Ethiopia: ዶ/ር አብይ አብዶ ነበር እኛም አብረነው ልናብድ ይገባል!! [መታየት ያለበት] የመምህር መሰረት ድንቅ ንግግር

  Рет қаралды 94,018

Andafta

Andafta

Күн бұрын

Пікірлер: 140
@Menelik27
@Menelik27 5 жыл бұрын
ንግግርዎት በጣም ይስባል በእውነት ትልቅ ቁም ነገር አለው ለገባው እናመሰግናለን።እንደዚህ ዓይነት ሰዎች ኢትዬጵያ ብዙ አልዋት ችግሩ ባለው ጠባብነትና ዘረኝነት መድረክ እየተከለከሉ ነው ተደብቀው የቀሩት።
@nahomtilahun4383
@nahomtilahun4383 5 жыл бұрын
Yegebaw sew milew "arefte neger" sabeng! If you brother understand and know Ethiopian history, you wouldnt have Minyilik as your profil picture.
@abinetabuye4728
@abinetabuye4728 5 жыл бұрын
እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጦት አባቴ
@birhanhubereman4461
@birhanhubereman4461 5 жыл бұрын
Amen konjo
@molamaru7236
@molamaru7236 5 жыл бұрын
ክዶክተር:አብይ:ጋር:ማበድ:መደመር ብሎም:መስዋት:ክብርነው:ከጀግና ጋር:በሚሆነው:ነገር:ሁል:አብሮ:መሆን:ክብር:ነው:ከእርሶም:ጋር:አብሮ!
@makonnentsehaye7952
@makonnentsehaye7952 5 жыл бұрын
ድንቅ የኢትዮጵያ ልጅ ፣ በእውነት ኢትዮጽያ ሰው አላት ፣ እግዚአብሄር ይጠብቅልን ምስጋና ይድረስዎ ።
@zelalemmihretaab668
@zelalemmihretaab668 5 жыл бұрын
በጣም በጣም ኣስደናቂ የ መጽሓፍ ትንተና ። መም መሰረት እዝጊኣቢሔር ይጠብቅዎ።
@rosaahmed9566
@rosaahmed9566 5 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ሠው 'ድንቅ ንግግር ። ችግሩ ግን እኛ ኢትዮጵያዊያን ከማጨብጨብና ከማድነቅ አልፎም ኮሜንት ከመስጠት አልፈን አለማወቃችን ነው ።ዶር አብይን የመሠለ ለኛ ብሎ ያበደ ሠው ማገዝ አቅቶናል ።ኮሜንት ብቻ እኔንም ጨምሮ
@rokyalegas1686
@rokyalegas1686 5 жыл бұрын
መልካም ኮመንት ከዘረኝነት የጸዳ እራሱ ማገዝ ነው ለምን መሰልሽ ሀገራችን በፌስቡክ ነው አብዛኛውን የምትታመሰው ከሚሰማው የዘር ስድብ ብዛት ሰው ሳይፈልግ ዘረኛ ይሆናል መደገፍ የሌለበትን ያስደግፋል ስለዚህ መልካም ቃል (ሰደቃ) ምጽዋት ነው
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 5 жыл бұрын
Rosa Ahmed Endajemameru bekalu signgn ena ke adloawinte eskaltekotebe abiye gelseb new lenamelkew anchlem hager eyaferse endiketel new ye mendegfew eski negering?? wenjelngnochen teto selamawi ye Addis ababa ehzeb ena eskinder laye torenet aweje!!! Endeat enrdawe eygedeln....???
@fasilyemanebrehan7275
@fasilyemanebrehan7275 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ማእፀነ ለምለም ያሉት ዶር አብይ እነዚህን የመሳሰሉ ሰዎችን ነው።
@awoldesellassie8394
@awoldesellassie8394 5 жыл бұрын
You right
@nigistalemu7954
@nigistalemu7954 5 жыл бұрын
መሠረት አበጀ ደብቀከው የምትኖረውን አንተነትህን እውቀትክን አወጣከው ሁሌም እንኮራብካለን ታኮራናለህ አኮራከን እልህህ ግን አሁንም ይታወቅብካል ለዘላለም ኑርልን!!!!!!!!!
@teklubekele8367
@teklubekele8367 5 жыл бұрын
እውነትም መሠረት ወገኖቼ ኢትዮጵያ ሰዎች አሉዋት ከተደበቃችሁበት እንደዚ ውጡልን እንጂ።
@negagebregergis7262
@negagebregergis7262 5 жыл бұрын
ድንቅና ዉስብስብ ብዙ ትሩጋሜ ያለው ንግግር። ማስተዋል ይስጠን ለዘመኑ ጭፍን ፖለቲከኞች።
@selenatbegashaw5173
@selenatbegashaw5173 5 жыл бұрын
The one and only Messert Abeje Tewabe ! I am always proud to b your student above all I am happy to know you closer and hear your valuable words ! I m Lucky to know you ! Long live Messert !
@እንጦጦኪዳነምህረት-ዀ9ሠ
@እንጦጦኪዳነምህረት-ዀ9ሠ 5 жыл бұрын
ለተረዳው ንግግሩ መልካም ግንዛቤን የምያስጨበጥ ነው። እናመሰግናለን
@elisandromendes1492
@elisandromendes1492 5 жыл бұрын
ምርጥ ሰዉ
@mule-ethiopia8497
@mule-ethiopia8497 5 жыл бұрын
እኝህን የመሳሰሉ አባቶችን ሳይ የኢትዮጵያ መባረክ የኛን እድለኛነት ይበልጥ ይገለፅልኛል። እናንተን ያላሳጣን እግዚአብሔር ይመስገን።
@bnegeri1
@bnegeri1 5 жыл бұрын
ለዛና ቁምነገር፣ ከበጣም ጥቂቶች ዋነኛው መሰረት አበጀ ። ያልከዉን ለሰማን ሁሉ በልቦናችን ያሳድርልን!
@finalcall2047
@finalcall2047 5 жыл бұрын
What a reflection . Brilliant point !!
@Samee-ie4ge
@Samee-ie4ge 5 жыл бұрын
ዋው የኔ አባት ይመቸዎት አነጋገረዎ፡ በጣም ተመቸኝ ኑሩልን የኔ አባት
@kirosaberra4615
@kirosaberra4615 5 жыл бұрын
"እኛ ዝም እንዳልናቸው እነሱ ዝም አይሉንም" ማር የሆነ የእርቅ አነጋገር ከአባት የሚጠበቅ!!
@الببخنال
@الببخنال 5 жыл бұрын
በትክክል አባቴ ያሁኑ ትውልድ በድርው ነው እየተፈከሰ ያለው የድሮው የራሱን ሰርቶ አልፈል ያሁኑ ትውልድ የራሱን ጀግንነት መስራት አለበት
@agape4497
@agape4497 5 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ገለፃ ዋዉ ተባረኩ
@azebabebeazeb5087
@azebabebeazeb5087 5 жыл бұрын
What a great thinker. Thank you.
@yetsedeywork2094
@yetsedeywork2094 5 жыл бұрын
ስንት ምሁራን ስለ ፍቅር ሰበኩ አቦ እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያችንን ሠላም 🕊️ ያድርግልን አብቾንም ጤና ይስጥልን።
@መሲየማሪያምልጅN
@መሲየማሪያምልጅN 5 жыл бұрын
ምርጥ እትዮጵያዊ ሰዉ
@selamaliyselam2283
@selamaliyselam2283 5 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ሀሳብ አለው እዲህ አይነቱን ያብዛልን
@zekyaail7695
@zekyaail7695 5 жыл бұрын
እንደኑት አይነት አባት ያብዛልን
@tes-techagropreneurplc7897
@tes-techagropreneurplc7897 5 жыл бұрын
Bravo Teacher, You are Wonderful.
@ፍቅርያሸንፋልእግዚአብሔር
@ፍቅርያሸንፋልእግዚአብሔር 5 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያውያ አባት
@fozifozi9841
@fozifozi9841 5 жыл бұрын
አቦ ይመቾት😍
@ወደእግዚአብሔርአብለመድረ
@ወደእግዚአብሔርአብለመድረ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርኮት አባት እድሜና ጤና ይስጦት❤
@eyasuberhanu6875
@eyasuberhanu6875 5 жыл бұрын
I reallly love your profile name and i say amen
@wttelb2558
@wttelb2558 5 жыл бұрын
ደራሲያን ሰላምንፍቅን ያነገቡ የሀገር መሪዎችናቸው መምህር እንዳሉት ትኩረት አይደረጉላቸውም የሚያሳዝነው እድሜናጤና ከልብ እመኛለሁ
@ethioadama7413
@ethioadama7413 5 жыл бұрын
አባት እድሜዎት ይርዘም
@Nani-pq6ff
@Nani-pq6ff 5 жыл бұрын
Powerful speech ! ተመቸኝ
@mekidebeza4863
@mekidebeza4863 5 жыл бұрын
እድሜ እና ጤና ይስጦት ትልቅ ሰው አይጥፋ
@solf2000
@solf2000 5 жыл бұрын
ጋሽ መሰረት፥ መምህሬና ወዳጄ፥ በእንዲህ ዓይነት 'ምልከታ' ስላየሁህና ስላደመጥሁህ ተመችቶኛል። ስጋህ ባይመቸውም የመንፈስ ጥንካሬህ የጥልቅ ምናብህ መጋቢ ሆኖ ይቀጥላል። (በአንድ ወቅት የንግድ ስራ ኮሌጅ ተማሪህ - the havoc of cha't (ጫት)
@redietwolde4341
@redietwolde4341 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር መሰረት:: የእርሶም ቅኔ ጥልቅ ነው:: ለኛም ለመንግስትም ለነእንትናም መልክቱ ግልፅ ነው::
@ayeleraberra4338
@ayeleraberra4338 5 жыл бұрын
Very entertaining. I would love to read what ever book he publishes. Yes! We Ethiopians are not practical.
5 жыл бұрын
Nice discussion.professional guy
@godislove1692
@godislove1692 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር : ከዶክተር አብይ ጋር አብረን እናብዳለን ድልን ለዘላለም ለኢትዮጵያ እንቀናጃለን: ሞት ለወያኔ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ።
@tigestapple861
@tigestapple861 5 жыл бұрын
Gobz God bless you always 🙏
@መሲየማሪያምልጅN
@መሲየማሪያምልጅN 5 жыл бұрын
አቦ እሜቾት አባታችን
@bethlehem972
@bethlehem972 5 жыл бұрын
መምህሬ!!
@saralevy3826
@saralevy3826 5 жыл бұрын
አይመማር አይአነጋገር አይ አገላለጽ ግሩም ነዉ ለአብያችን እንደነዚህ አይነት ገንቢወች ያስፈልጉታል 90 ደንቆሮና ዘረኛ ተጨፍልቆ አንደነዚህ አይነት ሙሁሮች ቢበዙ ይመቸናል
@adaneterefe3365
@adaneterefe3365 5 жыл бұрын
Such people are our icons. We need to learn and follow from them. Thanks to Our God.
@weldushstudio5890
@weldushstudio5890 5 жыл бұрын
ያለፈ ኣልፈዋል ።የድሮ ስዎች ወይም ያለፉት ስዎች መጥፎም ይሁን መልካም የራሳቸው ስራ ስር ተው ኣልፉዋል ።እና ያለፉ ከመውቀስ ወይም ከመወደስ የራሳችን ድንቅ ስራ ስርተን እንለፍ ።ዓላማ ያለው ትውልድ ለመፍጠር የሁላችን ትግል ይሆናል ።ትምህርት ልናገኝ እንደ የመን ፣ሶርያ ያሉትን ሃገራት ማየት እንችላለን ።መግባባት መወያየት መፍትሔ ሊያገኝ ይችላልል ኣልበለዝያ ግን ክፍያው ከባድ ነው ።መልካም ቀዳሜ
@አኬልዳማ-ፈ3ዸ
@አኬልዳማ-ፈ3ዸ 5 жыл бұрын
ሰሚ የለም ሁሉ ተናጋሪ መፍትሄ የለም ፤እኔ ያልኩትካልሆነ፡እራስን እንደ አዋቂ መቁጠር…ጭንቅ ነው ወዳጀ ፈጣሪ ይሁነን እንጅ።
@weldushstudio5890
@weldushstudio5890 5 жыл бұрын
@@አኬልዳማ-ፈ3ዸ "ያለማወቁ የሚያውቅ ኣዋቂ ነው" ይላል ስቅራጦስ ። ።ሁሉ ስው ሙሉ እውቀት ኣልኝ ብሎ ሊኮራ ኣይገባም እውቀት ልክ ወሃ በማንክያ ከባህር ነው እንጂ መጨረሻ የለውም !!
@አኬልዳማ-ፈ3ዸ
@አኬልዳማ-ፈ3ዸ 5 жыл бұрын
ትክክል ነው ወዳጀ ፡ግን እሱን የተረዳ ማን ነው? ሰው አይኑ እያየ እጁን ወደ እሳት መሆኑ ኮ ነው የሚገርመው! ወይም ደግሞ የነ 'እከሌ ነኝ 'እያሉ መኮፈስ ካልሆነ ከነ ከሌ ላይ ምን ልጨምርበት ሳይሆን መደምሰስ።የእነ ከሌ ነኝ ማለቱ ጠቃሚ ቢሆን ኖሮ ግን ግሪካውያን ዛሬ በአውሮጳ በታች ባልሆኑ ነበር።
@weldushstudio5890
@weldushstudio5890 5 жыл бұрын
@@አኬልዳማ-ፈ3ዸ ልክ ነሽ ግን እኔ ለኣንድ ጓደኛ እንዲህ ብየ ቢመክረው እሱም ወደ ጓደኛው ያደርሳል ።ኢ.ያ ፍቅር ናት ይላሉ መሪ ያችን እና ይቅር እንባባል ዘር መቁጠር ለማንም ኣይበጅም ለማነኛው ኣመስግናለው
@tokkummaanhumna9908
@tokkummaanhumna9908 5 жыл бұрын
Uffff Betam das yemil nigigr nw edmena tena yistot muhurachin 💕💕
@ፈጣኑመልዓክቅዱስገብርኤል
@ፈጣኑመልዓክቅዱስገብርኤል 5 жыл бұрын
እድሜ ይስጥልን አባቴ
@cher2129
@cher2129 5 жыл бұрын
ገና ከመግቢያው እራሱ ደስ ብሎን እንድናድምጠው ይስባል ። እሔ ኢትዮጵያዊ ትህትናው ፣ መከባበር ፣ ችሎታው እያላቸው ለሌሎች እድል መስጠቱ ...ይሄ ነው ኢትዮጵያዊነት ።
@omadeedworko9078
@omadeedworko9078 5 жыл бұрын
እውነት ትክክክክል ዋው ደስ ይላል እግዚአብሔር ይስጠወት።
@jaguarrotschild364
@jaguarrotschild364 5 жыл бұрын
Very true
@thomasfiseha2174
@thomasfiseha2174 5 жыл бұрын
እንደነዚህ አይነት ታሪክ አዋቂ አታሳጣን
@fekadulemmamengasha5028
@fekadulemmamengasha5028 5 жыл бұрын
God bless you wow
@haymanot3974
@haymanot3974 5 жыл бұрын
ዋው።ጌታይጠብቅህ።የፍሎሦፍሀገር።ወይኔ።የተማረእማይመራባትሀገር
@የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ
@የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ 5 жыл бұрын
እድሜ ይሥጦት እዉነት ነዉ መገዳደል ዋጋ የለዉም መፋቀር ነዉ ማይዳ ያለዉ እግዚአብሄር ፍቅርን ይሥጠን
@taffesseabebe9601
@taffesseabebe9601 5 жыл бұрын
እውነትም እብደት ለኛ ብሎ ተጣደፈ አደል እኛም በኮመንት ተጣደፍን እብደቱ ተጋርተን ሀገራችን ወደ ጉም ነጭ እናርጋት
@yohannesbaraya4269
@yohannesbaraya4269 5 жыл бұрын
የኣማርኛ ስነ-ጽሑፍ መምህር በኣማርኛ ብቻ ቢናገሩ ኖሮ ኣስተማሪ ይሆን ነበር። ምን ያረጋል እንደዘመኑ ምሁራንና ሊሂቃን የእንግልዝኛ ቃላት ጨለሱበት። ዳውት ከሌለን....ኣሳዛኝ ነው!
@wondon273
@wondon273 5 жыл бұрын
Brother Meseret ye englizegna kuankua astemari new. At AAU before
@marugenet4309
@marugenet4309 5 жыл бұрын
Thank u dadddd god give long live
@ZahraZahra-px3wo
@ZahraZahra-px3wo 5 жыл бұрын
Woww amazing tongue u wonderful God bless u
@ዙዙ-ሰ5ከ
@ዙዙ-ሰ5ከ 5 жыл бұрын
ደስ የሚል ቃል
@xhhdhhdhd6714
@xhhdhhdhd6714 5 жыл бұрын
መሸአላህ፣እድሜና፣ጤና
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጦት
@mekdesmelaku8470
@mekdesmelaku8470 5 жыл бұрын
Wow ምርጥ ንግግር መምህር
@binamasresha5721
@binamasresha5721 5 жыл бұрын
ፍቅር እሰከ መቃብርን ያሁበትን መንገድ ትክክለኛ ማስረጃ ሰለሰጡኝ አማሰግናለሁ።
@አኬልዳማ-ፈ3ዸ
@አኬልዳማ-ፈ3ዸ 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን።ኑ አብረን እንበድ!
@Samee-ie4ge
@Samee-ie4ge 5 жыл бұрын
አነጋገረዎ፡ ተመቸኝ በጣም የኔ ረባት፡
@freyfeked9001
@freyfeked9001 5 жыл бұрын
Wow, powerful
@adiamissac896
@adiamissac896 5 жыл бұрын
ኢሱን ልናበድራችሁ እንችላለን ቅያሪ ግን ኣብይን ብቻ ነው ምንፈልገው ☝️🤓😜
@meliyemaryamlij9982
@meliyemaryamlij9982 5 жыл бұрын
እግዚአቤሔር ይሰጥልን
@ሓደአርትራዊ
@ሓደአርትራዊ 5 жыл бұрын
ኣየ ኣማራ። የድሮ አትዮጵያ ኣትመለስም። ፈደራል ወይም ዱላ መረጦ፡ ኣህያ የኣህያ ልጆች።
@jsim1422
@jsim1422 5 жыл бұрын
ይቅርታ ዝም ያልነው ሳይሆን ፊሪዎች ነን።ማለት አይቀልም
@semiengebremichael1924
@semiengebremichael1924 5 жыл бұрын
Thank you esyse ethi&Eritrea andeliy yagza yabele endanber selargagtilej
@kibruargaw3407
@kibruargaw3407 5 жыл бұрын
ደስየሚል ምክርነው
@አምላኬሆይይቅርበለን
@አምላኬሆይይቅርበለን 5 жыл бұрын
ጥሩ አገላለጽ ግን መች ገባቸው አንዴ ያለመጠን የተንቦረቀቀ ሆዳቸውን አልቻሉትም።
@habtemichaelaleme6959
@habtemichaelaleme6959 5 жыл бұрын
ግሩም ይለኛል… ኢትዮጵያ የማይታዩን ስንት አይነት ሰው አለሽ!
@selamawitguta4727
@selamawitguta4727 5 жыл бұрын
👍👍👍
@alcatelphone8681
@alcatelphone8681 5 жыл бұрын
Wowww
@samuelkahsai3232
@samuelkahsai3232 5 жыл бұрын
You are brilliant
@fairyeshetu8661
@fairyeshetu8661 5 жыл бұрын
መቼም እግዚአብሔር የማስተማርያው ጥበብ ብዙ ነው እንዲህ የታደለ በትንሽ ቃላት ብዙ ያስረዳሉ ያልታደለው በተመሳሳይ እድሜ ላይ ያሉት ዳውድ ኢብሳ ግን ትውልድን በማወናበድ ዘመናቸውን ይፈጃሉ
@tes-techagropreneurplc7897
@tes-techagropreneurplc7897 5 жыл бұрын
Wow, Special thought.
@አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም
@አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም 5 жыл бұрын
ድቅነው
@etiopiahagareefiiqiiriishj8123
@etiopiahagareefiiqiiriishj8123 5 жыл бұрын
wawwwwwwu Gobez
@isaknuredin322
@isaknuredin322 5 жыл бұрын
Mert abat Allah yetebkot
@hagosmisgna6593
@hagosmisgna6593 5 жыл бұрын
በጣም ድንቅ የደርግ ሙሩከኛ ቅሙ እያራገፈ ነው
@genetyilma7780
@genetyilma7780 5 жыл бұрын
አዎ በደንብ ነው የገለፁት እነሱን ዝም ስላልናቸው ደግመው ደጋግመው መጮህ እስከ ጦርነት አዋጅ ለማድረግ እየሮጡ ነው እንደ ፊታውራሪ እየሆኑበት ነው ምን እናደርግ
@mekde5068
@mekde5068 5 жыл бұрын
Edmana tena ysetote abate 😍
@እንታይማለትዩፍቕሪ
@እንታይማለትዩፍቕሪ 5 жыл бұрын
👍👍🇪🇷
@alicasmith3447
@alicasmith3447 5 жыл бұрын
አበበ አሰቀቹኝ እድሜ ይስጦት
@y7prime244
@y7prime244 5 жыл бұрын
Wenderfull Men Cont,.
@bbgl5736
@bbgl5736 5 жыл бұрын
ስያምር
@geletugg2888
@geletugg2888 5 жыл бұрын
How is this guy yet neber ekahun Amazing yehone sew new.
5 жыл бұрын
Excellent presentation. TPLF mafias listen this poet
@NaniNani-kl2lg
@NaniNani-kl2lg 5 жыл бұрын
Lelaw melekt degmo anbebu anbebu anbebu Degagmo manbebeb endenreda yeredal betekekel yegebaw sew degmo Eshi weyem Embi bemalet lemiwesnew ermrja betam yetekemewal malet new. Thankyou enamesegnalen
@GirmaB
@GirmaB Жыл бұрын
ስንት ቦታ ይሁን ለምን አይበድ
@rahimaebrahim4369
@rahimaebrahim4369 5 жыл бұрын
ከአብይወረድበሉ
@hannagerma3505
@hannagerma3505 5 жыл бұрын
Meseret, your people proud of you.
@wttelb2558
@wttelb2558 5 жыл бұрын
በኔአስተሳሰብ ደደብየምለው የብእርተዋጊዎችን የሚያስርና የሚያንገላታነው::
@ይምእረምልጀስደትይውይ
@ይምእረምልጀስደትይውይ 5 жыл бұрын
Wow
@banjaminseid569
@banjaminseid569 5 жыл бұрын
Betam telk ewkt yalew endhnew alu bezu awtuwachew yastmru tariken sayngadedu sayanshfefu letwled yemiyastmeru ejig bezu alu medrk yistachew yastmru bemhayim memrat ena yewsht tarik lemisfu endnzh ayntochu medhant nachew wow 👏👏👏
@ershaersha7574
@ershaersha7574 5 жыл бұрын
ወርኛ
@ሰርተሽያላለፈልሽበልመናል
@ሰርተሽያላለፈልሽበልመናል 5 жыл бұрын
ሊቅቅ፣፣፣በጣም
@pcpc5242
@pcpc5242 5 жыл бұрын
Magnetis be be remote Magnetis be mignot Hayilun eyagegne Demo eyamekagne Demo eyatalele Degimo eyatalele Ke mot ga eyewale Gin eyatalele Mikkirr embbi eyalle Beqa tegedele Bemiweddew guday Esu tachi mot ke layyi
@wuhashwerktufa485
@wuhashwerktufa485 5 жыл бұрын
mitaft tmrt mchem ayin lbonachinn yabraln.
UFC 308 : Уиттакер VS Чимаев
01:54
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 920 М.
Это было очень близко...
00:10
Аришнев
Рет қаралды 7 МЛН
Players vs Pitch 🤯
00:26
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 34 МЛН
When u fight over the armrest
00:41
Adam W
Рет қаралды 12 МЛН
Zinash Tayachew, First Lady, Ethiopia
7:06
IFPRI
Рет қаралды 216 М.
Ato Assefa Chabo Interview - Part 2
29:03
Meweyayet Melkam
Рет қаралды 34 М.
UFC 308 : Уиттакер VS Чимаев
01:54
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 920 М.