Ethiopia - ኤርዶጋን ኢሳያስን እና አልሲሲን ጉድ ሰሯቸው

  Рет қаралды 46,899

Feta Daily

Feta Daily

Күн бұрын

Пікірлер: 64
@ፍቅረአብ
@ፍቅረአብ Ай бұрын
ከኢሳያስም ባስታረቁን እና ባረፍን ትርጉም አልባ ጦርነት ሰልችቶናል‼️‼️‼️🇪🇹❤️🇪🇷
@Eritre-s4v
@Eritre-s4v Ай бұрын
💯 right ✅️ 👌
@jujucanal2165
@jujucanal2165 Ай бұрын
የእኔም ሀሳብ ነው 🇪🇹💖🇪🇷​@@Eritre-s4v
@PhawlosNigussie
@PhawlosNigussie Ай бұрын
ትርጉምማ አለው ኢሳያስ መወገድ አለበት። ደግሞም ይወገዳል!!!!
@michelle-i7o
@michelle-i7o Ай бұрын
@@PhawlosNigussie ስማ የአቢይ የጁላ ወይም የጌታቸውና ደብረጼን የመወገድና አለመወገድ ጉዳይ ላንተና ለመሰሎችህ ብቻ እንደሚመለከት ሁሉ፣ ስለ ኢሳይያስ ጉዳይ ምናባትክ አገባህ፣ ከቻልክ የሸኔ የአማራ የወልቃይት የትግራይ ወዘተ ጉዳዮች ላይ ጻፍ፣
@Yohanasenafe
@Yohanasenafe Ай бұрын
​@@PhawlosNigussie ስንቴ ሞከራቹ ህልመኞች ስንት ኢሳያስ አለ ኤርትራ ዉስጥ
@wubale-p8n
@wubale-p8n Ай бұрын
ሚዛናዊ ሚዲያ ነው በርቱ
@semenmedianetwork__
@semenmedianetwork__ Ай бұрын
ሀርሰ ነብረ
@givetogetmore
@givetogetmore Ай бұрын
ዛሬ ገና ኢትዮዽያይ መሰላቹኘ፣ በርቱ፣ የሃገር ጉዳይ ለይ ወደ ሀገር ወግኖ ዘገባ መስራት ብልህነት ነዉ።
@IRFMEDIA216
@IRFMEDIA216 Ай бұрын
በክበዝም በዛም ኢትዮጵያ አሸናፊ ናት🎉🎉
@godaiftv8319
@godaiftv8319 Ай бұрын
The notion that the Ankara agreement somehow upsets Asmara is laughable and it shows the lack of understanding the Horn’s geopolitics.
@HaawiiJimaa
@HaawiiJimaa Ай бұрын
Lakin ser
@abrahamghebrehiwet947
@abrahamghebrehiwet947 Ай бұрын
What the Turkish president has been doing is keeping Somali sovereignty what the Eritrean and Egyptian presidents intend to do.
@munajibo6090
@munajibo6090 Ай бұрын
Inshaallahe Ya Ethiopian talatoche yatefachew.
@SamiraAhmed-f4r
@SamiraAhmed-f4r Ай бұрын
Selam.stun.ngernchi
@Abudi-ib7ej
@Abudi-ib7ej Ай бұрын
እንድህ አይነት ለሀገር የምጣቅም ዜና ስሩልን እነመሰግናል❤❤❤
@ሰላመለኪድንግል
@ሰላመለኪድንግል Ай бұрын
ለኢሳያስ ማንም ማንም ኣያግዘውም ለምን ሁሉም ከ ኢቲዮጲያ ጎን ቆመው ወግተውናል ስለዚ ኢሱን ማንንም ኣይደገፍም
@munajibo6090
@munajibo6090 Ай бұрын
Afere yasebelachew
@jujucanal2165
@jujucanal2165 Ай бұрын
ከስመራም ጋር ቢሆን ይሄ ሰላም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@ethiostar301
@ethiostar301 Ай бұрын
ሚዛናዊ ጋዜጠኛ ነህ። መስማት ያቆምኩትን ፈታ ዛሬ ነው የሰማሁት
@meyekasa5478
@meyekasa5478 Ай бұрын
የሻቢያው መንግስት ከ ድሮ ጀምሮ ለ ግብፅ እየተላላከ ኢትዮጵያ አደጋ ውስጥ በተደጋጋሚ ከቷታል ስለዚህ ይሄ ነገር መቆም አለበት የ ሻቢያውን መንግስት ለማስቆም ደግሞ ደም መከፈል አለበት ደማችን ደግሞ ዋጋ ሊኖረው ይገባል እሱም አሰብ ነው አሰብ አፋር ኢትዮጵያ
@fromtheeast1589
@fromtheeast1589 Ай бұрын
እሰይስ ከስተቱ ኣይማርም መለስ ሻብያ 4 ኪሎ ብያስቀምጡም ስንቴ ለሻብይ ከድትዋል እሌጋል ማእቀብ በማድረግ ኤሪትራ ኣሁን ያለችበት ደረጃ ልትወድቅ አድርግዋል ኣቢም በ ኣጪር ግዜ ከ ህዋሓት ካኣተረፊት የ ክፊ ግዜ ደራሲ ሲል እንዳላለ አሰብ ያለ ቡዙ ዛቻ ሲደጋግም ይሰማል እንዴዬም ሻብያ በጣም ታጋሽ ነዉ ከነ ሃይሉ😢 ኣቢይ የ ሻብያ ሚያክ ሃይል ቢኖሮ ድሮ ነበር አስመራ ወይኣሰብ ሚገባ😢
@abebameresa1205
@abebameresa1205 Ай бұрын
I generally Etiópíà news layer channel and news
@haregeweinihabte2483
@haregeweinihabte2483 Ай бұрын
Ayyy...ye Ethiopia poleticegnoch...🤔 Be meselegn ena be desalegn...💔🫢
@sariyo6909
@sariyo6909 Ай бұрын
ጅላም! ምን ዓይንት ጭቅላት ነው ያላችሁ?
@ሓንዃልግዝየ
@ሓንዃልግዝየ Ай бұрын
ኣባይ በግብጺ እና ሱዳን እንዲፈርስ ነው ትንቢት ኢሱ እንደዛ ነው
@lilianeasternquin9649
@lilianeasternquin9649 Ай бұрын
😂😂 zem bel ahya. 😂😂😂
@MadMax-h4p
@MadMax-h4p Ай бұрын
Cኤርዶጋን በኤርትራ ህዝብና መንግስት ላይ ።ምንም የማድረግ አቅም የለውም።ግብፅ የራስዋ ጉዳይ ነው።ኤርትራን አይመለከትም።የኤርትራ ህዝብ ለማንም ተንበርክኮ አያውቅም።ጣጣችሀን እዛው ጨርሱ።
@Fedlu-x7d
@Fedlu-x7d Ай бұрын
እንታ እኮናቸው ከሱማሌ ሱማሌ ከሆነ ያልችት
@Mubrekhmdala
@Mubrekhmdala Ай бұрын
🇪🇹🇪🇹💪🏿💪🏿💪🏿✅🇹🇷🫶🫶🫶🫶🫶✅💪🇸🇴🇪🇷😭😭😭😭❌
@ahmedyesuf2419
@ahmedyesuf2419 Ай бұрын
ይህን ያረጉት ዶክተር አብይ ናቸሁ
@johngoodman2762
@johngoodman2762 Ай бұрын
Ere sew eferu lemdenew ewent yematawerut ye Abiy Ahmed government TV honachu, It signed according to Somalia president demand that Abiy Ahmed have signed. Abiy Ahmed promised to respect the territorial integrity of one Somalia. He also agreed to lease or rent Somalia's Ports. In other words it is not free.
@mknyat10
@mknyat10 Ай бұрын
አሰብን በጦርነት ነጥቆ ኤርትራውያንን ከኢትዮፕያ ማባረር የግድ ይላል ... ድ ድል ለአብቹ ... ዝንጀሮ ለፈታ ዴይሊ
@Mengshaile
@Mengshaile Ай бұрын
ዜናችሁ እንደ ቀን ሰራተኛ ወሬ እያዛባችሁ ገብያችሁን ጨምሩ ድሃ ቤተሰብ ግን የጥይት ድራር ይሆናሉ
@Abelachento
@Abelachento Ай бұрын
ማን ነህ ተሸውድሃል ኤርዶጋን ሶማልያ እና ኢትዮጵያን ያፈራረሙበትት ምክንያት ትራምፕ ለሶማሊላንድን የሃገር እውቅና ሊሰጡ መሆኑ ስለተሰማ ኤርዶጋን የሶማልያ ሉኣላዊነት እንዳይነካና የአንድ ሶማልያ ኢትዮጵያ በውል እንድታከብር ለሶማልያ የሚጠቅም ትልቅ ስራ ነው የዋሉት እሄ ደሞ ቀስ ብሎ ይገባችዋል 😂😂😂😂😂
@thomastarekezerasion4515
@thomastarekezerasion4515 Ай бұрын
Beka hlmachuw new
@minasegebre9274
@minasegebre9274 Ай бұрын
የማይነጋ መስሏት በቋት እንደሚባለው ነው
@mebratbereket2732
@mebratbereket2732 Ай бұрын
ጉድ ሰራቸው ሳይሆን ጉድ ናቸው ዓለም ባለችበት ኣትቆምም እና እነሱም ዞረው ዞረው ይመለሳሉ፡ እነ ኢሱ ግን በፍቅር 1ኛ በእምነት 1ኛ በመተባበር 1ኛ በቁርጥነት 1ኛ በወስለትለት እና በልመና ግድ 0,00 ነው እና ከሱ መማር ኣለብን ባይ ነኝ።
@DeltaTago
@DeltaTago Ай бұрын
የኢትዮጵያ መንግስት በችኮላ ሌላ ጦርነት ጋባዥ ሁኔታዎችን ሣይፈጥር መች ይቆይና!
@PhawlosNigussie
@PhawlosNigussie Ай бұрын
ግብጽም ኤርትራም የሚያፍሩበት ዘመን ነው። በተለይ ኤርትራ በቀድሞው የኢጣልያ አንባሳደር አማካኝነት ትላንት የተናገረችው የድንበር የይገባኛል ቀባጣሪነት የአዲስ አበባው የኤርትራ ኢንባሲ አንባሳደር ሰላይ አራጋቢነት አይቀሬውን የኤርትራን መጥፊያ አፋጥኖታል። የግድ ኤርትራ እንደ ወንበዴው ህወሃት መቀጥቀጥ መሪው ኢሳያስና የማነ ገብረመስቀል መወገድ አለባቸው።
@michelle-i7o
@michelle-i7o Ай бұрын
ይሄ ትዕቢት የት እንደሚያደርሳችሁ፣ ልትቀጠቅጥ ስትሄድ መቀጥቀጥ ሊኖር እንደሚችል ማስተዋሉ መልካም ነው፣
@PhawlosNigussie
@PhawlosNigussie Ай бұрын
@michelle-i7o ማስተዋል አይጠይቅም 😏 እቺ ዲንቢጥ ሚጢጢ ሀገር በሸረኛው መለስ አማካኝነት ከመጠቅለል ድናለች። አስመራ የደረሱት የኢትዮጵያ አናብስቶች የጎጃም እና የኤርትራ ዝርያ ያለበት ባንዳው መለስ፤ የኢትዮጵያን ሙሉ ጥቅም አሳልፎ ሰጥቷል፤ አሁን ግን ይህ ከቶ አይሆንም እንበቀላለን በደንብ አድርገን። ስርዓቱንም እንገረስሳለን ታሪካዊ ወደባችንንም እናስመልሳለን።
@PhawlosNigussie
@PhawlosNigussie Ай бұрын
@@michelle-i7o አታስብ ለዚች ድኩማን በኛ ትከሻ ላይ ነው እስካሁን የኖረችው፤ አሁን ስንፈጠፍጣጥ ከትከሻችን ላይ ያኔ እኛም ሰላም ንጹሐን ኤርትራውያንም ሰላም ይሆናሉ። ኢሳያስ ግን ከነ ግብራበሮቹ ይደመሰሳል።
@michelle-i7o
@michelle-i7o Ай бұрын
@@PhawlosNigussie ኤርትራ ገብታችሁ ምን ልትፈጽሙ እንደምትችሉማ ማን ይጠፋዋል፣ ያኔ ኤርትራን ለ40 ዓመታት ያህል ስትገዙ በታንክ በመድፍ በአውሮፕላን በጥይት በቦምብ ወዘተ የፈጸማችሁት ዘግናኝ ጭፍጨፋ እልቂት ግድያ ዝርፊያ ውድመት አስሮ ማሰቃየት በእሳት ማቃጠል ማሳደድ ኧረ ስንቱን የሚረሳ ከመሰለህ የዋህ ነህ ምን ያላደረጋችሁት ጉድ አለ፣ ደግሞ ሳታፍር ንጹሓን ኤርትራውያን ትላለህ፣ በታሪክ ታይቶ የማይታወቅ በሽዕብ ህጻናት ሴቶችና አረጋውያን የሚገኙባቸው ከ300 ሰዎች በላይ በታንክ እንደደፈጠጣችኋቸው ሰምተህ አታውቅም፣ በቪድዮ የተሰነደ ነው፣ ስለ ሰላም ተብሎ ነበር ሁሉም የተተወው፣
@samiman1498
@samiman1498 Ай бұрын
Ene megarmj Ethopa belatka Medar BE wechet nawe enda yelam meyalkelt hager Ethopa Kkkkkkkk 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@saved1580
@saved1580 Ай бұрын
ማቴዎስ 12 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ በዚያን ጊዜ ኢየሱስ በሰንበት ቀን በእርሻ መካከል አለፈ፤ ደቀ መዛሙርቱም ተራቡና እሸት ይቀጥፉ ይበሉም ጀመር። ² ፈሪሳውያንም አይተው፦ እነሆ፥ ደቀ መዛሙርትህ በሰንበት ማድረግ ያልተፈቀደውን ያደርጋሉ አሉት። ³-⁴ እርሱ ግን እንዲህ አላቸው፦ ዳዊትና ከእርሱ ጋር የነበሩት በተራቡ ጊዜ፥ እርሱ ያደረገውን፥ ወደ እግዚአብሔር ቤት እንደ ገባ ካህናትም ብቻ እንጂ እርሱና ከእርሱ ጋር የነበሩት ሊበሉት ያልተፈቀደውን የመሥዋዕቱን ኅብስት እንደ በላ አላነበባችሁምን? ⁵ ካህናትም በሰንበት በመቅደስ ሰንበትን እንዲያረክሱ ኃጢአትም እንዳይሆንባቸው በሕጉ አላነበባችሁምን? ⁶ ነገር ግን እላችኋለሁ፥ ከመቅደስ የሚበልጥ ከዚህ አለ። ⁷ ምሕረትን እወዳለሁ መሥዋዕትንም አይደለም ያለው ምን እንደሆነ ብታውቁስ ኃጢአት የሌለባቸውን ባልኰነናችሁም ነበር። ⁸ የሰው ልጅ የሰንበት ጌታ ነውና። ⁹ ከዚያም አልፎ ወደ ምኩራባቸው ገባ። ¹⁰ እነሆም፥ እጁ የሰለለች ሰው ነበረ፤ ይከሱትም ዘንድ። በሰንበት መፈወስ ተፈቅዶአልን? ብለው ጠየቁት። ¹¹ እርሱ ግን፦ ከእናንተ አንድ በግ ያለው በሰንበት በጉድጓድ ቢወድቅበት፥ ይዞ የማያወጣው ሰው ማን ነው? ¹² እንግዲህ ሰው ከበግ ይልቅ እንደምን አይበልጥም! ስለዚህ በሰንበት መልካም መሥራት ተፈቅዶአል አላቸው። ¹³ ከዚያም በኋላ ሰውየውን፦ እጅህን ዘርጋ አለው። ዘረጋትም፥ እንደ ሁለተኛይቱም ደህና ሆነች። ¹⁴ ፈሪሳውያን ግን ወጥተው እንዴት አድርገው እንዲያጠፉት ተማከሩበት። ¹⁵ ኢየሱስም አውቆ ከዚያ ፈቀቅ አለ። ብዙ ሰዎችም ተከተሉት፥ ሁሉንም ፈወሳቸው፥ እንዳይገልጡትም አዘዛቸው፤ ¹⁶-¹⁷ በነቢዩ በኢሳይያስ የተባለው ይፈጸም ዘንድ እንዲህ ሲል፦ ¹⁸ እነሆ የመረጥሁት ብላቴናዬ፥ ነፍሴ ደስ የተሰኘችበት ወዳጄ፤ መንፈሴን በእርሱ ላይ አኖራለሁ፥ ፍርድንም ለአሕዛብ ያወራል። ¹⁹ አይከራከርም አይጮህምም፥ ድምፁንም በአደባባይ የሚሰማ የለም። ²⁰ ፍርድን ድል ለመንሣት እስኪያወጣ፥ የተቀጠቀጠን ሸምበቆ አይሰብርም የሚጤስን የጥዋፍ ክርም አያጠፋም። ²¹ አሕዛብም በስሙ ተስፋ ያደርጋሉ።
@wubale-p8n
@wubale-p8n Ай бұрын
ይህ ሁሉ ምን ለማለት ነው?
@saved1580
@saved1580 Ай бұрын
@wubale-p8n ኢየሱስ አዳኝ ነው ለማለት
@michelle-i7o
@michelle-i7o Ай бұрын
@@negagetachew974 ሲጀመር ጰንጤ የሚባል ሃይማኖት የለም ክርስቲያን እንጂ፣ ሲቀጥል ብሉይ ኪዳን እና አዲስ ኪዳን መጽሓፉ የሚናገረው ስለ የሱስ ነው፣ መዳን በሌላ በማንም እንደሌለ ከየሱስ በቀር፣ እሱ ለሰው ልጅ ሃጢአት ሞቶ ተነስቷል፣ በሱ ማመን ያድናል ነው መልክቱ ሌላ አይደለም፣
@geshaethiopua449
@geshaethiopua449 Ай бұрын
Manew xorinet yefelegew mejemerya? Yetenegerachihun bicha new mitaworut? Yesew hager lemafres yequamexechiw Ethiopia nat
@wubale-p8n
@wubale-p8n Ай бұрын
ይኸ ሁሉ ምን ለማለት ነው?
@Abyssiniannews7
@Abyssiniannews7 Ай бұрын
አብይን ያመነ ሶማሌላንድ 😂😂
@Peace-j1l
@Peace-j1l Ай бұрын
የአብይ አህመድ መንግስት ተብዬው ነው የከሸፈበት 😂ማፈርያ
Ethiopia - ትራምፕ የለኮሱት ከባዱ ጦርነት!
12:09
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.