Ethiopia -Eletawi Monday 22 August 2023 እለታዊ

  Рет қаралды 64,822

ESATtv Ethiopia

ESATtv Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 205
@ashenafigirma328
@ashenafigirma328 Жыл бұрын
ምርጥ ቃለ ምልልስ ነበር:: የአቶ ኤፍሬም እውቀትና የሀገሪቱን ፖለቲካ የተረዱበት ጥልቀት አስደምሞኛል አስተምሮኛልም:: የጋዜጠኛውን ጥያቄዎች:የማዳመጥ ችሎታውንና መልስ ሲሰጥ ጣልቃ አለመግባቱን በጣም ሳላደንቅ አላልፍም:: ሁለታችሁንም በጣም አመሰግናለሁ!
@meheretfuchs4724
@meheretfuchs4724 Жыл бұрын
የተማረ ነዋ ።
@belainehkersema8713
@belainehkersema8713 Жыл бұрын
OMG... please bring this amazing person to this country
@fekadenebsie7923
@fekadenebsie7923 Жыл бұрын
1😅
@assegidmerin8574
@assegidmerin8574 Жыл бұрын
Pleaseadd Efre. Mqdeɓo tònatiònal committe.
@berhanu1631
@berhanu1631 Жыл бұрын
Simply, you are our gold standard politician!!
@azebeshete7665
@azebeshete7665 Жыл бұрын
አቶ ኤፍሬም ማዴቦ እግዚአብሔር ይባርክህ አገርህን እያገለገልክ ነው እናመስግንህ አለን
@aynalemwoldeysadik3236
@aynalemwoldeysadik3236 Жыл бұрын
እንደነዚህ ያለ የበሰለ ሰው በማየታችን ኩራት ይሰማናል እግዚአብሄር ይባርኮዎት ወንድሜ ለኢትዬዽያ እንዲህ ያለ መሪ ይስጣት
@efoytabuche7282
@efoytabuche7282 Жыл бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😊😊😊😅😊1kkkll😊
@mekdesmekuria1277
@mekdesmekuria1277 Жыл бұрын
አቶ ኤፍሬም ድንቅ ትንታኔ እውነት ብለዋል ሁሉንም በሰላም መፍታት ለመንግስት ይበጀዋል ከህዝብ ጋር እልህ ለውድቀት ነው::
@nigatuteferi9347
@nigatuteferi9347 Жыл бұрын
ኤፍሬም ! አብዛኛዉን ዘመንህን ለ ኢትዮጲያ ሰጥተሀል ፣እዉነትን ሳትፈራ ተናግረሀል የሚመስልህን መፍትሄ አቅርበሀል ፣ከጊዜ ጋር ስትገለባበጥ ለህዝብ ከህብብ ጋር ቆመሀል ካሁን በኃላ አይቆጭህም ።ቀሪዉ ዘመንህ ይባረክ! እስከ መጨረሻዉ እስትንፋስህ እዉነቱን ከማስተማር አትቆጠብ ፣አንድ ሰዉም ቢሆን በታሪክ ዉስጥ ብዙ ለዉጥ ያመጣበት ዘመን ነበረ አሁንም ይኖራል።
@yeshewasadmassu8268
@yeshewasadmassu8268 Жыл бұрын
ውድ አቶ ኤፍሬም ብዙ ባይነግርልህም ለቃልህ እና ለእምነትህ የተገዛህ ከሚነፍሱት ጋር የማትነፍስ የእውነት ኢትዮጵያዊ መሆንህን እናውቃለን።
@wandewosenbekele1765
@wandewosenbekele1765 Жыл бұрын
ትክክል እናመስግናለን የበስለ ፓለቲካ ትንታኔ
@bayviewcreek1348
@bayviewcreek1348 Жыл бұрын
He is awesome!
@tonneryaya4056
@tonneryaya4056 Жыл бұрын
He is one of an idiot and lairs
@danielm.5250
@danielm.5250 Жыл бұрын
A great scholar with a solid understanding of world politics.
@atudstv
@atudstv Жыл бұрын
አቶ ኤፍሬም በሳል እና ሀገራ ወዳድ ናቸው የጠቅላዩን ቦታ በተረከቡ!!!
@ambaye3115
@ambaye3115 Жыл бұрын
30 ዓመታት በአግባብ መፍታት ተችሎ መንግሥት በግብታዊነት እንደ ሠፈር ጎረምሣ አማራን ሲያዋክብ ኖሯል: ዛሬ ግን ሥርዓትን ለማያውቅ መንግሥት ተብየ መግባብያ ብቸኛ መንገዱ ያለ ሥርዓት መጋፈጥ ነው::
@Wow-jz9nw
@Wow-jz9nw Жыл бұрын
እንደናተ አይነት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ምሁራን እያለ ደደብ ስብሰብ ሀገር እያመሱ ነዉ። አምላክ ኢትዮጵያ ይባርክ።
@fatimah-fj9wb
@fatimah-fj9wb Жыл бұрын
በጣም
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 Жыл бұрын
በጣም 😢
@Damte-d2c
@Damte-d2c Жыл бұрын
አንተ ወይም አንቺ ከየትኛው የደደቦች ክፍል ነህ ወይም ነሽ??
@tediabegaz8031
@tediabegaz8031 Жыл бұрын
ጠቃሚና ትምህርታዊ የሆነ ውይይት ነው:: አቶ ኤፍሬምን እናመሰግናለን::ኢንተርቪው ያደረግከው ጋዜጠኛም ብዙም ጣልቃ ሳትገባና ሳታቋርጥ አቶ ኤፍሬም ሃሳባቸውን እንዲጨርሱና እንዲያስረዱ ስላደረግክ ምስጋና ይድረስህ::
@meskerem6234
@meskerem6234 Жыл бұрын
የተከበሩ አቶ ኤፍሬም እጅግ እናመሰግናለን ለሚያደርጉት በሙሉ '!
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ፈርቶ መዳኗን የሚፈልግ አዛኝ ሳይሆን፣ ህይወቱን ገብሮ ነፃ የሚያወጣትና ወደ ክብሯና መጎሷ የሚመልሳትን ፋኖን ነዉ የምትፈልገዉ!
@mimy9301
@mimy9301 Жыл бұрын
what a scholar man! what an explanation about Federalism , you are just can be the source of History and definition of knowledge, Ato Ephrem Madebo i took my hat of for your amazing knowledge. Ethiopia is not lucky enough to use you as a leader , what a loss. you are my Hero.
@alemayehugeremew8357
@alemayehugeremew8357 Жыл бұрын
ትክክል።
@hagisgirme9451
@hagisgirme9451 Жыл бұрын
አቶ ኤፍሬም በጣም ጥሩ አገላለጽ ነው እድሜ ይስጥዎት
@ሰላምደረጄ
@ሰላምደረጄ Жыл бұрын
አማራ ያልሆኑት ኢትዮጵያውያን የአማራን ትግል ትክክለኛ ትግል ነው ብለው ሲደግፉ እንደው ምን ሆነው ነው መሪ የተባሉት አቢይ እግር ስር የሚንደባለሉት ይሄን የሚያክል ትልቅ ህዝብ ይዘው
@sewmehonsisay6597
@sewmehonsisay6597 Жыл бұрын
ምክንያቱም ደሞዛቸውን እና እቁባታቸውን ከጅአራጁ አብይ የሚያገኙት አማራውን ወክለናል እያሉ ስለሆነ ነዋ።
@fuhhg1808
@fuhhg1808 Жыл бұрын
ድልለፋኖ ህዝባዊ የመኖር ያለመኖር የህልውና ትግል ነው አማራው የሚያረገው ትግል የኦረሞ እና የትክራይ ተወካይወሽ በጋራ ሆነን አማራን እናጥፋ እያሉ እየሰበኩ ነው ተደምረው ይሞክሩት ይህንንየተመደለ ህዝብ
@mulugetaargawe1576
@mulugetaargawe1576 Жыл бұрын
What a mature & intelligent person great explanation thank you Sir. I hope our country will come over this crises
@aregahegnfikra7908
@aregahegnfikra7908 Жыл бұрын
ሀገሬ ኢትዮጵያ መዳኛ መንገዷ ይህ ነዉ
@wondutiruneh3099
@wondutiruneh3099 Жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት ነው፣ ሞገዱን የሞላው " ደሀውን ህጋዊ ደሀ አረግነው " መሰል የዶንቆሮና moron ትንተና አንፃር ሲታይ የሰማይ እና የእምድር ልዩነት እያየን ነው። መምህር ታዬ እንደሚጠሩዋቸው " የተማሩ ደናቁራት " ቦታውን ቢለቁልን ለሀገራችን እፎይታ ነበር።
@teshomesoressa2452
@teshomesoressa2452 Жыл бұрын
Thank you Ato Ephrem; your presentation adds to knowledge. Keen to see you again elaborating on similar topics.
@TDesta-jm4ku
@TDesta-jm4ku Жыл бұрын
If they have the willingness to learn, the current gvt bodies, politicians can get very important lessons from this interview. Thank you
@tonyharis7130
@tonyharis7130 Жыл бұрын
Well done!!
@yohanishabite
@yohanishabite Жыл бұрын
ጋሼ ኤፍረም ምርጥ ትንታነ ነው።
@timharmon10
@timharmon10 Жыл бұрын
The Fano struggle will bring the real Federalism in Ethiopia. Appointing vassals won’t be a solution to the current dire problems in the country
@belainehkersema8713
@belainehkersema8713 Жыл бұрын
Master mind
@dagnachewtilahun8627
@dagnachewtilahun8627 Жыл бұрын
ምረጥ ትንታኔ ነው ያውም በእውቀት ላይ የተመሠረተ ነው
@seyumfekadu6571
@seyumfekadu6571 Жыл бұрын
ጥልቅ ትንታኔ ❤❤❤
@hagerezegeye3845
@hagerezegeye3845 Жыл бұрын
Thank you ato Ephrem. Sile amara yetenagerut tikikil new. Lezih new man yawira yenebere man yarda yekebere yemibalew
@asresgetu4605
@asresgetu4605 Жыл бұрын
Dont call it Federalism ... Ethiopia had and still has an apparthid form of political system for 33 years now
@shimbergebremeskelle6568
@shimbergebremeskelle6568 Жыл бұрын
በእውነተ አቶ ኤፍሬም የሰጡት ትንታኔ እጅግ ድንቅ ነው.እናመሰግናለን
@teferedetaddesse3561
@teferedetaddesse3561 Жыл бұрын
FANO WILL BRING ETHIOPIA BACK!!!
@ibrahimbabuk9775
@ibrahimbabuk9775 Жыл бұрын
I miss that Ethiopia
@tadwmichael
@tadwmichael Жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን ! ትክክል ነው የዘር ፌድራሊዝም ያመጣው ጣጣ ነው አሁን ይምናየው የኢትዮጵያ ህዝብ በየትኛውም ቦታ የመኖር መብት አለው በተለይ የአማራ ህዝብ በየቦታው ለዘመናት በኖረበት እየተገደለ እየተፈናቀለ ያለው ለዚህም የዩጎዝላቢያ እጣ ከመምጣቱ በፊት ህገ መንግስቱን ማሻሻል እና አንድ ኢትዮጵያን ማትረፍ ግዴታ ነው አዲስ አበባ እንደነበረው እንድ ክልል መሆን ግዲታ ነው የመላው ኢትዮጵያውያን ዋና ከተማ ነውና One Ethiopia 🇪🇹 for all Ethiopians!
@girmaabdi182
@girmaabdi182 Жыл бұрын
ትልቁ ችግር ፌዴራሊዝምን የተረዳንበት መንገድ ነው ።
@hibaamede4173
@hibaamede4173 Жыл бұрын
አቶ ኤፍሬ ፈጣሪ ምንጊዜም ከእርሰዎ ጋር ይሆን እውነታውን በትክክል ነው ያስቀመጡት፡፡እንደዚህ ሁላችንም እንደዚህ ነው መናገር አለብን፡፡
@mohammedhusien3338
@mohammedhusien3338 Жыл бұрын
Thank you you are right
@teferiekile736
@teferiekile736 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ትልቁ መሪ አፄ ምልኒክ አንድ ያደረጋት አገር ናትና መፈረስና መለያያት የለባትም።በየቦታዉ እየሞተ ያለዉ የሰዉ ነፍስ በፈጣሪ ስም መቆም አለበት ከመስከረም 1/2016 ዓ.ም ጀምሮ !! ኢትዮጵያዊያን ሁሉ በጠረጴዛ ዙሪያ በጋራ መነጋገር አለብን እግዚአብሔር ጠልቃ ይግባልን እለዋለሁ!!
@mathiasmellkamu7367
@mathiasmellkamu7367 Жыл бұрын
ጠያቂና መላሽ ከውብ ትንታኔ ጋር እፁብ ድንቅ ብያለሁ
@hiruthmoges7238
@hiruthmoges7238 Жыл бұрын
Insightful discussion. Thank you so much
@dawit2583
@dawit2583 Жыл бұрын
ato Efrem thank you you thuoght me a lot
@mesfintekle9676
@mesfintekle9676 Жыл бұрын
I am enjoying it thanks Ato Ephrem
@MihratTesema-bl5ot
@MihratTesema-bl5ot Жыл бұрын
@alemayehugeremew8357
@alemayehugeremew8357 Жыл бұрын
እንደ እርስዎ አይነት አዋቂ አያሳጣን። እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ያድልዎት።
@segededemissie3505
@segededemissie3505 Жыл бұрын
ትክክል !
@solomontesfaye1643
@solomontesfaye1643 Жыл бұрын
ቀባጣሪ፤ ሽማግሌ፤ አንተ፤ አንዱ፤ ሀገሪቷን፤ ችግር፤ ውስጥ የከተቱት ሰዎች፤ አንዱ፤ ነህ።ስለዚህ የሌሎች፤ ብሔሮች መጥፋት፤ ልታስረዳን ስትሞክር ብታፍር፤ ጥሩ፤ነው።
@Dandg7986
@Dandg7986 Жыл бұрын
Abiy has lost the popular vote
@girmaretta464
@girmaretta464 Жыл бұрын
እውነት በመናገርህ ከፅንፈኞች የሚደርስብህን የስድብ ውርጅብኝ ሳስብአዝንልሀለሁ በፖለቲካ ተሳትፎህ ባደረከው ትግል ውለታህ የሚከፈልህ ከምስኪኑ አንድነት ወዳድ ኢትዮጵያዊ ከልብ የመነጨ ፀሎት እንጅ ሌላ ነገር ስለማይሆን እግዚያብሔር ውለታህን ይክፈልህ
@tewoldesibhatu1522
@tewoldesibhatu1522 Жыл бұрын
One hert Eritrean one hert Eritrean
@Kafu-toronto
@Kafu-toronto Жыл бұрын
Simply say the constitution should be demolished!
@አቢሲንያቲዩብ
@አቢሲንያቲዩብ Жыл бұрын
Thank you mr ኤፍሬም 🙏
@Yosephdebebe
@Yosephdebebe Жыл бұрын
Ato Ephriem ,this is out of blessed mind & you are our gold standard politician.
@jemalseid6778
@jemalseid6778 Жыл бұрын
A living Encyclopedia!
@ethiopiantube1014
@ethiopiantube1014 Жыл бұрын
Big respect Mr efreme madebo
@Sileshi-iw8xr
@Sileshi-iw8xr Жыл бұрын
ትክክል አማራን ትጥቅ ማስፈታት የምትችልው በሰላም ብቻ ነው
@godsaves8457
@godsaves8457 Жыл бұрын
Brilliancy in analysis of federalism. This politician must give levtures to the dull politicians!
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio Жыл бұрын
ዋዉ ምርጥ ምልታና ግንዛቤ ነዉ ያስጨበጡን ።
@henokamelga1650
@henokamelga1650 Жыл бұрын
አቶ ኤፍሬም እናመሰግናለን ❤👌🙏
@meazaabera5660
@meazaabera5660 Жыл бұрын
Bemasfrarat menor felegh??
@Kunrebaniyen
@Kunrebaniyen Жыл бұрын
Federalism ገና ዛሬ ገባኝ።
@tiruworkworkneh5170
@tiruworkworkneh5170 Жыл бұрын
❤❤❤
@VenitoNerini
@VenitoNerini Жыл бұрын
እንዴት አድርጎ ኢትዮጵያ እንድትጠፋ እንደሰራ ጠይቀው፣ ምናልባት ጥሩ መልስ ሊሰጠን ይችላል። ሌላው የተባለውን ከመንገር ሌላ እውቀት የሌለው አጥፊ ሰው እንደሆነ ስናውቀው ቆይቷል።
@Abdela-c3u
@Abdela-c3u Жыл бұрын
Viva Minilik !
@ibxbrno4747
@ibxbrno4747 Жыл бұрын
ጋሽ ኤፍሬም ቀልድህም ቁምነገርህም ትምህርት ነው:: ኑርልን : እች ሀገር ከወረራት ቫይረስ ለመላቀቅ እንደ እናንተ አይነት ሰወች ያስፈልጏታልና እባክህ አትሰልች ባገኝኸው አጋጣሚ ለልጆቻችን እንኳ ብትተርፍልን ዝም አትበሉ:
@ChristianMetaphysician
@ChristianMetaphysician Жыл бұрын
ውድ አማራዊያን ታላቁ የአማራ ህዝብ በስመ ፌድራሊዝም በክልል ታጥሮ ማነስ የለበትም! በምስራቅ አፍሪካ ታላቅ መሆን የሚችል ህዝብ በክልል አስተዳደር አንሷል ሀገር ሆኖ ከሀገራት ጋር ተወዳዳሪ መሆን አለበት በቂ የተፈጥሮ ሀብትና የሰው ሀይል ሰፊ መሬትም ያለው ሀገር ነው! በክልል ስም ባሪያ መሆን ምትፈልጉ አማራዎች እንዲሁም ኢትዮጵያን የምታመልኩ አማራዎች አሁን መንቃት አለባችሁ
@ibrahimbabuk9775
@ibrahimbabuk9775 Жыл бұрын
Thanks you brother Ethiopia my country Tigray destroyed my country
@jonijoni534
@jonijoni534 Жыл бұрын
አቶ ኤፍሬም you said it all. i learn a lot about different types of Federalism.ነብሱን በገሀነመ እሳት እንዲያቆየው የምፀልይለት መለስ ለዚህ አበቃን። የሱ ቡችሎች የበለጠ አባሱት። unless we get rid of this ethno federalism no peace and prosperity in this country. great discussion ሰሚ ካገኘ። thank yoi both
@Mradt2023
@Mradt2023 Жыл бұрын
ዝናሽ ሚስቱ የጎንደሯ ልጅ ህዝቧን እየጨፈጨፈ ያለውን ባሏን ግዜና ቀኗን ጠብቃ በተኛበት በግባሩ ካላጠጣችው እርሷ ጎንደሬ አይደለችም
@SamuelTufa
@SamuelTufa Жыл бұрын
Good explanation. But kuyera abiren yadaginebat alneberem ? Awassa tillk honeh nawu yehedikew. Kenna milkitu ye Lajjebbo suki.
@yhhih3709
@yhhih3709 Жыл бұрын
እምየን፣፣፣፣አላስተኛ፣፣፣ያላቺሁ፣፣፣፣በክፉየምታነሱቸዉ፣፣፣፣፣የምየ፣፣ሚኒሊክ፣፣፣፣አጥንት እሹህሁኖዪዉጋቺሁ፣፣፣
@ephremasebe7686
@ephremasebe7686 Жыл бұрын
There is no disorder in Amhara region. What is in Amhara region is revolutionary order!
@tewoldesibhatu1522
@tewoldesibhatu1522 Жыл бұрын
Game over weyne
@tiruworkworkneh5170
@tiruworkworkneh5170 Жыл бұрын
አመሰግንሀለዉ አቶ ኤፍሬምን
@matyasamedmariam4825
@matyasamedmariam4825 Жыл бұрын
እሱን ፍርሃት ለገዳይ ንገረው። ድል ለፋኖ አማረ አፋር ሱማል።
@samsonabraha9536
@samsonabraha9536 Жыл бұрын
SYMMETRIC= HAVING BALANCE=ሚዛን ያለዉ ማለት ነዉ : ASYMMETRIC= HAVING NO BALANCE =ሚዛን የሌለዉ መለት ነዉ ::
@GeazhangFikadu
@GeazhangFikadu Жыл бұрын
የተጠየቀው የመለሱትም ከእውቀት የሆነ ስለሆነ ትክክል ነው። ሆኖም አንዳንድ ሀገሮች ዲሞክራሲንና ፌደራሊዝምንን የተሰራውን ስራ በሀይል ነው የተቀበሉት በዚህም የፈጠረውን ሰው በመጨረሻም የሰራው ስራ ጥሩ መሆኑን ተገንዝበው ሰውዬው ከሞተ በኃላ ሀውልቱን እንደሳሙ ሲናገሩ ሰምቼዎታለሁ። ነገር ግን ስለዓማራ ክልል ያለው ሁኔታ ስለጦርነቱ መፍትሄ ምንም አማራን ህዝብ የሚጠቅም ወይም የሚመክር እና የሚያስተምር የሚመልስ አቅጣጫ የሚያሳይ ስለዴሞክራሲ እና ስለፌደራሊዝም አወቃቀር አቅጣጫን አላስቀመጡም። ጋዜጠኛውም አልጠየቀም እርሶም አላነሱም የጦርነቱን ስጋት ብቻ ለአማራ ህዝብ መፍትሔ ይሆናል? ይህን እንዴት ያዩታል? አስተያየት ቢሰጡበት። አመሰግናለሁ!!
@theobeke
@theobeke Жыл бұрын
The concept of federalism originated in ancient Greece and Rome. In Greece, the city-state of Athens practiced a form of federalism known as "symmachia," where multiple city-states formed alliances for mutual defense and cooperation. In Rome, the concept of federalism was known as "federatio," where different regions and cities were granted a degree of self-governance while still being part of the Roman Empire. The modern concept of federalism, as we understand it today, emerged during the Enlightenment period in Europe. Political philosophers such as Montesquieu, John Locke, and James Madison developed the idea of dividing power between a central government and regional or local governments. This concept was further refined during the drafting of the United States Constitution in 1787, where the framers established a federal system of government with a central government and individual state governments. The United States became a model for federalism, and the concept spread to other countries around the world.
@girmaretta464
@girmaretta464 Жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ ልክፍት
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd Жыл бұрын
ጊዜ መሥጠት ብዙ ችግር ዕንዲፈጥሩ ምክንያት ይሖናል። የኮሚኒሥቶች ሥብሥብ ለሥልጣን ብቻ ሥም ቀይረው ቀርበው የጎሣ ክፍፍል መርዝ መርጨት አዲሥ ሥደተኞችን ሐገራት ዕንዳይቀበሉ የሚያደርግ ፣ ፍርሐት የሚያነግሥ ነው። ኣብረው የቆዩ ጎሣዎች በዚሕ መልክ ከተጨካከኑ፥ በተፈጥሮ አደጋም ይሑን በሠውሠራሽ አደጋ ባሉበት መቆየት ያልቻሉ መግቢያ መጠለያ መረጋጊያ ሊያጡ ነው ማለት ነው በነኚሕ ትላም ደደብ ኑሮ ያልገባቸው ጥራዝነጠቆች መሠሪ አካሔድ። ይሕ ፅሑፍ ያዘለው ምክንያት ብቻ ባሥቆማቸው ነበር። ወገን ሖይ ለአርባአመታት ሞግተን ዓንቀበልም ያሉ ጎታች ሑዋለቀሮችን ለማሣመን መሞከር ጊዜ ማባከን ነው። ዕድሜያችንን ጨርሠውታል። ያለመግባባታችንና ያለመተዋወቃችን ምከንያቶች በመሐል የተከሉብን መርዝ ነው። ይሔ የሚከተሉት ሥሕተት መሖኑን ሣያውቁት ቀርተው አደለም። የኛ ሞት የአፍሪካ ሐገራት መቆርቆዝ ለነሡ ቢዝነሥ ነው። ማን ሐብት ያላፈሠ በአመራር ለይ ያለ አለ? የክብር ሠዎችን ቦታ አመራር ዕሥካላሥጨበጥን ግዜ ድረሥ በውርደት መቀጠላችን ነው። ይሕ ዕንዲሖን ዓንፈቅድም። ገጠሬው ያለ ቋንቋውና ባሕሉ ምንም የቀረው ዕሤት የለውም። ያንን ሊያሥተዉሕ ነው ዕየሉ ማሥፈራራታቸው ፥ ሥልጣን ላይ ለመቆየት ለማመቻቸት ተዋጊ ሐይል ለማሠናዳት ብቻ የሚጠቀሙባት ተንኮል ዕንጂ የዕውነት የረባ ግጭት ደረጃ የሚያደርሥ ቂም የሚያሥይዝ በተወሠነ ሕብረተሠብ ክፍል ላይ በቋንቋው ወይ በማንነቱ ተለይቶ በመንግሥት በተደነገገ ደንብ ሕግ ዕርምጃ በደል ተፈፅሞ አደለም። ባለጌ ወራዳ በቆዳ ቀለምም ይሑን በመሣሠሉ መጥፎ አዋራጅ አፍራሽ አሣዛኝ ቃላቶች የሚወረውሩና የሚያሥቀይሙ የትም አለማችን ክፍል ውሥጥ አሉ ። አንድ ዕንግሊዝኛ ተናጋሪ ሥለተሣደበ ሑሉ የዕንግሊዝኛ ተናጋሪን አግልዬ ካልገደልን ብሎ ቅሥቀሣ ምን ለማትረፍ ነው? ዕንግሊዝኛ የኮሎኒያሊሥቶች ቋንቋ ቢሖንም ዛሬ ሑሉን በልጦ ሥለተገኘ የአለማችን መግባቢያ የጋራችን ሖኖ በሒደት ወጣ ተመረጠ። በነ ሕወሐት ትረካ፤ ጨፍላቂ ናቸው ብለን ትልቋ ብሪታኒያ ላይ ጦርነት ዕንድናውጅ ነው የሚፈለገው። ሣተለይት ዕኔ አልሠራሑም፤ አይፎን ዕኔ አልሠራሑም፥ ዕንዴት አባታቸው ዕነሡ በለጡና የባሕል ውጤቶቻቸውን አላም ትጠቀምበት? በል የሠነፍ አለቃ የሖንክ ዕነሡን ለመግደል ተነሥ ማለት ነው፣ የሕወሐትና የኦነግ ቅሥቀሣ በአማራው ላየም ጦርነት ማወጃቸው። ምን ያክል ሥለ ዓለማችን፣ ሥለአኗኗራችን ያልተረዱ ከንቱ መሖናቸውን ለማጋለጥ ያልከተብነው ያላቀረብነው መረጃና ማሥረጃ የለም። በቃ ማለት በቃ ነው ። ከሥልጣናቸው ማሥለቀቅ ብቻ ነው መፍትሔው። ፋኖን ማገዝ ነው መዳኛችን። ፋኖ ይታገዝ ብለን የፃፍን ሑሉ፤ አማሮች ዕየተጎዱብን ነው፤ የሐገሬ ሕዝብ ችግር ላይ ወድቋል ብለን የምንጮሕ ሑሉ አማሮች ብቻ ሖነን አደለም። ኢትዮጰያውያን ሥለሖንን ነው።
@-segma-tau9721
@-segma-tau9721 Жыл бұрын
Ephraim M. if what you saying and I believe it is the truth, please bring more activities and supporters of your type and try to persuade the government of Ethiopia to heed what is going on. Change must be imposed before the country disintegrated like Libya. We all know what happened there. Let P. M. Ably A. give up his position like the Prime Minister Haile Mariam Desalegn. Todays, political dynamics of Ethiopia is not progressive and many Ethiopians are fed up of it. Joro Yalew Yisama!! it is an Ethiopian Proverb. Let all the Ears listen carefully meaning, " Heed the Consequence and Act. "
@Fikru1948
@Fikru1948 Жыл бұрын
Great respect for our brother Ephraim Madebo.
@israeljerusalem8104
@israeljerusalem8104 Жыл бұрын
የማንም መሀይም ስልጣን ላይ እናንተ ስደት 😢
@cyxhotyod
@cyxhotyod Жыл бұрын
ትክክለኛ አገላለፀ
@yedeleqene8551
@yedeleqene8551 Жыл бұрын
He’s very variant person …
@ephremasebe7686
@ephremasebe7686 Жыл бұрын
The elite bargain is not the basis of sustainable federalism, but the bargain of property class!
@marukgildo3365
@marukgildo3365 Жыл бұрын
የሚገርመው እኮ ተወረርን ብሎ በየቀኑ የሚያላዝነው ኦሮሞ 1545 መላው ኢትዮጲያን ወሮ ሙሉን ብሄሮች እኮ ነው ያጠፈው።
@djbenti1347
@djbenti1347 Жыл бұрын
So what's your suggestions for Ethiopian?????
@marukgildo3365
@marukgildo3365 Жыл бұрын
In my opinion, the obsession with what happened during Menelik's era is not solely due to the exceptionally bad events that occurred but also because of the ethnofascist manifestation of hatred towards the Amhara. Ethiopian politics is nothing more than the hatred for Amhara
@danieltadele4233
@danieltadele4233 Жыл бұрын
ፍዲሬሽን =በህዝብ ብዛት !!
@FekadeTsegaselassie
@FekadeTsegaselassie Жыл бұрын
የተከበሩ አቶ አፍሬም ስለ ፌደራላዊ መንግሥት እና ስለ ፌደራሊዝም ሁሌም ጥያቄ ነበረኝ በሚገባ ስላብራሩልኝ እጅግ አመሰግናለሁ። 🙏👍
@yosefbelete3952
@yosefbelete3952 Жыл бұрын
ዴሞክራሲ በ ethnic federalism አይገኝም።
@Kassabantelay
@Kassabantelay Жыл бұрын
አቶ ኤፍሬም የሰጡት አስተያየት በጣም ቁልፍ ነው።ኢትዮጵያ መስቀለኛ መንገድ ላይ ነች አሁን በአማራ ክልል ያለው ችግር በውይይትና የህዝብን ጥያቄ በመመለስ ከተጠናቀቀ አገሪቱ ላይ በጣም ጥሩ ነገር ይመጣል ጦርነቱ ከቀጠለና መንግስት ድርድር አልፈልግም ካለ የነገዋ ኢትዮጵያ ሁኔታ ያስፈራል።
@matyasamedmariam4825
@matyasamedmariam4825 Жыл бұрын
አስመሳይ 😊😊😊
@serkalemabate8133
@serkalemabate8133 Жыл бұрын
እነዚህን የአጋንት አራማጆች በካንስር ምታልን አይቆሙ ??
@yosefbelete3952
@yosefbelete3952 Жыл бұрын
ጦርነት እየተካሄደ ያለው በህዝባችን ላይ ነው ።ይህ ደግሞ 83 ብሔረሰቦች የአማራውን ህዝብ ይቅርታ።መጠየቅ አለበት።አማራው ላይ ጥቃት የተጀመረው ህገመንግሥቱ ከተመሰረተበት ቀን ጀምሮ ነው ።ያንን ጥቃት ያላወገዘ ሁሉም ተጠያቂ ነው ።
@samsonabraha9536
@samsonabraha9536 Жыл бұрын
አቶ ኤፍሬም ኢትዮፕያ 14 ክልል አይደለም የነበራት 14 ክፍለሐገር ነዉ : አሁን ክልል ማለትን አቁመን በነበራቸዉ ክፍለሐገር ስም መጥራት እንጀምር : ጠላቶቻችን ክልል ያሉት በሚስጥር ስድሥት ስድሥት ስድሥት ቁጥር ሐገሪቷን ለማፍረስ ነበረ ግን የተኛዉ አንበሳዉ ሐገር የገነባዉ የአማራዉ ኢትዮፕያዊ ተነስቷል እንደ ግንቦት ሰባትች ላንች ነዉ ሐገሬ ላንች ነዉ እያለ አይዋሽም ድል ለፋኖ ይህ ነዉ ሰንደቅ አልማዉ 💚💛❤👍👍👍
@danieltefera7771
@danieltefera7771 Жыл бұрын
14 ክልል እያለ የሚያወራው ና አዲስ አበባ ክልል 14 የተባለችውና በኋላ የተቀየረው በሽግግር መንግስቱ አምስት አመታት ነው። ከ83- 87 አ.ም የሽግግር ቻርተሩን አንብብ በደርግ ዘመን አዲስ አበባ የሚባል ክፍለ ሃገር አልነበረም
@elsamesel2181
@elsamesel2181 Жыл бұрын
የተከብሩ አቶ ኤፍሬም እግዞቤር እድሜና ጤና ይሰጦት እነድናተ ዓይነት የእውቀት ምኦር ያለባት እናት ዓገር ይትዮጵያዬ የማነም ጨለምተኛ በብሔር በጎሣ በጎጥ ተውስኖ አገራችነ የደም መሬት አድርጓት ሖግዞቤር ብቻ በቃ ይበለን ጨራሸ አሁነ እየባሰ የማነውጣው ጦስ እየገባነ ነው
@yosefbelete3952
@yosefbelete3952 Жыл бұрын
መረራ ጉዲና ኢትዮጵያን ኦሮሞ መምራት አለበት ባይ ነው ። ትግራይ ክልል ራሷን የመቻል አቅም ስለሌላት ለህልውናዋ ልማት ያላቸውን መሬቶች ከአጎራባች አገሮች መሬት መውሰድ ይፈልጋል ።
Ethiopia - Esat Amharic Day Time News 16 January 2025
15:37
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 3,3 М.
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
EMS Special የአቶ ገዱ የተቃውሞ ንግግር Mon 14 Aug 2023
12:56
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 637 М.
Ethiopia - Esat Amharic Day Time News 15 January 2025
13:00
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 4,3 М.
ACS@ONE - Clive Donnley - #RoadToACSAtONE
4:03
Jacob's Ladder Africa
Рет қаралды 1,6 М.
Ethiopia - ESAT ODUU 13 JANUARY  2025
14:50
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 363
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН