Ethiopia - ደጺ በ4ኪሎ ብልጽግናን ያስጨነቀው ጉዳይ!

  Рет қаралды 33,450

Feta Daily

Feta Daily

Күн бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 46
@habtishtsegay8967
@habtishtsegay8967 18 күн бұрын
Abiy ena tebabariwechu ejachewun Eritrea 🇪🇷 lay yansuna yane wugiya titelaleh Eritrea 🇪🇷 wey mot yilihal jegnaw eritrawi.
@remedanamino
@remedanamino 19 күн бұрын
አሁንም አገር እያወደመ ያለው ወያኔ ነው ከአግዋ ተጠቃሚነት ያሰረዘን እሱ ነው ፋኖም ብልጽግናም በኢትዮጵያዊነት ያምናሉ ህወሀት ግን ኢትየጵያ ሚባል አጥፍቶ ታላቋ ትግራይ መስርቶ መገንጠል ነው ፍላጎቱ
@EyerusalemTaddese
@EyerusalemTaddese 19 күн бұрын
ኦነግም መገንጠል ነው የሚፈልገው የሦማሌ ነፃ አውጩም ወያኔ መገንጠል አይፈልግም የሚፈልገው የትግራይ ህዝቤጂ ግን ከባኦድ ጋር ጨፍጭፉችሁት አብረዋችሁ ኦንዲኖሩ ሥትመኙ አታፍሩምዴ
@ccasiisismaciil8406
@ccasiisismaciil8406 18 күн бұрын
ብልፅግናስ? ለአንተ ሚኒህ ነዉ?
@TadesseGetaye
@TadesseGetaye 19 күн бұрын
እደዚህ እውነቱን ስዘግብ ለይክም ያንስብሀል❤❤❤
@derejewoldsenbet1455
@derejewoldsenbet1455 19 күн бұрын
ድሮም የህዋት አጨብጫቢ ነክ አሁን ምን ይሁን ነው የምትለው
@samig2095
@samig2095 19 күн бұрын
ሁሌም ዜና ሰታነብ እንደዛሬው ሚዛናዊ ሁን ለመጀመርያ ግዜ አዳመጥኩህ
@negagetachew974
@negagetachew974 19 күн бұрын
ሁሉም ከሻዕቢያ ጋር ሽርክና አቁመው ሕዝባቸው ቢጠቅሙ ይሻላቸዋል።
@zelekehailu7216
@zelekehailu7216 18 күн бұрын
Ieremqe
@Ibnu-Seid
@Ibnu-Seid 18 күн бұрын
ስማ ብልፅግና ፖርቲ ነው የሀገር መከላከያ ሰራዊት ግን የኢትዬጵያ ነው እየተዋጋ ያለው ዘራፊውን ፋኖን እና ፅንፈኛውን ሸኔን እንጅ አንተ እንደምትለው ለብልፅግና ወንበር አይደለም ማንበብ ስለቻልክ ብቻ አታውራ
@sitotashagre1219
@sitotashagre1219 18 күн бұрын
ትግሬዎች የተግባር ስራ ባለቤት ናቸው።ጌታቸው ደግሞ አውርቶ አዳሪ ምላሳም ነው እንዴት ይዋሃድ?
@Ibnu-Seid
@Ibnu-Seid 18 күн бұрын
በጣም ጀዝባ ናችሁ የዚህ ሚዳ ዘጋቢወች ብዙ ጊዜ ታዘብኳችሁ የሀገር ውስጥንም ይሁን ከጎረቤት ሀገር ጋ ያለውን ዜና ስተዘግቡ አንድ ቀን የኢቶጵያ መንግስት ብላችሁ አታውቁም የዶላር ጥመኞች
@tofikawol4558
@tofikawol4558 19 күн бұрын
Fano ney wayes fando
@DemereLambore
@DemereLambore 19 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@muajehbbshs
@muajehbbshs 19 күн бұрын
ብልፅግና ማለት የጥምብ አንሣ አቢወተኛ ሥለሆነ ጥምብ አንሳ ማለት ምግብ አይመርጥም ለሌላዉ አያካፍልም በሩቅም በቅርብም ያሉትን የምግብ ተጋሪዎቹን ማየትና የምግቡ ተካፋይና እንዲጋሩት አይፈቅድም ብዙከበላ በዙጉልበት የሚያወጣ ሥለሚመሥለዉ በጉልበቱንም ሁሉንም እማሸንፋየዉ እኔነኝ ብሎሥለሚያሥብ በጉልበቱ ይመካል ? የጥምብ አንሳ አቢዎተኛ ማለት ይህነዉ ።❤❤❤❤❤
@AgazaLafebo
@AgazaLafebo 19 күн бұрын
Oh
@Phelimon-p8z
@Phelimon-p8z 19 күн бұрын
ዜናው ጥሩ ነበር ወገንተኝነት አለብህ ወሃ ልክህ አይንሻፈፍ
@ramadanyusuf3227
@ramadanyusuf3227 19 күн бұрын
አረ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ polatica
@MesfinBadeg
@MesfinBadeg 19 күн бұрын
ሚዛናዊ ሁን አትሁን እርግጠኛ አይደለሁም ግን በሰው ለመወደድ ይመስላል ደብረጽዮንን ዶክተር ስትል አብይን ግን ለምን በሌጣው ጠራሀቸው ሲመስለኝ ሰሚ አልነበረህም
@alexabraha-i3q
@alexabraha-i3q 18 күн бұрын
ኤርትራን '' ጠላት ሃገር '' ለማለት እንኳን ኣበቃችሁ ። ይቀጥላል
@tesfayealemayehu8039
@tesfayealemayehu8039 19 күн бұрын
POOR ትንታኔ
@user-gy2px7wn8l
@user-gy2px7wn8l 18 күн бұрын
ፈታዎች ምንጀመራቹ ለነገሩ ጨጎራ ታጥቦም ሽታው አይጠፋም ብልፅግናና ብልፅግናና አብይ አብይ ሲሰለች ሁለት ዜና ሰማው አብይ አብይ ያንተ ከፋ
@mariemuller9904
@mariemuller9904 19 күн бұрын
Attwash lemejemmeria gize ashenda yemibbal konjo be lijageredoch yemmikkebber betam konjo bahil indallen yesemmanew ke Dr. Abiy new bezian gizem Addis Abeba wust le mejemmeria gize be konjo huneta indikkebber yasderregut Dr Abiy nebberu , jezia buhuala ( ke tirinneu buhuala i) indet indenebbere annawkim , Ante hone bileh kallebbih tilacha antsar bicha new yemmitlefellifew . Masseb inna gira keny mayet Yemaychil Menga silalleh lante chiggir yellewum .
@2011Tehetena
@2011Tehetena 19 күн бұрын
አብይ የኖቤል ሸልማቱን ያገኘው ህዳሴ ግድቡን ለግብፅ አሳልፎ እ ነደደሚሰጥ ለትራንፕ ቃል ሰለገባ ትራንፕ ሽልማቱ ለአብይ እንዲሰጥ በማደረጉ ነው የኼንንም ትራንፕ ተናግርአል
@TameratYilma
@TameratYilma 19 күн бұрын
Wonaf yihe Zena new? Weyis $$ yasgenial tebilo neaw...
@MeftaJimmaJimma-ot3uo
@MeftaJimmaJimma-ot3uo 19 күн бұрын
አዲስ አበባ የማን እንደሆነ ማወቃችሁ እራሱ በቂ ነው መከላከያ ለፋኖ አንሶ ነው ህውሀትን እርዳታ ሚጠብቀው በጥራቃዎች አንተንና ያኛውንን የፈታ ዴይሊ ዘጋቢዎች ቂጣችሁን በሳንጃ መውጋት ነበር😂😂😂😂
@mekonnentsegaye-uq2vx
@mekonnentsegaye-uq2vx 19 күн бұрын
Wonaf yihe Zena newu?
@aberadabi1617
@aberadabi1617 19 күн бұрын
ቀባጣሪ !!የቱ ነው ኃሰት?
@girmadesalegne7245
@girmadesalegne7245 19 күн бұрын
የቱ ነው ዕውነት?
@2011Tehetena
@2011Tehetena 19 күн бұрын
አብይ እኮ ኢትዮጵያን የግሉ የእራሱ ብቻ አድርጎ እንደ ኳስ እየተጫወተባት እኮ ነው ጀገረና ነው ቢያይ ቢያይ ሁሉም ሱሪውን በሽንቱ እያበሰበሰ ነው አንባገነንነት እነደዲህ ነው
@goitommengstu8459
@goitommengstu8459 19 күн бұрын
Weshatam
@abeshuiffa3570
@abeshuiffa3570 19 күн бұрын
አንተ ቅሌታም ፣ አብይም ደጺንም ዶክተሮች ናቸው ። ሥነምግባር የለህምና ካንተ ምን ይጠበቃል
@minekemal2585
@minekemal2585 19 күн бұрын
ውሸትህ ይበዛል
@kumessaregu4962
@kumessaregu4962 19 күн бұрын
አትባልግ" አሻንዳ" የሚለው ቃል ራሱ ኦሮሚኛ ነው!!!!!
@hanaworku5264
@hanaworku5264 18 күн бұрын
😅😅😅
@PaulosAbera-i3e
@PaulosAbera-i3e 17 күн бұрын
T.P.L.F 's rubbish propaganda.
@muridyajib8584
@muridyajib8584 19 күн бұрын
ቀፎ ነህ ማመን ማየት መረዳት የማትችል ባዶ ቀፎ ነህ። ቋሚ የሆነ አስተሳሰብ የሌለህ በዘር ጎርፍ እየተወሰድክ ከቋጥኙም ከድንጋዩ እየተጋጨህ ቁልቁል እያዘቀዘቅክ መሆንህ የታየኝ። ዘረኝነት ምንኛ ጥንብ ነው? የትኛውም የአለም ጫፍ ላይ ብትሆን የዘረኝነት ግም ርቆ ይሄዳል እውነት ነው ካለህበት ተነስቶ ግማትህ ደረሰኝ ጥንብ አይገልፅህም ። የዘረኝነት በሽታ ካልታከምከው አጠነባብቶ አግማምቶ ከምድርገፅ ያስጠፋል። ወረርሽኝ ነው ሲዛመት በቅፅበት ከጫፍ ጫፍ ይደርሳል ሲገድልም እንደዚያውም ባንዴ ሰብስቦ እያጨደ ያሳጭዳል አያምጣው ነው። ታድያ ህክምናው ደግሞ ቀላል መሆኑ ይደንቃል መድሀኒቱም ባንተ ላይ ቢሆን የማትወደውን በሌሎቹ ላይ አለማድረግና አለመመኘት እና ለራስህ እንደምትመኘው ለሌላውም መመኘት : በዘርና በቋንቋ በእምነትና በሀሳብ ብንለያይም በአባትም በእናትም የማንለያይ የአዳምና የሄዋን ልጆች መሆናችን ማስታወስ ነው የዘረኝነት በሽታ በድሀኒቱ።
@samig2095
@samig2095 19 күн бұрын
ነገ እሁድ 19 2016 በሚሊንየም አዳራሸ ሊከበር ነው አልሰማህም bro
@Ms_crunch010
@Ms_crunch010 19 күн бұрын
Rly
@tigistdesyeblew8971
@tigistdesyeblew8971 19 күн бұрын
What makes you angry
Ethiopia - “ተሸውጃለሁ….!” ደፂ
9:40
Feta Daily
Рет қаралды 35 М.
هذه الحلوى قد تقتلني 😱🍬
00:22
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 98 МЛН
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 159 МЛН
Modus males sekolah
00:14
fitrop
Рет қаралды 16 МЛН
هذه الحلوى قد تقتلني 😱🍬
00:22
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 98 МЛН