Ethiopia - Dr Abiy የሰውዬውን ተዓምር - አዲስ ዶክመንተሪ

  Рет қаралды 71,107

Hasab Meda ሀሳብ ሜዳ

Hasab Meda ሀሳብ ሜዳ

Күн бұрын

Пікірлер: 108
@6679022
@6679022 4 жыл бұрын
እባከችሁ የእውነተኛ ፍላጎቱንና ራዕዩን ተመልክተን እኛም እንርዳው። በእውቀት ባንችል ጥሩ ተመሪዎች እንሁንለትና አገርንና ህዝብን ወደ ፊት እናስኪደው።
@eliemechleb7600
@eliemechleb7600 3 жыл бұрын
ተባረክ ጀግና እውነት
@derejeboku7791
@derejeboku7791 5 жыл бұрын
ለጠ/ሚ የሚመጠን ቃል የለኝም !! እግዚያቢሄር ለኢትዮጲያ ማስተዋልን ይስጥ ምክኒያቱም እንዲህ አይነት ሰው በዚህ ክፋ ዘመን ማግኘት ከባድ ነው።በተረፈ እድሜና ጤና ከስኬት ጋር ይሁንለት።
@piccolinamiquerido8128
@piccolinamiquerido8128 4 жыл бұрын
Amen.....ewnet belehal... fetari lebona yesten
@mimia6063
@mimia6063 4 жыл бұрын
Thank you for sharing🙏Dr Abiy we love you 😍😍😘😘😘Forever
@AlexHirpoAlex
@AlexHirpoAlex 5 жыл бұрын
የተወደዳችሁ እንቁዎቻችን በርቱልን የሃገራችን ተስፋዎች እናንተ ናችሁ GBU Ethiopia ዶ/ር አብይ አንተን የሰጠን አምላካችን ስሙ ይባረክ በርታ በርታ በርቱልን ፡፡
@እመቤትየማሪያምልጅ
@እመቤትየማሪያምልጅ 5 жыл бұрын
አብቹ የኞ ጀግና እረጅም እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችህ እንዳታ ያለ አስር ሰዉ ለኢትዮጵያ በቂ ነበር ብቻህን ሆንክብን ዛሬም ከጎንህ ነኝ
@berhanufantu2443
@berhanufantu2443 4 жыл бұрын
ዶ/ር እድሜና ጤና ይሰጥልኝ. ውድነህ እንወድሀለን!!!!
@genberegeleta2661
@genberegeleta2661 3 жыл бұрын
I love to listen Abiy once in a day to remind and see what a real leader sounded like and look like. Love always wins 💞💞. Love and peace to the world ❤️
@birruahimed7253
@birruahimed7253 3 жыл бұрын
Respect!! kudos to The commander in Chief i was impressed in addition to the amazing vision.
@balinnyoutube7076
@balinnyoutube7076 3 жыл бұрын
1000ሽአመትንገሥየኔልዩአብቹ
@ነፃነትየጌታልጅ
@ነፃነትየጌታልጅ 4 жыл бұрын
መሪዬ እንዴት እንደምወድህ ተባረክልኝ እንደው በምን ላግዝህ ምን አባቴ ላርግልህ አንተ ለኛ አትገባም
@muntehaumermohammed7075
@muntehaumermohammed7075 3 жыл бұрын
Abichu Wow wow wow so amazing 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@lolak953
@lolak953 4 жыл бұрын
A great Leader ... Leading his team by example!!
@ebrahemhis6100
@ebrahemhis6100 4 жыл бұрын
ስለ አብይ እንደትና በምን መግለፅ እንደምችል ቃል ያጥረኛል።
@lizaddisberhe7234
@lizaddisberhe7234 4 жыл бұрын
Wow 🤩 God protects u from all evils
@ebrahemhis6100
@ebrahemhis6100 4 жыл бұрын
ልዩና ብርቅየ የኢትዮ ልጅ!!!
@እመቤትየማሪያምልጅ
@እመቤትየማሪያምልጅ 5 жыл бұрын
ሀሰብ ሚድያ በጣም እናመሰግናለን
@zz-iu4yq
@zz-iu4yq 3 жыл бұрын
ሰው አላወቀልህ ምርጥ መሪ ነበክ
@fadilafadila9029
@fadilafadila9029 5 жыл бұрын
የኛ ጀግና አቢያችን ጥሩ መልካም ሰው
@sabamessele8084
@sabamessele8084 4 жыл бұрын
Dr Abiy you are the best !
@footbalvedits
@footbalvedits 4 жыл бұрын
I have never seen such a wonderful leader. He is the one prime minister.Abiy Ahmed. Long live .
@mohammedsaniabafita7580
@mohammedsaniabafita7580 4 жыл бұрын
my buyity and Talented man, I am with you
@lehyawnessebho6498
@lehyawnessebho6498 4 жыл бұрын
you are real dr Abiy
@moaanbessa6295
@moaanbessa6295 4 жыл бұрын
Jah Jah Dr Abiy .the one promised for Ethiopia. The time has come
@MindEv-24
@MindEv-24 4 ай бұрын
I see The realities of True Leadership in Work. Respect to Dr Abiy Ahmed and His Change Teams
@فاطمهمحمدعلي-و9ظ
@فاطمهمحمدعلي-و9ظ 4 жыл бұрын
ደጋግሜ የማዳምጠው ከተለያዩ ሰዎች ሰለ አንድ እውነት ይህም ከዘር፣ከሐይማኖት ውጨ፣ከጎሳ በሽተኛ የፀዱ ለሐገር ለአንዲት ኢትዮጰያ ለእድገት የሚሰሩናየሚመሰክሩ ሰወች ን በማወቄ።የኢትዮጲያ ልጆች ተባረኩ።
@natiyo9438
@natiyo9438 4 жыл бұрын
this video has to be transcribed as it reaches the whole the world, the Great Leader
@neimaahmedin4180
@neimaahmedin4180 4 жыл бұрын
ባንተ ዙሪያ ያሉ አካሎች (ሰዎች ) በሙሉ እድለኛ ናቸው ።
@ajnishanshiso3800
@ajnishanshiso3800 3 жыл бұрын
💡💡💡💡💡👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪
@tsegehi1510
@tsegehi1510 Жыл бұрын
አንድ አበበል ነበር አበቴ ይተሪትልን ነበር እሱም የለዋቁ ይልነል። አንትነትህን። አንት በረታ ፍጠሪ ከንት ጋር ይሁን አሜኔ
@Betty2Gashaw
@Betty2Gashaw 3 жыл бұрын
to the surprise i saw this interview after a years. it was very interesting
@yt-wb1kj
@yt-wb1kj 4 жыл бұрын
Wow i keep watching this. Let us not forgate dr. Abiy is real leader who can bring real change for ethiopia. Let us support him
@sadasada5220
@sadasada5220 5 жыл бұрын
ሠው አልረዳው አለጂ በጣም ጥሩ መግሥት አግኝተን ነበረ
@saadasaeed3888
@saadasaeed3888 4 жыл бұрын
ትክክል
@dr.yetnayetdemessie8476
@dr.yetnayetdemessie8476 5 жыл бұрын
መልካም ራዕይ ያለው መሪ ሀገርን ወደ ላቀ የእድገት ደረጃ ያሻግራል። ለመሻገር ዝግጁ የሆነ ብዙ ህዝብ አለ ብዬም አምናለሁ። አንዳንድ በዘር ጎራ ተሸፍነው ሰላም የሚነሱትን ግን ዶ/ር አብይ የማይታለፉ የሚላቸውን ቀይ መስመር ቢያሰምርልንና የማይደራደርበትን ነገሮች በግልፅ ቢያስቀምጥልን መልካም ነው። በርታ ዶ/ር አብይ! አደራ ከያዝከው ታላቅ አላማ በምንም መንገድ ሸርተት እንዳትል። ለማንኛውም ከጠቅላይ ሚኒስትራችን ዶ/ር አብይ ጋር በመቆም ለሁሉም ዜጎች ሰላም፣ ደህንነት፣ እድገትና ብልፅግና እሰራለሁ። መድሃኔአለምም እንደሚረዳን አምናለሁ።
@theendofends5969
@theendofends5969 4 жыл бұрын
የአገልጋይ መሪ ምንነት። አገልጋይ መሪ ሌሎችን ለመርዳት የክርስቶስን መንፈስ ይዞ በትህትና ልብ ማገልገልና መርዳት ማለት ነው፡፡በሌላ መልኩ ደግሞ ዝናን፣ ሥልጣንን፣ ሐብትን፣ ክብርንና የተለየ ጥቅምን በመፈለግ ያለ ማገልገል ማለት ይሆናል። መሪነት ሥልጣን ሳይሆን አገልጋይነት መሆኑን በተጨባጭ ማሳየት ነው። አንድ ሰው አገልጋይ መሪ ሲባል የመሪነት ሥልጣኑን ሌሎችን ለመጥቀምና ለማገልገል እንደ መሣሪያ አድርጎ መመልከት አለበት። ከዚህ ውጭ አገልጋይ መሪ ባለ ሥልጣንና ጌታ ሆኖ መታየት የለበትም። መሪ አገልጋይ ነው የሚለው አስተሳሰብ በአገራችን ካለው አመለካከትና ባህል ጋር እጅጉን ይጋጫል። በአገራችን የመንግሥት መዋቅር ውስጥና በማህበረሰባችን መካከል አገልጋይ መሪነት በዋናነት ታሳቢ አድርጎ የሚነሳው መሪዎችን ተገልጋይና ገዥ በማድረግ ነው፤ ስለዚህ አንድ ሚኒስትር ከሕዝብ አገልጋይነቱ ይልቅ በሕዝብ ተገልጋይነቱና ገዥነቱ ጎልቶ ሲታይ ኖሯል። ሰው መሪ ከመሆኑ በፊት ልቡ ከተገልጋይነትና ሥውር ጌትነት መንጻቱ አስቀድሞ መመርመር አለበት። ሥውር ጌትነትን ናፋቂ ልብ ያለው ሰው የታይታና የከበሬታ ወንበር ፈላጊ አገልጋይ እንጂ አገልጋይ መሪ ሊሆን አይችልም። አንድ አገልጋይ ኑሮው ተፈትሾ ዝናን፣ ሥልጣንን፣ ሐብትን፣ ክብርንና የተለየ ጥቅምን ከመፈለግ ነጽቶ ካልተገኘ፣ እርሱ ሎሌ ወይም አገልጋይ መሪ ነው ለማለት ይከብዳል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ የአገልጋይ መሪነት ማሳያነታቸው በተጨባጭ የተረጋገጠላቸው የሀገር መሪ ናቸው፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ማለት እውነቱም፣ እውቀቱም፣ እምነቱም፣ ድፍረቱም፣ ትዕግስቱም፣ ብልሀቱም፣ አስተዋይነቱም፣ አርቆ አሳቢነቱም፣ ሀብቱም ፣ውበቱም፣ዓለም አቀፍ ተወዳጂነቱም ያለው እንደው በጥቅሉ በሁለንተናው ይህ ጎደለህ የማይሉት ቀጭን የሀገር መሪ ነው፡፡ እውነትን የተረዳና አምኖም የተቀበለ ሰው ስለሆነ በነገር ሁሉ ልዑል እግዚአብሔር አብሮት አለ፡፡ ምን ነፋሱ ቢነፍስ ሙሉ እብቅ ይዞ፣ አውሎ እና ወዠቡ ቢያዝለን ወዝውዞ፣ ከመፃኢው ተስፋ ከብልጽግናችን፣ አገናኝ ነውና ፈቅ : ነቅነቅ የለም ከአብይ ጉዳያችን። የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ ፌዝ(ቧልት) አይደለም፡፡ በየቀኑ የምናይ የምንሰማው እያንዳንዱ የዓለማችን ማህበራዊ እንቅስቃሴ ከሳጥናኤል ጎል ተፈጻሚነት ጋር በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ትስስር አለው፡፡ የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ ክርስትናን (የአንድነት ምንጩን) ማርከስ እና ብሔረ አማራን (የነጻነት አርበኛውን) ሰበባ ሰበብ እየፈጠሩ ከምድረ ገጽ ጠራርጎ ማጥፋት ነው፡፡ ይህም በ666 ትሪሊየን ዶላር የዲያብሎስ በጀት እና የዓለም ታላላቅ መንግስታት (ሚስጥራዊ ቡድኖች) ምክክር የሚከናወን አርዮሳዊ ፕሮጀክት ነው፡፡ ያለ ክርስቶስ ኢየሱስ ብቸኛ ተመላኪነት የትኛውም አይነት ክርስትና ከንቱ ግብዝነት ብሎም የዲያብሎስ እራትነት ነው፡፡ ዛሬ ላይ የምናስተውለው የፈርኦናውያን(የግብጽ) ትንኮሳ ብሔረ አማራን (ነጻው ህዝብን) የማወክ፣ የማበጣበጥ፣ እርስ በእርስ የማጫረስ ከተቻለም ከነአካቴው የማጥፋት አጀንዳ ያለምንም ጥርጥር የሳጥናኤል (የክርስቶስ ተቃዋሚ) አጀንዳ ነው፡፡ ‹‹ የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ ›› በሚል ርዕስ የተጻፉ ሁለት መጽሐፍትን አፈላልጋችሁ ብታነቡ በደንብ ትረዱኛላችሁ፡፡ ለወትሮ በኢትዮጵያ አንድነት ጸርነት እና በአማራ ብሔር ባላንጣነት የሚጠረጠሩት የፌደራሊስት ኃይላት ባንዲስቶች (ህወሓት ፣ ኦነግ እና አብን) እያወቁም ሆነ ሳያውቁት የሳጥናኤል ሴራ አቀነባባሪዎች ወይም አስፈጻሚዎች ሊሆኑ የሳጥናኤልን ጎል እየተላላኩ በማስፈጸሙ ረገድ ግንባር ቀደም ሚናን ሲጫወቱ የሚስተዋሉ ተዋናዮች ናቸው፡፡ ስለሆነም ይህን እርኩስ መንፈስ መመከት የሚቻለው በጽኑ ክርስትያናዊ እምነት ላይ በመመስረት እና ከልዑል እግዚአብሔር ቅዱስ ቃል ጋር ጥብቅ ቁርኝት (ህብረት) በመፍጠር ነው፡፡ ለዘመናት ያላባራው በአማራ ብሔር ላይ የሚሰነዘረው ጥቃት ማዘዣ ጣቢያው ያለው የሳጥናኤል አእምሮ ውስጥ ነው፡፡ ብቸኛው ከጥፋቱ የማምለጫው መንገድ በክርስቶስ ኢየሱስ ስር በጽኑ እምነት መሸሸግ ብቻ ነው፡፡
@manewyalew2410
@manewyalew2410 5 жыл бұрын
I can't say anything amazing man. ምንም ማለት አልችልም የተጠሩት ብዙዎች ናቸው፣ የተመረጡት ግን ጥቂቶች ናቸው እንዲል መጽሀፉ
@bilisumamegersa4929
@bilisumamegersa4929 4 жыл бұрын
Abucchuu♥️♥️♥️
@mimia6063
@mimia6063 4 жыл бұрын
እኔ ሚገርሙኝ ህወሀቶች ናቸው ዶክተር አብይን ልክ ካወቁት ሁለት አመት አስመስለው እንደዚ ሲያብጠለጥሉት እጅግ በጣም ያሳዝናል አብያችንን ከድሮም ምን አይነት የስራ ሰው ሩህሩህ ጎበዝ እንደሆነ እያወቁ ለምን በለጠን ለምን ተወደደ ለምን ተሸለመ ብለው ጨርቃቸውን ጥለው ሊያብዱ ነው እግዜር ይርዳችሁ
@armidesara6260
@armidesara6260 4 жыл бұрын
አሜን
@saadaathiobi3206
@saadaathiobi3206 Жыл бұрын
ማር ያባርው ጎበዝ ስለሆነ ስልጣኔን ይቀማኛል ብሎ ነው❤❤
@jeremyjeremy6936
@jeremyjeremy6936 4 жыл бұрын
He is genus
@genetbekele515
@genetbekele515 5 жыл бұрын
መሪስ ነበር እግዚአብሄር ይርዳህ ሁሉ ተጠራጣሪና ዘረኛ ሆነ ይሄ እድል አይለፈን እግዚአብሔር ሆይ
@briggsjefferson9940
@briggsjefferson9940 3 жыл бұрын
A tip : watch series at Flixzone. Me and my gf have been using them for watching lots of of movies during the lockdown.
@joshuaidris9312
@joshuaidris9312 3 жыл бұрын
@Briggs Jefferson Yea, have been watching on flixzone for since november myself :)
@lennoxtravis9487
@lennoxtravis9487 3 жыл бұрын
@Briggs Jefferson Definitely, I have been using Flixzone for since november myself :)
@teruneshray9966
@teruneshray9966 2 жыл бұрын
Wow , he is just an extraordinary person , and I’m so proud he is a leader of Ethiopia . I hope and pray he will be Ethiopia ‘s Pr minister for ever . 🇲🇱☝️
@abdulfetahmustefa4141
@abdulfetahmustefa4141 5 жыл бұрын
🇪🇹🤲🙏👍🥇❤️🌹👌🍯🌍🏆☝️ Mashaallah Allahamdulillah Rebilalemin betam konjo new Jezakumulaheyiren 🇪🇹🤲🙏👍🥇👌❤️🍯🌹🌍🏆☝️
@tashiteElemo
@tashiteElemo Ай бұрын
ትልቅ ምስክርናት !!!!!!-!!!!
@berhanufantu2443
@berhanufantu2443 4 жыл бұрын
ታድያ ይህንን ሰው ነው መለሰ ከሀገር ያባረረውና ልጆቹ እንዲራቡ ያለሰራ ለጭንቀት የዳረገው!! ሰንት ዶ/ር አብዮች ተገድለዋል እሰከዛሬ!! ቤቱ ይቁጠረው.
@dagembelete7702
@dagembelete7702 4 жыл бұрын
Yenfah
@towfikmohmed8910
@towfikmohmed8910 4 жыл бұрын
Okay
@Mmm-cr4xj
@Mmm-cr4xj 5 жыл бұрын
ቅነህ አላህ ይገዝህ አቢቹ
@ethioadama7413
@ethioadama7413 5 жыл бұрын
በክፍለዘመን ውስጥ አንዴ የሚገኝ ድንቅ መሪ
@kidus63
@kidus63 4 жыл бұрын
አብይ ወደ ፖለቲካ ባይገባ በሙያው ብዙ ስራ መስራት ይችል ነበር
@kassimadem1581
@kassimadem1581 4 жыл бұрын
በፍቅር ማሸነፍ በፍቅር ማስተዳደር መምራት አስተምረሃል እድሜና ጤና ይስጥህ ሌላማ ምን ይባላል ??
@CHRIST-Anchord
@CHRIST-Anchord 3 жыл бұрын
We ETHIOPIANS are so blind that even the light in the form of ABYIE Ahemed cannot help us open our eyes to see the light!
@User-xt1hb
@User-xt1hb 3 жыл бұрын
አላህ. ከሴረኟች. ይጠብቀዉ. ለዝህ. ነዉ. ምቀኛዉ. የበዛዉ. የዳይ. በዳይ. አርገዉ. የሚወነጂሉህህ.
@dawitbezuneh9304
@dawitbezuneh9304 4 жыл бұрын
He is visioner!!!
@belayfeyissa4229
@belayfeyissa4229 4 жыл бұрын
አሰኬ መጨረሸ ዉስጠ ነህ
@solomon26
@solomon26 3 жыл бұрын
ከፍ በሉልን
@yamtube8790
@yamtube8790 11 ай бұрын
አሁን በደንብ እየገባኝ መጣ ለካስ ይህ ለውጡ የማይጥመው ሰው የሚፈጠረው ሜዳላይ ያለውነው በኢንሳ ማይድሴት የተገነቡ ናቸው ለኢትዮጵያ እንቁ ስራእና ሀሳብ ያላቸው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tamratagegnehu8296
@tamratagegnehu8296 4 жыл бұрын
ብቃት ያለው ድንቅ መሪ።
@abrihamagafari8666
@abrihamagafari8666 2 жыл бұрын
ጠለት. ምንሚ. ይበሊ. ጌታ. የአቆሜ. የአገረችን. አበት. ነህ. አሁንማ. ጌታ. ይጠብቀው. ሁሌ. ከአንታ. ጋሪ. ይሁን
@kedsitasater8997
@kedsitasater8997 5 жыл бұрын
Yena jegena berta
@ammybelay2776
@ammybelay2776 4 жыл бұрын
በጣም የሚገም እና ትልቅ ትምህርት ስጭ
@seblea2090
@seblea2090 4 жыл бұрын
የአብይ መከሰት ህልም ህልም እየመሰለኝ ተቸገርኩ
@neimaahmedin4180
@neimaahmedin4180 4 жыл бұрын
በ d/r አብይ መሪነት ዘመን ትውልድ በመሆኔ እነደ እድለኝነት ነው እምቆጥረው
@mimia6063
@mimia6063 4 жыл бұрын
ህወሀቶችም ሆናችሁ ሌሎቻችሁ አብይን የመንቀፍ የመስደብ ሞራሉ የላችሁም ምድረ መሀይሞች አብይ ከልጅነቱ ጀምሮ እግዚአብሔር ያደለው ፍቅር ነው ሁላችንም አንድ ሆነን እንዋደድ
@abaynehadmikew4941
@abaynehadmikew4941 Жыл бұрын
ሰዉ እንዴት እንደዚህ ላለ ሰዉና ለተከታዎቹ ሞት ይመኛል??ሺ ዐመት እንዲኖሩ እንጂ እነዚህ ሰዎች ሳይንቲስቶችም ናቸዉ ።ረጅም ዕድሜ ለጀግኖቻችን .!!!!!!!!!!!!!!።
@muntehaumermohammed7075
@muntehaumermohammed7075 3 жыл бұрын
Kale betegebare
@akliludamte7441
@akliludamte7441 5 жыл бұрын
Lewetatu telek temhert new
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 5 жыл бұрын
Beje yayzute Warqe madebe honben. Gata yebrke yana Wandem.
@habtamswale7280
@habtamswale7280 3 жыл бұрын
Ewonte. Abey. Mrte. Mry. Ewodek. Alin
@kalebbekure6839
@kalebbekure6839 4 жыл бұрын
Ande neger awekalehu...dr Abiy weste new...
@talltali1062
@talltali1062 5 жыл бұрын
Abiy ewenat ante nistu ethiopiawi neh
@ሚሚተካ
@ሚሚተካ 4 жыл бұрын
ሙዚቃው ብትዘጋውሰ ምን አለበት
4 жыл бұрын
የሰዉየው ተአምር ሳይሆን "የሰዉየው ጉድ" በለው፡፡ በአሁኑ ጊዘ በኢትዮጵያ ሁሉ ነገር ለብ ለብ ነው፡፡ እድሚ ለ28 አመቱ የእርኩሳን ሶዶማዊ ባንዳ አጋሚ የትግራይ ትህነግ የቀን ጅቦች እና ለእርኩሳን ዘላን ጋጥ ወጥ፡ የዱር መንጋ አሁኑ ባለ ተረኝ ነን ባዮች ጥምብ ጋላ ናዚ አፓርትሃይድ ኦነግ የአገዛዝ የጭለማ ዘመን በሰላም፡ በሃይማኖት፡ በትምህርት፡ በጢና ሳይንስ፡ በመከልከያ ሳይንስ በሁሉም አናሳ እና ኮሳሳ ከሆነችው ሃገር ተርታ በአፍሪካ አንዷ ኢትዮጵያ ነች፡፡
@bezawitethiopia7701
@bezawitethiopia7701 5 жыл бұрын
Rega yale wetet kibe yiwetawal ale ye hagere sew Abiy ayichekulm jegina new
@tigisttg5775
@tigisttg5775 5 жыл бұрын
ለእውነተኛ መሪ እንዲህ ያለ ፕሮፓጋንዳ አያስፈልገውም ሰራው ማንነቱን ይገልጻል፡፡ ኢሀአዴግ ማለት የማፍያ ጥርቅም ነው፡፡
@tigistbirhanu687
@tigistbirhanu687 3 жыл бұрын
I don't like back ground music best of best
@zeinbqasem4530
@zeinbqasem4530 4 жыл бұрын
የኢትዮጱያህዝብማገንዘብአለበትለምንቢትሉዶክቶሬአቢይንያምማሲልመራቢንጠቀምአንድከዘረንነትዩፀደመረሁሌትከጥለቻነፀዩሆነመረሌለደግሞለህዝቡዩምያሲመሆኑከዩአቢአገረየምከሬተቱውጋኖቹንእዩሰበ
@ethmove1024
@ethmove1024 4 жыл бұрын
Aneyache nurelne
@ebisedararaa1594
@ebisedararaa1594 5 жыл бұрын
egazaber Mehure Wake Astawaye Ya Raruke Raheye Satonale Gata Bagosu Skalelalu Egzabere Essu Buzu Amate Yegsselen Nugse Marachen!
@senaitgebremariam596
@senaitgebremariam596 4 жыл бұрын
Yelam beret weydemo yeli menati teret abiy leba
@orsksho9848
@orsksho9848 5 жыл бұрын
የምትሉት ሌላ የምናየው ሌላ
@manwonduwolde1842
@manwonduwolde1842 4 жыл бұрын
አይንህን ክፈት፡፡
@ethiopia6160
@ethiopia6160 5 жыл бұрын
Ene melew. ezaw erstot new ed yewetaw tadeya astesasbun seweyew
@easymoney1661
@easymoney1661 5 жыл бұрын
half of these fucker are now in jail and criminals.
@ሃያትጓልራያ
@ሃያትጓልራያ 5 жыл бұрын
ን በርከት ስምዖን ስላሳያቹሁን የመስግን የኔንተን ኣቦ ወሬ ግን ተውት ይልቁንስ የሱ ዘመን የሃዘን ዘመን ነው መባል ያለበት መሽርፈት
@neimaahmedin4180
@neimaahmedin4180 4 жыл бұрын
ሰይጣን ከመላእክታት ሊስማማ አይችልም።
@amharatimes247
@amharatimes247 4 жыл бұрын
ስልጣን ላይ ላለ ሰው አልቅላቂ አይጠፋም!! አለም ያለበትን ሁኔታ አይተህ እነዚህን ሰወች ስታ ይ ፣ ምን ያክል ኢትዮጵያ እምትባል ሀገር መሪ እንለላት ግልፅ ሆኖ ይታያል!
@tube-rm9sd
@tube-rm9sd 4 жыл бұрын
አብይ አይመድ ኢትዮጵያን አይጠላትም ፡ ነገር ግን ሀገሩንና ህዝቡን የጠቀመ መስሎት ለባእዳን አሳልፎ ይሰጣታል ። ካልተሳሳትኩ እንዲህ ነበር ያሉት አባታችን
@michaelkinfe8291
@michaelkinfe8291 5 жыл бұрын
biniyam "hije lsamew....."
@ለኔእኔ
@ለኔእኔ 4 жыл бұрын
ያይጥ ምስክሯ...😂😂😂
@አማራሳይንትየነፋጠኞችዘረ
@አማራሳይንትየነፋጠኞችዘረ 5 жыл бұрын
እረወዳ ብረሌከነቃአይሆንምእቃነዉነገሩ
@leulaynekulutilahun8030
@leulaynekulutilahun8030 4 жыл бұрын
እያንዳንድህ ለማያውቅ ታጠን ፡፡ የ ህዝቡ ጥያቄ ዲሞክራሲና ሰላም ነው ልማት አይደልም ፥ ልማት ቢሆን ኖሮ ህወሃት መቀለ አይገባም ነበር
@leulaynekulutilahun8030
@leulaynekulutilahun8030 4 жыл бұрын
@@genetyilam1791 ምኑ ነው ጥላቻ እ . ጎረቤትህ ሲታረድ ባላየ ባልሰማ ዝም ማለቱ ነው ወይንስ የአዲስ አበባን ጉዳይ እያድበሰበሱ በኢትዮጵያ ስም መነገድ፡፡ አንድ ነገር ተገንዘብ እሺ ትናንት በእነዚያ ሚስኪኖች ላይ የተደረገው ነገር ወደፊት በአንተ ላይ ላለመደረጉ ምንም ማረጋገጫ የለህም ባይሆን ስትበስል ያኔ አስታውሰኝ ወንድሜዋ
@admssufrather6870
@admssufrather6870 4 жыл бұрын
መለስም እንደዚህ አምላክ አርገነው ነበር አትርሱ .አብይ ግን ለኢትዩጽያ አይደለም ለአፍሪካ ይበቃ ነበር ግን ዘረኛ ሆኖ ኢትዩጽያን የደሃ ደሃ ሆንን .
@eshetuandarge6025
@eshetuandarge6025 4 жыл бұрын
ስማ አንተ በግ በገንዘብ አገርህን ብቻ ሳይሆን እራስህንም የሽጥክ ባለጌ ያንተ ጭንቅላት አይጥ አይለውጥም ተአምረኛ መሪ ካልክ እራስህ ዋጠው እሺ የፊስ ቡክ አርበኛ ነግዴ ለኛ አታስተዋውቅ እኛው ገምግመን ከተመቸም ለመመስከር ያንተን እርዳታ አንፈልግም
@mikelife101-x9p
@mikelife101-x9p 4 жыл бұрын
propaganda
SLIDE #shortssprintbrasil
0:31
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН
ССЫЛКА НА ИГРУ В КОММЕНТАХ #shorts
0:36
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
አኬ እና እፎይ ተገናኙ ደስ ሲሉ | ቡና ሚዲያ | coffee media
8:35
SLIDE #shortssprintbrasil
0:31
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН