ሲል የነበረ አሁን ላይ ወያኔን እያመሠገነ የኸ ሰው ለምንም አይጠቅምም
@makajav
@makajav Жыл бұрын
በቃ ትንሽዬ መሪ ብዙ ዋጋ ያስከፍለናል
@user-zd5ky2fc2k
@user-zd5ky2fc2k Жыл бұрын
እንደኔ ግን አብይን የሚያምነው የለም ።በቃ አመንኩት በቤታችን ከቤተሰቤ እኔ ብቻ ሁለቱ ልጆቼ ባሌ አይምኑትም ከ7 እህቶቼ /ወንድሞቼ አንድ ወንድሜ ብቻ አብይን የሚያምነው ። እኔ IS/Alshbabe ሆነ እንካን ቢሉኝ እከተለዋለሁ /አምነዋለሁ ለምን ? አገሬ ከአይኑ ብሌን ውስጥ አየሃት ከልቡ መሐል ውስጥ ነካሃት አገኘኻት።አላውቀውም አያውቀኝም ። እግዚአብሔር እድሜና ከጤና ጋር እንዲሰጠው እመኛለሁ።
@jonathanmesfin6629
@jonathanmesfin6629 Жыл бұрын
ጴንጤ????
@menberegebremedhin1128
@menberegebremedhin1128 Жыл бұрын
Shame on you Daniel kebret
@Atifra1532
@Atifra1532 Жыл бұрын
የተሰጠው ስልጣን እኮ ሚዛን እይደፋም
1ОШБ Да Вінчі навчання
00:14
AIRSOFT BALAN
Рет қаралды 5 МЛН
طردت النملة من المنزل😡 ماذا فعل؟🥲
00:25
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 33 МЛН
when you have plan B 😂
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 27 МЛН
Dad gives best memory keeper
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 20 МЛН
Ethiopia - ሥለ ግብፅ ወረራ የተነገረው
8:27
Feta Daily
Рет қаралды 44 М.
1ОШБ Да Вінчі навчання
00:14
AIRSOFT BALAN
Рет қаралды 5 МЛН