ETHIOPIA | በውሃ ፃም ቦርጭ ከማጥፋቱና ክብደት ከመቀነሱም ሌላ ብዙም በሽታዎችን ማዳን ተችሏል : ክፍል አንድ |WATER FASTING

  Рет қаралды 236,037

የኔ ጤና - Yene Tena

የኔ ጤና - Yene Tena

Күн бұрын

Пікірлер: 1 000
@yenetena
@yenetena 4 жыл бұрын
ለመላው ወገኖች በተለይ የኔ ጤና ቤተሰቦች መልካም ዓዲስ ዓመት ልል እወዳለሁ !!። ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/ የምንወዳትን አገራችንን ሰላም ያድርግልን የሁሌም ፀሎቴ ነው !!
@sarahidi6899
@sarahidi6899 4 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር የፌስቡክ ግሩፕ ለምን ቤተሰብ አታረገኝም አንዳንድ ፖስት የምታረገውን ሼር ማድረግ አልቻልኩም ምክንያቱም ግሩፕ አልገባሁም ፈቃድህ ከሆነ እባክህ ቤተሰብ አድርገኝ
@sadammohammed9143
@sadammohammed9143 4 жыл бұрын
የደም አይነትና አመጋገባችን በሚል ዘርዘር ያለ መረጃ ብሰጠን ዶክተር
@lililora9557
@lililora9557 4 жыл бұрын
🤩🤩😍😍😍😍🤩😍🤩😍🤩tebarklnge
@hanangeta3940
@hanangeta3940 4 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ dr ትንሽ አልገባኝም የውሀ ፆም እያልክ ስታስረዳ ጉርሻ ያልከው ማንኛውንም ምግብ ነው ይቅርታ አልገባኝም ብዙ ጊዜ እከተልአለሁ አድናቂ ነኝ ጊዜ ካለህ አብራራልኝ አመሰግናለሁ እግዚአብሔርም ጠበቃውን ያብዛልን
@ሠዉነኝአየሠዉ
@ሠዉነኝአየሠዉ 4 жыл бұрын
የምወፍርበትን መንገድ ጠቁመኝ
@markonhede745
@markonhede745 4 жыл бұрын
ዶ/ር ..የውሃ ፃም አልከን እንጂ ምን ያህል ውሃ እንደምንጠቀም ...ምንም አይነት የምግብ አይነት መውሰድ መብላት እንደሌለብን ለስንት ቀን ፃመን መች መብላት እንዳለብን አልነገርከንም ባጠቃላይ አልገባንም የምትስማሙ ላይክ አድርጉ እና በደንብ ይብራራልን
@yenetena
@yenetena 4 жыл бұрын
የሚቀጥለውን ቪዲዮ ይመልከቱ ። ፣FB Group join ያድርጉ ብዙ ይማራሉ facebook.com/groups/YeneTena/learning_content/
@unify9481
@unify9481 3 жыл бұрын
እኔም አልገባኝም ከስንት እስከ ስንት ሰዓት ነው መፆም ያለብን
@tigistkidane1078
@tigistkidane1078 Жыл бұрын
​@@yenetenaበጣም ይቅርታ ዶክተር ስንት ሊትር እንደምናደርግ ደግሞ ምን ያህል ጨው መጠቀም አለብን?ባልከው መሰረት facebook ግሩፕ ገብቼ ምንም አላገኘሁም:: ስለ መጠን የሚገልጽ ግን you tube አላገኘሁም
@اثوبياملوكنيل
@اثوبياملوكنيل 4 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ጤናውን የፈለገ ይፁም እርዙቁ እድበዛለት የፈለገ እስቴግፋር ያብዛ እድሜው እድረዝም የፈለገ ዝምድናን ይቀጥል ። ይለናል የእስልምናችን አስተምህሮት እናም ፁሙ እንፁም
@wintab9571
@wintab9571 4 жыл бұрын
ዶክተር አንተን ለማመስገን ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ አንተንም ቤተሰብህን በሞገስ ይሸፍናቹ
@saratashoma6578
@saratashoma6578 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድሜ እንዲ ነው እውቀትን ለወገን ማካፈል ሊሎች ተማርን አወቅን ብላችሁ ሀገር የምትርብሹ ከዚህ ትልቅ ሰው ተማሩ ተባረክ ወንድሜ
@tigistlencho6467
@tigistlencho6467 4 жыл бұрын
ሳለም ዶ/ር ሰታሰተምረ ቀሰ ብለህ አሰተምረን አንድት ቃል ተናገረን ሰንጨረሰ ለላ ነገረ ተናገረ ታልፈለህ በጣም ነው የምትፈጥነው ቀሰ እያልክ ለማሰረዶት ሞክረ
@yemiside
@yemiside 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶር እኛ አልተጠቅምንበትም እንጂ ገዳማት አከባቢ ያሉ አባቶች እና እናቶች ጤናማ ናቸው መልካቸው በጣም ያምራል እኛ ከፈረንጅ እስኪመጣ እየጠበቅን ነበር አልሰራንበትም ።
@dissehsn4021
@dissehsn4021 4 жыл бұрын
ምንም እይነት ምግብ እንበላም ስንት ቀን ነው የሚጠጣው ይህንን ግልጽ እርግልን በምን ያህል የውሀ መጠን ይህንን እስረዳን በጥም እመስግናለሁ ወንድሜ እላህ ከእንተ ጋር ይሁን በርታ ::
@nurenassir6333
@nurenassir6333 4 жыл бұрын
ቅንድ ስራ፣ ድንቅ ችሎታ። ለብዙ አመታት በከፍተኛ የትምህርት ተቋም ውስጥ ብንማር እንኳን ልናገኘው ከምንችለው እውቀት በላይ ቤታችን ውስጥ ሆነን ስላስተማርከን ከልብ እናመሰግናለን ። ይህን ድንቅ እውቀትህን አላህ ይባርክልህ በርታ!!!
@meazathomas3285
@meazathomas3285 4 жыл бұрын
Yena leja tebark
@tegistendaylalu5563
@tegistendaylalu5563 4 жыл бұрын
ያለህን እውቀት ሳትደብቅ ለእኛ ለወገኖችህ በማካፈልህ ተምረንበታል እግዚአብሔር ያክብርህ
@ኢትዮጵያፍቅር-ጨ2በ
@ኢትዮጵያፍቅር-ጨ2በ 4 жыл бұрын
የተባረክ እኛ በስደት ላለነው እንዲ ሊያብራራልን የሚችል ግሩም ሰው አናገኝም ተባረክልን በንታቀርብልን ሁሉ እናመሰግንሀለን በርታን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@sendatefera4134
@sendatefera4134 4 жыл бұрын
ዶግተርእኔጉበቴላይስብአለብኝምንላድርግ
@ameka2.778
@ameka2.778 4 жыл бұрын
There is a reason why you're a Dr. You have a great mind to help people.
@tseghewoldu4016
@tseghewoldu4016 4 жыл бұрын
God bless you I will start us u told us I have my sister she had diabetes she is taking 4 pills a day also she is leaving in Eritrea what advice u can tell me may the lord be bless you and uses for his glory
@አገሬኢትዪጽያ
@አገሬኢትዪጽያ 4 жыл бұрын
Yep many are Doctors but not willing to share their knowlage to the fullest
@alem5097
@alem5097 4 жыл бұрын
ዉሀ እትጠጡ ነው ንድነው እያልክ ያለኽው ነ ውሀ ብቻ እየጠጣችሁ እንደምትችሉት ፁሙ ንው
@ሰውነኝ-ቀ8ሐ
@ሰውነኝ-ቀ8ሐ 4 жыл бұрын
እግዝአብሔር ይስጥልን ዶ/ ዬሀንስ እኔ ገና ሳልሰማ ነው ላይክ እማደርገው ስለማውቅ ጠቃሚ ትምህርት ነው እቺ ቦርጭ መከራ ሆነች እስቲ ደሞ እንደገና ልሞክር በርታ
@tarikuaaberra2180
@tarikuaaberra2180 4 жыл бұрын
በዚህ እንኳን ተስፋ አደርጋለሁ ከእግዚአብሔር ጋር....
@masreshutadesse5581
@masreshutadesse5581 4 жыл бұрын
ደክተር ስለምክርህ ጌታ አቢዝቶ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ
@mollaasnake7866
@mollaasnake7866 Жыл бұрын
ርዕሱ ውሀ መጾም ይላል። ያስረዳህን ውሀ እየጠጡ ምግብ የመጾም ጥቅም ነዉ። ይህን ጉዳይ እንደገና ማብራሪያ ብትሰጥበት
@TeshaleMusse
@TeshaleMusse 4 жыл бұрын
ሠላም እያልኩህ አገላለፅህ ላይ ያልገባኝ (ያልገባን) ምግቡን ከወሠድንበት ሠአት ጀምሮ የዉሀ አወሳሰዱ በየስንት ሠአት ነዉ መጠጣት ያለብን የዉሀዉስ መጠን እቺን ግልፅ ብታረጋት
@yenetena
@yenetena 4 жыл бұрын
ውሃ በተመለከተ በሚቀጥለው ቢዲዮ ማብራሪያ እሰጣለሁ!!
@yenetena
@yenetena 4 жыл бұрын
facebook.com/groups/YeneTena/?ref=share
@nigistyimer1737
@nigistyimer1737 3 жыл бұрын
ቁጥር አያስፈልገውም ዝም ብለህ መጠጣት ትችላለህ
@HomeMade-n7f
@HomeMade-n7f Күн бұрын
አላህ.ይጠብቅ.🎉🎉🎉
@endalkkebede8159
@endalkkebede8159 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር። በተጨማሪም "Vitamin &Mineral consider ማድረግ አለብን" ያልከውን ላይ ግን ተጨማሪ ማብራሪያ ብትሰጠን። Keep your blessings, Dr.
@firehiwottadesse7450
@firehiwottadesse7450 3 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርከው በጣም ጥሩ ምሣሌ ነህ ወገኖችህን በእውቀትህ የምትረዳ የአንተ የሆነው ሁሉ ይባረክልህ። ከዚህ በበለጠ እውቀትህ ይጨምር ዶር ዳኒ።
@daycome5639
@daycome5639 4 жыл бұрын
ዶክተር በጣም ትክክል ነህ እኔ ይሄን ከአንድ አመት በፊት ተጠቅሜው የሚገርም ውጤት ነው ያመጣውት ዛሬ ቁርስ ምሣ ምሽት 2ሰዐት እራት እበላእና በንጋታው ቁርስ ላይ 2 ብርጭቆ ውሀ እረፋድ ላይ 1ብርጭቆ ውሀ ምሣ ላይ 2 ብርጭቆ ቆየት ብዬ 1ብርጭቆ እራት ላይ 2 ብርጭቆ ከዛም በንጋታው ቁርሴን ምሣዬን እራቴን እበላለሁ ለ አንድ ወር ይሄን አድርጌ 6kg ነው የቀነስኩት በተለይ ሆዴ አካባቢ ነው ብዙ የቀነስኩት ቆዳዬን ፊቴን በጣም ነው ያጠራልኝ ምንም አይነት እመም እራስ ምታት የለም በርግጥ እንደጀመርኩ 3ቀን እራሴን አሞኝ ነበር ስርበኝ በ4ተኛው ቀን ግን ለመድኩት
@arditube5698
@arditube5698 4 жыл бұрын
አብራራልን እባክህ ዶክተር ሚያወራዉ አልገባኝም ? ዉሃ ብቻ ጠጡ ነው ወይስ?
@daycome5639
@daycome5639 4 жыл бұрын
@@arditube5698 አዎ አንድ ሙሉ ቀን ውሀ መጠጣት ዛሬ ቁርስ ምሣ እራት ትበላለክ/ሽ/ ነገ ግን ምንም አይነት ምግብ አትበላም ውሀ ብቻ ነው የምትጠጣው በራበክ ቁጥር ውሀ መጠጣት በአንዴ ብዙ ውሀ ሣይሆን ትንሽ ትንሽ መጠጣት ቁርስ ላይ 2ብርጭቆ ምሣ2ብርጭቆ እራት2ብርጭቆ በመአል ስጠማህ ወይም ሲሪብክ ውሀ መጠጣት
@arditube5698
@arditube5698 4 жыл бұрын
@@daycome5639 thank you betammmm
@kelmkelm1911
@kelmkelm1911 4 жыл бұрын
@@daycome5639 እኔ ምንም አልገባኝም Day Come አስረዳኝ
@daycome5639
@daycome5639 4 жыл бұрын
@@kelmkelm1911 ዛሬ ምግብ ከበላክ ነገ ደሞ ምንም ምግብ ሣትበላ ውሃ ብቻ እየጠጣክ መዋል በጣም ጥሩ ነው ጤነኛ እና ቆንጆ ነው የሚያደሪገዉ መልካም እድል
@meseretshewaye6343
@meseretshewaye6343 4 жыл бұрын
ዋዋዋው በጣም ደስ የሚል ነው ዶ/ር ዳኒ የባለፈውም እስፖርት አልባ በሚለው በጣም አሪፍ ለውጥ አለኝ እኔ ጾም በጣም ደስ ይለኛል አይለየኝም
@zewduwondifraw6937
@zewduwondifraw6937 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ፡፡ እግዚአብሔር ይባርክህ፡፡ ማህበረሰባችንን ለመርዳት የምታደርገውን ጥረት በጣም አደንቃለሁ፡፡
@fikertebirhanetadesse8086
@fikertebirhanetadesse8086 4 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሠግናለሁ በተለይ ለእኔ አይነቷ ጠቃሚ ነው እግዚአብሔር ይመሥገን ለፆሙ ግድየለም ከእግዚአብሔር ጋር ። በርታ
@rahelalemayehu3742
@rahelalemayehu3742 4 жыл бұрын
በትክክል እኔ ክብደቴን ለማስተካከል ስፈልግ ምግብ በሚያስፈልገኝ ጊዜ ውሀ እጠጣለዉ እኔ መክሮኝ አደለም ፀበል መጠ ጣት ስለለመድኩ እንጀዛ እጠቅማለው በጣም ነው የጠቀመኝ ግን አንድ ነገር መናገር የምፈልገው ከሥራ ጋር በጣም ከባድ ነው ካልተለመደ ይከብዳል
@joyshimelesweightlosschann1724
@joyshimelesweightlosschann1724 4 жыл бұрын
Awo kesera gar yekebdal kebedeteshen lemekense yeteleyayu dietwoch ene channel lay tagegnalesh
@aminaahmed4180
@aminaahmed4180 4 жыл бұрын
ዶ/ር ዳኒ በጣም አመሰግናለሁ ከጤና የሚበልጥ ነገር የለም ስብ እየሞላ እስከ አንገቴ ደርሶ ለመተንፈስ እስክቸገር ካበቃኝ በውሀ ፆሜ ጤናዬን መመለስ ይሻለኛል እረመዳን ስንፆም ብዙ ምግብ ይሰራል ግን ብዙ ለመብላት አንችልም እና ከላህ ጋር አይከብደኝም ነገ እጀምራለሁ ውጤቴን እነግርሀለሁ አላህ ይስጥህ።
@bentbaba4317
@bentbaba4317 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ አንቺ ላወራሺው እኔ ቀናሁብሽ አንገትሽ በደረሰው ስብ ነው የቀናሁት ወፍርሽ ማለትኮ ነው እኔኮ ውፍረትን እደተመኘሁት ሀገሬ ልገባ ነው እዚያም እንኳን ልወፍር ወፍም አይኖር ብቻ ቀጭን ብሆንም ጤንነቴን ደህናነኝ አልሃምዱሊላህ እኔ ድቡሽቡሽ ማለት አምሮኝ ነውጂ ወንዶቹም የቅጥነቴ አድናቂ ናቸው እኔ ግን መወፍር ነው የምፈልገው የምትመገቢያቸውን የምግብ አይነት ሰውነትን ሙልት የሚያረገ ነገር ሹክ በይኝ በተረፈ አንቺ መቀነስ ከፈለግሽ ሰኞና ሀሙስን ሱና ፁሚ ውፍረትሽንም ትቀንሻለሽ አጅርም ታተርፊያለሽ በአንድ ቀንጋይ ሁለት ወፍ
@aminaahmed4180
@aminaahmed4180 4 жыл бұрын
@@bentbaba4317 እህቴ ኡሙ ኢማን አመሰግናለሁ ለምክርሺ በወር ውስጥ ብዙውን ጊዜ እፆማለሁ ሰኞና ሐሙስ በውሩ መጨረሻ ሶስቷን ቀን እነዚህን ፆሞች እፆማለሁ ብዙም ጤነኛ ያልሆነ ነገር አልበላም ግን ከበላሁ በኃላ ጣፋጭ እበላለሁ እሱ ነው መሰለኝ ያን ያህል ኡኡኡ የሚያስብል ወፍራም አይደለሁም እረጂም ነኝ ወደ 78 ኪሎ ነኝ ወክ አልወድም የትም ስሄድ መኪና ላይ መንጠልጠል ነው ያ ነው ትንፋሼን ቁርጥ ቁርጥ የሚያረገኝ በጣም ሌዚ ነኝ ለዛ ነው።አንቺ ደግሞ ቀጭን ነኝ አልሺኝ ቅጥነት አይገኝም እድለኛ ነሺ ሱብሀን አላህ ማናችንም አላህን አናመሰግንም ዋናው ጤነኛ መሆን ነው እደ እህት እምመክርሺ ውፍረት ይቅርብሺ እድሜሺ ሲሄድ በራሱ ሰአት የሚመጣውን ጠብቂው አይ ካልሺ ግን ፒሳውን ቺይዙን በርገሩን የውጭ ምግብ ለሁለት ሳምንት ከበላሺ ትወጣጠሪያለሺ ያ ግን ጤና አይደለም እኔ ጎመን እየፈጨሁ ነው እምጠጣው ሽሮ እወዳለሁ ስጋ ወጥ አልወድም ዶሮ ወጥ እበላለሁ ክትፎ አልወድም ቡላ እወዳለሁ አሁን ግን ተውኩት ብቻ የቤት ምግብ ቅባት ካልበዛበትጤና ነው የውጭ ምግብ በአንዴ ነው የሚነፋፋው ጁሱ ኬኩን ካተራመሺ ትወፍሪያለሺ በኃላ ልብሶችሺ ይናፍቁሻል ባትወፍሪ ጥሩ ነው ስለጠየቅሺኝ ኝ ግን እነዚህ ያወፍራሉ አላህ ይሁንሺ ሰላም ሁኝ እህቴ።
@islamispeace7496
@islamispeace7496 4 жыл бұрын
@@aminaahmed4180 78 ቀንሽ ቀንሽ እንደ እኔ 42 ላይ ቁጭ በይ እናቴ ቅጥነቴ ውበቴ ሀሀሀሀ
@azebembaye9691
@azebembaye9691 3 жыл бұрын
ድስላይክ የምታደርጉ በጣም መሀይም ናቹ መማርና ማወቅ ይመረጣል ምድረ ዶማ
@ssssamnsung4974
@ssssamnsung4974 3 жыл бұрын
አይባልም
@estermekonnen8929
@estermekonnen8929 4 жыл бұрын
አምላክ ይስጥልን ። በዚህ ፕሮግራምህ ለብዙ ወገኖችህ የሚጠቅሙ ትምህርቶችን ስለምትሰጥ በርታልን እላለሁ ።
@ሰውናሰው
@ሰውናሰው 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር እግዚአብሔር ቅን አሳቢወችን ያብዛልን አመሰግናለሁ 💐💐💐💐💐💚💛❤️
@genetbushra6979
@genetbushra6979 4 жыл бұрын
ዶር.ለብዙዎቻችን የሚጠቅም ነውና ተባረክ ትጋትህን ሳላደንቅ አላልፍም እናመሰግንሃለን::
@misraktamerat8887
@misraktamerat8887 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ግን ስታስረዳን የህክምና ቃላቶችን ስለማላቀው በዚህ ሰአት በልታችሁ አቁሙ ይሄንን ቫይታሚን ውሰዱ ከዛ እስከዚህ ሰአት ቆይታችሁ ብሉ ይሄንን ያህል ሊትር ውሀ ጠጡ ብለህ አስረዳን ምንም አልገባኝም
@tigistashuma6088
@tigistashuma6088 3 жыл бұрын
የኛ፣መልካም፣ደክተራችን፣እግዝያብሔር፣ይስጥልን፣ረጅም፣እድሜ፣ኑርልን፣ጥሩ፣ስራ፣የክፍ፣ቀን፣ስንቅ፣ናት፣በርታልን
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 4 жыл бұрын
እመቤቴን ለዚህ ነው ኦርቶዶክስ ፁሙ የምትለው Thanks so much for sharing.
@liyuspecial
@liyuspecial 4 жыл бұрын
zim bilo mawrat aykebdim?siga kibe atiblu enji wiha bicha eyetetachu koyu Yemibal aymeslegnim...this is medical thing and the benefit is different
@tsionmetekiya5786
@tsionmetekiya5786 Жыл бұрын
ዶክተር አመሰግናለሁ በጣም የሚገርም ሀሳብ ነው ያካፈልከን ነገር ግን ለምታቀርበው ነገር በቂ መረጃ እየሰጠህ አደለም ።ለመጀመር አስቤ በምን ያህል ውሀ ..የመሳሰሉትን መረጃ ያስፈልጋል እና ግልጽ በሆነ መንገድ ብትነግረን ።አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ከነቤተሰቦችህ👏
@Ethiopiakeyboard
@Ethiopiakeyboard 4 жыл бұрын
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን በተለይ በዚህ ኮሮና ዘመን ብዙ ጊዜ ቤት ስንቀመጥ ወደ ምግብ ከመሮጥ ወደ ዉሃ ብንመርጥ ጥቅሙ የበለጠ ለእኛ ነዉ ።ትምህርትህ ጠቅሙኛል በርታ እና አመሰግናለሁ ከማለት ሌላ በትርፍ ጊዜህ ኪቦርድ ለመሞከር ከፈለክ የምችለዉን እሞክራለሁ በተጨማሪ የኢትዬ እና የኤርትራ የባህል ምቶች(ከበሮዎች)በነፃ እስጣለሁ ለተከበርከዉ ለአንተም ለሌሎችም ወንድሞቼ።
@eyobeyob2879
@eyobeyob2879 4 жыл бұрын
Hailu Sebhat አስቲ የገባሽን ንገሪኝ እንዴት ነው መጠቀም የጀመርሺው?
@kadirmohammed7580
@kadirmohammed7580 4 жыл бұрын
ሰላም ነው ወንድሜ ከገባህ አስረዳን ምንድ ነው ውሃ ጸም ማለት
@Ethiopiakeyboard
@Ethiopiakeyboard 4 жыл бұрын
@@kadirmohammed7580 ሰላም ነዉ ወንድም ዶክተር እኮ በደንብ አስረድቶታል በአጭሩ ምግብ ሳትጨምር በዉሃ ብቻ ከአለሁበት ሀገር ለ3 ቀን ለ7 ቀን በጣም ችሎታ የአላቸዉ ደግሞ ከ14 ቀን በኋላ መቆየት ይችላሉ ይህን ሲያደርጉ ግን ከአጠገባቸዉ የህክምና ሰዉ የደምግፌታቸዉ በመመርመር እንዳይጎዱ ክትትል በማድረግ ነዉ።ለአንተ እና ለእኔ ግን በመጀመሪያ 16 ሰአት ከቻልን 18 ከጠነከርን 20 ሰአት መጀመርን እንችላለን ደግሞም እናደርገዋለን ምሳሌ አሁን ይህን ኮሜንት ስፅፍ 20፦00(02፦00)ምግብ እራት በላን እንበል ከዚህ በኋላ እስከ ነገ 12፥00(06፦00) ከቆየን ዉሃ ብቻ በመጠጣት 16 ሰአት ጾምን የጎበዘ ደግሞ 14፦00(08፦00) 18 ሰአት እንደዛ እያለ ከዛ በኋላ ምግብ መብላት የአንተ ምርጫ ነዉ ነገርግን በቆየ ሰአት የምትገኘዉ የጤንነት በረከት ብዙ ነዉ ለዚህም ዶክተርም በዝርዝር አቅርቦታል።የተረዳሁት ይህ ነዉ የማዉቀዉም ይህም እርማት ለመቀበል ዝግጁ ነኝ
@Ethiopiakeyboard
@Ethiopiakeyboard 4 жыл бұрын
@@eyobeyob2879 ለከድር ወንድሜ የሰጠሁትን መልስ ለአንተም ይሁን በአጭሩ ምግብ ሳትጨምር በዉሃ ብቻ ከአለሁበት ሀገር ለ3 ቀን ለ7 ቀን በጣም ችሎታ የአላቸዉ ደግሞ ከ14 ቀን በኋላ መቆየት ይችላሉ ይህን ሲያደርጉ ግን ከአጠገባቸዉ የህክምና ሰዉ የደምግፌታቸዉ በመመርመር እንዳይጎዱ ክትትል በማድረግ ነዉ።ለአንተ እና ለእኔ ግን በመጀመሪያ 16 ሰአት ከቻልን 18 ከጠነከርን 20 ሰአት መጀመርን እንችላለን ደግሞም እናደርገዋለን ምሳሌ አሁን ይህን ኮሜንት ስፅፍ 20፦00(02፦00)ምግብ እራት በላን እንበል ከዚህ በኋላ እስከ ነገ 12፥00(06፦00) ከቆየን ዉሃ ብቻ በመጠጣት 16 ሰአት ጾምን የጎበዘ ደግሞ 14፦00(08፦00) 18 ሰአት እንደዛ እያለ ከዛ በኋላ ምግብ መብላት የአንተ ምርጫ ነዉ ነገርግን በቆየ ሰአት የምትገኘዉ የጤንነት በረከት ብዙ ነዉ ለዚህም ዶክተርም በዝርዝር አቅርቦታል።የተረዳሁት ይህ ነዉ የማዉቀዉም ይህም እርማት ለመቀበል ዝግጁ ነኝ
@Ethiopiakeyboard
@Ethiopiakeyboard 4 жыл бұрын
@@eyobeyob2879 ገና አሁን አየሁት ለጥያቄህ ይህን ሊንክ ተመልከተዉ kzbin.info/www/bejne/nYeyl4Z8lLNjaMk
@elsatesfay9974
@elsatesfay9974 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ውዴ ረጅም እድሜ ሰጥቶ ዘርህን ይባረክ ቃላት የለኝም ምን ብየ እንደማመሰግንህ
@tigisttemesgen5013
@tigisttemesgen5013 4 жыл бұрын
ጌታ ብርክ ያርግህ ኬቶዳይት ተጠቃሚ ነኝ በጣም ለውጥ አለኝ ጌታ በደሙ ይሸፍንህ
@betelehemabebe7469
@betelehemabebe7469 4 жыл бұрын
I am always fasting 12 hour 16 hour but no loss wait . So, i think water fasting is good. Now I will try water fasting and get good result , I will give you response. THANK YOU.
@loveeveryone2938
@loveeveryone2938 4 жыл бұрын
Great man. May God bless you for your effort to help your people.
@yenetena
@yenetena 4 жыл бұрын
So nice of you
@soliyanatamrat4284
@soliyanatamrat4284 4 жыл бұрын
በጣም የሚጠቅሙ መረጃ ስልምታቀርብልን እናመሰግናለን ክብር ይስጥልኝ
@mahidani2249
@mahidani2249 4 жыл бұрын
ዶክተር ስለምትሰጠን የጤና መረጃ እናመሰግናለን ነገር ግን የዉሃ ፆሙ እንዴት መፆም እንዳለበት አልገባኝም በቀን ምን ያህል ዉሃ መጠጣት እንዳለብን እና ለስንት ቀን መፆም እንዳለብን አብራራልን እባክህ
@samrawit-fg8nx
@samrawit-fg8nx Жыл бұрын
Ich bin sehr zufrieden ich hab gehört vor 2 Jahre aber Jetzt habe ich das gemacht Ergebnis ist so perfekt Vielen Lieben Dank, Dr Daniel ❤❤
@murdazamzam9719
@murdazamzam9719 4 жыл бұрын
እረመዳንም ይጠቅማል ለጤና
@askaleabebe993
@askaleabebe993 4 жыл бұрын
ሰላም በጌታ ወንድሜ ዶር ዳኒ በጣም እከታታላለሁ የአንተን ዝግጅት ጌታይባርክህ በተለይ በወረርሺኑ ወቅት በጣም እያንዳንዱን ነገር እያስረዳሔን ጠቀምከን ተባረክ አሁን በጣም የተቸገርኩት ትከሻዬን አንዱን መለት ግራዬን እስከጣቶቼ በተለይ ሌሊት መተኛት አልቻልኩ እባክህ እርዳኝ ተባረክ
@asiaebrahim4038
@asiaebrahim4038 4 жыл бұрын
መሻአላህ ዳ/ክተር ቀጥልበት
@ማድነየሁራልዓይንጃግንት
@ማድነየሁራልዓይንጃግንት 4 жыл бұрын
አንዳኛ ናኝ እንኳን ዳህና ማጣህ ዶክቶር ጥየቄ አለኝ ዉፍራትን የምየማጡ ናጋሮችን ጥቀስልኝ ዉፍርና ስለፈለኩ ናዉ አማሳግናለዉ
@msms451
@msms451 4 жыл бұрын
ደ/ር ዳኒ ስለ ሽንተረር ማስወገድ ትንሽ ብትናገር አሪፍ ነበር ውፍረቴን ስቀንስ ወጣብኝ
@devotube2392
@devotube2392 3 жыл бұрын
አስገፍፊው
@yarebimarege5876
@yarebimarege5876 4 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ምክር .በርታልን ዶ/ር .እድሜና ጤና ተመኘሁልህ
@linabelayneh3013
@linabelayneh3013 4 жыл бұрын
አመሠግናለው መዳም እልል በይ ምግብ ላቆም ነው። ፈጣሪ ይርዳኝ ነገ ጀምራለው
@tegestgodana321
@tegestgodana321 4 жыл бұрын
😂😂😂
@azizainternational9719
@azizainternational9719 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@እመቤትየደሴዋ
@እመቤትየደሴዋ 3 жыл бұрын
😀😄😀😄😀
@eliyashaji984
@eliyashaji984 4 жыл бұрын
10p ዶክተር በጣም አሪፍ ትምህርት ነዉ ቀጥልበት አይ በሰጠኸን ትምህርት መሰረት የ24 ሰአቱን እዩፆምኩኝ ነዉ አሪፍ ለዉጥ አለኝ
@kelmkelm1911
@kelmkelm1911 4 жыл бұрын
አልገባኝም ውሃ ነው የፆምሽው?
@eliyashaji984
@eliyashaji984 4 жыл бұрын
@@kelmkelm1911 ኧረ ወንድ ነኝ ምግብ የዉሃ ፆም ማለት ዉሃ እየጠጡ ምግብ አለ መብላት ነዉ
@kelmkelm1911
@kelmkelm1911 4 жыл бұрын
@@eliyashaji984 አመስገናለሁ ይቅርታ ስሙን አላነበብኩም
@saraabebe5829
@saraabebe5829 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር
@እግዝአብሔርፍቅርነውእግዚ
@እግዝአብሔርፍቅርነውእግዚ 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዘመኔህይባረክ
@blessedb4104
@blessedb4104 4 жыл бұрын
God bless you more and more!
@fekirtesolomon9844
@fekirtesolomon9844 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ጥሩ ትምህርት ነው
@mardegnet7272
@mardegnet7272 4 жыл бұрын
ትምርትህ ጥሩ ነው ፡ ፡ ግን ግልፅ አይደለም ፡ ፡
@ሁሉበርሱሆነ-ጰ5ነ
@ሁሉበርሱሆነ-ጰ5ነ 4 жыл бұрын
Thanks Dr GOD BLESS YOU !!
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 4 жыл бұрын
Dr Daniy Thanks For your Sharing I Will Try Water Fasting Thank You GOD Bless you Long Life 🙏
@yenetena
@yenetena 4 жыл бұрын
Best of luck!
@sintayehuamha5214
@sintayehuamha5214 4 жыл бұрын
በጣም thankyou ዶክተር በጣም ደስ ይላል ተባረክ
@ወዶኢትዮጵያትንሳዔሽንያሳ
@ወዶኢትዮጵያትንሳዔሽንያሳ 4 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣ እባክህ ስለ ቆቅቻ መፍተሄ ካለክ ስራልን
@Almaz1870
@Almaz1870 4 жыл бұрын
Waw ተባረክልን ፩ እኔ ነኝ ምጠቀመው ለውጥ ስላለኝ በጣም ደስተኛ ነኝ
@hlenagetaneh3537
@hlenagetaneh3537 2 жыл бұрын
አጠቃቀሙን ንገረኝ ብዙግዜ አይሀለው ግን ይሄ አልገባኝም ዶክተር ።
@yetimendale7275
@yetimendale7275 4 жыл бұрын
ዶ/ር ተባረክ
@abebabahrishum1387
@abebabahrishum1387 4 жыл бұрын
enamesegnalen tebarek, be ken men yahel woha new metetat yeleben
@ኣልፋተስፋ
@ኣልፋተስፋ 4 жыл бұрын
You are blessed thank you 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@hfjddjjd8486
@hfjddjjd8486 4 жыл бұрын
ቦርጭ እንደ እኔ ያስቸገርው እጁን ያውጣ ያልሞከርኩት ነገር የለም ግን ምንም
@neguseogbazion6388
@neguseogbazion6388 4 жыл бұрын
ስአላም ዶክቶር ዳኒኤል በመጀመርያ ጤና ይስህ ከዛ ቀጥሎ ብጠይቅህ በኢመይል ልትመልስልኝ ትችል ይሆን ይቕርታ ከ34 ዓመት በፊት ነበር በኣማርኛ ይሰራ የነበርኩ ና ኣማርኛየ ይቅርታ ኣርግልን። ችግሬ በግራ ወገቤ በኋላና በፊት እንዲሁም በግራ ወገን ብርድ ብርድ ይለኛልና ብከተኛ እስላለሁ እንዲሁ ብሮንካይት ኣለህ ይሉኛል ግን መድሃኒት ኣይሰጡኙም መላ 30 ዓመት በስቅያት እኖራለሁ። ኣሁ 65 ዓምቴ ሊሞላኖ እና እየከነደኝ ነው ። ከይቅርታ ኣመሰግናለሁ። ኤርትራዊ በስዊድን ይሚኖር ነኝ ኣመሰግናለሁ። neguse.ogbazion@live.se
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 3 жыл бұрын
Enatu kibat negerochen akumi keza belitesh setichereshi bado shay weyim mok yale weha chelit keza borech by by enen ketekemegn new
@Haymanotsavedbygrace
@Haymanotsavedbygrace 3 жыл бұрын
Keto is the key
@amarehwoldemerim1741
@amarehwoldemerim1741 3 жыл бұрын
እህቴ እኔ አለሁልሽ በ ..1 ቁጥር ፈላጊዋ እኔነኝ ... እንገናኝ ... 🙏
@zoe2506
@zoe2506 3 жыл бұрын
ቦርጮ
@debreworkafeworki6778
@debreworkafeworki6778 4 жыл бұрын
God bless you dear Dr it's very important information. Thanks
@astergetachew792
@astergetachew792 4 жыл бұрын
በብዙ ከመናገርህ ሊላ አርግጠኛ ነኝ ሊላው ሰው አልገባውም በአማርኛ አየሠማሁ ያልገባኝ
@nourasultan5619
@nourasultan5619 4 жыл бұрын
ክልክል ሳህ እኔም አልገባኝም
@barnabaswoldu5141
@barnabaswoldu5141 4 жыл бұрын
አይ እናንተ የተለየ ህክምና ያስፈልጋችሁዋል።
@yeshialula3203
@yeshialula3203 4 жыл бұрын
ልክ ነህ ሲያወራ በጣም ይፈጥናል እና ተረጋግቶ ብያወራ ጥሩ ነው
@ፍአኖነውደሜ
@ፍአኖነውደሜ 4 жыл бұрын
@@barnabaswoldu5141 ክክክክክ በመስረቱ ውሬው ትምህርት ም አልገባኝም ግን ምርምር የውሀፆም እማለውን በተነትን እልን የመጨራሻው ገርሻ ምንምን እኔ ውሀ አልጣም ብዙ ግዜ ግን ቦረጨ እናቴ ፋጥ ብሎ የ3,ወር አርጎኛል
@መዲናምናሉ
@መዲናምናሉ 4 жыл бұрын
እኔ ምግብ ሳልበላ ውሀ ከጠጠሁ ያስመልሰኛል
@ferewynibahta335
@ferewynibahta335 4 жыл бұрын
btamiye zemesgneka doctor yohannes edmen tenan yhabka nay bhaki tekimuni zhabkana mkri
@biniyamkasahun5503
@biniyamkasahun5503 4 жыл бұрын
ይሄንን የምትከታተሉ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስትያኖች ይህ ሳይንስ እንደ አዲስ አመጣው እንጂ የቤተክርስትያናችን ስርአት ነው ፆም ስለዚ በውሀ መፆሙን ከተስማማችሁ ለምን በ አንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ እንደሚባለው ፀበልን ብትተኩበት እጅግ ትጠቀማላችው!
@TM-ku3or
@TM-ku3or 4 жыл бұрын
አባቶቻችን ፃም ለስጋም ለነብስም መድሀኒት ነው ይላሉ: ሳይንስ ዘግይቶ ደረሰበት እንጂ: ኦርቶዶክስ እኮ መሆን መታደል ነው: አሜን!
@Sabityp
@Sabityp 4 жыл бұрын
በትክክል። Everything what you are saying is Ethiopia been doing it. ድሮ እጅ እንነሳለን ፣ እንፆማለን፣ ሳንበላ ንፁ ሆነን ነው ወደ መቅደስ የምንገባው። ወደዛ መመለሱ ነው የሚያዋጣው። We must go back to fasting for not to be a host for this new virus or any illness.. when you get ill don't even offer it water.. Doing fasting at least 16-24 hrs it will heal us spiritually, physically, and mentally. 1,Ifasting (16hrs+ ) 2, Autophagy fasting (above 18hrs) 3, fasting 24hrs(dinner to dinner). 4, if you do water fasting make sure you balance your electrolyte, by adding pink salt in your water. If not you'll wiped out all your nutrition and you will put yourself in danger. Magnesium, potassium must balance. People dont have no excuse not to fast. (exercise, is good but with the right food) especially the ones that can sit in the house eating up everything and killing yourself, might as well go outside and catch that virus, the GOD is giving us a chance to get it together. Your videos on different health topic is great but you can't tell people to fast with water without telling them how to break the fast... When they break the long water fast they must drink their water with pink salt, and before breaking the long fast must drink backing soda 1/4 teaspoon with 2 tablespoons apple cider vinegar can take care cleaning the gut. at least try to fast a half a day, or eat veggies, protein. since we are on this lock down, we can really fast, meditation/prayersI don't have any distractions to not do it. Prayers/meditation, Fasting when we do eat, eat healthy foods,, don't watch the news, listen ..read, write, drawing, painting, colouring, go within.
@mulutrfe3988
@mulutrfe3988 4 жыл бұрын
@@Sabityp ትክክል✔️
@asteraster4546
@asteraster4546 3 жыл бұрын
አይ ያልተማረ ሰው ነገር እኔ ምንም ሊገባኝ አልቻለም ሰላም ላንተ ይሁን ዶክተር እናመሰግናለን
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 4 жыл бұрын
ጥሩ ነበር Dr ግን እውነት ለመናገር ፆም ካልፆምኩኝ ብዙ ዓመት ሆኖኛል እስቲ እሞክራለው ስራዬም ችግር ነው ትንሽ እሩጫ ስላለው የግድ መብላትና መጠጣት አለብኝ ግን እሞክራለው በቀን 1 ዴ መብላት ለነገሩ በቀን 2 ቴ ነው የምበላው ወደ ማታ ፍራፍሬ እበላለው እጅግ አድርገን እናመሰግናለን ተባረክ🙏👍
@natydagher3422
@natydagher3422 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር 🙏
@ProudlyETHIOPIAN
@ProudlyETHIOPIAN 4 жыл бұрын
I have been trying to make water fasting a life style in the last couple of years. It is the best way to control your weight. I lost almost 8Kg so far. The maximum I stayed without food is for 10 days. It was very challenging but it is doable. In addition to losing weight, I was surprised to find out how much my mind is so focused. I sometimes struggle with like forgetting car-keys or losing stuffs but during the fasting I remember every details of my activities. If you have any questions, I am open to answer your questions.
@fredhabona2283
@fredhabona2283 3 жыл бұрын
Thank you Doctor Everything you said in Holy Quran and Bibles You are 100% correct Thank you for sharing your knowledge
@genetamare9847
@genetamare9847 4 жыл бұрын
አመስግናለሁ ግን በዙ አልገባኝም ማለት ውሀ ብቻ በመጠጣት የስውነታችንን ጤና እንጠብቅ ነው
@zelalemfisseha626
@zelalemfisseha626 4 жыл бұрын
Hello selam neaw.. I am on my 5 day without food. I am on only water fasting. My goal is 21 days to 40 days. In the past I went without food for 21 days and 11 days without food. This will be my third fasting. I also do intermittent fasting regularly.
@yalemeshetzewdu7107
@yalemeshetzewdu7107 4 жыл бұрын
አልገባኝም ምግብ ሳንበላ 24 ሰኣት በውሃ ብቻ ቆዩ ነው ምትለን በበኩሌ ከባድ ነው ቀንሱ እንኳን ብትል ይሻላላል እንዴት ችለን ስራ እንሰራለን?
@susaaklilu7536
@susaaklilu7536 4 жыл бұрын
Very important topic Thank you so much dr Dani
@elisabethtesfaye9659
@elisabethtesfaye9659 4 жыл бұрын
ዶክተር እኔ ምንም አልገባኝም አንደኛ ስታወራ ትችኩ ላለህ ሁለተኛ ውሀውን ከምግብ በኃላ መጠ ጣት ነው ምንም አልገባኝም ቀስ ብለህ ብታስረዳን መልካም ነው እኔ ብቻ ሳልሆን ብዙዎቹ እልገባንም እያልክ ነው
@arditube5698
@arditube5698 4 жыл бұрын
Me too ዉሃ ጠጡ ነው አትጠጡ ነው?
@leba22
@leba22 4 жыл бұрын
Algae layem yechekulal
@muluabera2379
@muluabera2379 4 жыл бұрын
ARDI TUBE Drink only water and eat only one meal in 24 hours. Example: Eat your dinner then until the next day dinner you can only drink water. If you’ve chronic problems you must consult your dr. before you start this fasting.
@shitayehabteyes1689
@shitayehabteyes1689 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ እናመሰግናለን
@brhanehaile7813
@brhanehaile7813 4 жыл бұрын
የውሃ ጸም ማለት ምን ማለት ነው ኣነጋገርህ ግራ ያጋባል በቀላል ቃላት ብታስረዳን ቆንጆ ነበር
@abbyharegu8421
@abbyharegu8421 4 жыл бұрын
ምግብ ሳትበይ 3 ቀን በውሃ ብቻ መክሳት ይቻላል
@kadirmohammed7580
@kadirmohammed7580 4 жыл бұрын
አጠር ባለ አገላለጽ ቢሆን ጡሩ ነበር
@genetbirke4734
@genetbirke4734 4 жыл бұрын
ትክክል ነህ እኔ ምንም ዳይት ሳረግ እልቀንስም ይሄን ሞክሬ 72 ሰእት 6 ፓውንድ ቀነስኩ ተባረክልን::
@gdhhghgf3895
@gdhhghgf3895 4 жыл бұрын
በምን መልክ አርገሸ ነው 72ሳት ሙሉ ሳትበይ በውሃ ብቻ ነው? በጣም በውፍርት እየተጨነኩ ሰለሆነ ነው
@genetbirke4734
@genetbirke4734 4 жыл бұрын
እኔ በጣም ነው የምቸገረው የነበረው ቅዳሜ 4pm እራት የመጨረሻ በላሁ ማክስኞ 4pm በ72 ሰእት ነው የበላሁት ውሃ ብቻ ነበር የምጠጣው ግን ስራ እልሰራም ነበር እቤት ነው ያለሁት ሁለት ቀን ደህና ነበርኩ 3ኛ ቀን ግን በጣም ደከመኝ ቁጭ ብዬ እልፎ እልፎ ውሃ እየጠጣሁ ደረስኩ ከዚያ ቀጭን አጥሚት ነው የጠጣሁት ያጃ እሁን ሆዴ ለምዶ በቀን እንዴ የፈለኩትን እበላለህ ደግሜ እልበላም እስካሁን የቀነስኩት ፓውንድ እልተመለስም
@siyenahailemichael1623
@siyenahailemichael1623 4 жыл бұрын
እኔ ምንም ሊገባኝ ኣልቻለም ውሃ ብቻ ጠጡ ምግብ ኣትብሉ ነው ባካቹ የገባቹ ንገሩኝ
@kheyriamohamed7747
@kheyriamohamed7747 4 жыл бұрын
Awo liki new migib atiblu woha bicha xexu new le 12 saat . weyim. 24 saat weyim . 48 saat. kezih saat wisxi merxachu malet new
@YonasKassaye
@YonasKassaye 9 ай бұрын
Dedeb aygebawm eko::
@meskiyegata2679
@meskiyegata2679 4 жыл бұрын
ዲስላይክ የምታደርጉ ግርም ነው የምትሉኝ
@unify9481
@unify9481 3 жыл бұрын
ብዙ ሰው ጤና የለውም
@jerrywolde7864
@jerrywolde7864 4 жыл бұрын
Thank you so much Dr. Daniel for your dedication to make all videos for us. I have lost 10kg on intermittent fasting after watching your video .I truly appreciate what you are doing. But one of my friend couldn’t loose weight even after trying intermittent fasting. we suspected it might be because of her contraceptive usage but we could not be sure. So please Dr Daniel explain weight gain due to hormonal changes and how to loose it in one of your videos. Thank you!!
@et1206
@et1206 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እውነት እጀምራለሁ ወንድሜ እኔ ግን ችግሬ ስበላ ሳይሆን ጭንቀትና ሀሳብ ሲኖርብኝ ነው ሰውነቴ የሚጨምረው እባክህ መፍትሄው ምንድነው
@robelabduabdu2303
@robelabduabdu2303 4 жыл бұрын
Thanks Dr.Danny
@emudani3282
@emudani3282 4 жыл бұрын
ዶክተር በጣም ጥሩ ነዉ ግን በቀን ስንት ብርጭቆ ልውሰድ አመሰግናለሁ ተባረክ
@nigistyimer1737
@nigistyimer1737 3 жыл бұрын
እንደቻልሽ ውሰጅ ምንም ቁጥር አያስፈልገውም restroom በአካባቢሽ ማግኘት ከቻልሽ ዝም ብለሽ ጠጭ በጣም ይረዳል በርች
@gualetiruneh7779
@gualetiruneh7779 4 жыл бұрын
God bless you. Dr.
@azebazeb1749
@azebazeb1749 4 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዶክተር እባክህ ካየህው መልስ ብትሰጠኝ አልገባኝም ውሀ አለመጠጣት ነው ወይስ ምግብ ሳይበሉ ውሀ መጠጣት ነው በነካ አፍህ ብታብራራልኝ
@raskassa1211
@raskassa1211 4 жыл бұрын
No food only you can drink is water , tea / Coffee without sugar at least for 16 hours...but you can fast if u can upto 72 hours for the full benefit!!!
@enellahemeasobrin2429
@enellahemeasobrin2429 4 жыл бұрын
@@raskassa1211 ከ72ሰአት ቦሀላ ቪታሚን ባንጠቀም መፆም እንችላል
@samuelhailuhabtu5341
@samuelhailuhabtu5341 4 жыл бұрын
Thank you Very Much, Dear Dr. Daniel.
@fayzaseid9480
@fayzaseid9480 4 жыл бұрын
እኔ ሊገባኝ አልቻለም አጠር አርገህ አስረዳን
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 4 жыл бұрын
Thank you so much dr. Daniel as usual it's really important information I promised I'll try it God bless you and your family
@eyobeyob2879
@eyobeyob2879 4 жыл бұрын
ምንም አልገባኝም እንዴት ነው የምንጠቀመው በምን ሰዓት ከምግብ በፊት ወይስ በኋላ ወይስ ጭራሹን ምግብ አንጠቀምም ወይ ይህንን ብትነግረን ጥሩ ነው ከቻልከ ስንጠይቅህ መልስ ብትሰጥ ጥሩ ነው!
@eyulove9896
@eyulove9896 2 жыл бұрын
ውሃ ብቻ እየጠጣህ ምንም ምግብ ሳትበላ ነው መቆየቶ ያለብህ።
@sifmplc4583
@sifmplc4583 4 жыл бұрын
አግዚያቤር: ይባረክሕ!!!🌹🌻👍
@kmloveadamaa8214
@kmloveadamaa8214 4 жыл бұрын
ትንሽ ግልፅ አይደለው አንዴ በልተን ለሀያ አራት ሰአት ውሀ ብቻ መጠቀም ነው እያልክ ያልከው ወይስ ምን አልገባኝም
@megertugurmesa5266
@megertugurmesa5266 Жыл бұрын
My God bless you 🙏 ❤ Dr Dani
@shimelisekelile5067
@shimelisekelile5067 4 жыл бұрын
ሰላም ለምን ያህል ግዜ ነው የምንፆመው ለወር ወይስ ለስንት ቀን ነው በተረፈ ሕብረተሰቡን በማገልገልህ ታላቅ ምስጋና ይገባሃል
@empa5487
@empa5487 4 жыл бұрын
The lord of lord Jesus Chris bless u more and more
@aronmelos6636
@aronmelos6636 4 жыл бұрын
እባክህ ደ/ር ዳኒ እኔ fb ተጠቃሚ ኣደለሁም ቀሪው video እንዴት ላግኝ
@genetnegeri1222
@genetnegeri1222 3 жыл бұрын
አ ለ ገ ባ ኝ ም ዶክተር
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
5 የጠቀሙኝ ነገሮች
24:47
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 36 М.
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН