#ethiopia#ዶክተር አብይ አህመድ ማን ናቸው?ያሰለፈው የህይወት ውጣ ውረድና የሰራቸው አስደናቂ ስራወች/priymenister Doctor abiy ahimed

  Рет қаралды 99,905

Jemayka ጀማይካ Wollo ወሎ

3 жыл бұрын

#Doctor_abiy_ahimed#ዶክተር_አብይ_አህመድ#who_is_Doctor_abiy_ahimed#ethiopia#ethiopian_news_priymenistre_doctor_abiy_ahimed#

Пікірлер: 175
@deebiaagarree553
@deebiaagarree553 6 ай бұрын
ጸሀፊዉን አመሰግናለሁ ትክክለኛዉን ጹሁፍ ነዉ የቀረበዉ አደንቀለሁ አንበሰዉን ወደ ድመት ቀይሮ ምዉዉ የደረገ ጀግና መሪ ነዉ እዉነትህ ነዉ አሁንም ቀጥልበት ጎበዝ
@IimaanQurux1
@IimaanQurux1 3 ай бұрын
አመሰግናለዉ
@berhanualemu4689
@berhanualemu4689 6 ай бұрын
መሪዬ ይሁንለት!!የእግዚአብሔር አብሮነት አይለየዉ!!
@meramtube5494
@meramtube5494 3 жыл бұрын
አቢቹ መልካም የስራ ዘመን ይሁንለት በዚህ ሰአት ኢትዮጵያን መምራት በጣም ከባድ ነው ፈጣሪ አንድነቱን ፍቅሩን ይስጠን
@zuzusirag6772
@zuzusirag6772 2 жыл бұрын
አሚንወላ
@IimaanQurux1
@IimaanQurux1 3 ай бұрын
የህፃናት ደም ይፍረደዉ ባቱ ሀዘን ይግባበት ዘሩ ሁሉ አይርባለት 😢😢😢😢😢😢😢
@HenokLulu
@HenokLulu Ай бұрын
He is great leader that leading Ethiopian in Wisdom of God
@FerehanHaji
@FerehanHaji 5 ай бұрын
ምርጥ፡መሪያችን፡ነው፡እንከተለው።
@easylifecrafts180
@easylifecrafts180 6 ай бұрын
ክቡር ጠቅላይሚኒስቴራችን ወደርየማይገኝላቸዉ መሪ ናቸዉ እሳቸዉን የሚጠላ ኢትዬጵያን የማይድ ብቻ ነዉ። መሪአችን አይደለም ለኛ ለመላዉ አፍሪካን ለመለወጥ አቅም አለዉ እድሜና ጤና እመኝለታለሁ።
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r 5 ай бұрын
Abichu king of king 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤
@ሀያትቱብ-ሰ3ደ
@ሀያትቱብ-ሰ3ደ 3 жыл бұрын
አሏህ ይጠብቀው
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r 5 ай бұрын
Abichu jegna 🙏🙏🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤
@daniel-lj6go
@daniel-lj6go 6 ай бұрын
ግን ....በጣም በብዙ ሺዎች ሰው እየሞተ ያለበት ሀገር ላይ ነን የሀገራችንን ሰላም ሊያመጣልን አልቻለም በተለይ ሀይማኖት ተኮር ግጭቶችነን ማረጋጋት አልቻለም ኮ .....😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡
@remedanamino
@remedanamino 5 ай бұрын
እውነት ነው
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 5 ай бұрын
ስላም ያውርድው ፍጣሬ
@ፈቲያከድርዩቱብ
@ፈቲያከድርዩቱብ 3 жыл бұрын
መሻአለህ በርታ
@AberaTelahune
@AberaTelahune 7 ай бұрын
ይህ፣ነው፣እውነቱ፣ቢመራችሁም፣ዋጡት፣ጠላቶቹ፣
@AhlamSeyid
@AhlamSeyid 6 ай бұрын
መትፋት እያለ የምን በግድ ነው 😂😂
@kissmiahailu7914
@kissmiahailu7914 6 ай бұрын
ሃሃሃሃሃሃ... ዘረኝነት አያውቅም ? እንደ ጊዜ ቆንጆ ነገር የለም :: 😂😂😂😂😂
@AbbaateAbbaas
@AbbaateAbbaas 6 ай бұрын
ምርጥ አቀራረብ❤❤❤❤❤
@ShowaGuda
@ShowaGuda 6 ай бұрын
ረጅም እድሜ ለአብቹ
@GebeyeBelat
@GebeyeBelat 6 ай бұрын
ዶ/ር አብይ አህመድ አውነት ይህ ሰው በጣም ታላቅ ሰው ነው አብይ የኢትዮጵያ ህዝብ ቢረዳቸው አገራችንን ኢትዮጵያን ያሳድጋሉ ከሀያሎች ጎራ ተርታ ያሰልፋሉ ለዜጎች የተመቸች ሀገር ያዴርጋሉ ልዩነታችንን ትተን ብናግዛቸው ጥሩነው ምክንያቱም ታላላቅ ሀገሮች የሚያዴርጉላቼው ሽልማት እያየን ነው ስለዚህ አሳቼው ሀገራችንን ወዴ ተሻለ እድገት የሚያራምዱ ታላቅ ሰው ናቸው ስለሆነም ማገዝ አለብን ሰለሆነም ምርጥ መሪ ናቸው እና ማገዝ መርዳት መተባበር አለብን እንዴኔ እንድህ ላሉ ጠንካራ መሪ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ፈጣሪ ከነሙሉ ቤተሰበዎ ጋር ፈጣሪ አንድ ሰጠዎት ሉእል እግዛብሔር እንድሰጠዎት እመኛለሁ አይዞዎት በርቱ ጠንክሩ እግዛብሔር ከሰዎጋር ይሁን።
@st5f676
@st5f676 5 ай бұрын
Awona wademe baxam batekel jana ethiopia wi wademe ezabre ye xabeki wademe jana ethiopia wi wademe ezabre ye xabeki wademe jana ethiopia wi wademe ezabre ye xabeki wademe 🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅✅✅✅✅🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌😘😘😘😘😘😘😘😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹☝️☝️☝️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾👌👌👌👌🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Abdela-ps7tb
@Abdela-ps7tb 5 ай бұрын
We believe on him he is our Hope.That is why Americans & European are working & highly / systematical Character Assassination has been don on him. He is our Hope
@sadorberi1532
@sadorberi1532 8 ай бұрын
ወረበላው አብይ አህመድ አሊ ብፁሕነታቸውን ያለምንም ምክንያት ማጉላላቱን በመላው አለም የምንኖር ኦርቶዶክሳውያን (ኢትዮጵያውያን ) በአስቸኳይ ታላቅ የተቃውሞ ዘመቻ መደረግ አለበት ጊዜ በሠጠነው ቁጥር ወንጀለኝነቱን የምናውቀው ነው ጊዜ ሣንሠጠው አስቸኳይ ምላሽ መስጠት ጠቃሚ ነው እላለሁ እንፍጠን !!
@samaleAlyase
@samaleAlyase 8 ай бұрын
ኦርቶዶክስ በሙሉ ግፍና ደባ እያደርጉ የምታወቁ ክፋትን የተካኑ ናቸው እንጂ አብይ አህሜድ ንጹህ ቅዱስ ነው።
@abdurahimababilo6125
@abdurahimababilo6125 6 ай бұрын
ኤረ እባክህን ተረጋጋ የነፍጠኛ ጉሩፒ ኢ/ያ የሁሉም ናት አትዶንቅር ት/ት ቤት ይድ ካልሆነ ራስህን ስቀል ከእንግዲህ የይልም እንጀራ ነው :: ዋጠው ውሃ ጠጣበት .. ከእነ አስተሳሰብህ ገደል ግባ ...!!!
@DevoraDanielለአለምህዝብሁሉ
@DevoraDanielለአለምህዝብሁሉ 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@zenadadi1988
@zenadadi1988 6 ай бұрын
❤❤❤🌻👦❤🇪🇹
@MahmebHussein
@MahmebHussein 6 ай бұрын
በሃሰትየተሟላችጪቅላትእውነትአይታያትም
@nekatibebabere9132
@nekatibebabere9132 6 ай бұрын
አይ አንግሊዝኛ በ1 አ.ነገር 3 ስህተት
@Mihret-l7j
@Mihret-l7j 2 ай бұрын
😘😘😘😘
@MuktarGirma-y4j
@MuktarGirma-y4j 5 ай бұрын
May a title Doctor,PHD, new for Ethiopian leadership.But we are familiar with Sir. So how can ignorant people accept such a wonderful genuine.
@BahrieMussle
@BahrieMussle 7 ай бұрын
ይህ መቻል ከሆነ ጥቅር ብሉ ይቅርብኝ።
@globaltime7558
@globaltime7558 3 жыл бұрын
ምንም የሀገራችን ሁኔታ ያልተረጋጋ ቢሆንም በዚህ ሰአት ለሀገራችን ከዶክተር አብይ የተሻለ ሰው አይገኝም ሀገራችንን ሰላም ያርግልን የህዝባችን ሰቆቃና እባ አላህ ይመልስልን
@teruneshray9966
@teruneshray9966 10 ай бұрын
Doctor Pr minister Abiy Ahmed , he is smart intelligent and very handsome young Leader . 🇪🇹☝️
@yemanetse4602
@yemanetse4602 6 ай бұрын
ምን ይጠቅማል ገዳይ ጨኳኝ መሆኑን ማወቅ ብቻ በቂ ነው
@TeGest-p6b
@TeGest-p6b 11 ай бұрын
,,,abeyeya.barta❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@RayaRayaa-ig4bt
@RayaRayaa-ig4bt 5 ай бұрын
ረጅም እድመ ይስጢ
@abebe7532
@abebe7532 6 ай бұрын
Sint tekefeleh Gin ⁉️😄 Ante banda‼️‼️👎
@fafinibabu6102
@fafinibabu6102 2 ай бұрын
ስለ የበሻሻው ደነዝ ነው የምታወሩት ወይስ ተሳስታቹ ነው 😔
@dawitlakew6639
@dawitlakew6639 5 ай бұрын
ሚስት ሁነው እንዳንቺ ያወቀው የለም ፈስ
@sebhatuberhe5308
@sebhatuberhe5308 6 ай бұрын
No matter how good You talk but now we Know his true self Finaly we realized Who he is he is a Wolfe in sheep skins.
@NuruGebeyehu
@NuruGebeyehu 5 ай бұрын
እንደ አሮጌ ጣሣ የተጨራመተዉ ዘጋቢዉ ነዉ እሽት እሽት አድርጌ ልሣትልህ😢😢😢
@MandoWare
@MandoWare 4 ай бұрын
Hin danda'amu❤❤❤❤❤❤❤
@kalebgeletu2896
@kalebgeletu2896 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ነው!!
@SamsungSamsung-xz5te
@SamsungSamsung-xz5te 5 ай бұрын
ፍትህ፡ቤት፡ለፈረሰባቸው፡ዜጎች፡በሙሉ!!!!!!!!
@Jonie-uo4wj
@Jonie-uo4wj 6 ай бұрын
ግን በእውነት ቆንጅናው ችኮችን ያማልላል አይ ቁንጅና ⭐⭐⭐
@theodrosassefa9821
@theodrosassefa9821 6 ай бұрын
ሳየሰታለም የተፈታ ፍንትው ያለ እውነታ !!!
@AkliluTesfay-un2rx
@AkliluTesfay-un2rx 6 ай бұрын
በሰላም ነው ምነ ነው ኣፈንከንኮ እኛ ምና ደረግን
@Jemaykawollo
@Jemaykawollo 6 ай бұрын
ሀሀሀሀሀ ይቅርታ የዱሮ ነዉ ቪድዉ
@BehrashifaLezibo
@BehrashifaLezibo 5 ай бұрын
Jagnawwwws
@እዘንይታዘንልሀን
@እዘንይታዘንልሀን 2 жыл бұрын
የኔ ጀግና አብይ እዳባቴ ነው እማየው የኔ ምን ልበል አአአአአአአአአአአአአብብብብብብብብብብይይይይይይይይይይ የየየየየየየየየኔኔኔኔኔኔኔኔኔ ጀጀጀጀጀጀጀየግግግግግግግግናናናናና መለካምነት ለራሥነው መልካምነት ከመንግሥታችን እንማር መልካም ሠው መልካም ነገር ይጠብቀዋን አላህ ከመልካሙች ነው።
@riima5804
@riima5804 3 жыл бұрын
ሂወት ውጣና ውርድ ዐላት
@ፍዘርሉሲ
@ፍዘርሉሲ 2 ай бұрын
የሰው ደም እንደዚ ያወፍራል ሰይጣንን ከሱ እመርጣለሁ የነሱ ተላላኪ ነበር አስመሳይ
@berrez4985
@berrez4985 5 ай бұрын
KI,KI,KI WHAT REWARD YOU OBTAIN FROM YOUR GROUNDLESS PROPOSAL?WHO IS GRADUATED FROM UNIVERCITY OF MELLES ZENAWI?
@berrez4985
@berrez4985 5 ай бұрын
HOW COULD TEZETA WOLDE BE PURELY AN OROMO.HER NAME INDICATES HER BACK GROUND.
@WXY7007
@WXY7007 6 ай бұрын
ሀቁ ይህ ይህ ነው ኢትዮጵያ ትበልጽግ
@nekatibebabere9132
@nekatibebabere9132 6 ай бұрын
አባቱ...?
@FesehayeGirmay-u4w
@FesehayeGirmay-u4w 4 ай бұрын
የአእውነት አብይ አሕመድ ወይ መንፈስ ነው፡ወይሞ፡ በመንፈስ፡መሆን፥አለበት፡የሚመራው።ልዩ፧ ድፋረት፡የተሞላ፡በከፋተኞ፡ጉገት፧የተነዳ፡ሰው፡ነው።
@1587-fazr
@1587-fazr 6 ай бұрын
ሲጀሠር ሰውየው ተረተረት ፀሀፊ ምናምን ነው. እደመለስ ዜናዊ የማስተዳደር ብቃት. የለውም 100%
@TeGest-p6b
@TeGest-p6b 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AsenaksheMulate
@AsenaksheMulate 6 ай бұрын
Verry simple verry remoll jornaliret prsnale showe no including
@samaleAlyase
@samaleAlyase 8 ай бұрын
ከአብይ አህሜድ ጋር እግዚአብሔር አለ ከአብይ አህሜድ ጋር በእውነት ጌታ ኢየሱስ አለ።
@Belachewato-io1fe
@Belachewato-io1fe 3 ай бұрын
መቀባትን የሰውና የፈጣሪ ብለህ ክፈለውና ሪፓርትህን ተቀብቶ የነገሰ ብለህ አርመው !
@AliAlsayegh-p7y
@AliAlsayegh-p7y 7 ай бұрын
I❤❤❤❤❤❤
@MIsraktesfaye-zd5dz
@MIsraktesfaye-zd5dz 5 ай бұрын
አብይን የሚጠላ ሌባ ብቻ ነው ዝርፊያ የቀረበት መልካም መሪ ነሕ በክፉ የሚያይ አይኑ የታወር አሜንንንንንንንንንንንንንንን
@ፍዘርሉሲ
@ፍዘርሉሲ 2 ай бұрын
ደም የሚጠጣ ሠይጥን አለበት
@AsenaksheMulate
@AsenaksheMulate Ай бұрын
አብይ ማነው ሀሰተና የሰው ሀብት ወሳጅ ነታቂ ነው አጋች ነው አረቡን ለልጅህ ዳርለት
@ፍዘርሉሲ
@ፍዘርሉሲ 2 ай бұрын
አባቱ አይታዎቅም አመድ አሳዳጊው ነው
@MahmebHussein
@MahmebHussein 6 ай бұрын
ይህነዉኡነቱ
@MahmebHussein
@MahmebHussein 6 ай бұрын
ተባረክ
@ahmadnajikadir
@ahmadnajikadir 7 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@AyeleHabte-uz1dv
@AyeleHabte-uz1dv 6 ай бұрын
በ76 ተወልዶ በ74 ተምህረት ገባ?
@HaooHaoo-zz2hq
@HaooHaoo-zz2hq 4 ай бұрын
😄😄😄😄😄
@tteklu
@tteklu 6 ай бұрын
I am wondering - is Abey dead ? Or why do y have to wright his funeral proceedings ?
@DestawGebeyehu
@DestawGebeyehu 3 ай бұрын
p h d በምንድ ነዉ የጠቅላዩን ነገር ጌትሽ ጠይቀዋል
@EfremHailuemru
@EfremHailuemru 6 ай бұрын
Ye awrewun tekur tareik lemekeyer men yahal tekefelhe birr ayemeron yegesal leka ewenet new
@ፈቲያከድርዩቱብ
@ፈቲያከድርዩቱብ 3 жыл бұрын
አሰለሙ አለይኩም ወድም ሳለምነዉ
@tadessedegefa-uo5oq
@tadessedegefa-uo5oq 2 ай бұрын
waaqaayyoo akkaas jechuun dubbaataa yoo akkaa raajotaa tokko tokkoottii .muusotaa waaqaayyoo torbaatuu turee kanaa keessaa inni tokko ergamaa hundaaf wal-qixaa laatamee.keessaa inni tokko eyeroo 2,1,4,1,2,3, isaan kanaa keessaa tokko ergamaa guutuu hadhaa fiAbbaa isaa biraattii,akkasumas illee dollaa,biyyaa,naannoo fi addunyaattii qaba jechuudhaa.waaqaayyoo foon lubbuu afuuraawwaa tahe hunda keenyaaf yaa laatuu hojii bara raawwii ifaas nuuf yaa kennuu,Eebbisuu amma bara baraatii ameen.
@tessfayared110
@tessfayared110 6 ай бұрын
አጣፍጠው ነገ የዛሪውን ትረካ ካንደበትህ ለመስማት ያብቃን ስንፎጋገር አገር እዳናጣ ጥንቃቄ እናርግ ቢያንስ ከገደል ማሚቱነት እንቆጠብ ዋ አንዘጋ ይችአገር የብዙ ሰው ደምነው የቆመችው በከክልኝ ልከክልህ አልቆየችም አልኖረችም አንዘንጋ በቃ።
@solomonzere4294
@solomonzere4294 5 ай бұрын
CIA trained him and instructing till destroying Ethiopia
@fikrelema8726
@fikrelema8726 6 ай бұрын
Dukashow
@AddisInnovation
@AddisInnovation 3 ай бұрын
Thank you We need to stop blaming this government and recognize the true origins of our issues. For the last 30 years, the TPLF or Meles party has deliberately divided Ethiopia by ethnic groups. Now, we see different ethnic groups like Fano, Shane, TPLF, and others indirectly working to destroy Ethiopia, possibly under TPLF's influence. It’s evident from the involvement of different countries. Open your eyes and avoid supporting these groups. While parties may change, the consequences of their actions will impact us all. Be informed and vigilant before it's too late.
@AsenaksheMulate
@AsenaksheMulate Ай бұрын
ለሀገሩ ሰው ክብር የሊለው የአንዲት ሲት ውድድር ሀብት እንጅት አድረጎ የበላ እንደ ሳፋሪኮም እረ ስንቱ በዝርዝር አያልቅም ከሀዲ ነው አስመሳይ ዲንታ ቢስ አቃም የሊለው ከሀገሩ በላይ ይወዱናል ብሎ ለሊላ ሀገር አድር ባይ መኖሪያውን አረብ ፎቅ የገነባ ንግዱን ዱባይ ያደረገ ከሀዲ ነው አረብ በኡትዮፕያዊት ፕሮገክት የተሞዳሞደ ከንቱ ከነ ሚስቱ
@ashiamohammed7353
@ashiamohammed7353 2 жыл бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹አብች
@abebe7532
@abebe7532 6 ай бұрын
Kkkkkkkkkkkkkkk😂
@MGJ463
@MGJ463 4 ай бұрын
እኔ ሰዉዬዉን ወደድኩኝ
@AmeleWorku
@AmeleWorku 6 ай бұрын
Ay. Midire kinateghna klay tesetew enigide min yihun
@hussenwollotube2749
@hussenwollotube2749 2 жыл бұрын
abichu is the winner 👍
@BelachewBeshah-o8p
@BelachewBeshah-o8p 6 ай бұрын
ጀግና መሪ
@MahmebHussein
@MahmebHussein 6 ай бұрын
እንደሱለመሆንሞክርትሆናለህ
@sadorberi1532
@sadorberi1532 8 ай бұрын
በዘረኛው በገዳዩ የኦነግ ሸኔውመሪ በአቶ አብይ አህመድ አሊ ጄ/ል አሳምነው ፅጌን አስበለተህ ዶ/ር አምባቸውን አስበልተህ ምግባሩን አስበልተህ አበረ አዳሙን አስበልተህ ኢንጅ /ስመኘው በቀለን አስበልተህ ሌላ ለቁጥር የሚታክት የአማራ እናት የአማራ ወጣት አስበልተህ በቁጭት መነሳት ሲገባህ ከሞት የተረፋትን የአማራ ፋኖ አስረህ በማሰቃየት ዘመነን አስረህ ከአማራ ጠላት ጋር ተወዳጅተህ አማራን ታስተዳድራለህ ነውር የማታውቅ ለዋናው የኢዮጵያ ጠላት ድጋፎ እየሰጠህ የአንተን ሥልጣን በአማራ ደምና (በኢትዮጵያውን )ደም ያቆምክ ነውረኛነትህ የከፋ የሆዳም ስብስብ ይህ ዘረኛ ሰይጣን ሳይበላህ ከሕዝብ ጎን ቆመህ ኢትዮጵያንና ሕዝብህን አድን መላው የኢዮጵያ ሕዝብ ከጎንህ ይቆማል ::
@አሊያ
@አሊያ 5 ай бұрын
ሞተዴ የሂወት ታሪኩ የውሸት የእተነገረነው😅😅😅😅
@FetleDesta
@FetleDesta 6 ай бұрын
እዝግኦ የማሽቃበጥ ጥግ የኢትዮጵያ ህዝብን እያለቀ ምናቹ አይደለም አደል።
@rehimaaberar80
@rehimaaberar80 3 жыл бұрын
እንደማመር
@Jemaykawollo
@Jemaykawollo 3 жыл бұрын
እሽ
@berrez4985
@berrez4985 5 ай бұрын
IS ZENASH TAYACHEW ONLY RESIDENT OF AMEHARA REGION?IS SHE NOT AN AMEHARA?ALAS WHAT A GREAT LIE?
@dessiemamo2145
@dessiemamo2145 Жыл бұрын
Metejs today snte wusha trkefsy lebs neh
@solomonzere4294
@solomonzere4294 5 ай бұрын
He is a messenger of CIA.don’t try to cheat you cheated one
@dessiemamo2145
@dessiemamo2145 Жыл бұрын
Abiy Ahmed ye 7gna temari new yemen Dr ametah
@sadorberi1532
@sadorberi1532 8 ай бұрын
ያልተማረው ዶክተር አቶ አብይ አህመድ አሊ ሳይማር በያዘው ወረቀት የበታችነት ስሜት ስለሚሠማውም ጭምር ምሁር ጠልነቱንና ምሁርን የማጥፋት ሥራው ምስክር መሆኑን በተለያዩ ንግግሮቹና በቀጣይ ያሰበውን የሠማነው ነው
@አሊያ
@አሊያ 5 ай бұрын
አብይ ሞርተኛነው ኦረሞ ብቻነው እሚወዴው እርኩስ
@tihunyehuala4212
@tihunyehuala4212 6 ай бұрын
በኢትዮጵያ ውስጥ ማንም ደልቶት ካሰበበት ደረጃ የደረሰ የለም። ስለዚህ አብይ ብቻ አይደለምና አታካብዱ። ግን በብዙ ችግር ያለፈ አይመስልም ምክንያቱም ጨካኝ ሰው ፣ ሰውን አስጨፍጫፊና ሀይማኖት ጠል ነውና ፈጣሪ ፍርዱን በቶሎ ይላክልንና ሀገራችን ሰላም ትሁን።
@አሊያ
@አሊያ 5 ай бұрын
አብኝ ማለት ዱቄታም ዳቢሎስ እዝነት የለሌው ዲቃላ ዴሀገር ተወልዶ ለዛውም ገጠር አዲጎ ሀብታም ሀብታም እሚጫውተው የአለም አዴኛ ፋራ መሪ ለዲሀ እዝነት የለለከርሳም ሆዳም አስመሳ ፈርኦን ስቱን ቤታቸውን አፍርሶ ለጂብ ለዝናብ ሰጣቸው ፈጣሪ አይቶ ዝም ያለው ትክክል ስለሰራ ሳይሆን ይመለስዴሁ ከሀጤቱ ለማየት ነበር ብሶበት ቁጭ ስቱን ፍትህ የጠየቁ ላገር እሚጠቅሙ እያፈነ አረዳቸው አዲቀን የኔነው ብሎ የያዘው ሰው ይዴፈዋል ኢሻ አላህ ይሄ የተረገመ ከኔም ለወዴዴው አሁን ልክ እዴሽትቤት የሸተተኝመሪ
@አሊያ
@አሊያ 5 ай бұрын
አሽቃባጪ የመግስት ሚዲያ ምን አሳየ የዘርግጪት የፈጠረው እሱነው ይሄ ሪሳ እጠላዋለሁ
@Chereka203
@Chereka203 6 ай бұрын
አብይ ትልቁ ሰይጣን የጁንታ👹💀☠️💀☠️💀☠️😭😭💚😭💛😭❤☠️💀☠️😭😭
@Beredukko
@Beredukko 6 ай бұрын
እኛአናቀውምኤርትራዊሻቢያነው👎👎
@Safiah-s8c
@Safiah-s8c 6 ай бұрын
ዶክተር..አብይ..ገዳይ..ነዉ..አብይ.አይማኖት..የለሽ.ነዉ...ምን..ቢከፍላችዉ.ነው..እምተቀደዱ.
@AlalinHaylu
@AlalinHaylu 6 ай бұрын
ምርጥ እና ካዋሊቲ መሪ ሺህ አመት ግዛን
@abebe7532
@abebe7532 6 ай бұрын
Zeregnnenet be Demu yelem ‼️⁉️⁉️😄
@حليمهمعيضالثبيتي
@حليمهمعيضالثبيتي 9 ай бұрын
።ጀግናውፋኖአሥቀዘነው
World‘s Strongest Man VS Apple
01:00
Browney
Рет қаралды 55 МЛН
Кәсіпқой бокс | Жәнібек Әлімханұлы - Андрей Михайлович
48:57
Это было очень близко...
00:10
Аришнев
Рет қаралды 1,9 МЛН
Қатысушыларды шок қылған үміткер!
24:47
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 169 М.
Сёстры это вторая мама 😁только по строже
0:13
Рамина Алмас
Рет қаралды 6 МЛН
Anaya Vampire 🧛‍♀️ Ban Gayi 🥵
0:20
Anaya Kandhal
Рет қаралды 22 МЛН
Synyptas 4 | Арамызда бір сатқын бар ! | 4 Bolim
17:24
Naloong - A revolta das formigas
1:00
CB MIDIA
Рет қаралды 38 МЛН