Ethiopia - አዲስ አበባ በአዲስ አበባ ጉድ ፈልቷል ! አዲስ አበባ ተወጥራለች !!

  Рет қаралды 399,427

Feta Daily

Feta Daily

10 ай бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 589
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 9 ай бұрын
ፈታ ደይሊ ለምታቀርበዉ ሚዛናዉይ ዘገባ ምስጋናችን ከልብ ነዉ መልካም ቀን
@user-lt8xw2th4k
@user-lt8xw2th4k 9 ай бұрын
😢😢😢 እባክህን ደናውን ቀን አምጣልን አምላኬ ሆይ
@user-cv4ub3yo3f
@user-cv4ub3yo3f 9 ай бұрын
ትክክለኛ ዘገባና መረጃ 🙏🙏
@marimhassan8474
@marimhassan8474 9 ай бұрын
እዳው በዚህነው ስንመራ የነበረው አይ አገሬ 😢ድል ለፋኖ ተስፋችን ከፈጣርበታች ፋኖነው😘
@Kelye284
@Kelye284 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ድል ለፋኖ😢😢
@user-ht8gc4hv4p
@user-ht8gc4hv4p Ай бұрын
አንተ ፈሳም
@myriammyriam809
@myriammyriam809 9 ай бұрын
ወይ ኢትዮጵያ ልጆችሽ ተሰቃዩ ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣልን 🤲😭😭😭😭😭😭😭😭
@mulugeta7174
@mulugeta7174 9 ай бұрын
ፈታደሊ እደ ዛሬ አርክተከን አታቅም ዛሬ ትለያለክ የመላው ኢትዬጵያ ሀሳብ ነው የገለፅቅ❤❤❤❤
@selomedamte1960
@selomedamte1960 9 ай бұрын
ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤ ድልለአዲስ አበቤ❤❤❤
@yeshibedanie8792
@yeshibedanie8792 5 ай бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ያማል ረሃብ ክፉ እናቶቼ አባትቼ እኔ እኔ ይራበኝ ምን ላድርግ ማልቀስ ብቻ ነው አቅሜ እግዚአብሔር ያስባችሁ ::
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 4 ай бұрын
ፈታ ❤❤ እናመሰግናለን የሕዝብ አሰተያየት አቅርቡልን
@fanmoges2219
@fanmoges2219 9 ай бұрын
አውነታውን ሰለምታጋሩን እናመሠግናለን
@lulayoutube6875
@lulayoutube6875 9 ай бұрын
ሰላም ጠፍቷል ድርቅ ተከስቷል መጪው አመት ከበድ የሚሆነው😢
@gdgg5699
@gdgg5699 9 ай бұрын
ያረብ ፍርዱን ከአላህ ነው የምጠብቀዉ ያረብ በቅርብ ቀን አድርገው
@ohali5668
@ohali5668 9 ай бұрын
ኮንካ ኢትዮጵያዊያን እየራበህ ቁጭ በል, ሱዳኖች ዳቦ 1 ብር ሲጨምር ቤተመንግሥቱን በአንድ እግር ያቆሙታል
@photography6969
@photography6969 9 ай бұрын
Selazi😂
@MA-uo8cp
@MA-uo8cp 9 ай бұрын
ሱዳኖች አገራቸውን የጦር ቀጠና አደረጓት እንጂ ምን ቀየሩ?
@user-wn3bd1tu6d
@user-wn3bd1tu6d 9 ай бұрын
@@MA-uo8cp የኛ ሀገርስ ጦርነት የለም እያልክ ነው በጦርነትም በርሀብም ነውኮ ህዝቡን ሚጨርሰው ያለ
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm 9 ай бұрын
መሀይም ናቸዉ እረሀብ ይጨርሣቸዉ ፈሪናሀሜተኛ ናቸዉ
@photography6969
@photography6969 9 ай бұрын
@@mengsteabteklit-lm3xm lamin ante atwetam na weta majemriya
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 9 ай бұрын
እኔ የሚገርመ ኝ በየካፋው በሆቴል እየተጋፋ የሚበሉ የሚጠጡት ከየት አምጥተው ነው እየዘረፋ በሌብነት ይመስለኛል😢
@derejegirma4847
@derejegirma4847 9 ай бұрын
በየምከንያቱ መንግሰታችን እየዘረፈን ነው
@Guygreat1441
@Guygreat1441 5 ай бұрын
The way you convey heroic emotion is incredible. It should be considered as the second anthem of Fano that light up heroism.
@user-eg9rg1hl9b
@user-eg9rg1hl9b 9 ай бұрын
አላህየ ሰርቶ የሚበላበትን ሰላም ለህዝባችን አስፍንልን
@surafel6771
@surafel6771 9 ай бұрын
ሰሞኑን እውነት እውነቱን መዘገብ ጀምረሃል ።
@user-pb9fn9cf7h
@user-pb9fn9cf7h 9 ай бұрын
እሂ ሁሉ ችግር ያለባት ኢትዮጵያ ዛሪ ፖሪዝዳንት ተብየዋ ምንም ችግር እንደለለ ስለ ሰላም ስለ እድገት ስታወራ ዋለሁ😢 ፈጣሪ ይጨርሳችሁ
@user-pu2qd3gf7v
@user-pu2qd3gf7v 9 ай бұрын
ድል ለአማራ ድል ለተጨቋኙ ፋኖ አምሐራ 😢አብይ ገዳይ ነው እዚች አለም የለም እውነታውኝ ማየት አይቾልም በቃንንንንንን😢😢😢😢😢😢ኡፍ አሁንስ እጭ
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw 9 ай бұрын
ድል ብቻ በይ ለምን በሀጥያትሽ ድል አይትይም እግዚአብሔር ስላምን ይስጠን
@rahelakilelu4994
@rahelakilelu4994 9 ай бұрын
ዝም ብሎ በየቤቱ ማውራት ሳይሆን በተግባር መቃወም ያስፈልጋል ልክ እንደ አማራው ማህበረሰብ አለበለዛ መጨረሻችን አይናችን እያየ መሞታችን ነው
@user-ed3mo4nx8f
@user-ed3mo4nx8f 4 ай бұрын
እኛ ኢትዮጽያኖች የምንኖረው በእግዚአብሔር ቸርነትነው
@kaliebkibrom1753
@kaliebkibrom1753 2 ай бұрын
Dabo atifeligim
@ShemsuMuue
@ShemsuMuue 9 ай бұрын
ትክክክል።በርታ።በርታ።
@user-kg7sc1vj5v
@user-kg7sc1vj5v 9 ай бұрын
ትክክክል
@tamenemekonnen2404
@tamenemekonnen2404 5 ай бұрын
ሕዝቡ ሳያመርት ሳይሰራ መፍትሄ ሳይፈልግ እግዚአብሔር ይርዳን ሁሉን ነገር ልፋትና ጥረትን ይጠይቃል ማርና አቡካዶ ይብላ ከዛፍ ላይ እየቆረጠ
@TamratSesai-nf5uq
@TamratSesai-nf5uq 9 ай бұрын
ብልፅግና ህዝቡን ዋሽቶል የቅርታ መጠየቅ አለበት ስልጣንም መልቀቅ አለበት እግዚአብሄር ብልፅግናን ይገልብጥልን
@genetteshome3906
@genetteshome3906 9 ай бұрын
ይቅራታ በቀራና ስልጣኑን በለቀቀ
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 9 ай бұрын
ፅድቁ ቀርቶብኝ በቅጡ በኮነነኝ አሉ😂
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k 9 ай бұрын
ወይ ይቅርታ መጠየቅ ይሄ ሰውየ እድሜ ከሰጠው ስሞት ከ እነ ዙፋኔ ቅበሩኝ ነው የሚለው 😂
@SadeAli-dn4oo
@SadeAli-dn4oo 9 ай бұрын
​@@genetteshome3906እረ ያሡቅናልደ እኛን ሣይጨርሥ ሥልጣን አይለቅም እኳን ይቅርታ😅😅😅😅
@user-wn3bd1tu6d
@user-wn3bd1tu6d 9 ай бұрын
ፐ ወገኛ ይቅርታው በቀረና ከወንበሩ በወረደ እንጅ የሱን ይቅርታ ማንም አይፈልግለትም
@user-fs4gr4fl3d
@user-fs4gr4fl3d 4 ай бұрын
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች የሚለዉ ቃል ይፈጸማል
@kifletesema1888
@kifletesema1888 2 ай бұрын
ለምን አቢይን ስባት ክንድ የውሽት ምላስ አታባርሩትም
@kifletesema1888
@kifletesema1888 2 ай бұрын
Defence minister of USA Austin how is his health
@user-zw4sz2gd5r
@user-zw4sz2gd5r 3 ай бұрын
ድል ለእውነት ታጋዮች እውነት ትመጣለች ብልፅግና በምኞት ዘላለም መደመርን ሳይገባው በምድርም ባላየነውም ሰማያዊ ህይወት እየተቀነሰ ይጠፋል
@amynaA-tc6py
@amynaA-tc6py 9 ай бұрын
ኢትዮጵያ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ፡፡
@tsehaygizaw8925
@tsehaygizaw8925 5 ай бұрын
Thanks
@user-xp8wq2ks6l
@user-xp8wq2ks6l 9 ай бұрын
አፕል ና አቦካዶ በየመንገዱ ከምንገምጥ መብላቱ ይቅርብንና መንግስት ና ባለስልጣኖች ስልጣን ይልቀቁልን
@KedirMuktar-ki7ho
@KedirMuktar-ki7ho 9 ай бұрын
ያረብ የአላህ ከውሸታም መሪ ከማሃይም መሪ ከዘረኜ መሪ ፈጣሪ የሰውረን
@user-wn3bd1tu6d
@user-wn3bd1tu6d 9 ай бұрын
ገና ከአሁኑ የባሰ እረሀብ ከፊታችን ተደቅኗል ከዚህ በኋላ ያለው ችግር ይብሳል
@erhiopis9565
@erhiopis9565 9 ай бұрын
እባካቹ ሰሜናዊያን አንድ እንሁን ለዚች ሀገር ያለናት እኛው ነን ወደድንም ጠላንም ፣ ኣከተመ።
@fatumamohammed7923
@fatumamohammed7923 9 ай бұрын
አላህ በራህመቱ ይርዳን😢
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni 5 ай бұрын
እዉነት ነዉ
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw 9 ай бұрын
ትክክል
@almemenhote-xu8yn
@almemenhote-xu8yn 9 ай бұрын
ጌታ ሆይ በሕልምህ ነው በለኝ
@user-zy7eg4pt5e
@user-zy7eg4pt5e 9 ай бұрын
አቤቱ ጌታሆይ ህዝብህን እረሀብ ጦርነት በቃበልልን 💚💛💖💚💛💖💚💛💖😢😢😢😢😢 ብልፅግናን መግስት ከምድረ ኢቶ አጥፋልን
@saratesfaye373
@saratesfaye373 9 ай бұрын
@ የመሬት ሀብታም ,የምግብ ደሀ ??? አረ መፍትሄው ከወዴት ነው ????
@sm-vj2rp
@sm-vj2rp 9 ай бұрын
እርግጠኛነኝ በህልማችን መሆን አለብን
@TesfuAlemayhu-rj9qr
@TesfuAlemayhu-rj9qr 9 ай бұрын
እንደ ጉድ ይቀደድታል አባቴ
@samibest5466
@samibest5466 9 ай бұрын
ሁለም የ እትዮጵያን መርዶ ነጋሪዎች ያሳዝናል
@heluwede-gt1kc
@heluwede-gt1kc 9 ай бұрын
ጠቅላዪ በምናብ የሚያስባትን ኢትዮጲያ ሚኖሩት ነው የሚመስለኝ
@safiayesuf2538
@safiayesuf2538 9 ай бұрын
ሽመልስ የኢትዮጵያ ትራንፕ ነው የፈለገውን ይናገራል የፈለገውን ያስገድላል እንደ ፈለገ ይዝረከረካል 😢😢😢😢
@nanimeba9802
@nanimeba9802 9 ай бұрын
አረ ንፅፅር
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 9 ай бұрын
😂
@seadaseada1524
@seadaseada1524 9 ай бұрын
ላም አለኝ በሰማይ😅 ብልፅግናና መቸም አላምንም 😢
@serkalemtilahun7723
@serkalemtilahun7723 9 ай бұрын
ፈታየ አቦ ኑርልን የልቤን ነውየነገርክልኝ
@haregadinokatar8035
@haregadinokatar8035 9 ай бұрын
ድምፀ መርዋው 👌 ድል ለፍኖ ድል ለተገፍው አማራ 🇨🇬 💪 የአድስ አበባ ህዝብ ሂወት እሳት ሆኖበታል ህዝቡ ታጋሽ ነው ሰልፍ እራሱ አለመውጣቱ አምላኬ ሆይ የሆነብንን አስብ 💔😭
@FafiTubef
@FafiTubef 9 ай бұрын
እስካሁን እንደት ዝም እንዳሉ ገርሞኛል 😢ስልፍ አለመውጣታቸው 😊
@user-nv2tv5bc8t
@user-nv2tv5bc8t 9 ай бұрын
በየት ይውጡት💦
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ቸር ነው ትንሹን ማብዛት ይችልበታል ያው በቸርነቱ ህዝቡን እያኖረው ነው እንጅ እንደ ኑሮው ውድነት በኢትዮጵያ ደሞዝ መኖር የሚታሰብ አደለም ሰልፍም ቢወጡ በርሃብ አንጀታቸው ሰደፍ ና ዱላ ነው የሚጨመርበት
@fk3365
@fk3365 4 ай бұрын
ዕውነት መናገር ያሣሥራል አባት ረሀብ ችግር የለም ተብሏል
@zewditumulugetta4665
@zewditumulugetta4665 9 ай бұрын
ኘሬዜንዳንቷ ምረት ተትረፍርፏል አሉን እኮ እንደአለቃቸው እኛ እኮ ግራ ገባን እነዚህ ሰዎች ሌላ አገር እየኖሩ ነው አገሪቱን የሚመሩት እላለሁ
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k 9 ай бұрын
ሌላ ኢትዮጵያ ሳትኖር አትቀርም ወይስ እኛ ችግሩን ጦርነቱን ብቻ መርጠን እያየን እየሰማን ይሆን ? እግዚአብሔር ስራውን ይስራ እኛስ ደክሞናል
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 9 ай бұрын
እነሱ ምናለባቸው ሆዳቸው አይጉደልጂ😅
@user-wn3bd1tu6d
@user-wn3bd1tu6d 9 ай бұрын
እነሱ ወንበራቸው እስታልተነካባቸው ድረስ የህዝቡ ስቃይ አይሰማቸውም
@aselefch
@aselefch 9 ай бұрын
Ethiopia 😭😭😭😭😭😭🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴
@dawg929
@dawg929 9 ай бұрын
የዚህ አይነት ግፍ በኢትዮጵያ ታሪክ ታይቶ አይታወቅም። መታገል ምርጫ ሳይሆን የመኖር ያለመኖር ግዴታ ነው
@user-mb1sy7zv6l
@user-mb1sy7zv6l 2 ай бұрын
ኤረ ምን አይነት ዘገባ ነዉ ፈጣር እንኳን በገዛ እጅህ ሰሪተህ ብላ ብሏሊ ተቀምጠህ ኤራበን አትበል
@Zufannigatu-ii1wf
@Zufannigatu-ii1wf 9 ай бұрын
😢😢😢 ዉይ ዘድሮ ጭራሺ በሶ ቁጭ አለ2016 አምላኬ ሆይ ፈተናችን በዛ ማረን ይቅር በለን እግዚኦ አምላኬ 😢😢😢😢😢😢 ወየሁ ዘድሮ
@retasa7652
@retasa7652 9 ай бұрын
የኢትዮጵያ ችግር አየሩ ሳይሆን አመራሮቹ እና ሆዝቡ ምቀኝነት እርስ በእርሱ አለመከባበር እኛ እንቢ አንጣላም ብንል አምላክ እንኳ ይረዳናል አላስፈለገውን ሰው ይነቅልልናል ደም እየፈሰሰ ገንዘባችን ለደም ግብር ከሆነ በረከትም በከናም የለምምም😢😢😢
@aaas205
@aaas205 9 ай бұрын
እንደት ለዚህ ለሰይጣን መንግሥት አንድ ጀግና ይጥፋ😢
@memeaddis7928
@memeaddis7928 9 ай бұрын
ሌላ ኢትዮጵያ አለች እየተባለ ነው አብይ እሚኖርባት🤣🤣
@user-zb1lz3vc2d
@user-zb1lz3vc2d 9 ай бұрын
አድስ አበባን ይዘዉ ኦሮሞን ሀገር ለማርግ የኢትዮጵያን ሀብት እየዘረፉ ነዉ ሰዉ እያገቱ በሚሊየን እሚቆጠር ብር እየተቀበሉ ነዉ ይሄ ሁሉ ስራ አብይ እና ሽመልስ ናቸዉ😢
@keyrekrik3413
@keyrekrik3413 9 ай бұрын
በርታ
@user-ik5eu1kf2d
@user-ik5eu1kf2d 4 ай бұрын
ህዝቡ ግን ምንኛ ደግ ነው የሌላው አገር ቢሆን ኑሮ.......
@fatumamuhammad
@fatumamuhammad 9 ай бұрын
ወይኔ አቡካዶ ክክክክ ፈታዎች እንደው መሳቅ ሳልፈልግ አሳከኝ እውነት
@user-qq3sn9uu9f
@user-qq3sn9uu9f 4 ай бұрын
አምላክ. ይቅርበለን. ከነዚህ የጠ ገቡ. ሰወች. የኢትዮጵያን ህዝብ ገላግለን. ችግኝ. ዛፍ. ዳቧአይሆንም. ዛፍለጧጣነዉ
@semerbintbabasusu8220
@semerbintbabasusu8220 9 ай бұрын
ገና መቼ ታይቶ የአማራ ክልልን አዝመራ በከባድ መሳሪያ እያወደሙት ነው መከላከያ ተበየው ሸይጣን😢የወደፊቱ ራሃብ ይከብዳል
@LuckyAyele
@LuckyAyele 9 ай бұрын
Guraneneshi sijameri be amare kilili min azimare ale Lamenochi
@LuckyAyele
@LuckyAyele 9 ай бұрын
Ayizoshi machemi yetelameda irdate yemexali
@semerbintbabasusu8220
@semerbintbabasusu8220 9 ай бұрын
@@LuckyAyele ተነፊ ግማታም አንች በማን ይላ ኑረሽ ችጋራም
@Zamani1983
@Zamani1983 9 ай бұрын
ገና ጉዲ ይፈላል የሚያመርተው ጎጃሜ ጦር ላይ ነው ወገኔ
@muluf7616
@muluf7616 9 ай бұрын
I am With FANO too FANO 💪💪💪♥️♥️♥️💪💪💪♥️♥️♥️💪💪💪
@mulu359
@mulu359 9 ай бұрын
እንደውም ዘገያችው
@jumo1842
@jumo1842 9 ай бұрын
ህዝቤ ሆይ እንዴት መቶ ሺ ኩንታል አላችሁ ብለው ቢጠየቁ ፍሬ ነው ያልነው ይላሉ ብየ አምናለሁ
@user-qn3jr9zd4u
@user-qn3jr9zd4u 3 ай бұрын
ፋዶን፡አጥፋ፡ተባብረህ፡ኑሮጥሩ፡ከፈለክ
@derejegirma4847
@derejegirma4847 9 ай бұрын
በቫት ደረሰኝ የገዛነውን ጣሪያ እና ግድግዳ እንዴት ግብር ያስከፍላል?
@andnet2094
@andnet2094 9 ай бұрын
ኢትዮጵያ ዉስጥ በትንሹ ሀያ ሚሊየን የተራበዉ የኢትዮጵያ ሕዝብ ከሶስት የምዕራብ አፍረካ ሐገራት ሕዝብ ይበልጣል:: በዐለም ዉስጥ መድረሻ ያጣ የአገር ዉስጥ ተፈናቃይ የኢትዮጵያ ሕዝብ ብቻ ነዉ::
@user-gr3kh5tu6n
@user-gr3kh5tu6n 4 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ህዝቡ ተርቦል ተጠምቶል የጣም ያሳዝናል
@Memmare
@Memmare 9 ай бұрын
አሁን ማን ይሙት አቦካዶና አፕል ለኢትዮጵያውያን ብርቅ ነእ
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 9 ай бұрын
የአማራ ህዝብ ህዝብ በማንኛውም ጊዜ ፡ሰአት ተዘጋጅተህ ተቀመጥ
@masetewal6914
@masetewal6914 9 ай бұрын
ይሄ ቃለ አዋይ እግዚአብሔር በመውሰጃው ይውሰድልን 🙏
@hhhjjjjjjkkjjmlkjjk
@hhhjjjjjjkkjjmlkjjk 9 ай бұрын
መጨረሻችን ይሄ ሆነ በመሀይም መመራት ውርደት ብቻ ነው
@VipVi-on2mu
@VipVi-on2mu 9 ай бұрын
ድል ለተገፋዉ ላአማራ ህዝብና ለፋና ይሄን መንግሥት አላህ ያሣዉ
@-xt5km7lq3p
@-xt5km7lq3p 9 ай бұрын
ምን አይነት ቂዘናም ሰዉዬ ነዉ ስልጣን ለይ የወጠዉ? ትለንት በዉሻት ስንዴ ዘፈና፣ዘሬ አቮካዶ፣ነገ ደግሞ የኔ ሽንት ወርቅ ስለሆነ ወደ ዉጭ ልካን የዉጭ ምንዘር እናስጋባለን ይለናል።
@abayneshayano3255
@abayneshayano3255 9 ай бұрын
❤❤❤❤
@asmarech591
@asmarech591 4 ай бұрын
አምላኬ እነዚህን አርሜኔወች ከኢትዮዽያ ምድር ያጥፍልን 👏
@user-kg8xg5rl9f
@user-kg8xg5rl9f 9 ай бұрын
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ😢😢😢😢
@taibah5903
@taibah5903 9 ай бұрын
ድልለፋኖያረቢ
@TameneAbebe-ur2ec
@TameneAbebe-ur2ec 4 ай бұрын
ስትፈናቀሉ ዝም ስትራቡ ዝም በፖሊስ ስትገረፉ እንደህፃን ዝም ከማለት ተባበሩና ተነሱ አንድነት ሃይል ነው
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni 5 ай бұрын
በጣም አነተ ታርስ ይሆናል
@speak_the_Truth24
@speak_the_Truth24 9 ай бұрын
ፋኖ ያሸንፋል!
@TagisAlain
@TagisAlain 3 ай бұрын
❤❤አድነእን❤❤ 🤲🤲🤲🤲🤲
@debebeketema7193
@debebeketema7193 5 ай бұрын
አይዞህ ፋኖ ነፃ ያወጣሃል 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@EyerusalemTaddese
@EyerusalemTaddese 2 ай бұрын
ባህዳርን ነፃ ያለወጣ ፊንፊኔን አታሥቁን አቢቾክ ነፃ ያወጡናል ያላችሀቸዉ ከተማ ኦየተጎባለለ ይገኛል ኦሥቲ መቀሌ ይሂድ ያውቃታላ ዘነጣጥሎ ኦንደሚዉጡት
@netsereabmengifteab741
@netsereabmengifteab741 9 ай бұрын
መሪዎቻችን እኮ ሲቀደዱ መጨረሻ የለውም በጣምምምምምም ነው የሚዋሹት ስርቆታቸው ዘረፋቸው ከአገር አልፎ አለም አቀፍ ነው
@zewditumulugetta4665
@zewditumulugetta4665 9 ай бұрын
ሜካፑን እየተለቀለቀ መነፅር አድርጎ በየፓርኩ ስለሀገሪቱ ምርት መትረፍረፍ ሲደሰኩር ተመልካች አጥቶ እንጂ የዘመኑ ምርጥ መሪ የሚል ሌላ የኖቤል ሽልመት ይገባው ነበር እውነቴን ነው አንዳንድ ጌዜ እኮ በምስል ተደርድረዉ ሳያቸው የሱፍ የከረባት የመነፅር ውድድር መድረክ ላይ ያሉ ነው የሚመስሉት
@zenazena1349
@zenazena1349 9 ай бұрын
የኢትዮ ህዝብ አብይን ነቅሎ ካልጣለ መቸም አያልፍለት ድል ለፋኖየ ❤
@hayathayu2936
@hayathayu2936 9 ай бұрын
እኔኮ ሚገርመኝ አብይ ቢወርድ ምን አይነት መሪ ነዉ ሀገሪቷን ሚመራት መቸም ሰላምና ፀጥታዋ ተከብሮ ህዝቦቿ ጥሩ ሂወት ሚኖርባት ሀገር ናፈቀችኝ
@ethiopia8971
@ethiopia8971 9 ай бұрын
Propoganda, propoganda, propoganda, ptopogands WUSHET, WUSHET, WUSHET WUSHET WUSHET, WUSUET, UN LERASU CHIGR LAY NRW
@rubyruby4591
@rubyruby4591 9 ай бұрын
The people of Ethiopian are cowards to protest against Abiy . If it was another country the story will be different 😡
@ethiopia8971
@ethiopia8971 9 ай бұрын
መንግስታችንን ለመለወጥ የዎሰኑት ሀገራቺንን ለመዝረፍ ስላልተመቻቸው ህዝቡን እያነሳሱበት ነዉ. በርግጥ የኑሮ ዉድነት በተለይ በ Europe ትባብሷል. ይግዘር ቁጣም ሕገራቸው ጎርፉና የአየር ለውጡ ስላስቸገር ብትውቁም ባታውቁም ኢትዮጵያ እንደአማች ነች. አብይ ብዎርድ በርግጥ የምቅ ጥ ለ ው መንግስት ዎያኔ WOYANE NEW ETHIOPIAN KEBO LIGEBA LEXELALEM LAUWOTA, KEFERENJOCHU GAR TESMAMTWAL. HIZB HOY TENES WOYANEN ATMEN ፈረንጆቹ ለ😂መለወጥስለዎሰኑ
@fasicazemdkun350
@fasicazemdkun350 9 ай бұрын
በትከክል
@user-fs4gr4fl3d
@user-fs4gr4fl3d 4 ай бұрын
እግዚአብሔር በነገር ሁሉ አላማ አለዉ
@Fthforammedia
@Fthforammedia 9 ай бұрын
ፋ ታ? እንደው እውነት እልሃላው ለብፅግና ባለ ስልጣናት የሚመደባው ጋርድና አበል ላንተ ተመድቦልህ በዚህ ልክ ችግረችንን በግፅ ለአለም ብታሰማልን ይሸለናል ሲበዛ ጀግነ ሀገር ወዳድ ነህ
@eliyasmillion554
@eliyasmillion554 4 ай бұрын
የአባቴ አምላክ ይወጥርአንተበክት በክት ነህ ውሻ የረሀብ ነጋዴ
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 9 ай бұрын
ህዝቡ ፈርቶ እንጂ አዲስ አበባ ችግር ላይ ናቸው😢😢😢😢
@amenahussen6889
@amenahussen6889 9 ай бұрын
እባክህ ፈታየ የዘወትር ተከታይህ ነኝ ግን ከቻልክ ያብይን ና የሽመልስን ፒክቸር አታሳየኝ
@ethiopiafirstgisla88
@ethiopiafirstgisla88 5 ай бұрын
መቼ በኑሮ ውድነት ብቻ በዚያ ላይ የመሬት ግብር እየጨመረ ህዝቡን እያማረረ ነው
@haimanot4049
@haimanot4049 5 ай бұрын
እድ አይነት ዘረኝነት የተሰፋራበት ስራት የትም አይደረስ!
@genetteshome3906
@genetteshome3906 9 ай бұрын
ክክክክክ አቦካዶ እየበሉ,በየመገዱ አይይይ በምን አይነት,ሰዎች ነው እየተመራሽ,ያለሽው ሀገሬ
@azitabxe3380
@azitabxe3380 9 ай бұрын
ኮሜድያኖቻችን ምን ይቀልዳሉ ተጫወቱብን ወይኔ ወገኔ ፍጣሪ ይየን 😢
@user-my9iu2rs8h
@user-my9iu2rs8h 9 ай бұрын
ሚስኪኑ ወገኔ ስንቱ ይነገራል 🥺🥺🥺
@ethiowarzone2875
@ethiowarzone2875 9 ай бұрын
ብልፅግና የሚረጋገጠው ለሕዝብ ነዉ ወይስ ለፓርቲ
@ButtuMulat
@ButtuMulat 2 ай бұрын
የኑሮ ውድነቱ አዲስ አበባ ብቻ ሳይሆን በየክልሉም ጭምር ታይቶ የማይታወቅ የኑሮ ውድነት አለ ጌታ ይታረቀን
Summer shower by Secret Vlog
00:17
Secret Vlog
Рет қаралды 13 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 187 МЛН