Ethiopia - ዶክተሩ ወንጀለኛ ተያዘ - በላሊበላ የታቀደው!? “ፖሊስ እና ደህንነት አማረረን”

  Рет қаралды 36,669

Feta Daily

Feta Daily

Күн бұрын

Пікірлер: 14
@HussinSaide
@HussinSaide 18 күн бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን በሀገራችን ያሉ ቤተክሪስቲያኖች ቆሽሸዉና ወድመዉ ሳይ ይቆጨኛል ይህ የሀገራችን ሀብት ነዉ ላሊበላ ደሞ ለየት ያለ ነዉ የሁላችንም መጠሪያነዉ ላሊበላ የሙስሊሙም የክሪስቲያኑም የሁሉም ሀብት ነዉ ልብ ቢሰጠን እና ብንተዛዘን የነሱ ሀይማኖት ሲነካ እኛን ሊቆጨን የኛ ሀይማኖት ሲነካ እነሱን ሊቆጫቸዉ ይገባ ነበር
@yekeberadmassu
@yekeberadmassu 18 күн бұрын
ኧረ ምን ያልፋል ይንቀራፈፋል
@firdagegnzewdu-uv8tw
@firdagegnzewdu-uv8tw 18 күн бұрын
የመጀመሪያው ሰሚ ነኝና 👍👍👍👍
@HussinSaide
@HussinSaide 18 күн бұрын
ያላሊበላ ገቢ የት እየሄደ ነዉ እደዚህ የቆሸሸዉ በየአመቱ በጣም ጎብኝ ይመጣ ነበር ከለዉጡ በፊት ማንም አይመጣም አሁንም ለመሞት ነዉ የሚመጡት 😢😢
@yekeberadmassu
@yekeberadmassu 18 күн бұрын
ይህ ግድያም የአንዲት ወላድን ህይወት አሳጥቷል
@aii1223
@aii1223 18 күн бұрын
❤❤
@GetachewAbera-c3j
@GetachewAbera-c3j 18 күн бұрын
አደጋ ታህሳስ 25 አካባቢ የተለመደ ነው። ወደኋላ ብትቆጥር ሱናሚ እንኳ በዚያው ቀን ነበር።
@NB_CHR
@NB_CHR 18 күн бұрын
አአይ አተራረክ አይ ድምጽ እናቴ ትሙት
@saved1580
@saved1580 18 күн бұрын
ማቴዎስ 4 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ከዚያ ወዲያ ኢየሱስ ከዲያብሎስ ይፈተን ዘንድ መንፈስ ወደ ምድረ በዳ ወሰደው፥ ² አርባ ቀንና አርባ ሌሊትም ከጦመ በኋላ ተራበ። ³ ፈታኝም ቀርቦ፦ የእግዚአብሔር ልጅ ከሆንህ፥ እነዚህ ድንጋዮች እንጀራ እንዲሆኑ በል አለው። ⁴ እርሱም መልሶ፦ ሰው ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ ቃል ሁሉ እንጂ በእንጀራ ብቻ አይኖርም ተብሎ ተጽፎአል አለው። ⁵ ከዚህ በኋላ ዲያብሎስ ወደ ቅድስት ከተማ ወሰደውና እርሱን በመቅደስ ጫፍ ላይ አቁሞ፦ ⁶ መላእክቱን ስለ አንተ ያዝልሃል እግርህንም በድንጋይ ከቶ እንዳትሰናከል በእጃቸው ያነሡሃል ተብሎ ተጽፎአልና የእግዚአብሔር ልጅስ ከሆንህ፥ ወደ ታች ራስህን ወርውር አለው። ⁷ ኢየሱስም፦ ጌታን አምላክህን አትፈታተነው ተብሎ ደግሞ ተጽፎአል አለው። ⁸ ደግሞ ዲያብሎስ እጅግ ረጅም ወደ ሆነ ተራራ ወሰደው፥ የዓለምንም መንግሥታት ሁሉ ክብራቸውንም አሳይቶ፦ ⁹ ወድቀህ ብትሰግድልኝ ይህን ሁሉ እሰጥሃለሁ አለው። ¹⁰ ያን ጊዜ ኢየሱስ፦ ሂድ፥ አንተ ሰይጣን ለጌታህ ለአምላክህ ስገድ እርሱንም ብቻ አምልክ ተብሎ ተጽፎአልና አለው። ¹¹ ያን ጊዜ ዲያብሎስ ተወው፥ እነሆም፥ መላእክት ቀርበው ያገለግሉት ነበር። ¹² ኢየሱስም ዮሐንስ አልፎ እንደ ተሰጠ በሰማ ጊዜ ወደ ገሊላ ፈቀቅ ብሎ ሄደ። ¹³ ናዝሬትንም ትቶ በዛብሎንና በንፍታሌም አገር በባሕር አጠገብ ወደ አለችው ወደ ቅፍርናሆም መጥቶ ኖረ። ¹⁴-¹⁶ በነቢዩም በኢሳይያስ፦ የዛብሎን ምድርና የንፍታሌም ምድር፥ የባሕር መንገድ፥ በዮርዳኖስ ማዶ፥ የአሕዛብ ገሊላ፤ በጨለማ የተቀመጠው ሕዝብ ታላቅ ብርሃን አየ፥ በሞት አገርና ጥላ ለተቀመጡትም ብርሃን ወጣላቸው የተባለው ይፈጸም ዘንድ ይህ ሆነ። ¹⁷ ከዚያ ዘመን ጀምሮ ኢየሱስ፦ መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ እያለ ይሰብክ ጀመር። ¹⁸ በገሊላ ባሕር አጠገብ ሲመላለስም ሁለት ወንድማማች ጴጥሮስ የሚሉትን ስምዖንን ወንድሙንም እንድርያስን መረባቸውን ወደ ባሕር ሲጥሉ አየ፥ ዓሣ አጥማጆች ነበሩና። ¹⁹ እርሱም፦ በኋላዬ ኑና ሰዎችን አጥማጆች እንድትሆኑ አደርጋችኋለሁ አላቸው። ²⁰ ወዲያውም መረባቸውን ትተው ተከተሉት። ²¹ ከዚያም እልፍ ብሎ ሌሎችን ሁለት ወንድማማች የዘብዴዎስን ልጅ ያዕቆብን ወንድሙንም ዮሐንስን ከአባታቸው ከዘብዴዎስ ጋር በታንኳ መረባቸውን ሲያበጁ አየ፤ ጠራቸውም። ²² እነርሱም ወዲያው ታንኳይቱንና አባታቸውን ትተው ተከተሉት። ²³ ኢየሱስም በምኩራቦቻቸው እያስተማረ የመንግሥትንም ወንጌል እየሰበከ በሕዝብም ያለውን ደዌና ሕማም ሁሉ እየፈወሰ በገሊላ ሁሉ ይዞር ነበር። ²⁴ ዝናውም ወደ ሶርያ ሁሉ ወጣ፤ በልዩ ልዩ ደዌና ሥቃይም ተይዘው የታመሙትን ሁሉ አጋንንትም ያደሩባቸውን በጨረቃም የሚነሣባቸውን ሽባዎችንም ወደ እርሱ አመጡ፥ ፈወሳቸውም። ²⁵ ከገሊላም ከአሥሩ ከተማም ከኢየሩሳሌምም ከይሁዳም ከዮርዳኖስም ማዶ ብዙ ሕዝብ ተከተሉት።
@MmmTyty
@MmmTyty 18 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@JelaluAbdlhady
@JelaluAbdlhady 18 күн бұрын
4 አውሮፕላን ስዊዲን እና አውስትራሊያም ዛሬ ይሄ ነገር ያስፈራል
@AntenehHailu-s2t
@AntenehHailu-s2t 18 күн бұрын
ዘምነናልና "ና" በለው ና ………………… ቢስሚላህ አልሃምዱሊሏህ በግሌ የ ጃ -WAR ተመጻዳቂ Mental ሳይኮሎጂ አይመቸኝም። የዘረኝነት አራማጅ ኃይሎች እብሪት ክብሪት መስሎ ይታየኛል። ይሁን እንጂ ሙርተዱን እና ቃል አባዩን አብይ ከስልጣን በማንሳት ተልዕኮ ላይ ከልቡ አምርሮ የሚሰራ ከሆነ በእርሱ ምትክ በቀደመው አመለካከቴ ተጸጽቼ ልደግፈው ቃል እገባለሁ። አብይን ለመፋለም ቢመለምለኝ እንኳ ምልምል ወጥቶ አደር ሆኜ ልታዘዘው ዝግጁ ነኝ። ሆኖም እንደለመደው Oromo first እያለ እንዲያናፋብን እና የጠነባውን የፖለቲካ ቁማር በቄራቄሮዎች ድጋፍ እንዲጫወትብን አልፈልግም። አሁን ላይ የብልግና ፓርቲን በመገርሰሱ ረገድ ያለውን አቋም አደንቅለታለሁ አሏህም እንዲያግዘው ዱአ አደርጋለሁ። ሙባ… ከመሀል አዲሳባ
@Sadam-l9t
@Sadam-l9t 17 күн бұрын
ለምንድነው አወዛጋብው ስለ ዶ/ር አሸብር ዝም አልክ የት ደረሱ ከሩስያ ተመለሱ ወይ
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
እስከዛሬ ያልታየው የአፄ ሚኒሊክ አስገራሚው መቃብር
44:48
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 256 М.
Ethiopia - ጫካ ጫካውን!
10:47
Feta Daily
Рет қаралды 308 М.
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41